የህይወት ውሃ | ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | Halwot Emmanuel United Church

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 132

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Рік тому +48

    የሚገርም ነገር 🤔2023 &በ2015 ዓ.ም በዚህ አመት በድህነት ትምህርት ውሰጥ ሰለ መንፈስ ቅዱስ ክፍል 10 እየተማሪን ነበር በመንፈስ /በልሳን ለመጸለይ እፈራለሁ ለምን በውሰጤ አለ ግን የሰው ይመሰለኛ ነበር እና ኤሄን ትምህርት ሰለ መንፈሰ ቅዱስ እየተማራኩኝ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ አንድ ጀምረው አሰከ መጨረሻው ምዕራፍ በጣም አያነበብኩት ነበር። በተለይ ምዕራፍ 2 እና ምዕራፍ 10 በጣም እያነበብኩኝ ተቆጣጣሪኝ በዛን ሰዓት ከውሰጥ ፈንቅሎ ወጣ ኦ መንፈሰ ቅዱሰ ❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊ሌላ ደግሞ ትንቢት ሕዝቅኤል ምዕራፍ 47 ያለው አሁን ነቢዩ የሰበካው ቃል ከቤተ መቅደስ የሚወጣው ውሃ እያነበብኩኝ በጌታ ሰም ልነገራችሁ አልችልም ወገኖች እንዴት በመንፈስ ቅዱሰ እንደተሞላው 👉🕊💙👈አላውቅም እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤ ተባረክ ነቢይ ጥሌ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በእውነት በጣም ነው የተባረኩበት ዋውውው😮❤❤

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 3 місяці тому +1

    😢😌 አንተ ላይ ያለው መገለጥ እሩቡን እንኳን ባገኝ እነዴት ታደልኩኝ ግን እስከማገኝ የትም አልሀድም እኔ የአድስ ክዳኑ ኤልሳይ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @God-q7y
    @God-q7y Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ የአባቴ ጅግና

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 2 місяці тому +1

    አቤት የሚያሻግር የሚያፀና የሚያቆም ነፍሰ አልቀረልኝም🌺🌻🌹🍄🌸💐🍂🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺

  • @HanaMulugeta-ix6sc
    @HanaMulugeta-ix6sc 7 місяців тому +4

    ተባረክ እንደአንተ አይነት የወንጌል ሰባኪዎችን የህይወት ዉሃ ወንዝ የሆነውን ኢየሱስን የሚሰብኩልን ያብዛልን።

  • @christian_motive
    @christian_motive Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይባረክ የሚደንቅ መገለጥ

  • @abigailabebe3256
    @abigailabebe3256 Рік тому +6

    በእውነት ሁሌም የጌታን ቃል ስሰማ እንባዬ ሳላውቀው ይፈሳል ልዩ ነው መንፈሱ ያለህ
    ዛሬ ደግሞ እኔ ብሄድ ይሻለኛል ብሎ አፅናኙን መንፈስ ቅዱስ ምን ያህል ውስጤ ጌታ እንዳስገባ ስረዳ የበለጠ ጌታዬን እየሱስን አመሰገንኩት
    አንተም ጥሌ ጌታ እግዚአብሔር እሱ ባየልህ በረከትተባረክ 🙏🏽

  • @MihretYacob-wk6tl
    @MihretYacob-wk6tl Рік тому +2

    ዋውውውውው ዋውውውውው በኢየሱስም አሜንንንንንንን ነቢይ ጥላ እግዚአብሔር አምላክ ዘርን ይባርክህ በውስጡ ሌላ ሕይወት ተዘራ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ኡኡኡኡኡኡፋፋፋፋፋፋ አሜንንንንንን አሜንንንንንንን መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ጌታ ሆይ አሜንንንንንንንን መንፈስ ቅዱስ ይቀጥላል ይቀጥላል ይቀጥላል ሐሹሹሹሹሹ ሐሹሹሹሹሹ

  • @AynalmeMare
    @AynalmeMare 6 місяців тому +3

    Amen. Amen. Amen. Amen❤❤❤
    ዌልልልልልልልልካም እግዚአብሔር ይባርክህ. ዌልልልልልልልልካም❤❤❤. አሜንንንንንን. አሜንንንንንን
    ❤❤❤❤

  • @betiabebe6404
    @betiabebe6404 Рік тому +24

    በእውነት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በጣም ነው ምንወድክ ጌታ ይባርክክ

  • @tilayekabate7762
    @tilayekabate7762 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ሰለ ቅሬታዎቹ ስሙ ይባረክ
    አንደኛው ቅሬታ ይሄ ወንድማችን ነው

  • @NaneGetachw
    @NaneGetachw Рік тому +3

    የሚገርም የሚደንቅ ትምህርት የሰማሁት ጌታ ከተቀበልኩኘ እንደ ዛሬ ወደ ልቤ ገብቶ ያረሰረሰኝ የለም ጌታ ምስክሬ ነው ጌታ ኢየሱስ አሁን በሰባት እጥፍ አብዝቶ ይቀባህ ሂድ አትገደብ ።❤❤❤❤❤❤

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 Рік тому +3

    ጌታ ይባርክህ ነብይ ጥሌ ለምልም።

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Рік тому +11

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ሃሌ ሉያ አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @ErmiasTesema-ym9rg
    @ErmiasTesema-ym9rg 10 місяців тому +1

    ጌታ በብዙ ፀጋ አብዝቶ ይባረክ ዎንድማቺን ነቢይ ጥሌ

  • @BekiLove-xe4hy
    @BekiLove-xe4hy Рік тому +18

    በኢየሱስ አብ አየን አሁን ደሞ በአንተ ወልድን እያየን ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሰላንተ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
    እንድ አንተ ለትውልድ ኢየሱስን የሚያሳየን እግዚአብሔር ያብዛልን
    በብዙ ተባረክህ ጥሌ my favorite!❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Рік тому +9

    እግዚአብሔር ይባረክ በጥንቃቂ ቃሉን ሰለምታሰተምር ትምህርት ጌታ እየሱሰ ብቻ ሰለሆነ እንዲት የሚሰገርም መገለጥ በየሱሰ ጀምረ በየሱሰ ጨርሰ

  • @solomonmulatu9347
    @solomonmulatu9347 Рік тому +9

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ቃሉን ይግለጥልህ

  • @netsanetbekele1092
    @netsanetbekele1092 Рік тому +4

    አሜን

  • @betlamgrma8696
    @betlamgrma8696 Рік тому +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @rozamohamed9061
    @rozamohamed9061 Рік тому +3

    Yes mabirara yisewu kal tataleh enji mesfesi kdus yasiredahal

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Рік тому +1

    አውነት
    አ ን ዳ ተ አይነቱ ያ ብ ዛ ል ን ጌታ የባርክ
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Рік тому +1

    ክብር ለኢየሱስ ድንቅ ስብከት ነው
    ነብይ ጥሌ ጌታ ይባርክህ ቡሩክ ነህ

  • @bikeomran1818
    @bikeomran1818 Рік тому +9

    😢 ብጮህ ደስ ባለኝ ያለሁበት ስፍራ አይመችም ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ተባረክልን ❤❤❤

  • @emelom20
    @emelom20 Рік тому +5

    እኔ እኮ እየሱስን እንደ አዲስ ተቀበልኩኝ!!❤❤❤❤❤እንዴት ድንቅ ነው

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Рік тому +5

    ጥሌ❤❤❤❤❤የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @MarezaMareza-n4x
    @MarezaMareza-n4x 8 місяців тому +2

    መንፈስቅድስዬ አንተኮለኔ የእውነት መሪዬነህ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @derejereta1643
    @derejereta1643 Рік тому +1

    ጥልዬ በጣም እወድሀለው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
    ዘመንህ ይለምልም

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 Рік тому +4

    ደስስስስ የሚል ትምህርት 🎉🎉🎉

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 3 місяці тому +1

    iwunet nw
    i love Holy spirit ❤❤❤❤

  • @selameyob8177
    @selameyob8177 Рік тому +2

    Bzu temrelaw geta yibarekk prophet tlie❤

  • @jerryberta7241
    @jerryberta7241 Рік тому +1

    ኢየሱስ እያወኩክ እለፍ

  • @Rahel-i4z
    @Rahel-i4z 3 місяці тому +1

    😍😍😍ተበርክ 😍ጥሌ

  • @tigabumelese1943
    @tigabumelese1943 Рік тому +6

    Hlowt church የጌታ እጅ የምገለጥበት የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ያረፈባት ቤተክርስቲያን ነች። ነቢይ ጥሌ ውስጤ ነው ትምህርቱ ሁሉ ኢየሱስ ተኮር ወደ መስቀሉ ትውልድን ማስጠጋት ስራ ነው የምሰረው።❤❤❤❤ ሁለታቹንም አብልጨ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤👍

  • @fasikamamo2498
    @fasikamamo2498 Рік тому +2

    የሚደንቅ መገለጥ ዝም ብለህ ጥልዬ ኢየሱስን ስበክ

  • @amsalupetros1982
    @amsalupetros1982 Рік тому +4

    እጅግ የሚደነቅ የጌታ ቃል መገለጥ ያለበት የእግዚአብሔር ሰው!!!!ዘመናቱ ሁሉ የተባረከ ይሁን። መገለጡ ይቀጥል ሞገስም ይጨመርለት!!!!!!!!!

  • @SelamBiset-s9c
    @SelamBiset-s9c Рік тому +1

    ብጣም እውደህአለው ዘመንህ ይባርክ ትዳርህ ይባርክ ያንተ ጎርቤት ባደርገኝ

  • @yohannesikebede5225
    @yohannesikebede5225 4 місяці тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen God bless you ❤❤❤❤❤

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 4 місяці тому +1

    Wow wow Amazing ❤❤❤

  • @yosefTefera-w6x
    @yosefTefera-w6x 11 днів тому

    እግዚአብሔር ይበርክሽ አስቱ

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 Рік тому +4

    Amen Amen Amen bother Tely God bless you 🙏 ❤️🙏

  • @girmaroman8655
    @girmaroman8655 Рік тому +2

    አሜን❤❤❤

  • @yohanneswotela1401
    @yohanneswotela1401 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @desalegngudeta801
    @desalegngudeta801 Рік тому +1

    Bizu astamarichin samichalo indante gin yelem inja 🎉

  • @Asd2023Asd-g6z
    @Asd2023Asd-g6z Рік тому +2

    Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @SelamSelam-r2i
    @SelamSelam-r2i Рік тому +2

    ተባረክ🎉❤

  • @asterdesta6534
    @asterdesta6534 Рік тому +1

    Haleluya

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይህን ጥል ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤ እየሱስ ጌታ ነው

  • @lidyaworku1571
    @lidyaworku1571 Рік тому +4

    አሜን ተባርክ ነቢይ ጥሌ

  • @habtamumarkos-j9x
    @habtamumarkos-j9x Рік тому +1

    ተባረክ

  • @LemlemYakob-h2t
    @LemlemYakob-h2t Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @HananHusseen-pz1hn
    @HananHusseen-pz1hn Рік тому +1

    ተባርከናል ተባረክ

  • @Bekako-pg6is
    @Bekako-pg6is Рік тому +1

    Geta yebarke

  • @MeronShenkute-o6s
    @MeronShenkute-o6s Рік тому +1

    ክብር ለእየሱስ ይሁን ጌታ ይባርክህ

  • @desalegngudeta801
    @desalegngudeta801 Рік тому +1

    Really you're man of God

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 Рік тому +1

    blessings

  • @KirubelKebede-k3s
    @KirubelKebede-k3s Рік тому +4

    Neby tile geta yesus berk yadergeh zemenhe tidarhe yehod frewoche yebarku.❤🙏

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew2908 Рік тому +2

    ይህ ውሃ ከእያንዳዳችን ቤት ገብቶ ህይወትን ሰጠን። ክብር ሁሉ ለእቅዱ ባለቤት ለሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይሁን! ወንድሜ ጥሌ ጌታ ይባርክህ! አሁንም የቃሉ መገለጥ አብዝቶ ያግኝህ።

  • @firaolayanew
    @firaolayanew Рік тому +1

    God bless you 🥰

  • @astermekonnen6153
    @astermekonnen6153 Рік тому

    እኔ እማይገባኝ ነገር ቢኖር ይህን ስው ነብይ እያላችሁ እምትፅፉት ለምንድን ነው ደም ጌታ በቃል ሞልቶ ቢያስነሳው man of God እያላችሁ ጥሪውን ልታመክኑ ወይ ጉድ እንደው እረ እባካችሁ አሁን እንኻንይብቃችሁ እንደው ምን ይሻላችሁ ይሆን ጌታ ልቦና ይስጣችሁ ,ብቻ አንተ ወንድም እየካበ ጥሪን ከሚያመክን ትውልድ ይጠብቅህ ምን ይባላል

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Рік тому +2

    Amen Amen Amen
    GOD bless you and your family 🙏❤️❤️❤️

  • @tamiratkebede8485
    @tamiratkebede8485 11 місяців тому

    thank you Jesus Christ for saving me Jesus is my life Jesu is my father Jesus my everything. you are a blessing.

  • @EbenezerIsra
    @EbenezerIsra Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤ Telye tebarek We love you❤

  • @tsiondamene1126
    @tsiondamene1126 Рік тому +1

    Nebese alekerelegnem nebiy tila geta yebarekeh stigawon yabezaleh yechemereleh

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 3 місяці тому

    ameeen ❤❤❤❤

  • @alemnesheth2165
    @alemnesheth2165 Рік тому +1

    ዋዉ የሚነርም መገለጥ ነዉ ተባረክለን ፀጋህን ተከፋይ ያድርገኝ❤❤

  • @ElsaMonro
    @ElsaMonro Рік тому

    አሜን. አሜን. አሜን. 📖📖📖📖ሃሌሉያ.

  • @lidimulugeta216
    @lidimulugeta216 Рік тому +4

    ይህ የህይወት ዉሀ ፡ ይህ ህይወት ሰጪ መንፈስ
    ሁሉ ነገሮቻችን ይካ እግዚአብሔር ይባርህ ጥሌ 🙌🙌🙌

  • @SelamNiguse-sg1lr
    @SelamNiguse-sg1lr Рік тому +2

    you are blessing

  • @calebkassahun6936
    @calebkassahun6936 Рік тому +1

    Amen Amen

  • @kalkidanmeseker4382
    @kalkidanmeseker4382 Рік тому +3

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ እንዳንተ አይነት ያብዛልን❤❤❤

  • @wongel_ab
    @wongel_ab Рік тому +2

    እንዴት ይጣፍጣል❤❤❤❤

  • @millii1
    @millii1 Рік тому +2

    አሜን። Amazing!!!

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Рік тому

    የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ 🙌🙌❤
    እዛ ውሰጥ እያለሁኝ ሰው ያገኘን በመንፈስ ውሰጥ ሆኝ አልከብድም አሜንን

  • @baRiiganamaAn
    @baRiiganamaAn Рік тому

    Eebbifami!
    Baga Yaa'i bishaan jiraataa kun siliqimse😍

  • @samuelmelaku3299
    @samuelmelaku3299 Рік тому +3

    Geta yibarek....❤

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 6 місяців тому

    amen amen tebarekalegne❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliltabirhane4954
    @eliltabirhane4954 Рік тому

    Tiliye Eideglighne.

  • @teshomebakaye4478
    @teshomebakaye4478 Рік тому +1

    Tebarek

  • @የሹዓሁአዶን
    @የሹዓሁአዶን Рік тому

    Nebyy tile thank u❤❤❤😊

  • @የሹዓሁአዶን
    @የሹዓሁአዶን Рік тому

    ❤❤❤❤ amennnnñnnnñnnnñ

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 Рік тому +1

    ❤amen Amen Amen ❤

  • @ephremtotse3104
    @ephremtotse3104 Рік тому +3

    wow ❤❤❤❤❤❤❤amazing

  • @VPS277
    @VPS277 Рік тому

    God bless you 🙌

  • @ObsaMersha-p4k
    @ObsaMersha-p4k Рік тому

    Tabarak

  • @AshnafiKidn-fc2py
    @AshnafiKidn-fc2py Рік тому +2

    What a blessing you are?❤️❤️thank you Lord🙏🙏

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 10 місяців тому

    zamaneik yebaraik tabaraik amen kebir lagata yehune amen❤❤❤❤❤

  • @DegefeChala
    @DegefeChala Рік тому

    I don’t have words to describe your anointment praise the Lord for his gift,keep up prophet Tilahun,Jesus is coming soon.

  • @LemlemYakob-h2t
    @LemlemYakob-h2t Рік тому

    አሜን መንፈስ ቅዱስ ሁሉ ነገሬን ንካ አንሳፈኝ አባ ዋው ክብር ለእየሱስ ይሁን።ጌታ ይባርክህ ነ.ጥሌ ብዝት በል❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Рік тому +2

    Amennnnnnnn amennnnnnnn amennnnnnnn haleluyaaaaaa praise God,,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @helengossa771
    @helengossa771 Рік тому +4

    Living Water, The River consume us, consume the world, consume each person, consume me Holy Spirt🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 consume us Fire 🔥
    ፍሰስ: ፍሰስ: ፍሰስ: ፍሰስ: ፍሰስ: !!!

  • @andualemtekle1914
    @andualemtekle1914 Рік тому

    geta yibarkh!

  • @MemeMeme-dh4ty
    @MemeMeme-dh4ty Рік тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 📖📖📖📖📖📢📢📢📢📢🎤🎤🎤🎤🎤👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰Tebarki Amen Wwwwwwww 🔥🔥🔥🔥

  • @mercyglory9268
    @mercyglory9268 Рік тому +1

    Ere please prophet Zene invite prophet Tilahun more and more

  • @Mamomerdasa-oe8ll
    @Mamomerdasa-oe8ll Рік тому

    ጌታ ይባርክ

  • @bekeleetag
    @bekeleetag Рік тому

    wow bless you

  • @MihretTekle-m9d
    @MihretTekle-m9d Рік тому

    Wawaw you are blessed

  • @NamrudNaye-ds7sy
    @NamrudNaye-ds7sy Рік тому +1

    🥇First 💪💪

  • @fjjgfycbvyir5598
    @fjjgfycbvyir5598 Рік тому

    yes Amen Amen Amen Amen tebarekii 📖📖📖📖🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😁😁😁💝💝🥰🥰🥰🥰💯💯💯🙏🙏🙏

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Рік тому

    Amen, Amen, Amen, Amen, Amen. Praise God, Hallelujah, Hallelujah! Amazing teaching!