Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህር እኔ ገና በህፃንነቴ ምንም ሳላውቅ ነው ማንም ሳያሳየኝና ሳያስተምረኝ ከሴት ጓደኞቼጋ እቃቃ ስንጫወት ባልና ሚስት ሆነን ከዛ እንደ ግብረሰዶም እንደሌዚቢያን ያደርገኝ ነበር ሶስት ሴት ጓደኞቼ ጋር ተገቢ ያልሆነ ነገር እናደርግ ነበር ገና በ5 አመታችን ጀምሮ በገባን ልክ እርስ በእርሳችን እንነካካ ነበር ከዛ ሰፈር ስንለያይ አቆምን አድገን ስንገናኝ እርስ በእርሳችን ተፋፈርን አሁን የመንፈስ ስራ እንደሆነ ሲገባኝ በጣም ዘገነነኝ የቤተሰቦቻችን ባእድ አምልኮ ለዚህ እንዳበቃን ገባኝ ከሶስታችንም አንዷ ዘማዊ አንዷ ደግሞ መስማት የተሳናት ሆነች እኔ ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን ቶሎ ነቅቼ ተምሬያለሁ ግን አሁንም መስገድ መፀለይ አልቻልኩም መስማትና ማወቅ ብቻ ሆንኩ ይህ ምናልባት ውሸት ሊመስላችሁ ይችላል ግን እኔጋ ያለው እውነት ነው እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ፃድቅ
እሔ ታሬክ የኔም ነው ልጅ ሳለን እዲህ እናደርግ ነበር ሁሌ በተገናኝን ግዜ እና አሁን ሰለመናፍሰት ውጌያ ሲገባኝ ነው ሰህተትና ሀጤያት እደሆነ ያወኩት እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን
Ehete ayezosh
በትክክል እኔም እንደዝ የምያደርጉ ልጅች አይቼ ነበራ በታላይ ገጣር ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል አሁን ስንመር ህዝቤ እውቃት በመጣት ጣፋ
እኔም ከኛቤት የቅድመአያት አለ አሆንም ሁሉም ባአዲ አምልኩት ይደርጋል ከጉርቤት የ8ት አመት ልይ እሆናልሆ ሀፍት ስንነዲ ልጂቱጋር እንገናኝ ነበር 😢😢😢😢😢😢አለሆ የተሠቃየሆ ኧር😢😢😢😢ሠዉ መሆን😢😢😢😢
አባት ሆይ ሺ ጊዜ ጠፍቼ ሺ ጊዜ የፈለከኝ እግዚአብሔር አምላክ ምስጋናና ክብር ለአንተ ይሁን እህቴ እኔም አልፌበታለሁ እናም አሁን ሲገባኝ ገርመኝ እግዚአብሔር አባቴን እንዳሳዘንኩት እናም ማማዬ ንስሃ ግቢ
ማነው እንደኔ መምህር የናፈቀው ምእመናን ገባ ገባ በሉ
እማምላክንን እኔ😢😢😢😢😢በፈጣሪ ስም❤❤❤❤
እኔ❤❤❤❤❤❤
እኔም 🥰
እኔ ❤
እኔም
መምህርእየ እኔም በምን እዳቆመልኝ አላስታውስም እጅ አልጋ ላይ እሸና ነበር እናቴ ግን የሴት ጠቋይ ቤት ትሄድ ነበር ከቤት ሰው ከታመመ ትሄዳለች ግን ደግሞ ጧት ቤተክርስቲያን ትሄዳለች ከዛ ደግሞ ከስት አድ ግዜ ፀበል ትሄዳለች አባቴም ይሄዳል አሁን እኔን በስደት ያሰቃየኛል ያተን ገጠመኝ መስማት ስጀምር መበርከክ ስጀምር እሱም ስራውን ጀመረ እኔም ስለመረረኝ ስደውል በጣም እቆጣቸዋለሁ ግን አናምንበት ይሉኛልበፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ በሰላም ገብቸ ቤተሰቦቸን ለማቁረብ እዳበቃ
እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ምህረቱን ለሁላችንም ይላክልን አሜን❤❤❤
ይግሪማል የእግዚአብሔር ስራ ሰለ መይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ በተ ላይ ኣድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን እበካህ መምህር በፆለትህ ኣስበን ወለተ መጀመድህን
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ቅዱስ ዑራኤል አምሮአችንን አንተ ክፈትልን ተምረንበት ለመዳን ያብቃን🙏
መምህር ከ 20 አመት በላይ ምክንያቱን በማላዉቀዉ ነገር በሆድ ኩርተት አንጀቴ እሰቃይ ነበር፤ የሌሊት 9፤00 ፀሎት አርጋኖን እና ሰይፈ ስላሌ መፀለይ ከጀመርኩ ጀምሮ ግን ብዙ ነገሮች ተከሰቱ፤፤ አሁን ሙሉ ጤነኛ ነኝ፤፤ ደስ የሚል እንቅልፍ እየተኛሁ ነዉ………….አግዚአሔር ይመስገን
መምህር በቴሌግራም መልእክት አስቀምጬልህ ነበር እረፍት እንደሌለህ አምናለሁ ጊዜ ካገኘህ እይልኝ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በአስተምሮህ እንድነቃም እንድተጋም ሆኑኩኝ ግን ቤተሰቤስ ከሩቅ ሆኜ ምንም አልተረዱኝም በልጄ እየተበቀለኝ ተቸገርኩ ሁላችሁም የመምህር ተስፋዬ አስተምህሮ የተረዳችሁ ሁሉ ሃይለማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ።
እግዚአብሔር ያስብልሽ ቴሌግራም ማህበር ላይ ግቢ ተከታተይ መምህርን እስክታገኝው
አንድ ነገር ስንሆን ከማማረር ያለውን ማመስገን ሁሌ ከዚህም የባሰ አለ እንበል እግሬ ታሞ ባልሰግድ እጄን ነፃ ስላረገልኝና መፀለይ መቻሌን ማመስገን እጄም ቢታመም በአፌ አመሰግናለሁ ብሎ አሁንም ተመስገን ማለት አፌም ቢያዝ በልቤ አመሰግናለሁ ማለት ስቃይ ቢበዛብኝም ደግሞ አሲኦል አልሄድኩም ጊዜ ለንስሀ ለስጋ ወደሙ ሰቶኛል ብሎ ማመስገን ጠላት ሰይጣንንም ማናደድ አለብን
መምህርዬ ያተ ትምህርት ከመንፈሰ ቅዱስ ሞሆኑ ምረዳው አዱ አተ ያናገርካቸውና ወይ ያገኘሀቸው ሰዎች አስር ጋኒንም ይኑሩባቸው ሰከንና ረጋ ብለውነው ሚሰሙሁና ሚናግሩህ እናም ያልካቸው ሰምተው ሚለወጡት 😘😍😍😍 መንፈስ ቅዱስ ባተላይ አለ መምልርዬ የኔ ጀግና 🙏🙏🙏
እውነት የኛ እንቁ መምህር
በትከከል❤
በትክክል
😊😮icon i
መምህር በአዛኝቷ ይሁንብህ የምችል ከሆነ ይህን ገጠመኝከን በፍላሽ ጭነህ ወደ ስሜን ወሎ ወደራያ ላክልን ለቤተሰቦቻችን በዛ በሰሜኑ ክፍል በጣም ባእድ አምልኮ አለ ይህን ትምህት ሚሰሙ ይተውት ነበር ፍላሹን እንዴት ማድረስ ይቻላል ቤተሰብ ጋር
❤ተመስገን ፈጣሪዬ❤ማመን አቃተኝ ❤መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን የመቤታችን ምልጃ እቅፍ ድግፍ አርጋትጠብቅህ 😢😢
ተስፍ እዳልቆርጥ ያደረከኝ በነዚህ ገጠመኞትህ ነው መምህር ጤናውን አብዝታ ትስጥህ ድንግል ማሪያም የጭንቄ ቀን ደራሽ እመ አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤ቃላት የለኝም
የአንተን ትምህርት በዳንኤል ክብረት አረጋግጫለሁ
በጣም እውነት ነው መምህር በጣሆት አምልኮትነው ኢትዮጵያን እዲህ ወድቀን የቀረነው 100% እርግጠኛነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ መምህራችን ❤❤❤
እንዃን ለዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ጾም እንዴት ነው እየበረታችሁ ነው መምህር እንዃን ደና መጣህ
አዎ አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ መምህር ፀጋው ያብዛልህ የእመቤታችን በረከቷን አይለየን ወለተ ስላሴ አስብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣክልን ውድ መምህራችን ኑ ገባ ገባ በሉ የመምህርዬ ተማሪዎች!!!አዳምጬ ለኮሜንት እመለሳለዉ
ዘመኑን የዋጀ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሃለን❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤🎉😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለእመቤታችን ጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ ጾሙን ጾመን በረከት የነፍስ ድህነት የምናገኝበት ጾም ፈጣሪ ያድርግልን
አቤት ደስ ሲል አለም ላይ ያለ መልካም ነገር ሁሉ ለመምህር ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ከላይ አድ እህቴ እደለችው እኔም እደሷ ከጓደኞቼ ጋር ገና በልጅነታችን እቃቃ ስንጫወት ከብት ፍየል ስናግድ ወድና ሴት ሆነን እናደርግ ነበር ከዛን😢😢ከዛን ጀምሮ እኔ አሁንም ድረስ እደልማድ ሆኖ አድጎብኝ እራሴን አረካለሁ ይሔን ስላችሁ በጣም እያዘንሁ እና እየተማቀቅሁ ነው ላለማድረግ ብዙ እደክማለሁ ስለት እሳላለሁ አላደርግም እልና እደገና እዛው እገባለሁ 😢😢😢 እዳው በመቤቴ ማርያም ምንም እዳትሉኝ😢😢😢ከዚህ ውስጥ እድወጣ እመቤቴን ለምኑልኝ እግዚአብሔርን ሳሳዝነው ኖሬለሁ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በላት እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ እህተ ሚካኤል እያላችሁ😢😢😢
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከዲያቢሎስ አገዛዝ ከርኩሰት ሀጢየት ነፃ ያዉጣን😢😢ታመናል
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን።እንኳን ለ እመቤታችን ለፍልሰታ ፆም አደረሰክ።ወለተ ማርያም ነኝ በ ፀሎት አስበኝ።
መምህር ችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ እድሚ እና ጤና ትስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር በዘመናችን አንተን የመሰለ መምህር በማግኘታችን እድለኞች ነን ወላዲት አምላክ ፀጋ በረከቱነ ታድልልኝ
መምህር እንኳን ደህና መጣልን ቸሩ መድሃኔዓለም ይህንን አስፈሪ ዘመን ያሳጥርልን ፀሎታችን ነው 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ስሙማ አንድ መከራ ሲደርስባችሁ ለምን መጣ በምን ምክንያት ከየት መጣ በምን ምክንያት ወዴት ያደርሰኛል ብለን መፀለይ አለብን
መምህር ገጠመኞችክ ሁሉ የሚያስተምሩ ናቸው ዘግይቼ ብቀላቀልም እግዚአብር ይጠብቅህ
እመቤታችን ድንግል ማሪያም ሁልጊዜ ካንተ ጋር ትሁንልኝ አሜን አስተማሪያችን ነህ ተባረክ
AmenAmenAmen kalewot yasemaleng m/r fexar rajim edime ke mulu Xena gar yixuk behunet
ሰለ,ሁሉም,ነገረ,እግዚያብሔረ,ይመሰገን
ደስታየ ወደር የለውም😢😢😢መምህርየ እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም 😢😢ልዑል እግዚአብሔር እስከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥክ 🥰🥰ሰላምየ እንኳን ደስ አለሺ የኔ ቆንጆ አባትሺ ተገኝተው ተደስተሺ ለማየት ያብቃኝ😢😢ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ግን መምህረየ እኔ ምን ልፃፍ እውነት ከዚህ በለይ ምን አለ እውነት እኔ አሁን ህውቴን ፈራሁ መምህረየ ምን ልሁን❤❤❤ እኔ ጋር ዛራ አለ አይይይይ እንዳው መምህር አቦ ዘረህ ይባረክ እውነት አሜን
መ ምኸር ሠላም ነኸ እኔንን ከሥተ ት የጠበከኝ ሠውን ባንተ ትምኸርት ያወኩበት እግዚአብሔር አብዝቶ ብረሀነ ጸጋ ያብዛልኸ
አሜን በእግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
ልጆቻቸው የእርሳቸው ልጆች እንዳልሆኑ ሳያውቁ ያረፏት አባትን በፀሎት የበረታችሁ ስለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ እያላችሁ ስማቸውን አስቡዋቸው ። በጣም የሚያሳዝኑ አባት ናቸው።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነቴ በየቤታችን በበአድ አምልኮና ወደ ደብተራና ጠንቃይ ቤት ቤተሰቦቻችን በነፃ ፍቃድ በመራመድ የደረስንበትን ሳየው በጣም ነው የማዝነው አብዛኛዎቻችን ያለነው በዛ ውስጥ ነው ያልነቃችሁ ንቁ እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ❤
መምህር እንደት ነህ? ብዙ ሰው እየነቃ ቢሆንም ያልነቃ ገና አለ። እኔ አባቴ ዛሬ ሸህ አንበሶ መሃመድ ምናምን የሚባል ነበረበት። ራሱ በራሱ ሌሊት ሌሊት ይፈርድ ነበር ነፍሱን ይማረውና ጫካ ከብት እየጠበቀ በዚያው ምላሱን ቆልፎ አበለሻሽቶ ራሱን አስቶ ልጆቹን ሁላ ረስቶ ሞተ። የማይረባ ኮተት ይኸው ለኛም ተርፎ ልጆቹ ሁሉ እንከራተታለን። እግዚአብሔር ልቦናችነን ይክፈትልን እንጅ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤
Amen 🙏🙏🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህእኔ አባቴ ደብተራ ነው ለሰው ብር እየተቀበለ ይፅፋል መድሃኒት እያለ የማይሰራው ነገር የለም ግን እኛ 12 ልጆች ነን ከሞቱት ውጪ የሁላችንም ህይወት ምስቅልቅል ያለ ነው ሰርተን ከሰው በታች ነን አንዱም ከነቤተሰቦቹ ፕሮቴስታንት ሆኗል አንዱም የሰው ደም እያፈሰሰ ነው የሚኖረው አንዱን ደግሞ ስለሚቃወመው ጎዳና አውጥቶታል እኔም በጣም እቃወመው ስለነበር እየው በስደት እፈጋለው ብሬን ግን የት እንደሚገባ አላውቅም የቱን ተናግሬ የቱን ልተወው ብቻ እግዚአብሔር አንድቀን እኛንም የጎበኘናል ብዬ በስፋ አለው😢😢የምህር ተስፈዬ ትምህርት ተረት ተረት ነው የሚለው መንፈሱ ሃይምሮውን የዘጋበት ነው እንደኛ በድሉ ሌላ ሰው እየተጠቀመበት እኛ እሱ ደግሞ በከንቱ የሚለፋው ያውቀዋል መምህር ብታናግረኝ ደስስስስስስ ይለኛል ቴሌግራም ላይ መልክት አስቀምጬልሀለው ።
መምህረ,እግዚያብሔረ,አምላክ,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን,እንደኔ,በበረካታችን,ቤት,ያለወን,ችግረ,ነወ,የነገረከን,ሁላችንም,የምንድንበት,ትምህረት,ነወ
ሰላም በትክክል የብአድ አምልኮዉጤት ከባድነዉ እኔ 7ቀንልጂ ሁኜነዉ ላመችሳየተሰጠሁት ግን ሃጢአትን እደኔ የሰራዉ የለም ❤❤❤❤❤
እኛ ኢትዮጵያውያን በነፃ ፍቃዳችን ወደ ደብተራ የሄድንበትን ባእድ ኣምልኮ በየ ቤታችን የሚደረገው ነገር ለኣሁን ያለው የዘርኘት ነገር ዋናው ተጠያቂ ነው መምህር ግልጥልጥ ኣድርገህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን እንደ ፀሎታችን ሳይሆን እንደ ማሃሪነቱ መድሃኒኣለም ይማረን ❤❤❤
በእውነት በትክክል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
እኳን ደህናመጣህ መምህረየ እናመሰግንአለን ከእግዚአብሔር በታች ያበረታህን ያነቃህን መምህየ እኛቤት እማይደረግ ነገር የለም ነበር ግሁን ተመስገን ሁሉንም አሽቀጥርው ጥለዋን እና እማየ ምስክረነት ንገሪልኝብላለች የእመቤቴ ታምርነው በጦርነቱ ትልቁመሳሪያ እቤታችን አጠገብወደቀ አባቴ እዛውነበር እመቤተ ከልለው ወጣ ቤቱሁሉም ሳቃጠል የኛብቻተረፈ የሳረቤትነው ሁሉም ጣራለጣራ የተየያዘነው በመትረፉ ያለተገረመየለም የእመቤቴታምርነነው የሶታምር ስቱተወርቶ 👏እኛቤት ያልተሰራ ሀጥያትየለም ከኔጀምሮ ግን አሁን ሁላችነም ወደእግዚአብሔር ስንቀርብ ቤቱ በበረከትሞላ ኧር ስቱ ብቻ ተመስገን
ሰላም የመምህራችን እንኳን ሰላም ተመለስክልን ገጠመኙ ጨርሼ አልሰማሁትም ሰምቼ ኮሜንት እጽፋለው ተዛዥ ነን መምህርየ
ሰላም እንደምን አላቹልኝ እንኳን ለመቤታችን ለፍስለታ አደረሳቹ ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ትስፍዬዋ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ እቁ ተናፋቂ ቤተሰቦች እንዴት ናቸው📚📚📚📚📚📚ረቢኒ ሊቪ በፍልሰታ ትገባለህ ብዬ በጣም በጉጉት ጠብቄ ነበር ግን አልገባህም ምነው ምን ሆክብን ምን ገጠመህ አምና አብረን ነበር ያሳለፍነው በፀሎት በምኒም የኔን ማርያም ሳሙልኝ እያለች. ስገምት በቃ ሱባኤ ገብቷል ብዬ ነው ያሰብኩት ከሆከውን አንተ ነህ ምታቀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቃቹ እማ ፍቅር ብለህ የምትጠራት እናት አትለይህ. እና መምህርዬ. ዛሬ የኔን ታሪክ ላአካፍልህ ምን መሰለህ በጣም ልጅ እያለው ከፃን ልጅ ጋራ አደርግ ነበር ሲቀጥልም ከትንሽ እፃን ሴት ተኝቻለው ይሄ ነገር አብሮኝ አደገ ዛሬም ጭምር ግን ያንተን ትምህርት ለአምስት አመት ሰማለው ግን ተመልሼ ገባበታለው በርግጥ ከሰት ከተኛው ሰባት አመት ሆነኝ ግን ከራስ ጋራ ማድርጉን በቃ ምን ልበልህ በዝሙት ጭምልቅ ያልኩኝ ቆሻሻነኝ አሁን ግን በአንተ ትምህርት ሰምቼ ንሰሐ ገብቻለው መልሼ ወድቃለው መልሼ ገባለው አሁን ምን እየተሰማኝ ነው ሰሞኑን ግብረ ሰዶምን እንቃወም ሲሉ ሰማው ማርያምን ምርርርርርር ብዬ ነው ያለቀስኩት እኔም ነኝ ግብረሰዶም ነኝ እያልኩ ግን ንሰሐ ገብቻው ግን ሰላም ነሳኝ ልጅ እያለው ከሴት ጋራ ማድርጊ ማርያምን እራሴን ጠላውት እግዚአብሔር ግን ወዴኝ ዛሬም ከነቆሻሻዬ አቅፎኝ አለ አቤት ቸርነቱ 😭😭😭😭 ምን ልክፈለው አምላኬን አስቡኝ በፀሎታቹ ዳግም ከራሴ ጋራ እዳላደርግ ወለተ ሰንበት ብላቹ በዛላይ አይምሮዬ ምንም ነገር አይ ዝም ትምህርትም አይገባኝም ግን ደሞ ውሃ በጣም ፈራለው ዝም ብሎ ሻውር ስወስድ የሚሰማኝ ስሜት በጣም ይከብዳል እንቅ ነው ሚያደርገኝ ፀበልም ብዙም አልወድም አሁን እግዚአብሔር ከርዳኝ አገር ስገባ ፀበል መቆየት እዳለብኝ አስቢያለው ለመቁረብም እደዛው
የዳንኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሁላችንም ይቅር ይበለን አይዞሽ እህቴ ፀልይ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እኔ መደወል ፈልጌ ግን አልቻልኩም ፈራሁ እድሜየን ስደት ጨረሰዉ ይጨቀኛል ብተሰብ ይጣላብኛል እርሰ በርሳቸዉ እኔም ትዳር እቢ አለኝ ሰዉ ይከዳኛል ብርም አበድር አይመልሱልኝም ይጣሉኛል አያቴም አልጋላይ ታማ ተተኛች አመት ሞላት አቦ ጠበል ልገባ ስትል ወድቃ ነዉ አሁን ግን አቆረብናት ግን አልተሻላትም ሁሉንም ነገር አስጥያቸዉ ነበረ ግን ይጣሉብኛል ይደባደባሉ አጎቶቸ ወድሞቸ እርስ በርሳቸዉ ይጣላሉ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የህ የሁላችን ቤት ያለ ነገር ነዉ ጨሌ እኛቤትም ነበር ከዛ አያቴ ጋ ብዙ ዘመን ተቀምጣል ግን አይደገስለት እናም እዳልከዉ አክስቴ አግብታ ሄዳ ከስት አመት ብኋላ መታ ወሰደችዉ እና መደከስ ጀመረች አሁን እየነገርኳቸዉ ነዉ አንድቀን ግን እግዚአብሔር ይርዳን አያቴ ቋርባለች አክስቴንም የተማርኩትን እያስረዳኋቸዉ ነዉ
እንካን ደህና መጣክልን መምህራችን በየደቂቃው በጉጉት የምጠብቀው በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛልእግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
እግዚኣብሔር ይስጥልን ቸሩመዲኃኔአለም በእድሜህ ላይ እድሜን ይስጥህ!
May God bless you memhir.
መምህር በእዉነት ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በፀጋላይ ፀጋን ይስጥልን እመ አምላክ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ በእዉነት ለመናገር ለመግለፅም ይከብዳል በገጠመኙ ዉስጥ ስንት ሰዉ እዳዳንክ ሳስበዉ አምላክን ከማመስገን በቀር ምን ልበል ሁላችንም በብዙ ፈተና እየተፈተን ነዉ ያለነዉ ምክንያቱም አስተዳደጋችን ነዉ
ሰላም የመምህር ተማሪዎች ጥሩ የንሰሃ ኣባት የምታውቁ ተባበሩኝ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ የሆነ ነው ብዙ እናቶች ሳያቁ ያደረጉት ነው ወላጆቻችን እንዲሰሙ ማድረግ አለብን ,መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
መምህርዬ ግራገባኝ በህልሜ ከማህፀኔ አባብ መስሎ ግን አፉን ከፍቶ ሊዉጠኝ ና አብርዉኝ ሰወችምነበሩ እነሱንም እያባረረ አየሁ አሁን ፍልሰታ ከገባነዉ ከየከዉ ፃፍልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጆች ካሉሽ ፀባያቸውን ግሪ ከሌሉሽ ደግሞ በህልም ስለ እርግዝናና ስለማህፀን ማለም ሐሳብና ጭንቀትን ነው የሚያመለክተው እናም አስጨናቂና መጥፎ ነገር እያሰብሽ ነው ማለት ነው
ስላም መምህር ገጠመኝህ ናፉቆን ነበረ ይቅርታ እንየ ካንተ ባላቅም እነዝህ ይቱቦሮች ጋር ህደህ መልስ ባትሰጥ ለምን ስለ ማይሰሙሁ አንተ ብቻ ትምህርትህ አስተምር ትምህርትህ ለምያስፈልግዉ ስዉ ይደርሰዋል
እኔም እንደዛ ነው የማስበው በርግጥ ከኢንተርቪይው ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያዩት ስለሚኖሩ የነሱ የመዳን ምክንያት ይሆናል
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳቹህ አደረሰን መምህር እንኳን በደህና መጣህ በርታልን
ሰላም መምህር
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ በጸሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ❤
ዘንድሮስ ሚበጀን የተውነውን ችላ ያልነውን የዘነጋነውን የቸሩ እግዚአብሔርን ቤት በንስሃና በይቅርታ ዳግም ማንኳኳት ብቻ ነው ሌላው መንገድ እሳት ነው ቃጠሎ ነው ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ለህግ እግሬ መብራት ለመንገዴም ብርሃን ሁነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏
ሰለሁጌታ ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገነ በእውነት ለእርሱ ምን ተቤሎ ቢመሰገነ ነው ተመሰገነ ዬኔ ጌታ እውነት ነው አንድ ትውልድ ነው የረዳሻቸው መልካም ጎርቤት የተባልሺው እህታችን ለነዚህ ቤተሰብ ያደረግሽ ቢኖሩኝ ከሚትያቸው ልጆች የበለጠነው ሰጥቶ የማይነሳ ከኃጢአት በሰተቀር የልብሽን ምኞት ሁሉ ይጥሽ ወንድም እህቶቻችን እንኳን ለዚህ ክበር አበቃችሁ ከዚህ በኃላ እርጅም ዘመን ስላለችሁ የበለጠ በእምነታችሁ ተግታችሁ ወደ ዘለዓለማዊው ጎዳናችሁ አቀኑ አቤት ኢትዮያዬ ወገኖቼ የባዕድ አምልኮ እንዴት በዘበዘን አቤቱ በጠላታችን አሰልጥነን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመአምላክ ከክፉ ሁሉ ከነመላው ቤተሰብህ ትሰውርልን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት እራሴን ወደ ኃላ እያየሁ ነበር በእውነት በጣም የባአድ አምልኮ ጉድማ የደብተራ ጉድ የደረሰብን እናቀዋለን
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ የምር ናፍቀሀኝ ነበር❤so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
መምህራችን ላተ እድሜና ጤናን ይስጥልን ፈጣሪ እኔንም ቤተሰቦቼንም በጸሎትህ አስበን እኛቤት ብዙ ችግር አለ😢አባቴን ወልደ አረጋይ ተክለ ሀይማኖት ሀይለ ሚካኤል ሀይለ ገብረኤል እህተ ሚካኤል እህተ ገብረኤል ፅጌ ሀና እያላችሁ እህቶቼ ወድሞቼ መምህራችን አስቡን የቤታችሁን ችግር እግዚአብሔር ይፍታው እያላችሁ አስቡልኝ😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደትም ያልነውን እግዚአብሔር ይጠብቀን😢❤❤
ላተ ካል የለኝም መምህሬ እማ ፋቅር እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤
መምህር ልክ ነህ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት መጨረሻው በጣም ደሰስስስ ይላል ተመስገን አምላክ 🙏❤
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህን ሰላም ክርስቶስ ከኔ ቤተሰቦች ይብዛልን መምህርዬእዉነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን
ክብል ለመድሀኒያለም አምላክ ይሁን በድጋሚ ተመልሰህ መተህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን🙏🥰❤
እንኩዋን ደና መጣህ መምህራችን❤ዛሬ 1ኛ ነኝ ጨርሼ እመለሳለሁ
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እኔ የምለው፣እንቁ ፣ደንቁ፣ከማለት ወጪ አስተያይት አተስጡ ተብላችኋል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳዕ በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜ❤❤❤❤
መምህርዬ ተመስገን ለካስ በእርሰወ ትምህርት ነበር ግዜዬን የምጠቀመዉ ማርያም ዩቱብ ስገባ ምን ላዳምጥ እስከ ሚደብረኝ ድረስ ተመስገን መድኃኒአለም ይጠብቅልኝ❤
ጊዜሽ አልጠፋው በጊዜሽ ስለተጠቀምሽ ነው ዛሬ ላይ የተዋወቅነው
@@eftahtesfasilase4230 ወይኔ መምህርዬ ይቅርታ የቃላት አጠቃቀም አልቻልኩበትም መሰለኝ ግዜን አጠፋሁ ለማለት አልነበረም መቸም ትረዱኝ አላች ያለእርሰወ ትምርህት አይሆንልኝም ለማለት ነዉ በማርያም ይቅርታ❤🙏
እውነት ነው መምህር ባዕድ አምልኮና ደብተራ ።
ሰላምመምህ ርእህተ ማሪያም ብላችሁ አስባትበበሀርመገድላይ እየተሰቃየችነወእህታችን
ጌታ ሆይ ለዚህ ቤተሰብ ይደረሰክ አምላክ ለእኔ ቤተሰቦችም ደረሰ መምህር እባክህ መልእክት አለኝ ቤተሰቦችን እንዴት ላደን ማለቴ ከእግዚአብሔር በታች በሰማዕቷ በቅዱስ ጊዮርጊስ ሰም 😢😢😢 እጠይቃለሁ ትምህርት ን እንዴት ልሰጣቸዉ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንዴት ሰነበትክ እኛ ደህናነን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
አሜንንን🤲🤲 እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እካን ደህና መጣህ እቁ አቺን አተነህ አሁን ያለንበትን የተረዳህን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
መምህር እንኳን ደእና መጣክ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እዉነት ነዉ ያደግንበት ያምልኮ መንፈስ እየፈተነን ነዉ ከሚድኑት ያድርገን አሜን አሜን አሜን
መምህር ሙጬ ስለሚባለው መንፈስ ለብቻ ብታቀርብልን🙏😥 ምክንያቱም ልጄ ተጠቅቶበት ስለነበረ
መህር እንኳን ደና መጣህልን እኛ ልጆችህ ናፍቀንህ ነበር ከምር ተመስጬ ነው እኮ ማዳምጥ እስካሁን ያባካንኩት ግዜ ያንገበግበኛል ማርያምን አይ አለማወቅ😢
በምታቀርበው ገጠመኝ ህይወቴን መርምሬ ተቀይሬበታለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክህ።❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በርታልን አዳምጨ እመለሳለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን።
መምህር እንኳን ደናመጣህ እመብርሀን ትጠብቅህ
ለመምራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን መምርዬ እወድሀለሁ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሁሌም መምጣትክን በጎጎት ነው እም ጠብቀው እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዝልህ
መምህር ረጅጅጅምምምም...እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ አንተን ያብዛልን❤❤❤
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት እኔስ መቸ ይሆን አይምሮየ ተፈቶ ከታሰርኩበት እስራት ተፈትቸ ለስጋ ደሞ የምበቃው ኦ አምላኬ ሳነብ ሳዳምጥ ስማር ምንም አይዝም አይምሮየ ምን ይሸለኛን እስኪ ምከሩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችን ነፍሱን በገነት ያኑርልን 🙏 ሰኔ ጎሎጎታ በጣም የምወደው ፀሎት ነው በመፀለዬም ብዙ ችግሮቼ ተፈተዋል እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ገጠመኝ ደግሞ ብዙ ተማርኩበት ❤❤❤
እግዚአብሔርይመስገን መምህራችን እፁብ ደንቅ ነው ፀጋዉን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መምህራችን 🙏🙏🙏
መምህር እንኳን ደና መጣክ ፈጣሪ የሀገራችን ሰላም የህዝባችን አንድነት ሰላም ይመልስልን
Amen 🙏🙏🙏
መምህር እኔ ገና በህፃንነቴ ምንም ሳላውቅ ነው ማንም ሳያሳየኝና ሳያስተምረኝ ከሴት ጓደኞቼጋ እቃቃ ስንጫወት ባልና ሚስት ሆነን ከዛ እንደ ግብረሰዶም እንደሌዚቢያን ያደርገኝ ነበር ሶስት ሴት ጓደኞቼ ጋር ተገቢ ያልሆነ ነገር እናደርግ ነበር ገና በ5 አመታችን ጀምሮ በገባን ልክ እርስ በእርሳችን እንነካካ ነበር ከዛ ሰፈር ስንለያይ አቆምን አድገን ስንገናኝ እርስ በእርሳችን ተፋፈርን አሁን የመንፈስ ስራ እንደሆነ ሲገባኝ በጣም ዘገነነኝ የቤተሰቦቻችን ባእድ አምልኮ ለዚህ እንዳበቃን ገባኝ ከሶስታችንም አንዷ ዘማዊ አንዷ ደግሞ መስማት የተሳናት ሆነች እኔ ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን ቶሎ ነቅቼ ተምሬያለሁ ግን አሁንም መስገድ መፀለይ አልቻልኩም መስማትና ማወቅ ብቻ ሆንኩ ይህ ምናልባት ውሸት ሊመስላችሁ ይችላል ግን እኔጋ ያለው እውነት ነው እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ፃድቅ
እሔ ታሬክ የኔም ነው ልጅ ሳለን እዲህ እናደርግ ነበር ሁሌ በተገናኝን ግዜ እና አሁን ሰለመናፍሰት ውጌያ ሲገባኝ ነው ሰህተትና ሀጤያት እደሆነ ያወኩት እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን
Ehete ayezosh
በትክክል እኔም እንደዝ የምያደርጉ ልጅች አይቼ ነበራ በታላይ ገጣር ሙሉ በሙሉ ማለት ይቻላል አሁን ስንመር ህዝቤ እውቃት በመጣት ጣፋ
እኔም ከኛቤት የቅድመአያት አለ አሆንም ሁሉም ባአዲ አምልኩት ይደርጋል ከጉርቤት የ8ት አመት ልይ እሆናልሆ ሀፍት ስንነዲ ልጂቱጋር እንገናኝ ነበር 😢😢😢😢😢😢አለሆ የተሠቃየሆ ኧር😢😢😢😢ሠዉ መሆን😢😢😢😢
አባት ሆይ ሺ ጊዜ ጠፍቼ ሺ ጊዜ የፈለከኝ እግዚአብሔር አምላክ ምስጋናና ክብር ለአንተ ይሁን እህቴ እኔም አልፌበታለሁ እናም አሁን ሲገባኝ ገርመኝ እግዚአብሔር አባቴን እንዳሳዘንኩት እናም ማማዬ ንስሃ ግቢ
ማነው እንደኔ መምህር የናፈቀው ምእመናን ገባ ገባ በሉ
እማምላክንን እኔ😢😢😢😢😢በፈጣሪ ስም❤❤❤❤
እኔ❤❤❤❤❤❤
እኔም 🥰
እኔ ❤
እኔም
መምህርእየ እኔም በምን እዳቆመልኝ አላስታውስም እጅ አልጋ ላይ እሸና ነበር እናቴ ግን የሴት ጠቋይ ቤት ትሄድ ነበር ከቤት ሰው ከታመመ ትሄዳለች ግን ደግሞ ጧት ቤተክርስቲያን ትሄዳለች ከዛ ደግሞ ከስት አድ ግዜ ፀበል ትሄዳለች አባቴም ይሄዳል አሁን እኔን በስደት ያሰቃየኛል ያተን ገጠመኝ መስማት ስጀምር መበርከክ ስጀምር እሱም ስራውን ጀመረ እኔም ስለመረረኝ ስደውል በጣም እቆጣቸዋለሁ ግን አናምንበት ይሉኛል
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ በሰላም ገብቸ ቤተሰቦቸን ለማቁረብ እዳበቃ
እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር ምህረቱን ለሁላችንም ይላክልን አሜን❤❤❤
ይግሪማል የእግዚአብሔር ስራ ሰለ መይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ በተ ላይ ኣድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን እበካህ መምህር በፆለትህ ኣስበን ወለተ መጀ
መድህን
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ቅዱስ ዑራኤል አምሮአችንን አንተ ክፈትልን ተምረንበት ለመዳን ያብቃን🙏
መምህር ከ 20 አመት በላይ ምክንያቱን በማላዉቀዉ ነገር በሆድ ኩርተት አንጀቴ እሰቃይ ነበር፤ የሌሊት 9፤00 ፀሎት አርጋኖን እና ሰይፈ ስላሌ መፀለይ ከጀመርኩ ጀምሮ ግን ብዙ ነገሮች ተከሰቱ፤፤ አሁን ሙሉ ጤነኛ ነኝ፤፤ ደስ የሚል እንቅልፍ እየተኛሁ ነዉ………….አግዚአሔር ይመስገን
መምህር በቴሌግራም መልእክት አስቀምጬልህ ነበር እረፍት እንደሌለህ አምናለሁ ጊዜ ካገኘህ እይልኝ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በአስተምሮህ እንድነቃም እንድተጋም ሆኑኩኝ ግን ቤተሰቤስ ከሩቅ ሆኜ ምንም አልተረዱኝም በልጄ እየተበቀለኝ ተቸገርኩ ሁላችሁም የመምህር ተስፋዬ አስተምህሮ የተረዳችሁ ሁሉ ሃይለማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ።
እግዚአብሔር ያስብልሽ
ቴሌግራም ማህበር ላይ ግቢ ተከታተይ መምህርን እስክታገኝው
አንድ ነገር ስንሆን ከማማረር ያለውን ማመስገን ሁሌ ከዚህም የባሰ አለ እንበል እግሬ ታሞ ባልሰግድ እጄን ነፃ ስላረገልኝና መፀለይ መቻሌን ማመስገን እጄም ቢታመም በአፌ አመሰግናለሁ ብሎ አሁንም ተመስገን ማለት አፌም ቢያዝ በልቤ አመሰግናለሁ ማለት ስቃይ ቢበዛብኝም ደግሞ አሲኦል አልሄድኩም ጊዜ ለንስሀ ለስጋ ወደሙ ሰቶኛል ብሎ ማመስገን ጠላት ሰይጣንንም ማናደድ አለብን
መምህርዬ ያተ ትምህርት ከመንፈሰ ቅዱስ ሞሆኑ ምረዳው አዱ አተ ያናገርካቸውና ወይ ያገኘሀቸው ሰዎች አስር ጋኒንም ይኑሩባቸው ሰከንና ረጋ ብለውነው ሚሰሙሁና ሚናግሩህ እናም ያልካቸው ሰምተው ሚለወጡት 😘😍😍😍 መንፈስ ቅዱስ ባተላይ አለ መምልርዬ የኔ ጀግና 🙏🙏🙏
እውነት የኛ እንቁ መምህር
በትከከል❤
በትክክል
😊😮icon i
መምህር በአዛኝቷ ይሁንብህ የምችል ከሆነ ይህን ገጠመኝከን በፍላሽ ጭነህ ወደ ስሜን ወሎ ወደራያ ላክልን ለቤተሰቦቻችን በዛ በሰሜኑ ክፍል በጣም ባእድ አምልኮ አለ ይህን ትምህት ሚሰሙ ይተውት ነበር ፍላሹን እንዴት ማድረስ ይቻላል ቤተሰብ ጋር
❤ተመስገን ፈጣሪዬ❤ማመን አቃተኝ ❤መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን የመቤታችን ምልጃ እቅፍ ድግፍ አርጋትጠብቅህ 😢😢
ተስፍ እዳልቆርጥ ያደረከኝ በነዚህ ገጠመኞትህ ነው መምህር ጤናውን አብዝታ ትስጥህ ድንግል ማሪያም የጭንቄ ቀን ደራሽ እመ አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤ቃላት የለኝም
የአንተን ትምህርት በዳንኤል ክብረት አረጋግጫለሁ
በጣም እውነት ነው መምህር በጣሆት አምልኮትነው ኢትዮጵያን እዲህ ወድቀን የቀረነው 100% እርግጠኛነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ መምህራችን ❤❤❤
እንዃን ለዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ጾም እንዴት ነው እየበረታችሁ ነው መምህር እንዃን ደና መጣህ
አዎ አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ መምህር ፀጋው ያብዛልህ የእመቤታችን በረከቷን አይለየን ወለተ ስላሴ አስብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣክልን ውድ መምህራችን ኑ ገባ ገባ በሉ የመምህርዬ ተማሪዎች!!!አዳምጬ ለኮሜንት እመለሳለዉ
ዘመኑን የዋጀ መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሃለን❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤🎉😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለእመቤታችን ጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ ጾሙን ጾመን በረከት የነፍስ ድህነት የምናገኝበት ጾም ፈጣሪ ያድርግልን
አቤት ደስ ሲል አለም ላይ ያለ መልካም ነገር ሁሉ ለመምህር ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ከላይ አድ እህቴ እደለችው እኔም እደሷ ከጓደኞቼ ጋር ገና በልጅነታችን እቃቃ ስንጫወት ከብት ፍየል ስናግድ ወድና ሴት ሆነን እናደርግ ነበር ከዛን😢😢ከዛን ጀምሮ እኔ አሁንም ድረስ እደልማድ ሆኖ አድጎብኝ እራሴን አረካለሁ ይሔን ስላችሁ በጣም እያዘንሁ እና እየተማቀቅሁ ነው ላለማድረግ ብዙ እደክማለሁ ስለት እሳላለሁ አላደርግም እልና እደገና እዛው እገባለሁ 😢😢😢 እዳው በመቤቴ ማርያም ምንም እዳትሉኝ😢😢😢ከዚህ ውስጥ እድወጣ እመቤቴን ለምኑልኝ እግዚአብሔርን ሳሳዝነው ኖሬለሁ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በላት እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ እህተ ሚካኤል እያላችሁ😢😢😢
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከዲያቢሎስ አገዛዝ ከርኩሰት ሀጢየት ነፃ ያዉጣን😢😢ታመናል
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን።እንኳን ለ እመቤታችን ለፍልሰታ ፆም አደረሰክ።ወለተ ማርያም ነኝ በ ፀሎት አስበኝ።
መምህር ችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ እድሚ እና ጤና ትስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህር በዘመናችን አንተን የመሰለ መምህር በማግኘታችን እድለኞች ነን ወላዲት አምላክ ፀጋ በረከቱነ ታድልልኝ
መምህር እንኳን ደህና መጣልን ቸሩ መድሃኔዓለም ይህንን አስፈሪ ዘመን ያሳጥርልን ፀሎታችን ነው 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ስሙማ አንድ መከራ ሲደርስባችሁ ለምን መጣ በምን ምክንያት ከየት መጣ በምን ምክንያት ወዴት ያደርሰኛል ብለን መፀለይ አለብን
መምህር ገጠመኞችክ ሁሉ የሚያስተምሩ ናቸው ዘግይቼ ብቀላቀልም እግዚአብር ይጠብቅህ
እመቤታችን ድንግል ማሪያም ሁልጊዜ ካንተ ጋር ትሁንልኝ አሜን አስተማሪያችን ነህ ተባረክ
AmenAmenAmen kalewot yasemaleng m/r fexar rajim edime ke mulu Xena gar yixuk behunet
ሰለ,ሁሉም,ነገረ,እግዚያብሔረ,ይመሰገን
ደስታየ ወደር የለውም😢😢😢መምህርየ እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም 😢😢ልዑል እግዚአብሔር እስከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥክ 🥰🥰ሰላምየ እንኳን ደስ አለሺ የኔ ቆንጆ አባትሺ ተገኝተው ተደስተሺ ለማየት ያብቃኝ😢😢ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ግን መምህረየ እኔ ምን ልፃፍ እውነት ከዚህ በለይ ምን አለ እውነት እኔ አሁን ህውቴን ፈራሁ መምህረየ ምን ልሁን❤❤❤ እኔ ጋር ዛራ አለ አይይይይ እንዳው መምህር አቦ ዘረህ ይባረክ እውነት አሜን
መ ምኸር ሠላም ነኸ እኔንን ከሥተ ት የጠበከኝ ሠውን ባንተ ትምኸርት ያወኩበት እግዚአብሔር አብዝቶ ብረሀነ ጸጋ ያብዛልኸ
አሜን በእግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
ልጆቻቸው የእርሳቸው ልጆች እንዳልሆኑ ሳያውቁ ያረፏት አባትን በፀሎት የበረታችሁ ስለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ እያላችሁ ስማቸውን አስቡዋቸው ። በጣም የሚያሳዝኑ አባት ናቸው።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነቴ በየቤታችን በበአድ አምልኮና ወደ ደብተራና ጠንቃይ ቤት ቤተሰቦቻችን በነፃ ፍቃድ በመራመድ የደረስንበትን ሳየው በጣም ነው የማዝነው አብዛኛዎቻችን ያለነው በዛ ውስጥ ነው ያልነቃችሁ ንቁ እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ❤
መምህር እንደት ነህ? ብዙ ሰው እየነቃ ቢሆንም ያልነቃ ገና አለ። እኔ አባቴ ዛሬ ሸህ አንበሶ መሃመድ ምናምን የሚባል ነበረበት። ራሱ በራሱ ሌሊት ሌሊት ይፈርድ ነበር ነፍሱን ይማረውና ጫካ ከብት እየጠበቀ በዚያው ምላሱን ቆልፎ አበለሻሽቶ ራሱን አስቶ ልጆቹን ሁላ ረስቶ ሞተ። የማይረባ ኮተት ይኸው ለኛም ተርፎ ልጆቹ ሁሉ እንከራተታለን። እግዚአብሔር ልቦናችነን ይክፈትልን እንጅ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
❤
Amen 🙏🙏🙏❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
እኔ አባቴ ደብተራ ነው ለሰው ብር እየተቀበለ ይፅፋል መድሃኒት እያለ የማይሰራው ነገር የለም
ግን እኛ 12 ልጆች ነን ከሞቱት ውጪ የሁላችንም ህይወት ምስቅልቅል ያለ ነው ሰርተን ከሰው በታች ነን አንዱም ከነቤተሰቦቹ ፕሮቴስታንት ሆኗል አንዱም የሰው ደም እያፈሰሰ ነው የሚኖረው አንዱን ደግሞ ስለሚቃወመው ጎዳና አውጥቶታል
እኔም በጣም እቃወመው ስለነበር እየው በስደት እፈጋለው ብሬን ግን የት እንደሚገባ አላውቅም የቱን ተናግሬ የቱን ልተወው
ብቻ እግዚአብሔር አንድቀን እኛንም የጎበኘናል ብዬ በስፋ አለው😢😢
የምህር ተስፈዬ ትምህርት ተረት ተረት ነው የሚለው መንፈሱ ሃይምሮውን የዘጋበት ነው
እንደኛ በድሉ ሌላ ሰው እየተጠቀመበት እኛ እሱ ደግሞ በከንቱ የሚለፋው ያውቀዋል
መምህር ብታናግረኝ ደስስስስስስ ይለኛል ቴሌግራም ላይ መልክት አስቀምጬልሀለው ።
መምህረ,እግዚያብሔረ,አምላክ,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን,እንደኔ,በበረካታችን,ቤት,ያለወን,ችግረ,ነወ,የነገረከን,ሁላችንም,የምንድንበት,ትምህረት,ነወ
ሰላም በትክክል የብአድ አምልኮዉጤት ከባድነዉ እኔ 7ቀንልጂ ሁኜነዉ ላመችሳየተሰጠሁት ግን ሃጢአትን እደኔ የሰራዉ የለም ❤❤❤❤❤
እኛ ኢትዮጵያውያን በነፃ ፍቃዳችን ወደ ደብተራ የሄድንበትን ባእድ ኣምልኮ በየ ቤታችን የሚደረገው ነገር ለኣሁን ያለው የዘርኘት ነገር ዋናው ተጠያቂ ነው መምህር ግልጥልጥ ኣድርገህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን እንደ ፀሎታችን ሳይሆን እንደ ማሃሪነቱ መድሃኒኣለም ይማረን ❤❤❤
በእውነት በትክክል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
እኳን ደህናመጣህ መምህረየ እናመሰግንአለን ከእግዚአብሔር በታች ያበረታህን ያነቃህን መምህየ እኛቤት እማይደረግ ነገር የለም ነበር ግሁን ተመስገን ሁሉንም አሽቀጥርው ጥለዋን እና እማየ ምስክረነት ንገሪልኝብላለች የእመቤቴ ታምርነው በጦርነቱ ትልቁመሳሪያ እቤታችን አጠገብወደቀ አባቴ እዛውነበር እመቤተ ከልለው ወጣ ቤቱሁሉም ሳቃጠል የኛብቻተረፈ የሳረቤትነው ሁሉም ጣራለጣራ የተየያዘነው በመትረፉ ያለተገረመየለም የእመቤቴታምርነነው የሶታምር ስቱተወርቶ 👏እኛቤት ያልተሰራ ሀጥያትየለም ከኔጀምሮ ግን አሁን ሁላችነም ወደእግዚአብሔር ስንቀርብ ቤቱ በበረከትሞላ ኧር ስቱ ብቻ ተመስገን
ሰላም የመምህራችን እንኳን ሰላም ተመለስክልን ገጠመኙ ጨርሼ አልሰማሁትም ሰምቼ ኮሜንት እጽፋለው ተዛዥ ነን መምህርየ
ሰላም እንደምን አላቹልኝ እንኳን ለመቤታችን ለፍስለታ አደረሳቹ
⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
ትስፍዬዋ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ እቁ ተናፋቂ ቤተሰቦች እንዴት ናቸው
📚📚📚📚📚📚
ረቢኒ ሊቪ በፍልሰታ ትገባለህ ብዬ በጣም በጉጉት ጠብቄ ነበር ግን አልገባህም ምነው ምን ሆክብን ምን ገጠመህ አምና አብረን ነበር ያሳለፍነው በፀሎት በምኒም የኔን ማርያም ሳሙልኝ እያለች. ስገምት በቃ ሱባኤ ገብቷል ብዬ ነው ያሰብኩት ከሆከውን አንተ ነህ ምታቀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይጠብቃቹ እማ ፍቅር ብለህ የምትጠራት እናት አትለይህ.
እና መምህርዬ. ዛሬ የኔን ታሪክ ላአካፍልህ ምን መሰለህ በጣም ልጅ እያለው ከፃን ልጅ ጋራ አደርግ ነበር ሲቀጥልም ከትንሽ እፃን ሴት ተኝቻለው ይሄ ነገር አብሮኝ አደገ ዛሬም ጭምር ግን ያንተን ትምህርት ለአምስት አመት ሰማለው ግን ተመልሼ ገባበታለው በርግጥ ከሰት ከተኛው ሰባት አመት ሆነኝ ግን ከራስ ጋራ ማድርጉን በቃ ምን ልበልህ በዝሙት ጭምልቅ ያልኩኝ ቆሻሻነኝ አሁን ግን በአንተ ትምህርት ሰምቼ ንሰሐ ገብቻለው መልሼ ወድቃለው መልሼ ገባለው አሁን ምን እየተሰማኝ ነው ሰሞኑን ግብረ ሰዶምን እንቃወም ሲሉ ሰማው ማርያምን ምርርርርርር ብዬ ነው ያለቀስኩት እኔም ነኝ ግብረሰዶም ነኝ እያልኩ ግን ንሰሐ ገብቻው ግን ሰላም ነሳኝ ልጅ እያለው ከሴት ጋራ ማድርጊ ማርያምን እራሴን ጠላውት እግዚአብሔር ግን ወዴኝ ዛሬም ከነቆሻሻዬ አቅፎኝ አለ አቤት ቸርነቱ 😭😭😭😭 ምን ልክፈለው አምላኬን አስቡኝ በፀሎታቹ ዳግም ከራሴ ጋራ እዳላደርግ ወለተ ሰንበት ብላቹ በዛላይ አይምሮዬ ምንም ነገር አይ ዝም ትምህርትም አይገባኝም ግን ደሞ ውሃ በጣም ፈራለው ዝም ብሎ ሻውር ስወስድ የሚሰማኝ ስሜት በጣም ይከብዳል እንቅ ነው ሚያደርገኝ ፀበልም ብዙም አልወድም አሁን እግዚአብሔር ከርዳኝ አገር ስገባ ፀበል መቆየት እዳለብኝ አስቢያለው ለመቁረብም እደዛው
የዳንኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሁላችንም ይቅር ይበለን አይዞሽ እህቴ ፀልይ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እኔ መደወል ፈልጌ ግን አልቻልኩም ፈራሁ እድሜየን ስደት ጨረሰዉ ይጨቀኛል ብተሰብ ይጣላብኛል እርሰ በርሳቸዉ እኔም ትዳር እቢ አለኝ ሰዉ ይከዳኛል ብርም አበድር አይመልሱልኝም ይጣሉኛል አያቴም አልጋላይ ታማ ተተኛች አመት ሞላት አቦ ጠበል ልገባ ስትል ወድቃ ነዉ አሁን ግን አቆረብናት ግን አልተሻላትም ሁሉንም ነገር አስጥያቸዉ ነበረ ግን ይጣሉብኛል ይደባደባሉ አጎቶቸ ወድሞቸ እርስ በርሳቸዉ ይጣላሉ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የህ የሁላችን ቤት ያለ ነገር ነዉ ጨሌ እኛቤትም ነበር ከዛ አያቴ ጋ ብዙ ዘመን ተቀምጣል ግን አይደገስለት እናም እዳልከዉ አክስቴ አግብታ ሄዳ ከስት አመት ብኋላ መታ ወሰደችዉ እና መደከስ ጀመረች አሁን እየነገርኳቸዉ ነዉ አንድቀን ግን እግዚአብሔር ይርዳን አያቴ ቋርባለች አክስቴንም የተማርኩትን እያስረዳኋቸዉ ነዉ
እንካን ደህና መጣክልን መምህራችን በየደቂቃው በጉጉት የምጠብቀው በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛልእግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
እግዚኣብሔር ይስጥልን ቸሩመዲኃኔአለም በእድሜህ ላይ እድሜን ይስጥህ!
May God bless you memhir.
መምህር በእዉነት ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በፀጋላይ ፀጋን ይስጥልን እመ አምላክ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ በእዉነት ለመናገር ለመግለፅም ይከብዳል በገጠመኙ ዉስጥ ስንት ሰዉ እዳዳንክ ሳስበዉ አምላክን ከማመስገን በቀር ምን ልበል ሁላችንም በብዙ ፈተና እየተፈተን ነዉ ያለነዉ ምክንያቱም አስተዳደጋችን ነዉ
ሰላም የመምህር ተማሪዎች ጥሩ የንሰሃ ኣባት የምታውቁ ተባበሩኝ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ የሆነ ነው ብዙ እናቶች ሳያቁ ያደረጉት ነው ወላጆቻችን እንዲሰሙ ማድረግ አለብን ,መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
መምህርዬ ግራገባኝ በህልሜ ከማህፀኔ አባብ መስሎ ግን አፉን ከፍቶ ሊዉጠኝ ና አብርዉኝ ሰወችምነበሩ እነሱንም እያባረረ አየሁ አሁን ፍልሰታ ከገባነዉ ከየከዉ ፃፍልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጆች ካሉሽ ፀባያቸውን ግሪ ከሌሉሽ ደግሞ በህልም ስለ እርግዝናና ስለማህፀን ማለም ሐሳብና ጭንቀትን ነው የሚያመለክተው እናም አስጨናቂና መጥፎ ነገር እያሰብሽ ነው ማለት ነው
ስላም መምህር ገጠመኝህ ናፉቆን ነበረ
ይቅርታ እንየ ካንተ ባላቅም እነዝህ ይቱቦሮች ጋር ህደህ መልስ ባትሰጥ ለምን ስለ ማይሰሙሁ አንተ ብቻ ትምህርትህ አስተምር ትምህርትህ ለምያስፈልግዉ ስዉ ይደርሰዋል
እኔም እንደዛ ነው የማስበው በርግጥ ከኢንተርቪይው ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያዩት ስለሚኖሩ የነሱ የመዳን ምክንያት ይሆናል
እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳቹህ አደረሰን መምህር እንኳን በደህና መጣህ በርታልን
ሰላም መምህር
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ በጸሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ❤
ዘንድሮስ ሚበጀን የተውነውን ችላ ያልነውን የዘነጋነውን የቸሩ እግዚአብሔርን ቤት በንስሃና በይቅርታ ዳግም ማንኳኳት ብቻ ነው ሌላው መንገድ እሳት ነው ቃጠሎ ነው ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ለህግ እግሬ መብራት ለመንገዴም ብርሃን ሁነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏
ሰለሁጌታ ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገነ በእውነት ለእርሱ ምን ተቤሎ ቢመሰገነ ነው ተመሰገነ ዬኔ ጌታ እውነት ነው አንድ ትውልድ ነው የረዳሻቸው መልካም ጎርቤት የተባልሺው እህታችን ለነዚህ ቤተሰብ ያደረግሽ ቢኖሩኝ ከሚትያቸው ልጆች የበለጠነው ሰጥቶ የማይነሳ ከኃጢአት በሰተቀር የልብሽን ምኞት ሁሉ ይጥሽ ወንድም እህቶቻችን እንኳን ለዚህ ክበር አበቃችሁ ከዚህ በኃላ እርጅም ዘመን ስላለችሁ የበለጠ በእምነታችሁ ተግታችሁ ወደ ዘለዓለማዊው ጎዳናችሁ አቀኑ
አቤት ኢትዮያዬ ወገኖቼ የባዕድ አምልኮ እንዴት በዘበዘን አቤቱ በጠላታችን አሰልጥነን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመአምላክ ከክፉ ሁሉ ከነመላው ቤተሰብህ ትሰውርልን
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት እራሴን ወደ ኃላ እያየሁ ነበር በእውነት በጣም የባአድ አምልኮ ጉድማ የደብተራ ጉድ የደረሰብን እናቀዋለን
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ የምር ናፍቀሀኝ ነበር❤so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
መምህራችን ላተ እድሜና ጤናን ይስጥልን ፈጣሪ እኔንም ቤተሰቦቼንም በጸሎትህ አስበን እኛቤት ብዙ ችግር አለ😢አባቴን ወልደ አረጋይ ተክለ ሀይማኖት ሀይለ ሚካኤል ሀይለ ገብረኤል እህተ ሚካኤል እህተ ገብረኤል ፅጌ ሀና እያላችሁ እህቶቼ ወድሞቼ መምህራችን አስቡን የቤታችሁን ችግር እግዚአብሔር ይፍታው እያላችሁ አስቡልኝ😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደትም ያልነውን እግዚአብሔር ይጠብቀን😢❤❤
ላተ ካል የለኝም መምህሬ እማ ፋቅር እመቤቴ ትጠብቅህ❤❤❤❤
መምህር ልክ ነህ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት መጨረሻው በጣም ደሰስስስ ይላል ተመስገን አምላክ 🙏❤
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህን ሰላም ክርስቶስ ከኔ ቤተሰቦች ይብዛልን መምህርዬ
እዉነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን
ክብል ለመድሀኒያለም አምላክ ይሁን በድጋሚ ተመልሰህ መተህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን🙏🥰❤
እንኩዋን ደና መጣህ መምህራችን❤
ዛሬ 1ኛ ነኝ ጨርሼ እመለሳለሁ
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እኔ የምለው፣እንቁ ፣ደንቁ፣ከማለት ወጪ አስተያይት አተስጡ ተብላችኋል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳዕ በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜ❤❤❤❤
መምህርዬ ተመስገን ለካስ በእርሰወ ትምህርት ነበር ግዜዬን የምጠቀመዉ ማርያም ዩቱብ ስገባ ምን ላዳምጥ እስከ ሚደብረኝ ድረስ ተመስገን መድኃኒአለም ይጠብቅልኝ❤
ጊዜሽ አልጠፋው በጊዜሽ ስለተጠቀምሽ ነው ዛሬ ላይ የተዋወቅነው
@@eftahtesfasilase4230 ወይኔ መምህርዬ ይቅርታ የቃላት አጠቃቀም አልቻልኩበትም መሰለኝ ግዜን አጠፋሁ ለማለት አልነበረም መቸም ትረዱኝ አላች ያለእርሰወ ትምርህት አይሆንልኝም ለማለት ነዉ በማርያም ይቅርታ❤🙏
እውነት ነው መምህር ባዕድ አምልኮና ደብተራ ።
ሰላምመምህ ርእህተ ማሪያም ብላችሁ አስባትበበሀርመገድላይ እየተሰቃየችነወእህታችን
ጌታ ሆይ ለዚህ ቤተሰብ ይደረሰክ አምላክ ለእኔ ቤተሰቦችም ደረሰ መምህር እባክህ መልእክት አለኝ ቤተሰቦችን እንዴት ላደን ማለቴ ከእግዚአብሔር በታች በሰማዕቷ በቅዱስ ጊዮርጊስ ሰም 😢😢😢 እጠይቃለሁ ትምህርት ን እንዴት ልሰጣቸዉ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንዴት ሰነበትክ እኛ ደህናነን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
አሜንንን🤲🤲 እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እካን ደህና መጣህ እቁ አቺን አተነህ አሁን ያለንበትን የተረዳህን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
መምህር እንኳን ደእና መጣክ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እዉነት ነዉ ያደግንበት ያምልኮ መንፈስ እየፈተነን ነዉ ከሚድኑት ያድርገን አሜን አሜን አሜን
መምህር ሙጬ ስለሚባለው መንፈስ ለብቻ ብታቀርብልን🙏😥 ምክንያቱም ልጄ ተጠቅቶበት ስለነበረ
መህር እንኳን ደና መጣህልን እኛ ልጆችህ ናፍቀንህ ነበር ከምር ተመስጬ ነው እኮ ማዳምጥ እስካሁን ያባካንኩት ግዜ ያንገበግበኛል ማርያምን አይ አለማወቅ😢
በምታቀርበው ገጠመኝ ህይወቴን መርምሬ ተቀይሬበታለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክህ።❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በርታልን አዳምጨ እመለሳለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን።
መምህር እንኳን ደናመጣህ እመብርሀን ትጠብቅህ
ለመምራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን መምርዬ እወድሀለሁ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
ሁሌም መምጣትክን በጎጎት ነው እም ጠብቀው እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዝልህ