አትራፊ የሚያደርጉ በአጭር ጊዜ የሚደርሱ የስጋ ዶሮ ዝርያዎች ለጀማሪ ዶሮ አርቢ ሙሉ መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 29

  • @azemerageremew
    @azemerageremew День тому

    ሳሶ ከ30 ቀን በኃላ የሚመገቡትን መጠን ብትሰራልን ተጨማሪ የሚመገቡት ቀጠላ ቅጠል ካለ ለምሳሌ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እንደሚመገቡት አይነት ስለምትሰጠን መረጃዎች ከልብ አመሰግናለዉ

  • @eyutieyu781
    @eyutieyu781 8 місяців тому +2

    የ 45 ቀን የስጋ ዶሮች ለምን በቁም በመቸርቸር ለምን አይቻልም ለመስራት ችግሩ ምንድነው ግዴታ ታርደው ነው ለገበያ መቅረብ ያለባቸው ወይስ ምን

  • @AdmikewZikarge
    @AdmikewZikarge Місяць тому

    yiseralin

  • @mikeljon339
    @mikeljon339 9 місяців тому +5

    የስጋ ዶሮ ትርፍና ኪሳራ

  • @NjJh-lr9wn
    @NjJh-lr9wn 9 місяців тому

    ወጪውን ስራልን

  • @HabtamuAbdisa-s6x
    @HabtamuAbdisa-s6x 10 днів тому

    የ ስጋ ዶሮ ጫጩት ያለ ካለ??

  • @nebyouesayas
    @nebyouesayas 9 місяців тому +2

    yesga doro finical plan serlen betchel hulatunem

    • @yaredgetachew8650
      @yaredgetachew8650 8 місяців тому

      እና አይኒ 200ዶሮች
      1ያመጋገባቸውን በግራምና ከኩንታል ብታስቀምጥልኝ
      2 የውሃ ፍጆታቸውን
      3 ያመጋገብ ፕሮግራማቸውን ብትነግረኝ ደስ ይለኛል🙏

  • @mekdimkassa7931
    @mekdimkassa7931 13 днів тому

    Yesiga doro tirfina kisara

  • @nigistmesfin8378
    @nigistmesfin8378 2 місяці тому

    የስጋ ዶሮ ላይ መግባት እፈልጋለሁ እንደ ችግር የገለፅከው ጫጩት ማግኘት ነው እና በምን እንፈታዋለን በናትህ

  • @yaredgetachew8650
    @yaredgetachew8650 8 місяців тому

    ሳሶ 45ቀን ከዶሮ ከርባታ ወስጄ እኔጋር ለ90ቀን በእንክብካቤ መግቤ ማቅረብ ጀምሬአለው። ይኤ ማለት አጠቃላይ እድሜአቸው135ቀን 4ወር ከ15ቀናቸው ማለት ነው።
    ያተ መልክትላይ ደግሞ 45ቀን ባስገባ እኔጋር 45ቀን ብቻ በማቆየት አጠቃላይ በ90ቀን ለእርድ ይቀርባሉ እያልከኝ ነው። ነገርግን ፊዚካላቸው በተለምዶ የወላይታ ዶሮን የሚባሉትን ይዘት አይዙም እኮ አተ ባልከው ይዘት እደኤርፎራ በመኪና ይዘው ሲሸጡ አይቻለው ግን ለእርድ በጣም ያሳሳሉ ትንሽ ናቸው።
    1 ቁመት
    2 ክብደት
    3 ኩኩንያቸው አድጎ ስለማይጨርሱ ሴት ዶሮ ነው የሚመስሉት

    • @abrahamtegegnye7221
      @abrahamtegegnye7221 7 місяців тому

      ከባድ ነው ብራዘር ግን አንተ በመኖ ብቻ አርገኸው ነው እንጂ ሌላም ምግብ ብቀላቅል አህያ ነው እሚያክሉት በሁለት ወር

  • @wassiekenaw
    @wassiekenaw 3 місяці тому

    ሌላው በቀን 100 ደሮ ምን ዬህል መኖ ነው ሚበላው

  • @wassiekenaw
    @wassiekenaw 3 місяці тому

    እኔ መጀመር እፈልጋሉሁ ግን ምንም አይነት ልምድ የለኝም

  • @abebechala6042
    @abebechala6042 6 місяців тому

    Please can do financial plan for us?

  • @WerkeSileshi-d9h
    @WerkeSileshi-d9h 21 день тому

    Ye siga doro

  • @alexsugimelis3330
    @alexsugimelis3330 8 місяців тому

    የስጋ ዶሮ ትርፍና ..

  • @AbrahaHaftu-y9g
    @AbrahaHaftu-y9g 9 місяців тому

    የስጋ ደሮ ሳሱን ትርፍና ኪሳራ በተለይ ሴቶቾ በብዛት ካሉ

  • @BirukDerej-i5o
    @BirukDerej-i5o 2 місяці тому

    የ45ቀን ዶሮ ለ50ዶሮ ትርፍና ኪሳራ

  • @TeddyBantalem
    @TeddyBantalem 9 місяців тому

    Ye siga doro tirf ena kisara ??

  • @Samiya-y3z
    @Samiya-y3z 9 місяців тому

    Wendime yegnawu chanelik layi yasayehen yemeno aserar please le 100 kilo asayen beallah😊😊😊

  • @abelab8545
    @abelab8545 6 місяців тому

    የ1(አንድ) ቀን ጫጩት ዋጋ አሁን ላይ ስንት ነው? የምታቁ ካላቹ Reply አርጉልኝ

  • @me1-sport
    @me1-sport 6 місяців тому

    Men aynet meno new yememegebut

  • @Samiya-y3z
    @Samiya-y3z 9 місяців тому

    Wendime pleaae 2000yesega doroalegn 20kenachew new ena yemeno aserar asayen yemeno fejotachewun alchalkum

  • @MekfiraAwel
    @MekfiraAwel 9 місяців тому

    Terfena kisara

  • @ZegeyeMekuriya
    @ZegeyeMekuriya 2 місяці тому

    የስጋ ዶሮ ትርፍና ኪሳራ

  • @TerefeJon
    @TerefeJon Місяць тому

    የስጋ ዶሮ ትርፍና ኪሳራ