Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የትውልድ ቅሬታዎችን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይባረክ። ❤ ዘመናችሁ ይባረክ! ሌላ ምን እላለሁ።
እውነትም ቅረታዎች ናቸው
እልልልልለዘላለሙ ህይወት ጥሪው ለኔም ደርሷል ሊፈጽመው ኢየሱስ በቅርብ ይመለሳልሰማይ አድርጎታል ሀሳቤን ቀድሶአሮጌውን ጥሎ አዲሱን አልብሶሀገሬ ሰማይ ነው ሀገሬ እላይ ነው ሀሳቤ ሰማይ ነው ሀሳቤ እላይ ነው ሚጠፋውን ነገር ሰብስቤ አላከማች ለሚቀረው ኑሮ አልልም እላይ ታች ያከማቸሁትን እዚው ትቼው ልሄድ ከምድራዊው ነገር ስለምን ልዋደድ ይልቅስ ለሰማይ ለዘለአለሙ ብተጋ ብለፋ ቢበዛም ድካሙ ለማይቆጨው ልሩጥ ሩጫዬን በትጋት በክርስቶስ ኢየሱስ ላገኘሁት እርስት ሀገሬ ሰማይ ነው ሀገሬ እላይ ነው ሀሳቤ ሰማይ ነው ሀሳቤ እላይ ነው ሇላ ለሚፈርሰው ተግቼ አላንጽም በጊዜያዊው ሀሳብ አልጠላለፍም አይኖቼ ይነሱ ከምድራዊው ነገር እግዚአብሄር ርስቴ ነው በሰማዩ ሀገርደግሞም በመምጣቱ አለ የምናፍቀው ክብሩን እስክካፈል እጅግ የምጓጓዉ የተባረከውን ተስፋዬን እስካገኝ ልቤን ሚያበረታ መንፈስ ቅዱስ አለኝሀገሬ ሰማይ ነው ሀገሬ እላይ ነው ሀሳቤ ሰማይ ነው ሀሳቤ እላይ ነው
What a song 🥺🙇♀️
😭😭😭😭😢እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን ፊልጵስዩስ 3፥20 ኑሃ ተባረኪ 💛💛 ፀጋው ይብዛላችሁ
Lce new
እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን❤ - ፊልጵስዩስ 3፥20
Mamaye there is a visible grace and favor of God upon u! God bless u!
definitely!!
Probably they are blessed may God bless them moree ❤❤❤❤
የአባቴ ልጆች ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ። ሰማይን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነው።
መስማት ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገሬን እንድናፍቅ ነው የሆንኩት
ምድር ምድር የማይሸቱ መዝሙሮች ይብዙልንተባረኩ💓💓🙏🙏🙏
what a heavenly worship our country is heaven graceful generation.GLORY & PRAISE TO THE LORD JESUS CHRIST.
May God bless you, Ewnet menfes yalew mezmure new
አሜን ❤❤❤❤❤ አገራችን በሰማይ ነው 💔💔💔💔💔😊😊😊😊🎉🎉😢😢😢
አሜን አሜን ቤቴ በሰማይ ላይ ያለው መንግስተ ሰማይ ነው 😭😭😭😭😭
አሜን❤❤❤
amen
Amen amen 🙏🏾 hagerachen semay new hallelujah bless you kingdom sounds by by sprit of holy mercy amen 🙏🏾
You are our blessing mamaye!! Keep shining bless you😊
What a worship❤❤ love you so much kingdom sound families❤❤
Tru nu
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ❤❤ ሀገሬ ሰማይ ነዉ🙌🙌🙏
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኪ
Amen geta yesus zemenachuni yibarki
Haleluya mn aybet mezmure nw geta yibarkachu 🙏
ሀገሬ ሰማይ ነዉ !!ሀሳቤ እላይ ነዉ!!አሜን ሰማይ ሰማይ እያስባለኝ ነዉ!!
ምን አይነት መዝሙር ነው🥰ተባረኪ ኑሃሚን🥰
በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባረክሹ በእውነት ሀገር ሰማይ ነው እወድሻለሁ
what a wonderful song! God bless you!
Amen Amen geta yesus zemenachuni yibarki lemlimu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yekirstosi esat yichemirilachu🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥tebarku
What amazing heavenly Gospel song i heard , Nuhami tebareki
Nuhamin ቅመሜ❤❤❤ the anointing on you 🔥🔥🔥 amazingly favored by God
ሀገሬ ሰማይ ነው...ሀሳቤ ሰማይ ነው::ተባረኪ ማማ
YOUR BLESSED !
ተባረኩ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት ፀጋ ይጨመርላችሁ❤❤❤
Mamaye God bless u & All 😊😊
ሀገሬ ሰማይ ነው😊😊❤❤❤ብርክ በይ
Tebareku
What a beautiful worship , Hallelujah 👏👏👏
HAGER SEMAY NEW TEBARKI MAMAYE
May the grace of God be upon you and may God bless you even more."
ዛሬ በቃ በረከት በበረከት አደረጋችሁን ❤❤❤🔥🔥😍❤
amezing amen
amazing
🙆♂🙆♂🙆♂🙆♂uuuuu haleluja ...ameeennnn mdr hulu ywekilin ....hagerachin semay nw ...hasabachn semay nw ...bemdrawiwu anyazm🙏🙏🙏🙏
🎉🎉❤❤❤siwedachuuu eko begetaaaaa wiyyy tebarekuuuuuuuuuuuu ❤❤❤❤❤❤
What a beautiful worship ❤❤❤❤ u r blessed
Amen 🙏🙌
Birik beyy beyesusem🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾❤❤❤❤
ሚጠፋውን ነገር ሰብስቤ አላከማች ለሚቀረው ኑሮ አልልም እላይ ታች ያከማቸሁትን እዚው ትቼው ልሄድ ከምድራዊው ነገር ስለምን ልዋደድ ይልቅስ ለሰማይ ለዘለአለሙ ብተጋ ብለፋ ቢበዛም ድካሙ ለማይቆጨው ልሩጥ ሩጫዬን በትጋት በክርስቶስ ኢየሱስ ላገኘሁት እርስት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amen amen…. God bless you more my dears ❤❤❤
enate berukan nachu betam new miwedachu❤
አሜን ሀገሬ ሰማይ ነው ...ሀሳቤ እላይ ነው❤❤❤
አሜን አሜን!!!
Amen God bless you 😍😍
Amen god bless you guys
Ufff endew berkerk beylgne yene enate❤❤❤
Mamaye ye dire mkc ljoch nafkwshal
hagere semaye nw wow
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀገሬ ሰማይ ነዉ❤❤❤❤❤🎼🎹🎷🥁🎸🎺
❤❤❤No words!!!
what an amazing song God bless you nuhamin
Good to see you Nuhamin. Powerful song.
Beloved Nuuh
Amen Amen. ሀገሬ ሰማይ ነዉ !
Amenn
😮👌መመረጥ አምላክ ይገልግሎት ዘመንሽን ይርዝመው
Got bless you new🦋🦋🦋🧚🏻♂️🔥🔥❤ generalship
Hagerachn semayyyyyy nw tebarek u❤❤❤❤❤
tebareki
Wuuuuuuuuuuuuuuuu begeta sm
ሀገሬ ሰማይ ነው❤❤
Amen❤❤
Wow Egziabiher yibarkachu
I love this program❤❤
❤❤❤❤
Stay Blessed Nuhi😍 & keep shining jesus kingdom sound😍
እኛ ግን ሀገራችን በሰማይ ነው
Mamaye tebarekilgn 🤗 yemr yhe zmare sikeseksegn ysemagnal
ኑህዬ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🙏😎😎😎
Ameee
💖💖💖 degagime semichem merkat alchalkum
Ameen❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow ተባረኩልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤😊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
God bless U🙏🙏🙏
ተባረኪልኝ 🤗✨🙏
🙌🙌🙌🙌🙌
Mama biruk eko nesh tebareku dink melikt konjo akerareb❤
Wow amezing❤❤❤❤
ewnet tebareku egziabher yibarkachu tsegawn yabzalachu
Ame semay new
Please arrange it at main regional center. at least twice in a year.
May GOD bless u more❤
Nuhaye tebareklgn
እግዚአብሔር ይባርክሽፀጋውን ያብዛልሽ
Mamaye🙏
🔥🔥🔥 Efoy
Wow ds sil
Hallelujah
my beloveds ❤❤❤❤
Esey tebareku ❤
blessed
ሀሳቤ ሰማይ ነው😭😭😭😭😭
Tebarkilg mama ❤
የትውልድ ቅሬታዎችን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይባረክ። ❤ ዘመናችሁ ይባረክ! ሌላ ምን እላለሁ።
እውነትም ቅረታዎች ናቸው
እልልልል
ለዘላለሙ ህይወት ጥሪው ለኔም ደርሷል
ሊፈጽመው ኢየሱስ በቅርብ ይመለሳል
ሰማይ አድርጎታል ሀሳቤን ቀድሶ
አሮጌውን ጥሎ አዲሱን አልብሶ
ሀገሬ ሰማይ ነው
ሀገሬ እላይ ነው
ሀሳቤ ሰማይ ነው
ሀሳቤ እላይ ነው
ሚጠፋውን ነገር ሰብስቤ አላከማች
ለሚቀረው ኑሮ አልልም እላይ ታች
ያከማቸሁትን እዚው ትቼው ልሄድ
ከምድራዊው ነገር ስለምን ልዋደድ
ይልቅስ ለሰማይ ለዘለአለሙ
ብተጋ ብለፋ ቢበዛም ድካሙ
ለማይቆጨው ልሩጥ ሩጫዬን በትጋት
በክርስቶስ ኢየሱስ ላገኘሁት እርስት
ሀገሬ ሰማይ ነው
ሀገሬ እላይ ነው
ሀሳቤ ሰማይ ነው
ሀሳቤ እላይ ነው
ሇላ ለሚፈርሰው ተግቼ አላንጽም
በጊዜያዊው ሀሳብ አልጠላለፍም
አይኖቼ ይነሱ ከምድራዊው ነገር
እግዚአብሄር ርስቴ ነው በሰማዩ ሀገር
ደግሞም በመምጣቱ አለ የምናፍቀው
ክብሩን እስክካፈል እጅግ የምጓጓዉ
የተባረከውን ተስፋዬን እስካገኝ
ልቤን ሚያበረታ መንፈስ ቅዱስ አለኝ
ሀገሬ ሰማይ ነው
ሀገሬ እላይ ነው
ሀሳቤ ሰማይ ነው
ሀሳቤ እላይ ነው
What a song 🥺🙇♀️
😭😭😭😭😢እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን ፊልጵስዩስ 3፥20
ኑሃ ተባረኪ 💛💛 ፀጋው ይብዛላችሁ
Lce new
እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን❤
- ፊልጵስዩስ 3፥20
Mamaye there is a visible grace and favor of God upon u! God bless u!
definitely!!
Probably they are blessed may God bless them moree ❤❤❤❤
የአባቴ ልጆች ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ። ሰማይን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ነው።
መስማት ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገሬን እንድናፍቅ ነው የሆንኩት
ምድር ምድር የማይሸቱ መዝሙሮች ይብዙልን
ተባረኩ💓💓🙏🙏🙏
what a heavenly worship our country is heaven graceful generation.
GLORY & PRAISE TO THE LORD JESUS CHRIST.
May God bless you, Ewnet menfes yalew mezmure new
አሜን ❤❤❤❤❤ አገራችን በሰማይ ነው 💔💔💔💔💔😊😊😊😊🎉🎉😢😢😢
አሜን አሜን ቤቴ በሰማይ ላይ ያለው መንግስተ ሰማይ ነው 😭😭😭😭😭
አሜን❤❤❤
amen
Amen amen 🙏🏾 hagerachen semay new hallelujah bless you kingdom sounds by by sprit of holy mercy amen 🙏🏾
You are our blessing mamaye!! Keep shining bless you😊
What a worship❤❤ love you so much kingdom sound families❤❤
Tru nu
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ❤❤ ሀገሬ ሰማይ ነዉ🙌🙌🙏
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኪ
Amen geta yesus zemenachuni yibarki
Haleluya mn aybet mezmure nw geta yibarkachu 🙏
ሀገሬ ሰማይ ነዉ !!ሀሳቤ እላይ ነዉ!!አሜን ሰማይ ሰማይ እያስባለኝ ነዉ!!
ምን አይነት መዝሙር ነው🥰ተባረኪ ኑሃሚን🥰
በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባረክሹ በእውነት ሀገር ሰማይ ነው እወድሻለሁ
what a wonderful song! God bless you!
Amen Amen geta yesus zemenachuni yibarki lemlimu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yekirstosi esat yichemirilachu🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥tebarku
What amazing heavenly Gospel song i heard , Nuhami tebareki
Nuhamin ቅመሜ❤❤❤
the anointing on you 🔥🔥🔥 amazingly favored by God
ሀገሬ ሰማይ ነው...ሀሳቤ ሰማይ ነው::ተባረኪ ማማ
YOUR BLESSED !
ተባረኩ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበት ፀጋ ይጨመርላችሁ❤❤❤
Mamaye God bless u & All 😊😊
ሀገሬ ሰማይ ነው😊😊❤❤❤ብርክ በይ
Tebareku
What a beautiful worship , Hallelujah 👏👏👏
HAGER SEMAY NEW TEBARKI MAMAYE
May the grace of God be upon you and may God bless you even more."
ዛሬ በቃ በረከት በበረከት አደረጋችሁን ❤❤❤🔥🔥😍❤
amezing amen
amazing
🙆♂🙆♂🙆♂🙆♂uuuuu haleluja ...
ameeennnn mdr hulu ywekilin ....hagerachin semay nw ...hasabachn semay nw ...bemdrawiwu anyazm🙏🙏🙏🙏
🎉🎉❤❤❤siwedachuuu eko begetaaaaa wiyyy tebarekuuuuuuuuuuuu ❤❤❤❤❤❤
What a beautiful worship ❤❤❤❤ u r blessed
Amen 🙏🙌
Birik beyy beyesusem🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾❤❤❤❤
ሚጠፋውን ነገር ሰብስቤ አላከማች
ለሚቀረው ኑሮ አልልም እላይ ታች
ያከማቸሁትን እዚው ትቼው ልሄድ
ከምድራዊው ነገር ስለምን ልዋደድ
ይልቅስ ለሰማይ ለዘለአለሙ
ብተጋ ብለፋ ቢበዛም ድካሙ
ለማይቆጨው ልሩጥ ሩጫዬን በትጋት
በክርስቶስ ኢየሱስ ላገኘሁት እርስት
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Amen amen…. God bless you more my dears ❤❤❤
enate berukan nachu betam new miwedachu❤
አሜን ሀገሬ ሰማይ ነው ...ሀሳቤ እላይ ነው❤❤❤
አሜን አሜን!!!
Amen God bless you 😍😍
Amen god bless you guys
Ufff endew berkerk beylgne yene enate❤❤❤
Mamaye ye dire mkc ljoch nafkwshal
hagere semaye nw wow
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀገሬ ሰማይ ነዉ❤❤❤❤❤🎼🎹🎷🥁🎸🎺
❤❤❤No words!!!
what an amazing song
God bless you nuhamin
Good to see you Nuhamin. Powerful song.
Beloved Nuuh
Amen Amen. ሀገሬ ሰማይ ነዉ !
Amenn
😮👌መመረጥ አምላክ ይገልግሎት ዘመንሽን ይርዝመው
Got bless you new🦋🦋🦋🧚🏻♂️🔥🔥❤ generalship
Hagerachn semayyyyyy nw tebarek u❤❤❤❤❤
tebareki
Wuuuuuuuuuuuuuuuu begeta sm
ሀገሬ ሰማይ ነው❤❤
Amen❤❤
Wow Egziabiher yibarkachu
I love this program❤❤
❤❤❤❤
Stay Blessed Nuhi😍 & keep shining jesus kingdom sound😍
እኛ ግን ሀገራችን በሰማይ ነው
Mamaye tebarekilgn 🤗 yemr yhe zmare sikeseksegn ysemagnal
ኑህዬ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🙏😎😎😎
Ameee
💖💖💖 degagime semichem merkat alchalkum
Ameen❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow ተባረኩልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤😊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
God bless U🙏🙏🙏
ተባረኪልኝ 🤗✨🙏
🙌🙌🙌🙌🙌
Mama biruk eko nesh tebareku dink melikt konjo akerareb❤
Wow amezing❤❤❤❤
ewnet tebareku egziabher yibarkachu tsegawn yabzalachu
Ame semay new
Please arrange it at main regional center. at least twice in a year.
May GOD bless u more❤
Nuhaye tebareklgn
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ፀጋውን ያብዛልሽ
Mamaye🙏
🔥🔥🔥 Efoy
Wow ds sil
Hallelujah
my beloveds ❤❤❤❤
Esey tebareku ❤
blessed
ሀሳቤ ሰማይ ነው😭😭😭😭😭
Tebarkilg mama ❤