bermel Georgis መላኩ ሰይጣንን አንጠልጥሎ አሳየኝ እግዚአብሔር በአፍ ከቶ ሲያላምጠኝ መላእክቱ ያዩኝ ነበር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media

КОМЕНТАРІ • 188

  • @fetelmekonen7791
    @fetelmekonen7791 4 місяці тому +14

    የዘብር ገብርኤል አድኖኛል ክብር ምስጋና ይሁን

  • @BayushBelete-gb3ly
    @BayushBelete-gb3ly 4 місяці тому +8

    እኔ በብዙ መከራ እና ጭንቀቱስጥ ነው ያለሁት ቢሆንም እናንተን ስሠማ በጣም እፅናናለሁ መጨረሻዬ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ያሳምርልኝ አሜን

  • @merd24
    @merd24 4 місяці тому +25

    የሰማዕቱ ታምር ድንቅ ነው። እኔ በጣም ኃጢያተኛ ፍፁም በደለኛ ሰው ነኝ ግን እኔም ሰማዕቱ ራሱን ሁለት ቀን ገልፆልኛል። ድንቅ ታምራቱ ተነግሮ ተወርቶ ተዘርዝሮ አያልቅም። እግዚአብሔር አምላክ ሥምህ ክብርህ ከፍ ከፍ ይበልልን !
    ኦርቶዶክሳዊያን ይኼን ድንቅ ቦታ በሕይወታችሁ አንድ ጊዜ እንድታዩት እመኛለሁ !

    • @hagereuaq7041
      @hagereuaq7041 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን እኔም ምኞቴ ነው በስደት ይኸው 13አመቴ ቅዱስ ጊዎርጌስ ሰማእቱ እኔንም አስበኝ🙏🥰

  • @user-ro9ri4zj4o
    @user-ro9ri4zj4o 4 місяці тому +7

    የመሔጃ እስካገኝ የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፊት ፀልዩልኝ

  • @adeytube2249
    @adeytube2249 4 місяці тому +8

    አምላከ ጊዮርጊስ ብርክታይትን ያዳንክበትን ቦታ እንዳሳየኸኝ በረሚል ጊዮርጊስም ለመምጣት አብቃኝ

  • @user-zc5sj6sx2g
    @user-zc5sj6sx2g 4 місяці тому +48

    ወንድም እህቶቼ ወደ የልዳው ኮኮብ ቅዱስ ጊዮርጊስ የምትሄዱ በፈጣሪ ስም በፀሎታችሁ አስቡኝ። እኔ በገንዘብ እጥረት ቦታው ላይ መቆየት ሲገባኝ በገንዘብ እጥረት ከጉልበቴ በታች በጣም አብጦ መጣሁ ጎንደር ስደርስ ነው ሰዎች መውጣ አልነበረብሽም ያሉኝ። እናም ፈተናው ከበደኝ ዳግም ደጋግ ሰዎችን አስነስቶልኝ እስኪጠራኝ ወለተ መድህን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ።

    • @AdiDeriba
      @AdiDeriba 4 місяці тому +5

      ምን ያህል ነው ሚያስፈልግሽ ?

    • @user-zc5sj6sx2g
      @user-zc5sj6sx2g 4 місяці тому +3

      @@AdiDeriba እህቴ እኔ በባለፈውም ስሄድ ሰው ነው የከፈለልኝ በእጄ ስለሌለኝ ጥቂት ብር ነው ይዤ የሄድኩት። የቆጨኝ እዛው ሁኜ ተቸግሬም ቢሆን መቆየት ነበረብኝ። አንችም ስለአሰብሽ ፈጣሪ ያስብሽ። እንዳደረግሽልኝ ነው የምቆጥረው ተባረኪ

    • @AdiDeriba
      @AdiDeriba 4 місяці тому +2

      @@user-zc5sj6sx2gእኮ ምን ያህል ቢኖርሽ ትሄጃለሽ ተመልሰሽ

    • @sewasew1621
      @sewasew1621 4 місяці тому +1

      ስልክሽን ላኪልኝ ገንዘብ አግዝሻለሁኝ

    • @sewasew1621
      @sewasew1621 4 місяці тому +1

      ስልክሽን ላኪልኝ እህቴ

  • @user-eq5uz8pu4o
    @user-eq5uz8pu4o 4 місяці тому +10

    እንኳን የእግዚአብሔር ስራ ተጨምሮበት የሚሰወር ፀበል አደለም በህልማችን ኳን ስጋችን ተኝቷል እኛ በትክክል ነብር ሲያባርረን ስንጮህ ሰዉ ሲያስጥለን እናላያለን ስንነቃ ላብ በላብ ሆነን ደንግጠን እንደዉም ራስ ምታት ሁላ አለሁ እና መሰወርን ለማታምኑ ከምእነቱ ዉጪ ያላቹ ሰዎች ህልም አይታቹ ካወቃቹ የፀበሉ መሰወር አይገርምም አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱን አይሰማም ሆናቹ ነዉ ጂ

    • @merd24
      @merd24 4 місяці тому +2

      ልክ ነህ/ሽ
      አውቆ የተኛ_____ ስለሆኑ ነው

  • @user-wr3mq2jo3c
    @user-wr3mq2jo3c 2 місяці тому

    አባቴ ሊቀሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @sipara9224
    @sipara9224 4 місяці тому +24

    አላዬ እባክህ ወንድሜ ቅዱስ ገዮርጊስ ለደጁ እንዳበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @AdiDeriba
      @AdiDeriba 4 місяці тому +3

      እንደሄድሽ ቁጠሪ የልብሽ መሻት ይፈፀማል

    • @markoslemma8063
      @markoslemma8063 4 місяці тому

      እንዴት አድርጌ ላገናኝሽ ከአላዬ ጋር

    • @markoslemma8063
      @markoslemma8063 4 місяці тому +1

      2 ሰው ከዚህ ውስጥ ልሸፍን ወስኛለው

    • @markoslemma8063
      @markoslemma8063 4 місяці тому +1

      አላዬ ካስተካከለው

    • @elshadayorthodoxmedia
      @elshadayorthodoxmedia 4 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ያስባችሁ

  • @user-xp1eq8ik4w
    @user-xp1eq8ik4w 4 місяці тому +18

    ልቤ መሄድ ከመሻቱ የትነሳ በጉጉት ቀኑ እረዘመብኘ። አምላክ ጊወርጊስ አንድ ቀን መፈቀዱ አይቀርም

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n 4 місяці тому +12

    ❤አምላከ ጊወርጊስ ገፀ ምህረትህን ፈወስህን በረከትህን አሳየኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 4 місяці тому +10

    አላዬ ምናይነት አደለኛ ናቹ አምላኽል የመርጣቹ ነዉ ይሕንን ቅድስ ጽበል የተጽበላቹ ይእግዚአብሔር ድንቅ ታምር አየተድርገላቹ ነዉ አንደናተ አኔንም በመንፍስ ጥምቀቱ በርከተ ስማቱ ቅዱስ ጎርጊስ ያጥምቀን በኛት ጽሎት ይርዳን ፡ብርቱ አትስለቹ ልቅድስና ተገተን አነከታተል ስለሁሉም ለሚደርገላቸዉ በርከት ለፍውስ ያድርግላቸዉ አሜን።

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 4 місяці тому +4

    እኔ በዚህ ሥአት ኢትዮጵያ
    በሆንኩ ብየ ተመኘሁ ሥደት ባልሆን ለመሄድ በየቀኑ ጉጉቴ እየጨመረ ነው 😢🙏🙏

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke 3 місяці тому +1

    ስለፀበሉ በቃላት ለመግለፅ ከባድ ነው ተመስገን ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ድንግል ማሪያም መርታኝ የሰማቱን ፀበል ቦታውን ታምራቱን ስላሳየኝ ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-hy5gk6ue7l
    @user-hy5gk6ue7l 4 місяці тому +2

    ቅድስት አካካው አርሴማ ልጅ ሰታኛለች ክብር ምስጋና ለቅድስት አርሴማማማማ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 4 місяці тому +3

    ፍቀድልኝ ልምጣ ደጅህ አባቴ😢🙏

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d 4 місяці тому +2

    ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ የስደታችንን ኑሮ አብቅቶ ለደጁ ያብቃን🤲

  • @selame30
    @selame30 4 місяці тому +4

    አቤት ታድለሻ ለኔም ይደረግልን ለደጁ ያብቃኝ

  • @elsayayu6658
    @elsayayu6658 4 місяці тому +7

    እባካቹ እህት ወንድሞቼ ፀበሉ ለመጠመቅ ስትገቡ ወለተማርያም ብላቹ አስቡኝ በድንግል ማርያም🙏🙏🙏

  • @Natinati-up7gf
    @Natinati-up7gf 3 місяці тому

    አቤት መታደል ቅዱሱ ጊዮርጊስ ለደችሸህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢ለሰደተኞችፀልዬልን😢😢😢😢😢እባካችሁ

  • @user-rr8yn6ut1d
    @user-rr8yn6ut1d 4 місяці тому +2

    ቅዲስ ጊወርጊስ አባቴ እናታባቴን ለተቀደሰቦታህ አብቃልኝ😢😢😢😢

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 3 місяці тому

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @user-pm2bn7fs5q
    @user-pm2bn7fs5q 4 місяці тому +2

    እናንተን የረዳ የልዳው ቅ/ጊዮርጊስ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም እኔንም እንድትረዳኝ እዚያም ያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሰማእቱ ባለሁበት አጥምቀኝ እመቤታችን አስቢኝ አዳራሽን እናቴ።

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. 4 місяці тому +3

    ሊቃሰማዕታት እኔንም ረድቶኝ ለቦታው የብቀኝ ዝክሩንም ለመዘከር የብቃኝ ይዛዝልን በጎ ስዎችን

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene 4 місяці тому +1

    እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 4 місяці тому +1

    የሰማዕቱ ቁዱስ ጎርጊስ አምላክ ለበረከት ደጁ ያብቃን

  • @niwiadd
    @niwiadd 4 місяці тому +5

    እህት ወንድሞቼ እርዱኝ ለመሄድ ፈልጌ በገንዘብ ምክንያት እርዱኝ በረከቴ ሲመለስልኝ እመልሳለሁ። እባካችሁ በበርሜሉ ጊዮርጊስ እርዱኝ❤

    • @hagereuaq7041
      @hagereuaq7041 3 місяці тому

      ወይኔ የኔ እህትተየት ነው ያለሽው እንደዳጋጣሚ ኮመንት ሳነብ ነው ያነበብኩት የት ነሽ ምናልባትም ካየሽው መልሽልኝ ሰማአቱን ጠርተሽ እኔ በምችለው አግዝሽሻለሁ በገንዘብ ምክንያት ከሆነ መሄድ ያልቻልሽው መልሽልኝ እህቴ ምናልባትም አንዲት ነፍስን ማዳን ለኔም ድህነት ሊሆይን ይችላል ብዬ አስብኩ እኔ አርባገር ነው የምሰራው በጣም ምኞቴ ነው በርሚል ጊዮርጊስ ለመሄድ እግዚአብሔር አምላክ እኔንም ከስደት እንድመለስ ፀልይልኝ 🥰👍

  • @SenaitButa
    @SenaitButa Місяць тому

    አሜን አሜን በረከታቹ ይድረሰኝ ለኔለሃ ጣተኛ ዋ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 4 місяці тому +3

    አሜን❤❤❤

  • @user-rr8yn6ut1d
    @user-rr8yn6ut1d 4 місяці тому +2

    የቃልኪዳኗ እመቤት ለደጂ ሺ አብቂኝ ሀጢያተኛ ባርያሺን😢😢😢

  • @meserat1627
    @meserat1627 4 місяці тому +3

    እባካችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጸሎት አስቡኝ ገብረመድህን ብላችሁ

  • @user-zm7ed5bl1s
    @user-zm7ed5bl1s 4 місяці тому +1

    ቅድስ ጌወርጊስ እባክህን ደጃ ኣፍህን እንድረግጥ ፀበልህንም እንድታጠብ እንድፈወስአ ኣድርግኝ

  • @user-tq7il6bn7e
    @user-tq7il6bn7e 4 місяці тому +2

    ❤ሠማእቱአባቴሀፂያቴን ሣትቆጥር ለደጅህአብቃኝየውስጤታውቃለህ

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal 3 місяці тому

    ሁሉም ነገር እዉነት ነዉ የተነገረዉ ወደ መጨረሻ ላይ የተናገርከዉ ያልተደረገለት ሰዉ የለም እዉነት ነዉ መቼ ነዉ የምንመሰክረዉ ግን ጥያቄያችን አላልቅ ብሎ ነዉ እንጂ; ቃለሕይወት ያሰማችሁ።

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 4 місяці тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በየቤቱ ግባልን የነገርኩህን አደራ ላንተ ሰጥቼሀለሁ

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. 4 місяці тому +2

    ተምር ትሰማላችሁ በሻኔ አርሴማ ለኔ ያደረገቸው ቀጣይ ቪዲዮ ጠብቁ ቻናሌንም አብርን እናሳድግ

  • @user-zr7yl7vq6t
    @user-zr7yl7vq6t 4 місяці тому +1

    ወንድም እህቶቼ ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን ማናችሁም ይህን ኮመንት ያያችሁ እኔንም በጸሎታችሁ አስቡኝ ለደጅህ አብቃው ብላችሁ ጸልዩልኝ ስመ ክርስትና ሰይፈ ሚካኤል 🙏🙏🙏

    • @Biyu151
      @Biyu151 3 місяці тому

      Egziabher ledeju yabkah wendmachn ledeju yabkan kidus mikael abroh yihun eskezam.

  • @Cine4-b6b
    @Cine4-b6b 4 місяці тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወንድም እና እህቶቼ በእመቤታችን ለለምናቹ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሃይለገብርኤልን ለጸበልህ አብቃው ብላቹ በጸሎት አስቡ

    • @user-pz5kq8lv2c
      @user-pz5kq8lv2c 4 місяці тому

      እግዚአብሔር ያስብህ የለብህን መሻት ይፈፅምልህ እናቴ አደራ ሰጥታው ያሳገኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቤቱ ያብቃህ የልብህን መሻት ከሀጢያት በቀር ይፈፅምልህ

    • @Cine4-b6b
      @Cine4-b6b 4 місяці тому

      @@user-pz5kq8lv2cአሜን፣ አሜን፣አሜን እግዚያብሔር ይስጥልኝ ያክብርልኝበከርስቶስ ወንድሜ ወይም እህቴ ።ይህን የጣፈጠ ምርቃትን ሳይ በጣም አከበርኩ/ሽ እመቤቴ ታክብርልኝ በእውነት ትልቅ ሰው።

  • @user-vw9ho4dt4b
    @user-vw9ho4dt4b 4 місяці тому +1

    ቃልሂወትን ያሠማልን ወድማችን እና እህታችን እናተን የመራ አምላካችን እኛንም ይምራን ከያለንበት ሠብሥባ ለቅዱሥ ሥፍራዉ ያብቃን

  • @MdMd-kg3nm
    @MdMd-kg3nm 3 місяці тому

    እህት ውንድሞች ብፆሎታቹሁ አሱቡኝ ብስደት ነኝ ጆሮየ አያሳማኝ እያለ ነው 😢😢😢

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 4 місяці тому

    ጌታችን መድሃታችን እየሱስ ክርስቶስ❤ የድንግል ማርያም ልጅ ስለሰጠን ሁሉ ይክበር ይመስገን ሳይገባን የወደድከን እግዚአብሔር ክበርልን❤ ማረን ይቅር በለን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ደጅህን ሳልረቅጥ አትግደለኝ😢😢😢
    ወንሞቼ ተባረኩልን❤❤

  • @BruktawitZerihun-pm7my
    @BruktawitZerihun-pm7my 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 4 місяці тому +3

    እኔ ለራሴ እግዚአብሄር በሚያዉቀዉ በየቀኑ ቢድወ ካለቀቃችሁ እመቤቴን በጣምነዉ የሚጨቀን

  • @Ama-xi4ow
    @Ama-xi4ow 4 місяці тому +1

    ፀበል ያላችሁ እባካችሁ

  • @tighist331
    @tighist331 4 місяці тому +1

    እኔ ማ ሐጥያቴ በዝቶ ሌሊት በእቅልፌ ምላሴን እና ጉንጮቼን እስከሚደማ ነካክሼ ከእንቅልፌ ጠዋት ስንሳ ነው የሚታወቀኝ ከመድሐኒት መዋጥ ይገላግልሽ ለደጅ ያብቃሽ በሉኝ እሕተማርያም ነኝ 😢

    • @user-pz5kq8lv2c
      @user-pz5kq8lv2c 4 місяці тому

      እግዚአብሔር ከሀጢያት በቀር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ድነሽ ለምክርነት ያብቃሽ በፀሎት በስግደት ጠዋት እና ማታ በርች በህልምሽ ጉንጭሽን ምላስሽን የሚያስነክስሽ እርኩስ መናፍስት ይተሰርልሻል በፀሎት ትጊ በርቺ ለሚያምን የሚሳነው ነገር የለም ዩቲቭ መምህር ተስፋዬ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ የራስሽን ህይወት ታገኝበታለሽ

    • @tighist331
      @tighist331 4 місяці тому

      @@user-pz5kq8lv2c አሜን እመስግናለሑ ወገኔ መምሕር ተስፋዬን ብዙ ሰው ተከታተይ ይለኛል ግን ሳስበው ገና ይጨናንቀኛል

    • @user-pz5kq8lv2c
      @user-pz5kq8lv2c 4 місяці тому

      @@tighist331 አንች ሳትይሆኝ የምትጨነቂው ውስጥሽ ያለው መንፈሶች ናቸው የሚጨነቁት ትምህርቱ በህወትሽ ላይ ጠላትሽን ስለሚያሳውቅሽ እርግጠኛ ነኝ የሱን ትምህርቶች በሚገባ ብትከታተይ ጠላትሽ በሚገባ መንገድ እንዴት ማሸነፍ እዳለብሽ ትረጃለሽ ትሽያለሽ ከኔ ጨምሮ ብዙ ሰዎች ጠላታችንን በሚገባ ማሸነፍ እንዴት እዳለብን አውቀናል ድሮ እኔም ጭንቀታም ብዙ ችግሮች በብዙ እርኩሳን መናፍስት እስራት ውጥስ ነበርኩኝ እድሜ ለመምህር ግርማ ለቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም ለመምህር ተስፋዬ አበራ ህወቴን ቀይረውታል እግዚአብሔር እንዴት አድርጌ ማመሰገን መፀለይ መስገድ በመቁጠሪያ ጠላቴን መቀጥቀጥ እንዳለብኝ አስተምረውኛል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቸው።

    • @sipara9224
      @sipara9224 4 місяці тому

      እህቴ አይዞሽ በፀሎት በርች የአባ ገብረኪዳንን ትምህርቶች ተከታተይ

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h 4 місяці тому

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን፫

  • @user-zm7ed5bl1s
    @user-zm7ed5bl1s 4 місяці тому

    ኣላየ ሰላምታየ ይድረስህ ሰላም ብያሎህ እኔ ያለሁበት በስደት ኣገር ነዉ ና ስደቱ ይብቃሽ ብሎ ቅድስ ጊዉርጊሰ ፀበሉ እንድታጠብ ፀልይልን ወለተ ክዳን ብልህ እባክህን በቅርብ ኣገሬ ገባሎህ ቅድሰ ጊዉርጊሰ ከፈቀደልን

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 4 місяці тому

    ለአንች የደረሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ቅዱሳንመላእክት ቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታት ለእኛም ይድረሱልን ለደጁ ያብቃን በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 4 місяці тому

    ሊቀ ሰመዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ታቃለህ ልጄ ወልደጊዮርጊስን አደራ!!!

  • @user-vh4nr4dn9v
    @user-vh4nr4dn9v 4 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶ ከስደት ተመልሼ ለሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅ እስኪያበቃኝ እኔን የስደተኛ እህታችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን ብላችሁ ተጠመቁልኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare804 4 місяці тому

    አላየ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስትልን ስለ ምትሰጠን ኡፎርሞሽን

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማእቱ ለደጁ አብቃኝ

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia777 4 місяці тому +3

    ሰላም ቤተሰቦቸ እኔ ሰማእቱ ጋር ለመምጣት ትኬት ቆርጨ ሁለት ግዜ ካንስል አደረግኩ:: እባካችሁ ስለሰማእቱ ብላችሁ በፅሎት አስቡኝ ለደጅ እንዲያበቃን::

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 4 місяці тому +3

    ወንድም እና እህቶቼ የአምላካችን የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም✨ ከእናንተ ጋር ይሁንና በቀናነት መልሱልኝ ዶርቃ ማለት ምን ማለት ነው??

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r 4 місяці тому

      ተመልሷል ቪዲዮውን ሌላውን ወደኋላ መለስ ብላችሁ አዳምጡ

  • @adeytube2249
    @adeytube2249 4 місяці тому

    የወላዲተ አምላክ መስካሪ ነኝ
    የቅዱስ ገብርኤል
    የቅዱስ ገብር ክርስቶስ ቅዱስ ገብርኤል መስካሪ ነኝ የቸሩ መድኃኔዓለም መስካሪ ነኝ የቅዱስ ዮሐንስ መጥመቀ መለኮት መስካሪ ነኝ
    የቅዱስ ጊዮርጊስ መስካሪ ነኝ
    ሁላቸውም ለኔ ለቸጥያተኛው ታምር አድርገውልኛል እየደረጉልኝም ነው።
    ብቻ በቦታው ተገኝቸ ለጸበሉም ለምስክረነትም እንዲያበቃኝ በጸሎት አስቡኝ
    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg 4 місяці тому

    ወለተ ስላሴ አያላችሁ በጸሎት አግዙኝ

  • @Abrilala
    @Abrilala 4 місяці тому

    ለሁላችንም በረከቱ ይድረሰን

  • @user-kv4ik6xh4g
    @user-kv4ik6xh4g 3 місяці тому

    ይርጋለም አርሴማ ትዳር፤ቤት ሰታኛለች፤ የአስኮዋ ኺዳነምህረት/ቅዱስ ገብርኤል ጤነኛ ልጅ ሰተውኛል ዳግም በልጅ ይባርኩኝ አሜን!!

  • @goteyitomnigus4800
    @goteyitomnigus4800 4 місяці тому

    ማነው እንደኔ በጉጉት እየጠበቀ እየሰራ የምሰማ❤❤

  • @AmiLove-hq8sz
    @AmiLove-hq8sz 4 місяці тому +4

    እባካችሁ ፀሎት አርጉልኝ ለደጁ እንድበቃ በጣም እፈልጋለሁ መሄድ ያቅም ጉዳይ ሆኖብኝ ነው 😢

    • @markoslemma8063
      @markoslemma8063 4 місяці тому +5

      እግዚያብሔር ይባርክሽ እኔ ሸፍናለው ገንዘቡን

    • @markoslemma8063
      @markoslemma8063 4 місяці тому +3

      አላዬ account ያንተን ካገኛው ዛሬ ላስገባ

    • @AmiLove-hq8sz
      @AmiLove-hq8sz 4 місяці тому +2

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ እግዘብሔርን ያክብርልኝ በእውነት ደስ ብሎኛል እንዴት ኮንታክት ተደራርገን እንደምሄድ አላውቅም ሰማእቱ ይጨመርበት

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r 4 місяці тому +3

      እግዚአብሔር ያስባችሁ

    • @markoslemma8063
      @markoslemma8063 4 місяці тому +2

      ነገ ደውይለት ከሰአት አከባቢ ለአላዬ አነጋግሬዋለው

  • @user-xt4pw8dg1g
    @user-xt4pw8dg1g 4 місяці тому

    ..አላይየቅዱሰ ሚካኤልን አካውንት ላክልኝ

  • @yeshemebetdejene4463
    @yeshemebetdejene4463 4 місяці тому

    Abetu keduse geyorges degehene regechalhu legene welete mariamene bekashe belatena degehen yaseregeten tseleyulene😮⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @shewaneshmengesha5223
    @shewaneshmengesha5223 4 місяці тому

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ !!!

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 4 місяці тому

    መድኅኔ ዓለም አባተ አስበኘ❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ababaababa310
    @ababaababa310 4 місяці тому +3

    እኔስ መች ይሆን ለደጁ የምበቃውው

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg 4 місяці тому

    አህት ወንድሞቺ አኔ የምናር ውጭ ነው አባካችሁ

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 4 місяці тому +2

    🤲🤲🤲🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 4 місяці тому +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rahelyoutube8784
    @rahelyoutube8784 4 місяці тому

    ሰማእቱ ለደጁ አብቃኝ 😢😢

  • @user-iw6db6df4z
    @user-iw6db6df4z 4 місяці тому

    በሰላም ደርሳችሁ ተመለሱ

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qs6xr3gj8j
    @user-qs6xr3gj8j 4 місяці тому

    Dagiye silayehush desss blogial emkuan semaetu kidus giyorgis eredash egnanim lezi kiber yabkan.

  • @user-bq1li7yt3l
    @user-bq1li7yt3l 4 місяці тому

    በሰማእቱ በቅዱስ ጊወርጊስ ስም እለምናችሗለው
    ውሰዱኙ ድንግል ማርያምን ሰርቸ እከፍላለው

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannestaddese3942
    @yohannestaddese3942 4 місяці тому +1

    እግሊዘኛ መቀላቀልህን እባክህ በአማርኛ አውራ

  • @user-gh7gh5iq1k
    @user-gh7gh5iq1k 4 місяці тому

    እባክህ ወንድሜ በገንዘብ ምክንያት መሄድ እየፈለኩ ለመሄድ አልቻልኩም እባክህን እርዳኝ እባክህን😢😢

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 4 місяці тому

    ሰማእቱ ለደጁ አብቃኝ

  • @user-ub5vu7ik4w
    @user-ub5vu7ik4w 4 місяці тому

    Ldegu abkagi gyorgis kateroyan ftalgi kne betsbochi giyorges amaldeg 😢😢😢😢

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g 4 місяці тому

    👉እስኪ ዱባይ የሰማእቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ከበርሚል የመጣላችሁ ንገሩኝ

  • @eyerusalemgebru6566
    @eyerusalemgebru6566 4 місяці тому

    እባክህ ወንድሜ የዝግጅቱ አቅራቢ እኔ እንካ ሩቕ ሀገር ስለምኖር አሁን ለመምጣት ባልችልም ግን በጣም የተሰቃየ ምስኪን ወንድም አለኝ ወንድሜ እንዲድንልኝ እና ሂወቱ እንዲቀየር እሱን አግባብቼ ልልከው ተስማምተናል ቢሆንም ከትግራይ ስለሆነ ወደ አዲሳበባ የሚመጣው ከናንተ ጋ እንዲሄ ስልክ ቁጥራቹ ፃፍልኝ ባክህ

    • @user-hs8in5zo6g
      @user-hs8in5zo6g 4 місяці тому

      ከላይ አለልሽ ደውይላቸው

  • @user-jm8fx7qf4g
    @user-jm8fx7qf4g 4 місяці тому

    እናቴ በናተ ማህበር እድትጓዝ እፈልግጋለሁ ጥያቄ ከመኪናው ከወረዱ ቡሀላ እግር መንገድ አለው እዴ ወድማችን ማዘሬ ብዙ እግር መንገድ ስለማትችል ነው አላዬ ካየኸው እኔ የምኖረው ውጪ ሀገር ነው መልስልኝ በሠማዕቱ

  • @azebmamo2119
    @azebmamo2119 4 місяці тому +1

    God bless you! Thank you for your testimony I can’t wait to go there and have the experience the goodness of GOD❤

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg 4 місяці тому

    ተጨመቁልኝ

  • @user-uo4mr4fv8n
    @user-uo4mr4fv8n 4 місяці тому

    Amlak gorgis ledeji abkagn

  • @meklitayele6680
    @meklitayele6680 4 місяці тому +5

    እረ ለምንድ ነው የሰይጣን ፎቶ እና የመጀመሪያ ገፅ ላይ የምታደርጉት? ያ ጥሩ አይደለም ሰይጣንን ልናከብረው አይገባም ። የምትሰሩት ቪዲዎ የቅዱስ ጊዮርጊስ እስከ ሆነ ድረስ የቅዱስ ጊዮርጊስ ፎቶ ብታደርጉ ይሻላል። ያስጠላል የሰጣንን ፎቶ ማድረግ አብዛኛው ቪዲዎ ያንን ታደርጋላቹ ። ትኩረት! ትኩረት! ትኩረት!

    • @zererahel2967
      @zererahel2967 4 місяці тому

      Ewnt new👍🏼

    • @hanagobeze1969
      @hanagobeze1969 4 місяці тому

      እውነት ነው ርእስ ስትመርጡ ተጠንቀቁ መዘባበቻ አንሁን።በተረፈ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለብዙዎች የመዳን ምክንያት ስለሆናችሁ

  • @rahelbekele-kf2mq
    @rahelbekele-kf2mq 4 місяці тому

    ስንት ነዉ ደርሶ መልስ ወጪዉ የሄደ ሠዉ እስቲ ይንገረን

  • @adeytube2249
    @adeytube2249 4 місяці тому

    ዋትስአፕቁጥራችሁን አሳውቁን

  • @user-gg2ld4vq1e
    @user-gg2ld4vq1e 4 місяці тому

    ቀጣይጉዛቹመቼነው

  • @natnaeltesfaye2918
    @natnaeltesfaye2918 4 місяці тому +1

    እንቆቅልሽ ነዉ ወይስ ፊክሽን የሌለ ትርጉም አልባ እኮ ነገር ነዉ የምታወሪዉ ።

    • @user-hp8zd2ii8c
      @user-hp8zd2ii8c 3 місяці тому

      Sew biyawerah aygebahim semaetu ledju yabkah ena hedh eyew etsub dink new yegezabher sera!!

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 4 місяці тому +2

    ኧር በማርያም ወንድሜ ኮሜንት አንብብ ከደዱብ ወሎ ዴሴ እንዴት ከአንተጋር መሔድ ይቻላል መርጃ ስጠን

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 4 місяці тому +2

      ከደሴ አድስ አበባ ከአድስ አበባ አርፈሺ ወይም አርፈህ ካልተመዘገብሺ ተመዝግበሺ ቀኑ ሲደርስ ትኬት ይዘሺ ቦሌ ከቦሌ ከነሱጋ መጓዝ ነው አምላከ ጊወርጊስ ይርዳሺ ይርዳህ

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 4 місяці тому +1

      አድስ አበባ ማረፊያ ከለለሺ ምክነያት አለው መደሀኒ አለም እኔ ወድምጋ እረፊ ወይም እረፍ ወድሜን ወይንም እህቴን እንሂድ ደርሰን እንጣ ብለሺ ከሁለቱ አዱ አብራቺሁ በረከት ተካፍላቺሁ ኑ ሶስት ልጂ አለው እጁን ያመዋል ሂድ ሲሉት እቢ እያለ ብር እቺለው ነበር እኔ የጃማ ልጂ ነኚ በርቺ ሰማዕቱ ይርዳቺሁ

    • @sipara9224
      @sipara9224 4 місяці тому

      @@user-dg1uh6kf1k ለማረፌያ ችግር የለም እኔ ጋ ነይ ሴት ከሆንሽ

  • @user-ed5je2ky5w
    @user-ed5je2ky5w 4 місяці тому

    Amne ledjk abkgii

  • @TesfaGezu
    @TesfaGezu 4 місяці тому

    ኧረ እኔንም እርዱኝ

  • @ZenebechShenkoru-kj6zv
    @ZenebechShenkoru-kj6zv 4 місяці тому

    Fitsameshin yasamirelsh dagi edlegna nesh .dagmi le deju yabkan

  • @wmym
    @wmym 4 місяці тому

    ኤልሻዳይና ዶርቃ አንድ ናቸው?

  • @user-pl9pr8ov3i
    @user-pl9pr8ov3i 4 місяці тому

    ገንዘብ ቢኖረኝ አሁኑ እሄድ ነበር

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit 4 місяці тому

    Beketay metehedu wendem ehetoch ebakachu kerstena semen lestachu.lela menem alfelgem..yehen becha argulgne.melse endemisetachu amenalehu.ebakachu methedu negerugne??

  • @user-yu4ck1qd7d
    @user-yu4ck1qd7d 4 місяці тому

    Ebakchu betseb sethdu betislote asebuing bahtamaryame belachu

  • @binibenja
    @binibenja 4 місяці тому

    ምንድነው ያለችው እህታችን ? የከረፋ ሽታ ነው የሸተተኝ ያለችውን አንተ ማብራሪያ ስጠኝ።

    • @user-hp8zd2ii8c
      @user-hp8zd2ii8c 3 місяці тому

      Rekues menfes westshe kale yemshetsh etan rasu betam new yemkerfash