ESAN TV የዕለቱ ዋና ዋና ጉዳዮች | Mon 26 Aug 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
    ESAN TV የዕለቱ ዋና ዋና ጉዳዮች | Mon 26 Aug 2024

КОМЕНТАРІ • 162

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 17 днів тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤ቅንጅትን ዘዳግም የአማራን ህዝብ ትግል ጠልፎ አያዘናጋንም❤❤❤❤

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 17 днів тому +13

    የሚድያ ፋኖዎች በርቱ

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 17 днів тому +17

    እንኳን ደህና መጣሽ መቲ

  • @SelamBekele-li4xr
    @SelamBekele-li4xr 17 днів тому +2

    ድል ለፋኖ ለጀግኖቹ💚💛❤️

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375 17 днів тому +3

    መቲ በጣም ሰለጠፉሽ አሳስቦን ነበር በጣም ደስ ብሎናል ህንዳቺ አይነት አገራችን ሰለ ሰጠችን የማትጠገቢ ውቢት ❤ተባረኪ።❤

  • @goodshepered429
    @goodshepered429 17 днів тому +6

    ድል ለአማራ ፋኖ!

  • @endalejimma1684
    @endalejimma1684 17 днів тому +5

    መቲ እንካን ደህና መጣሽ ደሬም አንተም እንካን ደህና መጣህ እግዛብሔር ይባርካችሁ።

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 17 днів тому +5

    መቲ እንኳን ደህና መጣሽ ደሪ ጀግኖቻችን ❤❤❤❤❤

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 17 днів тому +5

    መቲ ፣ ደረጀ ፣ ስላም ብያለሁ ! በርቱልን ሊቆቻችን።

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 17 днів тому +4

    ሰላም ለሀገሬ!

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal 17 днів тому +1

    መታሰቢያ የጠፋሽ ሰው🎉🎉🎉🎉እንኩዋን ደህና መጣሽልን😍😍😍ደሬ ኑሩልን😍😍😍

  • @berhanugizaw9629
    @berhanugizaw9629 17 днів тому +3

    መቲ እንኳን በደህና መጣሽልን ንፁህና ታታሪ ኢትዮጵያዊት

  • @iloveessey
    @iloveessey 17 днів тому +3

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 17 днів тому +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @assefafeyissa3407
    @assefafeyissa3407 17 днів тому +3

    መቲ እንኳን በደህና መጣሽ
    በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ።

  • @asmamawmengesha1910
    @asmamawmengesha1910 17 днів тому +3

    እውነት አድማጭህ ነኝ ነገር ግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም
    በሕጉም መቀለድ የለበትም እቃ እቃ አታስመስሉት
    ለሌላውም ተሳፋሪ ክብር የሌላቸውን ወጣቶች ማበረታታት ተገቢ አይደለም

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 17 днів тому +3

    እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን ❤❤❤ ደሬ ሰላም ሰላም❤❤❤

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 17 днів тому

    ጥሩ ነው። ኢትዮጵያን ያልነካ ሁሉም የኢትዮጵያ ነገዶች ባህላቸውን በነፃነት ማክበር ይችላሉ።

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 17 днів тому +1

    በተአምር በዝህ ምድር በቆየሁ ዘመን እንደዘንድሮ አይነት ነገር እልሰማሁ አላየሁ እንደህዝብ በንሰሃ የታጀበ ፀሎት ያስፈልገናል ክፋታችን ጭካኔያችን በዛና እግዚአብሔር ቁጣውን ያወረደብን ይመስላል ፈጣሪ ይማረን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому +4

    Welcome welcome Jegnochachin. Great to have you back.

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 17 днів тому

    መቲ ደሬ እንኮን ስላም መጣቺሁ ጀግኖቺ በርቱ ። ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому +3

    God please God send us your Mercy. Forgive us. Save our country and our people.

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 17 днів тому +3

    ወገኖቼ! ዛሬ በትልቁ ከመቲ እና ከደረጀ የተለየ ሃሳብ ወይም አስተያየት አለኝ። የቲክቶከሮቹን ጉዳይ በተመለከተ ነው። አንድ ሰው ለአቅመ በሕግ ተጠያቂነት እስከደረሰ ድረስና ለፍርድ እንዳይቀርብ የሚያግዱ የጤና ችግር ወይም ሌላ ነገር ከሌለበት በስተቀር፣ የአገሪቷ ሕግ የተፈጠረውን ወንጀል በሽብርተኝነት የሚያስከስስ ከሆነ፣ ወደ ግራ ወደ ቀኝ ብሎ ነገር የለም ፣መጠየቅ አለበት! ደረጀ እና መቲ እንደሚሉት "ልጆች ናቸው አለማወቅ ነው" የሚለው አባባል በፍፁም ትክክል አይደለም። ሌት ተቀን በአገራችን የሕግ የበላይነት ይከበር እያለን እየጮህን፣ አሁን ደግሞ ልጆች ናቸው… አይሰራም። ሊታረም ይገባል

  • @wondale1769
    @wondale1769 17 днів тому +4

    መቲ መቲ መቲዬ እንኳን ደህና መጣሽ!!!

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal 17 днів тому +1

    ባቡጂን ኣረቄው ይሆን😢😢😢ሁሉንም ነፍስ ይማርልን🙏🙏🙏

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 17 днів тому +1

    10/12/2016 - 21/12/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
    . . . . . . . . .
    የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???
    በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡
    ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
    ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡
    በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡
    በአብዛኛው ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .
     በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .
     አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .
     በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥ የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 17 днів тому +2

    በጣም እነደ ሰወ አዝናለሁ ባቡጄ ሞቱን እንጂ ስራውን አላውቅም ስንሰራ ለህዝብ የሚጠቅም ስራ እንስራ ይህ ሰው ፊልም ለሚወድ ኢትዮጵያዊ ሰርቶ ይሆናል እዚያ አከባቢ ሰለማልወድ እንደኔ አይነቱ አላወቀውም ነበስ ይማር ሁሉ አቀፍ ስራ እንስራ ለሱ ነብሱ ይማር

  • @user-lb1hg2nh1q
    @user-lb1hg2nh1q 17 днів тому +2

    Meti when u r not there i donot whent to See this Programm . ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉✌️✌️🎉🎉

  • @Feteh4all
    @Feteh4all 17 днів тому

    Meti and Dere Egziabher yibarkachu! God is on your side! Keep up with the good work!

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 17 днів тому +1

    መቲ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому +1

    Tikikil Dereje this regime do not deserve another day in power

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal 17 днів тому +1

    🎉🎉🎉ሼርርር..

  • @minyihon16
    @minyihon16 17 днів тому

    እንኳን ደህና መጣሽ መቲ ፣ እረጅም ዕድሜና ጤናን ተመኘሁልሽ።

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 17 днів тому +1

    መቲዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤

  • @AbrhamGizaw-k8g
    @AbrhamGizaw-k8g 17 днів тому +1

    መቲ እኳን ደሕናመጣሸ አሕታችን

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 17 днів тому +2

    Well done

  • @g.michalberhana8870
    @g.michalberhana8870 17 днів тому +2

    ደረጃ እሰኪ ልጅህን ወዳለህበት አገር አየር መንገድ ልከህ እነሱ የደረጉትን አድርግ በለውና ቆንጥጠው ይልኩልሀል.

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 17 днів тому +2

    ቆየ እኮ!! ኮሬ ነጌኛ አርቲስቶችን መግደል ከጀመረ ቆይቷል። ድንገት ከሞቱ ፣ ኮሬ ነጌኛን ጠርጥሩ!!

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 17 днів тому

    መቲሾ እንክዋን በሰላም ተመለሽ ሱባኤ ገብተሽ ስለሆነ እግዚአብሔር ይስማሽ

  • @MaplangaLuxolo
    @MaplangaLuxolo 17 днів тому

    You well come nice to see you today

  • @AndnetYibelttal
    @AndnetYibelttal 17 днів тому +1

    የ አዲስ አበባ ሜካፕ እንዲህ በችኮላ መልቀቁ ሁላችንንም ኣስቆናል😂😂😂😂

  • @getutadesse6121
    @getutadesse6121 17 днів тому +2

    Dere welcome! Meti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @YosefeAdeme
    @YosefeAdeme 17 днів тому +3

    Meti welcome

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 17 днів тому +1

    #DOCTOR #DEREJE #ZELEQE -
    The GREATEST ETHIOPIAN SCHOLAR of Our times , ✨Rest in Peace in Heaven ✨

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому +1

    Enashenfalen God's willing Mettye. Ethiopians all of us must be united to get rid of this satan

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 17 днів тому

    አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ

  • @gezahegnmetaferia9100
    @gezahegnmetaferia9100 17 днів тому +1

    በአሁኑ ሰአት ታሞ ለሞተ ዜና ማቅረቡ አስፈላጊ አይደለም:: አገራችን ብዙ መነገር ያለበት ዜና አየሩን ሞልቶታል::

  • @yimamnegash7590
    @yimamnegash7590 17 днів тому

    Well come meti ❤

  • @matewosambaye7775
    @matewosambaye7775 17 днів тому

    Agood to see you Meti wher wher you? Meti like Brouther I missed

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому +1

    Bravo Fanos keep it up

  • @bekeleshibru6190
    @bekeleshibru6190 17 днів тому

    ጀግኒት አንቺ እኮ ታውቂበታለሽ መቲ በርቺ!

  • @tg7368
    @tg7368 17 днів тому

    ሰላም መታሰብያ ቆንጆ ❤❤❤

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 17 днів тому

    መቲየ የኛ ውድ እንክዋን ደና መጣሽልን

  • @RadiyaaliyuDetebo
    @RadiyaaliyuDetebo 17 днів тому

    YEAMHAR TELAT BADEN !DEL LEFANO

  • @user-lb1hg2nh1q
    @user-lb1hg2nh1q 17 днів тому

    Meti sweet ❤❤❤❤

  • @user-ov9gn5tk8l
    @user-ov9gn5tk8l 17 днів тому

    መቲ የእድራችን ድንኳን ከመጋዘን ከወጣ ቀናት አለፉ ከአንድ ጎጆ ወደአንዱ ይዘዋመሪል እንጂ አልተመለሠም

  • @user-hf9sx3he8l
    @user-hf9sx3he8l 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @amehagetachew3435
    @amehagetachew3435 17 днів тому

    ደረጄ ትክክል አይደለህም መቀጣት አለባቸው የሃገር ኢሜጅ ነው ያጠፉት ልቦና ይስጣቸው

  • @user-uo6gh7ub2f
    @user-uo6gh7ub2f 17 днів тому

    መቲ fb አካውንትሸ አይሠራም
    በርቱ

  • @AbrhamGizaw-k8g
    @AbrhamGizaw-k8g 17 днів тому

    ደሬ መቲ እንዳችኋለን በርቱ

  • @kemelewf1531
    @kemelewf1531 17 днів тому

    A well done analysis.

  • @user-vq7ti6pz8y
    @user-vq7ti6pz8y 17 днів тому +1

    ሙቲ እና ደረጀ ደሞቻችን

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 17 днів тому +2

    #DICTATOR ABIY AHMED alone is THE LAW, CONSTITUTION, JURY and JUDGE in CURRENT ETHIOPIA 🚫

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому +1

    Ashenda was Rayas custom not Tigray its since woyane took over the place by force

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 17 днів тому

    እኛ ከምንልው ከምናምነው ውጭ ውስጥ ለውስጥ ከብልፅግና ጋር የምሞዳሞድ ካለ በማስረጃና በመረጃ እውነትነት ባለው ነገር ላይ ከተገኘ ጥያቄም የለውም እርምጃ መውሰድ ግን ለመጠላለፍ እየተወነጃጀላችሁ ከሆነ እባካችሁ መከራችንን አታብዙ ወይ ተውን አውሬ ይብላን ወይ ተስማሙና ነፃ አውጡን

  • @MohammedEliyas-k1n
    @MohammedEliyas-k1n 17 днів тому

    Enkuan dehna metash meti

  • @legessegetachew6560
    @legessegetachew6560 17 днів тому

    መቲ እንኳን ደህና መጣሽ! ግን የትኛው ፕላኔት ላይ ሄደሽ ነው ሃገሪቷ ውስጥ የሆነውን ሁሉ አልሰማሁም አዲስ ነገር ነው የሆነብኝ እያልሽ የምትይው?
    ደረጀ በአኢትዮጲያ አየር መንገድ ላይ በተሳፋሪዎቹ የተፈፀመው ድርጊት ይቅር የማይባልና ተደበስብሶ የሚቀር ጉዳይ መሆን ያለበት ካአይመስለኝም። አንተ ግን በዚህ ጉዳይ ላይ የሰጠኸው አሰተያየት ትንሽ ብሰለት የጎደለው ይመስለኛል።

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 17 днів тому

    ሰላም ደሬ መቲ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Tomkameljon
    @Tomkameljon 17 днів тому +1

    መትዬ ደሬ ለዜናው ሁሉ አንግዳ አደረገሽ ኢ ንተርኔት ወደሌለበት ገዳም ገብተሽ ነበር ወይ?

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 17 днів тому

      ምነው ወንድሜ፣ ገዳም የሚገባው እኮ ሁሉን ነገር ጥለህ ፈጣሪህ ጋር ለመገናኘት ነው። እዚያ 'ኢንተርኔቱ' ሌላ ነው።

  • @abereshewa2002
    @abereshewa2002 17 днів тому

    መቲቲቲቲቲቲቲ you well come !!!
    እንኳን ደህና መጣሽ የት ጠፍተሽ ነው?

  • @YosefShoa
    @YosefShoa 17 днів тому

    Metti ena Dere, selam selam, wellcome

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 17 днів тому

    ሰላም
    ❤❤❤❤

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 17 днів тому +1

    አየር መንገዱ መሣሪያና የታጠቀ ሰራዊት ያዘዋውር አይደል እንዴ!

  • @user-bl2db8nk7l
    @user-bl2db8nk7l 17 днів тому +1

    አሁንኮ ትግሬ የሆነ የትኛውም ቡድን ቢሆን ለትግሬዎች አስቦ አይደለም።የየራሳቸውን የቡድን ጥቅም ስለማስከበር እንጂ የትኛወም ቡድን ፖለቲካን እየሰራ አይደለም ።እንደዚሁ እያሉ መተላለቅ ብቻ ነው ።only the dead can see the end of war እንደተባለ የጦርነቱን መጨረሻ ለማየት ብቻ እንጓጓ

  • @tafesewerqabaineh5938
    @tafesewerqabaineh5938 17 днів тому

    መሱ፣ እንኳን መጣሽ፣ የት ነበርሽ?

  • @getachewmoges636
    @getachewmoges636 17 днів тому +1

    Asafari

  • @alemitualem-me6xj
    @alemitualem-me6xj 17 днів тому

    Fano Metasebia tsegurshin be fano stail asteqakyiw

  • @GirmaMekonnen-d5k
    @GirmaMekonnen-d5k 17 днів тому

    እግዚር ይሥጥህ ደርጂ

  • @mggg8841
    @mggg8841 17 днів тому

    Meti wlc back 🙌

  • @AalixaMohammad
    @AalixaMohammad 17 днів тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @SeeSaw-wo4qx
    @SeeSaw-wo4qx 17 днів тому +1

    በትግራይ አሸንዳ በአማራ ደግሞ ሻደይ ነው የሚባለው፡፡ ሁለቱም የሚጠቀሙበት አንድ ስም የለም - ደረጀ አስተካክል

  • @user-vk4iw4pd5g
    @user-vk4iw4pd5g 17 днів тому

    ❤❤❤

  • @abnetwolde5397
    @abnetwolde5397 17 днів тому

    እሬቻ በአል ቢሆን ሊያከብሩ የሚሄዱት ይሄን ያልኩት ለፖለቲካ ሳይሆን ለእውነታው ነው የኦሎምፒኩ ደደፋ ሳይረሳ ?

  • @amanueltesfamichael5776
    @amanueltesfamichael5776 17 днів тому

    Minew yetefash anichi unetenga ena hayimanotenga enkan temeleshiki sile zihuf yikireta ayizoch

  • @AbdiReru
    @AbdiReru 16 днів тому

    ደሬናመቲከልብእወዳችሗለሁአምላክከጎናችንይሁንሁሉምኢትዮጲያዊበሀገሩበነፃነትየሚኖርባትሀገርየሚያረግመንግስትያምጣልን

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 17 днів тому

    Dere, a lot of UA-camrs are misleading your viewers by using your videos. So please post your real UA-cam channel on ESAN and anchor media to avoid the confusion! Thanks

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 17 днів тому +1

    መቲ ሁለት ሳሜንት አደስ አበባ እያለሽ ቀላል እድሜ አይደለም አዲስ አበባ መዋልም ማደርም ሰአቱ ቀን ነው ቀኑ ሳምንት ሳምንቱ ወር ወሩ አመት በሆነበት መባነንም እንደምኝታ ተቆጥሮ ኑሮ ካሉት መቃብርም ዬሞቃል መከራም ኑሮ ነው የሚያጉረጠርጠው ዘንዶን ጥሶ መተኛት የሞት ታናሽ ወንድም መባሉ ትዝ ሲለኝ እጌዚአብሄር ሞትን ማስፈራሪያ ማድረጉን ትቶ እንደተኛን ቢወስደን እንዴት ጥሩ ነበር
    እንኳን ደህና መጣሽ ከአንድ ባታሊይን ይልቅ አንድ ጋዜጠኛ ለነብሰገዳይ ፋሽስቶች የሚደበቂበት ነው የሚጠፋቸው ይጨልምበታል ቀኑ ጋዜጠኛ ስል የዩቲዩብ ቀበኞችን አይደለም ፋኖን ወክለው ውገያ ላይ ሁነው ተው የሚላቸው ጠፍቶ እንደ ዋርካ ወፍ ሲንጫጩ መስማት ያሳፍራል

  • @g.michalberhana8870
    @g.michalberhana8870 17 днів тому

    ደረጃ ምነው እንደዚህ ከልጅቷ ጋር ዘቀጣችሁ ጥንብ አንሳ የወደቀ ሰጋ እንደሚለቃቅመው በህመም ምክንያት የሞቱ ሠዎችን እረፍት የምትነሱት ውዳቂዎች.

  • @tameratmolla9670
    @tameratmolla9670 17 днів тому +1

    Abiy Ahmed Ali’s force is depleted. Fagu Abiy is only remained is her mouth and achberbarinet

  • @tititezeta5435
    @tititezeta5435 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmareLemma-fl8nr
    @AmareLemma-fl8nr 17 днів тому +1

    እግዚአብሔር በቃ ይበል

  • @tilahunalemu9574
    @tilahunalemu9574 17 днів тому

    ከአለም አልተሰወርሸ ዜናው የትም ሆኖ መከታተል ይቻላል

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 17 днів тому

    የኢትዮጵያ ልጆች ርስበርስ እየጠገዳደሉ፣እየተባሉ ነው!ኢትዮጵያ አሁንም አልወደቀችም! ትነሳለች!ልጆቾ ገድለው በደም የታጠቡ የቆሸሸ አዕምሮዎች ትውልድ ከአንደበቱ ሰላምን ነሱቱ በሀገሩ ላይ ዘመቱ!ትውልድ እና ድን እንታደግ!ጥበብ የለበሰ ኢትዮጵያ አስፈላጊ ነው!(መምህር መስፍን ሰለሞን) ለሀገራችን አንተኛም!ሰው ተቀይሯል! ሰው ሁን! የሰው ልጅ ወድቋል! ኢትዪጵያዊነት ወድቋል!ኢትዮጵያዊ ሁኑ!አዋቂ ምሰሶ ውስጥ ግቡ!
    ኢትዮጵያዊነቱ በመለኮት አሻራ ያረፈበት ነው!
    ዘረኛች ራሳቸውን ሽጠው ሀገርን ለውድቀት የጋበዙ ኢትዮጵያዊነት በመከባበር፣በመቻቻል ነው!ኢትዮጵያ መንፈሳዊ ትንሳኤ በቅርቡ ታዮታላችሁ!ፈጣሪን/አላህን/ ያላከበረ ሀገር ሰላም የለውም!

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d 17 днів тому +1

    ሁለቱ ሽማግሌዎቹ በዘርኝነት ያበዱ ምን እያሉን ነው እቺ አረጉታ እና ማአዛ መሃመድ ድብልብላአ ከዚህ ሃገር ከለቀቁልን በሃላ ነው ዘረኛች መሆናቸውን የገባን እዛው አትምጡብን የሚጋባው የዘረኝነት ቫይረሳቹሁ ይዛቹሁ እዛው ይህ እንካን እንደጋዜጠኛም ከድሮ ጀምሬ አስቤውም አላውቅም የአካዳሚ ሌብሉም ምናልባት የኢሃዲዲግ አጨብጫቢ ስለነበረ ተሰርቶለት የተሰጠው ይመስለኛል ስብእና የሌለው ነውር የማያቅ በሃሰት መናገር እንደክብር የሚናገር ጡሩንባ ነገር ነው

  • @sisaykassa7511
    @sisaykassa7511 17 днів тому

    እነ ምንላቸው የምትይውን ያውቃሉ?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 17 днів тому

    Dere Please please ignore them don't give them a minute these are cheap no one follow them

  • @Telaunbetseb
    @Telaunbetseb 17 днів тому

    መቲ.. ጠፍሽ።።መቲ

  • @anleyyalew4659
    @anleyyalew4659 17 днів тому

    ደሬ መቲ ስህተት ተሰርቷል ካላችሁ ልጆች ናቸው... በሽብር ወንጀል ግን መባል የለበትም ብሎ መንሸራተት ምን የሚሉት አባባል ነው? እነዚህ ሰወች በሽብር ድርጊት መከሰሳቸው ተገቢ ነው ካልሆኑ ተጣርቶ ነፃ ሊባሉ ይችላሉ። በተረፈ ግን በአቢየሽን Safety is on ground እንደዚሁም ትንሽ ስህተት ትልቅ ጉዳት ያስከትላልና ልጆች ናቸው ብሎ ማለት ተገቢ አይደለም። የአየር ሁኔታ አይፈቀድም ሲባሉ እምቢ ማለትና አልፎም ይከስከስ ማለት ምን የሚሉት አባባል ነው? በኮሞሮስ ደሴት የተከሰከሰውን ልብ ይሏል። ቀላል ስህተት የሚባል በአቪየሽን የለም በተለይ ከአውሮፕላን ጋር የሚገናኝ እንደቀላል የሚታይ አይደለም። ለእናንተም ጥሩ አይደለም አስቡበት።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 17 днів тому

    አማራን መግደል ማለት ምን ማለት ነው?

  • @tdessalegn4745
    @tdessalegn4745 17 днів тому +2

    አሁን ልቤ አረፈ መቲ 🎉🎉🎉