Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዛሬዎቹ ጥንዶች ደግሞ ልዩ ናቸው በጣም ነው ሚያምሩት🥰የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ🙏🥰🥰🥰
አላህ የሰሰራሁሉ መልካምነው ሰው በዉጫዉዮ ባለው ነገረ ሰወነ ዝቅ አተርጉ የሰውልጅ ስራዉጅ መልኩ አያስጠላም
የሃድያዋ ቆንጆ አቤት ውበት ያለ ሜካፕ እንዲህ አይነት ውበት 👌👌ከእሷ ቁንጅና በላይ ደግሞ የባሏ ደግነት ይበልጥ ትድራቸውን ውብ አድርጎታል ይታደሉታል
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም (ከኢየሱስ በስተቀር) ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
ከአለማቱ ፈጣሪ ከአላህ ውጪ ያለ በሙሉ ፍጡር ነው.ፍጡር ደግሞ አይመለክም ,ፈጣሪ አላህን አምልኩ ፍጡር አታምልኲ.
አሜን❤
የለ ክርስቶስ ሕውት ያሌም ውዴ ጌተ ኢዬሱስ ይወድሽል
አሜን ክብር ለእዬሱስ ይሁን ❤❤❤❤
የመሬም ልጅ ነቢ ኢሳ ዐ,ሰ የአላህ መልክተኛ ነብይ ናቸው እንጅ ፈጣሪ አይደለም ከአላህ ወጪ የሚመለክ አምላክ የለም
ለመጀመርያ ግዜ በእንተዋወቃለን የወደድኳቸው ጥንዶች ኣሸናፊዎቹ ናቸው ዋው የምር ይለያሉ በተረፈ ለሁላቹም ኣይለያቹ ትዳራቹ ኣላህ ይጠብቅላቹ
በጣም ደሥ ይላሉ የዛሬዎቹ ወጣትአነታቸው አሥተዋይ እነታቸው በበለጠ ልቤን የነካው አሟት ዋጋ ሥለከፈለው ጥንዶች እራሤን ወደሁዋላ አየሁ እኔም መልካም ባል ሥላለኝ
ፍቅር ሲገላለፁ ደሥ ሲሉ የኔ መሽኮርመም 😂😂😂 አይዞሽ እራሴ😊😊😊😊😊
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
@@tgfikadu7857 😂👍
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🫣🫣
"betesebochuan tita enen amina bememitatwa" What a view!!!!! Bless you and Thanks Lula for expressing it Boldly!
በጣም የሚገርሙ ጥንዶች ናችሁ ከናተ ትዳር ብዞዋች ይማራሉ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሆ ወይ አሏህዬ የኔ መፍለቅለቅ ምን ይሉታል ፍቅራቸውን ሲገላለፁ እባዬም ፈሰሰ እኔንም ወፍቀኝ😢😢
በማህበር ታቀፋሙን እቀፋኝ ትያለሽ
@@Future979 አወ😆
አሚን🎉🎉😊
😂😂😂😂😂😂😂😂
I am 40 but never heard this kind of words from my husband ,God bless your marriage ❤
ማን ነው እንዴኔ ከቲክቶክ አይቶ እሩጦ የመጣ😅😅😅😅
Ene
እኔ 😂😂
እኔ😅😅
የጴንጤ ሞገስኮ ይገርማል ይለያል አያምሩም የሃገሬ ልጆች ...
እረ ጴንጤ ሞገስ ኖሮት አያቅም በጣም ቀላሎች ናችሁ
Betam❤❤❤❤
😂😂😂😂😂አረ.አልሠማዉ የለኝ
Ere tey betam asakishign
እና ተመስገን ምን አይነት ፊጡር ነቸወ ስለ እናተ ፈጣሪን አመሰገንኩ❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሥኪ ዛሬ ለይኩኝ ወጉ ይድረሠኝ ሆ🎉🎉🎉❤😂😂😂
የ like ጥማት አለብሽ 😂🤭
የዛሬዎቹ በጣም ቆንጆ ቆንጆ ናቸዉ የምትሉ👍
ተመስገንና ኤልዳናበእውነት በጣም ነው የምናመሰግናችሁ!ምክንያቱም ከጥሩ የሀድያ ቤተሰብ መወለዳችሁን ለመለው የእትዮዽያ ሕዝብ አሳይታቹናል ❤Hanani, Ihane & Neyati ደግሞ ሀድያ ሆሳዕና የዘንድሮ ዋንጫ ያነሳል ! ⚽️ ⚽️ ⚽️ ⚽️ ⚽️
እንዲህ መልካም ነገር ማቅረብ ለትውልድ ጥሩ ነው በርቱ
የታመመ ሕመም ያቃል ያፈቀረ ፍቅር ያስተምራል ስለዚ ሃዲያ ጎበዞች ከናንተ ፍቅር አስተዋልኩ
Tiktok account mendnew smu ye hadeya
@wediasmera7074 Hilda and Temina መሰለኝ
adya gingi❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬዉ እወነት ይለያሉ የቱን ኳምቸ የቱን ልተዋዉ በእወነት ደስ ትላላችሁ ሁላችሁ ያበደ ነዉ❤❤❤❤❤
ኤልሳ ስታምር የተፍጥሮ ውበት
ሉላዬ ዛሬ ቆንጆ የሚያስተምር ፕሮግራም ስላቀረብሽልን እናመስግናለን
ማሻአላህ ሁሉም ደስ ይላሉ ፈገግታቸው ሁሉ ነገራቸው❤❤❤❤❤❤
የዚህ ሳምንት ባለትዳሮች ምርጦች ናቸው ተባረኩ
በጣም ሲል የዛው ልዩ ነው ትለያላችሁ ❤❤❤
😮የዛሬወቹ ወጣቶቺ በዛላይ ሲያምሩ ሁሉም ተውጊዜ ለኛምና😂 ቅመሞቺ አይዞን
ተሜ ከነ ሚስትህ ደስ ትላላችሁ በ ፌስ ቡክም አንዳንዴ የምፅፈው ፅሁፍ ደስ ይለኛል❤❤
እደዚህ አይነት ባል ይስጠን❤❤ አሜን🙏❤❤🙏
ሉላየን ማነው እንደኔ የሚወዳት የኔአበባ በጣም ነው የማከብርሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ በጣም አስተማሪና ስርዓት ያላቹ ናቹ
የዛሬዎቹ ይለያሉ ደስ ስሉ😍😍😍
ሃድያዋ አስለቀሰችኝ ዘመናቹ ይባረክ
የዛሬወቹ ጥንዶች በጣም ነው የሚያምሩት❤❤❤
ፈታያሉ ቆጆ ጥንዶች ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤❤
ይኼማ የበዓል ፕሮግራም ነበር መሆን የነበረበት! ታምራላችሁ ።
ሉላ ወንዶች ሰላቺ የሚወሩት ልገርሸ😅ለማንኛውም መጠጥ ያለ ሳይሆን የአእምሮ መጠጥ የሰለ ይሰጠን ቅመሞች
ኮዚት ስትል ካንዳንዲ ነበር ምንዲባል መፃፍን ያስታወሰችኝ ቆንጆ መፃሀፍ ነው
እግዚአብሔር ሆይ ሹፈኘ ቁሜ ቀረሁ😢😢😢
ትክክል ሎላዬ ስለውነት መሃላዬ ኘተቀመጠው ባል አገላለፁ የሜደቅ ነው።ለያም ለመዳም ቅመሞች እዳተ አዬነት አስተዋኝ ባል ይስጠን
በውድድሩም ብቻ ሳይሆን በውበትሽም አንደኛ ነሽ ትዳርሽ ይመርልሽ
የዛሬዎቹ ጥንዶች ትለያላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Hadiyyi Oosi kabera10/10👌👌👌👌
Kabera Kabera
Hankami Kabera,Liramamo❤wa’i egerona
Eyya kabera😂
አይዞሽ ራሴ አንድ ቀን ሙተሽ ታርፊዋለሽ😢
Lemin yena mar nurlg
Wow wonderful message ❤
አቤት ዉባት የሃድያ ልጆች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የዛሬዎቹ ጥንዶች ልዩ ናቸው ምናለ በየሳምንቱ እናተ ብትቀርቡ ተባረኩ 28:28
ዋው ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው ደስ የምትሉት ተባረኩ ሁላችሁም
መጀመሪያላይ የተናገርሽውልጅ የኔም ባል ልክእንዳንችባልነው በክፉ ቀን ፈትኘዋለሁ እድሜናጤናይስጠው
የኔ መሽኮርመም😂 ምን ይሉታል ለኔም ወፍቀኝ ያረብ ❤❤
እውነት ነው ዱባይን ማየት ያስደስታል እኔ እራሱ ዘና ፍታ ብዬ ነው አሁን የተመለስኩ ምንም የማትስለቼ ዱባይ እኔ 11 አመት ሁነኝ ዱባይ ውስጥ ግን መቼም አትስለችም
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ደሞ ስታምሩ ❤
ለዚህ ለገልቱ በል ማን ይነጋራልኝ😂
የዛሬዎቹ ደስ ይላሉ❤❤
ዊ ዛሬ 3ስተኛነኝ ስደተኛ እህቶቸ ገባገባበሉ ግንእኮ አልጨርሰውም አሁን ትጣራለች ማዳም
ማታ እንጨርሳለን እህት
ታምራላችሁ መልካም የትዳር ዘመን❤
የዛሬዎቹ❤❤❤ all are Smart ❤❤❤
Hildana ena temesgen ደስ ሲሉ ❤
የዛሬዎቹ ጥዶች ሲያምሩ🎉❤
ማሻላህ እንዉደሽ አለን ሎላ አፋ ጤና ይስጥሽ
የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉልኝ የኔ ጀግኖች❤❤
እነሱ ለሚወሩት የኔ ማፈር ምን ይሉታለ😂😂😂
የአጐቴን ሚስት የገደላት በሽታ ይሔ የደም መርጋት የሚባል ነገር ልክ እዳለችዉ በወለደች በአስራ አምስት ቀኗ ጀመራት ከእግሯ ጀመራት ወዳዉ ልቧን ዘጋት በደም ላይ ደም በየቦታዉ ቅድድ አደረጔትየኔ ምስኪን.አልተረፈችም 😢😢😢ልጅቷ የናቷን ጡት ሳትቀምሰዉ አደገቸ መቸም እግዚአብሔር ይመስገን ገና ሳትጀምረዉ አስር አመት ኩየት ስትሰራ ኗራ አመት ብቻነዉ እባሏ ጋር ያሳለፈችዉ እሱም ስብር ብሎ ቀረ😢አይይ
ከምድን ው የሚነሳው እማ
@እሙካሊድ አረ እኛ ምኑን አወቅነዉ ከወለደች ነዉ እደዛ ያሉን በፊት ቸክ አላደረገችምክትትል.የላትም አላወቅንም እደሚረጋ
ሄልዳና የህንድዋን ቆንጂዮ አክተር ተዋናይ ትመስላለች ዝምድና ይኖራቸው ይሆን!?
ስታምሩ በክርስቶስ ❤
ሲያምሩ የትራሱ ነገር ግን23😂😂❤❤
አረ መዳም ቤት የለም 23🙄😂
የሀዲያ ቆንጆ
የዛሬወቹ ጥንዶች ሲያምሩ😊😅❤❤❤🎉
ኢ ሞል ❤ሐዲይ ኦስ ይመቻቹ ሚሺሰከሙላ❤🎉ላለው ይጨመራል😂ማለት አውን ነው
እኔም መቅረብ 😢እፈልጋለሁ. 😅
ሉላየ❤ አንችም እንደኔ ፍቅር ሲገላለጡ ያሽኮረምምሻል😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂 ሎላ እየተማማርን እንሄድ እንጂ አለች
ዋው የዛሬዎች ፈታ ያሉ❤❤
😅😅😅😅😅😅😜😜😜 ዛሬ ሉላ እራሱ ተመሥጣለች
What great blessing
Yezare baloch dess yemilu nachew le misetochachew yegelesubt meneged betam dess yelal beretu❤
የዛሬ ጥንዶች ስያምሩ❤
ሁላቹም ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይጠብቃችው።ሉላዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤
የ ዛሬ ስም ደሞ የሚገርም ነው 😂
Wow Hadiya❤❤❤
26:24 ትለያለክ የምር ❤
የዛሬው ያበደ ነው ዋውው❤
አሜን አሜን ❤❤❤
ኢቢኤስ 3 M እንዲገባ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ የምር ይገባዋል ከዚህም በላይ ለብሰወች መድረስ ሰበብ ነው
Haddiya alitachalame wow❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎂
Wow yezarew yeleyal betam des telalachu
የዛሬዋቹ ይለያሉ በተለያመሀላይ ያሉት❤❤❤❤❤❤❤
ስርጀሪ ከተደረጉ ለሳምንት ያህል መርፌ አለ የደም ማቅጠኛ ይስጣል ለማንኛዉም ስው
ምን
ሥም አያሥፈልግም እዉነትሽን ነዉ
እትና ብዬ ነዉ ምጠራት እትና ብዬ ነዉ ምጠራዉ ሲሉ አይመቹም የእዉነት
የዛሬወቹማ ከአለባበሳቸው ጀምሮ ኮምቱ ኮምቱ ይላል
ልዩ ናችሁ አብራችሁ አርጁ
wawwwww yezarie yleyal❤❤❤❤❤❤❤
አየ እኔስእዲህብየ ቀረሁ የመዳም ሹፌርሁኘ😢😢😢
ደስ ሲሉ
ልዩ ዉበት ስታምሩ❤❤❤
እህህህ. የዛሪውቹ ይለያሉያረብየመዳምቅመሞችእያንምእድህያለትዳርይውፊቀንአሚንበሉ
አሚን
እሜን
Enzeih degemo betam egege yameralu hulu negerachaew dese yelale geta yebarkachu ketelubet
አቤት ቁንጂና❤❤❤
Amazing 🎉❤
የዛሬዎቹ ጥንዶች ደግሞ ልዩ ናቸው በጣም ነው ሚያምሩት🥰የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ🙏🥰🥰🥰
አላህ የሰሰራሁሉ መልካምነው ሰው በዉጫዉዮ ባለው ነገረ ሰወነ ዝቅ አተርጉ የሰውልጅ ስራዉጅ መልኩ አያስጠላም
የሃድያዋ ቆንጆ አቤት ውበት ያለ ሜካፕ እንዲህ አይነት ውበት 👌👌
ከእሷ ቁንጅና በላይ ደግሞ የባሏ ደግነት ይበልጥ ትድራቸውን ውብ አድርጎታል ይታደሉታል
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም (ከኢየሱስ በስተቀር) ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
ከአለማቱ ፈጣሪ ከአላህ ውጪ ያለ በሙሉ ፍጡር ነው.ፍጡር ደግሞ አይመለክም ,ፈጣሪ አላህን አምልኩ ፍጡር አታምልኲ.
አሜን❤
የለ ክርስቶስ ሕውት ያሌም ውዴ ጌተ ኢዬሱስ ይወድሽል
አሜን ክብር ለእዬሱስ ይሁን ❤❤❤❤
የመሬም ልጅ ነቢ ኢሳ ዐ,ሰ የአላህ መልክተኛ ነብይ ናቸው እንጅ ፈጣሪ አይደለም ከአላህ ወጪ የሚመለክ አምላክ የለም
ለመጀመርያ ግዜ በእንተዋወቃለን የወደድኳቸው ጥንዶች ኣሸናፊዎቹ ናቸው ዋው የምር ይለያሉ በተረፈ ለሁላቹም ኣይለያቹ ትዳራቹ ኣላህ ይጠብቅላቹ
በጣም ደሥ ይላሉ የዛሬዎቹ ወጣትአነታቸው አሥተዋይ እነታቸው በበለጠ ልቤን የነካው አሟት ዋጋ ሥለከፈለው ጥንዶች እራሤን ወደሁዋላ አየሁ እኔም መልካም ባል ሥላለኝ
ፍቅር ሲገላለፁ ደሥ ሲሉ የኔ መሽኮርመም 😂😂😂 አይዞሽ እራሴ😊😊😊😊😊
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
@@tgfikadu7857 😂👍
😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🫣🫣
"betesebochuan tita enen amina bememitatwa" What a view!!!!! Bless you and Thanks Lula for expressing it Boldly!
በጣም የሚገርሙ ጥንዶች ናችሁ ከናተ ትዳር ብዞዋች ይማራሉ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሆ ወይ አሏህዬ የኔ መፍለቅለቅ ምን ይሉታል ፍቅራቸውን ሲገላለፁ እባዬም ፈሰሰ እኔንም ወፍቀኝ😢😢
በማህበር ታቀፋ
ሙን እቀፋኝ ትያለሽ
@@Future979 አወ😆
አሚን🎉🎉😊
😂😂😂😂😂😂😂😂
I am 40 but never heard this kind of words from my husband ,God bless your marriage ❤
ማን ነው እንዴኔ ከቲክቶክ አይቶ እሩጦ የመጣ😅😅😅😅
😂😂😂
Ene
እኔ 😂😂
እኔ😅😅
እኔ😅😅
የጴንጤ ሞገስኮ ይገርማል ይለያል አያምሩም የሃገሬ ልጆች ...
እረ ጴንጤ ሞገስ ኖሮት አያቅም በጣም ቀላሎች ናችሁ
Betam❤❤❤❤
😂😂😂😂😂አረ.አልሠማዉ የለኝ
Ere tey betam asakishign
እና ተመስገን ምን አይነት ፊጡር ነቸወ ስለ እናተ ፈጣሪን አመሰገንኩ❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሥኪ ዛሬ ለይኩኝ ወጉ ይድረሠኝ ሆ🎉🎉🎉❤😂😂😂
የ like ጥማት አለብሽ 😂🤭
የዛሬዎቹ በጣም ቆንጆ ቆንጆ ናቸዉ የምትሉ👍
ተመስገንና ኤልዳና
በእውነት በጣም ነው የምናመሰግናችሁ!ምክንያቱም ከጥሩ የሀድያ ቤተሰብ መወለዳችሁን ለመለው የእትዮዽያ ሕዝብ አሳይታቹናል ❤
Hanani, Ihane & Neyati
ደግሞ ሀድያ ሆሳዕና የዘንድሮ ዋንጫ ያነሳል ! ⚽️ ⚽️ ⚽️ ⚽️ ⚽️
እንዲህ መልካም ነገር ማቅረብ ለትውልድ ጥሩ ነው በርቱ
የታመመ ሕመም ያቃል ያፈቀረ ፍቅር ያስተምራል ስለዚ ሃዲያ ጎበዞች ከናንተ ፍቅር አስተዋልኩ
Tiktok account mendnew smu ye hadeya
@wediasmera7074 Hilda and Temina መሰለኝ
adya gingi❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬዉ እወነት ይለያሉ የቱን ኳምቸ የቱን ልተዋዉ በእወነት ደስ ትላላችሁ ሁላችሁ ያበደ ነዉ❤❤❤❤❤
ኤልሳ ስታምር የተፍጥሮ ውበት
ሉላዬ ዛሬ ቆንጆ የሚያስተምር ፕሮግራም ስላቀረብሽልን እናመስግናለን
ማሻአላህ ሁሉም ደስ ይላሉ ፈገግታቸው ሁሉ ነገራቸው❤❤❤❤❤❤
የዚህ ሳምንት ባለትዳሮች ምርጦች ናቸው ተባረኩ
በጣም ሲል የዛው ልዩ ነው ትለያላችሁ ❤❤❤
😮የዛሬወቹ ወጣቶቺ በዛላይ ሲያምሩ ሁሉም ተውጊዜ ለኛምና😂 ቅመሞቺ አይዞን
ተሜ ከነ ሚስትህ ደስ ትላላችሁ በ ፌስ ቡክም አንዳንዴ የምፅፈው ፅሁፍ ደስ ይለኛል❤❤
እደዚህ አይነት ባል ይስጠን❤❤ አሜን🙏❤❤🙏
ሉላየን ማነው እንደኔ የሚወዳት የኔአበባ በጣም ነው የማከብርሽ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ በጣም አስተማሪና ስርዓት ያላቹ ናቹ
የዛሬዎቹ ይለያሉ ደስ ስሉ😍😍😍
ሃድያዋ አስለቀሰችኝ ዘመናቹ ይባረክ
የዛሬወቹ ጥንዶች በጣም ነው የሚያምሩት❤❤❤
ፈታያሉ ቆጆ ጥንዶች ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤❤
ይኼማ የበዓል ፕሮግራም ነበር መሆን የነበረበት! ታምራላችሁ ።
ሉላ ወንዶች ሰላቺ የሚወሩት ልገርሸ😅ለማንኛውም መጠጥ ያለ ሳይሆን የአእምሮ መጠጥ የሰለ ይሰጠን ቅመሞች
ኮዚት ስትል ካንዳንዲ ነበር ምንዲባል መፃፍን ያስታወሰችኝ ቆንጆ መፃሀፍ ነው
እግዚአብሔር ሆይ ሹፈኘ ቁሜ ቀረሁ😢😢😢
ትክክል ሎላዬ ስለውነት መሃላዬ ኘተቀመጠው ባል አገላለፁ የሜደቅ ነው።ለያም ለመዳም ቅመሞች እዳተ አዬነት አስተዋኝ ባል ይስጠን
በውድድሩም ብቻ ሳይሆን በውበትሽም አንደኛ ነሽ ትዳርሽ ይመርልሽ
የዛሬዎቹ ጥንዶች ትለያላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Hadiyyi Oosi kabera10/10👌👌👌👌
Kabera Kabera
Hankami Kabera,Liramamo❤wa’i egerona
Eyya kabera😂
አይዞሽ ራሴ አንድ ቀን ሙተሽ ታርፊዋለሽ😢
Lemin yena mar nurlg
Wow wonderful message ❤
አቤት ዉባት የሃድያ ልጆች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የዛሬዎቹ ጥንዶች ልዩ ናቸው ምናለ በየሳምንቱ እናተ ብትቀርቡ ተባረኩ 28:28
ዋው ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው ደስ የምትሉት ተባረኩ ሁላችሁም
መጀመሪያላይ የተናገርሽውልጅ የኔም ባል ልክእንዳንችባልነው በክፉ ቀን ፈትኘዋለሁ እድሜናጤናይስጠው
የኔ መሽኮርመም😂 ምን ይሉታል ለኔም ወፍቀኝ ያረብ ❤❤
እውነት ነው ዱባይን ማየት ያስደስታል እኔ እራሱ ዘና ፍታ ብዬ ነው አሁን የተመለስኩ ምንም የማትስለቼ ዱባይ እኔ 11 አመት ሁነኝ ዱባይ ውስጥ ግን መቼም አትስለችም
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ደሞ ስታምሩ ❤
ለዚህ ለገልቱ በል ማን ይነጋራልኝ😂
የዛሬዎቹ ደስ ይላሉ❤❤
ዊ ዛሬ 3ስተኛነኝ ስደተኛ እህቶቸ ገባገባበሉ ግንእኮ አልጨርሰውም አሁን ትጣራለች ማዳም
ማታ እንጨርሳለን እህት
ታምራላችሁ መልካም የትዳር ዘመን❤
የዛሬዎቹ❤❤❤ all are Smart ❤❤❤
Hildana ena temesgen ደስ ሲሉ ❤
የዛሬዎቹ ጥዶች ሲያምሩ🎉❤
ማሻላህ እንዉደሽ አለን ሎላ አፋ ጤና ይስጥሽ
የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉልኝ የኔ ጀግኖች❤❤
እነሱ ለሚወሩት የኔ ማፈር ምን ይሉታለ😂😂😂
😂😂😂
የአጐቴን ሚስት የገደላት በሽታ ይሔ የደም መርጋት የሚባል ነገር ልክ እዳለችዉ በወለደች በአስራ አምስት ቀኗ ጀመራት ከእግሯ ጀመራት ወዳዉ ልቧን ዘጋት በደም ላይ ደም በየቦታዉ ቅድድ አደረጔትየኔ ምስኪን.አልተረፈችም 😢😢😢ልጅቷ የናቷን ጡት ሳትቀምሰዉ አደገቸ መቸም እግዚአብሔር ይመስገን ገና ሳትጀምረዉ አስር አመት ኩየት ስትሰራ ኗራ አመት ብቻነዉ እባሏ ጋር ያሳለፈችዉ እሱም ስብር ብሎ ቀረ😢አይይ
ከምድን ው የሚነሳው እማ
@እሙካሊድ አረ እኛ ምኑን አወቅነዉ ከወለደች ነዉ እደዛ ያሉን በፊት ቸክ አላደረገችምክትትል.የላትም አላወቅንም እደሚረጋ
ሄልዳና የህንድዋን ቆንጂዮ አክተር ተዋናይ ትመስላለች ዝምድና ይኖራቸው ይሆን!?
ስታምሩ በክርስቶስ ❤
ሲያምሩ የትራሱ ነገር ግን23😂😂❤❤
አረ መዳም ቤት የለም 23🙄😂
የሀዲያ ቆንጆ
የዛሬወቹ ጥንዶች ሲያምሩ😊😅❤❤❤🎉
ኢ ሞል ❤ሐዲይ ኦስ ይመቻቹ ሚሺሰከሙላ❤🎉ላለው ይጨመራል😂ማለት አውን ነው
እኔም መቅረብ 😢እፈልጋለሁ. 😅
ሉላየ❤ አንችም እንደኔ ፍቅር ሲገላለጡ ያሽኮረምምሻል😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂 ሎላ እየተማማርን እንሄድ እንጂ አለች
ዋው የዛሬዎች ፈታ ያሉ❤❤
😅😅😅😅😅😅😜😜😜 ዛሬ ሉላ እራሱ ተመሥጣለች
What great blessing
Yezare baloch dess yemilu nachew le misetochachew yegelesubt meneged betam dess yelal beretu❤
የዛሬ ጥንዶች ስያምሩ❤
ሁላቹም ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይጠብቃችው።
ሉላዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤
የ ዛሬ ስም ደሞ የሚገርም ነው 😂
Wow Hadiya❤❤❤
26:24 ትለያለክ የምር ❤
የዛሬው ያበደ ነው ዋውው❤
አሜን አሜን ❤❤❤
ኢቢኤስ
3 M እንዲገባ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ
የምር ይገባዋል ከዚህም በላይ ለብሰወች መድረስ ሰበብ ነው