Fitsamew (ፍፃሜው) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • Fitsamew (ፍፃሜው) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema . Romance Suspense - Fitsame Ethiopian Movie
    DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

КОМЕНТАРІ • 621

  • @emebetgeremewtamirie4106
    @emebetgeremewtamirie4106 8 років тому +24

    በጣም የሚገርም ፊልም ነው እኔ በጣም ነው እየፈራሁና እየተንቀጠቀጥኩ የጨረስኩት አንድን ስህተትለመሸፈን ሌላ ስህተት መፈፀም በጣም አስተማሪና በጣም አሳዛኝ ነው በርቱ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +35

    አይ የድሮ ባለ ኮሜንተሮች አስተያየታችሁ ደስ ሲል ስለ ፊልም ብቻ ነው የምትሰጡት እንደሆነ አመመኝ ቁርጠኛ ማዳም አገላመጠችኝ ጨነቀኝ ጠበብት የለም ዋው ደስ ሲል

  • @betgstmekuryaw7335
    @betgstmekuryaw7335 8 років тому +10

    የፍቅር አምላክ 2ታችሁን በቻ አተርፋችሁ የዩኔ እነት ባትሞት ኑሮ እዴት ደሥ ይለኝ ነበር
    ትውነው አሬፍ ነው

  • @samrawitfikad8044
    @samrawitfikad8044 2 роки тому +14

    የዛሬ ስንት አመት😔ተከራይተን አይተነዉ ነበር ትዝታዬን መልሸ ልየዉ😌

  • @hayatali4952
    @hayatali4952 7 років тому +8

    የወናስ አስፋ በጣም ያምራል አድናቂህ ነኝ ከምን በላይ

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 роки тому +2

    ከስንተ አመት በኋላ ድጋሚ አየሁት በጣም አስፈሪ አሰቃቂ ፊልም ነው ግን አሁን ካለው ፊልም ይሻላል

  • @lideaabebe1233
    @lideaabebe1233 7 років тому +19

    በርግጥ ያስፈራል ግን ምርጥ አክሽ ፈልም ነው ልብ አጠልጣ አሳዛኝ ነው አንዳንዴ ወጣ ማለት ጥሩ ነውነው ፈልም ላይ ተገኖ ይሰራ እንጁ ስንት በውነታ የሚሰሩ አሰቃቂ ወንጀሎች አሉ

  • @user-ce7nu8fj3e
    @user-ce7nu8fj3e 2 місяці тому +1

    ወይኔ የጨነቀት ምን ይበላል ሁፍፍፍፍፍ በፍራት ጨረስኩኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @sintahiyuethiopia8606
    @sintahiyuethiopia8606 5 років тому +5

    ያባትየው ጭካኔ ይገርማል ውይ እንዲህ አይነት ሰው አይፈጠር

  • @fikerkassaw2899
    @fikerkassaw2899 8 років тому +5

    ውይይይይይይይ የሥራኤል አምላክ በሥመአብ እዴት የሚጨንቅ ፊልም ነው ባላየውት ነው ያልኩኝ ሢጀመር ጀምሮ እሥከምያልቅ ድረሥ ጭቀት ውይ ጭካኔ የተሞላበት ዘግነኝ ነው ለማንኛውም ፊልም ሥለሆነ ጥሩነው ግን በቃ ይጨቃል ::

    • @hadeyaseid3651
      @hadeyaseid3651 8 років тому +2

      ውይይ ማር መቸም ከህንድ ፊልም ይሻላል ጭካኔው

    • @SusuBaba-zw5vp
      @SusuBaba-zw5vp 10 місяців тому

      የስራኤል አምላክ ማነው?

  • @rimphonetastic7954
    @rimphonetastic7954 6 років тому +2

    ወይኔ ማታ እንቅልፌን ልተኛ ስል ጨርሼው እየፍራው እንቅልፍ ሳልተኛ አደርኩኝስ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 роки тому +3

    Wow amazing movie. I admired the actors. After 3 years I watched .
    On May 13. 2020. Thanks.

  • @seragena1539
    @seragena1539 5 років тому +4

    Wow.. I think, this is one of top Ethiopians movie. I was in there from beginning to end. Well done!

  • @meobisaramuhamednetetiopia680
    @meobisaramuhamednetetiopia680 8 років тому +3

    ዋው ፊልሙ ብጣም ተመችቶኛል። ጭካኔ የተሞላበት ነው ፖሊሶች ግን ትገርማላችሁ ከተላለቁ በሁዋላ ምን ትሰራላችሁ በጣም ያሳዝናል ቀጥሉበት

    • @user-rq5pc2sf1s
      @user-rq5pc2sf1s 5 місяців тому

      😅Film iko new bergit bewnetu alemim bizegeyum yezin yahl ayhonm

  • @hayatjayat213
    @hayatjayat213 9 років тому +2

    እር በውነት ደበበው እምትባል ሰው በጣም ክፉ ነክ ምንም ስራህ ቢሆን በህይወትህ ጥሩ ነገር እንኮን ብትሰራ እደኔ እደኔ ሁሌም ክፉ ነክ ተጀምሮ እስኪጨርስ በጣም ያስጨንቃል የቫፔይር ፊልም እኮ ሳይ እደዚህ አልተጨነኩም እር የዚህ አይነትስ ቢቀር ይሻላል

  • @slov1420
    @slov1420 8 років тому +9

    መጨረሻው የለውም እንጂ አሪፍ ነበር

  • @mlove4338
    @mlove4338 8 років тому +8

    ኢናሊላሂ ወኢናህ ኢለይሂ ራጀኡን ምነው ባላየሁት ኣኡዙቢላህ😭😭

  • @samikidane1435
    @samikidane1435 4 роки тому +1

    I'm Eritrean but i like Ethiopian movies beteley selamye. specially if ur service could for god that was more wonderful GBUall

  • @user-qq1yb6zl7h
    @user-qq1yb6zl7h 5 років тому +3

    ጋሽ ተዘራ ዋውውው የምትሳረችው ፊልሞች በጠም ነው የሚማቹኝ በተረፈ አሪፍ ነው

  • @kalkidanayele5310
    @kalkidanayele5310 Рік тому +1

    ኦኦኦኦኦፉፉፉፉ ምን አይነት ፊልም ነዉ ያስፈራል ግን ደስ ይላል

  • @user-hk5vv2fw7w
    @user-hk5vv2fw7w 5 років тому +1

    ውይ ይህ ፍልም ሁለት ጌዜ ነው ያየሁት ውይ በስማአም ሳስለቅስ

  • @user-ft1lm4bx8u
    @user-ft1lm4bx8u 2 місяці тому +1

    በጭንቀት አይቼ ጨረስኩት 🥺🥺🥺

  • @maryammoon504
    @maryammoon504 7 років тому +2

    በስማም ውየፈራሁ ጨረስኩት በጣም ደስ ይላል

  • @user-fm1og8fl5r
    @user-fm1og8fl5r 8 років тому +1

    ዉይይይይይይይ እዴት ያስፈራል በጉጉት ነበር ያየሁት ግን መጨረሻዉ በጣም አስጠሊታ ነዉ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-zg9ej5qc7w
    @user-zg9ej5qc7w 5 років тому +6

    ውይይይይ የሚያስጨንቅ ፊልም ነው በጌታ

  • @Tr-sq5fk
    @Tr-sq5fk 8 років тому +7

    ዋው ያምራል
    እናመስግናለን
    ግን በስቀቀን ፈርቸ ልሞት ነው

  • @qatarnew163
    @qatarnew163 8 років тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ውይይይይይ ሲጨንቅ ሲያስፈራ ባለየሁት ያስብላል የወንጀል መደበቃ የሰውን ህይወት ከማጥፋት ውጭ አማራጭ እንዳልነበረው ያስተምራል ግን

  • @user-fi6bt1pp5f
    @user-fi6bt1pp5f 2 місяці тому +1

    ልብ አንጠልጥሎ ልገል!!!

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 роки тому +3

    የአላህ በግድ ተጨንቄ ጨረስኩት በጣም አሪፍነው

  • @user-yi8ql1es5s
    @user-yi8ql1es5s 8 років тому +3

    ሌላው አይነደኝም ጊዜን መጨረሴ ብቻ

  • @ekruekru5214
    @ekruekru5214 4 роки тому +6

    ያረቢ በሰቀቀን ጨረስኩት ጭካኔ የበዛበት ፊልም

  • @minteorogul1432
    @minteorogul1432 7 років тому +2

    ሁሌም ይሄ ሰውዬ በጣም የሚያስፈራ ፊልም ነው ሚሰራው ኦ አምላኬ ምነው ባላየውት

  • @fasikafasika2846
    @fasikafasika2846 5 років тому +5

    አይይይ ፖሊስ ሬሳ ለመቁጠር እጅ ነፍስ ለማዳን አይደርስም

  • @Lyu858
    @Lyu858 4 роки тому +2

    ውይ ዘፈኑን ሥወደው ልጅቱንም ጭምር በጣምነው የምወደው

  • @seadamehemd2039
    @seadamehemd2039 8 років тому +8

    ደስ የሚል አባባል ነው ዋው

  • @mekedesgeta2927
    @mekedesgeta2927 8 років тому +14

    በስመአብ በጣም የሚጨንቅ ፊልም ነው እህ ገዳዩ ሰውየ እንኳን ሞተ እሰይ ደስ ይላል ይህ ሰውየ ጨካኝ ነው የልጁን ሚስቱን ይገላል አይ ፖሊስ ጅብ ከሔደ ውሻ ጮኸ እናትህዝብ ካለቀ በኋላ ይመጣሉ ግን በመጀመሪያ የገብው ፖሊስ ትንሽ ደርሶ ነበር ገደለው ፖሊሶች 2 እና 3 ከዛም በላይ ሁናችሁ ውጡ የሚባለው እውነት ነው ያስተምራል የዮናስ እናት ባትሞት በጣም ጥሩ ነበር !ፍቅር ማለት ደስታም መከራም ነው ሁሉም የተቀላቀለበት እይይይይይ እፍፍፍፍፍፍ ይከብዳል !

  • @madlenamer2792
    @madlenamer2792 8 років тому +1

    አይ ግዜየን አጠፈው በከቱ አሁን ይህ ፊልም ነው በስማም ግዜ ወርቅ ነው ምንም ነገር የለው እፍፍፍፍፍ

    • @samaalsama2067
      @samaalsama2067 8 років тому

      ሹጉጥ ታደቅኖብሽ እይ አልተበልሽም እኮ

  • @user-hi6gt3wg5h
    @user-hi6gt3wg5h 2 місяці тому +1

    ያበደ ፊልም ነው

  • @suryaamza9960
    @suryaamza9960 Рік тому +1

    በጣም ያስፈራል እየተንቀጠቀጥኩ ጨረስከት

  • @slove1434
    @slove1434 7 років тому +6

    ዮኒ ስላለበት አየሁት ግን ከዚህ ልጅ ፍቅር ያዘኝ እንደ ወይኔ ጉደ እሱ ያለበትን እፈለኩ ማየት ሆነ ስራየ ውይ

  • @Lyu858
    @Lyu858 4 роки тому +1

    በፍረሀት ልሞት የወኒ የውነተኛ ሥሙነው ውይ አሁንሥ እቅልፍ አጣሁ በጣም ያሥፈራል

    • @yabatwa
      @yabatwa 2 роки тому

      አወ ዩናስ አሰፋ ይባላል ውዴ

  • @user-hm9xw4dp7k
    @user-hm9xw4dp7k 5 років тому +2

    ለሙት ስል አለቀ ወላሂ በጪቀት ዲብን ልል 😭😭😭

  • @jameelajame4713
    @jameelajame4713 7 років тому +7

    መች ፖሊስ አለና ነው። ያሉት ሁሉ በገዘብ ነው የሚሰሩት ውይይይ አገራችን በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @user-sl2kr1ll9v
    @user-sl2kr1ll9v 4 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ ነብሴ እደተጨነቀች አለቀ

  • @user-en3uk2uh1p
    @user-en3uk2uh1p 2 роки тому +3

    ምርጥ የወንጀል ፊልም ነው

  • @hawaomer4703
    @hawaomer4703 8 років тому +3

    wyyyy ...cihkan uffffffffffffff😊😊😊😊
    yasechenkal Balywt bakerbag

  • @user-rm9he5cc8f
    @user-rm9he5cc8f 6 років тому +18

    ውይይ በፍርሀት ጨረስኩት

  • @Eyob797
    @Eyob797 9 років тому +6

    Tiru film new bertu. Sewyew gin awre new betam yikefal.

  • @hadramhmd4941
    @hadramhmd4941 7 років тому +12

    ወይ የኢትዮጵያ ፖሊስ አሁንም መጨረሻ ነው ምእትመጡት

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ 8 років тому +2

    This is called an epic suspense movie. I was tired of watching an ethiopian crap romantic movie. This movie is superply great movie. We need a lot of suspense, adventure movies. Thanks diretube for posting this movie. By the way all your movie postings are clear and crystal. Way better than those crap pirated movie which are posted by Sodere movie or Arada movie channels. I give you triple AAA+.

  • @molymolymolly2693
    @molymolymolly2693 6 років тому +3

    waww betam መሳጭ ፊልም ነው ነብሰ ልትወጣ ኣልቀረባትም እናመሠግናለን

  • @vbn4747
    @vbn4747 8 років тому +4

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-uv2fy5sy6j
    @user-uv2fy5sy6j 4 роки тому +2

    ተዚየ ነብስህ በገነት ያንሮው 😭😭😭

    • @gfhvfg121
      @gfhvfg121 6 місяців тому

      ሞቷል ሠዉየዉ😮

  • @ayalewnessibu2989
    @ayalewnessibu2989 Рік тому +3

    ዮሐንስ የእዉነት ሆኖ ነው የሚሰራው ቆንጆ ፊልም ነው

  • @dingelamariyamenatnech.708
    @dingelamariyamenatnech.708 8 років тому

    betam betam wodedikachu yena bebi group bin tedy dej endalechu temechitognal damo adem west new gin yemakachu meselognal beteliy beb ina bin adis alehonachubignim .all people god bless your

  • @user-yh4co5qx4z
    @user-yh4co5qx4z 7 років тому +2

    ዮናስዬ ምስትህ ቅነተም ስለሆነች አዝነለው
    አቦ ምርጥ ምርጥ ፈጥኖ ደረሽ ፖሊስ ስለለን ተመስገን ናው
    ሁለቹንም እነመሰግነለን

  • @yemane7405
    @yemane7405 7 років тому +3

    (ምን ዓይነት ፓላውስ ናቸው ትርጉም የሌለው በጣም ያሳዝናል ምን መለእክት ኣለው ፍልምስ from eri

  • @user-ll7br4ld8i
    @user-ll7br4ld8i Рік тому

    በሀገራችን የመጀመሪያው የሆረር ፊልም በጭንቀት ነው የጨረስኩት

  • @user-rw1cr3xq1d
    @user-rw1cr3xq1d 4 роки тому

    ውይ ደባሪ ፊልም ነው ብዙ ፊልም አይቻለሁ ይኸ በጣም ያስጠላል

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 7 років тому +1

    በጣም ያስፈራልል እጭጭጭጭጭ

  • @bilenhindi
    @bilenhindi 2 роки тому +1

    This movie is so well done!

  • @mesiteferi9898
    @mesiteferi9898 8 років тому +4

    kkkkkkkkkkkkkkkkk አይይይይይ.........ፖሊስ ብሎ ዝም
    ቆይ ከፊልሙ ምን ተማርን? ፖሊስ ለችግር ጊዜ ፈጥኖ አይደርስም
    ምንም አልመሠጠኝም አስፈራኝ እንጂ

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r 5 років тому +1

    ዉይ የፈጣሪ ያለህ እንዴት ያስጠላል በጭካኔ የተሞላ ፊልም እንዴት ያስጨንቃል እዉነት እስኪመስለኝ ነዉ የጨነቀኝ

  • @kidestamari4140
    @kidestamari4140 8 років тому +1

    እረ ያሥተላል በእዉነት፡፡ ፊልም ሥትለቁ አሥተማሪ ነዉ ወይሥ አይደለም የሚለዉን አሥቡ!

  • @thamriyatm802
    @thamriyatm802 6 років тому

    ኢጭጭጭአይ የኢትዮጵያ ፎሊስ በጣም ትገርማላችሁ አብጭባጩች ናችሁ በጭቀት ጨረስኩት ኡፍፍፍፍ

  • @user-ph6ug3ng9k
    @user-ph6ug3ng9k 8 років тому +6

    መጀመሪያው መጨረሻው ያልታወቀ ፍፃሜው

  • @tarikwaarifneu1845
    @tarikwaarifneu1845 7 років тому +8

    ኧር ወደዛ ከመጀመርያ እስከ መጨርሻው እየተቀጠቀጥኩ ነው የጨርስኩት

    • @zahrasaeid6629
      @zahrasaeid6629 7 років тому

      አረደነው አስፈራኘሳ

    • @frezer9222
      @frezer9222 7 років тому +1

      Zahra Saeid እኔ ለራሱ እደፈራሁ ጨረስኩ እህ እይለመደኝ መቸም ምድረ አረመኔ

    • @ethiopiatikidem4490
      @ethiopiatikidem4490 7 років тому

      Frezer የኔ ማር ይመችሽ ኮኪ ማር ስወድሽ ዘመንሽን ሁሉድግልትባርክልሽ ማሬ

    • @arilinmohameedwaloo6920
      @arilinmohameedwaloo6920 6 років тому

      Tarikwa arif neu ማንአስገደደሺ

    • @seadaenederis3782
      @seadaenederis3782 6 років тому

      Weyi. Yeewenet betam yechenekal. Enekelef. Emebi. Alegi

  • @madenahamza8005
    @madenahamza8005 8 років тому

    መጨረሻው ላይ በጣም ያምራል

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 5 років тому +1

    ወይ በጣም ያሥፍራል ምን ፖሊሦቹ ሢልቅነው የሚመጡት

  • @seadamulu290
    @seadamulu290 9 років тому

    Ufffffffff beyam yasaznal mn Aeynet sew new dedeb Aremena allah yklah

  • @mulugietasolomun4598
    @mulugietasolomun4598 4 роки тому

    Ere bsemab btam yasferale film end thank you so much god bless you all.

  • @user-rw3up8qd2n
    @user-rw3up8qd2n 8 років тому +4

    እፍ በጣም ያሰፈራል

  • @saas7048
    @saas7048 8 років тому +1

    ውይ በጣም አሳዛኝ ፊልም ነው

  • @ferakonjo9282
    @ferakonjo9282 8 років тому +2

    betam emyaszen film new gen acherarsu ker asegngne enji

  • @boontuuwaraawalisoo1048
    @boontuuwaraawalisoo1048 2 роки тому +1

    Waaawwwww jajabee

  • @wvsvwvsebeh2765
    @wvsvwvsebeh2765 6 років тому +1

    Are betam yemsefral film fffffff teru film seru eyfraew cherskuti

  • @user-wq5xu1zh8z
    @user-wq5xu1zh8z 5 років тому +1

    በጣም ያስጨንቃል ግን ምንም አይልም ደሞ ስው ካለቀ ነው እንዴ ፖሊስ የሚመጡት የሚሶት ገዳይ ደሞ ሃብታም እንጂ በሌላ አያምርም የኒየ ደሞ መሮጥ ሲጨንቆ እኔ ብድግ ብየ ሊሃድ አሲብዬ ነበር የኒየ እወዳለሁ

  • @user-so9cq9kh8t
    @user-so9cq9kh8t 3 роки тому +1

    እፍ በጣም ያስፈራን

  • @najutubeendamar2602
    @najutubeendamar2602 7 років тому +5

    በጠምምምምምም የስጣለል!!!

  • @hdhejeejjejsj6078
    @hdhejeejjejsj6078 8 років тому +3

    Betam yaschankal

  • @bznakhma4914
    @bznakhma4914 6 років тому +1

    እናመሰግናሌን ወዉ.ነዉ

  • @badalbaashe6807
    @badalbaashe6807 4 роки тому +1

    Amazing movie.

  • @asterfentaw8696
    @asterfentaw8696 9 років тому +1

    Aweyyyy betame asechanaike feleme

  • @salamsam7334
    @salamsam7334 7 років тому +15

    አይ የኛ ሀገረ ፖሊስ መጨረሻ ነው ሆሊ የምደረሱት

    • @amanaaljunaibi5141
      @amanaaljunaibi5141 7 років тому

      Salam Sam መጭሪሽው በጣም ይስጣላል ከፊል 2 በደከን በጣም ዮመሪጣል

    • @hdhdddh5702
      @hdhdddh5702 7 років тому

      ወይ ቦሊስ በስተመጨረሻ እረ ንቁ ለማንኛውም አሪፍ ነው።

  • @user-he6tv8hs6j
    @user-he6tv8hs6j 5 років тому

    ሁለተኛስ አላየውም ሆሆ ያየሁት ቀን እቅልፍ በሰይኔ ሳይዞር ነው ያደርኩ😓😓

  • @neimaseid835
    @neimaseid835 8 років тому

    yahen seweye ewdew naber efffff ahunes esu yamesarahuen film mayet alfalgem talahuet

  • @leggese210
    @leggese210 8 років тому

    betam yemascenk film new kemjmera esk ftsame dres cekane becha new yemstemrew tedgmo besra betam arif

  • @alem5544
    @alem5544 8 років тому +1

    woooooow wedejewaleu

  • @fifififi6026
    @fifififi6026 5 років тому +4

    ያገሬ ፓሊስኮ ፈጣን ናቹ ለችግር ስደርሱ ሰው ከሞተበዋ ለቀብር የተጠራቹ ነው ሚመስለው!

    • @agezw6993
      @agezw6993 5 років тому +1

      ትክክክክክክልልልልልአባይመቻችሁ

    • @hayatseid6161
      @hayatseid6161 5 років тому +1

      ክክክክክክክ ልክብለሻል

    • @sotkw9149
      @sotkw9149 3 роки тому

      ክክክክክ እውነት ነው ለቅሶ ደራሽ ናቸው

  • @nestanetmeberat2543
    @nestanetmeberat2543 7 років тому

    ውይይይይይይይይይይይይ ሲያስፈራ። በስት መከራ ጨረስኩት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @sadiyeabduro698
    @sadiyeabduro698 7 років тому +1

    😭😭uuuuff yaameli

  • @tigistlebanon1884
    @tigistlebanon1884 4 роки тому +2

    በጣምያስፈራልግንምርጥ፡አክሽነውፊልሙደስይላል

  • @bitaneyaasefa9159
    @bitaneyaasefa9159 7 років тому +9

    ሲጀመር የፌልሙ ፖስተር አንድ አይን አለው(የኢሉሚናቲ)ምልክት በፌልምም መጣችሁ። የፌልሙ ታሪክም የነሱን ስራ ነው ሰው መግደል አሁን ምንድነው ለሰው የምታስተምሩት ..እግዜአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @madlenamer2792
    @madlenamer2792 8 років тому

    ወይ መጀመሪያው አያምር ወይ መጨረሻው አያምር ቢስ እኳን ልጅ ለልጅቱ መሰዋት ከከፈለ አይቀ መውደድ ነበረበት ሁለ ነገራቸው እደሻከረ አለቀ ይገርማል ፊልም ተፍሎ እርስ ስሰጠው

  • @user-rs6zk4em6l
    @user-rs6zk4em6l 5 років тому

    ዋይ ጉድ አጨራረሱ ሰያሰጠላ ምንም ሳይታወቅ ዝም ብሎ እንደተከታታይ አለቀ

  • @zufanaebeb1704
    @zufanaebeb1704 8 років тому

    ብዙ ፊልም አይቻለሁ ግን እንደዚህ የሚያስጠላ አላየሁም

  • @njt2284
    @njt2284 7 років тому +1

    ዋውውውውውውው

  • @samv1251
    @samv1251 8 років тому +2

    ፊልሙ በጣም የሚያስፈራ ነው ተጀምሮ እስከ ሚያልቅ ድርስ እራሲን አመመኝ ፓሊስ ሁሉም ነገር ካበቃ በሓላ ነው የሚደርሰው ????????

  • @ebaaal-eliwy5671
    @ebaaal-eliwy5671 8 років тому +2

    በጣም ኣሪፍ ነው

  • @gutuh8818
    @gutuh8818 2 роки тому +2

    ጥሩነውእውት