እግዚአብሔር እንደቀረበን የምናውቅበት መንገድ kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 219

  • @tamiruabera5449
    @tamiruabera5449 4 дні тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 дні тому +3

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጸፍልን አሜን🙏 "አማኑኤል ከኛ ጋራ ነው" "ነፍሴ እግዚአብሔርን ታከብረዋለች። መንፈሴም በአምላኬና በመድሐኒቴ ሐሴትን ታደርጋለች።" አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በአድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ejigneshmengasha2219
    @ejigneshmengasha2219 2 дні тому +1

    Kale hewett yasemalen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @BupegirmaGirma
    @BupegirmaGirma 6 днів тому +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @Tteg-l9b
    @Tteg-l9b 2 дні тому +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @uguc7808
    @uguc7808 7 днів тому

    (2)በእግዚአብሔር የተወደደ
    ይዲዲያ እኔ ነኝ ቸርነቱ የሚያኖረኝ
    ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yod4366
    @yod4366 7 днів тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር ያደርጋል እኔ ምስክር ነኝ። ውለታው ብዙነው ክንዱም የማይዝል ይሄ ትምህርት እኔን የተመለከተ ለኔ የተዘጋጀ ነው የመሰለኝ። በድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ በፀሎቶ አስቡኝ?

  • @امطالب-ل3ص
    @امطالب-ل3ص 7 днів тому +5

    በእውነት አባታችን ቃለህዎት ያሰማልን ከዝህም በላይ የምታገለግልበት እድሜና ጤና ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 7 днів тому +2

    የኔ ጌታ እጠብቅሀለሁ ትረዳኛለህ ቸር አባቴ እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ጎብኝ ሁሊም ከእኔ ጋራ ነህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @belay5969
    @belay5969 5 днів тому

    አግዚአብሔር አንዴት መልካም ነው ይሄ ቃል ላኔ ነው ነበሴ ዝም በላ ታዉከኛለቺ ጌታ ሆይ አረዳኝ እያለኩኝ ነበር 😭ይሄው በቀሲስ አደሮ አፀናናኝ መከረኝ ተምስገን ሁሉም በ ጌታ ደስ ይለኛል 😢😢😢በመነም ሁኔታ ጌታን አመኑ በፀሎት አሰቡኝ ቀሲስ ትንሽ ያመኛል ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 6 днів тому

    አሜን
    እግዚአብሔር ሁሌ ከእኔ ጋር ስለሆነ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @BhZinj
    @BhZinj 6 днів тому

    አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። የሰማነውን በልቦናችን እዝን ይፃፍልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 дні тому

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፤ ምልጃ፣ በረከት ዘወተር አይለየን አሜን🙏

  • @HewanhewanHewan
    @HewanhewanHewan 5 днів тому

    ክብር ይግባው ለድንግል ማርያም ልጅ ለአማኑኤል ይሁን አሜን❤

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 4 дні тому

    አሜን ቅዱስ አማኑኤል ሆይ እጠብቅሀለው አትተውኝምና ልጅህ ነኝ እና አመሰግናለሁ ❤ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 7 днів тому

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣
    አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቡራኬዎት፡ ትድረሰኝ፤
    ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤
    እርሥተ፡ መንግሥተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤
    እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤

  • @meskeremassefa280
    @meskeremassefa280 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ለዘለአለም🎉🙏🙏🙏❤❤❤
    ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 4 дні тому

    ኣሜንንን እንደ ቃሉ ይሁንልኝ በጣም በፈተና ነኝ ያለሁት። መምህራች በጾሎትህ ኣስበኝ።

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlemAkliluMami
    @AlemAkliluMami 6 днів тому

    አሜን ጌታ ሆይ የተናገርከውን ሰማው የወደኩት ልጅህን በተስፋ ሞላህኝ በመጠበቂያዬ ላይ እንድጠብቅህ ጉልበት ምርኩዝ ሁነኝ። ቀሲስ እግዚአብሐር የሚያረሰርስ የተስፋውን ቃል እንዳስተማርከን ቤትህን ሙላት ይሁንልህ አገልግሎትህን ይባርክልህ በጸሎት አስበንደ

  • @Samrawit-e9j
    @Samrawit-e9j 5 днів тому

    እኔ ሳውዳረብያ ነው ያለሁት እግዛብሔር ሁሌም ከጎኔነው

  • @90God86
    @90God86 3 дні тому

    አዎ ይረዳኛል እረድቶኝ አይቻለሁ አምላኬ ታላቅ ነው አሜን

  • @AjebushBerhanu
    @AjebushBerhanu 6 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አፌን አዝዞኛል በምረቱ አመሰግነዋለሁ

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 7 днів тому +2

    geta ybarek ቀሲስ እንወድሃለን

  • @haben5084
    @haben5084 7 днів тому

    ጠላት ምስጋናዬን ከአንደበቴ ሊነጥቀኝ ብዙ ፈትኖኛል ነገር ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @sador7347
    @sador7347 7 днів тому

    Endew endet endemwedot Aba ❤❤❤

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 7 днів тому

    አሜን አሜን !! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!! ቀኔን አበራህልኝ ተመሰገን እልልልልልልል

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ribkayigzu8032
    @ribkayigzu8032 6 днів тому

    አይ ቀስስዬ የእግዚአብሔር ስጦታና ጥበብ በአንተላይ ታየ በብዙ የምታገለግለን

  • @melibeli6097
    @melibeli6097 7 днів тому

    🙏 እውነት ነው እኔ ምስክሩ ነኝ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @MaryaHailu
    @MaryaHailu 7 днів тому

    አሜንንን እውነት ነው አባታችን ተባረክልኝ አሜንንንን❤❤❤

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 7 днів тому

    ቃለሕይወት የሰማልን በእውነት 🙏🙏🙏

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 6 днів тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @LemlemGebreyohannes-p4z
    @LemlemGebreyohannes-p4z 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!!

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit 7 днів тому

    በዚህ ሰአት ላለሁበት ፈተና መንፈስቅዱስ የተናገረኝ መልእክት ነው ተመስገን!!ቀሲስ ተባረኩ ፈጣሪ እግዚያብሄር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልኝ!!!

  • @sarahailehabtu7341
    @sarahailehabtu7341 5 днів тому

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln❤❤❤

  • @z_amen87
    @z_amen87 7 днів тому

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthscully7583
    @ruthscully7583 5 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤🙏🏾

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 7 днів тому +2

    Amen amen amen

  • @tsehaimedhin6361
    @tsehaimedhin6361 7 днів тому

    አሜን🙏🏽 ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 7 днів тому

    የልቤ ሰው ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤አማኑኤል እግዚአብሔር ምስሌነ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው እልና ትንሽ ቆይቼ ጠላት እግዚአብሔር አንቺ ጋር አይደለም በማንኛውም ንፅህናሽ ነው ካንቺ ጋር ሚሆነው ይለኛል😢😢😢😢ግን ደግሞ ስደክም በቃሉ ድንገት ይቀሰቅሰኛል ❤❤❤❤❤

  • @ወልድያሚዲያ
    @ወልድያሚዲያ 5 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዉት ያሰማልን መምህራችን

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 7 днів тому

    አሜን ቄስስ ቃለህይወት ያስማልን

  • @abebahabtom5677
    @abebahabtom5677 7 днів тому

    Amen amen amen qale hiwet yasemalen 🙏 ❤❤❤

  • @MisrakAleka
    @MisrakAleka 6 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ

  • @fantayewoledu5287
    @fantayewoledu5287 7 днів тому

    አሜን አሜን ሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meseretnegusie5078
    @meseretnegusie5078 6 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ❤

  • @AmaledDese
    @AmaledDese День тому

    አሜንአሜንአሜን❤❤🙏🙏🙏🎉🎉

  • @MuluNIGGUSSE
    @MuluNIGGUSSE 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤Amen amen amen kaleheweot Yasmine

  • @hellenabrha4205
    @hellenabrha4205 6 днів тому

    Amen kalehiwot Yesema❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiabekele9369
    @ethiopiabekele9369 6 днів тому

    አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @biniteferi7169
    @biniteferi7169 День тому

    🙏🙏🙏አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Ema-b4k
    @Ema-b4k 7 днів тому

    አበታችን ቃለህይወት የሰማልን

  • @abelhagos1673
    @abelhagos1673 7 днів тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏

  • @TesfaDagnew-vr3rb
    @TesfaDagnew-vr3rb 7 днів тому

    Amen Kale Hiwet Yasemaln Abatachen❤❤❤

  • @MskDiresi
    @MskDiresi 7 днів тому +1

    አሜን።ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo 7 днів тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @ኣርሴማእናቴ-የ2ኘ
    @ኣርሴማእናቴ-የ2ኘ 5 днів тому

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @MelkamSelam-m5m
    @MelkamSelam-m5m 7 днів тому

    Amen! Bertu lebachum Be Egzihabiher yetena❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almazhadgu1848
    @almazhadgu1848 7 днів тому

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።

  • @tibletyemane7898
    @tibletyemane7898 7 днів тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!

  • @THEODROSTEKLE
    @THEODROSTEKLE 7 днів тому

    amen amen ere dse ymel sbket slam yalew.....kal hiwot yasmalen yagleglot edmawon yarzmlen

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ኑርልን

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 6 днів тому

    አሜን🙏🙏🙏

  • @Saba-7
    @Saba-7 7 днів тому +1

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 7 днів тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ❤❤❤❤❤

  • @buzuneshabara6961
    @buzuneshabara6961 7 днів тому

    Ameeen Ameeen Ameeen waqayyoo goftaa sagalee jurnyaa sii haa dhagesisuu ebifamii

  • @emebettilahun1297
    @emebettilahun1297 7 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @EmebetReda
    @EmebetReda 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Selamawit-d9l
    @Selamawit-d9l 7 днів тому +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigst-s3e
    @Tigst-s3e 5 днів тому

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @HassetMaedot-j8l
    @HassetMaedot-j8l 7 днів тому

    EGZIABHEIR yimesgen memihirachin tebareklin betam yemiyatsnana timihirt new

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 7 днів тому +2

    Kale heyeweten yasemaln memeher

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @Samrawit-e9j
    @Samrawit-e9j 5 днів тому

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @HelenWeldeamanuel
    @HelenWeldeamanuel 7 днів тому

    አሜን❤❤❤

  • @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
    @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz 7 днів тому

    Abetu guilbeta hoy ewedhalehu❤❤❤❤❤❤.

  • @hannatewelde2092
    @hannatewelde2092 4 дні тому

    ❤❤❤ egzeabher yemsegen Amanuel kecna gar now❤❤❤

  • @bettytekle628
    @bettytekle628 7 днів тому

    Amen kale hiwot yasmalen kesis

  • @DaveDawit_Ethiopian
    @DaveDawit_Ethiopian 7 днів тому

    Amen! God bless You & your families too!!!🤲🤲🤲🙏

  • @AsratEngida-p8l
    @AsratEngida-p8l 7 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selamaldemoze726
    @selamaldemoze726 7 днів тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @RebccaIsak
    @RebccaIsak 6 днів тому

    Amen Amen Amen kalh hiwot yesmalen keiss edami tena yestuta Amen Amen Amen

  • @መዶሀንቴኢየሱሰ
    @መዶሀንቴኢየሱሰ 7 днів тому

    እግዝያብህር ይባርኮት መምህር

  • @selamtesfaye1008
    @selamtesfaye1008 6 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @Wonishet
    @Wonishet 7 днів тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yididiya-32
    @Yididiya-32 7 днів тому

    Amen 🙏
    Kale hiwot yasemalen Kesis ❤️

  • @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
    @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz 7 днів тому

    Ameeen abatachin kale hiwet yasemalin yftun ybarkun abatachin ❤❤❤❤❤❤❤..

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 7 днів тому

    Amen amen amen 🙏 ❤❤❤

  • @etne958
    @etne958 6 днів тому

    ቃለህይወት ያሰማማን

  • @TekleHonelign
    @TekleHonelign 7 днів тому

    አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ!!

  • @Zinawork-x2j
    @Zinawork-x2j 6 днів тому

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachin

  • @mimimekonnen8658
    @mimimekonnen8658 7 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @birtukanabera
    @birtukanabera 7 днів тому

    Amen kal hiwet yasemalen

  • @Elish-or1gy
    @Elish-or1gy 6 днів тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @netsanethailemariam7361
    @netsanethailemariam7361 7 днів тому

    ተባረክ መምህረ

  • @solomondaniel3726
    @solomondaniel3726 7 днів тому

    Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤