Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንደኛ ናችሁ።
ፍት ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን
Well come to 🌹🌹🌹♥️♥️♥️🍁🍁🍁
ውዴ በአሏህ ደምሪኝ
@@ainshamuhamed6690 እሺ ለዚዝ በዓላህ እትበይ ቤተሠብ አረግሻለሁ
እሺውዴ ሽኩረን
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ዘሩየ እኮ ነው የቤቶች ድራማ ድምቀት እኮነው ይቤን ቢጨመር ንሮ አቤት ሳቅ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ፋትህ በሳውድ አረቢያ ያምሳቀዩ ዎገነችን
ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ማነዉ ሰላም የናፈቀዉ 😭😭
😭😭😭😭😭
አሚንን
አሜን አሜን አሜን
😅🤣😂FETH bsaudi.... ABIY YEDRSLACHEW......
@@samsomtekle6852 ስቀህ ልብህ ውልቅ አለ አይደል? ሰውን ይሄን ያደርግልኛል ብሎ መጠበቅ ሞኝነት ነው ከአብይ ይልቅ የማያንቀላፋው ፈጣሪ ይደርስላቸዋል በሰላም ለሀገራቸው ያበቃቸዋል ደግሞ በቅርቡ ታያለህ
ፍትህ #በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ #ኢትዮጵያን ወገኖቻችን ‼️
የዛሬው አሪፍ ነው ያስቃልም አሪፍ ትምህርት ያስተምራል እንደዚህ ለየት ያለ ነገር ይልመድባችሁ ቤቶችየ
ደምሪኝ እሙዬ
ትክክል
Medemer Melkam nw!!!
@@janemoha4420 እንዳመር እሽ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡድ እሰረ ቤት ለሚሰቃዩ ወጎላቻችን😥😥😥😥😥😥😥😥
በርቱ ልዩወች አዛልየ ዋው አለባበስሽ ብዙግዜ እደዚህ ልበሽ
ፍትህ ለወድም እህቶቻችንን አለቁብን በርሀብ በብርድ🙏🥺😢😢😢😢😢
እስቲ፣ፍትህ፣ለሀገሬበይ፣መጀመሪያ፣ስውበራሱሀገር፣በገዛወገኑእየተገደ፣መጡት፣ቀሩት፣የሞትልዬነትየለም፣
😭😭😭ቤቴን ሰብስክራይብ አርጉኝ🥰
🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹እድህ ብለዋል 🌹እኔ የማቀዉን ብታቁ ኑሮ ብዙዉን አልቅሳችሁ ትንሹን በሳቃችሁ ነበር🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ🌹አላህ መጨረሻችን ያሳምረዉ ያረብብ🌹🌹
ሳህ
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ ስጠብቃቹ ነበር👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌 ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የሰሚ ያለህ አሁን በዛ ወላሂ ሰሚ ጠፋ 😭😭😭😭
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ 😘 በጨካኞች የተገደሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶልጆች በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
Amen(3)
አቤት እውነት ለሚስቱ እንዲህ የሚያስብ ባል አለ ዋው ዋው ይመቻችሁ ቤቶችዬ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን !!!!
በጣም አሪፈ ነው ውዶቼ ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ላሉት
ልብ ላለው ትልቅ ትምርት አለው እናመሰግናለን ቤቶች❤️❤️
ቤቶች እንኳን በደህና መጣቹ ሰላም ለሀገራችን ለወገናችን አላህ ያድርግልን ድምጽ እንሁንላቸው በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩት ለእህት ለወንድሞቻችን
ውይ ግን እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው እጃጅሁን አውጡ 👍👍 ፈታ ያረጉኛል እኔን
አኔም
ፍትህ ፍትህ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን
እኔም ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ
ማፊ እከ ይቤ አሚን ይምጡልን እምትሉ👍👍
ይቤኮ ተሰናብቶል
ማፊ ፣እል ፣አሜን ዘመቱ መሰለኝ እኔ ራሱ ናፍቀውኛል
አዎ እደግፋለው
ወይኔ ብርድ ልሞት ነዉ ለብሸ ልብስ የለላቸው እስርቤት ያሉቱ እደት ሆነው ይሆን
ሠሚራዬ በቅንነት እንዛመድ ሀቢበቲ
😭😭😭😭😭😭😭😭እፍ. ምንእንሁንላቸው
ምርጦችዩ የፍትህ ያለ ቆይ ለማን አቤት ይባል ይላሂ በረህመትህ አስበን እስርቤት ያሉትም በስቃይ እኛም የቁም እስረኛ መገን ምንአባታችን ነው የሚሻለው
ፍትህ ፍትህ በሣኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እውነት ነው😭😭😭😭😭
ቤቶችን እንኳን ደህና መጣህችሁ.አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን😭
የኛ ድምጽች እንኳን ደህና መጡ 🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@ainshamuhamed6690 እሽ
ወይ ፍትህ እንኳን ሳውዲአረቢያ የታሰሩት ፍትህ ሊሰጥ ይቅርና ይኸው ሀገራቸው ላይ እየተገደሉ መች ፍትህ አለና ነው እህቶቼ
እውነት ነው እየሆነ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል
ዘሩ እኮ በጣም ነው ሚያሞሙቀው ድራማውን 💕❤ይመቻችሁ
ክክክክክ ያስቃል የዛሬው
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በዳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ኧረ ኡኡኡ በብርድ ሞቱብን ሳውዲ ላይ የሰሞኑ ብርድ ለየት ያለ ነው😭😭😭😭😭😭
ቤቶች እንካን ደና መጣችሁ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢😢 አረ ብርዱ እኔ 3 ልብስ ለብሼም ይበርደኛል እነሱ እንዴት ችለውታል🥺🥺
ውይይይይ የብርድ ነገር አይወራ ይቅር እኔንማ ጨረሰኝ
indemar
እዴ ቤቶች ዳርማ ደስሚለኝድርማ የለም በጣምነው እምወዳችሁ
አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያኢላሂ
ወይ እንደ አዛሉ ያለች ሚስት ይስጠኝ ፈጣሪ 🙏😘😘😘 አንጀት አርስ ነች አኮ ሰታወራ ስታስረዳ..ትህትናዋ 😘😘😘. ❤❤❤
ክክክክክክክክክክክ ዛሬ ቤቶች አሳቃችሁኝ 😁😁😁😁😄😄
ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችን 🇪🇹ፍትህ ለሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ክብር ለመከላከያ :ፋኖ:ሚሻ ክብር ለሰው ልጆች 🌹🌹🌹 መልካም ጊዜ
ደምሪኝ መዲዬ
@@ainshamuhamed6690 በአላህ አትበይ ወዴ ጥሩ አይደለም ደሞ ለሰብስክራይብ አይባልም እኔ ከጠይቄ እቢ አልልም እናተ እደጉ እንጅ ደም ምን አስጨነቀሽ መጣሁ
@@medinatube2080 እሺ ሀቢብቲ ሽኩረን
Damireng Mar
እንዴት አመሸሽ እናታለም ሀገሬ 😢😢🙏🏿ፍትህ ለስደተኛ እስረኞች ☝🏿😢😢ነፍስ ይማር በግፍ ባደባባይ በዘረኛ ልዩ ኃይሎች ለተሰውት ኦርቶዶክሳውያን 🙏🏿🥺
ትክክል ናቹ ኧረ በብርድና በርሃብ ለሚሰቃዩ እህትና ወንድሞቻችንን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
አሰላሙ አለይኩም ያገሬልጁጅ እደትናችሁ በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ ፍትህ ፍትህ ለወንድም ለህቶቻችን በብርድ እና በራብ አለቁ ረ አለቁ ፍትህ ወደየትነው የሚጩኸውግን ረ ሰሚአጣ በሳውድ እስርቤት የሚሰቃይ ህዝብ በተረፈ እንኮን በሰላም መጣችሁ ቤቱች የሳቂምንጩች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ፈትህ 😢😢😢😢😢
ወዴ በአሏህ ደምሪኝ
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ዘሩ ሲመለስ አዛሉ ማፊም ጠፍች አረ ሁላችሁም ስትኖሩ ነው ደስ የሚለው
ደምሪኝ ሜሪዬ
ቤቶችዬ በሳውዲ አረቢያ በዜጎቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን በደል ለመቃወም ድራማ ስሩልንይን😭😭😭😭
ድርማ
ባድ ሽማግሌ 2ብር አላለም ፎፎፎፎ ዘሩ ቀለጠ ሲናደድም ይሁን ሲቀልድ ውስጤነው💞
ፍትህ ፍትህ ለህት ወድሞቻችን እረ ፍትህ የአላህ አተ ፈረጃህን አቅርብላቸው ያረበል አለሚን
ማፊ ግን ለምን ጠፋች በቃ የድራማው ድምቀቶቹ ሁሉ ተበታተኑ ማለት ነው ይቤ እከ ማፊ ይቤኳን ለቋል ሁለቱ የት ሔዱ ወይኔ ዘሩ ሞላ በሳቅ😂😂😂
ከሀዲመንግሰት ኢትየጵያን እየመራ ምንአገርአለንና እግዚአብሄርአጽራረቤተክርሰቲያንን ያሰታግሰልን
Feteh feteh feteh lewoganoche'feteh 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን በደና መጣችሁ ቤቶች ፈታ ለሀገራች ሰላም ያድርግልን ብቻ
ይህ ትክክል ትምህርት ነው መጅመሪያ። ባሎች ይሉክን እና። 2ት አመት ስንቆይ። በቃ ውዴ ፍች ነው የምንሮጠው ሴትም ይሁን ውድ።
አስተማሪ ድረማ ነው አግብቶ ወልዶ ከዘ ብኃ ለስራ ብሎ መቶ ባል እና ልጅች ትቶ አረብ ሀገር ለይ 8 እስከ 10 የቆዩ እህቶች አሉ ባሎቻችሁ እንዴት ነው ምኖሩት
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህበሳኡዲ እሥርቤትለሚሰቃዩ ወገኖቺ
ሁላችንም ሠላም ናፍቆናል ፍትህ ለተበደሉት ኢትዮጲያውያን በሙሉ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
ፍትህ ሰውድ እስር ቤት ለሚሰቃይ ወገኖቻችን
ነፍሴ ዎታ ነበረችኮ ጀምሮ ጀምሮ....እያለ አባቢ
አዛልዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ጋሽ ዘሩን ፀጉሩን አቆምሺው ደስ ይላል 🙏
ፍፍፍፍፍትትትህህህ በሣኡድ አረቢያ ለሚገኙ ወገኖቻችን ቡርሀብ በብርድ ተሠቃዩ
የአዛሉ ቀሚስ ሲያምር
ወይ አዛልይዬ ለነይሽ ነው ከቤቶች ለይ በቀደም ለተ በራሴ ዩቱብ እመጣለሁ ስትዬ ነበር የበዓል እንተርብም ለይ I wish ሁለቱንም ብትሠራ እላለሁ ከቻልሽ ምክንያቱም ከዛሩ ገር በጣም ነው ሚትሄዱት በድራማ ለይ ........... መፋ ደግሞ ጠፋችብን እኮ ቤቶችዬ ሁልጊዜ ሙሉ ሁኑልን አትጉደሉብን😍🙏
የኔ ውዶች እንካን ደና መጣቹ ስትናፈቁኝ የኢትዮጵይ ሀገር ስላምሽ ይብዛ ሁላቹም ቤትስብ እንሁን። ፍትህ ፍትህ ለሚስቃዩት ውጎንቼ
እንዳመር ውዴ
@@SuperTubeሱፐርቲዩብ ውዴ ነይ በቅንነት እንደማመር
@@SuperTubeሱፐርቲዩብ ,
@@manteheramo2052 ደምረኝ
@@SuperTubeሱፐርቲዩብ ጨርሻለው የኔንም እጥቁርው
ዛሬ አዛኑ እና ዘሩ ባልና ሚስት መሰሉ ክክክክክ
ፈጣሪ ሀገራችንን ስላሟን ያምጣልን
ፍትህ በሳውድ አረብያ ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን አረ በብርድ አለቁ አራቡ እንዳለሁኖ ብርዱ ልብሳቸ ፌስታልነው
ራህማዩ በቅንነት እንዛመድ
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉት እህት ወንድሞቻችን ህይወትን በቆሻሻ ኪስና በሴራሚክ ለሚገፉትሁሉም ባል አባት እንደ አቶ ዘሩ ቆራጥ ቢሆኑ ኖሮ ይህ ሁሉ ስደተኛ ባላለቀ ነበር ግን ሁሉም እንደ ልክ አስገባቸው ሆነው ህዝብ አለቀ
Indemar Be Qininet
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦
መንግሥት ከተዋህዶ ላይ እደህን አንሳ ተዋሕዶ ሀገር ናት
I always watch Betoch with piece of pizza and lovely German beer.
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia ለዘላለም ትኑር ቤቶች በጣም ነዉ የምወዳችሁ🌺🌹🌹🌹🌹🌹
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ አገራችንን ሰላም ያደርግልን እግዚአብሔር አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
Qqqqqqq
ጀግኖች ቀጥሉበት ምርጥ ትምህርት ነው ለየት ያለ ነው
ፍትህ ለወገኖቻችን ያረቢ ደረስልን በድምፅም በዱአም አስቡን
ቤቶችን የሚወድ 👍👈
አለን
ፍትህ ፍተህ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ለሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወጎኖቻችን
በሚቀጥለው. አዛሉን. አናያትም. እርግጠኛ. ነኝ. እንደማትገኝ. ሚስኮል. ነው. ማፊ. ግን. የት. ገባች. ይነገረን
ኣዛሉየ 👉👉ክክክክክክ እዉነቱ ነዉ ኣባወራዉ እንጃንሆይ ኮ ሆንሽ ባምስት ኣመት ልትመለሺ አረ ተይ 👉😁😁😁😁😁
ሰላማቹ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን💚💛❤🇪🇹
ጥሩባል እደዚህነው ሚስቴ አትለየኝም ይላል አሉጂ ለገዘብ የተገዙ እራሳቸው አመቻችተው ሚስታቸውን በብር የሚለውጡ ወዶች
ኣለናዶ ተጋሩዋይ💗😁😂😂
ቤቶችዬ ስወዳቹ በርቱ
አምስት ዓመት?? እንዴዴዴዴ..., በእውነት አዛልየ አርፈሽ ተቀመጭ አራት ነጥብ።
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውዶች በግፍ ለታስሩ ወገኖቻችን ፍትህ በሉ መንግስት እርስቶናል
ተባረኩ ቤቶችዬ እናመሰግናለን
እንደው ወደው አይስኩ ነው ነገሩ አሳቁኝ የምር እውነት ነው እኮ ሞልቶ ላይሞላ አንድነት ሁለት አመት እየተባለ የስንት ሰው ትዳር ተበትኑዋል በተለይ አረብ ሀገር ላለነው ነው መልእቱ እኛ የቤት ቀዳዳ እንሸፍናለን ብለን ትዳራችንን ልጆቻችንን ትተን ተሰደን እንኩዋን ቀዳዳው ሊሞላ የነበረውም ይጎላል ትዳር ይዞ ስደት ቢቀር ደስ ይለኛል
Lk Neshi Eta
ትክክክክል
ፍትህ በሰኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ኧረ ወይ ዘዲሮስ ምን አይነት ጊዜነዉ
🌹ምርጥ ነብይ🌹ምርጥ አስተማሪ🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ አፍቃሪ🌹ምርጥ አዛኝ 🌹ምርጥ መሪ🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ🌹🌹🌹
S A w
ሰለላህአለይሂወሰለም
Sallallahu alehyi wasalam❤
Salalhusalam fidaka abbi woumi
S A W
ዘሩ ምነዉ ከዚህ መላጣ ፀጉረህ ላይ ሸበት እዳደግምበት 😂😂😂😌💪
የውነትሳቅናፍቆንነበር😂😂
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዪ እህት ወድሞቻችን😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪
Zaruun sirrii jiraa Abbaan mana haqa dhuga kan Akkaa isaa kana Sah 100%100
አዛልዬንም ልታጠፎት እንዳይሆን ብቻ እንደሱ ከሆነ ድራማው ያስጠላል ማፊንም አጠፍችዋት ለምን???
አረግዬ ስወድሽ😹😹😹😹
ቤቶችዬ እንኳን ሰላም መጣቹልኝ የኔ ምርጦች ሻሼ አቢ ና እዴት እደሚያስቁኝ እኮ ኮሜዲ ነገር ናቸው ነገረ ስራቸው ሁላ
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ፍትህ ለሳኡዲ እስር ቤት ሀገራችንንም ሰላም ያረግልን
እባካችሁ ፍትህ ላሳውድ እስረኞች ያረብ አሁንስ ከባድ ነው ያረብ
እንኳን ደና ያመጣቸው ❤👈
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን ፍትህ ኸረ የሰሚ ያለህህህ😭😭😭😭😭
5 years vacation is too long unless they want to fire her or she quit🙏🙏🤲🤲💚💛❤💚💛❤ God bless everyone
በጣም ነዉ የምወዳችሁ ግን እየተቀነሳችሁ መጣችሁ ለምን💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኣየ ቤየቶች እንኮን ደስ በላቹ ከኮሞዲ ወድ ፖለቲካ ኣደረሳቹ
ነብዩላህ የሱፍን ከእስር ነጃ ያለ ሀያል ጌታ አላህ ቡብሀነሁ ወተአለ አናንተንም የሳዉድ እስረኞችን እድሁም በጭቅ ያላችሁትን ሰወች በሙሉ አላህ ነጃይበላችሁ ፕሮፍይሌን በመጫን ቻናሌን ተቀላቀሉኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ኩሉ😂😂😂😂😂👍
ሰላም ለሁላችንም ይሁን እውነት ነው ተባረኩ❤🤝❤🇪🇹🇪🇷🤣😂🙄🤔❤👍
አንደኛ ናችሁ።
ፍት ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን
Well come to 🌹🌹🌹♥️♥️♥️🍁🍁🍁
ውዴ በአሏህ ደምሪኝ
@@ainshamuhamed6690 እሺ ለዚዝ በዓላህ እትበይ ቤተሠብ አረግሻለሁ
እሺውዴ ሽኩረን
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ዘሩየ እኮ ነው የቤቶች ድራማ ድምቀት እኮነው ይቤን ቢጨመር ንሮ አቤት ሳቅ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ፋትህ በሳውድ አረቢያ ያምሳቀዩ ዎገነችን
ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ማነዉ ሰላም የናፈቀዉ 😭😭
😭😭😭😭😭
አሚንን
አሜን አሜን አሜን
😅🤣😂FETH bsaudi.... ABIY YEDRSLACHEW......
@@samsomtekle6852 ስቀህ ልብህ ውልቅ አለ አይደል? ሰውን ይሄን ያደርግልኛል ብሎ መጠበቅ ሞኝነት ነው ከአብይ ይልቅ የማያንቀላፋው ፈጣሪ ይደርስላቸዋል በሰላም ለሀገራቸው ያበቃቸዋል ደግሞ በቅርቡ ታያለህ
ፍትህ #በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ #ኢትዮጵያን ወገኖቻችን ‼️
የዛሬው አሪፍ ነው ያስቃልም አሪፍ ትምህርት ያስተምራል እንደዚህ ለየት ያለ ነገር ይልመድባችሁ ቤቶችየ
ደምሪኝ እሙዬ
ትክክል
Medemer Melkam nw!!!
@@janemoha4420 እንዳመር እሽ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰኡድ እሰረ ቤት ለሚሰቃዩ ወጎላቻችን😥😥😥😥😥😥😥😥
በርቱ ልዩወች አዛልየ ዋው አለባበስሽ ብዙግዜ እደዚህ ልበሽ
ፍትህ ለወድም እህቶቻችንን አለቁብን በርሀብ በብርድ🙏🥺😢😢😢😢😢
እስቲ፣ፍትህ፣ለሀገሬበይ፣መጀመሪያ፣ስውበራሱሀገር፣በገዛወገኑእየተገደ፣መጡት፣ቀሩት፣የሞትልዬነትየለም፣
ውዴ በአሏህ ደምሪኝ
😭😭😭ቤቴን ሰብስክራይብ አርጉኝ🥰
🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹እድህ ብለዋል 🌹እኔ የማቀዉን ብታቁ ኑሮ ብዙዉን አልቅሳችሁ ትንሹን በሳቃችሁ ነበር🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ🌹አላህ መጨረሻችን ያሳምረዉ ያረብብ🌹🌹
ሳህ
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ ስጠብቃቹ ነበር👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌 ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የሰሚ ያለህ አሁን በዛ ወላሂ ሰሚ ጠፋ
😭😭😭😭
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ 😘
በጨካኞች የተገደሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ልጆች በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
Amen(3)
አቤት እውነት ለሚስቱ እንዲህ የሚያስብ ባል አለ ዋው ዋው ይመቻችሁ ቤቶችዬ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን !!!!
በጣም አሪፈ ነው ውዶቼ ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ላሉት
ልብ ላለው ትልቅ ትምርት አለው እናመሰግናለን ቤቶች❤️❤️
ቤቶች እንኳን በደህና መጣቹ ሰላም ለሀገራችን ለወገናችን አላህ ያድርግልን ድምጽ እንሁንላቸው በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩት ለእህት ለወንድሞቻችን
ውይ ግን እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው እጃጅሁን አውጡ 👍👍 ፈታ ያረጉኛል እኔን
አኔም
ፍትህ ፍትህ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን
ውዴ በአሏህ ደምሪኝ
እኔም ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ
ማፊ እከ ይቤ አሚን ይምጡልን እምትሉ👍👍
ይቤኮ ተሰናብቶል
ማፊ ፣እል ፣አሜን ዘመቱ መሰለኝ እኔ ራሱ ናፍቀውኛል
አዎ እደግፋለው
ወይኔ ብርድ ልሞት ነዉ ለብሸ ልብስ የለላቸው እስርቤት ያሉቱ እደት ሆነው ይሆን
ሠሚራዬ በቅንነት እንዛመድ ሀቢበቲ
😭😭😭😭😭😭😭😭እፍ. ምንእንሁንላቸው
😭😭😭😭😭
ምርጦችዩ
የፍትህ ያለ ቆይ ለማን አቤት ይባል ይላሂ በረህመትህ አስበን እስርቤት ያሉትም በስቃይ እኛም የቁም እስረኛ መገን ምንአባታችን ነው የሚሻለው
ፍትህ ፍትህ በሣኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ውዴ በአሏህ ደምሪኝ
እውነት ነው😭😭😭😭😭
ቤቶችን እንኳን ደህና መጣህችሁ.አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን😭
ውዴ በአሏህ ደምሪኝ
የኛ ድምጽች እንኳን ደህና መጡ 🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@ainshamuhamed6690 እሽ
ወይ ፍትህ እንኳን ሳውዲአረቢያ የታሰሩት ፍትህ ሊሰጥ ይቅርና ይኸው ሀገራቸው ላይ እየተገደሉ መች ፍትህ አለና ነው እህቶቼ
እውነት ነው እየሆነ ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል
ዘሩ እኮ በጣም ነው ሚያሞሙቀው ድራማውን 💕❤ይመቻችሁ
ክክክክክ ያስቃል የዛሬው
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በዳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ኧረ ኡኡኡ በብርድ ሞቱብን ሳውዲ ላይ የሰሞኑ ብርድ ለየት ያለ ነው
😭😭😭😭😭😭
ቤቶች እንካን ደና መጣችሁ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢😢 አረ ብርዱ እኔ 3 ልብስ ለብሼም ይበርደኛል እነሱ እንዴት ችለውታል🥺🥺
ውይይይይ የብርድ ነገር አይወራ ይቅር እኔንማ ጨረሰኝ
indemar
እዴ ቤቶች ዳርማ ደስሚለኝድርማ የለም በጣምነው እምወዳችሁ
አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያኢላሂ
ወይ እንደ አዛሉ ያለች ሚስት ይስጠኝ ፈጣሪ 🙏😘😘😘 አንጀት አርስ ነች አኮ ሰታወራ ስታስረዳ..ትህትናዋ 😘😘😘. ❤❤❤
ክክክክክክክክክክክ ዛሬ ቤቶች አሳቃችሁኝ 😁😁😁😁😄😄
ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችን 🇪🇹
ፍትህ ለሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ክብር ለመከላከያ :ፋኖ:ሚሻ
ክብር ለሰው ልጆች 🌹🌹🌹 መልካም ጊዜ
ደምሪኝ መዲዬ
ውዴ በአሏህ ደምሪኝ
@@ainshamuhamed6690 በአላህ አትበይ ወዴ ጥሩ አይደለም ደሞ ለሰብስክራይብ አይባልም እኔ ከጠይቄ እቢ አልልም እናተ እደጉ እንጅ ደም ምን አስጨነቀሽ መጣሁ
@@medinatube2080 እሺ ሀቢብቲ ሽኩረን
Damireng Mar
እንዴት አመሸሽ እናታለም ሀገሬ 😢😢🙏🏿
ፍትህ ለስደተኛ እስረኞች ☝🏿😢😢
ነፍስ ይማር በግፍ ባደባባይ በዘረኛ ልዩ ኃይሎች ለተሰውት ኦርቶዶክሳውያን 🙏🏿🥺
ትክክል ናቹ ኧረ በብርድና በርሃብ ለሚሰቃዩ እህትና ወንድሞቻችንን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
አሰላሙ አለይኩም ያገሬልጁጅ እደትናችሁ በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ ፍትህ ፍትህ ለወንድም ለህቶቻችን በብርድ እና በራብ አለቁ ረ አለቁ ፍትህ ወደየትነው የሚጩኸውግን ረ ሰሚአጣ በሳውድ እስርቤት የሚሰቃይ ህዝብ በተረፈ እንኮን በሰላም መጣችሁ ቤቱች የሳቂምንጩች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ፈትህ 😢😢😢😢😢
ወዴ በአሏህ ደምሪኝ
ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ዘሩ ሲመለስ አዛሉ ማፊም ጠፍች አረ ሁላችሁም ስትኖሩ ነው ደስ የሚለው
ደምሪኝ ሜሪዬ
ቤቶችዬ በሳውዲ አረቢያ በዜጎቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን በደል ለመቃወም ድራማ ስሩልንይን😭😭😭😭
ድርማ
ባድ ሽማግሌ 2ብር አላለም ፎፎፎፎ ዘሩ ቀለጠ ሲናደድም ይሁን ሲቀልድ ውስጤነው💞
ፍትህ ፍትህ ለህት ወድሞቻችን እረ ፍትህ የአላህ አተ ፈረጃህን አቅርብላቸው ያረበል አለሚን
ማፊ ግን ለምን ጠፋች በቃ የድራማው ድምቀቶቹ ሁሉ ተበታተኑ ማለት ነው ይቤ እከ ማፊ ይቤኳን ለቋል ሁለቱ የት ሔዱ ወይኔ ዘሩ ሞላ በሳቅ😂😂😂
ከሀዲመንግሰት ኢትየጵያን እየመራ ምንአገርአለንና እግዚአብሄርአጽራረቤተክርሰቲያንን ያሰታግሰልን
Feteh feteh feteh lewoganoche'feteh 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን በደና መጣችሁ ቤቶች ፈታ ለሀገራች ሰላም ያድርግልን ብቻ
ይህ ትክክል ትምህርት ነው መጅመሪያ። ባሎች ይሉክን እና። 2ት አመት ስንቆይ። በቃ ውዴ ፍች ነው የምንሮጠው ሴትም ይሁን ውድ።
አስተማሪ ድረማ ነው አግብቶ ወልዶ ከዘ ብኃ ለስራ ብሎ መቶ ባል እና ልጅች ትቶ አረብ ሀገር ለይ 8 እስከ 10 የቆዩ እህቶች አሉ ባሎቻችሁ እንዴት ነው ምኖሩት
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህበሳኡዲ እሥርቤትለሚሰቃዩ ወገኖቺ
ሁላችንም ሠላም ናፍቆናል ፍትህ ለተበደሉት ኢትዮጲያውያን በሙሉ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
ፍትህ ሰውድ እስር ቤት ለሚሰቃይ ወገኖቻችን
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ነፍሴ ዎታ ነበረችኮ ጀምሮ ጀምሮ....እያለ አባቢ
አዛልዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ጋሽ ዘሩን ፀጉሩን አቆምሺው ደስ ይላል 🙏
ፍፍፍፍፍትትትህህህ በሣኡድ አረቢያ ለሚገኙ ወገኖቻችን ቡርሀብ በብርድ ተሠቃዩ
የአዛሉ ቀሚስ ሲያምር
ወይ አዛልይዬ ለነይሽ ነው ከቤቶች ለይ በቀደም ለተ በራሴ ዩቱብ እመጣለሁ ስትዬ ነበር የበዓል እንተርብም ለይ I wish ሁለቱንም ብትሠራ እላለሁ ከቻልሽ ምክንያቱም ከዛሩ ገር በጣም ነው ሚትሄዱት በድራማ ለይ ........... መፋ ደግሞ ጠፋችብን እኮ ቤቶችዬ ሁልጊዜ ሙሉ ሁኑልን አትጉደሉብን😍🙏
የኔ ውዶች እንካን ደና መጣቹ ስትናፈቁኝ የኢትዮጵይ ሀገር ስላምሽ ይብዛ ሁላቹም ቤትስብ እንሁን። ፍትህ ፍትህ ለሚስቃዩት ውጎንቼ
እንዳመር ውዴ
@@SuperTubeሱፐርቲዩብ ውዴ ነይ በቅንነት እንደማመር
@@SuperTubeሱፐርቲዩብ ,
@@manteheramo2052 ደምረኝ
@@SuperTubeሱፐርቲዩብ ጨርሻለው የኔንም እጥቁርው
ዛሬ አዛኑ እና ዘሩ ባልና ሚስት መሰሉ ክክክክክ
ፈጣሪ ሀገራችንን ስላሟን ያምጣልን
ፍትህ በሳውድ አረብያ ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን አረ በብርድ አለቁ አራቡ እንዳለሁኖ ብርዱ ልብሳቸ ፌስታልነው
ራህማዩ በቅንነት እንዛመድ
ውዴ በአሏህ ደምሪኝ
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉት እህት ወንድሞቻችን
ህይወትን በቆሻሻ ኪስና በሴራሚክ ለሚገፉት
ሁሉም ባል አባት እንደ አቶ ዘሩ ቆራጥ ቢሆኑ ኖሮ ይህ ሁሉ ስደተኛ ባላለቀ ነበር ግን ሁሉም እንደ ልክ አስገባቸው ሆነው ህዝብ አለቀ
Indemar Be Qininet
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦
መንግሥት ከተዋህዶ ላይ እደህን አንሳ ተዋሕዶ ሀገር ናት
I always watch Betoch with piece of pizza and lovely German beer.
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia ለዘላለም ትኑር ቤቶች በጣም ነዉ የምወዳችሁ🌺🌹🌹🌹🌹🌹
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ አገራችንን ሰላም ያደርግልን እግዚአብሔር አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
Qqqqqqq
ጀግኖች ቀጥሉበት ምርጥ ትምህርት ነው ለየት ያለ ነው
ፍትህ ለወገኖቻችን ያረቢ ደረስልን በድምፅም በዱአም አስቡን
ቤቶችን የሚወድ 👍👈
አለን
ፍትህ ፍተህ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ለሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወጎኖቻችን
በሚቀጥለው. አዛሉን. አናያትም. እርግጠኛ. ነኝ. እንደማትገኝ. ሚስኮል. ነው. ማፊ. ግን. የት. ገባች. ይነገረን
ኣዛሉየ 👉👉ክክክክክክ እዉነቱ ነዉ ኣባወራዉ እንጃንሆይ ኮ ሆንሽ ባምስት ኣመት ልትመለሺ አረ ተይ 👉😁😁😁😁😁
ሰላማቹ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን💚💛❤🇪🇹
ጥሩባል እደዚህነው ሚስቴ አትለየኝም ይላል አሉጂ ለገዘብ የተገዙ እራሳቸው አመቻችተው ሚስታቸውን በብር የሚለውጡ ወዶች
ኣለናዶ ተጋሩዋይ💗😁😂😂
ቤቶችዬ ስወዳቹ በርቱ
አምስት ዓመት?? እንዴዴዴዴ..., በእውነት አዛልየ አርፈሽ ተቀመጭ አራት ነጥብ።
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውዶች በግፍ ለታስሩ ወገኖቻችን ፍትህ በሉ መንግስት እርስቶናል
ተባረኩ ቤቶችዬ እናመሰግናለን
እንደው ወደው አይስኩ ነው ነገሩ አሳቁኝ የምር እውነት ነው እኮ ሞልቶ ላይሞላ አንድነት ሁለት አመት እየተባለ የስንት ሰው ትዳር ተበትኑዋል በተለይ አረብ ሀገር ላለነው ነው መልእቱ እኛ የቤት ቀዳዳ እንሸፍናለን ብለን ትዳራችንን ልጆቻችንን ትተን ተሰደን እንኩዋን ቀዳዳው ሊሞላ የነበረውም ይጎላል ትዳር ይዞ ስደት ቢቀር ደስ ይለኛል
Lk Neshi Eta
ትክክክክል
ፍትህ በሰኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ኧረ ወይ ዘዲሮስ ምን አይነት ጊዜነዉ
🌹ምርጥ ነብይ🌹ምርጥ አስተማሪ🌹ምርጥ አባት🌹ምርጥ አፍቃሪ🌹ምርጥ አዛኝ 🌹ምርጥ መሪ🌹ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑኑ🌹🌹🌹
S A w
ሰለላህአለይሂወሰለም
Sallallahu alehyi wasalam❤
Salalhusalam fidaka abbi woumi
S A W
ዘሩ ምነዉ ከዚህ መላጣ ፀጉረህ ላይ ሸበት እዳደግምበት 😂😂😂😌💪
የውነትሳቅናፍቆንነበር😂😂
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዪ እህት ወድሞቻችን😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪
Zaruun sirrii jiraa Abbaan mana haqa dhuga kan Akkaa isaa kana
Sah 100%100