በዘመነ ካሴ የግል ስውር እስርቤቶች እነማን ታስረዋል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • በዘመነ ካሴ የግል ስውር እስርቤቶች እነማን ታስረዋል?
    t.me/+8dPbAqLe...
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia
    t.me/+8dPbAqLe...

КОМЕНТАРІ • 138

  • @purity34
    @purity34 Місяць тому +5

    Bravo Ermias, the truth prevails

  • @user-ff6mo9cs6g
    @user-ff6mo9cs6g Місяць тому +8

    ኢርምያስ ትናንት በገርጨጭ የተረሸኑትን አስመልክቶ አስረስ ሲያወራ በጣም አዝኛለሁ። መሬት ላይ የማይገድል የማይዘርፍ የለም።ህዝቡ ፍርሀት ላይ ነው

  • @zemenzemen4987
    @zemenzemen4987 Місяць тому +6

    አይ የአማራ ትግል ወደ አመድ ቀላቀሉት አይደል ድሮውም የአማራ ታጋይ ነን የሚሉን እራሳቾውን እርሰበርሳቾውን እንዲህ እየተበላሉ ነው ታዲያ የአማራ ህዝብ ነፃ መውጣት ከምኑ ላይ ነው?
    በጣም አዛዛኝ ፍፃሜ ነው የምናየው ባንድ በኩል መንግስት በደለን ሲሉ ትሰማለህ በጣም አዛዛኝ ፍፃሜ ነው በአጠቃለይ ይህ የአማራ ፋኖ የተባለው ሽፍታ ቡዱን አይደለም ለሌሎች ብሔርና ብሔረሰብ ሊጠቅም ይቅርና ለራሱ ለአማራ ሀዝብም የማይበጅና መንግስት ከአማራ ህዝብ ጋር በማበር ገና ከእንጭጩ መጥፋትና መወገድ ያለበት መስሎ ይታየኛል ካልሆነ ግን ይች ነገር ካደረች አትቆረጠምም የሚባል ምሳሌ እንዳይሆን

  • @user-vh9yj8yw2u
    @user-vh9yj8yw2u Місяць тому +4

    የትግራይ ህዝብ ንቃ ፋኖ ወደ ትግል የገባበት ዋነኛ ምክንያት ህዉሀት እና ፌደራል መንግስት ለምን ተስማሙ ነዉ ባይሆንማ የህልዉና ትግል የሚሉት የትግራይ ጦርነት ሲቆም ነዉ ህልዉናቸዉ ትዝ ያላቸዉ :: የትግራይ ህዝብ ይሄን ያዉቀዋል አክቲቪስቶች ምን እንደነካቸዉ አላውቅም እንጂ ሲጀመር እነርሱ እኔን አይወክሉኝም

    • @sinidu472
      @sinidu472 Місяць тому

      ተገንጥለሀል አይደል ጥፋ ከዚህ

  • @gakitdebubu7655
    @gakitdebubu7655 Місяць тому +9

    ኤርሚያስ:- በእውነት ሐቀኝነትህ እያስደነቀን መጥቶአል!! Thanks❤❤❤❤

    • @user-ic6bw5hh6h
      @user-ic6bw5hh6h Місяць тому

      ባክህ ኤርሚ ፋኖ የሚባል ቡድን የጎን ውጋት ሆኖበታል።

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 Місяць тому +4

    This is true my brother

  • @teddygirma5135
    @teddygirma5135 Місяць тому +5

    ኤርሚያስ ለአመታት በምትሰጠን ሚዛናዊና በእዉቀት ላይ የተመሰረተ ትንተና እጅግ ክበርልን ። ብዙዎች ከሆነ ቤሄር ዉስጥ ተሸጉጠህ ባለመዉጣትህ ለምታቀርባቸዉ መረጃዎች ከቤሄራቸዉ ልክ አስበዉ ስለሆነ በዚህ እንደ ሃገር ኢትዮጵያ ለምንል ዜጎች ካልሆነ ለእነሱ ይጎመዝዛቸዋል ስለዚህ በርታ !!!

  • @girmaamen
    @girmaamen Місяць тому +3

    በ BRICS አባላቶች በቅርቡ በሚጀመረው እንቅስቃሴ ምክንያት ዶላር እንደጨው መሟሟቷ ስለማይቀር የመንግስት እንቅስቃሴን ስማርት የቼዝ አካሄድ ብየዋለሁ 💯❤❤

    • @yonasbekele9810
      @yonasbekele9810 Місяць тому

      @@girmaamen እልም ያለ የህልም አለም ውስጥ ነው ያለኸው።

    • @girmaamen
      @girmaamen Місяць тому

      @@yonasbekele9810
      ua-cam.com/users/liveNAS3ieLJ_jk?si=19JPKON-Y51fOAuW
      እስኪ ጨከን ብለህ ህልሜን ተጋራኝ እረጋ ብለህ እስከመጨረሻው ስማ ፣ ከቻልክ እራስህም ገንዘብ መቀየሪያ ሱቅ ክፈት 🙏 ተረጋጋ

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Місяць тому +1

    His Excellency, President for life, Field Marshall Al Hajj Doctor Idi Amin Dada, VC, DSO, MC, Lord of all beasts of the Earth and Fishes of the sea, and Conquerer of the British Empire in Africa in general and Uganda in particular.

  • @edensimon1843
    @edensimon1843 Місяць тому +3

    የጃንጃዊዱ መሪ ዘመነ እና Janjaweed ቡድኑ እንዲሁም የጃንጃዊዱ ደጋፊ በቃ ሊባል ይገባል!!
    አሳፋሪዎች!

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 Місяць тому +1

    ደስ የሚለው አንሰማቾሁም፣ ውሽትና ፣ለእናንተ በሚጠቅም ስለምታቀርቡት። ወግደረስ የተያዘው ዛሬ፣ ምንጊዜው ዘመነ ጋ ጥፋተኛው ወግደረስ ዘመነ ጋ ደረሰ

  • @DinkuWoretaw
    @DinkuWoretaw Місяць тому +2

    ህወሓት በትግሉ ዘመን ታህትንና አየሎምን ሌሎች ስንት ጀግኖችን አረሸነም...? በአቢወቱ አሰራር ካልተመራ መታሰር አይደለም ይረሸናል ግድ ነው ወዳጀ ።

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 Місяць тому +1

    Honestly you are coming to truth. Best to mutual respect of nations. Keep going Erme.mostly amharic elite and tplf elite are so so stupid to others but no more hereafter.

  • @atbianehzewudie
    @atbianehzewudie Місяць тому +1

    ባህር ዳር ላይ ወጣ የምትለው አዋጅ ሲጀመር አዲስ አይደለም የቆየ የነበረ ነው እነሱ አለን ለማለት አንተም የነበርክበት የፕርፓጋንዳ አሻጥር ነው ሲቀጥል ደግሞ የፍኖን የትግል ጥንካሬ አመላካች ነው ምክንያት አንተ የምትላት ከተማ ትላንት ከነበረችበት ዝምንና አሁን ላይ እንደዚህ ከቆረቆዘች ይህ አንዱ እና ዋናው የፍኖ የትግል ውጤት ነው።የክልሉ ርዕሰ መዲና ከተማ ላይ ምን ያህል የመንግስት ፀጥታ ሀይል ሊቀመጥ እንደሚችል ይታወቃል ያም ሆኖ ግን ከተማዋን መጠበቅ እና ማስተዳደር ካልቻለ ከዚህ በላይ ውጤት ምን እንዲመጣ ትጠብቃህ ጫካ ነው ያለው ዘመነ ፈሪ ነው የሚመራው ፍኖ የለውም ጎንደር መሔድ አይችልም እያልክ ስታጎራ ነበር ከሀይለየሱስ ጫታም ጋር ዛሬ ደግሞ እስር ቤት አለው አምባገነን ነው ምናምን ትላለህ ታሳፍራለህ አይይ የዋቅጅራ ልጅ

  • @MeberatuTadesse
    @MeberatuTadesse 22 дні тому

    ኤርሚያሰ ትክክል ቆም ብሎ ማሰብ ለመላው ኢትዬጰያዊ ግዜዉ አሁን ነዉ

  • @user-ic6bw5hh6h
    @user-ic6bw5hh6h Місяць тому +1

    ኤርሚ እስር ቤት ያስፈልጋል እኮ። አንድ ተቋም ሲኖርህ የሚያለማ እንዳለ ሁሉ የሚያጠፋ አለ። የሚያጠፋው ደግሞ ቅቤ አይደልም የምትቀባው የሚታሰርም ይኖራል። ስለዚህ እስር ቤት ሊቋቋም ይችላል።

  • @isakosm
    @isakosm Місяць тому

    Well done, good analysis

  • @user-gm5yf7jr2k
    @user-gm5yf7jr2k Місяць тому +3

    Wow ermiye great explanation

  • @yphanneslechebo6450
    @yphanneslechebo6450 Місяць тому

    Jeremy I thank you very much

  • @AynalemMulu-cf2yi
    @AynalemMulu-cf2yi Місяць тому

    የፋኖወች ነው እውነቱ ወንድሜ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Місяць тому +2

    ዘራፊዎች ሴት ደፍሪዎች ለ አማራው ምንም ቅንጣት ዴንታ የሌላቸው ከርሳም ናቸው ፋኖ ተብዬው ???

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Місяць тому +1

    ዶ/ር እንዳላማው የኮፓይለት ሀይለመድህን አበራ (በ 1914 የኢትዮጵያን አየር መንገድ አውሮፕላን ጠልፎ ጀኔቫ የገባው) ወንድም ነወይ?

    • @sinidu472
      @sinidu472 Місяць тому

      ከምርህን ነው?

    • @halemtessema9256
      @halemtessema9256 Місяць тому

      @@sinidu472 እኔም እየጠየኩኝ ነው፤ የዶሩን የአባት ስም በዚህ ዜና ላይ ስላልተናገረ። ሆኖም ከ10 አመት በፊት በጠለፋው ወቅት ዶር እንዳላማው አበራ የሚባል ወንድም እንዳለው ከሶሻል ሜድያ ተረድቼ ነበር።

  • @fikredemlow5587
    @fikredemlow5587 Місяць тому +2

    Hi ermyes you go hall what you doing God knows your heart

  • @tirutashu6
    @tirutashu6 Місяць тому

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጥህ

  • @mogesh4
    @mogesh4 Місяць тому

    ኤርሚ ምክርህ እንዴት ቀና ነው! ኣድንቄሃለሁ። በነገራችን ላይ ያለፈውን ይቅርታ ከጠይቀህ በኋላ ለትግራይ ህዝብ ይበጃል የምትለውን ሁሉ አቅምህ በሚፈቅደው ሁሉ የምታደርገውን ጥረት ቀጥልበት። በቅርቡ ክስታሊን ጋር የተጋባችሁት እሰጥ ኣገባ በሚድያ ሳይሆን በውስጥ ጨርሱት። እኔ እንደ አንድ የጄኖሳይዱ ሰልባ የሆንኩ ትግራዋይ እና ረዥሙ እድሜዬን በፕሮፌሽናል ጋዜጠኝነት ያሳላፍኩ ስው ምርጫዬ ጠላትን መቀነስ ወዳጅን ማብዛት ነው። አንተንም በትግራዩ ጄኖሳይድ በነበረህ ድርሻ ተጠያቂነትህን እንደተጠበቀ ሆኖ ቢዝገይም ከጊዜ በኋላ ከልብ ተፀፅተህ እያሳየህ ያልሀውን አጋርነት ግን ኣደንቃለሁ፣ ከቅኝትህ እንዳትወጣ እየተጠነቀቅክ የህዝብና የፍትህ ወገኘተኝነትህን ቀጥልበት። ለኔ ይሄው ይበልጥብኛል። ግድፈቶች ሲያጋጥሙ የጀመርከው እንዳያደፈርስብህ ባታምንበትም እንኳን ግዙፉ እርባናውን (ህዝባዊ ቁርኝትህ) በማሰብ ወዲያውኑ ይፋዊ ይቅርታ ጠይቀህ ሳይጋጋል ቋጨው።
    ከዚህ ውጭ ምንም የምልህ የለም። እንድትገነዘበው የምሻው ግን ከይቅርታህ በኋላ ስለትግራይ ህዝብና ፍትህ እንዲነግስላት የምታደርጋቸውን ጥረቶች የትግራይ ህዝብ ልብ ብሎ እያስተዋላቸው እንደሆን ነው።
    ሞገስ ሕ. ነኝ፣ ከትግራይ።

  • @tirutashu6
    @tirutashu6 Місяць тому +1

    በነገርህ ላይ ቃላቶችህ ሁልጊዜ እንደ እሳት ይፋጃሉ ለ1.5 ሚልዬን ህዝብ መጥፍት 90% ያንተ ቃላቶች እንደሆኑ አትርሳ እንጂ

  • @yphanneslechebo6450
    @yphanneslechebo6450 Місяць тому

    Bravo Ermias

  • @tolesaebsa4261
    @tolesaebsa4261 Місяць тому +2

    ኤርሚያስ ችግርህ እንዳንተ ዩቱበሮች ጋር ነው ምክንያትም ሊሆን የሚችለው ጥቅም ነው:: ሁላችሁም ስራፈት የዩቱብ ፍራንክ ለቃቃሚዎች ናችሁ:: የአገር ተቆርቋሪነታችሁ ለይምሰል ነው:: ሁለተኛው ጆኖሳይድ እያልክ የምታሟርተው ባንተና አንተን በመሰሉ ውዳቂዎች ይሆናል:: ትግራይን ለቀቅ!!! ብጤዎችህን ጠበቅ!!!

  • @LabetaTufa
    @LabetaTufa Місяць тому

    Wow bravo Ermi best annelise 🎉

  • @tirutashu6
    @tirutashu6 Місяць тому +1

    ኢርሚያስ የምትገርም ስው ነህ ሁሉም ስው አንተ እንደምታስበው ተንኮል ነው የሚመስልህ
    በነገርህ ላይ ቃላቶችህ ሁልጊዜ እንደ እሳት ይፋጃሉ ለ1.5 ሚልዬን ህዝብ መጥፍት 90% ያንተ ቃላቶች እንደሆኑ አትርሳ እንጂ

  • @abdurahmanmohammedsani343
    @abdurahmanmohammedsani343 Місяць тому +1

    መንጋው ቢገባው ጥሩ ትምህርት ነው::ከአንተ ጋ የሀሳብ ልዮነት ቢኖረኝም

  • @iloveessey
    @iloveessey Місяць тому

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ,ፋኖ ያሸንፋል በቅርብ ቀን አዲስአበባን ይቆጣጠራል

    • @NemeMerera-jd6km
      @NemeMerera-jd6km Місяць тому

      ቅቅቅቅቅቆቅቆቆቋቋሴሶሷ፣ሴሴሶሴሶቀቅቆቋቋ፣ቋቄ

  • @ummazinabinas6357
    @ummazinabinas6357 Місяць тому +2

    ወዮ ጉድ

  • @alemubekele7143
    @alemubekele7143 Місяць тому +1

    ኮኔሬል ጌታሁን እጅ ሰጥቶዋል

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp Місяць тому +1

    ዘመነ አባገነን ነዉ ከጅምሩ

  • @NwwSeww
    @NwwSeww Місяць тому +1

    ኧረ ስለእግዚአብሔር ስትል አማራን ለቀቅ አርገው ? እውነት አንተን ነው ስደግፍ የኖርሁት አይ አምላኬ

  • @yphanneslechebo6450
    @yphanneslechebo6450 Місяць тому +1

    Even you Ermias stand in the middle please don't support Fano

  • @muleeshifferaw8974
    @muleeshifferaw8974 Місяць тому +1

    ANTE YE ABIY AHMED GERED ANTE KOSHASHA MEN AGEBAYEH BE AMHARA GUDAYE ANTE TENEB HEZA HEDA SEL GALLOCHO ZEMEDECHEHUN AWERA ANTE TENEB

  • @chaltudame8347
    @chaltudame8347 Місяць тому +1

    Abet ye Amara hizbi xaxa

  • @user-bf1jr4bm7h
    @user-bf1jr4bm7h Місяць тому

    ኤርሚ ❤

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 Місяць тому

    ኡኡኡ ወይኔ ወኔ ወንድሞች ሥርዓት አልብነት በአማራ ክልል ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @naolilixer5126
    @naolilixer5126 Місяць тому +1

    ኤርሚስ እንደ ሰዉነትህ ጭንቅላትህም ባዶ እየሆነ ነው ።

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938
    @yemanegebrehiwotwoldemaria5938 Місяць тому

    This torture on a sitting pperson reminds me of an innocent Tigraway, bus passenger, who was taken and roasted alive in burning flames and then eaten (canibalized) with injera and dabo.They were the soldiers of 'F. Marshal'Julla! They were speaking in Amharic, though.

  • @Fact1-o6
    @Fact1-o6 Місяць тому +1

    "አርበኛ ፣ ታጋይ ፣ ፋኖ ፣ ጠበቃ" ይህ ሁሉ ስም ምን ይሰራል አረ ኤርምያስ አንተ እንኳ የተሻልክ ሰዉ ነህ አረ እባክህ

  • @reasonslogic
    @reasonslogic Місяць тому

    እናተ አረመኔዋች ለምን አትገሏቸው ም በዛሬው ግዜ እንሳ እንኳን እንደዚህ አይደረግም። ምን አይነት ድንጋይ ነው የዋጣችሁት ? ክፉ አረመኔዎቾ። ብትነግሱ እኮ ፋይላች ይወጣል።

  • @user-fq3yx9up1d
    @user-fq3yx9up1d Місяць тому

    ኤርሚ ምነው የፋኖ አስረስ ማእረግ (ቅፅል) በዛብህ ......????❤ (ለነገሩ እንዲህ ካላላችሁኝ አልቀርብም ብሎ ይሆናል)

  • @user-uh9jv2hv3j
    @user-uh9jv2hv3j Місяць тому +3

    ኤርሚያስ በአማራ ህዝብ ላይ የምትሰራውን ስራ የደሀውን ሰቆቃ የሚያ አምላክ በልጆችህ ላይ ያሳይህ። ፈጣሪ ይፍረድብህ ።

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 Місяць тому +1

      ኧረ አረመኔነትም መልክ አለው!!! ግን እናንተን የሚመስል አረመኔ በምድር ይገኝ ይሆን? ይህን ሁሉ ህዝብ የሚዘርፍ፣ እነዚህን የሃይማኖት አባት፣ አዛውንት፣ ሴቶች ሁሉ በእምብርክክ የሚያስኸድ ህልናቢስን ማውገዝ በምን መስፈርት ነው "የአማራ ህዝብና የደሀው ሰቆቃ" የሚሆነው? እውነት ግብጻውያንና ኤርትራውያን ናችሁ ወይስ አማራ?

  • @gebredemsis
    @gebredemsis Місяць тому +2

    ፋኖ የአማራ ህዝብ የህልውና አደጋ ሆኗል

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec Місяць тому

    ወሮ በላው አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ሞት ና ስንብት እያፈጠነው ነው:: ፈጣሪ በማይድን በሽታ ይህን ወሮ የሰው ዘር ነቀርሳ አብይ አህመድ. አሰቃይቶ ያሳየን:

  • @user-gl1yq2ec4b
    @user-gl1yq2ec4b Місяць тому

    Ene bexam yemgermgne negre enzhe sewche sentegnau kefle zemeni wesxe nacheu? Ene endemgebagne 10 regau kefle zemeni wesxi nacheu kkkkkkkkkkkkk

  • @tenuassefa8041
    @tenuassefa8041 Місяць тому +1

    እግዚዮ ምነው ከቂም ብትወጣ

  • @LabetaTufa
    @LabetaTufa Місяць тому

    Ermi best 🎉

  • @user-li9kw1ct1f
    @user-li9kw1ct1f Місяць тому

    hahaha why he don't like to mention his name? Because he knows that fano can hold him from his home, RIP the so called gov. official. if he is confident what he says he needs to mention his name

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 Місяць тому

    Animals iconachew, yeyazkewin sew timetana tigedlewaleh? Now, you can imagine what these animals may have done to Tigrian civilians!

  • @markostefera6424
    @markostefera6424 Місяць тому

    "የኤርሚያስ ብሔሩ ሆዱ" ቴዎድሮስ ጸጋዬ

  • @fikredemlow5587
    @fikredemlow5587 Місяць тому +1

    Money it not make you rich you still broke

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 Місяць тому

    ኤርሚ ለምኑና አማሮች አብይን ተደራደሩ::

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 Місяць тому +1

    አይይይ የዋቅጅራ ልጅ 😂 እንደ ፌንጣ ከዛም ከዚህም መዝለል ጀመርክ አሁንም ልንገርህ አንተ ማለት የተበላህ እቁብ ነህ ሁሉም ተጠቅሞ የጣለህ ኮንዶም ነህ አባቴ

  • @melakwodaje832
    @melakwodaje832 Місяць тому

    አይ ኤሬም ምን እድልህ ትፈልጋለህ ይዎህ ነህ

  • @chaltudame8347
    @chaltudame8347 Місяць тому

    Zamena kase xisha wisxi honom indet nawu isir beti yalawu?

  • @kolfeefetnoderash5319
    @kolfeefetnoderash5319 Місяць тому

    ኤርሚያስ አትቸኩል ለዳኝነት አረጋግጥ ገንዘብ ለመጠየቁ እባክህ ተማር እሺ!!!!

  • @tomilook7852
    @tomilook7852 Місяць тому

    ዘሜ ህግ እያስከበረ ነው

  • @tomilook7852
    @tomilook7852 Місяць тому +1

    ዘሜ ጎጃምን እየመራ ስለሆነ ስርአት አልበኛ ይታሰራል ጭስ እንግዲህ

  • @anwarshifaw7523
    @anwarshifaw7523 Місяць тому +1

    Ermias Legesse went very rediculus and he got blind and developed intrinsic hate on Amhara people

  • @birhanushifereaw6571
    @birhanushifereaw6571 Місяць тому

    Ermi 10q so much tell the truth for amahra people

  • @munachmulualemmersha3005
    @munachmulualemmersha3005 Місяць тому

    ምስራቅ ጎጃም ውስጥ ደብረ ኤልያስ ደብር እንጂ ወረዳ የለም

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 Місяць тому

    አትቀባጥር አንጣላም

  • @user-ne7pn7ph3l
    @user-ne7pn7ph3l Місяць тому +2

    ፋሲል ከሆነ ያነጋገረው የውሸት ፕሮፖጋንዳ ነው ።እንደ መሳይ

  • @MamoGelan
    @MamoGelan Місяць тому +1

    😂😂😂😂

  • @JesikaFischer-ip4nr
    @JesikaFischer-ip4nr Місяць тому

    Woregna neh😞

  • @SolomonAstatkie
    @SolomonAstatkie Місяць тому

    ምን አገባህ? ስለ ኦሮሞ አውራ። ብልፄ

  • @HlinaTadesse
    @HlinaTadesse Місяць тому

    ያልገባህ ነገር አለ ዝም በል አንተ እስስት

  • @YilkalAtalel
    @YilkalAtalel Місяць тому

    ኤረሚያስ እባክህ ከአማራ ውጣ ።የተርገምህ

  • @user-gw3gr8uh8r
    @user-gw3gr8uh8r Місяць тому +1

    የባንኩን ገበያ እንዴት አየሁ

    • @girmaamen
      @girmaamen Місяць тому

      በ BRICS አባላቶች በቅርቡ በሚጀመረው እንቅስቃሴ ምክንያት ዶላር እንደጨው መሟሟቷ ስለማይቀር የመንግስት እንቅስቃሴን ስማርት የቼዝ አካሄድ ብየዋለሁ 💯❤❤

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 Місяць тому

    Identity Crisis ,you are depressed ,not surprised if you say ....

  • @mengstuambahun4873
    @mengstuambahun4873 Місяць тому

    ደንቆሮ

  • @Usernure2880
    @Usernure2880 Місяць тому

    ደንቆሮ በማያገባህ ነው እየጮህ ያለው፡፡

  • @zedTar
    @zedTar Місяць тому

    በጥራቃ በመከላከያ ንጹሀን እየሞቱ ስለዚያ አታወራም ደደብ ዘመነ እስርቤት አለው ምናምን ብልጽግና ያለምንም ......

  • @yohannesmekonnen
    @yohannesmekonnen Місяць тому

    ቦርኮ

  • @mulemule160
    @mulemule160 Місяць тому

    አይይይይ አንተተተ ....... ላምምምምምም 🐂🐂🐂🐂🐂🐂

  • @sinidu472
    @sinidu472 Місяць тому

    ካንተ ጋር ትመሣሠላላችሁ የትግሬ ጠበቃ ሆነሀል አይደል አማራነትን ክደህ

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Місяць тому

    🟡🔴ዝም በል አቃጣሪ ❗️
    ተሸክመህ ብትበላ ምናለበት

  • @yphanneslechebo6450
    @yphanneslechebo6450 Місяць тому

    This is horrible!!!!

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv Місяць тому +1

    አያንተ ሰውየ ትገርመኛለህ ደሞ ስውር እስር ቤትም አገኘህላቸው!😃

  • @user-lx4qt8te6o
    @user-lx4qt8te6o Місяць тому

    አስቂኝ የሽፍታ ስብስብ ። አርበኛ ፋኖ ታጋይ ነፃ አውጪ በለው ግብስብስ የአገር ተውሳክ ስብስብ ሰሜኑ በገዛ ወገኑ የሚያየው መከራ ማን ያቁመለት ። ረሀብ በሽታ በወገኑ ላይ ያወጀ የድንጋይ ስብስብ

  • @jemberuyeneneh9024
    @jemberuyeneneh9024 Місяць тому

    መርዘኛ እባብ ነህ!
    አንተ ነህ ከብልፅና ጋር አንሶላ የምትጋፈፈው ...

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Місяць тому

    ሁለቱም ተፃራሪ ሐይል ይዘናል የሚሉት ወረዳዎች ብዛት ትክክል አይደለም።በሌላ ገለልተኛ አካል ካልተጣራ በቀር።

    • @abdurahmanmohammedsani343
      @abdurahmanmohammedsani343 Місяць тому

      ሽፍታዎቹ ብዙ ቦታዎች ሊንቀሳቀሱ ይችላሉ ነገር ግን መከላከያ መጣ ሲባሉ ከአትሌቶች በላይ ነው የሚሮጡት

  • @user-iy3tc4xl4w
    @user-iy3tc4xl4w Місяць тому

    አንት ቀጣፊ ደሞ ጠጋ ጠጋ ማለት ጀመረሽ ወደለመድሽው ትፋትህ

  • @habtiemedia4898
    @habtiemedia4898 Місяць тому

    shame on u

  • @HassenAlbesr
    @HassenAlbesr Місяць тому

    mich ymtah

  • @gedionagaezt6088
    @gedionagaezt6088 Місяць тому

    ARBEGNA ...TAGAY...FANO.. .kkkkk menaynet.Title new kkk

  • @arayaselassie9390
    @arayaselassie9390 Місяць тому +1

    😇 ኣይ ኤርሚያስ ባለስልጣኑ ፋኖዎች የያዙት ስድስት ወረዳ ብቻ ናቸው ስላለኝ ስህተት ከሆነ ፋኖውችም ንገሩን የምትለው ያሉባቸውን ወረዳዎች ሊንገሩን ነው የምትፈልገው። በእውነት ሬድዋን ሁሴን እና ዘሪሁን ኣየተጫወቱብህ ነው።

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Місяць тому

    ቸብ ቸብ አድርጉላት ይታይ እስክስታዋ፤
    መድረኩን ተውላት ትውረግረግ ሸጋዋ።
    የተዘፈነው ላንተ መስሎህ ተውረገረግክ።
    ምንም አያምርብህ፦ ወሬኛም ፣ ጋዜጠኛም፣፣ አካውንታንትም፣ የሂሳብ አስተማሪም፣ የመከላከያ አሰልጣኝም፣ ፖለቲኸኛም።

  • @Love-wf2jq
    @Love-wf2jq Місяць тому

    ማን አንተን ይሰማል ጭንብላም

  • @kirub19chemicals
    @kirub19chemicals Місяць тому

    አንተ ስለ አማራ ምን አገባህ የምትላዝነው ጥፋ ከዚህ ጀዝባ

  • @fisehaadamseged4208
    @fisehaadamseged4208 Місяць тому

    ትንታኔህ ሁሉ የተንሸዋረረ ነው

  • @user-gw3gr8uh8r
    @user-gw3gr8uh8r Місяць тому

    ፉሳም በለው

  • @user-wp8qp4pl8e
    @user-wp8qp4pl8e Місяць тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @seidabdudebesay8830
    @seidabdudebesay8830 Місяць тому

    ኣሲዳም የሆነ ሰውዬ ትግራይ ብተወን ምን ኣለበት

  • @erkihunalemu6131
    @erkihunalemu6131 Місяць тому

    አንተ ቆሻሻ ይመለከትህም