Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ በጣም የድሀ ልጂ ከመሆኔ የተነሣ እኛቤት ዶሮ ታረዶ አይቸ የማውቀው አንድ ቀን ብቻነው ለዛውም ትላልቅ እህቶች ስላሉኝ ኤኔ አላይም ነበረ ውጭ ለውጭ ነበረ የምሂደው አለፈ ግን አልሀምዱሊላህ
አሰለም አለይኩም ቤታሰብ እንሁን ማርua-cam.com/video/navjjcIyjfg/v-deo.html
የኔ ቆንጆ አይዞን
ኦኔንን የኔማር አንጀቴን ነው የበላሽው
😥😥 አይዞሽ የኔህት የማያልፍ ነገር የለም ። አላህ ሰፊውንና የማያልቀውን እርዝቅ ይስጥሽ ። ግን አሳዘንሽኝ
@@muhamedyasin1072 አሚን ያረብ
ይሄንን ዘፈን ስሰማ ሆድይብሰኛል በተለይ በአመትባል ግዜ በፍፁም የአገርበሀል ሙዚቃ አልሰማም እረበሻለሁ አገሬ ትዝይለኛል ቆንጅዬ ቆንጆባለሙያነሽ እጅሽ ይባረክ
Me to😥
እኔም እፍፍፍ
ይሄ ደሮ አሠራር ፖስት ካረገችው ጀምሬ ሁሌም እየመጣህ እዚ እያየህ ነው የምሠራው በጣም ጣፋጭ ነው።ሥቴፕ እሧ እንደምሠራው ሥሩት በተለይ ኮረሪማ ነጭ ሽንኩር እና ቅቤ አጨማመሯ ላይ 🥰🥰🇪🇹🇪🇹
ዋው የኔ ውድ በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን በርችልኝ
By far one of the greatest chicken dishes of all time. 🇪🇹
እጀሽ ይባረክ❤ እህቴ
እውነተኛ የዶሮ አሰራር እጅሽ ይባረክ ወጥን ማን ያውቃል ቢሉ ቀላዋጭ አለ ያገሬ ሰው 😘👏💕🙏🏻👍🌷❤️👋👌
لو سمحتتتي هل ممكن تقلي لي ماهي مكونات البهارت اريد ان اعملها من اليمن
ትክክለኛ ምርጥ አሰራር ነው ሙያ የማታውቅ ሴት ካንቺ መማር አለባት❤👍👏👊💕💓💞💞💞💞💞💖
😘😘😘😘
Gobez set ! tebareki
English captions please, the food looks delicious 😋
ወይኔ ባየዉ ባየዉ የማልጠግበዉ ቁሌት ባለሙያ ነሽ ተባረኪ ብዙ ሰዉ ሽንኩርት በዉሃ በዘይት ይጠብሳሉ ግን አንች በራሱ ዉሃ ነዉ መጀመሪያ የምትቁይዉ ተመቸኝ የክክ ቀይ ወጥ ሽሮ አሳይን ባለቤቴ ሽሮ ይወዳል
Looks very tasty! I’m Argentinian by the way, I used to love when my Ethiopian friend prepared this for me. It’s spicy-addictive
You know Leo
حاطت قطعه زبده وفي بهارات خاصة حقتها اسمها زربياني
እንዲህ ነው ዶሮ አሰራር ! ምርጥ ዶሮ ወጥ!!! ባለሙያ ነሽ!
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ አመሠግናለሁሽንኩርት በእጅሽ እንደከተፍሽ ይታወቃል መሆን ያለበት ይህ ነው የማሽኑ በጣም ይደቃል ውሐ ይወጣዋል አይጣፍጥም በጣምምምምምም ጎበዝ ከልብ ነው የሰራሽው
Wowow ejishi yibaraki thanks, 9amet honey kagar kawoxu
Maashallah arif new ijish yibarek gin zeyit bayibeza ihite
Egesh yebark. Betam balemuya mehonesh yastawekal.
Your new friend from GHANA, hope to learn something new thanks for sharing.
Wwww🥰
ባለ ሙያ ነሽ እንኳን አደረሰሽ
Mashaallah I really really love 💕 Ethiopian food 🥘
op
Wow doro blo zim new.... ye hager bet shitawu metabign. Betam bale muya nesh.
ወጥ ብሎ ዝም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
ውድ ጎራ በይ ቤተስብ ሁኑኝ በቅንነት ሳብስክራይብ አድርጉኝ
እጅሽ ይባረክ ይሄ ነው ዶሮ ወጥ ማለት❤ ገለቴ ሰምተሻል።
Wow. Mouthwatering good. Thank you.
Tebareki bewnet
Ethiopian food is delish! Yum yum
አሰራርሺ ይመቻል ግን በጣም ዘይት አበዛሺ ሁኖም ቀጥይበት በዚሁ ሳሰለቺ ማሻአላህ አለይኪ ትስለሚ
እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ
እኔ ሰርቼ አላውቅም ግን መስራት ሚያቅተኝ አይመስለኝም ግን ዘይት ምግብ ላይ ብዙም አልወድም የኛ ሀገር ዶሮ መከራዋ አበዛዙ እናመሰግናለን
ጎሽ የኔ እናት ጎበዝ ባለ ሞያ ነሽ ፣፣፣እውነትም ሚያምር ድሮ ወጥ ግን ቀጥይበት ወደድኩሽ በጣም መጀመሪያየ ግዜ ነው ሳይሽ ፣፣bye
ማር ቤታሰብ እንሁን ደምሪኝua-cam.com/video/navjjcIyjfg/v-deo.html
After five years still enjoying your cooking 🥘
ሙዚቃውና ዶሮ ልቤን ደስ ኣለው ኣመት ባል ናፈቀኝ:: ጎበዝ
ዋዉዉዉ ይምራል እጅሽ ይባረክ
ዋዉ እንዴት የሚያምር ዶሮ ወጥ ነው
Ethiopian Kitchen That
Ethiopian Kitchen Hi
Nice but to much oil 🤔
የበሬዝልዝል
ማሻአላህ ሆደን አጮህሽው ላይገኝ ሀሪፍነው በርቺ
ሆዴ ጨህ አማረኝ እናመሰግናለን ዋው ብያለሁ
studio.ua-cam.com/users/videoTIF2V7y5qvA/edit
ዋውው ማሻአላህ የልብ አድርስ ነሽ ባለሙያ ወላሂ ምራቄን እየዋትኩ ነው
በጣም ቆንጆ ባለሙያ እንዲህ መልፋትሽ ካልቀረ ዘይቱ ቢቀር ጥሩ ነበር ካንቺ አላውቅም ቂቤ ብቻ ቢሆን በተረፈ ጉደኛ ነው ተባረኪ
ቤታሰብ እንሁን ማርua-cam.com/video/navjjcIyjfg/v-deo.html
እናመሰግናለ ማማየ
Minus the chicken and butter this is delicious for me. Plant based diet. I really enjoy habasha cuisine.
Ejeshe yebarke. I like ur pot. Mines is not wide like urs . Love it to make Doro or sega.
ማሻአላህ
ወዋ
ማሻአላ ተባረከላህ
ቆንጆ አሰራር ነው እግዚአብሔር አምላክ የቀጣዩን ባአል ከቤተሰቦቸ ጋር የማሳልፍ ያድረገኝ ለሁሉም ሰደተኛ ሀገሩ በሰላም እንድገባ ምኞቴ ነው 💚💛❤️
ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
I love Ethiopian food 😋😋❤️❤️
Nouri Smith thank you Ethiopian food is one of the BEST food in the world
Siwedishe 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
That looks delicious! 😍
Wawu ijish yibarek bexam yamral
أكلة روعة وبحبها شديد 🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩❤️❤️
ده الزقني ولا شنو؟
@@ويمكننيزيةوي ااي الزقني
ሀበሻ ንሽ እንዴ
ዋው
طيب ترجمي لي لو سمحتي ايش صافت فيه من بهارات والشي الابيض
ዋውውውው ያምርል ጀግናየ በጣም ኣሪፍ አሳራራሀ ነው ታንክስ ማርርር
እዉነት በጣም ባለሞያተኛ ነሽ ገና ዛሬ ነዉ ያንቺን ቪዲዮ ያየዉት ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ጎበዝ በርቺ ግን የት ሀገር ነው ምትኖሪዉ ተባረኪ
Wow. Konjo... Newu... Wude....... Zefenu..... Hode. Ba. Ba.. Marr.. Iove
ማሻ አላህ በጣም ደስይላል ዘይቱ ቀነስብታደርጊዉ ይመረጣል በርች ቀጥይ በት
አሰለም አለይኩም ቤታሰብ እንሁንua-cam.com/video/navjjcIyjfg/v-deo.html
Betam gobez nesh berchi
ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው ምርጥ አሰራር ዋውውውውውው
💕 thank you
Gobez ejis ybarek.
mashallah mashallah 💝
My God ! WELL DONE. this is how it should looks like.
ماشاء الله مبالغه تسلم ايدك بس ماعرفت المكعب الابيض الكبيتي دا وتاني في مسحوق زي الدقيق برضو ماعرفتو ياريت تردي علي .
حطت هيل حبشي وثوم وسمن
ايوا صح !!
@Yousra Bolad شطه حمراء مسحونه
البهارالاحمر ،،،اسمه بربري حبشي
المكعبات ثوم وزنجبيل وسمن حبشي
Barchii.kojco....🥰🥰🥰🥰🥰
ውድ ያጌሬ ልጆች እንኳንለገና በዓል በሰላም አደረሳችው💝💝💝
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
ምርጥነው
yeset kuncho,, ejish yebarek !
ዋውውውውእጂሽይባረክእህቴ
እሪእግርም ሳይጨምር አይቀርም።አ
ዋዉ ደሥ ሲል
ዋው ጎበዝ የኛ ጅግና ምርጥ የኢትዪጵያ ልጅ እፍፍ እራበኝ😥😥😥
This is my best dishWell Done! Would you please translate the components items and the quantities
♥♥♥♥👍👍👍👍
መሸአላ እጂሽ ይባረክ
በርችሊኝ የኒ ዉድ
Wow
ما شاء الله ♥️♥️♥️
@@nooonaahmed3399 ايه زبده حاطه ومعه بهاراتهم اسمه زربياني
የኔ ባለሞያ ደግሞ በቀምሠው በጣም አደንቅሻለሁ
አሁን እንኳ ወደአገሬ እዳልገባ ኮረኖ ጉርሠራኝየኢቶምገብ ባይኔላይ ሄደ 😭 በሩዝ አጀቴሾቀ አላህሆይ እኛሥደተኞችን አላማችን ተሣክቶ ላገራችን አብቃን ያረብ 💝💝💝💝
😍
አሚን
Mach yhuni enami agrani gabech amate baluni badaseta emasalifwu
Amenn basalami la agaracheni yabekani
ዋው ተምሬበታለሁ እህት እግዚአብሔር ይብርክሽ ላችም መልካም ጊዜ ❤😘
It would have been nice if you told us about the temperature of the oven for those of us who don't have gas range.
just cook it u need only some feeling and little faith
Just let is simmer gently. The point is to not let it burn. Temperature plus regular stirring... This took three hours.
Please can you describe me what she add there
ዋው በጣም ያምራል እህቴ እጂሺ ይባርክ
ምራቄ እየተሯሯጠ አይቸ ጨረስኩት የሀገሬ ምግብ ናፍቆኛል
ዋዉ
ዬኔማር 👍
Ayzoshe
አብይ ዶሮ ወጥ አትብሉ ሽንኩርት ምን ያረግላቹሃል ብልዋል 😂😂😂
ዋው አሪፍ ዶሮ ወጥ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ የሃገሬ ልጅ በርቺ
💕💕 amesegnalew
እጅሽ ይባረክ
ማሻ አላህ ያምራል
Love it beautiful
Ok
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ዉደ በርች ፈጣሪ ሀገራችንን የሰላም የፍቅር ያዲነት ሀገር ያርግልን ያረብ
سبق سبق زغنى👌👌👌
Waw bexam desilal 👌👌👌👌💓💓💓
ዋውው በጣም አሪፍ ነው ውዴ እናመስግናለን በርች
B
Ethio Maraki gudii morge
በጠም አመሰግናለሁ
💋💋💋💋💋💋አረረረረረ ጅግና
Could I get the written recipe
ዋው ምራቅ ያስውጣል ግን ጨው ስትጨምሪ አላየሁም የቀየ ነው ግን እኔ ገና አየሁት ምርጥ አሰራር ነው
በጣም ደስ የሚል የዶሮ አይን ወጥ የመሰላል ነገር ግን አገነጣጠሉንም አብረሽ አሳይተሽን ቢሆን መልካም ነበር
ማሸአላ በጣም ያምራል የናቴን ወጥ መሰለኝ ቀጥይበት አብሺሪ
እኔ ለሰይሽ ወይ መር ቤታሰብ እንሁን ደምሪኝua-cam.com/video/navjjcIyjfg/v-deo.html
kibatu baybeza melkam neber andeye yaderegshiwu zeyt kebekiy belay new kibyem slemigebabet Enamesegn alen konjo
በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ
The h
ሲጣፊጥቆንጆ
ባለሙያ ነሽ በርች
ማሻ አላህ ያምራል ዘይት አበዛሸበት ባይበዛ ጥሩ ነበረ
ዶሮ ያለ ቅባት : ዶኬ ማለት ነው: ዶሮ ዋንኛው ነገር ቅባቱ ነው ከሌላው የሚለየው .
ماشاءالله شكلها اكله لذيذه 👍👍💖 ليت في ترجمه كان عرفنا المكونات نبي نجرب
كل اكل الأثيوبيين لذيذ جداً
اي والله ياليت لو حد يترجم لنا
اكتب اكلة الزقني هو ترا ذا زقني
@@jojoasam8149 اامقادير هو بصالزيتثوم و زنجيبل محروسبربري حيل حابشي و دجاج و البيض ف سويها زي سويتها هيه و بلعفيه
Woooow gobez mamaye berichi 👌😘
It looks great!
Wowwwww Ejish yibarek
ባለ ሙያ❤️
አድ ዶሮ ነዉ በዛብኝ ዘይቱ ባይበዛም ሀሪፍ ነዉ ማሽ አላህ
ምርጥ አሰራር ነው እውነት እጅሽ ይባረክ
This looks great 😊
ምርጥ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እህቴ
በውነትሚአምርወጥነው። እጅሸይባረክ። ማማማዬ
የኢትዮጵያ ልጅ ሆኖ ዶሮ መስራት የማይችል ካለ ይማር እኔ ጀግና እናት ነት ያሳደገችን
እኔም
ታድለሽ እኔ አናቴ ጎነዝ ናት አኔ ግን ወዴትም አንዳሆነ አላውቅም ያው ከስደት መልስ እሞክራለው
@@imissyou2623 enam emdchi marey enateya senet gezay astmregne gn alclkhuetem
.. Ene.. Alechlem
ሽ ዓይነት
Andega nesh wow
Gobez Set Endy New Andandu Karot Ena Timayim Eyechemere Asaferen Eko
Kkk sosin Lemenkat newu Aydel
Kkkk
ዋው በጣም ያምራል እህት
እኔ በጣም የድሀ ልጂ ከመሆኔ የተነሣ እኛቤት ዶሮ ታረዶ አይቸ የማውቀው አንድ ቀን ብቻነው ለዛውም ትላልቅ እህቶች ስላሉኝ ኤኔ አላይም ነበረ ውጭ ለውጭ ነበረ የምሂደው አለፈ ግን አልሀምዱሊላህ
አሰለም አለይኩም ቤታሰብ እንሁን ማርua-cam.com/video/navjjcIyjfg/v-deo.html
የኔ ቆንጆ አይዞን
ኦኔንን የኔማር አንጀቴን ነው የበላሽው
😥😥 አይዞሽ የኔህት የማያልፍ ነገር የለም ። አላህ ሰፊውንና የማያልቀውን እርዝቅ ይስጥሽ ። ግን አሳዘንሽኝ
@@muhamedyasin1072 አሚን ያረብ
ይሄንን ዘፈን ስሰማ ሆድይብሰኛል በተለይ በአመትባል ግዜ በፍፁም የአገርበሀል ሙዚቃ አልሰማም እረበሻለሁ አገሬ ትዝይለኛል ቆንጅዬ ቆንጆባለሙያነሽ እጅሽ ይባረክ
Me to😥
እኔም እፍፍፍ
ይሄ ደሮ አሠራር ፖስት ካረገችው ጀምሬ ሁሌም እየመጣህ እዚ እያየህ ነው የምሠራው በጣም ጣፋጭ ነው።ሥቴፕ እሧ እንደምሠራው ሥሩት በተለይ ኮረሪማ ነጭ ሽንኩር እና ቅቤ አጨማመሯ ላይ 🥰🥰🇪🇹🇪🇹
ዋው የኔ ውድ በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን በርችልኝ
By far one of the greatest chicken dishes of all time. 🇪🇹
እጀሽ ይባረክ❤ እህቴ
እውነተኛ የዶሮ አሰራር እጅሽ ይባረክ ወጥን ማን ያውቃል ቢሉ ቀላዋጭ አለ ያገሬ ሰው 😘👏💕🙏🏻👍🌷❤️👋👌
لو سمحتتتي هل ممكن تقلي لي ماهي مكونات البهارت اريد ان اعملها من اليمن
ትክክለኛ ምርጥ አሰራር ነው ሙያ የማታውቅ ሴት ካንቺ መማር አለባት❤👍👏👊💕💓💞💞💞💞💞💖
😘😘😘😘
Gobez set ! tebareki
English captions please, the food looks delicious 😋
ወይኔ ባየዉ ባየዉ የማልጠግበዉ ቁሌት ባለሙያ ነሽ ተባረኪ ብዙ ሰዉ ሽንኩርት በዉሃ በዘይት ይጠብሳሉ ግን አንች በራሱ ዉሃ ነዉ መጀመሪያ የምትቁይዉ ተመቸኝ የክክ ቀይ ወጥ ሽሮ አሳይን ባለቤቴ ሽሮ ይወዳል
Looks very tasty! I’m Argentinian by the way, I used to love when my Ethiopian friend prepared this for me. It’s spicy-addictive
You know Leo
حاطت قطعه زبده وفي بهارات خاصة حقتها اسمها زربياني
እንዲህ ነው ዶሮ አሰራር ! ምርጥ ዶሮ ወጥ!!! ባለሙያ ነሽ!
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ አመሠግናለሁ
ሽንኩርት በእጅሽ እንደከተፍሽ ይታወቃል መሆን ያለበት ይህ ነው የማሽኑ በጣም ይደቃል ውሐ ይወጣዋል አይጣፍጥም
በጣምምምምምም ጎበዝ ከልብ ነው የሰራሽው
Wowow ejishi yibaraki thanks, 9amet honey kagar kawoxu
Maashallah arif new ijish yibarek gin zeyit bayibeza ihite
Egesh yebark. Betam balemuya mehonesh yastawekal.
Your new friend from GHANA, hope to learn something new thanks for sharing.
Wwww🥰
ባለ ሙያ ነሽ እንኳን አደረሰሽ
Mashaallah I really really love 💕 Ethiopian food 🥘
op
Wow doro blo zim new.... ye hager bet shitawu metabign. Betam bale muya nesh.
ወጥ ብሎ ዝም በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
ውድ ጎራ በይ ቤተስብ ሁኑኝ በቅንነት ሳብስክራይብ አድርጉኝ
እጅሽ ይባረክ ይሄ ነው ዶሮ ወጥ ማለት❤ ገለቴ ሰምተሻል።
Wow. Mouthwatering good. Thank you.
Tebareki bewnet
Ethiopian food is delish! Yum yum
አሰራርሺ ይመቻል ግን በጣም ዘይት አበዛሺ ሁኖም ቀጥይበት በዚሁ ሳሰለቺ ማሻአላህ አለይኪ ትስለሚ
እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ
እኔ ሰርቼ አላውቅም ግን መስራት ሚያቅተኝ አይመስለኝም ግን ዘይት ምግብ ላይ ብዙም አልወድም የኛ ሀገር ዶሮ መከራዋ አበዛዙ እናመሰግናለን
ጎሽ የኔ እናት ጎበዝ ባለ ሞያ ነሽ ፣፣፣
እውነትም ሚያምር ድሮ ወጥ ግን ቀጥይበት
ወደድኩሽ በጣም መጀመሪያየ ግዜ ነው ሳይሽ ፣፣bye
ማር ቤታሰብ እንሁን ደምሪኝua-cam.com/video/navjjcIyjfg/v-deo.html
After five years still enjoying your cooking 🥘
ሙዚቃውና ዶሮ ልቤን ደስ ኣለው ኣመት ባል ናፈቀኝ:: ጎበዝ
ዋዉዉዉ ይምራል እጅሽ ይባረክ
ዋዉ እንዴት የሚያምር ዶሮ ወጥ ነው
Ethiopian Kitchen That
Ethiopian Kitchen Hi
Nice but to much oil 🤔
የበሬዝልዝል
ማሻአላህ ሆደን አጮህሽው ላይገኝ ሀሪፍነው በርቺ
ሆዴ ጨህ አማረኝ እናመሰግናለን ዋው ብያለሁ
studio.ua-cam.com/users/videoTIF2V7y5qvA/edit
ዋውው ማሻአላህ የልብ አድርስ ነሽ ባለሙያ ወላሂ ምራቄን እየዋትኩ ነው
በጣም ቆንጆ ባለሙያ እንዲህ መልፋትሽ ካልቀረ ዘይቱ ቢቀር ጥሩ ነበር ካንቺ አላውቅም ቂቤ ብቻ ቢሆን በተረፈ ጉደኛ ነው ተባረኪ
ቤታሰብ እንሁን ማርua-cam.com/video/navjjcIyjfg/v-deo.html
እናመሰግናለ ማማየ
Minus the chicken and butter this is delicious for me. Plant based diet. I really enjoy habasha cuisine.
Ejeshe yebarke. I like ur pot. Mines is not wide like urs . Love it to make Doro or sega.
ማሻአላህ
ወዋ
ማሻአላ ተባረከላህ
ቆንጆ አሰራር ነው እግዚአብሔር አምላክ የቀጣዩን ባአል ከቤተሰቦቸ ጋር የማሳልፍ ያድረገኝ ለሁሉም ሰደተኛ ሀገሩ በሰላም እንድገባ ምኞቴ ነው 💚💛❤️
ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
I love Ethiopian food 😋😋❤️❤️
Nouri Smith thank you Ethiopian food is one of the BEST food in the world
Siwedishe 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
That looks delicious! 😍
Wawu ijish yibarek bexam yamral
أكلة روعة وبحبها شديد 🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩❤️❤️
ده الزقني ولا شنو؟
@@ويمكننيزيةوي ااي الزقني
ሀበሻ ንሽ እንዴ
ዋው
طيب ترجمي لي لو سمحتي ايش صافت فيه من بهارات والشي الابيض
ዋውውውው ያምርል ጀግናየ በጣም ኣሪፍ አሳራራሀ ነው ታንክስ ማርርር
እዉነት በጣም ባለሞያተኛ ነሽ ገና ዛሬ ነዉ ያንቺን ቪዲዮ ያየዉት ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ጎበዝ በርቺ ግን የት ሀገር ነው ምትኖሪዉ ተባረኪ
Wow. Konjo... Newu... Wude....... Zefenu..... Hode. Ba. Ba.. Marr.. Iove
ማሻ አላህ በጣም ደስይላል ዘይቱ ቀነስብታደርጊዉ ይመረጣል በርች ቀጥይ በት
አሰለም አለይኩም ቤታሰብ እንሁንua-cam.com/video/navjjcIyjfg/v-deo.html
Betam gobez nesh berchi
ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው ምርጥ አሰራር ዋውውውውውው
💕 thank you
Gobez ejis ybarek.
mashallah mashallah 💝
My God ! WELL DONE. this is how it should looks like.
ماشاء الله مبالغه تسلم ايدك بس ماعرفت المكعب الابيض الكبيتي دا وتاني في مسحوق زي الدقيق برضو ماعرفتو ياريت تردي علي .
حطت هيل حبشي وثوم وسمن
ايوا صح !!
@Yousra Bolad شطه حمراء مسحونه
البهارالاحمر ،،،
اسمه بربري حبشي
المكعبات ثوم وزنجبيل وسمن حبشي
Barchii.kojco....🥰🥰🥰🥰🥰
ውድ ያጌሬ ልጆች እንኳን
ለገና በዓል በሰላም አደረሳችው💝💝💝
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
ምርጥነው
yeset kuncho,, ejish yebarek !
ዋውውውውእጂሽይባረክእህቴ
እሪእግርም ሳይጨምር አይቀርም።አ
ዋዉ ደሥ ሲል
ዋው ጎበዝ የኛ ጅግና ምርጥ የኢትዪጵያ ልጅ እፍፍ እራበኝ😥😥😥
This is my best dish
Well Done!
Would you please translate the components items and the quantities
♥♥♥♥👍👍👍👍
አሰለም አለይኩም ቤታሰብ እንሁንua-cam.com/video/navjjcIyjfg/v-deo.html
መሸአላ እጂሽ ይባረክ
በርችሊኝ የኒ ዉድ
Wow
ما شاء الله ♥️♥️♥️
@@nooonaahmed3399 ايه زبده حاطه ومعه بهاراتهم اسمه زربياني
የኔ ባለሞያ ደግሞ በቀምሠው በጣም አደንቅሻለሁ
አሁን እንኳ ወደአገሬ እዳልገባ ኮረኖ ጉርሠራኝ
የኢቶምገብ ባይኔላይ ሄደ 😭 በሩዝ አጀቴሾቀ
አላህሆይ እኛሥደተኞችን አላማችን ተሣክቶ ላገራችን አብቃን ያረብ 💝💝💝💝
😍
አሚን
Mach yhuni enami agrani gabech amate baluni badaseta emasalifwu
Amenn basalami la agaracheni yabekani
አሚን
ዋው ተምሬበታለሁ እህት እግዚአብሔር ይብርክሽ ላችም መልካም ጊዜ ❤😘
It would have been nice if you told us about the temperature of the oven for those of us who don't have gas range.
just cook it
u need only some feeling and little faith
Just let is simmer gently. The point is to not let it burn. Temperature plus regular stirring... This took three hours.
Please can you describe me what she add there
ዋው በጣም ያምራል እህቴ እጂሺ ይባርክ
ምራቄ እየተሯሯጠ አይቸ ጨረስኩት የሀገሬ ምግብ ናፍቆኛል
ዋዉ
ዬኔማር 👍
Ayzoshe
አብይ ዶሮ ወጥ አትብሉ ሽንኩርት ምን ያረግላቹሃል ብልዋል 😂😂😂
ዋው አሪፍ ዶሮ ወጥ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ የሃገሬ ልጅ በርቺ
💕💕 amesegnalew
እጅሽ ይባረክ
አሰለም አለይኩም ቤታሰብ እንሁን ማርua-cam.com/video/navjjcIyjfg/v-deo.html
ማሻ አላህ ያምራል
Love it beautiful
Ok
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ዉደ በርች ፈጣሪ ሀገራችንን የሰላም የፍቅር ያዲነት ሀገር ያርግልን ያረብ
سبق سبق زغنى👌👌👌
Waw bexam desilal 👌👌👌👌💓💓💓
ዋውው በጣም አሪፍ ነው ውዴ እናመስግናለን በርች
B
Ethio Maraki gudii morge
በጠም አመሰግናለሁ
💋💋💋💋💋💋አረረረረረ ጅግና
Could I get the written recipe
ዋው ምራቅ ያስውጣል ግን ጨው ስትጨምሪ አላየሁም የቀየ ነው ግን እኔ ገና አየሁት ምርጥ አሰራር ነው
በጣም ደስ የሚል የዶሮ አይን ወጥ የመሰላል ነገር ግን አገነጣጠሉንም አብረሽ አሳይተሽን ቢሆን መልካም ነበር
ማሸአላ በጣም ያምራል የናቴን ወጥ መሰለኝ ቀጥይበት አብሺሪ
እኔ ለሰይሽ ወይ መር ቤታሰብ እንሁን ደምሪኝua-cam.com/video/navjjcIyjfg/v-deo.html
kibatu baybeza melkam neber andeye yaderegshiwu zeyt kebekiy belay new kibyem slemigebabet Enamesegn alen konjo
በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ
The h
ሲጣፊጥቆንጆ
ባለሙያ ነሽ በርች
ማሻ አላህ ያምራል ዘይት አበዛሸበት ባይበዛ ጥሩ ነበረ
ዶሮ ያለ ቅባት : ዶኬ ማለት ነው: ዶሮ ዋንኛው ነገር ቅባቱ ነው
ከሌላው የሚለየው .
ماشاءالله شكلها اكله لذيذه 👍👍💖 ليت في ترجمه كان عرفنا المكونات نبي نجرب
كل اكل الأثيوبيين لذيذ جداً
اي والله ياليت لو حد يترجم لنا
اكتب اكلة الزقني هو ترا ذا زقني
@@jojoasam8149 اامقادير هو بصال
زيت
ثوم و زنجيبل محروس
بربري
حيل حابشي
و دجاج
و البيض
ف سويها زي سويتها هيه و بلعفيه