The Power of Attitude on the Mind & Beyond - one - Dr Mehret Debebe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 149

  • @AssieWolde
    @AssieWolde Рік тому +6

    ዶ/ር ምህረት እነዚህ የጠቀስካቸው ነጥቦች ሁሉ አንድም ይህ አያስፈልገኝም የሚባል የላቸውም። በፈጣሪ እርዳታና በራስ ፈቃደኝነት ግን ሁሉንም የራሳችን ማድረግ እንችላለን። ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ።

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Рік тому +1

    ዶ/ር ምህረት እዉነትም ምህረት የሆነ አስተዉሎት እየሰጠኸን ነዉ። በቃላት የማይገለፅ የተለየ መባረክ ነዉና ስላንተ መዳኒአለም የተመሰገነ ይሁን። እናመሰግናለን!

  • @addisalemmekonnen2160
    @addisalemmekonnen2160 Рік тому +31

    I wish we got a public lecture from this amazing human

    • @MeskelAyele
      @MeskelAyele Рік тому

      This amazing guy is watching the PM destroy Ethiopia.

  • @suzy1523
    @suzy1523 Рік тому +4

    Thank you ዶክተርዬ ❤ ብትችል እባክህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ትምህርቶችክ እየጠቀመን ነው ምን አለ ብርልጅነቴ ይሄን ሁሉ ነገር ባውቅ 😢 አሁንም አልረፈደም ወደልጅነቴ ተመልሽ እራሴን አሳድጋልሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ምህረት ❤❤😊

  • @kemalebrahim5032
    @kemalebrahim5032 Рік тому +2

    አንቴ መልከም ሰው መልከም አበት ትለየሌክ ተባረክልን አለሀ እራጂም እድሜና እና ጤና ይስጥልን እንወደሀለን ቀጠዬን በጉጉት እንጠብቀሌን❤✍️

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Рік тому

    ዶ/ር ምህርት ያንተ አይነቶች ብዙ ኢትዮጲያዊያን ያቦዛልን በጣም የአንተ አድናቂ ነኝ ሙያየም ወደ አንተ ስለ መጠጋ ነው ፈጣሪ እድሜ ይጨምርልህ ፡፡

  • @nunulema3827
    @nunulema3827 Рік тому +1

    Egziyabher ewkethin yabzalh. Bedenb endreda, nuron endawk, astesaseben endasefa adrgehilignal. Amesegnalehu. Edme ena Tena yistln.

  • @KirubelTsgaye
    @KirubelTsgaye Рік тому +2

    ዶ/ር ምህረት ደበበ አመሰግንካለው

  • @teshomefayisa5690
    @teshomefayisa5690 Рік тому +1

    ዶር ምህረት ለዘወትር አኣስተምሮትህ አኣመሰግናለሁ።

  • @mariaabbinuryehaile4041
    @mariaabbinuryehaile4041 Рік тому +6

    Dr. Mehiret you’re the most powerful person ! Stay blessed more! You change a lot of people mind.

  • @cochytube
    @cochytube Рік тому +2

    Dr enkuan beselam metah betam tiru asab nw eskisemaw chekuyalehu🤗🤗🤗

  • @user-kp5vl5kn4j
    @user-kp5vl5kn4j 10 місяців тому

    Dr ምህረት እግዚያብሔር ይባርክህ ትምህርት እጅግ በጣም ህይወቴ ላይ ለውጥ አምጥቷል wishing you more blessing 🙏

  • @Endal0629
    @Endal0629 8 місяців тому

    ሁልግዜ ተመስጬ ነው እማዳምጥህ🙏 ከአባቴ ጉልበት ስር ሆኜ ምክር የምሰማ ያህል ነው ሚሰማኝ❤

  • @Hope12024
    @Hope12024 Рік тому +7

    Thank you doctor for providing such life changing topics. I can’t wait to listen next topics.

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 Рік тому +2

    የሚገርም ምሳሌ ነዉ ዶክተር የተጠቀምከዉ ተባረክ በትክክሌ❤❤❤❤

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 Рік тому +5

    You are such Amazing person.. Keep up the good job.

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልን በርታ ዶክተር ምህረት

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 Рік тому +5

    Thank you brother❤

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman Рік тому +5

    you are the best motivator i have ever seen in my life !!!thanks Dr Mehiret

  • @yeabkalkassahun5781
    @yeabkalkassahun5781 Рік тому +3

    your the best

  • @bilijanepro4216
    @bilijanepro4216 Рік тому +4

    Thank you very much DR🙏🙏🙏🙏🙏

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 5 місяців тому

    በጣም አስተማራና መካር ትንታኔ ነው እናመሰግናለን🙏

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Рік тому

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ፣እኔ በተለይ፣ስለበረክትህልን፣መጸህፎች፣ብትልይ፣ስው መሆ ስው የሚለው፣መጸሀፍ፣ቡዙ፣የተማርኩብት፣ቡዙ ነገሮች ብእኔ ላይ፣ስለለገዘኝ እጅግ ነው፣የማመስገነው።ጌታ፣ዘመንህን፣ይባርክ

  • @Bezopiavlog
    @Bezopiavlog Рік тому

    ሁሉም motivation ተናጋሪዎች የሌለ እንደዉም ቢታሰብ ገደል የሚከት ነገር ነዉ ሚያወሩብን ያንተ ግን ህይወት ነዉ

  • @Abayneh-op8wv
    @Abayneh-op8wv Рік тому

    ዶክተር ምህረት አብ እናመሰግናለን❤

  • @beyenawahid
    @beyenawahid Рік тому +4

    Thank you very muuch Sir, for presenting such a complex concept in meticulousely organised, structured & simplifief fashion in a language that most of us can understand here in Ethiopia. And in which most us are in need of improving it.

  • @a.k.2052
    @a.k.2052 Рік тому +2

    Waw it is amuzing! thank you Dr.Mihret

  • @yohannesyetera8352
    @yohannesyetera8352 Рік тому +2

    Thank you very much Dr mihret debebe. Always I admire you the most

  • @Steven.24
    @Steven.24 Рік тому +2

    Welcome Dr.

  • @tsegayealemu6476
    @tsegayealemu6476 Рік тому

    እጅግ ውብ የሆነ ገለፃ ነው ተባረክልኝ ውዱ ወንድሜ

  • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
    @AbdurahmanMohammed-qz8wq Рік тому

    ምርጥ ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን በself image ለራሳችን ያለንምስል ለምሳሌ negetive ከሆነእንዴት አድርገን ወደpostiveመቀየር እንደምንችል ሜካኒዝሙን ብትነግረን ወይም በዚዙሪያ ቪዲዮ ብትለቅልን

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 Рік тому +5

    You are blessed Dr Meheret

  • @asgedom7
    @asgedom7 Рік тому

    Thank you Dr Mihret Debebe

  • @yisakmengesha6875
    @yisakmengesha6875 Рік тому +2

    Dr Thenk you

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Рік тому

    ዋው በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
    "የደጋገምነው ነገር ይገዛናል"
    መረሳት የሌለብን ነገር ደግሞ
    "መጥፎ የሆኑ ልማዶች ለመለመድ ቀላል ናቸው ለመተው ግን ከባድ ናቸው
    ጥሩ የሆኑ ልማዶች ደግሞ ለመተው ቀላል ናቸው ለመልመድ ግን ከባድ ናቸው"
    ይኸንን ነገር በራሴ አይቸዋል እና ጥሩ የሆኑ ልማዶች ለመልመድ ከባድ ቢሆንም በትጋት ለመለማመድ ራሴን አስለምዳለሁ።
    ግን ጥያቄ መጠየቅ ከተፈቀደልኝ
    አመለካከትና አስተሳስብ ያላቸው ልዩነትና አንድነታቸውን ብታብራራልኝ አመሰግናለሁ
    God bless you🙏

  • @Music-vibe.4
    @Music-vibe.4 Рік тому +3

    I really love your program Dr

  • @henokachalu
    @henokachalu Рік тому +2

    በጣም የጠቀመኝ መልዕክት ነው ። አገላለፅህም እጅግ attractive እና ውስጥ ድረስ የሚነካ ግልፅ ነው። ምርጥ አስተማሪ ነህ ዶ/ር ስለሰማሁህ እድለኛ ነኝ ። አመሰግናለው

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 Рік тому

    10q Dr. Mhiret tebarek Kongo timirt new.

  • @DG-jc2ej
    @DG-jc2ej Рік тому +5

    Be blessed Dr!!

  • @helenasgedom8242
    @helenasgedom8242 Рік тому

    Egziabher yebarkh Dr 🙏 Ene bizu eytmarku new.

  • @kidistGelan
    @kidistGelan Рік тому +3

    Amazing as usual.....Thanks Dr!

  • @chalabalcha1439
    @chalabalcha1439 Рік тому +3

    thank you Dr. I really appreciate your lecture.

  • @SifanDagne
    @SifanDagne Рік тому

    Dr mihret you are so amazing for real...and i wanna to be a physichatrist and you are my role model ... i like and apriciate your attitude and your lessons thnak you so much

  • @tomaskidane520
    @tomaskidane520 Рік тому +3

    Thank you Dr

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 11 місяців тому

    Thanks so much Doctor Amazing for your Education❤

  • @hamdisafi5695
    @hamdisafi5695 11 місяців тому

    አመስግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ር ምህረት ደስታ ሰጠህኝ አንተን በመስማትህ ❤

  • @yohannesyn5739
    @yohannesyn5739 Рік тому +2

    Thanks dr

  • @asanaseleshiasfaw2402
    @asanaseleshiasfaw2402 Рік тому +3

    Thank you 🙏

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 Рік тому

    Thanks .Dr Mercy

  • @negerukedane9212
    @negerukedane9212 Рік тому +1

    I have big respect for you Dr & been learning Lot from you thank you!

  • @gemechuderessa
    @gemechuderessa Рік тому

    Thank you! Dr.

  • @dawigayesa1302
    @dawigayesa1302 Рік тому

    You are best teacher in the world thank you Dr

  • @debelawakwoya1423
    @debelawakwoya1423 Рік тому +1

    wow good title Dr MD....go head..

  • @mekdesdebebe4098
    @mekdesdebebe4098 Рік тому

    Thankyou very much dr.i learned a lot.

  • @hussenmussa332
    @hussenmussa332 Рік тому

    go head and keep up our role motivater

  • @ftebenti8669
    @ftebenti8669 Рік тому

    i want to say thank you Dr

  • @1587-fazr
    @1587-fazr Рік тому +1

    ፶ ጊዜ. አዳመጥኩት. ይጥማል. ❤❤❤

  • @teferiejigu2538
    @teferiejigu2538 Рік тому

    It is an interesting deep analysis about an attitude -it is revealing the hidden one! Stay blessed Dr.

  • @BeleteDamtew
    @BeleteDamtew Рік тому

    Thank you very much Dr., I really learn a lot from your presentation.

  • @ephrem19911
    @ephrem19911 6 місяців тому

    Thank you Dr.

  • @dergibm702
    @dergibm702 Рік тому

    you're my best teacher Dr. Mehret debebe🥰🥰

  • @endalkachewtesfaye2419
    @endalkachewtesfaye2419 Рік тому

    Thank you very much Dr. for your life changing topics!

  • @fitsumethiotube1791
    @fitsumethiotube1791 Рік тому

    Thank you and welcome back! hope to see your inspirational messages consistently!

  • @mulualemtadesse9264
    @mulualemtadesse9264 Рік тому +1

    Thank you Dr.❤️🙏

  • @liyoudesta2657
    @liyoudesta2657 Рік тому

    Thank you so much for sharing your knowledge with us.

  • @Elhame5544
    @Elhame5544 Рік тому

    Thank You Dr🙏

  • @singeradmasuababule3145
    @singeradmasuababule3145 Рік тому

    really you are a best teacher /motivator\for me

  • @seidabdie2198
    @seidabdie2198 Рік тому +2

    God bless you i have question አንድ አመለካከት በሁሉም ሂወታችን ላይ ይንፀባረቃል ወይስ በአንድ ግዜ ብዙ አመለካከት ይኖረናል.

  • @shimelesamare4921
    @shimelesamare4921 Рік тому +1

    Welcome Dr

  • @abushabire4058
    @abushabire4058 Рік тому +2

    Thank you Dr 👍 eshi

  • @kelilabdulkafur7440
    @kelilabdulkafur7440 Рік тому

    ሰላም ዶክተር ምህረት ደበበ፣ እኔ ነገሮችን ለመፍታትና ለመረዳት በሞከርኩት የአማርኛ ቋንቋ አንተ በምታስተምረው የሥነ ልቦናዊ እውቀቶች ትርጓሜ እጥረት ያለበት እንደመሆኑ መጠን፣ የሰው ልጆች “አመለካከትን” ለማቅረብ የሞከርክበት መንገድ “በእይታ” ችን መንገድ ብቻ ነው። በጣም ጥሩ ግን በአንተ ትንታኔ እስቲ ልጠይቅህ ሌሎችን እንዴት ነው የምትተነትናቸው- “አደማመጥን-“ከአሰማም”፣ “አጣጣምን”-“ከአቀማመስ”፣ “አፍንጫን”-“ለአሸታተት”…..”Perception”የሚለውን ለማብራራት ይመስለኛል። ለእኔ ግን “የአዕምሮ አቀባበል/Mind Sensing” ብዬ ስለተረጎምኩት እንዴት ታብራራዋለህ

  • @zewdituhaile7380
    @zewdituhaile7380 Рік тому

    Thank you Dr M

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 11 місяців тому

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ዶክተር blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu9841 Рік тому +1

    Thank you Dc

  • @maereguseboka9398
    @maereguseboka9398 Рік тому

    Thanks, Dr

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 Рік тому +2

    Interesting!

  • @banteamilaktigabutessema7097

    Thanks Dr It is very interesting topic and more informative video contents.

  • @furnodagne
    @furnodagne Рік тому

    Thanks ! doctor.

  • @Hiwotnesh
    @Hiwotnesh Рік тому

    Thank you Dr Mihret

  • @mayko2762
    @mayko2762 26 днів тому

    Thank you

  • @ethiopialeikun515
    @ethiopialeikun515 Рік тому +2

    በርታ ወንድሜ እፀልይልሃለሁ።

  • @kasechyemane733
    @kasechyemane733 Рік тому

    ዶ/ር ምህረት በጣም የማከብርህ ሰው ነህ እባክህ እንዴት ላገኝ እንደምችል መንገድ ካለ ብትረዳኝ pls?

  • @AbdulwahidZinab-px1sc
    @AbdulwahidZinab-px1sc Рік тому +2

    Tnx dr

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 Рік тому

    Thank u. ❤❤❤

  • @biniyamtilahun157
    @biniyamtilahun157 Рік тому +1

    Amazing!!!

  • @zarenew931
    @zarenew931 Рік тому

    Thank you very much!

  • @antenehmelese8435
    @antenehmelese8435 Рік тому

    is it a short video or i like listing your precious lesson ?

  • @keabenehasrat7447
    @keabenehasrat7447 Рік тому +1

    blessed dr

  • @Bezopiavlog
    @Bezopiavlog Рік тому

    ተባረክልኝ

  • @reshadshewmolo3375
    @reshadshewmolo3375 Рік тому

    Thank you!

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Рік тому

    Thank you very much DR.

  • @EyesusYadenal-dv7pj
    @EyesusYadenal-dv7pj Рік тому

    dr appreciate your teaching Dr Meheret Can I get your counseling please 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @professerofsoilscience2325
    @professerofsoilscience2325 Рік тому

    Dr please give presentation summary of medical psychology research out put in relation of changing 3H(heart,hand Vs head) .
    I also keep book summary of psychotherapy brands from you Dr.

  • @Grass.God111
    @Grass.God111 Рік тому

    thanks D.r ❤

  • @balanced_success
    @balanced_success Рік тому

    Thak you!!

  • @jemalali9821
    @jemalali9821 Рік тому

    Thank u

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs980 Рік тому

    Thanks!

  • @AhaduMastewal
    @AhaduMastewal Рік тому

    Thanks

  • @getacherderebe
    @getacherderebe Рік тому +4

    10q doctor ስለ አመለካከት በአካፈልከን ነገር ፤ በመቀጠል መጠየቅ ምፈልገዉ ነገር ፦ እይታ ከእውነት ይበልጣል የሚለውን ብታብራራልንና አንዳንድ ሰዎች ይሄ እወነትን መካድ ወይም መሸሸት ነው ይላሉ ፤ advantage and disadvantage of positive , negative, and neutral attitude.

  • @a.k.2052
    @a.k.2052 Рік тому

    Thanks ❤