Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የአንተ ተማሪ ሁነው ንሰሐ ያልገባ ያለ አይመስለኝም ስጋወ ደሙም አልመች ያለን ሁኖ ነው ያሎሰድነው በስደት ሁኜ ከራሴ ተገናኝቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
🙏🙏❌❌❌™
እኔ ገብቼ ቅዱስ ቁርባን እየተቀበልኩኝ ነው
አኔ አለው አስኪ ጸልይልን አባክሽ
እኔም ገብቻለሁ
እውነት ነው
እንኳን ደህና መጣህ የኛ ድንቅ መምህር ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ተምሬአለሁ እማ ፋቅር ትጠብቅህ አሜን መምህራችን ሁላችንም ካንተ ጋር ጸሎት ማድረግ እንፈልጋለን በጉጉት እንጠብቃለን እንወድሀለን
እውነት ነው አዳል ሞቴ እና አቴቴ ጨሌ እስካሁን ድረስ ይመለካል እኔም በስደት እከራተታለሁ አሁን ግን ነቅቻለሁ በፀሎት እተጋለሁ መምህሬ በእውነት እግዝያብሔር ባተላይ ሆኖ ያስተማረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት ለንሰሀ አብቃኝ መምህሬ ክበርልኝ እድሜና ጤና ይስጥ
እመብረሀና ወለዲት አምላክ ከታሰርንበተ ትፈታን ሁላችንም እኮ ተይዘናል ቤተሰቦች ከኔ የአ በረታቹ ሁሉ በፀሎት አስብኝ (እህተ ማርያም) ብላቹ
Amen
Amin Amin Amin
አሜን እመቤቴ ታስብሽ እህቴ እህተ ማርያም ሁላችንም ትፍታን ታስፈታን.....
@@ኤፍታህወለተትንሳኤ አሜን 1Love Africa አመስግናለው
ሁለተኛው ኮመንቴ ነው በእውነት የኔ እናት ታሪክ ነው ይህ ትዳራችን የተረገመ እራሶ ታጋባን አለች እራሶ ታፋታናለች ጭሌ ሚባለው ልብሱ አባሩ አልቦ ኩል ሚባል ከእሶ ልብስ ለቆ አያውቅም እና ልጆቾ በሙሉ ታማሚዎች ነን 😭😭😭😭😭እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ላይ እንድጠነክር አድርጎኛል በአባቶች በመምህሮች ምክንያት ሊድነኝ ነው አሁን በቅርቡ ትልቂ አይዞሽ ከጎንሽ አለሁ ብላኛለች እንደምታግዘኝ አምናለው ትልቃችንም በጣም ይናገራት ነበር እኛ በልጀነት ጀምሮ ይናገራት ሰለነበር ሰለማይወዳት ነው እንል ነበር አሁን ግን ወንድማችን የሚናገራት ያአለምክንያት አልነበረም በጣም እንድበረታ እንድጠነክ ያአደረከኝ መምህሬ ያአገልግሎት ዘመንክን ያአርዝምልን አሜን እድሜ ጤና ይሰጥ ምቀኞችን ከእግር ሰር ይጣልል መምህሬ ቢያንስ እኔ አውቂለሁ አይነጥላ አለብኝ ዛር አለብኝ የዝሙት መንፈስ አለ የሰላቢመተት አለብኝ ይህን መኖሩን ካአወኩ ጀምሮ በውንድማችን ዲቆን ሂኖክ በአምልኮት ስግደት በተግባር በፆለት ሰይፈ ሰላሴን ሰይፈ መልኮትን መፀለይ ከጀመሩኩ ጀምሮ በእህልሚ ሁለቴ አይቸዋለሁ ያአደረገብኝን ስው አንድ ቀን እግዚአብሔር ፍቅዶ ባለታሪክ ሁኘ እቀርባለሁ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ወለተ ማሪያም ብላቹሁ በፆለት አሰቡኝ ቤተሰቦች
አይዞሽ እመብርሃን ከዚህ እርኩስ መንፈስ ትገላግልሻለች ሁላችን እየተሰቃየን ነበር አሁን እንዴት አንደምንዋጋ ወንድሞቻችን አባቶቻችን እያስተማሩን ነውእናም በርቺ
@@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ ቃለ ህይወት ያአሰማልን እህቴ ወለተ ማሪያም እሸ 👏
አይዞሽ የኔ እህት የሁላችን ችግር ነው አሁን ግን እድሜ ለመምህራችን እየነቃን ስለሆነ ቀናችን ሲደርስ እንድናለን መስደዳችን ለቦጎ ነው እኔ ካለኝ ችግር አልፎ የአረቦቹ ፊትም ሲገርፈኝ አለቅስና አማርር ነበር አሁን ሳስበው ግን እንኳንም ተሰደድኩኝ እያልኩኝ ነው ምክንያቱ ብዙ የመዳን ምልክት እያየሁኝ ነው
@@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ እውነት ነው የኔውድ እህቴ አይምዬ ባአልሰደድ ይህን ሁሉ ትምህርት ወይም ሰለ እግዚአብሔር ቃል መች አውቅ ነበር መሰዳችን ማተባችን እንዲጠብቅ አደረገው ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ቀን ኤፍታቹ እንደሚለን ተሰፋ አለኝ አንድ ቀን ይነጋል በተለይ እናቴ ካአለችበት ጋነብ ውሰጥ ማውጣት ለሰጋ ደሙ እንኳን በቅታ በሞተቸ በጣም በሸተኛ ነች እኔ በምልከው ብር ለጠንቆይ ደሮ በግ እየወሰደች ሰለምትሰጣቸው ብሪ ሁሉ በረከት አጣሁ ሳሰበው በየዋህ እነት ሰሜን ሁሉ ነግራ የሚመትቱብኝ እና የመተቱብኝ ነው ሚመሰለኝ ምክንያቱም ከስው በላይ እሰራለሁ ደሞዜ በጣም ጥሩ ክፍያ አለኝ ግን ምንም ለውጥ ላአመጣ አልቻልኩም 9 አመት ሞላኝ አሁንስ ደከመኝ ብዬ ተሰፋ ሰቆርጥ እንደገና ለሁሉም ጊዜ አለው የሚለውን ጠቢቡ ሰለሞንን አስታውሳለሁ አሁን ያአለኝ አማራጭ ወደ አገር ቤት ገብቶ መፋለም ነው የታዬኝ ከዚህ ቁጭ ብየ እድሜየ ሂደ እንጅ ምንም ለውጥ የለኝም እህቴ አይሚይ
@@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ አይዞሽ የኔ ውድ አስተምሮ ሊምረን ፈልጎ ይሆናል እና ተስፋ መስነቅ እንጂ ተስፋ መቁረጥ የለብሽም እናትሽም እግዚአብሔር ምሮ ለክብር ያብቃልሽ ጸሎት አድጊላቸው በየገጠመኙም ስምክርስትናቸው ጻፊ ስም ክርስትና በመጻፌ አንድ ለውጥ አይቸበታለው እኛም ከራስችን አልፎም ለሙሉ ቤተስብ በተደጋጋሚ እየላኩልን ተቸግረናል እስካሁን ግን አንድ ወንድሜ ጠፍቶ ቀራ እንጂ የተቀራ እግዚአብሔር ይመስገን አለን ከዚህ ቡሃላም እግዚአብሔር ያውቃል
የአባታችን በረከት ለእኔም ይደርሰኝል አሜን
መምህር መጣህልን ያንተትምህርት የሂወቴ ምንጭነው ሃይማኖቴን እንዳውቅ አድርገህኛል በርታልን
በጣም እኔበተለይ ተለውጨበታለሁ
ታምር ነው የልጆቹ አባት ግን ሚገርም ነው እመብረሀና ወለዲት አምላክ ከታሰርንበተ ትፈታን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወልደ አማኑኢል ብላቹ
በእውነት ለመምህራችኖ ቃለ ህይወት ይሰማልን እመብርሐን ካታሰርኖበት እስራት ትፉታን
ለአናታየደረሰ፣ለኛምይዲረስልኝአባቴ፣ስይገባኝ፣አማራርኩህ፣ይቅርበልበቸርነትህመንገዲህስለመራከኝ፣እኔስእረሳከኝ፣መልኬንአሰስምረክዉብአዲርገህፈጥረከኝችግሬንታዉቃለህ።የናፈቀኝደጂህከዚህህወቶአዉጣኝስራህንልመስክር፣ጊታየሆይ፣በመገዴሁሉቅደምለንሰሀሞት፣አብቃኝ
አዎ እኔም ሁለት ልጆች አሉኝ የመጀመርያሁን ሰጠው በግድ ስለ አስገደዱኝ ሁለተኛውን ግን ለቅዱስ ሚካኤል ሰጠውኝ ፈጣሪ ይመስገን ልዩነቱን አይቻለው የተሰጠ አድጎም አልጋ ላይ ይሸና ነበር ሁለተኛው ግን እግዚሐብኤር ይመስገን በስነስራት እያደገ ነው ብያመው ራሱ ቅዱስ ሚካኤል ልጁ ነው ምንም አይሆንም እያልኩኝ እያደጉ ነው ግን የተሰጠ ድቁና እየተማረልኝ ነው እስኪገባ ስገባ ደግሞ አስጠምቀዋለው በጸሎት አስልኝ እስኪገባ
እንደምን ዋላችሁ የዚ ቤተሰብ አባላት እንደምን ዋልክ መምህር።እንክዋን ለሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ መታሰብያ ቀን አደረሰን አደረሳችሁ ።ሰምተን የምንቀየር ይምንማር ያርገን የአብርሀምን ቤት የጎበኙ ስላሴዎች ቤታችንን ይጎብኙ
አሜን
Egzabhr ymsgane
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተስፋ ስላሴ የተዋህዶ እንቁ የእኔ ቤተ ሠቦችን እንዴህ ተቀይረው ማይበት ቀን ነው የናፈቀኝ ፆሙ ሲባሉ እየፆምነን ነው ይላሉ ስገዶ ሲባሉ የስቅለት እየሠገድነን አይደል ይላሉ መደሀኒያለም ልቦናቸውን ያብራልኝ ምን ይባላል ወለተ ማሪያም ገብረማሪያም ብለችሁ በፀሎት አስቦኝ እህት ወንድሞቸ
መምህር ኢኔ ንሳሃ ገብቻለው ደውየ ኣንተ በሰጠሀን ስልክ ቁጥር ላይ በዚይ ኣጋጣሚ አመሰግናለው እግዚአብሔር ፀጋውን እድሜውን ጠይናውን አብዝቶ ይስጥህ
Ykerta kutrun lkiln
እህቴ ቁጥራቸውን ስጭን
እሺ 0920740826
yete newe magegneh tegenagten enawera please
መምህር ተስፋዬ ይሄ ገጠመኝ የቤተሰቦቼ ታርክ ነዉ ሁሌም ሩጠው ትዳራቸው መበተን ገንዘባቸው መበተን መጣላት ከትልቆቹ አልፎ ከኛ ከልጆቹ ተርፎብናል እባክህ በፀሎት አስቡን ወለተ ገብርኤል የእናቴ ክርስትና ስሟ ወለተ እዝገር ኃይለ ስላሴ ወለተ ክሮስ ብለው በቃችሁ እንድለን እውነት የፈውስ ቀናችን ናፈቀን አምላኬ ሆይ አንተ ታውቃለህ
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
አባባ ለእርሶዎ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛምይድረስ በጸሎተዎት አስቡን ወለተማርያም ከነቤተሰቦቸ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ለአባ መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጣችሁ መምህር ተባረክ
እንደው ስለ እመብርሃን ስትሉ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሃና ብላችሁ ለአመችሳ የተሰጠው ነኝ ከላዬላይ እንደው ንቅል እንዲያደርግልኝ 😭😭
እመቤቴ ማርያም ታስብሽ
እመ ብዙሀን በምልጃዋ አትለይሽ
እመቤታችን ታስብሽ
እመብረሀን ታስብሽ
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩት እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን. መምህራችን. መቼ ነው ወደ ፀሎት ግሩፓችን የምትመጣልን. አደራ መምህር. መጥተህ ፀሎት እንድታደርግልን. እየጠበቅን ነው. እማ ፍቅር ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅልን. አዳምጬ ስጨርስ. የተሰማኝን. (የተማርኩበትን. እፅፍለሁ.በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ
ስላም ናርዶስ !! የጸሎት ግሩፓችሁ መሳተፍ እችላልሁ ወይ እባክሽ ??!! መልስሽን እጠብቃለሁ ከቻልኩ መቼ እዴት እንደምችል ሁሉ እባክሽ እግዜር ይስጥልኝ !!!!??
@@dinglemariam123 አዎ ትችያለሽ እማ
የኔ እንቁ መምህር መጋቢዬ ጀግናችን አርሴምዬ በዘንባባዋ ከልላ ትጠብቅልን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር እኛንም ለንስሀና ለስጋው ደሙ ያብቃን ናፈቀኝ የምፈወስበት ቀን
ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክል እግዜያብሄር የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር መምህር ተሰፋዬ አበራ በርታለን ታደል ይህ እድል የሰጥን አባታቼን መድናያኤል ይክበር ይመሰገን
አሜን አሜን አሜንንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዚህ ቤተሰቡ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስለን በጸሎት አስቡኝ
ግሩም ነው መምህር ተባረክ ያገልግሎት ዘመንወት ይባረክ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የሚገርም ነገር ነው ትምሀርትህን እየሰማው የቤተሰቦቼን ህይወት ነበር የምዳስሰው መምህር በእውነት አስለቀሰኝ ስሰማው ቸረሩ መድኃኔዓለም ቸርቱ ከአይምሮ በላይ ነው እድንጠፋበት አይፈልግም ምን ያህል ክፍ ሰው ብንሆንም የምናመልከው አምላክ ድንቅ ነው እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
በጣም በጣም የሚገርም የሚደንቅ ታሪክነው በእውነት መ ምህር ተስፉዬ እግዝእብሄር በእንተእንደበት ላይ እድሮ በምትስጠው የትምህርት ሚሞሪስቲክንዳውሎድ እርገህ ሼርበማረግህ እሄው እደምታነብል ሁሉ ውጤቱ መጨረሻው እና እጨራረሱ በስጋውደሙ መቁረብ በመጨረሱ ድንቅ ነገር ስለሆነ በእውነት ነው የምልህ ተዎህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ በመሆኑ እጅግ እርጌ እድኮራበት ነው ይደረከኝ እጅግ እርጌ እመስግንሀለሁ ስለምታደርገው በጎነገር ሁሉ ድንግልማርይም እንተንም ቤተስቦችህን ትጠብቃችሁ ጥላከለላ ትሁናችሁ በልጆችህም የምትደስት ሁን ስው በዘራው ነው የሚይጭደውና ጥሩማድረግ በልጆችህ ታገኘዎለህ ታየዎለህ እሜን እሜን እሜን
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ድሮ እኔ የማስበው እንኳን ለሰው ለራሴም አልፀለይኩ እኔም ብሎ በላይ እል ነበር አሁን ግን እኔ እራሴን ነፍሴን ባድን ከእግዚአብሔር ብታረቅ ለልጆቼ እና ለባለቤቴ ለመላው ቤተሰብ እንደምሆን እድሜ ላንተ ተምሬአለው እና በስደት ነው ያለሁት አሁን በስልክ ንስሀ ገብቼ መፆም መስገድ ጀምሬ አለው እና እግዚአብሔር እንዲረዳኝ እመብርሀን እንድታፀናኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ትልቁ ችግሬ ጀምሬ መተው ነው እና በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ማርያም ነኝ ስለገጠመኙ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር ያስብክ
ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አምላኬና ጌታዬ የድንግል ማርያም ልጅ ለኔም ከነ በተሰቤ ይድረስልኝ 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
amin yederselne❤
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ደስ የምለው ትምህርት ፣ገጠመኝ ነውእግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥልበት
መምህር ገጠመኞችህ እጅግ ግሩም ናቸው የመዳን ገጠመኞች አንድ ቀን ለእኔም መዳን ለሌሎችም ይሁንልን እድሜህ ይርዘም ልጆችን ያሳድግልህ አንተን ማግኜት አልችልም አንድ ቀንእደውልልህ ይሆናል ስልክህ ሲደርሰኝ ከጎጃም
አንድ ቀን ጎጃም ይመጣል መምህራችን ተስፋ አለኝ
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን መምህር እንቁ ቃለ ህወሃት ያሰማልን ወንድማችን አኔ ከዘ ጋር ተመሳሳይ ህወሃት ነው የለኝ ባካችሁ ወገኖቼ በፀሎት አስበኝ እግዚአብሔር ተረከ ቀይረ ነው የእኔም ቤተሰቦች ይመለስልኝ አኔም ወለተ ኪዱን ባለች አሰቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣክልን ነብሳችን ብዙ ምግብ እየተመገበች ነው ባንተ ላይ አድሮ ልዑል እግዚአብሔር የምያስተምረን ይክበር ይመስገን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የዛሬዉ ገጠመኝ የኔና የቤተሰቦቼ ገጠመኝ ነዉ በፀሎት አስቡኝ እባካቹህ አፀደ ማረያም ብላቹህ መምህራችን እግዚአብሔር በአንተላይ አድሮ አስተምሮኛል ክብር ምስጋና ለስም አጠራሩ ይሁን ፀጋዉን ያብዛሎት በእዉነት
መምህራችን በጣም ኣስተማሪ ትምህርት ነው እንባ ኣለኝ ግን ብዙ ነው ኣይኔን የሚያቃጥለኝ ደግሞ ኣርጋኖን ሳነብ በብዛት የማነባው እና ይአኣባትችን መምህር ግርማ እና የመምህራችን ዉጤት ትምህርት ውጤቱን እያየሁት ነው እና በጸሎት መበርታት ኣለብን ።ደግሞ መምህራችን በመጨረሻ መዝሙሩ በጣም ጥሩ ነው እዝግኣብሄር ያክብርልን ወንድሜ።
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎትህ አስበኝ እስከነቤተሰቤ ከእርኩስ መንፈስ ነጻ እንድንወጣእንደነዚህ የተባረኩ ፋሚሊ መምህር ይህን ሁሉ የምታደርገው ለኛ ብለህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ ዕድሜና ቴና እስከነ ቤተሰብህ አሜን አሜን አሜን
ወለተ ስላሴ ነኝ መምህር ከታሰርኩበት እንድፈታ በ ፀሎት አስቡኝ !!!!
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡ ሰለገጠመኙ ልስማና እኮምታለሁ❤ መምህር የፀሎት ማህበራችን ላይ እንዲመጡ በእማ ፍቅር ስም እንጠይቃለን በቅዱስ ሚካኤል መምህር 💞
በረከታቸው ይደርብን ያለማመኔን እርዳው መዳኒሐለም መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
መምህር ተስፋዬ የሚገርም ታሪክ ነው የኛንም ቤተሰብ የሚዳስስ ትምህርት ነው ። ይኸውልህ የባለቤቴ እናት ሴቶች ልጆችን ወልደው ወንድ ልጅ ሳይወልዱ ብዙ ጊዜ በመቆየታቸው በብሔረሰባቸው ወንድ ልጅ ያልወለደች ሴት ስለምትናቅ ለአመቺሳ ተስለው አራት ወንዶችን ወለዱ አንዱ በጦር ሜዳ ሞተ ሶስቱ በህይወት አሉ የተመሳቀለ ኑሮ ይኖራሉ የመጀመሪያው ልጃቸው ባለቤቴ ነው ሁለት ልጆች አሉን ትልቁ ነገር ባለቤቴ ጠዋትና ማታ ይጸልያል። ሁለት ጊዜ በከባድ ህመም ታሞ ሊሞት ደርሶ እግዚአብሔር አትርፎታል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።አሁንም ከባባድ መድሀኒት በመዋጡ ምክንያት መጾም አልቻለሞ በትምህርትና በስራ በጣም ጎበዝ ነበር ግን እድሜውን ሲንከራተት ነበር አሁን ግን ከልጆቻችን ጋር አብረን እየጸለይን ነው። እኔም ጋ የቤተሰቦቼ ዛር አለ እኔም የቻልኩትን እየታገልኩ ነው። ወንድሞቼም ጋ መተት አለ ግን እግዚአብሔር አንድ ቀን ነጻ ያወጣናል አምናለሁ። በጸሎታችሁ አግዙኝ ለቅዱስ ቁርባን እየተዘጋጀን ነው የመምህር ግርማን እድሜ ያርዝምልን ውድ አባታችን ንቁ ብለው አነቁን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው። መምህር ተስፋዬ አንተም በርታልን ያንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ትርሲተማርያምና የማነብርሃን ብላችሁ በጸሎታችሁ እግዙን ወገኖቼ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ አሜን።
ይህ የኔህይወት ነዉ በእዉነት በጣም ይመሳሰላል እኔግን አሁን እድሜ ላንተ መምህሬ ትምህርትህን እያዳመጥሁ ህይወቴ ተቀይሮ በንሰሀ ወደ ክርስቶስ ተመልሻለሁ ሀይማኖቴን አግኝቼ አለሁ የአንድ ቀን ኢትዮጵያ ስመጣ እግዚአብሔር ከፈቀደ ገጠመኝ ሆኖ ይወጣል ግን መምህር በግሩፕ ናልን ድምፅህ ናፍቆናል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ሳላስበው እንባዬ ወረደ እናትንና አባቴ በመካከላቸው ክፍተት አለ በእኛም ቤት እግዚአብሔር እማፀናለሁ አብረው አንድ ሆነው ቆርበው ወደነበረው ትዳራቸው እንዳያቸው እየስገድኩ እየፀለይኩ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ስምረተ ስላሴ እይስላችሁ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
መምህር የአገልግሉት ዘመንህ ይባርክልኝ
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛሎት🙏🙏❤️ የምን ወዶት የምናከብሮት መ ምኽራችን። መጨረሻው በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ
መምህር እንካን ሠላም መጣህ ያተ ትምህርት ሀይማኖቴን እንዳዉቅ ምርኩዜ ሆኖኛል እግዚአብሔር ይመስገን
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በርታ ጠላትህን ዲያብሎስን የእግርህ መረገጫ ያድርግልህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ በገጠመኝ የምትለቃቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ. እግዚአብሄር ይመስገን. የቤተሰቡ ታሪክ. እኛ ቤት ያለ ችግር ነው. የዚህን ቤት ችግር የፈታ መድሀኒአለም. እኛም ቤት ያለውን ችግር ይፍታልን. በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ. እቤተሰቦቼ ውስጥ ያለው መንፈስ. ምንም አልተያዘም.
መምህር ፈጣሪ ከተዋጊው አጋንንት ይጠብቅህ መቺም ክባድ ፈተና ውስጥ እንደምትሆን ምንም ጥርጣሪ የለኝም ግን ደሞ እመብርሀን ድንግል ማርያም አብራህ ትዝመት መቺም ስይጣን በሚያዳምጡህ በተከታንዮች ቤት ሁሉ እየተቃጠለ ነው። እኔ በስደት ነው ያለውት ፍጣሪ እንደዚ ቅርብ ነው ብየ ማመን እሰኪያቅተኝ ተአምር በቤቲ እያርግልኝ ነው ክብር ምስጋና ይሁን ለፈጣሪ በተለይ እጅ ላይ የክርስትና ስም ፀፎ መሰገድ በጣም ይስራል።መምህር ድንግል ማርያም ከነልጃ አይለዮት።
መምህራችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እማፍቅር ብለህ የምትጠራት እናታችን ድንግል ማርያምም ያሰብከውን ሁሉ ታሳካልህ ። ስለ ምታስተምረንና ስለምታቀርብልን አስተማሪ የሆኑ ገጠመኞችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ። ከዚህም በላይ እንድታቀርብልን እኛም ሰምተን እንድንለወጥ ቸሩ መድኃኔ አለም ይርዳህ ይርዳን ።
ቃለ ህይውት ያሰማል እንቁ መምህራችን አንተን የሰተን እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
አዎ መምህር በአሁኑ ሰአት በአባቶቻችንና በወንድሞቻችን መምህራን ላይ እየሆነ ያለው በጣም ያሰፈራልን በእቻ እግዚአብሔር አምላክ በውስጣቸው የገባውን የጥላቻ መንፈስ ከውስጣቸው ይንቀልልን ሁሉላችንን ማሰተዋሉን ይሰጠን ምንጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ይሚመራውን ማንም አያሰናክለው ብቻ ጽናቱን ይሰጣቸው ነው ይምለው
አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ በመንገድህን ምራኝ ሀጥያቴ በፀጉሬ ልክ ነውና ለንስሐ አብቃኝ ነገ ዛሬ በማለት ያለፍሬ አለሁ እስከ ዛሬ መምህር ተስፋየ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ና ጤናን ይስጥልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ገና የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ እስከ መጨረሻው በእግዚአብሔር እረዳትነት ሰማሁት ሁልጊዜ ልክ ልጨርሰው ስል እዘጋዋለሁ ወይም እየሰማሁት እንቅልፍ ይዞኝ ይሄዳል ዛሬ ግን እስከ መጨረሻው ሰማሁት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
በመብርሀን እላችሃለሁ አኔም ፀልዩልኝ ወለተ ሀና እያላችሁ ልፀልይ ብዬ ስነሳ እግሬ ሊቄምልኝ አልችልም ይቀጠቀጥብኛል ይቆርጣጥመኛል አለቅሳለሁ ትምህርት እከታተላለሁ ግን ምን ተምሬ እደጨርስሁ ይጠፍብኛል ማውራት አልችልም በፆሎታችሁ አስቡኝ ልቤን ይመልስልኝ ሀይል የግዛብሔር ነውና እናት አባት እህት ወድሞቼ ፀልዩልኝ ከስደት ተመልሺ ለንስሀ ያብቃኝ አምላኬ ደካማ እህታችሁ ወለተ ሀና
ኤመብርሀንንንንይ ማዕረይ እባክሽ ተዎሪደ አለሁ ነይ ቤቴ ነይ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአባታችን በረከት በኛ ላይ እደርብን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በውነትህነው ልባችንን ያብራልን ማለት ነው ቃለህይወትንያሰማልን በእድሜናበጤናይጠብቅልን ከፉመንፈስም ከግርስን ይውደቁልህአሜን አሜን አሜንከነባለቤትህንም ልጆችህንም ይጠብቅልን
መምህር እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይስህ👏💐እኔስ አገሬ ገብቼ በቤተ መቅደስ ገብቼ የምጸልይበትን ቀን ነው እምናፍቀው😥ወለተ ስላስ በጸሎትህ አስበኝ መምህር እዲሁም እህት ወድሞቼ😥
የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም የተመገነ ይሁን በጠም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህሬ ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት የእምባ ፀጋ በእምነት መጠንከር መድሃኒአለም ይዘን ሁሉን ድል እናደርጋለን ደስ ይላል አባታችን በረከትዎን ይድረሰን
መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልንእማ ፍቅር ትጠብቅልን የኔ መድሃኒአለም ስምህ ከምድር እስከ አርያም የተመሰገነ ይሁን
ጥቅስ በቃን እድሜልካችንን ተጠቀሰልን ለውጥ አላገኘንም ። ዋናው ተግባር ነው የተግባር ህይወት የሌላቸው እስቲል እየተሳደቡ ነው ። ጥቅስ ኢንፖርታት አይደለም ለኦርቶዶክስ ምእመን ።
እንኳን ለዚ አበቃችው እነሱን ያየ አምላክ የኛንም ቤት ያይ ዘንድ በጸሎት እንድንበረታ ይርዳን፡ ብርታቱን ያድለን ፤ መምህር በትምህርትህ ብቻ ምን ያክል እየተቀየርኩኝ እንዳለው ለኔም ታምር ነው፡፡ አምላክ ዘመንህን ልጆችክን ይባርክልክ፡፡
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር አረ እኔ እናቴ ጨሌ ጠቋር አዳል ሞቱ ብር አለንጋ ወሰንጋላ እያለች ብዙ ግብር ስገበር በእውነት ዘመናችንን ሁሉ ጨረሰው አሁንም ቢሆን ታመልከዋለች ብሬን ሁሉ ጨረሰው 15 አመት በሰው አገር ለፍቼ እሱ እሷ ላይ ሆኖ ይጨርሳል አሁን ግን ንስሀ ገብቼ ቀኖናዬን ጨርሼ ቅዱስ ቁርባት ስቀበል አስራት በኩራት ሳወጣ ብሬን አልፈልግም አትላኪ ማለት ጀመረ ግን እህቶቼና ወንድሞቼ ስለማይፀልዩ የእነሱን ግን አይምርም በእክምና ይጨርሳል በልብስ 5 ሻንጣ ሙሉ የሚሆን ልብስ እያለ ቀይ ጥለት ነጭ ጥለት እያለ ገንዘባቸውን ጨረሰ የእኔን ግን እቢ አለ አስራት በኩራት ማውጣት በጣም ትልቁ ሴጣንን ማቃጠያ ነው
በጣም ጒበዝ በርች በርትተሽ ፀልይ አንድ ቀን እግዚያብሔር የሌሎቹንም ይፈታል
በጣም ጎበዝ በርች ለእህቶችሽ እና ለናትሽ ፀልይ በምቆርቢበት ሰአት እና በምሰግጅበት ሰአት ስማቸውን ፅፈሽ ፀልይላቸው በርች
እውነት ነው እኔ 8አመቴ ለፍቸ ባዶናበርኩኝ አሁን ግን ተምሪ ንስሀገብቸ አስራት ሳወጣ አሁን 80ሽብር አለሽአሉኝ ገርሞኝ ይህንያክል አመት ባዶነበርኩኝ ተመስገን
@@svxjej9660 እግዛብሔር ይመስገን በርች እህታችን ጎበዝ በፆለት አስቡን አመተ ስላሴ ተስፋ ማርያም እያልሽ በፆለት አስቡን ንቁ እንቃ
መምህር ቃለ ህዌት ያሰማልን ወለተ ሰማያት ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
ይገርማል ማንም ንፁህ የለም ሁላችንም ትይዘናል እኮ እግዚአብሔር ይፍታን በእውነት ይገርማል በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ጥሪ ነው እግዚአብሔር በተላያየ መንገድ ያስተምራል ስደት ነው ያለሁት ስለ እውነት አልፈታ ያለኝ ችግር ያውቅኩት በአንተ ትምህርት ነው ራሳችን እንፈትሽ ወገን ያልተስራ ማን ነው እረ አቤት
ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን በርታልን የብዙውችን ህይወት ቀይረሀል ።
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችኝ እንኳን ደህና መጣህልንእማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን
በእውነት መምህርችን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን በጣምነው የተማርበት እኔ በጣምነው የምከታተለው የሰማሁትን 50 ሰወ ሸእ አረጋለሁ ብዙወችን እየተለወጥንነው በእውነት ደሰይላል አባታችን በረከት ይድረሰን አሜን መምህር እኔ አድቀን አተንና አባታችን መምህር ግርማን በህልሜ አገኘሄችሁ ምናለው በእውነት ባገኛችሁ በፀሎትችሁ አስቡኝ አበቡ ወተማርያም እያላችሁ
መምህር አትፍራ አብዛኞቻችን የወጣነው ከጨሌ ቤተሰብ ነው ስታስተምር ቢመረውም እውነታው ስለሆነ አታስቀር የዳቢሎስ ጥቃት ስለተሸፋፈነ ነው በሚስጢር እያጠቃ ያለው ። ኦሮሚያ ክልል ነው ተወልጄ ያደኩትና ሁሉንም አቃለው ግን ድሮ እግዚያብሄር የሰጠን ነው ሲሎን ተቀብለን ኖረናል ። እና ባእድ አምልኮ ተጨመላልቀን ነው ያለፍነው ። ዛሬ ስደት ላይ የጨመረኝ የቤተሰብና የዘረማዘር የባእድ አምልኮ ነው ። በደብተራ በጠንቋይ እና በመተት ብን ብለን አገራችንን ለቀን ይሄው የስደትን መራራ ህይወት እየገፋን ነው ። ኦሮሚያ ክልል ያለው ጣወት ጭንቅላቴን ይዤ እድጮህ ያደረገኝ አሁን ነው ። ብዛቱ ብዛት እንዳይመስልህ ጥልቅልቅ ነው ያደረገው ። ጥያቄዬ አሁን እንዴት ነው ይሄን ሁሉ ህዝብ መታደግ የምችለው የሚለው አሳሰበኝ?
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት መምህራችን
መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። እጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው። ሀይማኖታችንን አጥብቀን ይዘን እኛም ለመፈወስና በረከትና ረድኤት ለማግኘት ያብቃን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማህ ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት የሚገርም ገጠመኝ እዲህም አለ ይገርማል መምህሬ ባንተ ስንቱን ተማርኩት በእውነት አመችሳ ምን እደሆነ እራሱ አላቅም አሁን አወኩ ይገርማል ሙሉ ቤተሰብ ሰይጣንን ፈርቶ ትዳር መፍታት አቤት የኔ ጌታ ይቅር በለን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ የአባትየው ነገር ይገርማል በረከታቸው ይድረሰን መጨረሻችሁን ያሳምረው አሜን፫
ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሔር ይባረክልህ ፀዳለ ማርያም ብለህ በፀሎት አሰበኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ፍፃሜው ምን አባቱ ራሱ ወድቆ እየጣለን መሆኑ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
አሜን መምህር ቅዱስ ቃሉን ምህረቱን ቸርነቱን ላሰማኸን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዱት አምላክ ከታሰንበት የዛር መንፈስ ትፍታን ታስፈታን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ግን በዚህ አጋጣሚ በታሪኩ ምክንያት ያስታወስኩት በተለያዩ ብሔረሰቦችም እንደአመቺሳ ለጠንቋዩ ማስታቀፉ ባይኖርም ግን በተለይ በኤርትራ እና .... አካባቢ ልጅ በተወለደ በ7 ወይም በ12ኛው ቀን አካባቢ ከቤት ውጭ ግቢ ውስጥደጅ መውጣት ይባላል ይህን ስርአት የሚመሳሰል በደንብ ገንፎ ተገንፍቶ ቡናውም አምባሻውም ማሽላውም ፈንድሻውም ከረሜላውም ተደራርጎ ተበልቶ ተጠጥቶ ብዙም ስርአቱን ባላውቅም እናት ነጭ ለብሳ ጭንቅላቷ ላይ የመሶብ ክዳን የምትመስል ትንሽዬ የባህል ስፌት (መኮንብያ) ደፍታ የተወለደው/ችው ልጅ ሴትም ሆነች ወንድ ደማቅ ኩል አይናቸው ላይ ተኩለው ያው "ክርስትያን" ላይ ነው እስከዛሬ ያየሁት "የሙስሊሞቹን" አላየሁም እናትና ልጅ ግንባራቸው ላይ በኩል መስቀል ተስሎባቸው አይናቸውንም ተኩለው የሚያምር ባህል ይመስላል ግን እሳት ወረቀት /ጋዜጣ ነገር እየነደደ እናት ልጁን አቅፋ እሱን ትሻገራለች ከዛ ስርአቱ ይፈፀማል ይበላል ይጠጣል ከዛ በኋላ ነው ክርስትናውም በ40ም በ80ያም የሚፈፀመው ይገርማል ጥቅሙን ግን እላውቅም ያው ባህል ነው ይባላል ግን እስካሁን ምን እንደሆነ የነገረኝ የለም።አሁን ግን እድሜ ለአባታችን ስለመናፍስት ከነቃን በኋላ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር እናም የመናፍት አሰራር ሳይኖርበት እይቀርም እያልኩ አስብ ነበር አሁን ግን ስለ ኩል ምንነት ስንማር ያው የቡዳው ዛር መንፈስ እንደሆነ አልጠራጠርም ምክንያቱም ምንም ከሀይማኖትም ጋር የተያታዘ ነገር ወይም ፀሎት የለውም እስቲ መምህር በዚህ ጉዳይ አስተምረን ምን ኣልባትም ተምረን ኣልሰማሁትም ይሆን እንዴ ?
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብኝ ለነሱ የደረሰ መድሃኒአለም ለእኛም ይድረስ ለተጨነቅን !
አሜን መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ጠላት ሲሸነፍ ማየት መስማት ለኛም ለነፍሳችን ቻርጅ ማረግ ያህል ነዉ የሚሠማኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሒወት ያሠማልን መምህርበፀሎት አስቡን ፍቅርተማርያም እና ክንፈገብርኤል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ያስበንአቤት የድንግል ማርያም ልጅ ጠፍተዋል እርዳን አባቴ ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፃጋውን ያብዛልን አመብርሀን ትጠብቅህ እኔም ተምሬ የምመስክርበት አንደበቴን ኮልታፍዋን እህታችሁን ፀልዩልኝ ♥♥
መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ሰወበሰይጣን ከታሰረበቃ በደመነፍስ መጓዝ ነዉ በቃ በዚህ የቤተሰብ ታሪክ ሰዉ ቁሞመፀልይ ባይልም የቻለዉ ካደረገ እግዚአብሔር ፀሎት አነሰበዛ ብሎ የማይተዉ አምላክ እንደሆነ ተረድቻለሁ በተሰጠን ነገር እሱን ማመስገን እዳለብን ተምሪአለሁ መምህር እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን
ወይ ጉድ ይኸ ሁሉ መዓት በእዉነት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ከታሰርንበት ወጥመድ ፍታን 😭በእዉነት ይገርማል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በረከታችሁ ይድረሠን እግዚሐብሔር በቤቱ ያፅናችሁ 💞💞
መምህር የዚህ ቤተሰብ ታሪክ ግማሹ የኛ ቤት ታሪኪ ነው ሁሌም ብኩንነትት መምህር በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያምገብረ መስቀል ወለተ ሰንበት ወልደ ኢየሱስወልደ ጊዮርጊስ እባክወትን መምህር በፀሎት እድያስቡኝ ለገዳም አባቶች ይስጡልኝ ፅንስም አስወርዶብኛል
እኔ እራሱ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስ ብሎኛል እምባ ጥቅም አለዉ እዉነት ነዉ የኛንም የልብ እስራት ኤፍታህ ይበልልን አሜን አሜን አሜን
መምህርዬ ሠላም ሁሉ ላንተ ይሁን የሚገርም ነው ይሄ ታሪክ የኛን ቤት የሚዳስስ ነው በተለይ አያቴ አሁንም ድረስ የምታመልከው ነው ልጆቿ አንድም የሚያስብላት የለም ምነው በገደለሽ እየተባለች ነው የምትኖረው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እንጂ በጣም አስቸጋሪ ነው
አሜን ፫ መምህራችን እናመሰግናለን
መምህር ላንተ የሰጠን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው በመቀጠል የኔ እና የበተሰቦቼ ታርክ ተወርቶ አያልቅም እውነት ከዝህ ጉድ ከወጣን ልክ ሙተን ተነሳን ማለት ነው ለካ ዘንድሮ ቤተሰቦቼ ስጣሉ ስታረቁ አባቴ እና ስፋቱ ስታረቁ የከረሙ የሄን እርኩስ መንፈስ ገብቶ ነው እኔ ደግሞ ወደው የተጣሉ እየመሰለኝ እሰድባቸው አለሁ ወይኔ እባክህ መምህር በፀሎት አስበን ከኔ በተስቦቼወለተ ክሮስ ÷ወለተ ገብርኤል :ወለተ ገብርኤል :ወልደ ሃና :ኃይሌ ስላሴ :ወልደ ሃወርያት :ገብረ ህወት :ወለተ እዝገር ወልደ አማኑኤል ወልደ ሳሙኤል ወለተ ማርያም ፅጌ ማርያም ወለተ ማርያም ፆሎትህ ይደርስን አሜን አሜን አሜን
ኤፍታህ ብየ ልጀምረው የአባታችን የመምህር ግርማ ፍሬ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ቃል ሂወት ያሰማልን ሀይሉና ብርታቱንም ይድልልን የአገልግልት ዘመንህን ያርዝምልን በእውነት እጅግ በጣም የሚገርም መልእክት ነው ያስተላለፍክልን እኔም እንደዚህ አባት እግዚአብሔር ቸሩ መድሀኒአለም ሀይልና ብርታት ሰጥቶኝ ከብዙ ነገር ቤተሰቦቼን ማዳን እፈልጋለሁኝ እባክህ በፆሎት እንድተጋ ተስፋ ስላሴ ና ሁላቹን የክርስቶስ ቤተሰቦች ከኔ የበረታቹ ወለተኪዳን ብላቹ በጾሎታቹ አስቡኝ 😢😥🥲👆🏽👆🏽👆🏽
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ የነሡ የደረሰ መድኃኒዓለም ክርስቶስ ለእኛም ይድረስልን ተጨንቀናል አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወለተ ሰንበት ብላቸሁ ወገኖቸ
በረከታቸው ይደርብን የሚገር ታሪክ ነው መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
እናመሰግናለን መምህራችን እመ ፍቅር ኣትለየህ
በረከታቸው ይደርብን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልንዝማሪ መልዕክት ያሰማልን
ኣሜን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ ቃል ህይወት ያስማልን
ወንድሜ መምህር ተሰፈዬ ባንት ገጠመኝ ትምህርት ብዙ አየው ተገነዘብኩ በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ
በጣም የተማርኩበት ትምርት ነው መምህር
አሜን አሜን አሜንቃል ሕይውት ያሰማልንመምህርችን ፀጋውን ያብዝልክለአብታች ራጀም ጤና ያሰጥልን እፅብ ድንቅነው ወለታው እግዚእብር ይመሰግንበረከታቸው ያድርሰን የሁልችም ሕይውትያቀየርን
ም ምህር ለቤሰቦቼ ፀልይልኝ የኛ አካባቢ በሙሉ በአመቺሳ የተበካከለ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭እኔ ያለሁት በስደት ላይ ነዉ ሁሉንም ነገር ያወኩት እዚ ሆኜ ነዉ የአምላኬን ፍቅሩን ስለአየሁት በደስታ ብዛት አለቅሳለሁ 😭😭😭😍😍😍 መቼም ቢሆን ትልቅ ተስፋ አለኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቤተሰቦቼን እንደሚዳስስ አልጠራጠርም አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተባረክልኝ አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እውነት መምህር ይህ ትምህርት ለኛም ቤተሰብ ነው የወንድሜ ልጆች በሙሉ ላመችሳ የተሰጡ ናቸው ያክስቶቼ ቤተሰብ ሞላው ለአመችሳ የተሰጡ ናቸው እንዳልከው መምሀር የእኔ የወንድሜ ልጆችም የናታቸውን ምክር ብቻ ነው የሚሰሙት እናታቸው ያደገችው ደግሞ ኡቃቢ የሚባለው ቤት ውስጥ ነው ስለዚህ ወደሳ ናቸው ወንድሜን በጣም ነው የሚፈሩት እሱ ክርስትና አባቱ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ነው በስለት ነበር የተወለደው ለቤታችን የመጄሪያ ልጂ ስለነበር ሁላችንም የሚካኤል ልጆች ነን አሁን ግን የሱ ልጆች ትንንሾችም ቢሆኑ ህይወታቸው አስጠሊ ነው አባታቸውን በጣም ይፈራሉ እሄው እስካሁን ንሰሀ አልገቡም እንዴውም አሁንም ነፍሰጡር ናት ብለውኛል ደግማ ላመችሳ ትሰጣለች ብየ በጣም ነው የምፈራው የእውነት መምህር እኔ ስለቴምህርትህ ለመናገር ቃላት የለኝም ሙሉ የእኔ እና የቤተሰቤ ታሪክ ነው እኔ የምለው የለኝም ኑርልን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር እንወድሀለን
መምህር ህይወትን የሚለዉጥ ትምህርት ነዉ የምትሰጠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡን ገብረ ሥላሴ፣ ወለተ ህይወት እና ወለተ ሩፋኤል
ይሄ ጉድ እኝያም ቤት አሌ ልክ አንድ ናቸው 😭😭😭 አግዚአብሔር ይፍታን ማምህር እንደው አንተን ያነሳ ማድንያለም በታሳቦቼን ባቃ ስላቸው ነው መሰለኝ ልግባ ካዝ ስዳት ምሰራዉን አኔ ነኝ ማውቀው ሆ አልቀናል እኮ በታሳቦቼ
ልክ ነሽ እህቴ ለባእዶ አምልኮ የምሰግድ አንዷ እኔ ነበርኩ ወየልኝ ነብሴ ሆይ ወየልሽ
ያባታችን በረከታቻው ይደርብን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በዚህ ትምህርት በጣም ተቀይሬያለሁ ተለውጫለሁ
የአንተ ተማሪ ሁነው ንሰሐ ያልገባ ያለ አይመስለኝም ስጋወ ደሙም አልመች ያለን ሁኖ ነው ያሎሰድነው በስደት ሁኜ ከራሴ ተገናኝቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
🙏🙏❌❌❌™
እኔ ገብቼ ቅዱስ ቁርባን እየተቀበልኩኝ ነው
አኔ አለው አስኪ ጸልይልን አባክሽ
እኔም ገብቻለሁ
እውነት ነው
እንኳን ደህና መጣህ የኛ ድንቅ መምህር ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ተምሬአለሁ እማ ፋቅር ትጠብቅህ አሜን መምህራችን ሁላችንም ካንተ ጋር ጸሎት ማድረግ እንፈልጋለን በጉጉት እንጠብቃለን እንወድሀለን
እውነት ነው አዳል ሞቴ እና አቴቴ ጨሌ እስካሁን ድረስ ይመለካል እኔም በስደት እከራተታለሁ አሁን ግን ነቅቻለሁ በፀሎት እተጋለሁ መምህሬ በእውነት እግዝያብሔር ባተላይ ሆኖ ያስተማረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት ለንሰሀ አብቃኝ መምህሬ ክበርልኝ እድሜና ጤና ይስጥ
እመብረሀና ወለዲት አምላክ ከታሰርንበተ ትፈታን ሁላችንም እኮ ተይዘናል ቤተሰቦች ከኔ የአ በረታቹ ሁሉ በፀሎት አስብኝ (እህተ ማርያም) ብላቹ
Amen
Amin Amin Amin
አሜን እመቤቴ ታስብሽ እህቴ እህተ ማርያም ሁላችንም ትፍታን ታስፈታን.....
@@ኤፍታህወለተትንሳኤ አሜን 1Love Africa አመስግናለው
ሁለተኛው ኮመንቴ ነው በእውነት የኔ እናት ታሪክ ነው ይህ ትዳራችን የተረገመ እራሶ ታጋባን አለች እራሶ ታፋታናለች ጭሌ ሚባለው ልብሱ አባሩ አልቦ ኩል ሚባል ከእሶ ልብስ ለቆ አያውቅም እና ልጆቾ በሙሉ ታማሚዎች ነን 😭😭😭😭😭እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ላይ እንድጠነክር አድርጎኛል በአባቶች በመምህሮች ምክንያት ሊድነኝ ነው አሁን በቅርቡ ትልቂ አይዞሽ ከጎንሽ አለሁ ብላኛለች እንደምታግዘኝ አምናለው ትልቃችንም በጣም ይናገራት ነበር እኛ በልጀነት ጀምሮ ይናገራት ሰለነበር ሰለማይወዳት ነው እንል ነበር አሁን ግን ወንድማችን የሚናገራት ያአለምክንያት አልነበረም በጣም እንድበረታ እንድጠነክ ያአደረከኝ መምህሬ ያአገልግሎት ዘመንክን ያአርዝምልን አሜን እድሜ ጤና ይሰጥ ምቀኞችን ከእግር ሰር ይጣልል መምህሬ ቢያንስ እኔ አውቂለሁ አይነጥላ አለብኝ ዛር አለብኝ የዝሙት መንፈስ አለ የሰላቢመተት አለብኝ ይህን መኖሩን ካአወኩ ጀምሮ በውንድማችን ዲቆን ሂኖክ በአምልኮት ስግደት በተግባር በፆለት ሰይፈ ሰላሴን ሰይፈ መልኮትን መፀለይ ከጀመሩኩ ጀምሮ በእህልሚ ሁለቴ አይቸዋለሁ ያአደረገብኝን ስው አንድ ቀን እግዚአብሔር ፍቅዶ ባለታሪክ ሁኘ እቀርባለሁ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ወለተ ማሪያም ብላቹሁ በፆለት አሰቡኝ ቤተሰቦች
አይዞሽ እመብርሃን ከዚህ እርኩስ መንፈስ ትገላግልሻለች ሁላችን እየተሰቃየን ነበር አሁን እንዴት አንደምንዋጋ ወንድሞቻችን አባቶቻችን እያስተማሩን ነውእናም በርቺ
@@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ ቃለ ህይወት ያአሰማልን እህቴ ወለተ ማሪያም እሸ 👏
አይዞሽ የኔ እህት የሁላችን ችግር ነው አሁን ግን እድሜ ለመምህራችን እየነቃን ስለሆነ ቀናችን ሲደርስ እንድናለን መስደዳችን ለቦጎ ነው እኔ ካለኝ ችግር አልፎ የአረቦቹ ፊትም ሲገርፈኝ አለቅስና አማርር ነበር አሁን ሳስበው ግን እንኳንም ተሰደድኩኝ እያልኩኝ ነው ምክንያቱ ብዙ የመዳን ምልክት እያየሁኝ ነው
@@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ እውነት ነው የኔውድ እህቴ አይምዬ ባአልሰደድ ይህን ሁሉ ትምህርት ወይም ሰለ እግዚአብሔር ቃል መች አውቅ ነበር መሰዳችን ማተባችን እንዲጠብቅ አደረገው ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ቀን ኤፍታቹ እንደሚለን ተሰፋ አለኝ አንድ ቀን ይነጋል በተለይ እናቴ ካአለችበት ጋነብ ውሰጥ ማውጣት ለሰጋ ደሙ እንኳን በቅታ በሞተቸ በጣም በሸተኛ ነች እኔ በምልከው ብር ለጠንቆይ ደሮ በግ እየወሰደች ሰለምትሰጣቸው ብሪ ሁሉ በረከት አጣሁ ሳሰበው በየዋህ እነት ሰሜን ሁሉ ነግራ የሚመትቱብኝ እና የመተቱብኝ ነው ሚመሰለኝ ምክንያቱም ከስው በላይ እሰራለሁ ደሞዜ በጣም ጥሩ ክፍያ አለኝ ግን ምንም ለውጥ ላአመጣ አልቻልኩም 9 አመት ሞላኝ አሁንስ ደከመኝ ብዬ ተሰፋ ሰቆርጥ እንደገና ለሁሉም ጊዜ አለው የሚለውን ጠቢቡ ሰለሞንን አስታውሳለሁ አሁን ያአለኝ አማራጭ ወደ አገር ቤት ገብቶ መፋለም ነው የታዬኝ ከዚህ ቁጭ ብየ እድሜየ ሂደ እንጅ ምንም ለውጥ የለኝም እህቴ አይሚይ
@@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ አይዞሽ የኔ ውድ አስተምሮ ሊምረን ፈልጎ ይሆናል እና ተስፋ መስነቅ እንጂ ተስፋ መቁረጥ የለብሽም እናትሽም እግዚአብሔር ምሮ ለክብር ያብቃልሽ ጸሎት አድጊላቸው በየገጠመኙም ስምክርስትናቸው ጻፊ ስም ክርስትና በመጻፌ አንድ ለውጥ አይቸበታለው እኛም ከራስችን አልፎም ለሙሉ ቤተስብ በተደጋጋሚ እየላኩልን ተቸግረናል እስካሁን ግን አንድ ወንድሜ ጠፍቶ ቀራ እንጂ የተቀራ እግዚአብሔር ይመስገን አለን ከዚህ ቡሃላም እግዚአብሔር ያውቃል
የአባታችን በረከት ለእኔም ይደርሰኝል አሜን
መምህር መጣህልን ያንተትምህርት የሂወቴ ምንጭነው ሃይማኖቴን እንዳውቅ አድርገህኛል በርታልን
በጣም እኔበተለይ ተለውጨበታለሁ
ታምር ነው የልጆቹ አባት ግን ሚገርም ነው እመብረሀና ወለዲት አምላክ ከታሰርንበተ ትፈታን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወልደ አማኑኢል ብላቹ
በእውነት ለመምህራችኖ ቃለ ህይወት ይሰማልን
እመብርሐን ካታሰርኖበት እስራት ትፉታን
ለአናታየደረሰ፣ለኛምይዲረስልኝአባቴ፣ስይገባኝ፣አማራርኩህ፣ይቅርበልበቸርነትህመንገዲህስለመራከኝ፣እኔስእረሳከኝ፣መልኬንአሰ
ስምረክዉብአዲርገህፈጥረከኝችግሬንታዉቃለህ።የናፈቀኝደጂህከዚህህወቶአዉጣኝስራህንልመስክር፣ጊታየሆይ፣በመገዴሁሉቅደምለንሰሀሞት፣አብቃኝ
አዎ እኔም ሁለት ልጆች አሉኝ የመጀመርያሁን ሰጠው በግድ ስለ አስገደዱኝ ሁለተኛውን ግን ለቅዱስ ሚካኤል ሰጠውኝ ፈጣሪ ይመስገን ልዩነቱን አይቻለው የተሰጠ አድጎም አልጋ ላይ ይሸና ነበር ሁለተኛው ግን እግዚሐብኤር ይመስገን በስነስራት እያደገ ነው ብያመው ራሱ ቅዱስ ሚካኤል ልጁ ነው ምንም አይሆንም እያልኩኝ እያደጉ ነው ግን የተሰጠ ድቁና እየተማረልኝ ነው እስኪገባ ስገባ ደግሞ አስጠምቀዋለው በጸሎት አስልኝ እስኪገባ
እንደምን ዋላችሁ የዚ ቤተሰብ አባላት እንደምን ዋልክ መምህር።እንክዋን ለሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ መታሰብያ ቀን አደረሰን አደረሳችሁ ።ሰምተን የምንቀየር ይምንማር ያርገን የአብርሀምን ቤት የጎበኙ ስላሴዎች ቤታችንን ይጎብኙ
አሜን
Egzabhr ymsgane
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተስፋ ስላሴ የተዋህዶ እንቁ የእኔ ቤተ ሠቦችን እንዴህ ተቀይረው ማይበት ቀን ነው የናፈቀኝ ፆሙ ሲባሉ እየፆምነን ነው ይላሉ ስገዶ ሲባሉ የስቅለት እየሠገድነን አይደል ይላሉ መደሀኒያለም ልቦናቸውን ያብራልኝ ምን ይባላል ወለተ ማሪያም ገብረማሪያም ብለችሁ በፀሎት አስቦኝ እህት ወንድሞቸ
መምህር ኢኔ ንሳሃ ገብቻለው ደውየ ኣንተ በሰጠሀን ስልክ ቁጥር ላይ በዚይ ኣጋጣሚ አመሰግናለው እግዚአብሔር ፀጋውን እድሜውን ጠይናውን አብዝቶ ይስጥህ
Amen
Ykerta kutrun lkiln
እህቴ ቁጥራቸውን ስጭን
እሺ 0920740826
yete newe magegneh tegenagten enawera please
መምህር ተስፋዬ ይሄ ገጠመኝ የቤተሰቦቼ ታርክ ነዉ ሁሌም ሩጠው ትዳራቸው መበተን ገንዘባቸው መበተን መጣላት ከትልቆቹ አልፎ ከኛ ከልጆቹ ተርፎብናል እባክህ በፀሎት አስቡን ወለተ ገብርኤል የእናቴ ክርስትና ስሟ ወለተ እዝገር ኃይለ ስላሴ ወለተ ክሮስ ብለው በቃችሁ እንድለን እውነት የፈውስ ቀናችን ናፈቀን አምላኬ ሆይ አንተ ታውቃለህ
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
አባባ ለእርሶዎ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛምይድረስ በጸሎተዎት አስቡን ወለተማርያም ከነቤተሰቦቸ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ለአባ መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጣችሁ መምህር ተባረክ
እንደው ስለ እመብርሃን ስትሉ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሃና ብላችሁ
ለአመችሳ የተሰጠው ነኝ ከላዬላይ እንደው ንቅል እንዲያደርግልኝ 😭😭
እመቤቴ ማርያም ታስብሽ
እመ ብዙሀን በምልጃዋ አትለይሽ
እመቤታችን ታስብሽ
እመብረሀን ታስብሽ
አሜን አሜን አሜን
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩት እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን. መምህራችን. መቼ ነው ወደ ፀሎት ግሩፓችን የምትመጣልን. አደራ መምህር. መጥተህ ፀሎት እንድታደርግልን. እየጠበቅን ነው. እማ ፍቅር ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅልን. አዳምጬ ስጨርስ. የተሰማኝን. (የተማርኩበትን. እፅፍለሁ.በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ
ስላም ናርዶስ !! የጸሎት ግሩፓችሁ መሳተፍ እችላልሁ ወይ እባክሽ ??!! መልስሽን እጠብቃለሁ ከቻልኩ መቼ እዴት እንደምችል ሁሉ እባክሽ እግዜር ይስጥልኝ !!!!??
@@dinglemariam123 አዎ ትችያለሽ እማ
የኔ እንቁ መምህር መጋቢዬ ጀግናችን አርሴምዬ በዘንባባዋ ከልላ ትጠብቅልን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር እኛንም ለንስሀና ለስጋው ደሙ ያብቃን ናፈቀኝ የምፈወስበት ቀን
ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክል እግዜያብሄር የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር መምህር ተሰፋዬ አበራ በርታለን ታደል ይህ እድል የሰጥን አባታቼን መድናያኤል ይክበር ይመሰገን
አሜን አሜን አሜንንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዚህ ቤተሰቡ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስለን በጸሎት አስቡኝ
ግሩም ነው መምህር ተባረክ ያገልግሎት ዘመንወት ይባረክ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የሚገርም ነገር ነው ትምሀርትህን እየሰማው የቤተሰቦቼን ህይወት ነበር የምዳስሰው መምህር በእውነት አስለቀሰኝ ስሰማው ቸረሩ መድኃኔዓለም ቸርቱ ከአይምሮ በላይ ነው እድንጠፋበት አይፈልግም ምን ያህል ክፍ ሰው ብንሆንም የምናመልከው አምላክ ድንቅ ነው እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
በጣም በጣም የሚገርም የሚደንቅ ታሪክነው በእውነት መ ምህር ተስፉዬ እግዝእብሄር በእንተእንደበት ላይ እድሮ በምትስጠው የትምህርት ሚሞሪስቲክንዳውሎድ እርገህ ሼርበማረግህ እሄው እደምታነብል ሁሉ ውጤቱ መጨረሻው እና እጨራረሱ በስጋውደሙ መቁረብ በመጨረሱ ድንቅ ነገር ስለሆነ በእውነት ነው የምልህ ተዎህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ በመሆኑ እጅግ እርጌ እድኮራበት ነው ይደረከኝ እጅግ እርጌ እመስግንሀለሁ ስለምታደርገው በጎነገር ሁሉ ድንግልማርይም እንተንም ቤተስቦችህን ትጠብቃችሁ ጥላከለላ ትሁናችሁ በልጆችህም የምትደስት ሁን ስው በዘራው ነው የሚይጭደውና ጥሩማድረግ በልጆችህ ታገኘዎለህ ታየዎለህ እሜን እሜን እሜን
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ድሮ እኔ የማስበው እንኳን ለሰው ለራሴም አልፀለይኩ እኔም ብሎ በላይ እል ነበር አሁን ግን እኔ እራሴን ነፍሴን ባድን ከእግዚአብሔር ብታረቅ ለልጆቼ እና ለባለቤቴ ለመላው ቤተሰብ እንደምሆን እድሜ ላንተ ተምሬአለው እና በስደት ነው ያለሁት አሁን በስልክ ንስሀ ገብቼ መፆም መስገድ ጀምሬ አለው እና እግዚአብሔር እንዲረዳኝ እመብርሀን እንድታፀናኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ትልቁ ችግሬ ጀምሬ መተው ነው እና በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ማርያም ነኝ ስለገጠመኙ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር ያስብክ
ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አምላኬና ጌታዬ የድንግል ማርያም ልጅ ለኔም ከነ በተሰቤ ይድረስልኝ 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
amin yederselne❤
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ደስ የምለው ትምህርት ፣ገጠመኝ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥልበት
መምህር ገጠመኞችህ እጅግ ግሩም ናቸው የመዳን ገጠመኞች አንድ ቀን ለእኔም መዳን ለሌሎችም ይሁንልን እድሜህ ይርዘም ልጆችን ያሳድግልህ አንተን ማግኜት አልችልም አንድ ቀንእደውልልህ ይሆናል ስልክህ ሲደርሰኝ ከጎጃም
አንድ ቀን ጎጃም ይመጣል መምህራችን ተስፋ አለኝ
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን መምህር እንቁ ቃለ ህወሃት ያሰማልን ወንድማችን አኔ ከዘ ጋር ተመሳሳይ ህወሃት ነው የለኝ ባካችሁ ወገኖቼ በፀሎት አስበኝ እግዚአብሔር ተረከ ቀይረ ነው የእኔም ቤተሰቦች ይመለስልኝ አኔም ወለተ ኪዱን ባለች አሰቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣክልን
ነብሳችን ብዙ ምግብ እየተመገበች ነው ባንተ ላይ አድሮ ልዑል እግዚአብሔር የምያስተምረን ይክበር ይመስገን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የዛሬዉ ገጠመኝ የኔና የቤተሰቦቼ ገጠመኝ ነዉ በፀሎት አስቡኝ እባካቹህ አፀደ ማረያም ብላቹህ መምህራችን እግዚአብሔር በአንተላይ አድሮ አስተምሮኛል ክብር ምስጋና ለስም አጠራሩ ይሁን ፀጋዉን ያብዛሎት በእዉነት
መምህራችን በጣም ኣስተማሪ ትምህርት ነው እንባ ኣለኝ ግን ብዙ ነው ኣይኔን የሚያቃጥለኝ ደግሞ ኣርጋኖን ሳነብ በብዛት የማነባው እና ይአኣባትችን መምህር ግርማ እና የመምህራችን ዉጤት ትምህርት ውጤቱን እያየሁት ነው እና በጸሎት መበርታት ኣለብን ።ደግሞ መምህራችን በመጨረሻ መዝሙሩ በጣም ጥሩ ነው እዝግኣብሄር ያክብርልን ወንድሜ።
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጸሎትህ አስበኝ እስከነቤተሰቤ ከእርኩስ መንፈስ ነጻ እንድንወጣ
እንደነዚህ የተባረኩ ፋሚሊ
መምህር ይህን ሁሉ የምታደርገው ለኛ ብለህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅ ዕድሜና ቴና እስከነ ቤተሰብህ
አሜን አሜን አሜን
ወለተ ስላሴ ነኝ መምህር ከታሰርኩበት እንድፈታ በ ፀሎት አስቡኝ !!!!
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡ ሰለገጠመኙ ልስማና እኮምታለሁ❤ መምህር የፀሎት ማህበራችን ላይ እንዲመጡ በእማ ፍቅር ስም እንጠይቃለን በቅዱስ ሚካኤል መምህር 💞
በረከታቸው ይደርብን ያለማመኔን እርዳው መዳኒሐለም መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
መምህር ተስፋዬ የሚገርም ታሪክ ነው የኛንም ቤተሰብ የሚዳስስ ትምህርት ነው ። ይኸውልህ የባለቤቴ እናት ሴቶች ልጆችን ወልደው ወንድ ልጅ ሳይወልዱ ብዙ ጊዜ በመቆየታቸው በብሔረሰባቸው ወንድ ልጅ ያልወለደች ሴት ስለምትናቅ ለአመቺሳ ተስለው አራት ወንዶችን ወለዱ አንዱ በጦር ሜዳ ሞተ ሶስቱ በህይወት አሉ የተመሳቀለ ኑሮ ይኖራሉ የመጀመሪያው ልጃቸው ባለቤቴ ነው ሁለት ልጆች አሉን ትልቁ ነገር ባለቤቴ ጠዋትና ማታ ይጸልያል። ሁለት ጊዜ በከባድ ህመም ታሞ ሊሞት ደርሶ እግዚአብሔር አትርፎታል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
አሁንም ከባባድ መድሀኒት በመዋጡ ምክንያት መጾም
አልቻለሞ በትምህርትና በስራ በጣም ጎበዝ ነበር ግን እድሜውን ሲንከራተት ነበር አሁን ግን ከልጆቻችን ጋር አብረን እየጸለይን ነው። እኔም ጋ የቤተሰቦቼ ዛር አለ እኔም የቻልኩትን እየታገልኩ ነው። ወንድሞቼም ጋ መተት አለ ግን እግዚአብሔር አንድ ቀን ነጻ ያወጣናል አምናለሁ። በጸሎታችሁ አግዙኝ ለቅዱስ ቁርባን እየተዘጋጀን ነው የመምህር ግርማን እድሜ ያርዝምልን ውድ አባታችን ንቁ ብለው አነቁን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው። መምህር ተስፋዬ አንተም በርታልን ያንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ትርሲተማርያምና የማነብርሃን ብላችሁ በጸሎታችሁ እግዙን ወገኖቼ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ አሜን።
ይህ የኔህይወት ነዉ በእዉነት በጣም ይመሳሰላል እኔግን አሁን እድሜ ላንተ መምህሬ ትምህርትህን እያዳመጥሁ ህይወቴ ተቀይሮ በንሰሀ ወደ ክርስቶስ ተመልሻለሁ ሀይማኖቴን አግኝቼ አለሁ የአንድ ቀን ኢትዮጵያ ስመጣ እግዚአብሔር ከፈቀደ ገጠመኝ ሆኖ ይወጣል
ግን መምህር በግሩፕ ናልን ድምፅህ ናፍቆናል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ሳላስበው እንባዬ ወረደ እናትንና አባቴ በመካከላቸው ክፍተት አለ በእኛም ቤት እግዚአብሔር እማፀናለሁ አብረው አንድ ሆነው ቆርበው ወደነበረው ትዳራቸው እንዳያቸው እየስገድኩ እየፀለይኩ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ስምረተ ስላሴ እይስላችሁ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
መምህር የአገልግሉት ዘመንህ ይባርክልኝ
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛሎት🙏🙏❤️ የምን ወዶት የምናከብሮት መ ምኽራችን። መጨረሻው በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ
መምህር እንካን ሠላም መጣህ ያተ ትምህርት ሀይማኖቴን እንዳዉቅ ምርኩዜ ሆኖኛል እግዚአብሔር ይመስገን
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በርታ ጠላትህን ዲያብሎስን የእግርህ መረገጫ ያድርግልህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ በገጠመኝ የምትለቃቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ. እግዚአብሄር ይመስገን. የቤተሰቡ ታሪክ. እኛ ቤት ያለ ችግር ነው. የዚህን ቤት ችግር የፈታ መድሀኒአለም. እኛም ቤት ያለውን ችግር ይፍታልን. በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ. እቤተሰቦቼ ውስጥ ያለው መንፈስ. ምንም አልተያዘም.
መምህር ፈጣሪ ከተዋጊው አጋንንት ይጠብቅህ መቺም ክባድ ፈተና ውስጥ እንደምትሆን ምንም ጥርጣሪ የለኝም ግን ደሞ እመብርሀን ድንግል ማርያም አብራህ ትዝመት መቺም ስይጣን በሚያዳምጡህ በተከታንዮች ቤት ሁሉ እየተቃጠለ ነው። እኔ በስደት ነው ያለውት ፍጣሪ እንደዚ ቅርብ ነው ብየ ማመን እሰኪያቅተኝ ተአምር በቤቲ እያርግልኝ ነው ክብር ምስጋና ይሁን ለፈጣሪ በተለይ እጅ ላይ የክርስትና ስም ፀፎ መሰገድ በጣም ይስራል።መምህር ድንግል ማርያም ከነልጃ አይለዮት።
መምህራችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እማፍቅር ብለህ የምትጠራት እናታችን ድንግል ማርያምም ያሰብከውን ሁሉ ታሳካልህ ። ስለ ምታስተምረንና ስለምታቀርብልን አስተማሪ የሆኑ ገጠመኞችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ። ከዚህም በላይ እንድታቀርብልን እኛም ሰምተን እንድንለወጥ ቸሩ መድኃኔ አለም ይርዳህ ይርዳን ።
ቃለ ህይውት ያሰማል እንቁ መምህራችን አንተን የሰተን እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
አዎ መምህር በአሁኑ ሰአት በአባቶቻችንና በወንድሞቻችን መምህራን ላይ እየሆነ ያለው በጣም ያሰፈራልን በእቻ እግዚአብሔር አምላክ በውስጣቸው የገባውን የጥላቻ መንፈስ ከውስጣቸው ይንቀልልን ሁሉላችንን ማሰተዋሉን ይሰጠን ምንጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ይሚመራውን ማንም አያሰናክለው ብቻ ጽናቱን ይሰጣቸው ነው ይምለው
አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ በመንገድህን ምራኝ ሀጥያቴ በፀጉሬ ልክ ነውና ለንስሐ አብቃኝ ነገ ዛሬ በማለት ያለፍሬ አለሁ እስከ ዛሬ መምህር ተስፋየ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ና ጤናን ይስጥልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ገና የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ እስከ መጨረሻው በእግዚአብሔር እረዳትነት ሰማሁት ሁልጊዜ ልክ ልጨርሰው ስል እዘጋዋለሁ ወይም እየሰማሁት እንቅልፍ ይዞኝ ይሄዳል ዛሬ ግን እስከ መጨረሻው ሰማሁት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
በመብርሀን እላችሃለሁ አኔም ፀልዩልኝ ወለተ ሀና እያላችሁ ልፀልይ ብዬ ስነሳ እግሬ ሊቄምልኝ አልችልም ይቀጠቀጥብኛል ይቆርጣጥመኛል አለቅሳለሁ ትምህርት እከታተላለሁ ግን ምን ተምሬ እደጨርስሁ ይጠፍብኛል ማውራት አልችልም በፆሎታችሁ አስቡኝ ልቤን ይመልስልኝ ሀይል የግዛብሔር ነውና እናት አባት እህት ወድሞቼ ፀልዩልኝ ከስደት ተመልሺ ለንስሀ ያብቃኝ አምላኬ ደካማ እህታችሁ ወለተ ሀና
ኤመብርሀንንንንይ ማዕረይ እባክሽ ተዎሪደ አለሁ ነይ ቤቴ ነይ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአባታችን በረከት በኛ ላይ እደርብን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በውነትህነው ልባችንን ያብራልን ማለት ነው
ቃለህይወትንያሰማልን በእድሜናበጤናይጠብቅልን ከፉመንፈስም ከግርስን ይውደቁልህአሜን አሜን አሜን
ከነባለቤትህንም ልጆችህንም ይጠብቅልን
መምህር እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይስህ👏💐
እኔስ አገሬ ገብቼ በቤተ መቅደስ ገብቼ የምጸልይበትን ቀን ነው እምናፍቀው😥ወለተ ስላስ በጸሎትህ አስበኝ መምህር እዲሁም እህት ወድሞቼ😥
የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም የተመገነ ይሁን በጠም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህሬ ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት የእምባ ፀጋ በእምነት መጠንከር መድሃኒአለም ይዘን ሁሉን ድል እናደርጋለን ደስ ይላል አባታችን በረከትዎን ይድረሰን
መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
እማ ፍቅር ትጠብቅልን
የኔ መድሃኒአለም ስምህ ከምድር እስከ አርያም የተመሰገነ ይሁን
ጥቅስ በቃን እድሜልካችንን ተጠቀሰልን ለውጥ አላገኘንም ። ዋናው ተግባር ነው የተግባር ህይወት የሌላቸው እስቲል እየተሳደቡ ነው ። ጥቅስ ኢንፖርታት አይደለም ለኦርቶዶክስ ምእመን ።
እንኳን ለዚ አበቃችው
እነሱን ያየ አምላክ የኛንም ቤት ያይ ዘንድ በጸሎት እንድንበረታ ይርዳን፡ ብርታቱን ያድለን ፤
መምህር በትምህርትህ ብቻ ምን ያክል እየተቀየርኩኝ እንዳለው ለኔም ታምር ነው፡፡ አምላክ ዘመንህን ልጆችክን ይባርክልክ፡፡
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር አረ እኔ እናቴ ጨሌ ጠቋር አዳል ሞቱ ብር አለንጋ ወሰንጋላ እያለች ብዙ ግብር ስገበር በእውነት ዘመናችንን ሁሉ ጨረሰው አሁንም ቢሆን ታመልከዋለች ብሬን ሁሉ ጨረሰው 15 አመት በሰው አገር ለፍቼ እሱ እሷ ላይ ሆኖ ይጨርሳል አሁን ግን ንስሀ ገብቼ ቀኖናዬን ጨርሼ ቅዱስ ቁርባት ስቀበል አስራት በኩራት ሳወጣ ብሬን አልፈልግም አትላኪ ማለት ጀመረ ግን እህቶቼና ወንድሞቼ ስለማይፀልዩ የእነሱን ግን አይምርም በእክምና ይጨርሳል በልብስ 5 ሻንጣ ሙሉ የሚሆን ልብስ እያለ ቀይ ጥለት ነጭ ጥለት እያለ ገንዘባቸውን ጨረሰ የእኔን ግን እቢ አለ አስራት በኩራት ማውጣት በጣም ትልቁ ሴጣንን ማቃጠያ ነው
በጣም ጒበዝ በርች በርትተሽ ፀልይ አንድ ቀን እግዚያብሔር የሌሎቹንም ይፈታል
በጣም ጎበዝ በርች ለእህቶችሽ እና ለናትሽ ፀልይ በምቆርቢበት ሰአት እና በምሰግጅበት ሰአት ስማቸውን ፅፈሽ ፀልይላቸው በርች
እውነት ነው እኔ 8አመቴ ለፍቸ ባዶናበርኩኝ አሁን ግን ተምሪ ንስሀገብቸ አስራት ሳወጣ አሁን 80ሽብር አለሽአሉኝ ገርሞኝ ይህንያክል አመት ባዶነበርኩኝ ተመስገን
@@svxjej9660 እግዛብሔር ይመስገን በርች እህታችን ጎበዝ በፆለት አስቡን አመተ ስላሴ ተስፋ ማርያም እያልሽ በፆለት አስቡን ንቁ እንቃ
መምህር ቃለ ህዌት ያሰማልን ወለተ ሰማያት ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ
ይገርማል ማንም ንፁህ የለም ሁላችንም ትይዘናል እኮ እግዚአብሔር ይፍታን በእውነት ይገርማል በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ጥሪ ነው እግዚአብሔር በተላያየ መንገድ ያስተምራል ስደት ነው ያለሁት ስለ እውነት አልፈታ ያለኝ ችግር ያውቅኩት በአንተ ትምህርት ነው ራሳችን እንፈትሽ ወገን ያልተስራ ማን ነው እረ አቤት
ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን በርታልን የብዙውችን ህይወት ቀይረሀል ።
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችኝ እንኳን ደህና መጣህልን
እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን
በእውነት መምህርችን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን በጣምነው የተማርበት እኔ በጣምነው የምከታተለው የሰማሁትን 50 ሰወ ሸእ አረጋለሁ ብዙወችን እየተለወጥንነው በእውነት ደሰይላል አባታችን በረከት ይድረሰን አሜን
መምህር እኔ አድቀን አተንና አባታችን መምህር ግርማን በህልሜ አገኘሄችሁ ምናለው በእውነት ባገኛችሁ በፀሎትችሁ አስቡኝ አበቡ ወተማርያም እያላችሁ
መምህር አትፍራ አብዛኞቻችን የወጣነው ከጨሌ ቤተሰብ ነው ስታስተምር ቢመረውም እውነታው ስለሆነ አታስቀር የዳቢሎስ ጥቃት ስለተሸፋፈነ ነው በሚስጢር እያጠቃ ያለው ። ኦሮሚያ ክልል ነው ተወልጄ ያደኩትና ሁሉንም አቃለው ግን ድሮ እግዚያብሄር የሰጠን ነው ሲሎን ተቀብለን ኖረናል ። እና ባእድ አምልኮ ተጨመላልቀን ነው ያለፍነው ። ዛሬ ስደት ላይ የጨመረኝ የቤተሰብና የዘረማዘር የባእድ አምልኮ ነው ። በደብተራ በጠንቋይ እና በመተት ብን ብለን አገራችንን ለቀን ይሄው የስደትን መራራ ህይወት እየገፋን ነው ። ኦሮሚያ ክልል ያለው ጣወት ጭንቅላቴን ይዤ እድጮህ ያደረገኝ አሁን ነው ። ብዛቱ ብዛት እንዳይመስልህ ጥልቅልቅ ነው ያደረገው ። ጥያቄዬ አሁን እንዴት ነው ይሄን ሁሉ ህዝብ መታደግ የምችለው የሚለው አሳሰበኝ?
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት መምህራችን
መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። እጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው። ሀይማኖታችንን አጥብቀን ይዘን እኛም ለመፈወስና በረከትና ረድኤት ለማግኘት ያብቃን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማህ ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት የሚገርም ገጠመኝ እዲህም አለ ይገርማል መምህሬ ባንተ ስንቱን ተማርኩት በእውነት አመችሳ ምን እደሆነ እራሱ አላቅም አሁን አወኩ ይገርማል ሙሉ ቤተሰብ ሰይጣንን ፈርቶ ትዳር መፍታት አቤት የኔ ጌታ ይቅር በለን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ የአባትየው ነገር ይገርማል በረከታቸው ይድረሰን መጨረሻችሁን ያሳምረው አሜን፫
ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሔር ይባረክልህ ፀዳለ ማርያም ብለህ በፀሎት አሰበኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ፍፃሜው ምን አባቱ ራሱ ወድቆ እየጣለን መሆኑ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
አሜን መምህር ቅዱስ ቃሉን ምህረቱን ቸርነቱን ላሰማኸን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዱት አምላክ ከታሰንበት የዛር መንፈስ ትፍታን ታስፈታን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ግን በዚህ አጋጣሚ በታሪኩ ምክንያት ያስታወስኩት በተለያዩ ብሔረሰቦችም እንደአመቺሳ ለጠንቋዩ ማስታቀፉ ባይኖርም ግን በተለይ በኤርትራ እና .... አካባቢ ልጅ በተወለደ በ7 ወይም በ12ኛው ቀን አካባቢ ከቤት ውጭ ግቢ ውስጥ
ደጅ መውጣት ይባላል ይህን ስርአት የሚመሳሰል በደንብ ገንፎ ተገንፍቶ ቡናውም አምባሻውም ማሽላውም ፈንድሻውም ከረሜላውም ተደራርጎ ተበልቶ ተጠጥቶ ብዙም ስርአቱን ባላውቅም እናት ነጭ ለብሳ ጭንቅላቷ ላይ የመሶብ ክዳን የምትመስል ትንሽዬ የባህል ስፌት (መኮንብያ) ደፍታ የተወለደው/ችው ልጅ ሴትም ሆነች ወንድ ደማቅ ኩል አይናቸው ላይ ተኩለው ያው "ክርስትያን" ላይ ነው እስከዛሬ ያየሁት "የሙስሊሞቹን" አላየሁም እናትና ልጅ ግንባራቸው ላይ በኩል መስቀል ተስሎባቸው አይናቸውንም ተኩለው የሚያምር ባህል ይመስላል ግን እሳት ወረቀት /ጋዜጣ ነገር እየነደደ እናት ልጁን አቅፋ እሱን ትሻገራለች ከዛ ስርአቱ ይፈፀማል ይበላል ይጠጣል ከዛ በኋላ ነው ክርስትናውም በ40ም በ80ያም የሚፈፀመው ይገርማል ጥቅሙን ግን እላውቅም ያው ባህል ነው ይባላል ግን እስካሁን ምን እንደሆነ የነገረኝ የለም።
አሁን ግን እድሜ ለአባታችን ስለመናፍስት ከነቃን በኋላ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር እናም የመናፍት አሰራር ሳይኖርበት እይቀርም እያልኩ አስብ ነበር አሁን ግን ስለ ኩል ምንነት ስንማር ያው የቡዳው ዛር መንፈስ እንደሆነ አልጠራጠርም ምክንያቱም ምንም ከሀይማኖትም ጋር የተያታዘ ነገር ወይም ፀሎት የለውም እስቲ መምህር በዚህ ጉዳይ አስተምረን ምን ኣልባትም ተምረን ኣልሰማሁትም ይሆን እንዴ ?
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብኝ ለነሱ የደረሰ መድሃኒአለም ለእኛም ይድረስ ለተጨነቅን !
አሜን መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ጠላት ሲሸነፍ ማየት መስማት ለኛም ለነፍሳችን ቻርጅ ማረግ ያህል ነዉ የሚሠማኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሒወት ያሠማልን መምህር
በፀሎት አስቡን ፍቅርተማርያም እና ክንፈገብርኤል
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ያስበንአቤት የድንግል ማርያም ልጅ ጠፍተዋል እርዳን አባቴ ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፃጋውን ያብዛልን አመብርሀን ትጠብቅህ እኔም ተምሬ የምመስክርበት አንደበቴን ኮልታፍዋን እህታችሁን ፀልዩልኝ ♥♥
መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ሰወበሰይጣን ከታሰረበቃ በደመነፍስ መጓዝ ነዉ በቃ በዚህ የቤተሰብ ታሪክ ሰዉ ቁሞመፀልይ ባይልም የቻለዉ ካደረገ እግዚአብሔር ፀሎት አነሰበዛ ብሎ የማይተዉ አምላክ እንደሆነ ተረድቻለሁ በተሰጠን ነገር እሱን ማመስገን እዳለብን ተምሪአለሁ መምህር እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን
ወይ ጉድ ይኸ ሁሉ መዓት በእዉነት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ከታሰርንበት ወጥመድ ፍታን 😭በእዉነት ይገርማል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በረከታችሁ ይድረሠን እግዚሐብሔር በቤቱ ያፅናችሁ 💞💞
መምህር የዚህ ቤተሰብ ታሪክ ግማሹ የኛ ቤት ታሪኪ ነው ሁሌም ብኩንነትት መምህር በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም
ገብረ መስቀል
ወለተ ሰንበት
ወልደ ኢየሱስ
ወልደ ጊዮርጊስ
እባክወትን መምህር በፀሎት እድያስቡኝ
ለገዳም አባቶች ይስጡልኝ ፅንስም አስወርዶብኛል
እኔ እራሱ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስ ብሎኛል እምባ ጥቅም አለዉ እዉነት ነዉ የኛንም የልብ እስራት ኤፍታህ ይበልልን አሜን አሜን አሜን
መምህርዬ ሠላም ሁሉ ላንተ ይሁን የሚገርም ነው ይሄ ታሪክ የኛን ቤት የሚዳስስ ነው በተለይ አያቴ አሁንም ድረስ የምታመልከው ነው ልጆቿ አንድም የሚያስብላት የለም ምነው በገደለሽ እየተባለች ነው የምትኖረው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እንጂ በጣም አስቸጋሪ ነው
አሜን ፫ መምህራችን እናመሰግናለን
መምህር ላንተ የሰጠን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው በመቀጠል የኔ እና የበተሰቦቼ ታርክ ተወርቶ አያልቅም እውነት ከዝህ ጉድ ከወጣን ልክ ሙተን ተነሳን ማለት ነው ለካ ዘንድሮ ቤተሰቦቼ ስጣሉ ስታረቁ አባቴ እና ስፋቱ ስታረቁ የከረሙ የሄን እርኩስ መንፈስ ገብቶ ነው እኔ ደግሞ ወደው የተጣሉ እየመሰለኝ እሰድባቸው አለሁ ወይኔ እባክህ መምህር በፀሎት አስበን ከኔ በተስቦቼ
ወለተ ክሮስ ÷ወለተ ገብርኤል :ወለተ ገብርኤል :ወልደ ሃና :ኃይሌ ስላሴ :ወልደ ሃወርያት :ገብረ ህወት :ወለተ እዝገር ወልደ አማኑኤል ወልደ ሳሙኤል ወለተ ማርያም ፅጌ ማርያም ወለተ ማርያም ፆሎትህ ይደርስን አሜን አሜን አሜን
ኤፍታህ ብየ ልጀምረው የአባታችን የመምህር ግርማ ፍሬ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ቃል ሂወት ያሰማልን ሀይሉና ብርታቱንም ይድልልን የአገልግልት ዘመንህን ያርዝምልን በእውነት እጅግ በጣም የሚገርም መልእክት ነው ያስተላለፍክልን እኔም እንደዚህ አባት እግዚአብሔር ቸሩ መድሀኒአለም ሀይልና ብርታት ሰጥቶኝ ከብዙ ነገር ቤተሰቦቼን ማዳን እፈልጋለሁኝ እባክህ በፆሎት እንድተጋ ተስፋ ስላሴ ና ሁላቹን የክርስቶስ ቤተሰቦች ከኔ የበረታቹ ወለተኪዳን ብላቹ በጾሎታቹ አስቡኝ 😢😥🥲👆🏽👆🏽👆🏽
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ የነሡ የደረሰ መድኃኒዓለም ክርስቶስ ለእኛም ይድረስልን ተጨንቀናል አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወለተ ሰንበት ብላቸሁ ወገኖቸ
በረከታቸው ይደርብን የሚገር ታሪክ ነው መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
እናመሰግናለን መምህራችን እመ ፍቅር ኣትለየህ
በረከታቸው ይደርብን
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
ዝማሪ መልዕክት ያሰማልን
ኣሜን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ ቃል ህይወት ያስማልን
ወንድሜ መምህር ተሰፈዬ ባንት ገጠመኝ ትምህርት ብዙ አየው ተገነዘብኩ በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ
በጣም የተማርኩበት ትምርት ነው መምህር
አሜን አሜን አሜን
ቃል ሕይውት ያሰማልን
መምህርችን ፀጋውን ያብዝልክ
ለአብታች ራጀም ጤና ያሰጥልን እፅብ ድንቅ
ነው ወለታው እግዚእብር ይመሰግን
በረከታቸው ያድርሰን የሁልችም ሕይውት
ያቀየርን
ም ምህር ለቤሰቦቼ ፀልይልኝ የኛ አካባቢ በሙሉ በአመቺሳ የተበካከለ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭እኔ ያለሁት በስደት ላይ ነዉ ሁሉንም ነገር ያወኩት እዚ ሆኜ ነዉ የአምላኬን ፍቅሩን ስለአየሁት በደስታ ብዛት አለቅሳለሁ 😭😭😭😍😍😍 መቼም ቢሆን ትልቅ ተስፋ አለኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቤተሰቦቼን እንደሚዳስስ አልጠራጠርም አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተባረክልኝ አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እውነት መምህር ይህ ትምህርት ለኛም ቤተሰብ ነው የወንድሜ ልጆች በሙሉ ላመችሳ የተሰጡ ናቸው ያክስቶቼ ቤተሰብ ሞላው ለአመችሳ የተሰጡ ናቸው እንዳልከው መምሀር የእኔ የወንድሜ ልጆችም የናታቸውን ምክር ብቻ ነው የሚሰሙት እናታቸው ያደገችው ደግሞ ኡቃቢ የሚባለው ቤት ውስጥ ነው ስለዚህ ወደሳ ናቸው ወንድሜን በጣም ነው የሚፈሩት እሱ ክርስትና አባቱ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ነው በስለት ነበር የተወለደው ለቤታችን የመጄሪያ ልጂ ስለነበር ሁላችንም የሚካኤል ልጆች ነን አሁን ግን የሱ ልጆች ትንንሾችም ቢሆኑ ህይወታቸው አስጠሊ ነው አባታቸውን በጣም ይፈራሉ እሄው እስካሁን ንሰሀ አልገቡም እንዴውም አሁንም ነፍሰጡር ናት ብለውኛል ደግማ ላመችሳ ትሰጣለች ብየ በጣም ነው የምፈራው የእውነት መምህር እኔ ስለቴምህርትህ ለመናገር ቃላት የለኝም ሙሉ የእኔ እና የቤተሰቤ ታሪክ ነው እኔ የምለው የለኝም ኑርልን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር እንወድሀለን
መምህር ህይወትን የሚለዉጥ ትምህርት ነዉ የምትሰጠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በፀሎታችሁ አስቡን ገብረ ሥላሴ፣ ወለተ ህይወት እና ወለተ ሩፋኤል