በጸሎት መታከትን ለማስወገድ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 54

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 8 днів тому +1

    Amen amen amen kale heyeweten yasemaln memeher

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 3 дні тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ በጸሎት የምንተጋበት ሕይወት ይስጠን
    ሳንታክት እንድናመሰግን ደጅ እንድንጠና መንፈስ ቅዱስ ይርዳን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 днів тому

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታቸን የቅድሰት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @GfgggGfhfgg
    @GfgggGfhfgg 8 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 днів тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    ስንጸልይ የእግዚአብሔርን መልስ በትዕግስት መጠበቅ እንዳለብኝ፣ ፍቃዱ እንዲሆን መጠየቅ እንዳለብኝ ምክንያቱም እሱ ያሰበልንን የፈቀደውን እንዲያደርግልን፣ በምጸልይበት ጊዜ እግዚአብሔር አጠገቤ ነው እንደሆነ በእምነት ይሰማኛል ብዬ ማመን እንዳለብኝ ተምሬታለሁ።
    "አንኳኩ ይከፈትላችኸል፣ ለምኑ ይሰጣችኃል፣ ፈልጉ ታገኙማላችሁ" ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጻፍልን አሜን🙏

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 9 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አሜን አሜን አሜን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሮ አሰልፋልው ከሰው ጋር በሰላም ከመላው ቤትሰበው ጋር አልፍ ዉይ አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @adyamdesalegne7018
    @adyamdesalegne7018 9 днів тому +1

    Kale hiwote yasemalen 🎉🎉

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 9 днів тому

    እውነት ነው ስለማይገባን ነው እኛ ከምንመርጠው ጣፋጭ እርሱ የመረጠልን መራራ ይበልጣል እሳት ስንለምነው ዳቦ ስለሚሰጠን ለኛ ለማናድግ ህፃናት ልጆቹ ክብር ይግባው❤❤❤❤❤❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 9 днів тому

    እውነት እንደህፃና እንድንረዳው የምታደርገው ግርም ይለኛል መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 9 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ሥጦታው ለከት ሌለው ሠማይንና ምድርን ለፈጠረው ለእግዚአብሔር ክብር ምሥጋና ይድረሠው፨፨፨❤❤❤🙏🙏🙏 መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጠዎት እሥከቤተሠበዎ።።።❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 днів тому +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ....አሜን🙏🙏🙏

  • @እሙየክርስቶስልጅ
    @እሙየክርስቶስልጅ 9 днів тому

    እግዚቤር ተናግሮኛል የኔ አምላክ በሬን ይከፈተዋል በቅርብ እመሰክራለው አሜን አሜን

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 9 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን 🙏 ❤️

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 7 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetualehegnlakew4033
    @genetualehegnlakew4033 8 днів тому

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን እሜን

  • @Wonishet
    @Wonishet 5 днів тому

    Amen ❤ Amen ❤ Amen ❤

  • @aynalemashe6794
    @aynalemashe6794 9 днів тому +1

    አሜን ቃለሕይወርት ያሰማልን ትምህርቱ እኔን ነው ያሰማረኝ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 9 днів тому

    አሜን አሜን ❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 днів тому

    አባታችን ሆይ.....🙏🙏🙏

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 9 днів тому

    Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤

  • @ራሄልክርስቲያናዊት

    በዚህ ትምህርት እግዚአብሔር ውድድድ እንዳደርገው አርጎኛል ለኛ እጅግ ቸርና ቅርብ እንደሆነ ተማርኩ
    እኔ ለምንድነው ጸሎቴ እማይሰማኝ እል ነበር ለካ ከተዘረዘሩት 5ቱ በሽታዎች ስላሉብኝ ነው ከእንግዲህ ወዲ አልልም ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እናመሰግናለን

  • @Buzu-u5f
    @Buzu-u5f 9 днів тому

    Amen 🙏 kale hewet yasemaln memhrachn Amen 🙏

  • @AdeyFeyyisa
    @AdeyFeyyisa 9 днів тому

    amen amen amen 🙏🙏🥰 Egizabeher yemesagene

  • @TekesteTeklu
    @TekesteTeklu 9 днів тому +1

    Amen ❤❤❤

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 9 днів тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @MskDiresi
    @MskDiresi 9 днів тому

    አሜን። ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @saratesfu8551
    @saratesfu8551 9 днів тому

    Amen 🙏

  • @TsegayZenash
    @TsegayZenash 9 днів тому

    Amen amen amen kale hewot yasemalen ❤❤❤

  • @zufanlake632
    @zufanlake632 9 днів тому

    Amen

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 9 днів тому

    Amen kale hiywet yasemalin memihir ❤❤❤

  • @bruktawitdersse1492
    @bruktawitdersse1492 9 днів тому

    Amen amen kalehewote yassemalene

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 9 днів тому +1

    መምህ ቃለሂወት ያሰማልን ሙርኩዜ ነዋት ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @fauziahcute4298
    @fauziahcute4298 7 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤

  • @alemgenetdebela4199
    @alemgenetdebela4199 9 днів тому

    ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን እዉነት ነው እኔም ዉስጥ ያለውን ነገር ነው የተማርኩት እግዚአብሔርን ከልቤ ሆኜ እንድለምነው ይርዳኝ ብዙ ለምኜ ያልተመለሱልኝ ጥያቄዎች አለኝና

  • @frehiwottesfayeyhdego7810
    @frehiwottesfayeyhdego7810 3 дні тому

    Amlak ybarekh kesis, yemiyarmegn melkt new.

  • @ChernetHailu-ei2kn
    @ChernetHailu-ei2kn 9 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigestwotetenh3041
    @tigestwotetenh3041 6 днів тому

    Egezabhir yemesgen 🙏❤

  • @ሙሉእመቤት-ለ9ቸ
    @ሙሉእመቤት-ለ9ቸ 9 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉አሚን አሚን አሚን

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ 9 днів тому

    God bless you and your family 🙏 🙏 🙏

  • @meronsolomon3022
    @meronsolomon3022 9 днів тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዘብሔርን አምላካችን እርሶን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን አሜን። አንድ ጥያቄ አለኝ መንፈስ ቅዱስ መቼ ነዉ የሚዉለዉ ማወቅ እፈልጋለሁ ?እባኮት መልሱልኝ ቀሲስ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 9 днів тому +1

    አይሰማም መምህር

  • @Wonishet
    @Wonishet 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 9 днів тому +2

    አባቴ አካውንታቸውን ቢያሰቀምጡልን ሁሉም የአቅሙን ቢያደርግ በረከት ለማግኘት ሀምሳ ሎሚ አደል የሚባለው

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraaddisu301
    @saraaddisu301 7 днів тому

    እሜን

  • @እሙየክርስቶስልጅ
    @እሙየክርስቶስልጅ 9 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @endalktsegaye5279
    @endalktsegaye5279 9 днів тому

    አባታችን እግዚአብሔር ጥያቄያችን እየመለሰልን እደሆነ አለማወቅ ይህ የእኔ ችግር ነበር ተምሬበታለህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 9 днів тому

    እግዚአብሔር ዮስጥልኝ ሁልግዜ መልስ ሰለሚመልሱልኝ

  • @Yeshi-cb5jw
    @Yeshi-cb5jw 5 днів тому

    የሽኦመቤት

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 днів тому

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

  • @freaestifanose4122
    @freaestifanose4122 8 днів тому

    Amen ❤

  • @kelemeworkwoldemichael9918
    @kelemeworkwoldemichael9918 8 днів тому

    Amen

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ 9 днів тому

    God bless you and your family 🙏 🙏 🙏

  • @titiissak6005
    @titiissak6005 8 днів тому

    Amen