Chicken Drumsticks Stew - (Doro Wet ) - Ethiopian Food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024
  • Chicken Drumsticks
    Onion
    Butter
    Chili Powder
    garlic ( Fresh & Powder )
    Mekelesha ( Amharic )
    Black Seed ( Ground )
    Cardamom
    Salt

КОМЕНТАРІ • 127

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 роки тому +10

    ወይ መአዚ ልክ እናቶቻችን በሸክላ ድስት በከሰል የሚሰሮት የዶሮ ቁሌት እኔ አያቴ ነፍሶን ይማረው ቁጭ ብላ እጆ ከማማሰያው ሳይለይ ታሸው ነበር ። እቃ እምናቀራርበው እኛ ነበርን። ሰልችቶን ስንሄድ ገልቱዎች ይልቅ ተማሩ ትለናለች። ባለሙያ ያሳደገሽ ቅመም መአዚ ከለሩ ሲያምር ትዝታ ። ልክ ነሽ በማሽን እየፈጨን ሽንኩርቱን ለዛ አሳጣነው ። ይችን መክተፊያሽን ገዝቼ እንደ አንቺ መስራት አለብኝ።

  • @ElsiWorku
    @ElsiWorku 4 роки тому +2

    በጣም ጎበዝ እንደዚህ ሚሰራ ሲገኝ አጥንቱንም አላስቀረው ቁርጥምጥም ነው 😍 እናመሰግናቸዋለን

  • @paradisebright6072
    @paradisebright6072 Рік тому

    Betam gobez. I am learning a lot from you Ehte. Egziabheir yst'sh.

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 роки тому +14

    በሆነ ተአምር ምናለ ጎረቤትሽ ብሆን። እዚህ ቤቶች እያኩ ነበር እምመጣሁ እምትሰሪአቸው ምግቦች ሁሉ ያስጎመዣሉ❤

  • @ባርዕሃልሃልታ
    @ባርዕሃልሃልታ 4 роки тому +8

    ጽቡቅ ስራሕ ። ኣፍይ ማይ መሊኡ።

  • @zennybeyene1406
    @zennybeyene1406 4 роки тому +1

    Enkoan Adrsash Enaty Mgbe Asrarsh number 1 I love it Thank You

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 роки тому +1

    Thank you Sis looks yummy but you make me hungry . I need to go in the kitchen to eat 😆😆😆😆

  • @genetkebable
    @genetkebable 4 роки тому +1

    በትክክል ተናገርሽ በምንም ዓይነት ዶሮ ወጥ ሲሰራ ዘይት አይጨመርም እንዲሁም ስጋ ወጥ ሲሰራ :: ተባረኪ ባለሙያ ነሽ

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 роки тому

    እጅሽ ኢባረክ እናመስግናለን በጣም ያምራል

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 4 роки тому

    Hello meza, thank you so much from sioux city lowa we need Ethiopia restaurant. Ab.

  • @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
    @ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 4 роки тому

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ በርችልኝ

  • @ወለተ.እየሱስየድንግልማር

    እጅሽን ይባርከው በጣም ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን

  • @bb6526
    @bb6526 4 роки тому +4

    ጽድት ያልሽ ባለሙያ ጎበዝ በርቺ ጽዳት A ነው

  • @ሰላማሁሴን
    @ሰላማሁሴን 4 роки тому +1

    አችስ ተባረኪ ሞያ ነው ምታስተምሪን አሉጂ በትርካምርኪ ወሬ ሆዳችንን ሚነፉ

  • @fatumaabinthuseen2250
    @fatumaabinthuseen2250 4 роки тому

    Masha Allah Yene Bala moyaa ejesh yebarek sestuye❤️❤️❤️

  • @alemetalem1161
    @alemetalem1161 4 роки тому

    Shinkurtu yansal yedoro kulet bizu mehon alebet arif berchi

  • @umizakir3715
    @umizakir3715 4 роки тому

    Ejish yibarek😘😘😘

  • @almuzayonas8835
    @almuzayonas8835 4 роки тому

    Mhazi yni amele shega, bhetam gobez nhese

  • @smartstoreshow6221
    @smartstoreshow6221 4 роки тому

    Thank u. Good job. How many spon berbere, how many kilo onion used

  • @moentertainment8
    @moentertainment8 4 роки тому

    Yum yum look so delicious 😋.

  • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
    @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 4 роки тому

    ጎበዝ ነሽ በርቲ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 4 роки тому

    I like you great job be continue God bless you and your family 🙏 🙏😇 🙏🙏😇 🙏🙏😇 🙏

  • @messeret911
    @messeret911 4 роки тому

    Enkuwan adersesh melkam be-al🌺🌺🌺🌺🌺

  • @rigattekle5375
    @rigattekle5375 3 роки тому

    Good job.

  • @maazitjimmatube1248
    @maazitjimmatube1248 4 роки тому

    Delicious yummy 😋 Betamie Arefie yetafetalie

  • @tigistgetachew5985
    @tigistgetachew5985 Рік тому

    ባለሞያ

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 4 роки тому +1

    የዘይት መኖር ከለሩ እንዲያምር ያደርገዋል፣ ግን መጠኑን በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

  • @perfectone8758
    @perfectone8758 4 роки тому

    you are # 1

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 4 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም ባለሙያ ነሽ ግን አንድ ነገር ልጠይቅሽ ኮረሪማ በእንጊልዘኛ ምንድን ነው እሚባለው ተባበሩኝ

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ

    አድስ ሚሞሪ ገዝቻለሁ ምግቦቺሺን ዳውሎድ እያረኩ ከሚሞሪ ለማስቀመጥ በርቺ ጎበዝ

  • @genethana1145
    @genethana1145 3 роки тому +1

    ስወድሽ ቃላት የለኝም

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 4 роки тому

    You are awesome talent,Thanks my sister.

  • @lulamebrahtu7573
    @lulamebrahtu7573 4 роки тому

    የወጥ መከለሽ ምን ና ምን ነው እባኽሽ አሳይን

  • @lensasule6574
    @lensasule6574 4 роки тому

    Where did u but the dist (pot)? Konjo doro

  • @kalkidanalemu6545
    @kalkidanalemu6545 4 роки тому

    Hi meazi endet nesh please ye doro arosto be oven endet endemisera asayen wey kezi kedem yeserashiw kalea linkun lakilegne
    Thanks

  • @emushmelesemaruta5795
    @emushmelesemaruta5795 4 роки тому

    adenakish negn ehete gerame megebe new yemeteserew hulunem videowocheshen ayechalehu.

  • @emuyemu4292
    @emuyemu4292 4 роки тому

    አሪፍ ስራ ነው ስለ እንጀራ ጥያቄ ነበረኝ ሊጡን በማሽን ባቦካው እንጀራው በእጅ እንደተቦካው ያምራል? ማቡካቱ ሰለቸኝ ከሞከርሽው 🙏

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 роки тому

      እኔ በማሽን ሳቦካው ይሻላል ግን ከጥቅም አንጻር የእጅ ጥሩ ነው እንደውም በማሽን ካቦካሁ በማግስቱ ሲጋገር ቆንጆ ይሆናል እና እኔ አጭር ቡኰ ስፈልግ እጠቀማለሁ

  • @yordia7732
    @yordia7732 4 роки тому

    Mekelesha kamen kemen kemem new yemezegagew?

  • @giftitesfaye786
    @giftitesfaye786 4 роки тому

    ዶሮ መስራት የምችል ይመስለኝ ነበር ግን አሁን እንደ አዲስ ነው የተማርኩት፡፡ እግዚያብሔር ይስጥልኝ፡፡

  • @selamgirma3983
    @selamgirma3983 3 роки тому

    Ewonet balemoya nesh

  • @مرحابامرحابا
    @مرحابامرحابا 4 роки тому

    መከለሻ በአረበኛ ምንድን ነው ስሙ

  • @ራሔል-ዀ1ቘ
    @ራሔል-ዀ1ቘ 4 роки тому +1

    America kehone yemtnorew bakababish best way grocery kale keza konjo tinanesh doro tagegnalesh

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 4 роки тому

    Bakbbushi yechina setore(ochen marekte) laye yeabsha ayente doro ale

  • @hanankedir7971
    @hanankedir7971 Рік тому

    Thnnx sis

  • @pcpc237
    @pcpc237 4 роки тому

    እናመሰግናለል

  • @זהבהביינה-ב5י
    @זהבהביינה-ב5י 4 роки тому

    Wow

  • @barechyabarya6356
    @barechyabarya6356 4 роки тому

    Yafranjee doro??? Btam yastalale

  • @tsionkebebew2476
    @tsionkebebew2476 4 роки тому

    Baking soda arfe theda new temechge

  • @mitagetu7499
    @mitagetu7499 4 роки тому

    Balamoya Gobaz Bariche 😘😘

  • @Bhlyunsdhdeo
    @Bhlyunsdhdeo 13 днів тому

    Tbck..tnku..

  • @giftitesfaye786
    @giftitesfaye786 4 роки тому

    እባክሽ የጨጓራ (የበሬ) አሰራር አሳዪን

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 4 роки тому

    ማሻአላህ
    በጣም አሪፍነው በርቺ

  • @azebyemane1690
    @azebyemane1690 4 роки тому

    Ufff eyeblah yrbhal endy yegna mgb betam wedew alo gn shitaw lbs ena endale ebat wet wet slemishet buzu alseram betam domo ynafkgnal anchi endat argeshe hulu gza endemtseri grm ylegnal weys mistir alew ?

  • @meaza813
    @meaza813 4 роки тому

    Ena yefersebgal min aynet new chicken yegezashew

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 4 роки тому

    መአዝ እመቤየት ያለሺው የት አገርነው ውዴ

  • @jannajanna6475
    @jannajanna6475 4 роки тому +1

    ማዚ ቆጆ

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 роки тому +1

    Ye American doro sente eger newu yalewu?

  • @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ

    ግን ለደሮው ብቻ የኢትዮጲያ ስንት ሰአት ይፈጃል ለመብሰል

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 4 роки тому

    ውይይ ቀዝቃዛ ውሀ ጥሩ ነው መአዝየ?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 роки тому +1

      ምነው መገመትም ቢቀር ቧንቧዬ ሙቅም አለው ። ሙቅ ነው የተጠቀምኩት።

  • @flowerrose2240
    @flowerrose2240 4 роки тому

    Wawu 💚💛❤

  • @23533ful
    @23533ful 4 роки тому

    በርቺ የን ባለሙያ❤️

  • @yabsiragetahun5601
    @yabsiragetahun5601 4 роки тому

    wow❤❤❤

  • @Dani.boy.23
    @Dani.boy.23 4 роки тому +1

    አሰራርሽ በጣም ቆንጆ ነው ግን ቅቤው😨😨😨እኔ ይህን ወጥ ብበላው በአንድ ቀን ነው ልቤ ሰከክ ሚል

  • @Effoy
    @Effoy 4 роки тому

    መልካም አውድ አመት

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 4 роки тому

    መአዚ ተሰርቶ አልቆም እኮ ከፋፍሎ በሰሃን በሰሃን መፈረዝ ይቻላል

  • @amenaakemal3744
    @amenaakemal3744 4 роки тому

    ጎበዝ በርች እህቴ

  • @weletehiwetmesi1867
    @weletehiwetmesi1867 4 роки тому

    መአዚ ሰራሽልኝ እዴ አመሠግናለሁ የነገ ሠው ይበለን

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 4 роки тому +1

    ሁሌ ቤትሽ እመላለስ ነበር በነፃ 😁(subscribe)ሳላደርግ ማለት ነው ዛሬ ግን አድርጊለሁ👍

  • @טיגיסטבלאי-ח6צ
    @טיגיסטבלאי-ח6צ 2 роки тому

    ትክክለኛ የዶሮ አሰራር ጤነኛ ዶሮ አሰራር እናቴ በቅቤ ብቻ ነበር የምትሰራው ለኔም ትመክረኝ ነበር በዘይት እንዳልሰራ

  • @እራህመትወሎየዋ
    @እራህመትወሎየዋ 4 роки тому

    👍👍👍👍❤❤❤

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 4 роки тому

    ማሻአላህህህህ

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 4 роки тому

    Wawewbetem nawe yemeyamerawe ande kine eserawe yehuneli amesgenalhue

  • @mammaalemeujjguh
    @mammaalemeujjguh 4 роки тому

    👍😘❤❤❤💕

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 4 роки тому

    ❤💚💜💪

  • @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ

    ውይ ቅቤ ጥሎብኝ አልወድም በስመአብ

  • @Bhlyunsdhdeo
    @Bhlyunsdhdeo 13 днів тому

    ❤❤❤7

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 4 роки тому

    Can show me how to do butter please and thanks

  • @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ

    ሰላም ማር ነገር እንኮን አደደርሽ ለትምቀት በአል

  • @ferwtitade1948
    @ferwtitade1948 4 роки тому +1

    Wwewww kebet yelbesabetem wwewww

  • @bezaTal
    @bezaTal 2 роки тому

    no tomato 🤔

  • @sarakurfa5695
    @sarakurfa5695 4 роки тому

    መአዚ

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 4 роки тому +1

    ኦርቶዶክስ ቆፍጠን ማለት አለበት ያለበለዚያ መጫወቺያ እንሆናለን በሀይማኖት ቀልድ የለም 💒

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 4 роки тому +1

      @Re Mo
      ምን አቃጠለሽ መብቷ ነዉ እስልምናሽን አልነካች

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 4 роки тому

    Betam-zenach-doro-nech!!!!

  • @12345glo1
    @12345glo1 4 роки тому

    Berberena shinkuritu sint seat maqulalat albin? Wond negni dero wet sisera hule yibelashal Yanhulu seat lefiche sibelaw yaqatilal berberew 😂

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 4 роки тому

    Is that you what happened to you potatoes
    Doesn't compined with" dorow wet "

  • @abebawuberanu2345
    @abebawuberanu2345 4 роки тому

    ዶሮ ከ ድንች ና ከ ካሮት ጋር አይቀርብም

    • @messeret911
      @messeret911 4 роки тому

      Min yekeleklwal???????

    • @abebawuberanu2345
      @abebawuberanu2345 4 роки тому +1

      ዶሮ በኛ በአል ክብር አለዉ ከ አይብ ጋር ነዉ የሚቀርበው
      ግን በዉጭ አገር ሁኔታ ስናይ ደግሞ ከፈለጉ እግር እግሩን ከፈለጉ እጅ እጁን ከፈለጉ አራት ቦታ ከፈለጉ ስድስት ቦታ ከፈለጉ ሙሉዉን ተርትረዉ ካሮት ድንች ሩዝ አርገዉ ቂጧን ሰፉተዉ ያቀርባሉ
      ስለዚህ ዶሮ በጣሚወደድ ምግብ ስለሆነ ድንችና ካሮት ሰላጣ ከጎኑ ባናስቀምጥ የተሻለ ነው

  • @yorusaman5095
    @yorusaman5095 4 роки тому

    Ewyyy Niskis Aemlki Edman tinan Ehabiki marey

  • @መሬምአሰን-ረ9ቀ
    @መሬምአሰን-ረ9ቀ 4 роки тому

    በነገራችን ለይ በይት አትጠቀምም እንድ

  • @meseretbokonaahaliu5652
    @meseretbokonaahaliu5652 4 роки тому

    masarat bokona salalee

  • @meniyemaryamtube2650
    @meniyemaryamtube2650 4 роки тому

    ኮሜንት አትመልሽም በተደጋጋሚ ጽፌልሽ ነበር የምትጠቀሚውን ግብአቶች ጎን ለጎን በአማርኛም ትግልን ብዬሽ እስቲ ዶሮ ላይ የጨመርሽውን ቂቤ እንዴት ነው ሚነጠረው ይሄን ብትሰሪልን ከይቅርታ ጋር

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 роки тому +1

      ይቅርታ እህቴ ትንሽ ታገሽኝ እስከዛሬ ከምናገረው ላይ በመጻፍ ተጠቀሚ አማረኛ ኪቦርድ Computer ላይ ስላስፈለገኝ ነው።

    • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ
      @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ 4 роки тому

      ቆንጆ ነው ግን ቂቤ ወዳድ ናቸው መሰለኝ ቤተሰቦችሽ የበዛ መሰለኝ በጣም ይቅርታ ግን ስለማሎድ ነው የበዛ ስላራሽ ጥሩ ነው

  • @Bhlyunsdhdeo
    @Bhlyunsdhdeo 13 днів тому

    H

  • @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ

    መስራት እኮ አይቅትም ችግሩ መገነጣጠሉ ነው አይ አልችልም መገንጠል