የቱጃሩ ወጣት ኢትዮጵያዊ አስደናቂ ሕይወት @DawitDreams | belay sheferaw

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 11 місяців тому +116

    የስኬት ሁሉ መጀመሪያ የስኬት ሁሉ ምንጭ እና የዘላለም ህይወት ሰጪ የሆነውን ክርስቶስን የግል አዳኝ ፤ጌታና ፤አምላክ አድርጎ መቀበል ነው !!!!!

    • @DavidAlessandro-o3e
      @DavidAlessandro-o3e 11 місяців тому +3

      እሱ እንዳለ ሆኖ ሰው በዚህች ምድር እስከኖረ ድረስ አርሶ ነግዶ ሰርቶ ተምሮ መለወጥ ሀብታም መሆን ክልክል ነው የሚል እምነት ነው ያለህ??

    • @chalasori4436
      @chalasori4436 11 місяців тому +1

      Tebarek

    • @fikereseb
      @fikereseb 10 місяців тому

      Eski ante yet lay neh weta bel enyih?

    • @welensabelete73
      @welensabelete73 10 місяців тому

      ሌበስ ተሳካለት ይባላል ይገረማል

    • @سعدتبلقائك.منفضلك
      @سعدتبلقائك.منفضلك 10 місяців тому +1

      እስቲ አርዕስት ብቻ አይታችሁ አትተቹ። እግዚአብሔርን ከያዛችሁ ሁሉም አላችሁ ነው ያለው

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w Місяць тому +1

    ይሕ ሰው ድሕነት ከሞድረ-ገፅ ኢትዮጵያ ነቅሎ ሊጥል የወጣ እግዚአብሔር ያነሳው ሰው ነው ብዬ አሞናለው ❤❤❤❤

  • @KSD-s1y
    @KSD-s1y 10 місяців тому +36

    በጣም ጌታ የታገሠህ ሰው ነህ ፣ ንስሐ ግባ ፣ የሰበክኸውን ወንጌል መኖር አልቻልህም ፣ የተጠራነው ወንጌልን እንድንሰብክ እንጂ የዚህን ዓለም ቁስ እንድንቃርም አይደለም ፣ ቆመህ የምትሄደው የኢየሱስ ምህረት የገነነ ስለሆነ እንጂ አጉል ምስክርነትህ የክርስቲያኖችን ልብ እየሰበረ መሆኑን ማን ይንገርህ ፣ ጌታን አትፈታተን ፣ ቶሎ ተመለስ ፣ ልታይ ልታይ ማለት ደብቁኝን ይቀድማልና ።

    • @brightlife5943
      @brightlife5943 10 місяців тому

      ጌታ አንተንም ታግሶሀል ወንድሜ እኔንም ፣ሁላችንንም ታግሶናል ። ምክር ከሆነ እንደ አማኝ በመልካም መንገድ ምከር ይሄ ለማንም አይጠቅምም ። እኔ እንደገባኝ ከሆነ በዘዴ ለማስተማር ያረገው ነገር ነው ።
      የትኛውም አገልጋይ ቢያጠፋ እንኳን በፍቅር እንዲመለስ ነው ማገዝ ፣ መፀለይ ነው ያለብን ወንድማችን የጌታ አገልጋይ ነውና በአደባባይ አንካሰስ ጌታችን እንዳያዝንብን ። ብሩክ ሁን

    • @KSD-s1y
      @KSD-s1y 10 місяців тому

      @@brightlife5943 እንዲህ ያለ ዘዴ የለም ። ደግሞ በላይን ስለማታቀው ነው ፣ ቀረብ ብለህ ካላየኸው አታውቀውም ፣ ማን እንደሆነ ከሞጆ እስከ መገናኛ እናውቀዋለን ።

    • @KSD-s1y
      @KSD-s1y 10 місяців тому

      @@brightlife5943 ሐዋርያው ጳውሎስ ለዴማስ እንጸልይ አላለም ። እንዲህ ያለ ዘዴ የለም ፣ ጸጋ ያለው እንደ ጥበቡ ወርቅዬ በየጎዳናው ሳይቀር ያገለግላል ፣ በላይን ከሞጆ እስከ መገናኛ አይተነው የማይመለስ ሆኖብን እኛስ ተስፋ ቆርጠንበታል ፣ academic ስላልሆነ ደፋር ነው ፣ እንዴት የመጀመሪያዋን መኪና እንደገዛ እናውቃለን ፣ ሲነሣ የቀደመ ነው ፣ አሁን ግን ኋለኞች ቀድመውታል ፤ አሁንም ቢሆን እግዚአብሔር ያስበው ፣ የሰውስ ምክር አሌ ያለ ነው ።

    • @سعدتبلقائك.منفضلك
      @سعدتبلقائك.منفضلك 10 місяців тому

      እስቲ አርዕስት ብቻ አይታችሁ አትተቹ። እግዚአብሔርን ከያዛችሁ ሁሉም አላችሁ ነው ያለው

    • @KSD-s1y
      @KSD-s1y 10 місяців тому

      @@سعدتبلقائك.منفضلك ውድቀትህ ብዙ ነው ፣ አታንገራግር ፣ በአደባባይ ንስሐ ግባ ፣ ክርስቲያን እኮ አለምንና ምኞቷን ንቆ ለኢየሱስ ብቻ የኖረ ነው ። እኛ እኮ በቄሳሮች አደባባይ ሥጋቸው እንደ ጧፍ የበራ ወንጌላውያን አባቶች የነበሩን የጌታ ኢየሱስ ደቀመዛሙርት ነን ።

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 9 місяців тому +2

    አሜን ድንቅ ትምህርት በግዚአብሔር ቃል የሚኖር ሰው ፍረሀ እግዚአብሔር አለው ለገባው ድንቅ ወጣት ይሄንን ቃል ማካፈል መታደል ነው።🎉🎉🎉🎉

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 9 місяців тому +4

    ትክክል አሜን እውነት ነው ።በሰው ህይወት ውስጥ ብዙ ታሪክ አለ ።ጀግና እግዚአብሔር ባንተ ሰራ አሜን ድንቅ ሰው ።

  • @kindukal8
    @kindukal8 11 місяців тому +31

    ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ቢሊዬነር ጀርባ ህገወጥነት፣ የድሀ ዕምባና ደም አለበት።
    ሀገራችን ውስጥ እጅግ በፍጥነት ከድህነት ወደ ብልፅግና በህጋዊ መንገድ አይደረስም። ከብዙ እጅመንሻ ከብዙ ማጭበርበር ከብዙ ህገወጥ ስራ ጋር ነው እዚህ የሚደረሰው እሱንም ንገሩንንንንንን እንጅ

    • @destayeg
      @destayeg 11 місяців тому +2

      hahaha I agree with you. But not always true

    • @DavidAlessandro-o3e
      @DavidAlessandro-o3e 11 місяців тому +1

      ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው ለራሱ እንኳን ሀብታም መሆን የሚፈራው ..." ዘርፎ ነው፣ሰው ገድሎ፣ አስጠንቁሎ ነው እንጂ ሰርቶ አይደለም".. የሚሉትን የሰው አፍ ፈርቶ ሲሆን ድህነቱን እንደ ገነት መግቢያ ፅድቅ ስለሚቆጥርና ሀብታም የሆነ ሰው ሁሉ መጨረሻው ሲኦል የሰይጣን ጓደኛ የሆነ ስለሚመስለው ከነችጋሩ መኖሩ ተስማምቶታል ።

    • @kindukal8
      @kindukal8 10 місяців тому

      @@DavidAlessandro-o3e ሀብታም መሆን ከባለፀጋነት ይለያል። ሀብታሞች ጭንቅላታቸው እና ማንነታቸው ድሀ ሲሆን ኪሳቸው ግን የደለበ ነው። ኪሳቸው የሚደልበው ደግሞ እንዳልኩህ ነው። በደም በሴራ በማታለል በመዝረፍ .... እስኪ ንገረኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ "ሀብታሞች" የትኛው ክሬቲቪቲያቸው ነው ገንዘብ የሰራላቸው? ከሀይሌ ገብረሥላሴ ውጪ ኤብሪበዲ አካሄዱ አቋራጭ አቋራጭ አቋራጭ ብቻ

  • @legese103
    @legese103 11 місяців тому +105

    እግዚአብሔር የሌለበት ሰኬት ሳይሆን ውድቀት ነው።

  • @FikerteYiz
    @FikerteYiz 11 місяців тому +66

    ከብዙ ድሆች በተነጠቀ ብር ስኬታማ ነኝ በለጠጋ ነኝ ማለት እራስን ከማታለል ውጭ የሚፈይደው ነገር የለውም ። ሊስራ የማይወድ አይብላ የሚል የእግዚአብሔር ቃል የሚያምን ሰው መበልፀግ ያለበት ሰርቶ እንጂ አውርቶ አይደለም ።

    • @lijalemdagne6364
      @lijalemdagne6364 10 місяців тому +2

      ከሐብታም ቤተሰብ የተወለደ ስለሆነ አሁን የሚትለውን ነገር አይመስለኝም

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 10 місяців тому +1

      😂 you're free to make your own assumptions

    • @chaltukebede3907
      @chaltukebede3907 10 місяців тому

      😂😂😅 atasekin enji . Leba new​@@lijalemdagne6364

    • @sintayehuTesfaye-x8t
      @sintayehuTesfaye-x8t 10 місяців тому

      አዲስ አበባ
      ችግሯን በጓዳዋ ቆልፋ ፊቷን ተኳኩላና አጊጣ የምትታይ ሴተኛ አዳሪን ትመስለኛለች ።

    • @haihello1405
      @haihello1405 10 місяців тому

      ​@@ruthsamuel4860ቨ

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 11 місяців тому +23

    ነብይ በላይ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ። በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው። ለልጆቼ የማወርሳቸው እግዚአብሔር ን መፍራት ነው ያልከው እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 8 місяців тому

      ነቢይነትን እንደ አቶነት አቅላችሁ የምትሉ ነውረኞች ምን አይነት ቆሻሾች ናችሁ

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w Місяць тому

    ይህ ሰው ሞን ፣ አይነት አንደበተ-ርቱእ ሰው ነው። ይሕ ሰው ለኢትዮጵያ ተስፍ ነው። ❤❤❤❤❤❤

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 10 місяців тому +4

    ልዩ ስጦታ፦ ለሁላችሁም
    ዮሐ.3፥16-18 በእርሱ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18 በእርሱ በጌታ በኢየሱስ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @יאלמטילהברה
    @יאלמטילהברה 10 місяців тому +3

    በዚሁ አጋጣሚ ወንጌልን ሰለነገርሀቸው ጥሩ ነው ተባረክ

  • @dawitkidane3760
    @dawitkidane3760 11 місяців тому +3

    ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለጠጎች እናደርጋለን
    2ቆሮ 6.10
    አሁን ግን ብዙዎችን አደኽይተን እንበለፅጋለን
    / ጌታ ኢየሱስ በደጅ ነው /

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 11 місяців тому

      አሜን በትክክል

    • @DavidAlessandro-o3e
      @DavidAlessandro-o3e 11 місяців тому

      ይኼን ያለው ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ ለቆሮንጦስ አማኞች ሲፅፍላቸው በሰዓቱ መርከብ የነበረው የንግድ ሰው ነበር።ወንጌል እየሰበከ እጁ ግን ስራ አይፈታም።ድንኳን ይሰፋል ንግድም ይነግዳል ።

  • @zemzemyimer1804
    @zemzemyimer1804 8 місяців тому +1

    የሰፈሬ ልጅ በላይ ጀግና ነህ ታሪክህን ሰምቼ ያደኩት❤የግዝመሬቱ እንቁ

  • @God_generals7
    @God_generals7 11 місяців тому +23

    ስኬት
    1) ለተፈጠሩለት አላማ መኖር
    የመጀመሪያው የተፈጠርንለት አላማ እግዚአብሔርን ለማምለክ ነው
    2) የተባለላችሁ ቦታ መድረስ ነው
    3) እድልን መጠቀም
    ሃላፊነት መውሰድ
    4) እምነትን መገንባት

    • @elsakiros6509
      @elsakiros6509 11 місяців тому

      God bless you 🙏 for the truth 🙏 from the beginning he is not in christ

    • @nardosgebrehiwet3933
      @nardosgebrehiwet3933 11 місяців тому +1

      Yigermal megemeriy nebiy ketilo negada geste house bizue tirfe alew malet nw miskin ethiopian ena Eritrean zerfacjwe bale habte honkugne nw yemitlen zerfo habtam mhone ayasmekam

    • @abrishfufa7806
      @abrishfufa7806 10 місяців тому

      Yedeha astesaseb nw wangel bedihinet nuru ayilim yalsera ij ayibla kale yesera gn yaterfal mlt nw

  • @biniyamkebede7601
    @biniyamkebede7601 11 місяців тому +57

    ለስኬት
    1-አምላክን ማምለክ ማወቅ
    2-build trust
    3-use opportunity

    • @messijesus781
      @messijesus781 10 місяців тому

      Yesss 👉🏾👉🏾👉🏾

  • @PastorBehaylu
    @PastorBehaylu 11 місяців тому +41

    ❤ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል!ተስፋህን በእግዚአብሔር ላይ ብቻ አድርግ!!

  • @robahailemariamnew7009
    @robahailemariamnew7009 11 місяців тому +10

    በ ሕይወቴ በላ ሐብት or Billionaire ሆኖ እግዚአብሔርን የልራሳ ሰው የ ዘመኔ ድንቅ ሰው Respect belay shefaraw.🎉
    እኔም ሀገሬ ገብቼ ስራ ፈጥራለዉ belay መንገዱን ከ አሰዬኝ አመሰግናለሁ ።
    👉Roba from iraq

  • @mekame2023
    @mekame2023 11 місяців тому +18

    ጌታን በአዳባብይ መግለጥ እንዴት ደስ ይላል
    ተባረክ

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w Місяць тому

    ነብይ በላይ የሰው ጠላት የለኝሞ ጠላቴ ድሕነት ናት ብሎ ድሕነት ሊበቀል ከምድረ ገፅ ኢትዮጵያ ሊያጠፋ የወጣ እግዚአብሔር ያነሳው ሰው ነው ብዬ አሞናለው። ❤❤❤

  • @sabafeleke7085
    @sabafeleke7085 11 місяців тому +14

    ሁሉን መርምሩ መልካሙንም ያዙ ከተናገርከው የሚወድቅ አለ ብዬ አላምንም ሰው የሚጠቅመውን መርጦ መውሰድ የራሱ ፋንታ ነው ተባረክ

  • @ElEl-hd2ps
    @ElEl-hd2ps 11 місяців тому +3

    ሰርቶ እንዳመጣው ነገር በኩራት መቅረቡ ገርሞኛል ዘይት አየሸጠ ከደቡብ አፍሪካ ቅዱሳንን ኪስ አውልቆ በድፍረት መቅረቡ በጣም ያሳፍራል ጌታ ይቅር ይበልህ ወንጌል በናንተ ምክንያት መሰደቢያ ሆኗል ለብዙ መሠናክል እንደመሆናችሁ መጠን ፍርዳችሁም አይዘገይም

    • @SemirAhmed-u4t
      @SemirAhmed-u4t 8 днів тому +1

      የት አውቀከውነው ስለሱ እንደዚ ምታወራው

  • @TigistBekeleTigist
    @TigistBekeleTigist 11 місяців тому +8

    ምን ዓይነት ድንቅ ዕድል ነው! ይህንን ትምህርት ተካፍሎ አለመለወጥ ነውር ነው!!! ፈጣሪ ተመሰገን!!!

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 11 місяців тому

      እዉነትህን ነዉ?😂😂😂 ይኼን ሰዉ ታዉቀዋለህ ? ጊዜ ይንገርህ።

    • @TigistBekeleTigist
      @TigistBekeleTigist 11 місяців тому +4

      ሰዎችን በትላንት ስህተታቸው ወጥረን መያዝ የሚጠቅም አይመስለኝም! ደካማ ጎናቸውን ብቻ እየተመለከትን ለትቺት መዘጋጀት አግባብ አይመስለኝም!! ማድነቅ ያለብንን ሰው እናደንቃለን! በማያገባን መግባቱ ይቅርብን!🙏❤🙏

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 10 місяців тому

      ​@@TigistBekeleTigist❤ you're already successful, you got that positive mentality

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 10 місяців тому

      ​@@habtamudehne8502who cares wether we know him or not. I am only minding my own business. what he spoke was right and he is living what he said. and I learned a lot from him.

  • @Nunu-hq5vf
    @Nunu-hq5vf 10 місяців тому +1

    ጌታ የሌለበት አፈር አፈር የሚሸት ንግግር፣ያ በመከራህ ቀን የደረሰልህ ጌታ ዛሬ ብልጽግና ሲመጣ ካፍህ ምነው ጠፋ። እኔ ይሄንን ሀብት ሳይሆን ክስረት ብለው እመርጣለሁ። ጌታ ማስተዋል ይስጥህ የከበረውን ከተዋረደ እንድትለይ። "የኛን ቤት መዝሙር እየዘመርኩ" ድንቂ አለ ዛሬ የሳቁልህ በማስተዋልህ ተደንቀው እኖዴይመስልህ አለም እንዲህ አድርጋ ነው ያከከበረች መስላ ዩምትጥለው።

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 10 місяців тому +7

    የስኬት መጀመሪያ እና መጨረሻ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እና ብቻ ነው

  • @TigistAbcd
    @TigistAbcd 10 місяців тому +1

    በጣም የምወደው የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 11 місяців тому +34

    ነብይ በላይ ትልቅ መልህክትና ተመክሮ ነው የተናገርከው ተባረክልን

  • @yisehakkebede5400
    @yisehakkebede5400 5 місяців тому

    በጣም ታዛዝናላችሁ የስንት ሰው ሕይወት ያመሰቃቀለ ሐሰተኛ ነብይን promote ታደርጋላችሁ ። እግዚአብሔር ይፈርዳል!

  • @ETL23
    @ETL23 11 місяців тому +15

    ትልቅ ተስፋ ነው የሰጠህን እግዚአብሔር ገንዘብክን ቤተሰብክን ይባርክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ምን አይነት ጀግንነት ነው ከራስ አልፎ ለሰዎች መኖር ❤❤❤

  • @tadesseChebo-kc3nw
    @tadesseChebo-kc3nw 10 місяців тому

    ትልቅ ትምህርት ነብሰ አምላክ ላይ መደገፍ አለበት ተስፋ ሳትቆርጥ በትጋት እየፀለየን መስራት ነዉ ተባረክ

  • @MetiTerfasa-sx6vc
    @MetiTerfasa-sx6vc 10 місяців тому +6

    ኢየሱስን የህይወቱ ጌታነ አዳኝ አድርጎ የተቀበለ ስዉ እሩሱ ሰዉ እጅግ ስኬታማ ነዉ እኔም ኢየሱስን የህይወቴ አዳኝና ጌታ አድርጌ በመቀበሊ እጅግ እድለኝ ነኝ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አሜን

  • @biruktyetkibebewo3828
    @biruktyetkibebewo3828 7 місяців тому

    ደስይላል እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር በረከት እንዲህ ይብዛልህ።

  • @aselefechfeyissa9417
    @aselefechfeyissa9417 11 місяців тому +5

    ውይ ነቢይ በላይ እግዚአብሔር ይባርክህ
    አንድ ጉባሔ ላይ ጠብቁ ከጥቂት ዓመት በኋላ እዚህ ጉባሔ ውስጥ ካላችሁ ብሌይነሮች እበልጣለሁ አልክ ይኼው እንደ አፍህ ቃል ሆንክ ጌታ ይባረክ
    እኔ እስከማውቀው እንደ ነቢይ በላይ የተተቸ የተሠደበ የለም ነገር ግን ተሳዳቢዎችን ተቺዎችን አራግፎ ከፍታ የጨመረ ጀግና ሰው ምላስ ያላስቆመው ድንቅ ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ከፍ በል ተባረክ እወድሃለሁ የአባቴ ብሩክ

  • @samitntet1165
    @samitntet1165 5 місяців тому

    እውነት ሰው እንደሚያወራው ስኬቱ ከጌታ ካልሆነ እግዚአብሔር እራሱ ይፍረድ እኛ ከምንፈርድ የስራው ባለቤት ለሆነው ለእግዚአብሔር ለራሱ እንስጥ ግን ስኬቱ ከጌታ ከሆነ እግዚአብሔር ያብዛልህ። በላይ ሽፈራው ተባረክ።

  • @TameneAsefa
    @TameneAsefa 10 місяців тому +3

    አምላካችን ይገባሃል ምስጋና {4×}
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር
    ጅማሬ የለህም ፍጻሜ የለህም
    ያለህ የነበርህ ደግሞም ትኖራለህ
    የሚሳንህ የለም ሁሉን ትችላለህ❤❤

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 10 місяців тому +2

    ተባረክ ስኬት የዘላለም ህይወት
    የተፈጠርንበትን አላማ ማወቅ።

  • @selammic4377
    @selammic4377 11 місяців тому +12

    ክርስቶስ ለገንዘብ አልሞተም የገንዘብ ፍቅር የክፉት ሁሉ ስር ነዉ

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 10 місяців тому +1

      የሰማይ የምድሩ ባለቤት ወርቅ ብር ሁሉ የአሱ ነዉ ። ከወደደ እና ከፈቀደ ሊባርክህ ይችላል። ሰዉየዉ ሰርቶ የማደር እንጂ የገንዘብ ፍቅር የለበትም። ቢኖርበት በተቸገረ ጊዜ አጭበርብሮ፣ ገድሎ ወዘተ ማግኘት ይችል ነበር ። ግን በጣም ስለሚጥር የጥረቱን ፍሬ እግዘብሔር አበላዉ አለቀ። እንዳንቺ አይነቱ የአስተሳሰብ ደሀ የሰዉን የስራ ዉጤት የዋድቃል።

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 11 місяців тому +2

    ዋው!!!!! ድንቅ !!!!
    የሚገርም እይታ እና ከትህምርት የበለጠ ነው
    👍👍👍" ድህነትን እንደ ፅድቅ ......😦😦🤭🤭🤔🤔 " ፦ በዚህ ቃል እራሴን አየሁት 👌👌👌
    ለዳዊት ድሪምስ እጅግ በጣም 🙏🙏🙏!!!

  • @herbon20
    @herbon20 10 місяців тому +9

    ትልቅ ሰው ነብይ በላይ በጥበብ ያስተማርካቸውን ሁሉ ተባርኪበታለሁ ዘመንህን እ፡ግ ይባርክህ

  • @DesalegnKeltiro
    @DesalegnKeltiro 10 місяців тому

    በሰማይ የዘላለም ህይወት በምድር 100 አጥፊ አለን!
    ቀጣይ ብሊነር እኔ ነኝ!

  • @WatchatMyTube
    @WatchatMyTube 11 місяців тому +13

    እባካችሁ ለሌሎች ሰዎች መልካም አርአያ የማይሆኑ ሰዎችን አታቅርቡ:: ከሰዎች ዘርፈው የበለፀጉ ሰዎችን መጋበዝ ሌሎችም እንዲዘርፉ ማበረታታት ይሆናል::

    • @ketemamisirach4724
      @ketemamisirach4724 11 місяців тому

      You are right!

    • @derejetsegaye9797
      @derejetsegaye9797 11 місяців тому

      ይሄን አጭቤ ደሞ ከየት አመጡት አይኢትዮጵያ መለማመጃ ሆነሽ ቀረሽ

    • @LunaMekonin
      @LunaMekonin 11 місяців тому

      Kinat sedefahh endehh taweralehhh

    • @derejetsegaye9797
      @derejetsegaye9797 11 місяців тому

      @@LunaMekonin ድልብ መሀይም ወይ በእንግሊዘኛ ፃፍ አለበለዚያ ተወው

    • @retasa7652
      @retasa7652 11 місяців тому +2

      በጣም የሚገርመኝ ሠው አያውቀኝም ብሎ ነው ወይስ በቃ ሠርቆ መክበርም ህጋዊ አደረጉት?ከባድ ወንጀል የሰራ ሰው እኮ ነው ይህ ሰው እኛ በቅርብ እንናጋልጠዋለና በበቂ ማስረጃዎች ፍርድ ቢኖርም ባይኖርሞ

  • @hanataye518
    @hanataye518 10 місяців тому

    ጌታን በአደባባይ ስለገለፅከው ተባረክ ነብይ በላይ

  • @DaaTibo
    @DaaTibo 11 місяців тому +6

    በሕይወቱጎዳና ሁሉ ጎልቶ የሚታየው አምላኩ መውደዱና ማገልገሉ የተነሳ የስከቱ ሁሉ ባለበት ያደረገው አምላክ የተባረከ ይሁን ለቡዙ ሰዎች ትልቅ ምሳሌ ነህ፡፡አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ የምታደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥል በረከቱና ስከቱ ይቀጥላልና፡፡ተባረክ

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 9 місяців тому +1

    ትልቅ ትምህርት ነው ።አሜን አሜን ።

  • @livebytrue7322
    @livebytrue7322 11 місяців тому +246

    ለሁሉም እንደየስራው ይከፍለዋል ሀብታም መሆን ስኬት እንዳልሆነ ግን በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ ስኬት እግዚአብሔርን በመፍራት መኖር ነው ምን ዋጋ አለሁ በዚህ አለም ላይ በፈለግከው መንገድ ኖረክ አለም ስኬት ነው በምትለው መንገድ ስኬታማ ሆነክ ብታልፍ በሰማዩ መንግስት ግን ዜሮ ብትሆን ምን ዋጋ አለው?????????? ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል ???????? እባካችሁ በጽድቅ የሚኖሩ ከናንተ በላይ የሚያውቁ የሚለፉ ሰዎችን አታሸማቁ እንዴት እንደኖራችሁ የምታውቁት እናንተ ናችሁ እኛም ስለእናንተ የምናውቀው ሊኖር ይችላል ብዙ ግን አትታበዩ።

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 11 місяців тому +5

      Geta yibarkh

    • @kalkidankebede
      @kalkidankebede 11 місяців тому +3

      እውነት ነው

    • @Maste2227
      @Maste2227 11 місяців тому +6

      Ewnetegna habesha neh yegna mekegna 😂

    • @kidistabraham8059
      @kidistabraham8059 11 місяців тому +2

      Well said and very true

    • @yayatheethiopia5984
      @yayatheethiopia5984 11 місяців тому +15

      ቀዳዳ ነው የኤክስፖርተር ልጅ ከቤተሰቡ ስለተጣላ ለቤትኪራይ ሰላሳ ብር አጣና ከዚያ በኋላ የመቶ ሃያ ሚሊየን ብር ገነባላቸው --- የመሐል ታሪካቸውን ውርስም ሆነ መተት አይናገሩም ።

  • @samuelyetera5135
    @samuelyetera5135 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤ ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነ መልዕክት ለእኔ በመሆኑ በሙሉ ልቤ በማመን ተቀብያለሁኝ። በምስክርነትህ ላይ እንደሰማሁት ዛሬም እኔ እንድሁ በምድረበዳ ላይ እየተጓዝኩ ነው። እግዚአብሔር ብፈቅድና ብኖር አንድ ቀን ልክ እንዳንተ ዛሬ አንተ ከቆምክበት ከፍታ በላይ እግዚአብሔር ለራሱ ክብር፣ስለስከት ምስክርነት በምድር ባሉ ሁሉ ሕዝብ ፍት እመሰክራለሁ። ክብር ለጌ ይሁን!❤❤❤❤❤❤

    • @גדימנגשה
      @גדימנגשה 10 місяців тому

      Y lebehen meshat hulu egziabhare yefesemeleh

  • @kingofking561
    @kingofking561 11 місяців тому +8

    የ አብርሀም አምላክ አዶናይ ይባርክህ

  • @TsegawuDaniel
    @TsegawuDaniel 4 місяці тому

    ነብይ በላይ ተባረክ እንወዳለን አሁንም ብዛ❤❤

  • @redidani1071
    @redidani1071 11 місяців тому +4

    እርግጠኛ ነኝ እዚህ መድረክ ላይ ቆሜ እኔም እንደምመሰክር ምክንያቱም ስኬታማነት ቅድሚያ ክፍያው ለስኬት ቆርጦ መነሳት እንጂ የሞላ ኪስ አይደለም!!!

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 9 місяців тому

    ዋው በነፍስም በስጋም ስኬታማ መሆን መታደል ነው ተባረክ

  • @FikirChernet-u6z
    @FikirChernet-u6z 10 місяців тому +5

    i swear this person is my role model since childhood.i have been and still dreaming to work with him though am still a student currently .i have been wanting to know more about him. thankyou for inviting him.

  • @WatchatMyTube
    @WatchatMyTube 11 місяців тому +2

    “አዎ ተሳክቶለታል!!!
    አማኝ ማለት አይምሮውን የማይጠቀም፣ ለምን፣ እንዴት እና የመሳሰሉትን የማይጠይቅ አድርግ የተባለውን ሁሉ የሚያደርግ በመሰለው በአገሬ ክርስትና እነ በላይ በጌታ ስም ፎጣ፣ጨርቅ፣ ሻማ፣ ውሃ እና የመሳሰሉትን ዘርፈ ብዙ እቃ እየሸጠና ለጌታ ቤት በሚል ከህዝቡ እየሰበሰበ ደግሞም ባለው ሰንሰለት ተጠቅሞም የሰውን ቤት እየቀማ የሚፈልገውን አሳክቶል
    ሃሳውያን የመጨረሻ ህልማቸው ገንዘብን በመመኘት በህዝቡ ላይ መርባት ነውና ።
    ጌታ እኮ ነው የሚል አይምሮ የለሽ ጤና ቢስም እኮ ሞልቷል”
    Tesfaye Kenaw

  • @PastorBehaylu
    @PastorBehaylu 11 місяців тому +4

    ዋው እንዴት ድንቅ ነው! ጌታ ይመሰገን!ወደ ፊት ነው!

  • @kaleabsolomon246
    @kaleabsolomon246 11 місяців тому +2

    ነብይ በመጀመሪያ ለሰው ሁሉ ትልቁ ሀብቱ ትጋቱ ነው ይህንን ደግሞ በተግባር ያሳየህን ድንቅ ሰው ነብይ በላይ በመንፈሳዊ ህይወት በሻገር ለሌሎች በማካፈል ለመድረስ በምታደርገው ተግባርህ ሁላችን ምስክሮችነን ተባረክ keep the good work 🎉 we expecting a lot from you እንደ ሀገር እንደ ቤተክርስቲያን ልሰራ ያሰብከውን ነገር ሰምንተን ይበል የሚያሰኘ ነው ከዚህ በላይ ይጨርምራል

  • @SenaitTilahun-jp5pz
    @SenaitTilahun-jp5pz 11 місяців тому +5

    ያርግልህ ወንድሜ የኛ እየሱስ ድንቅ ነው

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 11 місяців тому +2

    ስለሰጠከን ህይወት ለዋጭ ትምህርት እናመሰግናለን መጋቢ በላይ ተባረክ

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 11 місяців тому +17

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ከምንም በላይ ደስ ያለኝ እግዚአብሔር መዉደዱና ማስቀደሙ ለዘመኑ ወጣት ትልቅ ስጦታ ነው ጸጋውን ያብዛልህ 🤲❤ሁላችንም የመልካም ሀሳብ ስዎች ያድርገን ከስኬት ጀርባ (ከሀብት )ለላ ምያሳዝን ስላለ ልቦና ይስጠን ከምንም በላይ ሃገራችን ስላሟን ይመልስልን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን 🤲

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 10 місяців тому +2

    በጣም ደስ የሚል እጥር ምጥን ያለ አስተማሪ

  • @SimonLeake-ct6fm
    @SimonLeake-ct6fm 11 місяців тому +3

    ያቺ የገጠሩ ልጅ ታሪክ ግን በጣም ነው የተመቸቺይ መጋቢ ሐዲስ አናመሰግናለን

  • @samsonkebede4889
    @samsonkebede4889 10 місяців тому

    ውይ ! ውይ! እግዚአብሔር ስሙ የተባረከ ይሁን እጅግ ነው ይህንን መልካም ታሪክ ሰሰማ የተደሰትሁትኝ ነፍሴ ምትወድህ ወንድሜ ነህ አንድ እለት እንዳይህ ፀሎቴ ነውና በርታልኝ! ከእግዚአብሔር ጋር መሆን ምንኛ መታደል ነው ??? ቃላት ነው ያጠረኝ ተባረክልኝ!

  • @PastorBehaylu
    @PastorBehaylu 11 місяців тому +9

    1.በእግዚአብሔር እመን
    2.በሰው ማመን
    2.በራስህ ተማመን
    ይሳካል!!

  • @Tekabe-d11
    @Tekabe-d11 6 місяців тому

    ለአኔ እንደ አንት for my future ትምህረት የሰጠኝ ሰው አላየውሞ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @WerkneshMe132
    @WerkneshMe132 11 місяців тому +2

    ይሕሠው ከምንም በላይ ለልጆቹ የሚያወርሠውን ሥሠማ የምርጦች ምርጥ ነው ብዬ ደመደምኩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yidemezmur2087
    @yidemezmur2087 11 місяців тому +8

    ነብይ በላይ በዚህ ምድር ላይ አንዳንተ መጥፎ ሰው የለ ም ኡራኤል . አካባቢ ህንፃ ለመስራት በገዛሀው ቦታ ያሉ ጐረቤትህን ቤታቸውን እላያቸው ላይ ያፈረስ ክባቸው አሮጊት አትርሣ ኮንዶሚንየምቤት እገዛሎ ታላሁ ብለህ ምስኪን አሮጊት ኣባብላህ ጉድ አረካቸው ቤታቸውን በር አዘጋ ሃቸው ወደህግ እንዳይሄዱ እኔና እርሶ እናትና ልጅ ነን ብላህ የካድካቸው እለት አጠገብ ህ ቆመው እግዚያብሄር ይፈረድ አሉ አያለቀሱ ጥለውህ ሄዱ የ እንባቸውም ውጤት ከእግዚያብሄር ይጠብቃሉ ። ( ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ብለህ ብትነግራቸው መልካም ነበር ) ) ይሄ ሀሰት ነው የሚል ካለስልኬን ልኬለመነጋገር ዝግጅ ነኝ በእሱ የተገፈ ትን አሮጊት አገናኛ ዋለሁ። r

    • @retasa7652
      @retasa7652 11 місяців тому +2

      የከበረው ሠርቶ አይደለም የብዙ ሠው እንባ አለበት ያለ ሀሰት የጓደኛችንን ቤት ውክልና ወስዶ እንደራሴ እሰራለሁ ብሎ በወንድሙ ስም አዙሮ የዘረፈ ሌባ አሁን እርሷ አእምሮ በሽተኛ ሆና ቀረች የሚያውቀውን እየዞረ ይሸውድ

    • @yidemezmur2087
      @yidemezmur2087 11 місяців тому

      @@retasa7652 እግዚያብሄር ይባርክህ።

    • @munirabuker3663
      @munirabuker3663 6 місяців тому

      😅

  • @alexandermerhawi8511
    @alexandermerhawi8511 11 місяців тому +2

    ነቢ በላይ እወድሃሎ ፡ ድምጽህን ራሱ ጸጋ ያለዉ ሰዉነህ ፡ ተባረክ ።

  • @GetahunArgaw-rl4mp
    @GetahunArgaw-rl4mp 11 місяців тому +6

    በላይ የሰራሃቸዉም ፋውልም ተናገር በዚ ሁኔታ ያላችሁ አገልጋዮች ሁላችሁም ቢልየነር ናቹ ምንም አልደከማቹም የድሃው ገንዘብ ነው አቺበርባሪ ናቹ የኛ ሰው ማቸብቸብ ይወዳል የድሃ ገንዘብ የድሃ ገንዘብ

    • @DerguAssefa
      @DerguAssefa 10 місяців тому

      What did he accomplish? Can someone tell us?

  • @bizuyekefelegne2498
    @bizuyekefelegne2498 6 місяців тому +1

    3 birr atche stl aslekeskegn hiwet wuta wured bithonm keserah tlewetaleh egziabher ybarkh

  • @ArielMu-kb7mq
    @ArielMu-kb7mq 11 місяців тому +4

    በላይ በጴንጤ በሌብነት ነው የሚታወቀው።

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 10 місяців тому

    ትውልድ እያስነቃቹ ሰላቹ እናመሰግናለን ። መንሱር ጆማል ይቅረብልን የስኬቱ ምንጭ ማወቅ ፈለገን

  • @gachenogezahegn9278
    @gachenogezahegn9278 11 місяців тому +5

    ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ prophet belay በጣም እወድሀለዉ ❤❤❤ድንቅ ትምህርት አግኝቼብሀለዉ Thank you !

  • @yohaneskeros
    @yohaneskeros 11 місяців тому

    ሁሌ አንተ ስታስተምር እፅናናለው እፈወሳለው ተባረክ❤

  • @degefamamo7863
    @degefamamo7863 10 місяців тому +5

    I am proudly to hear you Prophet Belay...God bless you

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 10 місяців тому

    ዋው እግዚአብሔር ድንቅ ነው❤❤እንካን እግዚአብሔር እርዳክ ነብይ በላይ❤❤

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 11 місяців тому +4

    GOD BLESS YOU MORE AND MORE BY HIS GRACE PROFET BELAY!!!!!!!

  • @MisganaGirmaMersha
    @MisganaGirmaMersha 3 місяці тому

    በህይወትህ ኑሮ የሚባል ነገር አለ ኑሮህ ይናገር

  • @retasa7652
    @retasa7652 11 місяців тому +15

    ሠርቶ ያገኘው ምንም ነገር የለም በውጪ ሀገር የሚገኙትን እያጨናበረ መሬታቸውን ነጥቆ ስም ያዘዋወረ የቅርብ ጊዜ ታሪክ ነው በሌበነት በግፍ የተወሰደ ገንዘብ 😢😢 ተሳክተህበታል አዎ ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥለህ በጣልያን በብርድ በውርጭ ያገኘችውን ገንዘብ ውክልና ወስደህ እህታችን በአንተ ምክንያት ገንዘቧን ንብረቷን ወስደህ አሳብደሀታል ባል ሚስት ተለያይቷል ዛሬ ብዙ ትላለህ ሳታፍር እውነቴን ነው በቅርብ እና ጋል ጥሀለን

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 11 місяців тому +3

      💔አዝናለሁ ይኼ የደነዘዘ ማህበረሰብ አልነቃም የስንቱን ንብረት ክዶ እዚህ እንደደረሰ ማወቅ አይፈልጉም አዚም ተጥሎባቸዋል።

    • @oneethiopia7767
      @oneethiopia7767 11 місяців тому

      ሌባ ነው እኮ ይሄ።

    • @lidiajuhar7010
      @lidiajuhar7010 11 місяців тому

      Thank u

    • @misikirbekele
      @misikirbekele 26 днів тому

      💯 true leba gefegna

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 10 місяців тому

    በመጀመሬያ ❤ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤ የማይል ክርሰትያን ደሰ አይለኝም
    የደሰታችን ምንጭ ኢየሱስ ሰለሆነ
    ❤ኢየሱስ ብቻው ይሰበክ
    በክብር ይመጣል
    ፅጥቁን ፈልግ ሊላው ይከተልሁል ይላል ቃሉ

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 11 місяців тому +3

    ስወድክ በላይ
    ከቃል በላይ ❤❤❤

  • @genitadese-h2z
    @genitadese-h2z 10 місяців тому +1

    የመጀመርያ ስኬቴ እግዚአብሔር ነው🙏🥰

  • @prophetpaulose
    @prophetpaulose 11 місяців тому +5

    አንተ ውድ የእግዚአብሔር ሰው ተባራክ ልክና ሁሉም ነገር ያልፈል❤❤

  • @jeginawyared2880
    @jeginawyared2880 10 місяців тому

    ድንቅ ትምህርት አመሰግናለሁ።

  • @JorjhaMan
    @JorjhaMan 11 місяців тому +22

    አንድ ቀን እኔም እዚህ መድረክ ላይ ቆሜ እመሰክራለዉ❤

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 10 місяців тому

      እንደ በላይ ሺፈራው የደሃውን ብር ሰርቀህ እዛ መድረክ ላይ ከመውጣት ይሰውርህ።

  • @SenaTola-xt2yl
    @SenaTola-xt2yl 10 місяців тому

    እርግጠኛ ነኝ እኔም በሕይቴ ተአምር እመሰክራለሁ !!!Thank you Dawit Dreams❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 11 місяців тому +7

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው !

  • @adanechlsanewerk5365
    @adanechlsanewerk5365 11 місяців тому +1

    ስለእግዚያብሔር በመናገርህደስብሎኛል

  • @ZinetAdem-wz6td
    @ZinetAdem-wz6td 11 місяців тому +10

    ሰው ያረገኝ ስኬታማ ያረገኝ እየሱስ ነው በል

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w Місяць тому

    prophet Belay articulatated the true enemies of ethiopia ፣Poverty and lack .l believe God raised prophet Belay to revenge and root out poverty from face of ethiopia.Amen !!

  • @peace2all51
    @peace2all51 11 місяців тому +5

    Wow!!! He showed the main road to success which is the fear of God!!!
    God bless you!!

  • @genetketema3320
    @genetketema3320 10 місяців тому +1

    የከበረውን ከተዋረደ ነገር የሚለይ መንፈስ ይስጣቹ እንደ ገላትያ ሰዎች በመንፈስ ጀምሮ በስጋ ከመጨረስ ጌታ ይጠብቃቹ የነበርንበትን ከየት እንደተነሳህ የሚያስረሳ መንፈስ በክርስቶስ ስም የታሰረ ይሁን በእውነት በምስክርነት ዘመናቹ ይለቅ የእግዚአብሔር ክብር በኢየሱስ ለሚያምኑ ብቻ ይገለጥ 😂😂😂

  • @bekelech-4029
    @bekelech-4029 11 місяців тому +2

    የረዳህ እግዚአብሄር ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @biniyamkebede7601
    @biniyamkebede7601 11 місяців тому

    መጋቢ ስራህ ሕያው ምስክር ነው በትምህርትህ በሕይወትህ በምክርህ እኔም ብዙዎቻችን ተለውጠናል እናመሠግናለን

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 11 місяців тому +3

    ሆን ተብለው የተፈጠሩ ታሪኮች ናቸው። ሁሉም ባልሃብት ነኝ ባይ መነሻው ችግር እንደሆነ እንዲገልፅ ይደረጋል ።

    • @edentomas1244
      @edentomas1244 11 місяців тому

      የምር እኔ ራሱ እንደዛ ነው ሚመስለኝ።ሁሉም ውሸታም ነው ከዚህም ከዚያም ብሎ የሆነ ነገር ይሆኑና አንድ ብር አልነበረኝም ሁለት ብር አልበረኝም እያሉ ይተረተራሉ።

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 10 місяців тому

    ❤ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ❤የደሰታችን ምጭ❤
    በመጀመሬያ ዛሬ ቆመህ እንድታወራ የመኖርህ ሚሰጥር የሆነው ለጀግናው ❤ለኢየሱስ❤ ክብር ሰጠው
    ያለ ኢየሱስ አለምን የአንተ ቢሆን ባዶ ነው
    መጀመሬያ ሰው ከምታመሰግን ❤ኢየሱስ አሰቀድም

  • @PastorBehaylu
    @PastorBehaylu 11 місяців тому +4

    ስኬት ለተፈጠሩበት ዓላማ መኖር ነው!ይኽውም እግዚአብሔርን ማምለክ ነው! የመልከኝና ያገለግለኝ ዘንድ እንደተባለ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 10 місяців тому

    ነቢይ በላይ በጣም ደስ የምል ትምህርት መማስከር ነው የነበራህ ረዥም እድሜ ኑር

  • @temushakebede6326
    @temushakebede6326 11 місяців тому +5

    Prophet respect 🎉🎉

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 11 місяців тому +1

    ነብይ በላይ ከሁሉ በላይ ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ቁርኝት በጣም ደስ ይላል ከሁሉ በላይ ለልጆችህ ልታወርሳቸው ያሰብከው ከምንም ጋር የማይወዳደር ሉዐላዊ እንቁ እጅግ በጣም አስደስቶኛል። ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ከውጭ አገር መቶ ቦታውን በገንዘብ እጥረት ምክንያት????ከምን ደረሳችሁ መቼም አትመልስልኝም ምክንያቱም

  • @NetsanetDawit-s2d
    @NetsanetDawit-s2d 11 місяців тому +3

    Just wow👏👏 be blessed prophet!!

  • @temesgendeka4094
    @temesgendeka4094 9 місяців тому +1

    Ante degmo betam tleyaleh❤. God bless you and the visionary Dawit.

  • @tutuyeshaneh
    @tutuyeshaneh 10 місяців тому +17

    በደሀ ብር ቢሊየነር ንስሀ ግቡ 😢

    • @Africa90
      @Africa90 10 місяців тому

      ትክክል