Betoch Comedy Drama “አፍቃሪው” - Part 179

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    ክክክክ ተመስገን ዛሬ 83 ኛ ነኝ
    ቤቶች እድሜና ጤና ይስጣቹ የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል በምልጃው ሰላማችሁን ያብዛው
    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ረመዳን ከሪም
    ብያለው ሰላማቹ ሰላሚ ነው ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ አሜን ፫
    የዛሬው ድራማ የመጪ ይመቻል

    • @nibertetsgeyae2324
      @nibertetsgeyae2324 7 років тому +1

      አሚን አሚን አሚን ለሁላችንም ይሁን እህትአለም

    • @عليالمزروعي-و3د
      @عليالمزروعي-و3د 7 років тому

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ ማርርር ስዎድሽ ፍቅር እኮነሽ አሜን ክብር ላንች ይሁን

    • @hgdschvvfddjgd982
      @hgdschvvfddjgd982 7 років тому

      እካእንድትእምታስቅበጣምደስትላለህ

    • @ايمانعبده-ن6ر
      @ايمانعبده-ن6ر 7 років тому

      علي المزروعي ከከከ

    • @telefishemales3139
      @telefishemales3139 7 років тому

      በቃሏ ለኔስ ልዩ ነሽ እመቤቴ. ሀይ ማርየ እካን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ

  • @ስንታየሁከድሮ
    @ስንታየሁከድሮ 7 років тому +12

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙለ ረመዷን
    ከሪም ብያለሁ
    ቤቶችንም
    በጣም እናእናመሰግናለን ዛሬማ በጣም ወደድኳችሁ

  • @ethiopialove3246
    @ethiopialove3246 7 років тому +50

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶችዬ ስወዳችሁ እኮ ምርጥ የቤተሰብ ድራማ ነው። በዚህ አጋጣሚ
    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም ይሁንላችሁ

  • @haymanotnegese4274
    @haymanotnegese4274 7 років тому +1

    ዋውውውውውውው የዛሬው ለኔ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ መከበር አለብን😀 ወንዶችዬ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

  • @እግዛብሔርፍቅርነው-ጸ5ኸ

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ረመዳን ከሪም እንኳን አደረሳቹ ማሮች
    ቤቶችየ ናፍቃቹሁኝ ነበር

    • @FneishCell
      @FneishCell 7 років тому

      እግዛብሔር ፍቅር ነው 💑💑💑

  • @ወንድሜየኔትዝታ-ቸ8ፐ
    @ወንድሜየኔትዝታ-ቸ8ፐ 7 років тому +15

    ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቸ እንኮን ለሮመዳን ወር በሰላም አደርሳችሁ ጾማችንንም ሶላታችንንም አላህ ይቀበለን ሀባይብ

  • @6eeeznegeta322
    @6eeeznegeta322 7 років тому +78

    omg zare 1 negn ለመላው የኢስላም እምነት ተከታዮች እንኳን ለተከበረው ለታላቁ ለረመዳን ወር በሰላም አደረሰን ሰላትን ከሰገዱት ከፆሙት አላህ ያድርገን ማሮቼ

  • @seadateshome959
    @seadateshome959 7 років тому

    ረመዳን ከሪም ውድ የኢስላም ልጆች ወሩ የኢባዳ ፆመው ተቀባይነት ካገኙት አላህ ያድርገን ድራማውን አላየሁትም ኮሜንት አልሠጥም መልካም የረመዳን ወር

  • @መብሪመብሪ
    @መብሪመብሪ 7 років тому +20

    well ቤቶችዬ የናንተ ነገር ሆኖብኝ ነው እንጂ ጥግረራውን መታችሁ ብታግዙኝ ደስስስ ይለኝ ነበር ለማንኛውም እንኳን ለረመዳን የመጀመሪያዋ ቀን አደረሳችሁ

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ

    ለመላው ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ እረመዳን ፆም አደረሳችሁ !!!

  • @ሙሉየኤልያስልጅ
    @ሙሉየኤልያስልጅ 7 років тому +15

    ዋው የታል ሽልማቴ ለአንደኝነቴ። እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደርሳችሁ!!!!

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 7 років тому +4

      ሙሉ የኤልያስ። ልጅ Enkuan Abro Aderesen

    • @ሙሉየኤልያስልጅ
      @ሙሉየኤልያስልጅ 7 років тому +1

      Sity Islam new Hiwete Masha Allah አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ባይመልከተንም ግን ሙስሊም እህት ወንድሞች አሉንና ለነሱ መልካም የፆም ግዜ

    • @ameera7136
      @ameera7136 7 років тому

      ሙሉ የኤልያስ። ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ፉኖያባቱልጅ
      @ፉኖያባቱልጅ 6 років тому

      መኽራወለየዋያውምየመርሳልጂከፍብሎአረዋ

  • @ናፍቆትየናቷልጅ
    @ናፍቆትየናቷልጅ 7 років тому +1

    አሪፍ መልእክት ነው ቤቶች እናመሰግናለን።እንኳን አደረሳቹ ለመላው የእስልምንልእምነት ተከታዮችበሙሉ

  • @zenabzenab9475
    @zenabzenab9475 7 років тому +5

    የተከበራቹ የእስላም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ወር በሰላም አደረሳቹ በሰላም ጀምረን በሰላም ምንጨርሰው አላህ ያርገን ፃሞው ከተጠቀሙት አላህ ያርገን አሚንንን እንኳን አደረሳቹ ላላቹን ሁሉ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ህይወቴበሙሉጥያቄሆነብኝ

    ዋው ቤቶች አሪፍ ነው በርቱ። እኳን ለታላቁ። እሮመታን አደርሳችሁ እህቶች እድሁም። ወድሞቸ በሰላም። ጻመን የምንፈታ። ያድርገን

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 років тому +27

    እኩዋን ደና መጣችሁ ቤቶችየ ሙስሊም እህት ወድሞቸ ርመዳም ከሪም ብያለሁ ጾማችሁን ተቀባይነት ያድርግላችሁ በስደት ያለነዉ እህት ወድሞቸ ከነሙሉ አካላችን ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን🙏

  • @ቲጅየማርያምልጅቲጅየማርያ

    ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ ።ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ሮመዳን ከሪም ብያለው

    • @jarustafi8719
      @jarustafi8719 7 років тому

      ቲጅ የማርያም ልጅ ቲጅ የማርያም ልጅ እን ከኮን። አብሮ። እዳ እንደ ርስ ን።

  • @messyimessyi9440
    @messyimessyi9440 7 років тому +124

    የእስልምና እምነት ተከታታይ ወገኖቻችን እንካን ለሮመዳን ፆም አደረሳችሁ ፆማችሁ ሰላም ፍቅር ይዞ እንዲመጣ እንመኛለን ሰላም እደሩ ሌሎችም ወገኖቸ

  • @ቤተልመንገሻቤተልቤቲ
    @ቤተልመንገሻቤተልቤቲ 7 років тому +2

    እኳን ለታላቁ እረመዳን ፆም አደረሳቹ በስደት ያላቹ ያገሬ ልጆች መልካም ፆም ይሁንላችው አገራችን በሰላም እድንገባ ዱሀ አድርጉልን

  • @ሱሱሰለምቴዋ
    @ሱሱሰለምቴዋ 7 років тому +23

    ቤቶቸእኳነ ደህና መጣችሁ ለመላው የሥልምና እምነት ተከታዮች እኳን ለታላቁ የሮመዳን ፅም አደረሣችሁ መልካም ፅም

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 7 років тому

    በጣም በማዝናናት ትምህረት አዘል ጠቃሚ ምልክቶችን ለህበረተሰባችን ትሰጣላችሁ በረቱልን እናመሰግናለን

  • @ማራናታጌታሆይቶሎና-ቨ8ኀ
    @ማራናታጌታሆይቶሎና-ቨ8ኀ 7 років тому +513

    መልካም ረመዳን ለኢስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ♥
    አገር ልገባ ነው እስኪ በሰላም ግቢ ብላቹ መርቁኝ

  • @erabiaalibachewe3963
    @erabiaalibachewe3963 7 років тому +1

    ቤቶች እናመሰግናል
    ለሞላው ለ እስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እረመዷን ከሪም
    ስራም የበዛባችሁ አሏህ ይርዳችሁ

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 7 років тому +12

    በመጀመሪያ ዉድ የኢሥላም ልጆች እኳን አደረሣችሁ
    በመቀጠል የዛሬዉ ምርጥ ት/ት ነዉ ግን ልጁ በፓሊሥ መጠየቅም ነበረበት
    በመጨረሻዉ ደቂቃዉ ከምንም በላይ አነሠ ኧረ ሸም ነዉ ከ30 ደቂቃም አወረዳችሁት እኮ

    • @ameera7136
      @ameera7136 7 років тому

      Z bint islam እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 7 років тому +1

    እናመሰግናለን ቤቶች
    የዛሬው በጣም ደስ የሚል ትምህርት አዘል ነው

  • @ረሂማእናቷንናልጇንናፈቂስ

    እንኩአን መጣችሁልን
    መልካም የረመዳን ወር ይሁንልን ውድ እህቶችና ወንድሞች ፆመው ከሚጠቀሙት አሏህ ያድርገን

  • @metropcs9999
    @metropcs9999 7 років тому

    በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው ቤቶች እዬ በዚህ አጋጣሚ በጣም እጅግ በጣም እንደምወዳችሁ መግለፅ እፈልጋለሁ አካባቢያችሁን እየቃኛችሁ የምትሰሩት ነገር በጣም ያስደስተኛል።መስራት ከቻላችሁ አንድ ነገር ልጠቁማችሁ እና ለመስራት ብትሞክሩ በጣም ደስ ይለኛል።ኢትዮጵያ ውስጥ የኑሮ ውድነት በከፍተኛ ሁኔታ እየተባባሰ ነው። ለዚህም መንስኤው 100% ምክንያቱ ህዝብ እየተራበ ጥቂት ባለሀብቶች ራስ ወዳድ በመሆናቸው የተነሳ የጤፍ ዱቄት, የተጋገረ እንጀራ, የኢትዮጵያ ዶሮ በርበሬ ሽሮ አይቀራቸውም ከአገር ቤት እያስመጡ በዶላር ይሸጣሉ። አንድ አገር ብቻ አይደለም የሚላከው በየአለማቱ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ነው እየተላከ የሚሸጠው እነዚህ ነጋዴዎች ህዝብ እየገደሉ ነው የሚበለፅጉት ይሄ ትልቅ ግፍ አይደለም?ከቆሻሻ ላይ እያነሱ የሚበሉ ሰዎች አያሳዝኑንም?እኛ ያለነው እኮ ምግብ ከመትረፍረፉ የተነሳ የሚደፋበት አገር ላይ ነው። ይህን ግፍ ስንፈፅም ፈጣሪስ በዚህ ራስ ወዳድነት ድርጊታችን ምን ይሰማዋል?ብለን አናስብም?እና ቤቶችዬ ፈጣሪ ይርዳችሁና በዚህ ዙሪያ ለመስራት ብትሞክሩ የሚል ሀሳብ አለኝ።

  • @meskitolosa4651
    @meskitolosa4651 7 років тому +23

    እኮን ደና መጣቹ ስወዳቹ እኮ ለመላው እስልምና ተከታዬች ጎደኞቼ እረመዳን ከሪም

    • @mashaallah.yamiraliasigomo1777
      @mashaallah.yamiraliasigomo1777 5 років тому

      Batoch Allah yetabikachu sikafagn bananto naw yemiziazawu eika yemiserawu sira batami naw yemiyesikagn.kkkkkk

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 7 років тому

    ዋው ቤቶች በጣም ነው የምወዳቹ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መልካም የርመዳን ፃም ይሁንላቹ ለሙስሊም እህት ወንድሞቼ

  • @እማእወድሻለሁእናቴእውሥጤ

    የእሥልምና
    ተከታይወገኖቸ
    እንካንለታላቁየረመዳንፅምበሠላምአደረሣችሁ
    መልካም እሮመዳን😘😘
    በአረብሀገርየምትኖሩ የኦርቶዶክሥ እምነትተከታዮችም ፈጣሪ ብርታቱን
    ይሥጣቸሁ የኔምርጦች
    ሀገራችንን
    ኢትዮጲንምሠላምትሁንልን
    all😘😘😘wdddd
    ቤቶች እናመሠግናለን

    • @GggGgg-ox6hx
      @GggGgg-ox6hx 7 років тому

      enkon abroadrsn rombn kerma alhumdulila

    • @GggGgg-ox6hx
      @GggGgg-ox6hx 7 років тому

      romdn krma

    • @ameera7136
      @ameera7136 7 років тому

      እማ እወድሻለሁ እናቴ እውሥጤነች እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @taju__tube2824
      @taju__tube2824 7 років тому

      እኛም እናመሰግንሻለን

    • @Zz-wq5xg
      @Zz-wq5xg 7 років тому

      እኳን አብሮ አደረሠን ያገሬ ልጅ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ

    ቤቶች ስወዳቹ እኮ መላው ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳን አደረሳችሁ

  • @ድንግልማርያምእናቴእየሱስ

    ለመላው የእሥልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን አደረሣችሁ በሠላም አሥጀምሮ በሠላም ያሥፈፅምላችሁ ያገሬ ልጆች በሙሉ እግዚአብሄር ይርዳችሁሁሁ የረመዳን ሥራ ቤቶችዬ ውሥጤ ናችሁ።😍😍😍😘💖💖💖💖

  • @ለእኔስእናቴእመብርሀንናት

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ጾማችሁ አደረሳችሁ ጾሙን የሰላም የፍቅር ያድርግላችሁ
    ቤቶች እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ7ወ

    ቤቶች እንካን ደና መጣቹ ለኢስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ረመዳን ከሪም

    • @BbBb-kh9by
      @BbBb-kh9by 7 років тому

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው ljygg

    • @אלמואבווי
      @אלמואבווי 4 роки тому

      💳💸💷💶💵📝📋💶🚿🛁📓🖋✉📄📃📷📸📀💿💽💻🖥🖨🎞👩‍🎓👩‍🎤👩‍🚀👨‍🎤👩‍💻👰🤰🤱💃🛀🧖‍♀️💆‍♀️👫👭🤳✍💅👄💋❣💌👗🛍👝👜👛👙👡👠🥿💍💄💐🌹⚘🥬🥦🥝🍅🍒🍓🍍🍌🍉🥞🍞🍟🍔🧀🍕🌭🥪🌮🥙🍚🍛🍜🥗🥣🍳🥫🍠🍡🎂🍰🍦🍧🍮🎂🍰🥛🍾🍷🍸🍹🍽🥂🔪🥤🎟🎫🎈🧨🧧🎵🎛🎤🎧📠✉📨🧼🚿🛁🧴✂️📋🗓📅📝🗒💳💵💶💷💸📒🕯🎞📼🎥💾💽🎷🎸🎚🎙

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Рік тому

    ቤቶቺሂዬ የዱሮ ሲረቹሁ በጠም የስቅነበራ ይቤነ ማፍ ሲችሉኮ ዬኔ ቅማሞቾ በለቹበት ጌተይጠቢቀቹ ❤❤❤ ወደቾአሎ

  • @meremahmed2269
    @meremahmed2269 7 років тому +3

    ቤቶች እንኳን ደና መጣቹህ ለእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለተከበረው ወር ረመዳን በሰላም አደረሳቹህ

  • @ያቢቢያረሱለላህ
    @ያቢቢያረሱለላህ 7 років тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ኢሸአላህ ፁመው ሰተጠቀሙበት ባሪያዎች ያድርገን አሚን

  • @halimasaid1845
    @halimasaid1845 7 років тому +5

    ቤቶች እናመስግናለን ለመላው የእስልምና እምነት ተከተያውች እንኮን ለሮመዳን ጾም አደርስን ግን በጣም ድለድካመኝ ለይክ እፍልጋለው

  • @maryhussien1679
    @maryhussien1679 7 років тому

    እኳን አብሮ አደረሰን ውድ የኢስላም ልጆች በውጭም ባገርም ያላችሁ በተረፍ ቤቶች። እኳን ደህና መጣችሁ። በርቱ ይመቻችሁ

  • @ሔለንየልደታልጅ-ቘ5መ
    @ሔለንየልደታልጅ-ቘ5መ 7 років тому +3

    ቤቶች ከቀልድ ጋር ቁምነገርን የምታስተምሩ ምርጦች ውድድድድ ከውቀቴ አንፃር ናፈቀችኝ አምጧት

  • @smera1238
    @smera1238 7 років тому

    እህት ወድሞቼ ረሞዳን ከረም ፆመዉ ከሚጠቀሙት አላህ ያድረገን እኮን አደረሣቹ ያላቹ እኮን አብረዉ አደረሠን ቤቶች እናመሠግናለን

  • @hibisthibist9072
    @hibisthibist9072 7 років тому +19

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብረኤል ወራዊ በአል አደረሳቹ እረድኤት በረከቱ ይደርብን #አሜንንንንን
    በድጋሜ #የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ መልካም ፆም እረመዳን ከሪም

    • @rehimaoumer9918
      @rehimaoumer9918 7 років тому +1

      አሚን ቆንጆ

    • @elshuabreham3393
      @elshuabreham3393 7 років тому

      ኛአቸአዠዡዧተደአለቄደሐነኼነቀሐሐቸጠቸጠቂደ

    • @jocelynefay6695
      @jocelynefay6695 6 років тому

      Beliyu Nigatu amen amen amen hiwet tzazu

  • @ማሂማሂ-ጘ9ወ
    @ማሂማሂ-ጘ9ወ 7 років тому +1

    ቤቶች በእወነት እግዚአብሔር ይስጣቹህ ያነሳቹህት ሀሳብ እና ያስተላለፍቹህት መልክት በጣም ጥሩ ነው ባረቱ ጀሮ ያለው ይስማ

  • @fantalove3234
    @fantalove3234 7 років тому +33

    ተመስገን 2 አመቴ 3ኛ ሆንኩ ስራ ጨረስኩ እህቶቼ ላግዛቹ ወይስ በርቱ ልበላቹ ለማንኛውም ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ

  • @gelilataye5351
    @gelilataye5351 7 років тому

    ድፋባቸው ግርማ ፡ ባይገርምህ ማፊ ምንም ብታደርግ ያምርባታል።
    የዛሬውም አለባበሷ ምርጥ ነው። በርቺ የኔ ማር።
    ቤቶች፥ ስለምታስተላልፉት መልክት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችው።
    ድንግል ታማልዳችው።

  • @mayatekeba4985
    @mayatekeba4985 7 років тому +28

    welcome betoch 😍 and all Ethiopian Muslim around z world * ረመዳን ከሪም

  • @mimianamo2238
    @mimianamo2238 7 років тому

    ለመላው እስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ በሰላም ያስፈፅማችሁ ቤቶች በጣም ደስስስ ትላላችሁ

  • @zanebnuri1733
    @zanebnuri1733 7 років тому +6

    የተከበረው ወር እንኮን አደረሰችው ሙስልም እህቶች እና ወንድሞቼ

    • @ameera7136
      @ameera7136 7 років тому +2

      buzunsh nuri እኳን አብሮ አደረሰን

  • @ብላቴነዋልጂማሂየመርሳዋ

    ተመችቶኛል እጂግ በጣም አሪፍ ነው ቤቶች እናመሰግናለን በርቱ ከእዚህም በላይ።።።።

  • @nibertetsgeyae2324
    @nibertetsgeyae2324 7 років тому +28

    ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለርመዳን ፆም በስላም አድርሳችሁ መልካም ፆም ማሮች ግን የማዳም ስራ ማን እየስራው ነው እናተ እዚህ የተስለፍችሁት

    • @ameera7136
      @ameera7136 7 років тому +1

      niberte tsgeyae እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @fathimfathima4673
      @fathimfathima4673 7 років тому

      niberte tsgeyae አሚን

    • @niemaahmed8253
      @niemaahmed8253 7 років тому

      niberte tsgeyae። አሚን አሚን እናመስግናለን

  • @rahmiiabdurahim8618
    @rahmiiabdurahim8618 7 років тому

    It's funny and astemarii new proud of u betoch bartu 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @mohamedmohamed1231
    @mohamedmohamed1231 7 років тому +3

    ለመለው ለሙስሊም ህብረተሰብ ማለትም ለኡመተ መሀመድ እንኳን ለታላቁ ወር ለተከበረው ለረመዳን በሰላም አደረሳችሁ::
    በዝህ ረመዳን አለህ ከረህማቱ የምለግሰን,የምያዝነንና, ከእሳት ቅጣት ባሪያወቹን ነፃ የምያወጠበትወይም ምህረት የምያደርግበት ነው::
    አለህ ደግሞ ከተጠቃምወች የድርገን ::

  • @beonline5578
    @beonline5578 7 років тому

    እኔ አሁን ገና ስራ ጨረስኩ ከዛ ከተናፋቂ ቤቶች ጋር ፈታ እያልኩ ነው ለመላው የእስልምና አምነት ተከታዮች እንኳን ለእሮመዳን ፆም በሠላም አደረሳችው ምርጥ ቤተሠቦቻችን እንወዳችዋለን

  • @Samsam-ru4ku
    @Samsam-ru4ku 7 років тому +5

    ወይኔ ዛሬ አደኛ እያዳድሽ የረመዳን ስራ ተወጥራችኋል አይዟችሁ

  • @እናቴኖሪልኝዘላለምያላቺህ

    ዋውውው ቤቶች የኔ አስተማሪሆች ምን ችግር አለሁ በረከስ ማር የኔ ማር ያስለቸን አዲስ ፋሽን ባባዬ አረ ሌላም አለ አቡሽ ዘለቅ አዲስ ዘፈን ስሚራ የሚል አለሁ አቺም ከሲ ስምተሽ የኔ ስሚራ አቲይሁም ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አረ ዙረ አሳቀኝ ሳማ ይብላክ እእእእእ

  • @habeshatube6140
    @habeshatube6140 7 років тому +9

    ለሙስሊም ምርጥ ጓደኞቼ -መልካም ረመዳን ፆም ይሁንላቹ ፍቅር ያሸንፋል
    ፈታ እንበል አብረን

  • @reess4006
    @reess4006 7 років тому

    አሜን፫ የመላእኩ ጥበቃ አይለየን ዉድ ሙሥሊሞች መልካም ፆም ይሁንላችሁ

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ

    አመስግናለው ቤቶች ውይ እኔስ መችይሁን አገር ቤት የምገባው
    ውድ የሀገር ልጅች ይቅናቹ በስላም ግቡ የቀራነውንም እግዚአብሄር ይጠብቀን አሜን

  • @senedumenase4125
    @senedumenase4125 7 років тому +46

    በግብፅ ሀገር ሀይማኖታችንን አንቀይርም ለክርስትና እንሞታለን ብለው በአሸባሪው IsIs በግፍ ለተገደሉት ወገኖቻችን ነብሳቸውን ይማርልን ለቤተሰቦቻቸውም መፅንናትን ያድልልን።። ቤቶችዬ welcome

    • @kidisitabera967
      @kidisitabera967 7 років тому +1

      Senedu Menase አሜን አሜን ነፍሰይማር በጦም ያማል

    • @zufanzufan4624
      @zufanzufan4624 7 років тому +1

      Amen amen nebs ymar

    • @hghhgh5455
      @hghhgh5455 7 років тому +1

      Senedu Menase amen

    • @hananhanan4647
      @hananhanan4647 7 років тому +3

      Senedu Menase እናት ISIS የማንንም እምነት አይወክልም አትሳሳች

    • @senedumenase4125
      @senedumenase4125 7 років тому +1

      Hanan Hanan እኔ ያወራሁት ስለግዳዮቹ ሳይሆን ስለሟቾቹ ነው የተገደሉት ደግሞ የክርስትና እምነት ተከታዎች ናቸው:ምክንያቱ ደግሞ ግልፅ ነው የተገደሉበት ማለት ነው።

  • @selamawitdemis7270
    @selamawitdemis7270 7 років тому

    ዋው የዛሬው በጣም ያምራል ብዙ ትምህርት ያለው ነው ቤቶች እናመሰግናለን

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ

    እረመዳን ከሪም ኢትዮጵያም ያላችሁ ከኢትዮጵያ ውጪ ሙስሊም ያገሬ ልጆች

    • @אלמואבווי
      @אלמואבווי 4 роки тому +1

      🗒📝🗓📋💸💷💶🎙🎚💽💾💵💳🛁🚿✉📨👩‍🎓👩‍🚀👨‍🎤👩‍🎤👩‍💻👰🤰🤱🚶‍♀️💃🧖‍♀️🛀🛌🤳✍💅💓💌👗🛍👝👜👛👡👠🥿👙💍💄💐🌹⚘🥬🥦🍉🍌🍍🍓🥝🍅🍞🥞🍟🍔🧀🍕🌭🥪🌮🥙🥫🍳🥣🥗🍛🍜🍚🎂🍰🍧🍦🍮🍾🍷🍸🍹🥂🔪🍽🎟🎫🎈🧨🧧

  • @አድራሻዩከመስቀሉስርነው

    ቤቶችዩ በጣም እናመስግናለን እምታቀርቡት ሁሉ ትምህርታዊ ነው ቀጥሉበት

  • @መሀመድዲኑነኝየፎዚባል
    @መሀመድዲኑነኝየፎዚባል 7 років тому +13

    እንኳን ለተከበረው እረመዳን ወር አደረሳችሁ ፍቅሮቼ እረ ግጩኝ አለበለዚያ ሊነሳብኝ ነው

    • @ሰሚራየሱፍአላህከሪም
      @ሰሚራየሱፍአላህከሪም 7 років тому

      Nisar Khan አልሀምዱሊላሂ እንኳን አብሩ አደረሰን ማር

    • @ameera7136
      @ameera7136 7 років тому

      Nisar Khan እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @dontstop2292
      @dontstop2292 7 років тому

      mohammed juhar በደንብ ፁም ይለቅሀል ኪኪኪ Ramadan kereem

    • @መሀመድዲኑነኝየፎዚባል
      @መሀመድዲኑነኝየፎዚባል 7 років тому

      Hhhhhh era እየለቀቀኝ ነው ልበልሽ

    • @dontstop2292
      @dontstop2292 7 років тому

      mohammed juhar gosh bel ahun demo UA-cam akababi yalewun aslekik ramadan sialk ke like amrot netsa yehone tiwulid maggnet alebin 😉

  • @lidiyaworku4661
    @lidiyaworku4661 7 років тому +1

    ውይይ የማይጠገብ ማሮች እኮ ናችሁ በርቱልን!!!

  • @ሀብታሙማፋየአባገትየየወሎ

    እንካን ደህና መጣችህ መልካም የረመዳን ቀን

  • @shougfikert_emshaw8659
    @shougfikert_emshaw8659 7 років тому

    በጣም ደስስስ. ይላል የዛሬው.እግዚአብሔር ይስጥልን.ቤቶች .ሻሺ ጠፍች ።

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ
    @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ 7 років тому +3

    ቤቶች እንኳን በሰላም ፡ መጣቹሁ

  • @የድግልልጅ-መ7በ
    @የድግልልጅ-መ7በ 7 років тому

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እደነኝህ አይነቶችን ወዶች ነበር መቀቀል ሴትልጅ እናቱ እህቱ ሚስቱ የማይመስላችቸው ስት አረመኔ ወዶች አሉ

  • @እማምላክለኔልዩናት
    @እማምላክለኔልዩናት 7 років тому +54

    ዛሬ የረመዳን ሣቡሣ እየሠራሁ ወገቤ አሞኛል እሥቲ በላይክ ጠግኑልኝ

    • @fufguf1985
      @fufguf1985 7 років тому

      እማምላክ ለኔ ልዩ ናት :: ክክክክ

    • @raniselam2371
      @raniselam2371 7 років тому +1

      Ayzogn berchi marr 100 like

    • @saramechamyefikratelshmtan5083
      @saramechamyefikratelshmtan5083 7 років тому

      እማምላክ ለኔ ልዩ ናት :: hhhhhhh

    • @getayeabye4923
      @getayeabye4923 7 років тому +1

      እማምላክ ለኔ ልዩ ናት :: ኤረ ወገብ እኔብቻነኝ ብየነበር እፍ አይዞሽ

    • @hiatmhmad6167
      @hiatmhmad6167 7 років тому +1

      Saramecham yefikr atelshm Tangerli

  • @ኢትዮትቅደም-ሰ7ቈ
    @ኢትዮትቅደም-ሰ7ቈ 7 років тому

    ቤትኦች እንኳን ደናመጣችሁ በተርፈ የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን አድርሳችሁ

  • @massysalm9420
    @massysalm9420 7 років тому +3

    😅😅😅በፌስቡክ ሚገኙ ወዶችም እንዲህ ማበረከክ ነበር

  • @semiraseid6982
    @semiraseid6982 7 років тому

    😂😂😂yimechachu bay rebagn betam isik neber ke aftir bohala lidegmew👍

  • @ሙሉጎጃምሙሉየተዋህዶልጂ

    ቤት ልጠብቅ ነው እንጂ መንገደኛ ልጠብቅ ነው እንዴ የተቀጠርሁት እሯአ ክክክክክ

  • @Aaa-ou3mj
    @Aaa-ou3mj 7 років тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የኢስላም ልጆ እደት ነበር ፆም። የመጀመሪውቀን

  • @ameenaameena-sb6yg
    @ameenaameena-sb6yg 7 років тому +3

    ደብሮኝ ነበር ዘና አልኩ

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 7 років тому +1

    እንኳን ለቅዱሥ ገብርኤል ወርሀዊ በአል አደረሣችሁ ቅዱሥ ገብርኤል። ከክፉነገረረ ይጠብቃችሁ ለመላዊ ለእሥልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኮን ለረመዳን ፆም አደረሣችሁ መልካም ፆም ይሁንላችሁ

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 років тому +8

    ቤቶች እናመሰግናለን

  • @تىرر-م3ج
    @تىرر-م3ج 7 років тому

    እንኳንአብሮ አደረሰን ወድ የእስላም ለጆች ቤቶች እናመሰግናለን

  • @sisay4318
    @sisay4318 7 років тому +34

    ረመዳን ከሪም ለሁልሽም

    • @alainmaqam230
      @alainmaqam230 7 років тому

      ሀገሬን አልረua-cam.com/video/Hx7kajs_i7U/v-deo.htmlሳም

  • @የልቤበሽታእራሱልቤነ-ከ5የ

    ዋውውውው የመጨ ነው የምታምሩት ደብሮኝ ነበር ፈገግ አልኩ የኔ ማኛወች ውስጤ ናቹሁ ♥፨♥♥♥♥♥♥♥

  • @ስክነስእድእናትእወድሻለሁ

    ዛሬ አንደኛ ነኘ like like ግጩኝ እበክችሁ ኮምንቶች ጋዳኞችህ

  • @yidnekmamo907
    @yidnekmamo907 7 років тому +1

    One of the beast episode which SO EDUCATIONAL AND ENTERTAINING ! Lately your episodes started to suck but this one is 👍🏾✌🏾👍🏾

  • @metamenlerasnowmetamenlera6270
    @metamenlerasnowmetamenlera6270 7 років тому +4

    Www Betam Des Ylal Astemari Now Ketlubet 👍👍👍💖💖💖🌺🌺🌺🍁🍁🍁🍀🍀🍀🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌷🌷🌷🌷🌷

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 7 років тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ የእውነት ደስ ይላል አወ ይሄ ጉዳይ ችላ እየተባለ እየመጣ ነው ሴቶቻችን እየተጠቁ ነው እኔንም ያካትታል ሴት ነኝ እና ያነሳችሁት ሀሳብ በጣም ደስ ይላል ከልብ እናመሰግናለን ቤቶችየ

  • @zizilove585
    @zizilove585 7 років тому +10

    ረመዳን ከሪም

  • @enewerasenegn8841
    @enewerasenegn8841 7 років тому +1

    betam astemari new yeset lje ktat yekum set enatm ehtm beatekalaye yehiwet kmem nat enamesegnalen yene maroch Bertuldm fetari yetebkachu❤❤❤👍👍👍👍!!!

  • @zd5484
    @zd5484 7 років тому +3

    welllll remdan kerem 😙😙😙😙😙

  • @ahmadmohammad8654
    @ahmadmohammad8654 7 років тому

    ውድ ኮመንታቶች መችም ውስጤ ናችሁ ወላሂ ግን እንኮን።ለሮመዳን አደርሳችሁ ያላችሁ ሁሉ እንኮን አብሮ አደርስን ብያለሁ

  • @አስቴርነኝየፂኦንማርያምል

    wowwww ቤቶች ውስጤ ናችሁ በርቱ ሁሉም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @ልጄላንተነውየምዴክምስሞኦ

    ለሙላው እስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ላታላቁ እሮመዳን ፆም ዐዴረሳቹሁ. ፈጣሪያቹህ ይስማቹሁ ያሰባቹሁት ያሳካላቹሁ

    • @rahmamuhamad9034
      @rahmamuhamad9034 7 років тому

      ልጄ ላንተ ነው የምዴክም ስሞኦንየ ameeeen

  • @የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ

    ዋው ቤቶችዬ። ደስ ስትሉ ቤቶች የኛ ነው የኛ ነው ይብዬ ማንኪያ ይዘክ ወጣክ ክክክክክክ

  • @የረሱልናፋቂ
    @የረሱልናፋቂ 7 років тому

    እኳን አብሮ አደረሰን ወድ የኢሰላም እህት እና ወድሞቸ አላህ ፆማችንን እና ሶላታችንን ይቀበለን ቤቶች በጣም ደስ ትላላችሁ እናመሰግናለን

  • @fikrtebekele5074
    @fikrtebekele5074 7 років тому

    ለመላው የእስልምና ተከታይ እረመዳን ሙባረክ

  • @oromoloveoromiyaoromiya2222
    @oromoloveoromiyaoromiya2222 7 років тому

    ውውውውውይይይይ ፊልምኑ በስነስርዓት አይቼ ጨረስኩኝ በእምቧ ታጠቡኩኝ አመሰግናለሁ ቤቶች እኔ በግሌ ደስስስስስ ሲል

  • @ቤቲየድንግልልጅቤቲየድንግ

    ዋውውውው ቤቶች አሪፍ ትምህት ነው በርቱ እንወዳችሃለን

  • @ማኣዛየማርያምልጅ
    @ማኣዛየማርያምልጅ 7 років тому

    uffff betochi fiker eko nachu siwedachuu kelibe new♥♥♥♥♥

  • @tamiratchenfa8724
    @tamiratchenfa8724 7 років тому

    it is really nice idea thanx to all actors of betoch to teach our people in the manner they can understand

  • @ሡባሀንአላህእዝነትህንያር

    ይብቃልብማኒኪያ ልመጣ ነው ህህህህህ እናመስግናለን ቤቶሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውድድድድድድድ አርጋችሁዋለሁ ስአዳ ነኝ ከሳኡድ አረቢያ ሪያድ ♥♥♥♥♥

  • @mesy6513
    @mesy6513 7 років тому +1

    ሰላም ለሁላችሁ ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁልን ናፍቃችሁኝ ነበር. እናመሰግናለን የእኛ አስተማሪዎች

  • @hikmahikma234
    @hikmahikma234 7 років тому

    እናመሰግናለን ቤቱች በጣም ደስ የሚል አሰተማሪ ነገር ነው የምታቀርቡት በርቱ

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 7 років тому

    ቤቶች በጣም የምናፍቁን ቤተሰቦቻችን ነችሁ ግን ዛሬ አንድ ነገር ተዘብኳችሁ እንደሚታወቀው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በያ ግዜው እንኳን አደረሳችሁ ሰትሉ አተልፉም ነበረ ዘሬ ግን ታላቁ ወር ረመዳን ሲሆን ሙስሊሞችን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ሳትሉ አላፈችሁ ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነው? ሁላችንም አንድ ነን የያ እምነታችን ቢላያይም ኢትዮጵያዊነት አንድ አድሮገነል ሰለዚህ ሁላችንም ልንከበባር ይገባናል በጠቅላላው ኢትዮጵያዊነት ፍፁም ረቂቅ ነው ኢትዮ
    ለዘላለም ትኑር እኔ በቤቶች ቦታ ሆኜ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እላለሁ