Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሚን አሚን አሚን🙏🥰🥰🥰🥰
Egeziabher kega gar aberon endinor madereg yalebenen temereyalehug.ababaye Degu geta keber
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አው ይሰማያል አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እውነት ነው እኔ ለጅው እግዚአብሔር አምላክ በዙ ነግር አደርጉልይል እኔም ውሌም አምሰግነው አልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከኛ ጋር እንዳለ አውቀን አብርን እንዲቆይ በምስጋና , በፍቅር በምስጋና ሁልጊዜም ያደረገልን እንደሚበልጥ በማሰብ በምስጋና መኖር እንዳለብን ተምሬአለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የገባኝ እግዜአብሔር ያስተማረኝ ጊዜ መስጠት በጥሞና መከተል እንዳለብኝ❤!!!
መምህር እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በተለይ እኔ በጣም ትርፋማነኝ እድሜ ጤናይስጥልኝ መምህርየ የርሶን ስብከት መዝሙር በማዳመጤ በጣም ብዙ ፈተናወች አሳልፌአለሁኝ አሁንም ቢሆን በኤርፎን ነው የማዳምጠው ግን ይመስገነው ለልኡል ፈጣሪ
Amen amen amen 💖💖💖💖💖💖
እግዚአብሃ የደባርክ ብዙ አሳእቀኸኛል f a
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ❤❤❤
እግዚአብሔር ከኛጋ እንዲቆይ+ ትኩረት መስጠት (ፍላጎት)+ ካልሆኑ ወቀሳዎች እራስን ማራቅ (እራስን)+ ከሌሎች ሰዎች መጠንቀቅ ( ጸያፍ ልብ የሚነካ) ከሚናገሩ+ ችግርን አለመቁጠር / የተደረገልንን በረከት አለማየት+ ጸጥ ብለን የምንቆይበት ጊዜ ማኖር+ እሱን መስማት+ በእግዚአብሔር መደሰት መቻል+ ከኛ ጋር እንዲቆይ መፈለግ::በይበልጥ ግን የተማርኩት ችግርን አለመቁጠርን ነው።
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን አስተምረኸኛል መክረኸኛል አባቴ ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገንልኝ ደግሜ ሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤ አባታችን❤❤❤ቀሲስዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር❤❤❤
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏1) ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት እንዴት እና በምን መንገድ ማሳመር እንዳለብን2) በሁሉም ማመስገን3) ከማማረር እና ራስን ከመስደብ መቆጠብ
አሜን እግዚህአብሄር ይመስገን በእዉነት እግዚህአብሄር እደአባትነቱ ሁሌም ኡኛን ደስታና ፊትለማየት እደሚሻነዉ የገባኝ እኛም ሁሌ ከፊቱ መራቅና ማማርር እደሌለብን ተምሬአለሁ በእዉነት እደእግዚህአብሄር ቃል ምን ሊያስደስት ይችላል❤❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
Amen AMEN Amen ❤❤❤Egziabher ymesgen Amen ❤️ Egziabher ymesgen Amen ❤️ Egziabher ymesgen Amen ❤️
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 የእግዚአብሔር ፍቅሩ፣ ትህትናው፣ ቸርነቱ፣ ምሕረቱ የዘወትር ጥበቃው ሁሌም ከኛ ጋር በመሆኑ ዘወትር እናመሰግነዋለን❤❤❤ክብር ምስጋና ለአንተ ለኃያሉ ጌታ አምላክ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ❤❤❤አሜን🙏 ሁሉ ነገሬ በአግዚአበሔር ጥበቃ ተደግፌ እንደምኖር እያወኩ ካላመሰገንኩት ካልጸለይኩ ያለ እግዘአብሔር ፍቅር መኖር ባዶነት መሆኑን ተምሬያለሁ። ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር ጊዜ እንዲኖረን የተደረገልኝ ብዙ ነዉ መርሳት አንደሌለብኝ ማመስገን ጌታ በቃሉ የልቤን ብዙ ጨለማ ገፎልኛል የሆንኩትን ያልሆንኩትነም እግዚአብሔር የሻረልኝን በደሌን ከሚነግረኝ ከክፉ ሰዉ መራቅ በአምሳሉ የፈጠረኝን እራሴን አለመጥላት በጌታ ደስስ ሊለኝ እንዲገባኝ ሁልጊዜ ላመሰግነዉ እንዲገባኝ ተምሬያለሁ በልቤ ያሳድርብኝ የተግባር ሰዉ ይበለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መዉደድ በፍቅሩ መቃጠል እፈልጋለሁ ያልሆነልኝ ምን አለ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እመቤታችን ቅድስት ማርያም ሆይ...አሜን🙏🙏🙏
አሜን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤በጣም ብዙ አስተምሮኛል❤ክብር ይገባዋል ❤መድኅኒዓለም❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በሂወት ዉስጥ የእግዚአብሔር ፈቃድንና ሀሣብ ምን እንደሆነና በዕለት ዕለት እንቅስቃሴአችን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር እንዲቆይ ምን ማድረግ እንዳለብን ተምሬያለሁ ከሁለም በላይ ደግሞ የእግዚአብሔር እና የኛ ግንኙነት የፍቅር መሆኑ ማወቄና ሳስበው ውስጤን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን !!! ለእርሶም ረጅም የአገልግሎት ዘመንና ጤንነቱን ያድሎት !!!!
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ፍቅር ጌታ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
Amen amen amen ❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🏼 qale hiwet yasemalna
አባታችን ሆይ....🙏🙏🙏
መምህር በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩትበሁሉም ነገር ማመስገን እንዳለብኝ ተምሬአለሁኝ እውነት ነው ለካስ ሁሉ ነገር በሱነው ይህ ቸምሬአለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
እውነት ሁሌ ነበር ራሴን የምሰድበው ዮርዲ የማትረቢ እል ነበር እነደማልል ተምሬ አለሁኝ
ዛሬ የተማርኩት ባለኝ እግዚአብሔር በስጠኝ ተመስገን ማለትን አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን🙏🏾
🙏 እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!
Amen Amen Amen
Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤
Amen Kale Hiwet Yasemalin betam girum timhrit new
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
Amennnnn, rasihin alemewqes temiriyalew memrie
Amen qale hiywot yasemaln abatachn🎉🎉❤❤❤
Amen , Egziabher yimesgen.
amen❤❤❤❤❤
Amen amen amen kalehiwot yasemalen memher
Be hulum Temsgen malet endalben semula endhum segudelem Temsgen
Amen
🙏Amen. Be grateful for everything !!! stay blessed Kesis 🙌
Kale hiwot yasemalen yemnamesegnbet minm aynet guday endlele.
እኔ ተመስገን ማለትን ተምሬበታለሁ ካጣሁት ያገኘሁት ይበልጣል
Yena fekire abate leka endezyehem ale temsegen yesemahoten belebonaye asaderlgn ❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Ewentenaw Egzabere amilke Lebene yasten mamere
Kalhywot yasemaln ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Bizwo dekamyen bedenb iyehute esetkakelalu yena gata yena leole yena nguse endemwedhe anet tawekalehe temsegen ❤❤❤
Amen 🤍 💛 💙 💚 ✨️ 💫☀️ 🙏 👏 Amen 💛 🤍 💚💙 🌱 🌟 🤲 👐 🌿 ⭐️ 🌼🏵 Amen 🤍 💛 💚 💙
Menefes kedus asetemariyachn fekeregachn beka zem belo yewedenal .geba geba yekeber Negus hoy geba
Ende Kesis!!!Min tiyake Alew? Beyekenu ena beyeseatu mamesgen alebign!!!
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
አሚን አሚን አሚን🙏🥰🥰🥰🥰
Egeziabher kega gar aberon endinor madereg yalebenen temereyalehug.ababaye Degu geta keber
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አው ይሰማያል አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እውነት ነው እኔ ለጅው እግዚአብሔር አምላክ በዙ ነግር አደርጉልይል እኔም ውሌም አምሰግነው አልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከኛ ጋር እንዳለ አውቀን አብርን እንዲቆይ በምስጋና , በፍቅር በምስጋና ሁልጊዜም ያደረገልን እንደሚበልጥ በማሰብ በምስጋና መኖር እንዳለብን ተምሬአለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የገባኝ እግዜአብሔር ያስተማረኝ ጊዜ መስጠት በጥሞና መከተል እንዳለብኝ❤!!!
መምህር እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በተለይ እኔ በጣም ትርፋማነኝ እድሜ ጤናይስጥልኝ መምህርየ የርሶን ስብከት መዝሙር በማዳመጤ በጣም ብዙ ፈተናወች አሳልፌአለሁኝ አሁንም ቢሆን በኤርፎን ነው የማዳምጠው ግን ይመስገነው ለልኡል ፈጣሪ
Amen amen amen 💖💖💖💖💖💖
እግዚአብሃ የደባርክ ብዙ አሳእቀኸኛል f a
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ❤❤❤
እግዚአብሔር ከኛጋ እንዲቆይ
+ ትኩረት መስጠት (ፍላጎት)
+ ካልሆኑ ወቀሳዎች እራስን ማራቅ (እራስን)
+ ከሌሎች ሰዎች መጠንቀቅ ( ጸያፍ ልብ የሚነካ) ከሚናገሩ
+ ችግርን አለመቁጠር / የተደረገልንን በረከት አለማየት
+ ጸጥ ብለን የምንቆይበት ጊዜ ማኖር
+ እሱን መስማት
+ በእግዚአብሔር መደሰት መቻል
+ ከኛ ጋር እንዲቆይ መፈለግ
:
:
በይበልጥ ግን የተማርኩት ችግርን አለመቁጠርን ነው።
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን አስተምረኸኛል መክረኸኛል አባቴ ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገንልኝ ደግሜ ሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤ አባታችን❤❤❤ቀሲስዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር❤❤❤
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
1) ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት እንዴት እና በምን መንገድ ማሳመር እንዳለብን
2) በሁሉም ማመስገን
3) ከማማረር እና ራስን ከመስደብ መቆጠብ
አሜን እግዚህአብሄር ይመስገን በእዉነት እግዚህአብሄር እደአባትነቱ ሁሌም ኡኛን ደስታና ፊትለማየት እደሚሻነዉ የገባኝ እኛም ሁሌ ከፊቱ መራቅና ማማርር እደሌለብን ተምሬአለሁ በእዉነት እደእግዚህአብሄር ቃል ምን ሊያስደስት ይችላል❤❤❤❤❤❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
Amen AMEN Amen ❤❤❤
Egziabher ymesgen Amen ❤️
Egziabher ymesgen Amen ❤️
Egziabher ymesgen Amen ❤️
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 የእግዚአብሔር ፍቅሩ፣ ትህትናው፣ ቸርነቱ፣ ምሕረቱ የዘወትር ጥበቃው ሁሌም ከኛ ጋር በመሆኑ ዘወትር እናመሰግነዋለን❤❤❤ክብር ምስጋና ለአንተ ለኃያሉ ጌታ አምላክ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ❤❤❤አሜን🙏 ሁሉ ነገሬ በአግዚአበሔር ጥበቃ ተደግፌ እንደምኖር እያወኩ ካላመሰገንኩት ካልጸለይኩ ያለ እግዘአብሔር ፍቅር መኖር ባዶነት መሆኑን ተምሬያለሁ። ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር ጊዜ እንዲኖረን የተደረገልኝ ብዙ ነዉ መርሳት አንደሌለብኝ ማመስገን ጌታ በቃሉ የልቤን ብዙ ጨለማ ገፎልኛል የሆንኩትን ያልሆንኩትነም እግዚአብሔር የሻረልኝን በደሌን ከሚነግረኝ ከክፉ ሰዉ መራቅ በአምሳሉ የፈጠረኝን እራሴን አለመጥላት በጌታ ደስስ ሊለኝ እንዲገባኝ ሁልጊዜ ላመሰግነዉ እንዲገባኝ ተምሬያለሁ በልቤ ያሳድርብኝ የተግባር ሰዉ ይበለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መዉደድ በፍቅሩ መቃጠል እፈልጋለሁ ያልሆነልኝ ምን አለ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እመቤታችን ቅድስት ማርያም ሆይ...አሜን🙏🙏🙏
አሜን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤በጣም ብዙ አስተምሮኛል❤ክብር ይገባዋል ❤መድኅኒዓለም❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በሂወት ዉስጥ የእግዚአብሔር ፈቃድንና ሀሣብ ምን እንደሆነና በዕለት ዕለት እንቅስቃሴአችን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር እንዲቆይ ምን ማድረግ እንዳለብን ተምሬያለሁ ከሁለም በላይ ደግሞ የእግዚአብሔር እና የኛ ግንኙነት የፍቅር መሆኑ ማወቄና ሳስበው ውስጤን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን !!! ለእርሶም ረጅም የአገልግሎት ዘመንና ጤንነቱን ያድሎት !!!!
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ፍቅር ጌታ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
Amen amen amen ❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🏼 qale hiwet yasemalna
አባታችን ሆይ....🙏🙏🙏
መምህር በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩትበሁሉም ነገር ማመስገን እንዳለብኝ ተምሬአለሁኝ እውነት ነው ለካስ ሁሉ ነገር በሱነው ይህ ቸምሬአለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
እውነት ሁሌ ነበር ራሴን የምሰድበው ዮርዲ የማትረቢ እል ነበር እነደማልል ተምሬ አለሁኝ
ዛሬ የተማርኩት ባለኝ እግዚአብሔር በስጠኝ ተመስገን ማለትን አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን🙏🏾
🙏 እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!
Amen Amen Amen
Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤
Amen Kale Hiwet Yasemalin betam girum timhrit new
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
Amennnnn, rasihin alemewqes temiriyalew memrie
Amen qale hiywot yasemaln abatachn🎉🎉❤❤❤
Amen , Egziabher yimesgen.
amen❤❤❤❤❤
Amen amen amen kalehiwot yasemalen memher
Be hulum Temsgen malet endalben semula endhum segudelem Temsgen
Amen
🙏Amen. Be grateful for everything !!! stay blessed Kesis 🙌
Kale hiwot yasemalen yemnamesegnbet minm aynet guday endlele.
እኔ ተመስገን ማለትን ተምሬበታለሁ ካጣሁት ያገኘሁት ይበልጣል
Yena fekire abate leka endezyehem ale temsegen yesemahoten belebonaye asaderlgn ❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Ewentenaw Egzabere amilke Lebene yasten mamere
Kalhywot yasemaln ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Bizwo dekamyen bedenb iyehute esetkakelalu yena gata yena leole yena nguse endemwedhe anet tawekalehe temsegen ❤❤❤
Amen 🤍 💛 💙 💚 ✨️ 💫☀️ 🙏 👏 Amen 💛 🤍 💚💙 🌱 🌟 🤲 👐 🌿 ⭐️ 🌼🏵 Amen 🤍 💛 💚 💙
Menefes kedus asetemariyachn fekeregachn beka zem belo yewedenal .geba geba yekeber Negus hoy geba
Ende Kesis!!!
Min tiyake Alew? Beyekenu ena beyeseatu mamesgen alebign!!!
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
Amen
❤❤❤