ነብይ ጥሌ ለምን አዲስ ቸርች ከፈተ? ዛሬም ሰባኪ ሁሉ ቸርች መክፈት የለበትም ነው የምለው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024
  • ነብይ ጥሌ ለምን አዲስ ቸርች ከፈተ? ዛሬም ሰባኪ ሁሉ ቸርች መክፈት የለበትም ነው የምለው #ዘይት እና ገስታውስ የክርስቲያን ተግባር አይደለም
    ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
    #በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
    #The_Christian_News
    Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news, blogging , information, vine ... all Entertainment are available in Our channel subscribe now
    Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
    Subscribe Now ⏩ / @thechristiannews
    FACEBOOK ⏩⏩www.facebook.c...
    Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023: #TheChristiannews

КОМЕНТАРІ • 180

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 7 місяців тому +5

    We all love him I wish he can plant 1000000 church. He is honest teacher, leader, extra.

  • @meridanelh6187
    @meridanelh6187 9 місяців тому +5

    ጌታ ኢየሱስ ትውልዱን አሳልፎ ባይጁ አሳልፎ ይስጥ ተባረኪ በአንተ ጸጋ ላይ ሁልጊዜ የሚባረካለን አሁንም ደግሞ የሚባረካለን ጌታ ጸጋውን ያብዛል አሁንም ሰው ሳይሆን ጌታ ኢየሱስ ብቻ ከአንቴ ጋር የሆነ ❤❤❤❤

  • @tedrosgebre7246
    @tedrosgebre7246 11 місяців тому +51

    ወንድሜ እድሜህ ሲጨምር ፀጋህ ይጨምር ለምልም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንተ ብሩክ ነህ ክፉ ስራ ሁሉ ከዘመንህ ላይ የተመታ ይሁን ሚስትህ ልጆችህ ይለምልሙ በረከታችን ናቹ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቃቹ በደሙ ተሸፈኑ❤❤❤❤❤❤❤።

  • @የክርስቶስወንጌል
    @የክርስቶስወንጌል 11 місяців тому +6

    ጥሌ ሞዴል ሆኖኛል ተባረክ በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን 10 ሰባኪ ና አገልጋይ ቢይስነሳ ወንጌል መተቸት ይቆማል እወድሀለው እግዚአብሔር እድሜህን እንደ ንስር ይደስው

  • @EtsegenetAbebe-jf1ed
    @EtsegenetAbebe-jf1ed 11 місяців тому +22

    ጥልዬ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ወንጌል ይቀጥላል የምታስቀጥሉትም እናተ ናቹ ከአፋቹ ከሚፈሰው የእውነት ቃል ጌታ ከናተ ጋር ነው❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 11 місяців тому +22

    ቺቺኒያ ላይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በፀሎት ልትደገፉ ግድ ነው ! ውረሱት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወንጌል ያሸንፋል !

  • @aychluhmantina7325
    @aychluhmantina7325 11 місяців тому +7

    የኔ አባት ካንተ ብዙ ተካፍያለው ፀጋ ይብዛል በርታልን ጌታ ትውልድ ይስጥ እወድሃለው❤❤❤❤

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 11 місяців тому +3

    ጥሌ ጌታ ካንተ ጋር የሁን እወነት ነው ከክረስቶስ በላይ የተዋረደም ከክረስቶስም በላይ የከበረ የለም ተባረክ ጌታ የቃሉን እውነት ያብዛልህ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 11 місяців тому +8

    ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱ እውነት ነው የተነገረከው ነገሮች

  • @solomonteshome7217
    @solomonteshome7217 10 місяців тому +3

    በእውነት አንተ መልካም ሰው ነህ ላንተ በታማኝነት እፀልይልሀለው ስፀልይ

  • @lemlemgebreegziabher865
    @lemlemgebreegziabher865 11 місяців тому +8

    እኔ የምለው የጠራው የታመነ ነው ለምን ድነው በመዝራት ያለው ሰው አረም እንክርዳድ ጥያቄ የምታመጡለት ስራው የጌ እንጂ የጥሌ አይደለም ❤ስትጠይቁ አስቡበት

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh 11 місяців тому +6

    ለነብይ ጥላሁን ተግተን እንጸልይለት።

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 11 місяців тому +5

    እዳንተ አይነቱ ያብዛልን እየሱስ በስፍት ሊሰበክ ነው ፀጋ ውን ያብዛልክ

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 10 місяців тому +4

    ጌታ ይርዳህ ።አይዞ በርታ ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው እውነተኛውን እየሱስን ነው የምትሰብከው።ተባረክ።

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 10 місяців тому +1

    ክብር ሁሉ ለጀግናው ለኢየሱስ ይሁን
    ❤ጥሌ❤❤ጌታ❤❤❤ኢየሱስ❤❤አብዝቶ❤❤አብዝቶ❤❤ይባርክህ❤❤በልዩ❤ፀጋ❤❤ከነ❤❤ባለቤትህ❤ተባረኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉የምድር🎉ጨው🎉🎉🎉🎉 የጠላት እሳት ያድርግህ
    ሰለ ሁሉ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን ማምለጫችን❤❤❤❤❤

  • @senedutalema5242
    @senedutalema5242 11 місяців тому +7

    ነብይ ጥሌ ፀጋውብዝት ይበልልህ ጌታእንዲረዳችሁ እፀልያለሁ ቺቺኒያንጫካከነበረችበት ግዜ ጀምሮ የኖርኩባት ሰፈርናት ጌታይባረክ ውረሳት ጌታእልፍ ሕዝብ አሳልፎይስጥህ ኢየሱስ ጌታነው🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 11 місяців тому +4

    ወንድሜ ጥልየ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው በርቱ እውነት ነው ያልከው አሳን ከመጥበሻ ሳይሆን ከባህር ነው ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችው በፀሎት እጃችሁን እደግፋለው በርቱ ምድሪቱን መንጥሮት ብዙ የምትወርሱት አለ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችው

  • @alemeshetgezahegn
    @alemeshetgezahegn 11 місяців тому +7

    ጌታ ይባርክህ!!! ጊዜው ስለሆነ ጌታ በአንተ እየተናገረ ስላለ መርከቡን ዝም ብለለህ ስራ።ውጤቱን ታያለህ።

  • @hanagebrekirstos7354
    @hanagebrekirstos7354 11 місяців тому +4

    ነብይ ጥሌ ሰላም ላንተ ይሁን የቃል እውቀትን የገለጠልህ ጌታ ስሙ ይባረክ! ገንዘብ ጌታ ነውና እንዳይፈትንህ እንዳትስት ጌታ ይርዳህ ወንድሜ!

  • @almaz5148
    @almaz5148 10 місяців тому +2

    ጌታ ፀጋውን ይስጥ ተባረክ በብዙ ፀጋ በረከት 🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @Misrak-qi3mh
    @Misrak-qi3mh 28 днів тому

    እየሱስን አብዝቼ እንድወድ አርገህኛል ብርክ በል❤

  • @sisaymamo987
    @sisaymamo987 10 місяців тому +1

    ጠያቄዋ በጣም አሰፈላጊ ጥያቄ ጠይቀችዋል ተባረኪ ነብይ ጥላሁን መከሩ ብዙ ነው በርታ ጌታ ብቻ ካንተ ጋር ይሁን!!!!

  • @selamterfassa3068
    @selamterfassa3068 11 місяців тому +4

    ወንድሜ መልካሙን ነገር ነው ያረከው እግዚያብሄር በፍፅሙ ሙላት በክብር ማገልገል እድለኝነት ነው አሁንም በብዙ ፀጋ በአእውነት ተገለጥ ተባረክ

  • @selamandom6996
    @selamandom6996 11 місяців тому +4

    God bless you abundantly Prophet Thilahun ❤️🔥❤️❤️❤️ ur the really man of anointed keep preaching as always & daily. Only Jesus Christ.🔥🔥🔥🔥🔥. Keep shining & speak out the truth.

  • @BWHTvChannelWorldwide
    @BWHTvChannelWorldwide 11 місяців тому +7

    የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛ ባሪዎች ተነስተን እንሰራለን ነህ 2:20 ቸርች ኢት/ያ ውስጥ ስተከልና ስከፈት የሚናደድ ሴይጣን ብቻ ነው ወንድሜ በርታ።

  • @destata7749
    @destata7749 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ
    አብዝቶ ይባርካችሁ
    ያስጀመረው እግዚአብሔር
    ያስጫርሰችው

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @zewde9042
    @zewde9042 11 місяців тому +1

    ነብይ ጥሌ ስብከቶችህ እኔን ሰርተውኛል፣ በጌታ ፍቅር በጣም እወድሃለሁ፣ እግዚአብሔር መከናወንን ይስጥህ፣ ብዙዎችን ከዚያ ጭለማ ወጣቱን ከወረሰው መንደር መናጠቅ ይሁን፣ ጌታ ሊሰራ ጊዜው ነው፣ ማምለጥ ይሁንላቸው፣ ጌታ ከተናገረ ማን ይቃወማል ፣ ዘመንህ ይለምልም

  • @etsegenettekola2472
    @etsegenettekola2472 11 місяців тому +2

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን!!!!!!!!ለብዙዎች በረከት የሆንክ ሰው ነህ ጌታ አንተ ላይ ካስቀመጠው ፀጋ የተነሳ ለብዙህ ህዝብ መድሀኒት ነህ።

  • @gospel_missions_for_all
    @gospel_missions_for_all 11 місяців тому +1

    የእውነት መንፈስ ስመጣ ወደ እውነት ሁሉ ይመራል በእውነት ወንድሜ አንተን እግዚአብሔር ለዝህ ትውልድ የላከ ሰው ወይም የተቀበክ ነብይ ነክ በርታ እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @bezawitmesele2989
    @bezawitmesele2989 11 місяців тому +2

    ነብይ ጥሊ እና ባለቤቱ ጌታ እየሱስ ይባረካቹሁ በዛ ሰፈር ላይ ቤተክርስቲያን መትከል በምሪት ካልሆነ አይታሰብም እግዚአብሔር ሰምታቹሁ ስለታዘዛቹሁ ዘመናቹሁ ይባረክ ትውልድ ላይ መስራት መታደል ነው ፍሪያማ ያርጋቹሁ ለትውልድ እረፍት ያርጋቹሁ እግዚአብሔር በቺቺኒያ ያለን ትውልድ አሳልፎ ይስጣችሁ በቡዙ ለእየሱስ ስሩ በትውልድ እየሱሱብቻ ይታይ ይንገስ
    እንወዳችሀለን❤❤❤❤ ዘመናቸው ይለምልም ተባረኩ ለበረከት ያደርጋቸው 🙏🙏

  • @yonidesalegn2626
    @yonidesalegn2626 11 місяців тому +2

    ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hadjisolomon1484
    @hadjisolomon1484 11 місяців тому +4

    Even though, I am a speaker of Tigrigna, I always listen your preach and love it. Coz the gospel you preach is Christ centered. ሁሉ ሰባኮች ለዚህ ህዝብ ክርስቶስ ከሰበኩ ህዝባችን ኡነተኛ ወንጌል ተቀብሎ ካለበት ጨለማ ወጥቶ ወደ የሚገርም ብርሃን ከሞት ወደ ሂወት ሊመጣ ይችላል። It is all about Christ Always Christ. ኣገልጉለትህ ይባርኽ ዉድ ወንድም

  • @FirehiwotDamsis
    @FirehiwotDamsis 11 місяців тому +3

    እግዛብሄር ይባርክህ ጌታብለህ እንደጀመርክ ጌታ ብለህ ጨርስ
    ፀልይልኝ🙏

  • @senedutalema5242
    @senedutalema5242 11 місяців тому +4

    አሜን ጌታይርዳችሁ ያባቴውዶች❤️🤲🤲🙏

  • @loveDoe1
    @loveDoe1 10 місяців тому +1

    በጌታ ፀጋ ጥሩ አስተማሪ ነህ ጌታ ይባረክ ግን ዓለም በተቀቡት የተቀቡትም ጥበብ ስለጎደላቸው የሌሎችን ፀጋ ባታንቋሽሽ በሰውም በእግዚአብሔር ፊት የተመረጠ ነው።

  • @ቤተልyoutube
    @ቤተልyoutube 11 місяців тому +2

    አምላኬ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው

  • @taduuumariki4895
    @taduuumariki4895 10 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ጥልያ እውነት መንግራ ኑርልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንተ❤❤❤❤❤

  • @yidineabebe4706
    @yidineabebe4706 10 місяців тому +2

    Geta yibarikachu ❤❤

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 11 місяців тому +1

    #ይህንን_የመሰለ_ኢየሱስን_ማዕከል_ያደረገ ትምህርት #ብቻ_የሚያስተምር ካልከፈተ እና ሌቦች እና አጭበርባሪዎች ከፍቶ ምን ጠቀሙን ነጋዴዎች እኔ መክፈቱን በጣም እደግፋለሁ %100 ለእኔ ትክክል ነው የዚህ ሰው ቤተክርስቲያን መክፈት ይህንን የመሰለ ራዕይ የቤተክርስቲያን ጥገኛ ሆኖ ማስተማር መቅረት የለበትም Go On Profit I Love You

  • @user-yisak
    @user-yisak 11 місяців тому +1

    God bless you tle you are amazing person i appreciate

  • @hermitsehay1473
    @hermitsehay1473 11 місяців тому +1

    Thilahun GOD bless ur the really man 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fordownload7120
    @fordownload7120 11 місяців тому +1

    Egziabher yebarekeh geta ke ante gar yehun🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉

  • @christian-q3v
    @christian-q3v 11 місяців тому +2

    I praise God that he blessed us with you.

  • @kidistabiramabraham2190
    @kidistabiramabraham2190 9 місяців тому

    Uuuuuufffd siwodauw❤❤❤በእውነት ለእግዚአብሔር ሰው አለ ጌታ ፀጋውን ያብዛል

  • @ephremkansa
    @ephremkansa 11 місяців тому +3

    this is the man of the god who preach the real heavenly thing because of that i am blessed..god be with you....ewodihalehu...

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 11 місяців тому +1

    ❤ behedkbet bota mewres yhunlh Ante na familyh beyesus dem teshefenu, kfu aynkachu bebzu fre tebareky ❤

  • @WengelKebede
    @WengelKebede 11 місяців тому +1

    .እወድሀለው ወንድሜ ጥሌ❤

  • @keflemusse5092
    @keflemusse5092 11 місяців тому

    ጌታ ዘመንሕን ይባርክ በጌታ ፊት ልፀልይ ቃል ገብቻለው ጌታ ይረዳኛል በመንፈሳዊው አለም ትልቅ ስራ ላይነን ፍሬ ዘመንሽ ይባረክ

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 11 місяців тому +2

    በፍት church በግለሰበ መከፈት የለበትም ብላ ታምን ነበር ። አሁን ምን ተገኙ ? ነው ተቀባይነት እስክታገኝ ነበር? የምናወራውን ነገር አስበንበት ብንናገር መልካም ነው ። እንደው መድረክ አገኘው ተከታይ አገኘው ብለው ከመዘላበድ ጌታ ይጠብቀን። ሕይወት ይናገር።

  • @tateklemma
    @tateklemma 11 місяців тому

    በጣም የማከብርህ ካንተ መማር ባርኮኛልና አሁንም በትህትና ልጠይቅህ፡፡ ቤተ-ክርስቲያን መክፈትና መትከል መሃል ያለዉን ልዩነት አሰስረዳኝ

  • @hywate
    @hywate 11 місяців тому +1

    ተባረክልን በብዙ ፀጋውን ይጨሞርልህ🙏🙏🙏

  • @hanaassefa7693
    @hanaassefa7693 11 місяців тому +2

    በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነዉ

  • @BetyAlemu-qz4dc
    @BetyAlemu-qz4dc 11 місяців тому +1

    ሃሊሎያ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይችላል ጌታ

  • @metsihailu4073
    @metsihailu4073 9 місяців тому

    haleluya igzer silante yibarek❤❤❤❤

  • @eyesusawitgetachew4910
    @eyesusawitgetachew4910 11 місяців тому +1

    ተባረክ ዎው

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 11 місяців тому +1

    የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!!!

  • @admasutadesse1603
    @admasutadesse1603 11 місяців тому +2

    God bless you dear sister to interview this brother, he has good insight on the word of God!

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in 11 місяців тому +1

    ተባረኩ🙏🙏🙏💜💜💜

  • @ይችላል-የ3ኘ
    @ይችላል-የ3ኘ 11 місяців тому +1

    Woow you are blessed brother 🙏

  • @fikat2397
    @fikat2397 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @shambelamare4202
    @shambelamare4202 11 місяців тому +1

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 11 місяців тому +1

    WOW GOD BLESS YOU TELA. KEGONEH ENKOMALEN BETAM NEWO YEMNWEDH love ❤️ 😍 ❤u bro

  • @aynalemgebeyehu1164
    @aynalemgebeyehu1164 11 місяців тому

    ወንድሜ ሐይልህ እንደ እድሜህ እንዲሁ ይሁን

  • @kidestteferi2476
    @kidestteferi2476 11 місяців тому +1

    ሁሉም ሲጀምሩ ጌታ ተናግሮን ነው ብለው የሚጀምሩት ከዛ ንግዱን ይቀላቀሉና ሰውን መዝብረው አሜሪካ ይገባሉ። ዕድሜ ይስጠን እና እናያለን። መልካም ንግድ ብለናል።

    • @peaceforall9270
      @peaceforall9270 10 місяців тому

      በውስጥህ ያለው የዩሁዳ መንፈስ የተመታ ይሁን::

  • @Bodokevede
    @Bodokevede 10 місяців тому

    ሀልም አንተ ሰእሰምነወ ደአሰሚል የሚለን ተባረኩ❤

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 10 місяців тому +1

    ወንድሜ ዘርህ የጠላቶችህን ደጅ ይውረስ እኛም ተነስተን እሰራለን የሰማይም አምላክ ያከናውንልናል የረገጥከውን ያውርስህ የገሀነም ደጆች በእየሱስ ስም ይፍረስ

  • @Edentm663
    @Edentm663 11 місяців тому +2

    ጥልዬ❤❤❤ በርታ በ እግዚአብሔር ቃል የተተከለ ህይወት ነው ያለክ❤❤❤❤ ግን እባክሽ አጠያየቅሽን አስተካክይ ምላስሽ ይዋጋል 😡😡

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 11 місяців тому +3

    Kezyh vision gar mekom efelgalhu❤😢

  • @ethiomunich
    @ethiomunich 11 місяців тому +1

    waw tebarek

  • @msttina6887
    @msttina6887 8 місяців тому

    በትክክል ብለአል ዘይት አይሸጥም በትክክል ተባረክ

  • @beemnethiluf954
    @beemnethiluf954 11 місяців тому +1

    ትክክል ጭብጨባ ካለ መሟሟቅ ነው እዛው ያስቀምጣል እንጂ ሌላ ቤተክርስትያን አያስከፍትም ጌታ ይባርክህ ነብይ ጥሌ

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 8 місяців тому

    Wawww blessed ❤❤❤

  • @እሸቱፍቃዱካሣ
    @እሸቱፍቃዱካሣ 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ፤ የክርስቶስ ደም ከተሰወረና ከተገለጠ የክፉ ፍላፃ ይሸፍናችሁ፤ መንፈስ ቅዱስ በቤቱ እስከ ምፅዓት የሚፀኑ እልፍ አእላፍ የወንጌል ምርኮኞች ይስጣችሁ፤ ክርስቶስን አብዝቶ በመግለፅ ፀጋ በየእለቱ በልህቀት ተባረኩ፤ ለአገራችን ሕዝቦች በእግዚአብሔር ፅድቅ እና ቅድስና መገለጥ አገልግሎታችሁ ጨለማን የሚገለጥ የብርሃን ፋና በመሆን ይባርክ !!!!

  • @azebtedla1
    @azebtedla1 10 місяців тому +1

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ: ስላንተ በጣም ደስ ይለኛል:: ትምህርትህን እንዳላጣው አስባለሁ:: "እግዚአብሔር እንዴት አድርጎ አስተማረው እያልኩ እገረማለሁ" መልካም ትምህርት ነው:: የመውደቅ እቅድ የለኝም" ያልከው እውነት ነው:: ግን መውደቅን አቅዶ የገባ አይኖርም:: ማለፍ እያቃተው ነው እንጂ:: ጌታ ከፈተና ሁሉ ይጠብቅህ::😅

  • @medhanieberhane7012
    @medhanieberhane7012 11 місяців тому

    ተባረክ

  • @NatnaelDesta-jr8zb
    @NatnaelDesta-jr8zb 11 місяців тому +1

    ሁል ጊዜ በሱ ኢየሱስን አየዋለሁ ወሬው ሁሉ ኢየሱስ ነው ጌታ ይባርክህ
    ደሞ ዛሬም ስለ ኢየሱስ ምነግራችሁ አለኝ ሚለው ነገር ይመቸኛል

  • @TilahunKochito-k7b
    @TilahunKochito-k7b 11 місяців тому +1

    ቤ/ያን መትከል ክፉ አይደለም ዓላማው ለነፍሳት መዳን ለእግዚአብሔር ክብር ከሆነ!

  • @Natsinat-t6d
    @Natsinat-t6d 11 місяців тому +1

    ጥልዬ ጌታ ይባረክ ሲፋ❤❤❤😊😊

  • @gemedakebede839
    @gemedakebede839 11 місяців тому

    አሪፍ interviews

  • @yonasmesfin502
    @yonasmesfin502 7 місяців тому

    MORE BLESSING TO YOU AND YOU ONLY, COZ I C JESUS ON YOUR LIFE PREACH A GOSPEL OF GOD

  • @TigistAbcd
    @TigistAbcd 2 місяці тому

    ጋዜጠኛዋ። ጠያቂዋ አለባበስሽን። አስተካክይ።

  • @shitayeabdissa6826
    @shitayeabdissa6826 8 місяців тому

    አሆ፣እራሣቹን፣ጠብቁ፣ከጌታጋር❤❤❤❤❤

  • @senedutalema5242
    @senedutalema5242 11 місяців тому +2

    አሜን አሜን😂😂ከባህር ይስጥህ ❤️ከመጥበሻ ደስይላል🥰

    • @Beryaa
      @Beryaa 11 місяців тому +1

      😂

  • @kiflutafa5981
    @kiflutafa5981 11 місяців тому

    አንድ ክርስቲያን ጌታን ሲቀበል ነው ቤ/ክ የተከለው፣ የኛ የእምነት ጉዳይ ነው ፣ ገና ይተከላል ብቻ ጤናማ ወንጌል ይሁን።

  • @FekaduTegenu
    @FekaduTegenu 9 місяців тому

    እግዚአብሄር ያስፋህ ይህን ማንነትክን ትምህርትህን አይቀይርብህ በአሁን ሰአት ታይተው የሚጠፉ ትንሽ ዝና ሲያገኙ እየሱስን ትተው ራሳቸውን ሚሰብኩ ስለበዙ እግዚአብሄር ማስተዋልና ጥብን ያብዛልህ እኖድሀለን

  • @yordanosmelaku3416
    @yordanosmelaku3416 11 місяців тому +1

    Geta yerdak hulem ❤❤❤❤

  • @KidanemariamGebreyesus
    @KidanemariamGebreyesus 11 місяців тому +1

    ቸርች ክፈተ አትበይ ቢዝነስ እንጂ!

  • @yonidesalegn2626
    @yonidesalegn2626 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ enwosdalen nebyachin

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu3521 11 місяців тому

    መምህር ጥለ በርታ። ነብይ ለማለት ይከብደኛል።

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 11 місяців тому

    በግለሰብ church መክፈት የምታምን ከሆኔ ፡ ከዚህ በፊት ባወራሃው ዙሪያ ሕዝቡን እና በ ግለሰብ church የከፈቱ አገልጋዎችን በይፋ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ ጥለ።

  • @Samson-n1n
    @Samson-n1n 11 місяців тому

    The interview is gospel. But Opening Church in Ethiopia is profitable business. First of all individual owned church is just good source of income.

  • @tarekegnhaileofficialchann9937
    @tarekegnhaileofficialchann9937 11 місяців тому

    ትልቅ ሚዲያ ብለን ከምናስበው እንደዚህ አይነት ነገር ስለማንጠብቅ ለወደፊት ተጠንቀቁ። ቤተክርስቲያን ⛪ ሱቅ አይደለም። ስለዚህ ይተከላል እንጂ አይከፈትም!

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 11 місяців тому

    Tadya adera Prophet Tila, ye Amlko seat worship time rezem malet alebet

  • @alemnesheth2165
    @alemnesheth2165 10 місяців тому

    ዋዉ ተባረኩ ይጨመርላችሁ❤❤❤

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 11 місяців тому

    ❤❤

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 11 місяців тому +1

    GATA yeredahe man of GOD

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 10 місяців тому

    ጥልዬ እውነትን ኣፈረጥከው ቤተክርስታን transaction ሰትል ጉዱን በኣደባብ ኣፈረጥከው ጌታ ኢየሱስ ዘመንንህ ይባርክህ እንዲ ዓይነቶችን ጌታ ያብዛልን እላለሁ ።❤❤😢😂

  • @esku100
    @esku100 11 місяців тому +1

    I wish if u open out of Addis Abeba....

  • @girumsamuel8465
    @girumsamuel8465 11 місяців тому

    እስዋን አላናግር አላት