// Yared Maru // short life Testimony ያሬድ ማሩ አጭር የህይወት ምስክርነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @biremusic
    @biremusic Рік тому +2

    ያሬዶ ትልቅ ምስክርነት ነው ጌታ ታላቅ ነው በህይወት ኑር ተብለሀል just enjoy your life

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Рік тому +2

    ❤❤ላሊ ዬ ሳልሞት በፊት መትን የተበቀልክ ጀግና የክርስቶስ ልጅ ነህ❤❤

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  Рік тому +1

      Amennnn ewnet new Geta yimesgen 🙏

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  Рік тому +1

      ላሊ የሚለኝ በጣም የቅርቤ ሰው / ቤተሰብ የሆነ ነው ፣ አንቺን ግን አላስታወስኩሽም እስኪ ደውይልኝ 🙏

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  Рік тому +1

      ራሔል እስኪ ደውይ ላሊ የሚለኝ የቅትብ ቤተሰብ ብቻ ነው አንቺን ግን ማስታወስ አልቻልኩም
      +251911616325. WhatsApp ላይ ደውይልኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Рік тому +1

    በጣም አስገራሚ ምስክርነት ነው በእውነት, እግዚአብሔር እኮ ለራሱ አላማ ነው ያተረፈህ. ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ያስፋው🙌

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  Рік тому +1

      አሜንንንን እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልክ ነው ጌታ ዘመኔን ሊገዛው እና እንድሰጠው ይህንን አድርጓል ስሙ ይባረክ ❤️🙏

  • @drmesheshashewarega825
    @drmesheshashewarega825 Рік тому +2

    Membi and Chemdi, you are so wonderful people! You have given candid words of witness concerning our beloved brother and servant of God. He is a product of Lord's mercy for His Glory! Mighty blessing to you for bring up such an amazing servant of God! Fondly, MS

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Рік тому +2

    ጌታ መልካም ነው ተባረክልኝ።መልዕክትስ ?

    • @yaredmaruministry5761
      @yaredmaruministry5761  Рік тому +1

      ለብቻው ቆርጬው ነው መልእክቱን ሊንክ አስቀምጣለሁ 🙏
      Yared Maru የልመናዬን ድምጽ / Ethiopian Protestant Gospel song 2020 Yared Maru Tele- +251911616325
      ua-cam.com/video/ycaQmT_G8Zc/v-deo.html

  • @fikadudobamo6088
    @fikadudobamo6088 Рік тому +1

    ሁሌም ፈጠሪ ከእናንተ ጋር ይሁን እኔ ደሞ ለሁለችሁም ረጅም እድሜ እና ጤናን ተማኛሁ 🙏🙏🙏በመጨረሻም ዘማናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ 😘😘😘

  • @ialsaleh999
    @ialsaleh999 Рік тому +2

    Amann gata motn keyro beywet yanork yetelatn mkr yferse egziyabhar kbr yhunlet yegziyabhar lj ybarek