Bale Gize (ባለ ጊዜ) Ethiopian Movie from DireTube Cinema

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024
  • Bale Gize - Ethiopian Movie from DireTube Cinema
    Bale Gize is Ethiopian movie made in Amharic language written and directed by Belay Argaw. Misil Film Production presents. Distributed by Adinas Entertainment.
    DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 414

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому +4

    ወንጌል እንደ ስምህ መልክህም ያምራል ምናለ በዚህ መልክህ እኔና አንተ ብቻ ድራማውን ብንሰራ ምናለ ለሌላ ግዜ አለው ካስት አድርገኝ ወንጌል የኔ ቆንጆ ምርጥ ኩሩ ሀበሻ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 роки тому +1

    It makes me cry my innocent people suffering for they never know. Stop revenge give love and forgiveness. Maria from 🇺🇸. Thanks.

  • @user-py1pu4dw4k
    @user-py1pu4dw4k 7 років тому +17

    ልጁ እንዴት ያምራል♣ አማላይ ነው እኔም ወዴድኩት መሰለኝ♥♥♥

  • @messiwabi42
    @messiwabi42 8 років тому +12

    ውይ በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው ግን እርቁ ደስይላል በጣም የሚታዛዝነው ያፈቀረቹ እዴት ትችለዋልች ከባድነው ያፈቀረ ልብ አምኖመቀበል ይከብዳል ትጒዳለችብዬነው ማስበው

  • @user-ix9lr9jr4s
    @user-ix9lr9jr4s 5 років тому +13

    ወይኔ ይሀን ወጌል የሚባለውን ልጅ ስወደው
    ባየው ባየው የማልሰለቸው ፊልም

  • @mitaabera70
    @mitaabera70 8 років тому +1

    የኢትዮጵያን ወግና ስርዓት የጠበቀ በመሆኑ ደስ ብሎኛል አሪፍ ነው!!

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 5 років тому +4

    ከዚህ ፊልም ውስጥ አለች ስሟን አላውቃትም የስድስት ወር ውል የሚል ፊልም ላይ የተወነችው ልጅ ስወድሽ አድናቂሽ ነሽ ውድድድድ ስታምሪ

    • @user-gm2hi3vg5e
      @user-gm2hi3vg5e 5 років тому

      እኔም እዛ ላይ በጣም ነበር ያሳዘነችኝ

  • @user-dt6db8en5f
    @user-dt6db8en5f 7 років тому +7

    ይይይይይይ ግን በፍቅር ቀልድ የለም አንተስ አገባህ እሷን እደጎዳሀት ታውቆሀል

  • @masrtasmamaw1401
    @masrtasmamaw1401 5 років тому +1

    በድጋሚ ኮሜንት ልኮምት ከዚህ ድረማ ወንጌል ብቻ ያምረኛል የበተቀሩት ብጥረቅ ሁሉ

  • @sarakassa1581
    @sarakassa1581 8 років тому +2

    ወይኔ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነው እናቱን ተንከባክቦ ዝምድና መቀጠሉ ደስ ይላል
    በርቱ

  • @alemyagatalije6481
    @alemyagatalije6481 6 років тому +1

    Arefi now gin Erasowani yekirita buloti bayegabati yebaliti wow nabire 💚💛❤

  • @QwertQwert-yq3kh
    @QwertQwert-yq3kh 5 років тому +3

    ወንጌል ወይኔ ስወደው ስልኩን አፈላልጉልኝ ክክክክክክክክክክክክ

  • @user-cl4il9ov9l
    @user-cl4il9ov9l 8 років тому +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ፊልሙ ግን ያልገባኝ ነገር የልጅትዋን ጓደኛ ነው እደ ያገባት ደሞ ልጁ እያወቀ ልጅትዋን ጎዳት ምንም በማታውቀው ነገር እኔስ ከሁሉም ይልቅ መጨረሻው ሲያምር በጣም ያስደስተኛል ለማንኛውም ተውነቱ ያምራል ማሻ አላህ ♥

  • @zekiyamusema5160
    @zekiyamusema5160 5 років тому +3

    ኤጭ ምንም አያምርም አንዳዴ ኮመታተሮች ማያምር ፊልም ያምራል ትላላቹ

    • @user-jk9hw4km8m
      @user-jk9hw4km8m 5 років тому +1

      ሰው እንደተመቸው ነው

    • @alnasr9224
      @alnasr9224 5 років тому

      ኧረትገርሚያለሽ

    • @alnasr9224
      @alnasr9224 5 років тому

      እደትነዉ እማያምረዉ ቀተሺነዉ

    • @zekiyamusema5160
      @zekiyamusema5160 5 років тому

      @@alnasr9224 ሀሀሀ ኧረ

    • @alnasr9224
      @alnasr9224 5 років тому

      ወሬአለብሺ

  • @zinashgirma4348
    @zinashgirma4348 5 років тому +1

    ህይወት ሆና የሰራችው በጣምነው የምታስጠላው ድራማው አሪፍ ሆኖሳለ ፊልሙን አበላሸችው በድምፃ

  • @zinashgirma4348
    @zinashgirma4348 5 років тому +8

    ልጅ ግን አማላይ ነው በጣምነው የወደድኩት ቆንጆ

  • @mekdsetesgaye8548
    @mekdsetesgaye8548 8 років тому +37

    ስው ባስበው አይኖርም ቢያምም እውነትን መቀበል ልክ ነው !! ይቅርታ በምድር ላይ ትልቁ ስጦታ ነው!!

    • @amaraabara6191
      @amaraabara6191 8 років тому

      Ertyu

    • @amaraabara6191
      @amaraabara6191 8 років тому

      Daffy

    • @medinamusa8707
      @medinamusa8707 8 років тому

      አረ፣ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አያምርበትመም

    • @frdwos3892
      @frdwos3892 8 років тому

      ትክክክክክክክክክክክክክል ነው

    • @rahafa132
      @rahafa132 7 років тому

      mekdse tesgaye ሀይ

  • @emukafeker9054
    @emukafeker9054 5 років тому +6

    ልጁ እንዴት እንደሚያምር ዋው

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i 5 років тому +28

    ጥሎብኝ ኮሜት ሾፍ ነው ፍልም እማየው

  • @hiowtgetahun525
    @hiowtgetahun525 8 років тому +3

    ይቅርታ ከሁሎም ይበልጣል ግን ይህ የሰልከ ፍቅር ጥሩ ትምህርት ነው

    • @hdhhfjhf8722
      @hdhhfjhf8722 7 років тому

      ህይወት የድንግል ማርያም ልጅ Hiowt Getahun

  • @user-kz9vq6vd6y
    @user-kz9vq6vd6y 7 років тому +4

    ግን በቀል በፍቅር መሆኑ በጣም ይገብዳል ፍቅር ሜዛን የለዉም በጣቃላይ እረ በጣም ይጔዳል እግዚአብሔር አምላክ አይጋጥም

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 років тому

    የሠርጌ ለታ ከበሮ ተመታ ይመቻችሁ ሀሪፍ ነዉ ልጁን ሣልወደዉ አልቀረሁም መሠል

  • @yenatube781
    @yenatube781 5 років тому +9

    50 100 like ብትገጩኝ ችግር አለው??

  • @hasettesefayi6215
    @hasettesefayi6215 5 років тому +4

    ዋው እንዴት አባቱ ያምራል ልዩ ፌልም ነው አንደኛ በስመአብ ገራሚ

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i 5 років тому +1

    እጅግ አስተማር ፍልም ነው ይቅርታ ማድርግ ትልቅ ነገር ነው ሂወት ግን ፍጣር ያለው ነው ሚሆነው

  • @capitalchannelhhrhncf5074
    @capitalchannelhhrhncf5074 3 роки тому +1

    Ftsum hunk ytewnewn swdlet❤️wengel swdh amogal adrsulg😪

  • @ahmrak5085
    @ahmrak5085 7 років тому +1

    በጣምነውየተመቸኝ.እናመሰግናለን

  • @hanahana7005
    @hanahana7005 8 років тому

    wooooooow des ymel new gin hultu bayleyayu aref nber bemhal zemdna ale ufffff fikir

  • @jdjdudid5671
    @jdjdudid5671 5 років тому +2

    ዋውው ደስ የሚል ፌልም ነው

  • @solomonalebachew1357
    @solomonalebachew1357 8 років тому

    fiker yashenefal bewente betam astemari tarik new , yalefew serat hulun dem yakaba mehonune terdetnal

  • @etnshmngstuataneshimengstu9091
    @etnshmngstuataneshimengstu9091 8 років тому

    bexam yigerimali ልጁ ገን ደግ አላደረገም ምክንያቱም በፍቅር ባይሆን ደሥ ይል ነበረ በቀልም ቢሆን ገን በጣም ያሥጠላኝ የልጁ አሥቀያሚ አሥተሣሠብ የአባት እዳ በልጅ ለዛውም በፍቅር እቺ ልጅ የእዉነት እንዳፈቀረችው እያወቀ ልጅቷን መጉዳቱ ነው ያናደደኝ ድራማ ሥለሆነ ምንም አያሠጋም ግን ትምህርት ነው ነገ ቢደርሥብንም ዋውው ቀጥሉበት

  • @semmayageta1436
    @semmayageta1436 7 років тому

    Wow yamral kamenim balay ekertamadreg yemasele yemireka melkam nager yelem♥♥

  • @okubaykaleab8311
    @okubaykaleab8311 8 років тому +3

    waw betam luyu movie beteley domo the finishing part

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 4 роки тому

    በውነት፣በጣም፣ያሳዝናል፣መታረቃቸው፣ደስ፣ይላል

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 6 років тому +12

    ፊልሙ ጥሩ ነው ግን ለዛውም የአክስቱ ልጅ መሆኗን እያወቀ ለበቀል ብሎ እሷን እንዲህ ፍቅር ውስጥ ማስገባት አልነበረበትም ሀጥያት ነው ሌላ መንገድ አይፈልግም ነበር ጥሩ አልሰራም!

  • @user-yv5tr7mx2s
    @user-yv5tr7mx2s 5 років тому +3

    ልጁ እንደት እንደሚመች ኡፍፍፍ

    • @user-fi8ed5qm7w
      @user-fi8ed5qm7w 5 років тому

      በጣም ደባሪናት ድቡሽቡሽየዋን ወድድኳት እስዋን ቢያፍቅር ብየተመኝሁ ክክክክክ

  • @hanamksa8255
    @hanamksa8255 8 років тому +4

    zemedna meketalu temechtognal gn fikir metefo new lijitun godahat

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 6 місяців тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ በወቅቱ ለነበረው ወጣት ትውልድና በተሰቦቹ የሚያምና ስቃው እስካሁን የሚያም ነገር በፍጹም ሊኖር አይችልም

  • @user-si2kp6xv1c
    @user-si2kp6xv1c 5 років тому +1

    ዋው ደስ ይላል

  • @user-tr4dy4my5i
    @user-tr4dy4my5i 8 років тому

    ወይኔ ይሄ ፊልምብቻ ያልጠበኩት ሆኖሲያልቅ በስማም ይከይፋል በጣም አሳዘነኝ በጣምም ካየኋቸው ሁሉተለየብኝ። ልጅቷ ስትጎዳ ግን የኔም ልብስብር ነውያለው በጣምደስይላል ውድድድድድ

  • @aasaat6558
    @aasaat6558 8 років тому

    betam harif new zmdinanm almafresachihu betam temechitoyal yxrtawnm fetari ywedewal berto

  • @user-zb4vo6bh6o
    @user-zb4vo6bh6o 7 років тому +12

    አቦ ልጁ ምንአይነት ሽበላነው ውፍፍፍድ የአይን ሻውር ነው የሆነብጽ

    • @everything2065
      @everything2065 6 років тому

      ሮዚ የድንግል ማርያም ልጅ ስላሴ አሥቀሽመዳምጋርአጣላሽኝKkk

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 5 років тому

      የስይፉ ፈንታሁን ቁጥር እስጣችኃለሁ እሱን አድርቁት እኛን ተውን

    • @tionb4764
      @tionb4764 5 років тому

      ሮዚ የድንግል ማርያም ልጅ ስላሴ ene waye achi das yemil lij new

    • @medifikerrweloyawayamuhaba2461
      @medifikerrweloyawayamuhaba2461 5 років тому

      Enam

  • @user-ul3ch8ge1x
    @user-ul3ch8ge1x 5 років тому +1

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል

  • @norianoria3160
    @norianoria3160 7 років тому +1

    ደስይላል ግን መጨረሻው ላይ ያሳዝናል

  • @BethlehemKetema-eq7pz
    @BethlehemKetema-eq7pz 4 місяці тому

    Abateyew gn ufffa dess sil❤ mert testeo nw yalew

  • @lubabamohammedbb8006
    @lubabamohammedbb8006 8 років тому +3

    የኢትዩጺያወግባህል በጣም አደነኩት። እኔየምኖረው አረብ ሀገር ነው በአረብወግባህል የእህት እና የወንድምልጅይጋባል።

    • @naeemanaeema139
      @naeemanaeema139 8 років тому

      እና ቢጋቡ ነውር ነው እንደ?

    • @SamiSami-xr9nm
      @SamiSami-xr9nm 8 років тому

      terewae

    • @user-xq5ws6nx1d
      @user-xq5ws6nx1d 8 років тому

      +Sami Sami kkkkkkkkkkk

    • @ytesfaye54
      @ytesfaye54 8 років тому +1

      +naeema naeema awo betam newer new yagote weyem demo yakiste lij malet eko lik enda wendeme new endet new tadiya yemagebaw yehe ye hagerachin behal ayidalem hayemanotachinem ayifakidem::

    • @user-xq5ws6nx1d
      @user-xq5ws6nx1d 8 років тому

      Yordanos Tesfaye esu legna new enesu eko hgachew yfekdal malet lemuslim

  • @kebebushfelekeke1808
    @kebebushfelekeke1808 6 років тому

    Kifat tenikol kerto yikirta yemeyareg libi yisten bertu arifinew😍😍😍

    • @hhe2139
      @hhe2139 5 років тому

      Kebebush Felekeke ደስ ይላል ምክንያቱም ዝምድናውም ቀጠለ እሱም አገባበጣም ያምራል ዋው

  • @mahlet5451
    @mahlet5451 Рік тому

    ግማሽ ለይ ነኝ ግን ዝምብዬ ስገምት አባቱን የገደለወሰ አባቶ ነው ማርያምን አላየውትም ግምት

  • @ZumamYihune-pl7qr
    @ZumamYihune-pl7qr 5 місяців тому

  • @azizsgr7940
    @azizsgr7940 7 років тому +2

    በጣም ያምራል ልጁ ወደዲኩት ምንይሻላል ግን

  • @bsinegio2333
    @bsinegio2333 8 років тому +7

    ሃይማኖት፣ባህል፣ሥርዓትና፡ወግ፦ኢትዮጵያዊ፡ማንነታችን፣መገለጫችን፡ነው፨

  • @smokeyalsmokey776
    @smokeyalsmokey776 5 років тому +1

    yamere balayawete setasetalu yagaza guwadgawane yagabale

  • @mrsalmashalmash1273
    @mrsalmashalmash1273 5 років тому

    Wow yaemeral 👌👌👌👌👌👌👌

  • @halawaomar9589
    @halawaomar9589 6 років тому +3

    ወድማለት እባብ አዉሪ በቀልበፍቅር እሚገርምነዉ

  • @sadalove9430
    @sadalove9430 8 років тому +4

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ግን ወንጌል ተብዬው ይሄን ሁሉ ተንኮል ተሸክማ መንቀሳቀስ አይከብደውም እና እዚፊልም ላይ ለተሳተፍቹት በሙሉ ምስጋናዬ ከልብ ነው

  • @bayeee9642
    @bayeee9642 4 роки тому +1

    እውነትበጣምአዝኛለው

  • @tinatinaashenafe236
    @tinatinaashenafe236 8 років тому

    betam arif new
    gen hiwot bezum atesebim
    beterf betam arif new tnxs

  • @ayneyefeker7371
    @ayneyefeker7371 8 років тому +3

    betammmm Arif new♥♥♥♥♥♥

    • @medi9725
      @medi9725 5 років тому

      Betammmmm Arif new ♥️♥️♥️♥️💞💞💞💞💝

  • @sabiyeambooljisaba1896
    @sabiyeambooljisaba1896 5 років тому

    lejtwa tasxelalech filmun ablashchiw leju gin woow amalay melk alew

  • @jerryblessed6175
    @jerryblessed6175 8 років тому

    wow so nice I love it

  • @dinkesiledinkesile7718
    @dinkesiledinkesile7718 6 років тому

    በጣም አረፉ ነው ደስ ይላል

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 7 років тому +3

    dess ayelem

  • @hiphonetelecom2034
    @hiphonetelecom2034 8 років тому +3

    betam tazaznlch

  • @hiwotmengesha3427
    @hiwotmengesha3427 8 років тому

    nice movie made me cry

  • @yoditayalew8749
    @yoditayalew8749 8 років тому +1

    so good!

  • @muntaham0rke598
    @muntaham0rke598 5 років тому

    Abo Siyamr Lj Malet Idate Bdr Bemdr Temechtognal

  • @zeyadahamidjamel2013
    @zeyadahamidjamel2013 8 років тому +1

    wow betam yamiral

  • @saanyiitaadeebiiruu1427
    @saanyiitaadeebiiruu1427 8 років тому

    wowwwwww batem arif move thanks

  • @martigonderewa4133
    @martigonderewa4133 6 років тому +2

    konjo new

  • @aminaebrahim558
    @aminaebrahim558 5 років тому

    Echih nat yemitmatineh wow

  • @newayameha1634
    @newayameha1634 8 років тому

    Thanks

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 5 років тому

    Waw herif Film new bertu

  • @eluhabta4395
    @eluhabta4395 6 років тому +6

    ደባሪ በተለይ ደሞ ልጅቷ ስታስጠላ ምኗም አያምር

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому

      እኔ እራሱ ለወንጌል ስል ነው ፊልሙን ያየሁት ልጅቷማ ውሀ ውስጥ ገብታ የወጣች አይጥ ነው የምትመስለው በዛ ላይ ደሞ መሞላቀቋ እኔ ግን ልክ ፊልሙ እንዳየሁት ያቺ ረጅሟን ባለ ጉንጬን ልጅ ባገባት ብዬ ተመኝቼ ነበር ምኞቴም አልቀረም

    • @user-fi8ed5qm7w
      @user-fi8ed5qm7w 5 років тому

      ቀላል ደባሪ ልጅቱ በጣም ደሞከስዋበላይ መሞላቀቅዋስታስጠላ

  • @bayushbisha7522
    @bayushbisha7522 7 років тому +1

    ere atngerun hoo😔

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 4 роки тому

    እጭ መጨረሻው ያሳዝናል
    ለምን ፍቅርና በቀል እየቅል ናቸው

  • @tsiguealamayou627
    @tsiguealamayou627 8 років тому +1

    btam ymral gen gudgawan mgbatu. ....

  • @eeaa5319
    @eeaa5319 8 років тому

    Tariku betam yasazenal

  • @firahyewotyilema7628
    @firahyewotyilema7628 8 років тому

    wowwww betam yamerale biretulen

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 роки тому

    Amazon story. Please don't give time or place for revenge. She isn't paying the price because off she doesn't know. Wow educational for someone thinking twice to harms. Live the past please.

  • @kb281
    @kb281 8 років тому

    filimu wawwwwww ligiwa gn atamirim batalay. yargacu artfsalll sidabr 2 ligoc gn batam yamralu ymacacuu

    • @sofisofi4733
      @sofisofi4733 7 років тому

      Wiz Ganiy. wuya enji wubet mn yadergal wanaw yewust wubet new

  • @tabetsamsong982
    @tabetsamsong982 8 років тому

    kkkkkkk wengel mechereshaw lay tekes sitaderg frfr abelahegn enen eskimeslegn
    beterefe yabat.eda lelji emilewn ababal sertehbetal wrnd lji malet endih new nic like

  • @hiwetdesta5708
    @hiwetdesta5708 8 років тому

    wawwww wengel eufff mn lbelh wdddd konjo so ketlubet

  • @rozazegeyeethiolove9772
    @rozazegeyeethiolove9772 8 років тому

    wow betame yameral gen bhle weg mekberu yameral sauid bhne tegabu nber gen Ethio nen

    • @hayatnurinuhri8181
      @hayatnurinuhri8181 7 років тому

      ሮዛ ዘገየ Roza Zegeye Ethio Love areb hager seltkmeteshe yawekeshe mesleshe ayedel

    • @rozazegeyeethiolove9772
      @rozazegeyeethiolove9772 7 років тому

      Hayatnuri Nuhri esy zem by men agebshe

  • @user-tl2ps7nw6o
    @user-tl2ps7nw6o 6 років тому +15

    ኧረ እኔስ ፍቅር ያዘኝ መሰል ብርድ ብርድ ይለኛል ወይኔ ቁጥሩ ካላችሁ የልጅን ተባበሩኝ

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 5 років тому +2

      ሚጥሚጣ በጥብጠሽ ጠጭበት ይተውሻል

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l 5 років тому

      @@rosieposie.x0 😂😂😂😂😂😂

    • @helinaa.9168
      @helinaa.9168 5 років тому +1

      Tilobgn eyalsh zfegnibet haha

    • @ebrahimhussen7633
      @ebrahimhussen7633 5 років тому +1

      እንኳን ምግብ ምግብ አላለሽ ሀሀሀሀሀ

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 4 роки тому

      Nonsense why u give her stupid advice. She expressed her filing.

  • @rozabintqadrlha3005
    @rozabintqadrlha3005 8 років тому +1

    ምገርም የበቀል ክፈቱ

  • @frehiwotfrita8762
    @frehiwotfrita8762 7 років тому

    Waw Arif New

  • @tonycell8946
    @tonycell8946 5 років тому

    ይሳዝናል ግን መጨረሻው ይምራል

  • @suzanyoumaryami3577
    @suzanyoumaryami3577 8 років тому +1

    kkkkkkkkkkkkkkk disses yelale konjooiii new

    • @merrykonjit7572
      @merrykonjit7572 8 років тому

      ውለም ይቅሪ እናት እንካን ተሻላት ሌላው ይደሪሳል

  • @eyruseasefa1619
    @eyruseasefa1619 8 років тому +2

    wawe betm dese yelale bertu

  • @romangirmroman8158
    @romangirmroman8158 8 років тому +1

    ይቅር መባባለ ጥሩ ነው

  • @senilove4319
    @senilove4319 8 років тому

    wowo betam arif filim new

  • @memetufamemetufa7660
    @memetufamemetufa7660 5 років тому

    Ligun atmetgnwm anchi kerfefa.

  • @sameratamam342
    @sameratamam342 5 років тому

    በጣም ደስ ይላል ዋዉ

  • @user-co1jj4bo4n
    @user-co1jj4bo4n 6 років тому +2

    ልጁ ሲያምል መሳጭ ህምምምምም

  • @mastiimasii4084
    @mastiimasii4084 6 років тому

    Wwwwwww macarshaw baxam das yilal

  • @lamyamgmg6993
    @lamyamgmg6993 8 років тому

    wow betam arif new

  • @user-oo5dh7xf9q
    @user-oo5dh7xf9q 5 років тому +1

    ወንጌ እረ ፍቅር ያዘኝ ካንተ ምን ይሻላል

  • @user-ou7ih7yv3f
    @user-ou7ih7yv3f 7 років тому +3

    ውይይይ በጌታ ይገርማል ተቃጥላ ቀርች ሚስኪን ያል ታሰበችው አገባችው ውይ እህልውሀ

  • @sebletassew2445
    @sebletassew2445 8 років тому

    በጣም ያምራል ዋው ብያለሁ

  • @tgendayferu6277
    @tgendayferu6277 8 років тому +1

    አሪፍ ነው