ሳውዲ አረቢያ 🇸🇦 ሀያ አመት ለፍቼ ልጆቼን ንብረቴን አጣው 😭ባሌ ጉድ አረገኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Рік тому +328

    ኧረ የለፋችበትስ ቢቀር ይቅር ልጆቿን ይመልስላት ኢትዮጵያን ዝም አትበሉ ድምፅ ሁኗት እባካችሁ😢😢😢

    • @mubarakbin6184
      @mubarakbin6184 Рік тому +2

      ትክክል

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      ​@@mubarakbin6184በቅንነት እነደማመር

    • @pxppxp5764
      @pxppxp5764 Рік тому +8

      ኧረ አረቦች ልጆቻቸውን አይሰጡም በዚህ የታወቁ ናቸው😢😢አላህ ይርዳት

    • @bombasticsideye309
      @bombasticsideye309 Рік тому +1

      አይሰጡም እህት ምክነያቱም ዜግነታችው ሳኡድ ተሆነ ሰውየው ፈቅዶ ታልሆነ በምንም ታአምን ከሳኡድ ማውጣት አችልም

    • @ኢክራምወሎየዋነኝ
      @ኢክራምወሎየዋነኝ Рік тому +1

      እኔኮየሚገርመኝ።አረብማግባታቸውነው፣ትንሽአያስቡምዴ።ልጂመውለዲእንዳለበሓላ።አጂብ

  • @mmoo6619
    @mmoo6619 Рік тому +77

    ልጆቿን ይስጣት ፍትህ😢😢😢

    • @asnakoabdi7929
      @asnakoabdi7929 Рік тому

      Ayii😭😭😭

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@asnakoabdi7929ደምሪኛ

    • @ReemRim-iz3ok
      @ReemRim-iz3ok Рік тому

      አቦ አሚራ ይርዳታል ለሱ ማሰተላለፈ ነዉ

  • @saraka999
    @saraka999 Рік тому +146

    ሳውዲ ያላችሁ ሰወች እውነት በዚህ ሀኔታ ልትረዱዋት ይገባል ሰውየውን አናጌሩላት ትልልቅ ያላችሁ ሚዲያ ዝም አትበሉ ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ😢

  • @hirut7396
    @hirut7396 Рік тому +31

    በጣም ያማል ፈጣሪ ከልጆችሽ ያገናኝሽ እባካችሁ የሌላ አገር ዜጋ አታግቡ 😢😢😢😢😢

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 Рік тому +48

    ኡፍፍፍ እንደዛሬ አዝኜ አላቅም የኔ እህት አይዞሽ ጥሎ የማይጥል ፈጣሪ አለ 😭😪🙏

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Рік тому

    እግዛብሄርይመስገንይህንንምአመስግኑትቢያስገድላትስኖሮይመስገንከወርቅበላይውድየሆነውአካላንይዛለችእሳብዙየቀሩበሜዳያሉማሳያናትይመስገን

  • @sadahsoso943
    @sadahsoso943 Рік тому +214

    እፍፍፍ በጣም ይከብዳል 😢😢እባካችሁ እህቶቼ አረብን አትመኑ ምንም ቢሆን የሰው አገር ናቸው 😢😢

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Рік тому +3

      ደምሪኝ

    • @fozeyeh9308
      @fozeyeh9308 Рік тому +10

      አው ወላሂ እንኳን አሠብ የኛ ዜጋ አውራ የሆነበት ሠአት ነው አ😢😢😢

    • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
      @አዲስህይወት-ኀ1ኰ Рік тому +1

      በትክክል 😭💔

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku Рік тому +7

      በዚህ ሰአት ከብሄርሽ ውጭ ለራሱ ማግባት ከብዷል እንኳን ባህር ተሻግሮ😢

    • @isgsjbsjsgsu480
      @isgsjbsjsgsu480 Рік тому +1

      ሁሉየራሷችግርነው

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa Рік тому

    ኢባሲዉ ይተባበራት ቢያንስ ልጅችን እደትዝ ነዉ ህጉ የሚፈቅደዉ ወላሂ ሰዉ ስለለላት ነዉጂ ህጉ እደህ አደለም

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Рік тому +137

    ፍቶው ይበተን የሰውየው ባአረብኛ ቢያስ ልጆቻ ይስጣት😢😢😢😢

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku Рік тому +4

      መንግስትም አይሰጣትም እንኳን እሱ ዜጎቻቸውን😢

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ Рік тому +8

      ​@@ZahraAbdu-cp5kuበትክክል የገዛ ልጆቹ ናቸዉ ልጆቿ አድገዉ እናታችን ብለዉ ካልፈለጓት እሡ አይሠጣትም የተረገመ እኛም ደቆሮ ሆነናል ካንዱ ሒወት አንዱ አይማርም

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer Рік тому +2

      ፎቶዉንበጥንቃቄተያዝምአልባችልጆቹሲያርጉይፈልጓትይወናል❤አላህሶብርናጥንካሬይስጥሽ❤

    • @mekiyahussenyoutub6077
      @mekiyahussenyoutub6077 Рік тому +1

      ተከራክሮ ልጆቿን የሚያሰመልሰለት ሰው ቢገኝ አላህ ያግዛት ብቻ ከባዲ ነው

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku Рік тому

      @@mekiyahussenyoutub6077 እማይታሰብ እሷን ማጠናከር ነው አንዲት ልጅ አለች ከነሱ የተጋባች ሀገር እረፍት ስትሄድ ልጇን ይዛ አትሄድም ብቻዋን ሂዳ ነው የምትመጣው በጠም ከባድ ነው ሰኡዲዎችን ማግባት🥲

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому +172

    እኔኮ የሚገርመኝ በአንዱ ሂወት አንዱ የማይማርበት ነገር አሁንም እንደዚህ ያለ ሂወት ያላቸው አሉ አሁንም አስቡበት የሠው ሀገር ዜጋ ቀርቶ የራሳችንም መርዞች ሆነዋል

    • @habibakebede4261
      @habibakebede4261 Рік тому

      በናትሽ በዉስጥ አዉሪኝ እኔ ስለተወጥኩ ነዉ

    • @HayimFiker
      @HayimFiker Рік тому +2

      ተባረኪ ግዴታ እቤቴ ይምጣ ብለው የሚጠብቁ አላዝንም ።

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Рік тому

      እግዚኦ መሀርነክርስቶ😢😢😢

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Рік тому +3

      በጣም ሆሆ የርፎ መቀጥ ነዉ የሚያወጣ ለዚያዉ ሳዉድ ህጉ የጠበቀነዉ።

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Рік тому +2

      አይሰሙም ይበላቸዉ 😂😂

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Рік тому +156

    በዚህ ሠአት ያበሻ ወድንም አላምን እኳን የሌላ ሀገር ዜጋ አሏህ ይርዳሺ እህቴ 😢😢

  • @amiymohammed5833
    @amiymohammed5833 Рік тому +2

    በጣም ያሳዝናል ወላሂ አላህ በራህመቱ ይይሽ አላህ ያልታስበውን መልካም ነገር ይወፍቅሽ እህቴ ልጂን ያክል ነገር በጣም ነው ያዘንኩት
    እኔ ሳውዲ እያለሁ አርብ ለትዳር ጠይቀኝ የምትፍልጌውን ሁሉ ላድርግሽ ብሎ ጠይቀኝ ቤተስብም ጠይቃቸው እኔ መልሴ አልፍልግም ያገሬ ልጂ ይሻለኛል ብዬ ገንዘብ ሳያታልለኝ ያገሬ ልጂ አግብቼ ሁለት ልጂ ወለድኩ አልሀምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ ና እህቶች የሰው አገር ሰው አታግቡ ደስተኛ አትሆኑም ነጻነት አይኖራችሁም ተው

  • @qamuti1
    @qamuti1 Рік тому +66

    የተንቢ በነትሽ ሰዉዲ ለምትሰሪበቻ ሰዎች ንገሪቻዉና ሌለዉ ቢቀር ንብራቱወንና ልጆቹዋን እንድታገኝ አሪጊለት 😢

    • @sadawloiwa718
      @sadawloiwa718 Рік тому +1

      ምንም አታገኝም ልጆቾ ትልቅ ሲይሆኑ ይፋልጎት እደሁ እጅ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому +2

      ​@@sadawloiwa718ትክክክል አረቦቹ ልጅ አይሰጡም ሲድጉው ሂደው ያያትእደሆን እጂ ሲጀመር ያኔሳታገባነበር ማሰብየነበር ባት ብቻአላህ ቀደርው

    • @hadiyasiedsied2466
      @hadiyasiedsied2466 Рік тому +2

      አረብ ለአረብኮ መነካካት አይፈልግም

    • @qamuti1
      @qamuti1 Рік тому

      @@tube-ms3iq አህ አለህ ይርደት እኔ በጠም ነዉ አጀቴን ያበለችኝ

    • @zekrabntyiemr6291
      @zekrabntyiemr6291 Рік тому

      ✅✅✅✅✅✅

  • @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ

    አልሀምዱሊላህ ነብሶንምይዛመግባቶኸይርነውስቶችእዛውእየቀሩአይደልደአልሀምዱሊላህበይእስቲየባሰምአለና

  • @ኡሙአብደላ
    @ኡሙአብደላ Рік тому +78

    የተንቢ ወላሂ አንቺን የማደንቅበት ቃል ያጥረኛል ከነቤተሠብሽ እርሜ ከጤኔ ይስጥሽ

  • @12M19G
    @12M19G Рік тому +2

    አይዞሽ እህታችን ። እንኩዋን በህይወት በጤና ወደ ኢትዮጵያ ገባሽ ። አይዞሽ ። ሁሉም በጊዜው ይስተካከላል ። ቀና በይ ።

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    እባካችሁ ሼርሼርአድርጉላትበቲክቶክ በሶሻልሚድያፎቶውንሼርሼርአድርጎ በሳውድህግይይዛል ልጆቾን ይመልሳል😢😢

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya Рік тому +1

    እስቲ ስልክሽን አስቀምጪና ተደዋውለን ሙሉ መረጃዋን ኮፒ አርገሽ ስጪኝ

  • @አላህከአርሽበላይነው-ረ6ቘ

    ባለኮሜንቶች ግን ትገርማላችሁ አንድ ሰው የሚያገባው ከኣህ የተፃፈለትን ነው አላህ የወሰነውን የሚቀይር የለም ስለዚህ አትፍረዱ አላህ ይርዳሽ እህቴ

  • @ስደተኛዋ2
    @ስደተኛዋ2 Рік тому +12

    ፈጣሪ የሰራውን ይስጣው የልጆችሽ አምላክ እንኳ በሰላም ለሀገሬሽ አበቃሽ💔💔💔😭😭😭

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 Рік тому +20

    የራሳችን ዜጋ እያመናቸው እየከዱን እደት የሌላ ዜጋ አምናችሁ ታገባላችሁ በተለይ አረቦች እደ እስስት ተቀያያሬ ፀባይ እያላቸው እያወቅናቸው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው እደወንዶች መርዝ የለም

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    በቃ የቀረው ይቅር ልጆቿን ይመልስላት ከባድ እኮ ነው ያረቢ አስለቀሰችኝ ወላሂ 😢😢😢የኔ እናት አብሽሪ በአላህ ሼር አድርጉላት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      ዚገንቱሰኡደክሁንምገሰትአይሰጥም

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube Рік тому

      @@fatimanigus3261 ያረቢ ከባድ ነው ቢያስ በስልክ እዲያወሯት ያድርግላት ሲያድጉ እናታችን ማለታቸው አይቀርም ኡፍ🥺🥺🥺🥺

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Рік тому +367

    የተቢ ወዳጆች የታላቹ መልካም ሠው 👍❤️

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya Рік тому +1

    እህቴ አጣሪ መጀመርያ ዜጋ ነው አልሽ ከዛ ኢቃማ አልሽ ትክክለኛውን ነገር ተናገሪና ምን እንደሆነ ነገሩ የሚያጣራላት ሰው አለ ዝም ብለን አረብ አረብ ብለን የሁሉም አረብ ስም አናጥፋ ብዙ መልካም አረብ አለ ባለጌ አረብም አለ ኢትዮጵያዊ ወገን በወገኑ በሚፈርድበት ዘመን በሌላ ብንመካ ዋጋ የለውም ዝም ብለን አናውራ እህቴ እንርዳት ነገሩ ባይባባስ በሰላም ቢጠየቅ ይሻላል

  • @bahria1927
    @bahria1927 Рік тому +24

    በጣም ያሣዝናል ኡፍፍፍፍፍ ልጆቾ እኳን ያለማያት አላሕ ይርዳሸ 😢😢😢😢

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Рік тому

    እህት አይዞሽ አብሽር አረቦች አረመኔ ናቸው እኔ ወረቀት ላሰራልሽ ብሎኝ 7500 በላኝ አላህ የስራቸውን ይስጣቸሶው

  • @zebu4271
    @zebu4271 Рік тому +51

    የተንቢ ሀቢብቲ 😢የምር ልብ ይሰብራል ልጆቿ ሊመልስላት ይገባል

    • @user-ul7tb5fl7
      @user-ul7tb5fl7 Рік тому

      ልጆቹን እንኳን አባታቸው መንግስት አይሠጣትም
      ያው ልጆቹ አድገው ካልፈለጓት😢

    • @almazmelki
      @almazmelki Рік тому

      ህጉም አይፈቅድላት የሳውዲ ዜጋ ከሆነ አታገኝም ይህን ማሰብ ነበረባት ሰጀምር

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@user-ul7tb5fl7ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@almazmelkiደምሪኛ

    • @gsghshshshs5715
      @gsghshshshs5715 Рік тому

      አረ ማወቅ ያለባቹ የሳውዲ ደም ያለበት ኣያስወጡም ለምን ህፃናት ወደ ኣገር ቤት ሲሄዱ ምርመራ እንደሚደረግ ኣታቁም ዜጋቸው እንዳያስወጡ እኮ ነው

  • @hayatahmed6258
    @hayatahmed6258 Рік тому

    ሀባይቢወላሂልገራችሁኢትዮበዘርእየታረደአዱካዱሲጋባባፈሩትንብረትበክልልብቻአይደልየካዳት እኳንአረቡእደውምእሩህእሩህናቸውእህትይሰጧታል

  • @አያፋ
    @አያፋ Рік тому +22

    ግን ተው ሴቶች ስደት እያላቹ ናካ ትዳር በቃ ያቅርባቹ ሀገር ከገባቹ በሀላ ታገባላቹ 😢አይደለም የውጭ ዜጋ የሀገራቹ ልጅ ባሆንም እራሱ አታግቡ በቃ የወጣቹበት አላማ ሳታሳኩ ኒካ ትዳር ምንምን ሁሉ ነገር ከጤና ጋ ነው ግን ተው ተው😥😥👍👍👍👍👍

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 Рік тому +1

    አብሽሪ እህቴ ሁሪያ አላህ ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ ግን የመዳም ቅመሞች አረቦችን አታግቡ ወላሂ እራሳችሁን ጠብቁ የኛው ዜጋ ቢሆንኳ ገዘቦን ቢበላ ልጆቻን ይሰጣት ነበር ❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +20

    በስደት አለም ያላችሁ እህቶች የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ😢የኔ እናት

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Рік тому

    የኔ እናት አይዞሽ እግዝአብሔር ይርዳሽ በጣም ከባድ ነው ንብረትስ ተሰርቶ ይገኛል የልጆቿን ድምፅ ቢያማት በጣም ያሳዝናል ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ነው በእውነት በጣም ከባድ ነገር እያሳለፈች ነው እግዝአብሔር ያበርታሽ 😢😢😢😢😢

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Рік тому +16

    የኔ እናት አይዞሽ አሏህ ከልጆችሺ ጋር ያገናኝሽ😢😢😢

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Рік тому +1

    ለምለም በጣም ቅን ሰዉ ነሽ ተባረኪ ❤❤❤❤🙏🙏🙏 ሰዉ ሲነገረዉ አይሰማም የሰዉ ሀገር ዜጋ አታግቡ ሲባሉ ምነዉ የሀገሬን ኩሊ አላገባም

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Рік тому +17

    እንካን አረብ የራሳችንን ዜጋ አልጠቀመንም እንካን የሰው ሀገር ሰው አላህ ይርዳሽ እህቴ በተለይ ልጆቻን አላህ የስራውን ይስጠው

  • @SilloSilo
    @SilloSilo Рік тому +4

    እንኳን አረብ የወዜ ወዶች አስጠልተውኛል አላህ ይድርስልሽ ወሏሂ ያሳዝናል 😢😢😢በተለይልጆቿ

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ Рік тому +8

    የአላህ ልጆችዎሰ አላህ። ይድረሰልሸ ለምዬ ሰወድሸ አገሪ ሰገባ አገኘሻለው ❤❤

  • @AbudiAbu-r9b
    @AbudiAbu-r9b Рік тому +1

    በጣም ያሳዝናል አላህ ዪድረላት አንድ ሀሳብ አለኝ እዚህ ከሆነች ህጋዊ የጋብቻ ወረቀት የዛገር ማለቴ ነው በሳውዲ ዬባሲ በኩል ፏቶውንም ወረቀቱንም አባዝታ ቀሪ ለራሶ እያስቀረች መክስና ማጉት ትችላለች አላህ ካለ አቆንም የልጆቸአንም ድምፀም ልትሰማ ትችላለች ኢሻአላህ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +21

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ከጎኗ ይሁን አየ ጪካኔ😢😢

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer Рік тому

    Ezgeber amalka yeserewun yesetew batem kabeda new uufff yesezenela

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Рік тому +30

    ለምለም እማ በናትሽ ለአሰሪዎችሽ ነግረሽ እዲተባበሯት አርጊላት እናት ልጆቹ መናገር አይችሉም ህፃናት ናቸው አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር ሀቅሽን ይቀበልልሻል😢😢😢😢

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው Рік тому +5

      ዲዛኒ አረብ ውሻ ናቸው ካአረቤች ለየት ይላሉ በአንድ ቤት ሁለት ሚስት ነው ሚያኑሩት

    • @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
      @ቤቲነኝ-ጸ2ቀ Рік тому

      @@ተሽንፍአለውዲዛኒ ምንድን ናቸው?

  • @temnt
    @temnt Рік тому +1

    ፅሎት አድርግ ስባኤ ያዝ እግዚአብሔር መልስ ይሰጥሻል❤

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ Рік тому +6

    በርግጠኝነት ይችልጅ ሶብርታርግ ነገጠዋት በአላህ ፍቃድ ልጆቾ ይጠይቆታል ያልፍላታል ኢሻአላህ እህህህህህህ

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ

    የስራውን ይስጠው አይዞሽ እህታችን ሌላው ቢቀር ልጆቿን ቢመልስላት ጥሩ ነዉ ስደት ላይ ያላችሁ እህቶቼ እራሳችሁን ጠብቁ ሰዉን አትመኑ

  • @MeronMesele-ot7zb
    @MeronMesele-ot7zb Рік тому +10

    ለእኛ ትመህርት ነው ፈጣሪ የርዳሽ ግንዝቡ ቢቀር ልጆቻን ብታግኝ

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Рік тому +2

    ገና እኮ ናት ምናልባት ስለተጎዳች ይሆናል እግዚአብሔር ከልጆቻ ያገናኛት

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl Рік тому +14

    እረ እህቶቼ ተው የተሰደዳችሁበትን አትርሱ መበደልም በሀገራችን ዜጋ ይሻላል ቢያንስ ቤተሰቡን ማግኘት ይቻላል😢

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому +1

      እነደማመር በቅንነት

    • @atalearega2607
      @atalearega2607 Рік тому +1

      ትክክል ልጆቻችንን እኳ እናገኛለን

  • @HabibaSeid-p7k
    @HabibaSeid-p7k Рік тому

    ለምለም እባክሺ ከቻልሽ ኢትዮጵያ ኢባስ እሪያድ ፖስት አርጊለት እቃማውን እና ስሙስ ስልክ ቁጥሩን ምናልባት ልጆቿን ቢሰጣት

  • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ

    ኦኦኦኦኦ አሁን ግዜ አደለም የውጭ ዜጋ የራሳችን ወንዶችየግዜው ጭራቅ ሁነዋል አላህ ናእላውን ያውርድባቸውን😢

  • @guufbx
    @guufbx Рік тому

    አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ እኔ ምንም አልልም እንደት ሰዉ ለሥራ ሂዶ አረብ ማግባትን ምንአመጣዉ

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 Рік тому +37

    የሰዉ ሀገር ዜጋ ሲገቡ ሁሌም እናደድ አለሁ

  • @misrasiraj685
    @misrasiraj685 Рік тому

    አይዞሽ የኔናት ድአ አድርጊ አላህ በደለኝችን አይወድም ከልጆችሽ ጋር የሠገናኘሰሸሰ።

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 Рік тому +12

    እን አቡ አህመድ ይረዳት ይሁናል ለንሱ መንገር ነው የህግ ጋብቻ ካለት በፍፅም አይችልም ማባርር ንብረት መካፍልም አለባት ከልጆቻዋ ጋር መርዳት አለበት በህግ ይሁናል

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 Рік тому +1

      ማማዬ. ሳውድላይ. የሌላአገርዜጋ. ህጋዊ. ጋብቻ. እሚባልየለም. ምንአልባችአሁን ላይ. ተፈቅዷልእየተባለነው. እጅ. ካስርአመትበፊት. ሳውድላይ ሌላዜጋአይፈቀድም

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Рік тому

      ​@@emuhiba9441አለ ለምንድነው የለለው ያለኒካህ አደል ህጋዊ ጋብቻ ማለት ኒካህ አላት ማለት ነው ያ ነው ህጋዊ ጋብቻ

  • @maryemebrahimtube1027
    @maryemebrahimtube1027 Рік тому +1

    ፋቶዉን በአረበኛ አያይዛቹ ትክታክ ልቀቁት አላህ ያዋርደዉ ልጆቾንኳን ማግኘት ምትችልበት መገድ ይኖራል
    አይዞሺ እህቴ አብሺሪ ሁሉም ነገር ይሰተካከላል

  • @faizabhro869
    @faizabhro869 Рік тому +71

    የመዳም ቅመሞች አላህ መጨረሻቹ ያሳምረው ❤❤😊

  • @Hali4127
    @Hali4127 Рік тому

    በቴክቶክ ላይ ፊቶዉን ልቀቄዉ የተንቢ እዛ ላይ ይሻላል ብዙ ስዉዲዉች ያዩታል አላህ ይርዳሽ እህት

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Рік тому +6

    ያሳዝናል እኛ ስደተኖች ሁለየ አንማርም በየሄዲንበት ማልቀስ በደል ነው የኛው ሀበሻ ወንዶች ባልታመኑበት ስአት ጭራሽ አርብ 😢😢😢ብቻ አላህ ይርዳሽ እባካችሁ ለስራ ነው የወጣንው ስራችን ስርተን ሁሉም በሀገራችን ያምራል

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    የጅዳ እባሲ ይሂ መስራት አለባቸው ማርያምን እዴ ሁሉም መረጃ አላት እኮ ሁሉም ይቅር ልጆቿ መመለስ አለበት 😭

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Рік тому +20

    እመብርሀን ታበርታሺ እህታችን የወጣነው ለአላማ ይሁን እባካችሁ 😢😢😢የኔ ውዶች ሁሉም ባገር ይደርሳል ጠንካሮች እንሁን ያንዱ ታሪክ በቂ ነው ለመማር ፈጣሪ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን 😢❤እሺ ውዶቸ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp Рік тому

    በጭራሽ ልጆች ተሰፋ ቆረጭ አታገኝም መጀመሪያ ማሰብ ነበር እኔም አሰረየ ልጅ በጣም ነበር የሚፈቀረኝ አሰረየም በጣም ተወደኝ ነበር ቤተሰብ በሙሉ የወዱኝ ነበር እኔ በጭራሽ አልፈልግም አልኩ 16አመቴ ነበር መጀመሪያ ስደት መጀመሪያ ማሳብ አለብን መጨረሻ ማሳብ ግድ ነው

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Рік тому +41

    እባካቹሁ እህቶቼ ስደት ላይ አታግቡ ያውም አረቦች 😢😢😢😢😢😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      በጣምይዙኩመወጣትአይቻልም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      ይሰወሀገርአታገቡልጁቻችሁንኳአታገኞም

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl Рік тому

      አርብም😂ሼቃላያገባሉ

    • @sbirein
      @sbirein 8 місяців тому

      አርብ ማግባት አያደልም አንሱ ጋር መሥራት የደብራል ቆሾ

  • @fozeyegradowa
    @fozeyegradowa Рік тому +1

    ልክ ነዉ ቢካሠሡት ቢዋቀሡት ቢፋቀሩት ባገር ልጂ ያምራል የሠዉ አገር ለግዜያዊ ጥቅም ብላችሁ ተመከሩ በዚች እህታችን እኔኳ የሠዉ አገር ዜጋ ሠዉ ፈረስ ነዉ የሚመሥለኝ

  • @fanyhabeshawityoutube9178
    @fanyhabeshawityoutube9178 Рік тому +9

    ወዮዮዮዮዮ ኢግዚሆ ዘመን አቤት ጭካኔ ምን ልበል 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢የተንቢዬ የኔ ጀግና መልካም ሴት

  • @SamiraSam-ml6pk
    @SamiraSam-ml6pk Рік тому +5

    እባካችሁ እህቶቼ እንኳን የሌላ ሀገር ዜጋ የኛም አበሻ ከፍቶዋል ተጠንቀቁ እባካቹ😢😢😢

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 Рік тому +42

    የመዳም ቅመሞች አላህ ከመከራ ከስቃይ አላህይጠብቀን 😥😥😥🥺🥺🥺🥺

  • @netsetube3161
    @netsetube3161 Рік тому

    ወርያ የኔ እናት አምላክ ታሪክሽን ይቀይር 🤲
    በጣም ሰው አክባሪ ነሽ በዛች ትንሽ ቀን
    ከኛ ተግባብተሽ በጣም መልካም ሴት ነሽ ❤❤❤

    • @hayatahmed6258
      @hayatahmed6258 Рік тому

      አላህጋርእህትይሰጧታል ልጆቿንይመልስላታል አረቦች ይወዳሉልጆቿንአታስቢለከይርነው

  • @nesriyamohammed4167
    @nesriyamohammed4167 Рік тому +14

    እንኳን የሰው ሀገር የሰፈሬን አላገበም በስደት😢😢😢

  • @KhalifaAmer-e9q
    @KhalifaAmer-e9q Рік тому

    የኔናት አይዞሽ መጀመሪያ ኢቃማሽን የወደቀዉንም ቢሆን እጅሽ ላይ ከሌለ ኢቃማ ቁጥርሽን ካወቅሽዉ ከአቅድ ዘዋጅሽ ጋር አርገሽ ቢጣቃዉን አርገሽ ሳዉዲኢ ኤባሲ ሰሚት የሚገኘዉ ክሰሽዉ ባልነቱ ቢቀርም ቢያንስ የልጆችን ማየትም ሆነ ማግኘት የምትችይበትን ነገር መንግስ ይረዳሻል ግያዉ ኤባሲ በቀላል አትገቢም ሳሰለቺ ተመላለሺ አደቀን ፍትህ ታገኛለሽ እህቴ ተመሳሳ ታሪክ ስለማቅ ነዉ እደዚ የምልሽ

  • @emukiya1
    @emukiya1 Рік тому +14

    ሚስኪን ስታሳዝን አላህ ይርዳት😢😢

  • @ዜድዋ
    @ዜድዋ Рік тому +1

    ሲጀመር አረብ ሀገር ያሉ ወንዶች ሌላ ዜጋ ማግባት አይችሉም ጥል ቢመጡ ራሱ ልጆችን አሳልፈው አይሰጡም የኛ ሀገር ልጆች ጥንቃቄ አድርጉ የሰው ሀገር ዜጋ ምን ብላቹ ነው ምታገቡት አረ ተው ተው 😢😢

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Рік тому +3

    እንኳን የሰው ሀገር ይቅር እና የእራሳችን ዜጎች አስቸግረዋል እሆቶቼ የሰው ሀገርዜጋ አታግብ

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 Рік тому

    አይዞሽ የኔ ማር ልጆችሽ ምንም አይሆኑም
    መኪና ሰፊ ሲሳዝን አይ. ሀገሬ እኮ የዋህ ነንን
    አሏህየ የተጨነቀች ሩህ ሁሉ እርዳን

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Рік тому +6

    ትልቅ በደል ነው የተፈፀመባት😢😢😢 ልጆቿን ይስጣት

  • @WasilaJawad
    @WasilaJawad Рік тому

    ሀስቡን አላህ ወናመል ወኪል ምናይነት ጭካኔነው ባአላህ እባካቹ ውድ የሀገሬ ልጆች ዩቱበሮች ውድ የወገን ደራሾች አላችሁና ድምፅ እንድትሆኑላት ልጆቻን እዲሁም ንብረታን ምታገኝበት መገድ ብታመቻቹላት ምክንያቱም ህጋዊ ባሏ እስከሆነ ድረስ እሷም መብት አላትና እባካቹ ተባበሩዋት

  • @seadi5
    @seadi5 Рік тому +6

    ለመዳምሽላኪላትለምለም
    ለነአቡአሚራመላክነው፡ወላሂከባድነው

  • @mariyamabrar7251
    @mariyamabrar7251 Рік тому

    አላህ ይድረስልሽ እባካቹ ቲክቶክ ምትጠቀሙ እንባኳቹ በአረብያ ድምፆን አሳሙላት

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Рік тому +6

    ንብረቱ ቀርቶ ልጆቻን ከባድነው ፈጣሪ ይርዳሽ 😢😢😢😢

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ኰ5ጐ

    😢😢😢😢በጣም ያማልወላሂ አላህ ልብሺን ይጠግንልሺያረብ ኧረሴቶችልብ ግዙ እደትነው የሰውአገር ሰው አምናችሆየምታገቡት 😭😭💔💔ኧረልብእንግዛ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Рік тому +7

    እፍፍፍፍ ወይ የስደት ስቃይ 😢😢😢
    በጣም ልብ ይሰብራል😢ሱብሀን አላህ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي Рік тому +1

    የአላህ😢 አላህ ልጆችሽን አላህ በእጅሽ ያስገባልሽ ኡፍፍፍፍፍ ከባድ አይዞሽ እህታለም አላህ ከበደለኞች ጎን ነውና 😢

  • @Mes355
    @Mes355 Рік тому +3

    የተቢ የኔ ጀግና ሴት 😢😢😢😢እፍፍፍ የስደት መጨረሻ ይህ ነው

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 Рік тому

    ለሚን የመወዳት በምክኔያት ነው ወላሂን ትቢትን አላቃትም ግን ዝብየ እወዳታለሁ በላሂን በጣም ያማል እኔ በጣም ነው ያለቀሥኩት በናታችሁ እንርዳት በጣም ያማል

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 Рік тому +8

    😢😢😢ፈጣሪ አገራችንን ሰላምያድርግልን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +2

    ወይኔ ያማል እድሜ በባዶ እንደተቃጠለ ነው የሚቆጠረው😢 የተንቢ እያደር አደነኩሽ እህቶሽን እየተባበርሽ ነው ባቅምሽ ጎበዝ❤

  • @hannatube7994
    @hannatube7994 Рік тому +4

    የተቢ ትቆይ ቡታጅራ ኑሮም ጥሩ ነው እኛም ያቅማችን እንረዳታለን አቺም እግዜር ይስጥሽ የተቢዬ❤❤❤

  • @muniranagas
    @muniranagas Рік тому

    አይዞሽ እህቴ ኢንሻ አላህ ከልጆችሸ ተለያይተሽ አትቀሪም ወላሂ ሱጁድ ላይ ሆነሽ ለጌታሽ አልቅሺበት እርሱ በምንም ሰበብ ያገናኝሻል ተወከይ በአላህ ከባድ ነው ወላሂ እህቶቼ እንማርበት😢😢

  • @ፎዚያኡመርአህመድየኮ-መ6ፈ

    የሰውሀገር ብቻሳይሆን የኛምየሀገሮአችንልጆች ይበድላሉ ብቻአላህ ከጥሩው ያገናኝን

    • @m.4582
      @m.4582 Рік тому +2

      ኧረ አሚን ውደ እኔስ ትዳርን እደጦር ፈራሁት😢

    • @ፎዚያኡመርአህመድየኮ-መ6ፈ
      @ፎዚያኡመርአህመድየኮ-መ6ፈ Рік тому

      @@m.4582 አብሺሪውዴእህቴ

    • @lblb4521
      @lblb4521 Рік тому

      ​@@m.4582ስደት ሁነሽ እዳሞክሪው ሀገርሽ ህደሽ አግቢ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      ​@@m.4582በቅንነት እነደማመር

    • @gjch5302
      @gjch5302 Рік тому

      እግዚአብሔር ይረዳሽ የትቢ ፈጣሪ ይረዳሽ🎉🎉❤❤

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Рік тому +1

    ሲጀመር የወጣነው ለስራ ነው እደትየስውሀገርዜጋታገባላችሁ ቢበድሉንም የሀገራችብ ልጆች ይሻላሉ

  • @ህልምአለኝኢንሻአለህ

    ሱብህን አለህ
    አለሀሚዲልላህ
    አለህ ወክበር
    ለኢለህ ኢለላህ

  • @bombasticsideye309
    @bombasticsideye309 Рік тому

    እህት አይዞሺ ከባድ ነው ግን ጥፍቱ ያችነው ለምን ከአረብ ወለድሺ ከሌላ ቢሆን ንብረት ብታጭኮ ልጆችሺን አታጭም ነበር ጥፍትኮ ባይኖርባትም ለዜጋችው ነው የሚፈረዱት 😢

  • @guufbx
    @guufbx Рік тому +3

    ልጆቿን አሰጧት ትልልቅ ቤጅ ያላችሁ ተባበሯት

  • @ገዳማትትግራይ
    @ገዳማትትግራይ Рік тому +1

    እኔ ኢጋማ የለኝም እንጂ ጅዛን ነኝ እንዴት እንተባበራት 😥😥😥

  • @mekaahmed4447
    @mekaahmed4447 Рік тому +3

    እኳን የሰዉ ዜጋ የራሳችንም እያሰፈራን ነዉ😢😢😢 አላህ ይርዳታ

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 Рік тому

    አይይ የእና እህት እግዚአብሔር ይርዳሺ ልብ ይሰብራል እሷ ያገባችዉ ይህ ይመጣል ብላ ስላላሰበች. እዳትፈርዱ እህቶቸ. ብቻ እግዚአብሔር ከልጆችሺ ጋር ያገናኝሺ

  • @MamunKsa-d7o
    @MamunKsa-d7o Рік тому +6

    ቢሞት ነጭ ወንድ ኣልወድም
    ሓበሻ ይኑርልን👏

  • @rukitube9552
    @rukitube9552 Рік тому

    ለሚ አሰሬወችሽ ያናግሩላት ሰወቼ ጥሩወች ናቸው ስትይ ሰምቻለሁ

  • @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ
    @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ Рік тому +27

    እኩን የሰዉሀገረ የራሳችንም አይታምኑም😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 Рік тому +2

    ኡፍፍ😢😢 ይከብዳል የኔእናት አይ የሠው ሀገር ዜጋ ለራሣቸው እሲከሚያመቻቹ ደረስነው😢😢

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 Рік тому +5

    ሠለም ቤተሰብ ወለህ በጣም ያሳዝናል 😢 እህቶች ተጠንቀቁ 😢😢😢

  • @saraEbrahim-r7j
    @saraEbrahim-r7j Рік тому

    እህቴ ምን እደምልሽ አላቅም ወላሂ ካጀቴ ነው ያሳዘንሽኝ አላህ ሀቅ ይፈርድሻል እውነት ይመነምናል አይበጠስም