Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የvocal ability + በእውነትና በመንፈስ ማምለክ + ስጦታ + melody understanding + vertical connection with God + ለማን እየዘመሩ እንደሆነ መረዳች = እውነተኛ የሚስብ ለጆሮ የሚጣፍጥ አምልኮ❤❤❤❤
Betam tleyalech😊😍
የራሷ የድምጽ ቀለም፣ ከውስጥ የመነጨ ጠንካራና ያልተኮረጀ መልዕክት፣ ለስላሳ ዜማ፣ ስነስርዓት ያለው አለባበስና የጸጉር ስራ፣ ዱቄት የሌለው የተፈጥሮ ፊት፣ ወ.ዘ.ተ ደጋግሜ እንድሰማው አድርጎኛል ይብዛላት😍😍😍😍😍
amazing!
እዚህ እና እዚያ የምሮጠውን እምሞክረውን ተወት አርጌ ልስማ ያልከውን የምትወደውንእራሴን ካንተ አላምነውም ለመገድህ ህያው አርገኝመንፈስ ቅዱስ አንተ ምራኝ (2)ወደፊት ሊሆን ስላለው ነህና ቀድመህ የምታውቅ ትነግረዋለህ ለሰሚው ተሰነካክሎ እንዳይወድቅ በውስጤ በሙላት አውራ የእውነት መሪ የሆንከው ካተላ ያቋራጭ መንገድ እግሮቼን እንዲጠብቀው ከፍቃዴ ጩህት ለምክርህ ሹሹክታ ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ፀንታ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምፅህን አላምደኝ የሒወቴ ጉዞ ፍቃድህ ውስጥ ይገኝ😢ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ በዚህ በከፍ ዘመን ውስጥ ከምክርህ ፈቀቅ ማለት ሲወድቁ ጠብቆ መማረክ እጅግ ነውና መኝነት እንዳልሆን በስህተት መደር የክፉን ምክር ሰምቼ የልቤን ጆሮች ክፈት እንዳደምጥ አንተን አጥርቼ ከፍቃዴ ጩህት ለምክርህ ሹሹክታ ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ፀንታ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምፅህን አላምደኝ የሒወቴ ጉዞ መሻትህ ውስጥ ይገኝልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉተባረኪልን በብዙ ያባቴ ብሩክ ❤❤
Yemanewu?
Ewedshalew anchi yezemene bereket nesh❤❤❤
Tebareki anchi menfes yalebsh lij❤️❤️
አንቺ የምድር በረከት ነሽ እንወድሻለን ❤️
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ሙሉ ይባረክ አሜን ልታዘዝህ እወዳለሁ የኔ ደግ ኢየሱስ 😭ምራኝ መንፈስ ቅዱሳን
ሰምቼ ልጠግበዉ አልቻልኩም
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምፅህን አላምደኝ የህይወቴ ጉዞ ፈቃድህ ዉስጥ ይገኝ።🙌
Amen😢
Amennnn
ጌታ ሆይ ምን አይነት አምልኮ ነው ተባረኪ ከዚህ አያጉድልሽ😇😇😇
ውውውውውው እግዚአብሔር እንድዢ አይናት ዛማረዎቺን ያባዛልን ሃሌሉያ ታበረክ እግዚአብሔር ይበርክሺ 🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭
😍😍🔥🔥ልታዘዚህ እዎዳለሁ መንፈስ ቂዱስ እሺ ልልህ እዎዳለው 😭
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው
ማማዬ ተባረኪልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
tebareki dink zemare new
ራሴን ካንተ አላምነውም❤❤❤😢
Nuhaye ❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ
አሜን❤❤❤❤ ተባረኪ
Denki amelko geta egzabher zemnshen yebarki ❤
🔥🔥🔥 ተባርከሽ ቅሪ‼️❤❤❤❤
እንወድሻለን ተባረኪ❤
ማማዬ 🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን❤❤
Tebareki dinki malikti nw
የተባረክሽ❤❤❤❤❤
Amen Amen 🙏
Zemenish yibarek yene ehite
Hulem endezi zemri.. ye ferenj zema yeker. Yehe des yelebeshal
አሜን ተባረኪ የዘመርሽዉ ይሁንልሽ!❤❤❤
አሜን
Nuha geta ybarkshe..!
አሜን 😭😭
Geta Yibarkish. You have a sweet spirit.
Tebarki amen ltazezk ewdalew bezene hulu
Amen yne geta
Amen tebareki
አሜን🙌🙌🙌🙌🙌
Inowodishalen
Amen! Amen! Amen! Hallelujah
God bless you sis! l am blessed❤
Nuye bebizu tebareki❤️
Blessed God's woman ❤❤❤
Praise God
amen amen mefesi qedus ate meragn😭😭😭 tebarke😢
Stay Blessed
Amen. Help us Holy Spirit.
Amen Amen Amen menfeskdus ante miragn😢😢😢
Geta Menfes Kidus ante Meran
Amen Amen😢
Begizew geta kasnesachew yewnet menfes kalebachw denk zemariwoch ❤❤ be bless🎉
Ammmen
❤❤
amen Amen
Amen amen menfes kidus😢
Amen
መንፈስ ቅዱስ 😢😢😢
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
Amennnnnnn 😢😢🥹🥹🥹
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭😭
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Rasen kante alamnew
ተባረኪ አሜንንንንንን❤❤❤
Amen 🙏 😢
Amennn
❤❤❤❤❤
❤❤❤
የvocal ability + በእውነትና በመንፈስ ማምለክ + ስጦታ + melody understanding + vertical connection with God + ለማን እየዘመሩ እንደሆነ መረዳች = እውነተኛ የሚስብ ለጆሮ የሚጣፍጥ አምልኮ❤❤❤❤
Betam tleyalech😊😍
የራሷ የድምጽ ቀለም፣ ከውስጥ የመነጨ ጠንካራና ያልተኮረጀ መልዕክት፣ ለስላሳ ዜማ፣ ስነስርዓት ያለው አለባበስና የጸጉር ስራ፣ ዱቄት የሌለው የተፈጥሮ ፊት፣ ወ.ዘ.ተ ደጋግሜ እንድሰማው አድርጎኛል ይብዛላት😍😍😍😍😍
amazing!
እዚህ እና እዚያ የምሮጠውን እምሞክረውን
ተወት አርጌ ልስማ ያልከውን የምትወደውን
እራሴን ካንተ አላምነውም
ለመገድህ ህያው አርገኝ
መንፈስ ቅዱስ አንተ ምራኝ (2)
ወደፊት ሊሆን ስላለው ነህና ቀድመህ የምታውቅ
ትነግረዋለህ ለሰሚው ተሰነካክሎ እንዳይወድቅ
በውስጤ በሙላት አውራ የእውነት መሪ የሆንከው
ካተላ ያቋራጭ መንገድ እግሮቼን እንዲጠብቀው
ከፍቃዴ ጩህት
ለምክርህ ሹሹክታ
ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ፀንታ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምፅህን አላምደኝ
የሒወቴ ጉዞ ፍቃድህ ውስጥ ይገኝ😢
ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ
ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ
እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ
እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ
በዚህ በከፍ ዘመን ውስጥ ከምክርህ ፈቀቅ ማለት
ሲወድቁ ጠብቆ መማረክ እጅግ ነውና መኝነት
እንዳልሆን በስህተት መደር የክፉን ምክር ሰምቼ
የልቤን ጆሮች ክፈት እንዳደምጥ አንተን አጥርቼ
ከፍቃዴ ጩህት
ለምክርህ ሹሹክታ
ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ፀንታ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምፅህን አላምደኝ
የሒወቴ ጉዞ መሻትህ ውስጥ ይገኝ
ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ
ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ
እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ
እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ
ተባረኪልን በብዙ ያባቴ ብሩክ ❤❤
Yemanewu?
Ewedshalew anchi yezemene bereket nesh❤❤❤
Tebareki anchi menfes yalebsh lij❤️❤️
አንቺ የምድር በረከት ነሽ
እንወድሻለን ❤️
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ሙሉ ይባረክ
አሜን ልታዘዝህ እወዳለሁ የኔ ደግ ኢየሱስ 😭ምራኝ መንፈስ ቅዱሳን