wow. just amazing message to the government. ....tele and government should work on that. they are destroying the coming generation. may God keep safe all the young children in Ethiopia. now a days making me so sick to think of it. 😢 thank you Betoch😚
በዋይፋይን ችግር ላይ እና ከብዙ ቤት ለምን እደሌለ ስሩ! !!!ምን ግዜም እናተ ስራችሁ ትምርት ማስተላለፍ ነው!!!!!!ስወዳችሁ እኮ ዝናችሁ ቁም ነገራችሁ♥♥♥
ወው ቤቶች በጣም አፕሬሼት አረጋቹሃለው ከምር ምክናቱም ሁሌም ከሀየሩ ውኔታ ገር የምሄድ እና አስተማሪ ነው ምታቀርቡት።
wow. just amazing message to the government. ....tele and government should work on that. they are destroying the coming generation. may God keep safe all the young children in Ethiopia. now a days making me so sick to think of it. 😢 thank you Betoch😚
ዋውውውው ቤቶችዬ እናመሰግናለን በጣም ትምህርት ሰጪ ነው ከግዜውም ጋ አብሮ የሚሄድ
የማየው አዲስ ነገር አጥቼ ዩትብ ላይ ስልከሰከስ ነበር ቤቶችዬ እግዜር ይስጣችሁ ታዳሚዎች መልካም ትዕይንት ♥♥♥♥
ወይ አጭር መልክት ጥሩ ትምርት ነው ቤቶችዬ ወደ ኢትዮ በቅርቡ የገቡት አይሸወዱም የሳምንት ሰው ይበለን አመሰግናለሁ
ጊዜ ለኩሉ kkkkkkkk enem endzaw selkesekes nebr UA-cam laye lol
ጊዜ ለኩሉ
Des yelll
ጊዜ ለኩሉ አንድ አይነት ነን
ክክክክ እያዝናና የሚያስተምር ስራ ነው ምትሰሩት ይመቻችሁ የኔ ምርጦች
ኦው የኔ ልዩወች ሁሌምየማትሰለቹ ምርጦች ናቹ እኳን ደና መጣችሁ
ክክክክክክክ በሳቅ ሞትሁኝ ኑሩልን አቦ ስወዳችሁ።
I was waiting for betoch last night finally I got nw who else watching from Kenya?
sun shine me but i don't understand hhh
Lol
የሚገርም ነው ይህ መልዕክት በጣም አስተማሪ ነው ቤቶች እግዚአብሔር እድማችሁን ያርዝምልን።በእውነት ይገርማል ማማን ነው ያቃተኝ ኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ ይህ መልዕክት በፍፁም መነገር መተላለፍ የለበትም ምነው ትምህርት Aብላችሁ ልካችሁ ትምህርት እናስተምራችሁ ቢሉ ጥሩ ነበር።!!!ህብረተሰብን መርዳት ቢጀመር ጥሩ ነበር ለስደትም አንበቃም ነበር ይገርማል እግዚአብሔር ልቦናን ይስጠን ግን ይህን መልዕክት የሚያስተላልፉ ድርጅቶች በጣም አስቀያሚ ስራ ነው!!!!!!ሀገርን ለውጥና ህብረተሰብን መለወጥ ከመልካም ስራ ነው የሚጀመረው ብቻ ያላየነው የማናውቀውን ልማዳችን ያልሆነውን ለመውረስ ስንሮጥ ያለንን ማጣትም አለና ልብ ማለት ያስፈልጋል።በእውነት ቤቶች እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ አስተማሪነታችሁ ይቀጥል።😘😘😘😘😘
ቤቶችየ ስወዳችሁ እኮ 😍😍
ውይ፡ይገርማል፡ያስተምራል፡በጣም፡ውድድ፡ቤቶችየ
አይ ባሻ የምትወደኝ አለች ተብየ ጫማየን ጨረድኩ ክክክክ የሚገርመው ነገር የኢትዮጵያ ሂጀሳለ እኔም እንደዚህ ሲልኩብኝ ነበር ልክ ዘሩ የተላከለት መልክት ግብቶልኝ ዝም። ብየ ዋልኩ ሰው ቢያናገረኝ ቢሰድበኝ እረ ውይፍክች ለማንኛውም ሀሪፍ መልክት ነው በርቱ
ዋው ቤቶች ከናተ ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው እናመሰግናለን በርቶልን
ቤቶች ውስጤ ነው!!!
Hi
ቤቶች አድናቂያቹነኝ እግዲ መካሪ በዝቶ ተመካሪ ከየት ይምጣ በተረፈ መልካም ቅዳሜ እስከዛ ቸር ይግጠመን
ይኔ ውዳች ቤቶች ውስጤ ናችሁ
ውድድድድድድድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ ላይ የሚፈልጉ ልጃች ትምህረት ቤት ገቡ እና
ሜላት i love you so mache
ሜሊየ በጣም ነው የምወድሽ m.ttttt
ምን አይነት ያበደ ቤተሰብ ነው በጌታ ማፊዬ እና ይብዬ የምር ውስጤ ናችሁ ስወዳቹ እኮ ከልቤ ነው
አሪፍ መልእክት ነበር እናመሠግናለን የሳምንት ሠዉ ይበለን
Be Online አሜን ፫
አዳሜ ግርም የምትሉኝ ላይክ ግጩኝ ዛሬ አንደኛ ነኝ እያላችሁ ያልተጠየቃችሁትን የምትቀባጥሩ ሰወች ሌላ አልላችሁም እንዳው ሆደን አበሸቃችሁት በየ ፊልሙ ላይ ከሜንት ሳነብ ላይክ ግጩኝ የቀባጣሪ ቀያማ ከግንብ ተጋጩ አቦ ቆይ ይሄ ሙዲ መሆኑ ነው ? ታዳ ስለፊልሙ አስተያየት አትሰጡም ስለናንተ መጋጨት ነው የምታወሩት እሺ አክተሮቹ ምን ያንብቡ ስለሰሩት ፊልም ልቦና ይስጣችሁ ኮሜንተሮች
አዳሜ ግርም የምትሉኝ ላይክ ግጩኝ ዛሬ አንደኛ ነኝ እያላችሁ ያልተጠየቃችሁትን የምትቀባጥሩ ሰወች ሌላ አልላችሁም እንዳው ሆደን አበሸቃችሁት በየ ፊልሙ ላይ ከሜንት ሳነብ ላይክ ግጩኝ የቀባጣሪ ቀያማ ከግንብ ተጋጩ አቦ ቆይ ይሄ ሙዲ መሆኑ ነው ? ታዳ ስለፊልሙ አስተያየት አትሰጡም ስለናንተ መጋጨት ነው የምታወሩት እሺ አክተሮቹ ምን ያንብቡ ስለሰሩት ፊልም ልቦና ይስጣችሁ ኮሜንተሮች
ልክ ነሽ ኮሜተሪዎች በጣም ይገርማሉ ለስንቱ ገጭተን እንችለዋለን 😄😄
american wust new ende mitserut inkilf yelem ere gud new
ውይ ዛሬ ደሞ በመልክት አዘል ድራማ በሳቅ ፍርፍር ነው ያበላችሁኝ።ተመችቶኛል ቀጥሉበት
#ሀይ ጋይሶች እዴት ናቹህ ዛሬ ደብሮኝ ነበር ግን ቤቶችየ ዱቅ ብለው ዘና አደረጉኝ አቦ ተባረኩ
ወቅታዊ ጉዳይ በጣም ሀሪፍ በርቱልን
ቤቶች እናመሰግናለን እያሳሳቀ እና እያስተማረ ጥሩ መልህክት ያለው ነገር ነው ምታቀርቡት
የሳምንት ሰው ይበለን
አራ.የቤ. ዋውውውው
አለባበስህ.የምራል.አር.የስፊ.ቁጥር. ስጡኝ.ፎንቆ.ገባልኝ.መስለኝ።♥♥♥♥
wow Amazing message
ክክክክክክ ቤቶችዬ አዝናናችሁኝ በተጨማሪ ትምህርት ሠጪ ነው ኑሩልን !!!
ምርጥ ድራማ ላይክ ስጡኝ!! :D
ቤቶች በጣም ጥሩነው ቀጥሉበት ውድድድድ ባሻ ክክክክክክክክክክክክክክክክ
አቦ ይቺ አቢን አትመቸኝም አባሯት ድራማው እሷ ጋር ሲደርስ ይሟዘዛል ሌሎቻቹ ግን ውድድድድድድድድ
ይመቻቹህቤቶች ዘናፈእያረጋቹንቁምነገርምእያሥያዛቹንነውበጣምአድናቂያቹህነኝበረቱ ሣአቱንምትንሽአርዝሙቱ
ብተረፈውሥጤናቹህቤቶችዬ 😃😃😃😃😉
ላይክ ግጩኝ ምናምን ምትሉ እናንተን በላይክ ሳይሆን በቴስታ ነበር መግጨት 😏😜
ቤቶች ቤቶች ቤቶችችችችች ስወዳችሁ 😘
ቤቶችየ ስወዳቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👋🏻😂😂😂😂😂😂
ቤተሰቸ ሥወዳችሁ ♥♥♥
በግድሚያ እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ እኛ ቤት መጀመሪያ ላይ የእውነት የልጂ ጨዋታ ነው የመሰለባችሁ ግን ቢሆንም ጥሩ መልእክት አለው እናመሰግናለን ቤተሰቦቸ
ኮሜቶች ዛሬ ተቀድማችሆል Kkkkkk
ውይ ዛሬ ደብሮኛል እይው እይው አላለኝም እህቶች
ምንም አልሆንኩም ግን ውስጤ ይናደዳል
እጭ ላይክ ጉጩኝ ምትሉ ሰዎች እዚህም አላቸው ያባቴ አምላክ ይግጫቹ ኡፍፍ ላይክ ግጩኝ የሚባል ነገር የማልሰማበት የት ልሂድ
እረረረ ኮመንታሮች በየትኛው በር ገብታችሁ ቀደማችሁኝ ወይኔ መቸ ነው አንደኛ ምሆነው ኪኪኪ
እንዴ ምነው ዛሬ ቆያችሁብን ሆ ለማንኛውም ዛሬ ተቀድሜአለው ኮሜንት
አሪፍ መልክት ነው ያምራል
ኮሜት ማንበብ እወድ ነበር ግን አሁን አስጠላኝ ምንድ ነው ላይክ ግጩኝ አገጫግጩኝ ላገባ ነው ጅኝ ጃንካ ማውራት ይልቅ ስለ ትወናቸው ማለት የተለያየ አስተያየት ባቃ ሰለድራማው ብቻ ኮምቱ ያለበለዛ ዝም በሉ እኝክ!!!
Smrti
@@tarefeabate7078 p
እረ የኔ ፓራስታሞኖች በሳቅ ገደላችሁን እናመሰግናለን
አቦ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ምናምን የምትሉት አገጫቹን ነበር መግጨት ከግርግዳ ያጋጫጩ አቦ
ከባንክ እሱንማ ክፈችው ክክክክክክክ
ዋው ይመቻቹ ውዶቸ
የፈጣሪ ያለክ ከላይ እስከታች ኮመታተሮች ላይክ ግጩኝ ነዉ ሚለዉ ምን ሆናችሁብኝ ነዉ
ቤቶች በጣም እንወዳችዋለን
አንደኛ መሆን አማረኝን ልቀቁልኝ በናታቹ
እናመሰግናለን ቤቶችዬ ግን ሰዐቱ አጠረ ቶሎ ነው የሚያልቀው ትንሽ የሰዐት ጭማሪ ብታደርጉ አሪፍ ነው። ኑሩልን
ውድያገሬልጆች ሰላምችሁ ይብዛልኝ እግዛብህር ይጠብቃችሁ በሉተዝነኑ ድስይላል
labibah HBSH amen amen yene eht lehulachnm balnbet egzabihre yetbken marrrr
Sara Alrsheed እሜን እሜን አሜን
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkikikkkkkkkkkkkkkkk🤣🤣🤣🤣👈🤣🤣🤣🤣🤣🤣👈💚💛❤👈
እውነትም ዘሩ ቀለጠ ነው ዛሬ እናመሰግናለን
እናተ ባትኖሩ የመዳምን ለብስ ተኩሸ አልጨረስም ነበረ ስወዳችሁ
እኔ የማዴላ አድናቂ cool
ወይ አቢ አሁንስ እኔም እንዳች ሆኔ አርፍኩኚ
ማታ እቅልፍ የለኚ ስልክጋ ተፍጥጨ ጧት ተነስቶ ማነው ስራ እሚሠራው አሁንስ ላይኔም ፈራሁለት
ይመቻችሁ ቤቶች ውስጤ ናችሁ wodddddd
የላይክ መጋኛ ያለባቹ ፌስ ቡክ
ሂዳቹ እንዴት ነኝ ብሉ
እንይበት -ዛሬ ተመችቶኛል ምችት ይብላቹ
መልካም እሁድ
ቤቶች ስወዳችሁ እኮ በጣም አስተማሪ መልዕክት ነው የዛሬው።ከተላከው መልዕክት የባሻ ነው እሚያስቀው ጉሊት ሄዶ ፍለጋ ።
ላይክ ግጩኝ ለምትሉ👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊መግጨት ነበር ምንድነው ላይክ ብርቅ ነቅ እዴ ብርቃሞች
Kkkkkkkk
ቤቶች ዛሬ ኣዝናኝ ነበር ሰላማቹ ብዝት ይበል።
ላይክ ግጩኝ የምትሉ ሰዎች ከግድግዳ ያጋጫቹ አርፋቹ እዩ
😂😂😂😂😂
tg konjo Amen enen gen ayidel
tg konjo
kkkkkkkkkk
tg konjo hhhhhhhhyy
tg konjo kkkkkkkkk
ዛሬ እንደኛ ነኝ ብየ ነበር ወይ ጉድ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ዛሬከመዳሜጋርተጣልቸሳለቅስነውየዋልክዛሬስበሞትኩስደትምአስጠላኝኢትዮጵያምአስጠላኝ።አይዞሽበሉኝኮሜንቶች።
fatima 11 ሀያቲምንሁነሺ ታለቅሻለች
fatima 11 አብሽሪ ማር
fatima 11 አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል እግዚአብሔር ተስፋ አድርጊ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
asos Marr Allah ygeshi lebgo neaw duqa adrgi. Alhemdulila alekuluale malet neaw
fatima 11 አይዛሺ የኔ እህት ሁሉም ያልፍል ለበጎነው ሁሉም
ግሩም መልክት በርቱ ቤቶች በጣም ነው የምወዳቹ ተባርኩ
ውይ አሁንስ እንዴት አስጠላችሁ ላይክ ላይክ ምንድነው በተለይ የሳውዲ ሰገጤ ስለድራማው አስተያየት መስጠት ነው ከቁመ መኪና ጋር ያጋጫችሁ አባ ያባቴ አምላክ
ውይ ቤቶችዬ እድሜያችሁ ይርዘም እናንተን በማየት እንኳን መሳቅ እንደምችል አረጋግጣለው
ላይክ ግጩኝ የምትሉ የአባቴ አምላክ ከግድግዳ ጋር ያጋጫችሁ አቦ
ክክክክክክ
ወዋ ያዝናናል ያስተምራል ቤቶች ሁሌ።አዲስ ነገር ይዛችሁ ነው የምትመጡት ኑሩልን
አንድ ሰው ስለድራማው ሚያወራ የለም ስትገርሙ ምንድነው መዳም ላይክ ግጩኝ የምትሉት ይልቅ ስለድራማው ኮምቱ ላይክ ከፈለጋቹ ፊስቡክ ላይ ፎቶ ፖስቱ ለማንኛውም ቤቶች እናመሰግናለን
ቀላል ይሆናል tikikil
እውነት እምነት ሰላም ፍቅር ነቀ
Eree besaq motikugnii kkkkkkkkkkkkk bashaa 😂😂😂😂😂😂😂
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk tebareku aznanachehugn
ቤቶችየ ስወዳችሁ ወስጤ ናችሁ
ክክክክክ በሳቅ አለኩኝ
kkkkkkkkkkkkk
ቤቶችየ እግዚአብሔር ይስጥልን እናተኮ ባትኖሩ ምን ይበጀኝ ነበር
እኔ ምለው like ሚሸጠው የት ነው መቼም ሚሸጥ ቢሆን ነው እንዲ ምትለምኑት
በ
UA-cam
እናመሰግናለን የሰምንት ሰው ይበለን ምርጦች
መለኛዋ የሴት ልጅ ስልክሽን ሹክ በኝ
Ashu beleshu yen konjo ewedachuwalew geta yebarekachu amen
ahahahahahaha ኧረ ሆዴን በሳቅ ደሞ like ግጩኝ ምትሉ ልጆች ያባቴ ውቃቢ ከሲኖትራክ ያጋጫጩ ለማንኛውም like አድርጉኝ kkkkkkkkkkkkkk
ዘፈነ
ዘፈነአማዲ
ይገርማል በጣም አስተማሪ ነው ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ካለ በጣም ያሳዝናል ይሄ ነገር #የመሰልጠን ሳይሆን #የመሰይጠን ምልክት ነው ማስተዋል ይስጠን
ላይክ ግጩኝ የምትሉ ልጆች እናንተን ይዞ 3ጊዜ በጥፊ ማጋጨት ነበር 😏😋
ዋውውውውውውው ቤቶች የኔ ማሮች
ውድድድድድድ ይመቻቹ ወድጀዋለሁ በጣምኣርፍነው
በናታችኡ ላይክ አምሮኛል
እናመሰግናለን ቤቶችየ
ኧረ በሳቅ ክክክክክክ
ኧረ ሻሼን አምጡልን ባካችሁ ኤጭ
እውነት እላችሆለሁ ያሀገራችንን ኑሮ በግልፅ ቁጭ ነው ያረጋችሁት
like ግጩኝ የምትሉ የቆመ መኪና ይግጫቹህ አቦ ..
ህሊና ምትኩ
ክክክክክክ ወይ ለምን
ህሊና ምትኩ hi
ህሊና ምትኩ emuye temecheshgn ygchew
😃😃😃
kkkkk ሸቃላዋ ደስ ስትል ማዳም እንደ እትይ ብትሆን ምናለበት
are temechugn
ክክክክ ወይ ጉዳቹ ያንተን ዱባይ እና የማፊ ፊልም መቸ ነው እምናየው ግን ኣይዞኣቹ 🌷🌷
ነገ ሰርጌ ነው
በላይክ መብሩክ በሉኝ
Ummu Romman መብሩክ ሀያቲ አልፍ መብሩክ
እልፍ መብሩክ የኔ ማር
Ummu Romman መልካም ሠርግ
Ummu Romman መብርክ
እንምጣ
ክክክክክ👈🤙😄⁉️⁉️⁉️
meberuk ye hagre leje
betoch enamesginalen mertochi 😙😍😂😂
like ግጩኝ የምትሉ በሙሉ ባጃጂ ይግጭሽ አዳሚ
ሰቢት ቀልቢ አላዲንክ ኢስላም ነው ሂወቴ ኪኪኪኪኪ
ሰቢት ቀልቢ አላዲንክ ኢስላም ነው ሂወቴ ዋዉዋዉ
ዋው ቤቶች ውስጤ ናችሁ!!!
እሄ ግጩኝ ጭራሽ ፈሽን ሆነና አረፈው እረ አስጠላባቹ ኤጭ
ደስ ይላል
በናታቹ ላይክ ግጩልኝ ደስ ይበለኝ
Seni Hntsa Senayit eski, dessss, yibeleshi, yehagera, liji
Seni negn sedetgna gin min ydrigilacwli layki?
በተለይ እኒህ ዪቴቢካሊክ የሚባሉ ሰወች ከባህላችን ወተዋል። ወጣቱን እየጎዱት ነው እነሱን አላህ ይዝጋቸውና ከፈጣሪም ያጣላሉ
የቴሌንማ ጉድ ባለፈውም ስንሰማ ነበር ሀይ እሚላቸው አጡ እንጂ
ክክክክክክ
rasachew leboch nachew weyane
እናመሰግናለን
Mahlet Beyene yegermal
Hayat Hayat
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ዛሬ የዘርዬ ቀን አይደልም
ዛሬ ገና 80ኛ በሎ ላይክ ግጭኝ ለምን ይቅርብኝ 😜 ካሜተሮች ላብ አደሮች መልካም ምሺት 😍😉
Khalid Almogel በቦክስ ነበር መግጨት ክክክ
Khalid Almogel ኡፍፍፍ ስታስጠሉ ብርቅ ነው እንዴ ላይክ
እረዘሩ
አኲን ደህና መጣችሁ ይመቻችሁ ትሩ መለክት ነው
አረ ያለሻሼ ቤቶች አደምቅም ሻሽዬን አምጡለልን
Ramሜሮን የማርያም ልጅ ነኝ Cell78916155 yichi adisuwa lij minim atimechim
ቤቶችዬ ቤቶቻችን እንኳን ደና መጣቹልን