Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Ethiopia: አብይ ግን ማነው? ይህንን ብትስሙ አታምኑ ይሆን? -6 May 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 тра 2024
  • #addismedia
    በዚህ ቪዲዮ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን የመጣበትን አመጣጥ በጥቂቱ እንዳስሳለን።

КОМЕНТАРІ • 546

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew2908 3 місяці тому +32

    ኧረ ምድሪቱ ውሸትን አስበውና አቀናብረው በሚያወሩ እብዶች ተሞላችሳ?

  • @16aronsharon
    @16aronsharon Місяць тому +12

    ሀይለሰላሴን።መንግስቱን።መለስን ።ሀይለማርያምን ።አብይንም እንደዛዉ እኔ የማንም ደጋፊ አደለሁም ዝም ብየ ሳስብ ግን ማንን ይሆን የምናመሰግነዉ😊😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AbaianashTola
      @AbaianashTola 6 днів тому

      By by ç 3:18 🎉 lol by byy my 🥲🙂😅😮 no.😮z MI MIt

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 3 місяці тому +17

    ብዙ ሙስሊም ሰዎች የወንጌል አማኞች ሆነው እናገኘዋለን ፖስተር ዓሊ ጋዝ

  • @user-yd1vg1sr5t
    @user-yd1vg1sr5t Місяць тому +5

    ተረቴን መልሱ ሳትል መጨረስህ ልክነው? ማስተካከያ ይደረግ ..... አሜን

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 3 місяці тому +38

    ኢትዮጵያውያን ሁሉ ፀልዩ እግዚአብሔር አምላ ከዚህ ሰውዬ አላቆ ሌላ መሪ ለህዝቡ እሚራራ ግድ እሚለው እውቀት ያለው እዲሰጠን 🙏 🤲

    • @ethiopia8971
      @ethiopia8971 3 місяці тому +2

      ተዘቅዘቅ,, ምናልባት ክስህ ዉስጥ የቀረ የተንኮል ሃሳብ ካለህ. ግን አብያቺንን አትንካብን ድሀነትአችንን እየተዋጋልን ስለሆነ..

    • @NigestDebela3
      @NigestDebela3 2 місяці тому +2

      ይልቅ ላንት እንፀልያለን፡🙏🏾🙏🏾 ክፍትና፡ውሸትጥላቻ፡የነገስብህ፡የትኛው፡መሪ፡ነውመፅሀፍ፡ቭጦ፡ለድሀ እናቶች 🏡👈🏾ቤተምንግስት እንኳን ድሀ፡ሊበልላበት🤔ታጅቦ። ካየኽውበግንባርህ፡፡ይለቀቅብሀል፡ተው፡የውሸት፡ተራራ፡አትከምር፣👺👈🏾ክሆንክ😭😭ጊዜአችሁ፡አበቃ🤬👹⚰️⚰️👈🏾

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 2 місяці тому

      @@NigestDebela3 አብይ አሕመድ አሊ ነፍሰ ገዳ ነው እነ ኢንጅነሪን ስመኜው በቀለን እነ ጀንራል ሳእረ አንባቸውን ተቆጥረው የማያልቁ ኢትዮጵያውያን የገደለ በውጭ አገር ህዝብን ያስገደለ። በጨለማ ያለስልክ ያለ መብራት ያለምግብ ህዝቡን ዘግቶ በኤርትራ ጦር በአረብ ድሮን ህዝቡን የፈጀ አውሬ ዘረኛ ለኡሮሞ ሄዶ ከ100 አመት ነፃ አውጥችአችሁ አለሁ እያለ ህዝብን በህዝብ ላይ ጥላቻ የሚነዛ ። ህዝብ እሚበላው አጥቶ እሱ በቢልዮን ቤተመንግሥት የሚሰራ። ከሃዲ የሻአብያ ተላላኪ እና አገሩን የሸጠ። አብይ አሕመድ አሊ እኮ የአገሩን ሚስጥር ለኤርትራ የሚአቀብል ከሐዲ ነው። ደግሞ እግዚአቤር ይጥለዋል አይቆይም የኢትዮጵያውያን እናቶች እንባ እግዚአብሔር አይቷል አዲሱ ቤተመንግሥት እየሳራው ያለው ሌላ የኢትዮጵያዊ ነግሶ ይገባበታል ። እግዚአብሔር ይሄን አረመኔን ያስወጣዋል በጅራፍ መትቶ ። ያዋርደዋል እንደ ሳኦል የእስራኤል ንጉሥ።

    • @LiyaTesfaye-yl5ds
      @LiyaTesfaye-yl5ds 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ethiopia8971
      @ethiopia8971 Місяць тому

      አበያቺንን ከስልጣን ለማውረድ Western አዑሮፐያን ኦ😮የተሟሟቱ ነዉ. በተለይ አሁን የስንዴ ምርት በአትዮጵያ ስለተትረፈረፈ እና ወደ ዉች export ስለተጀመረ እሱን ማስዎገድ ምርቻ የአቅራቢው የዉሸት ትረካ ያዳያል. ዎስደው mewsedachew

  • @user-dh3tf4ew9f
    @user-dh3tf4ew9f 3 місяці тому +22

    ዮሐንስ ወንጌል ም 3:16-17 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፈ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እሰክሰጥ ድረሰ አለም ሁሉ እንደሁ ወዷል የመወደዳችን ምስጥር የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ እንጂ የእኛ ማንነት አይደለም ይህ እድል እንዳያመልጥህ ተጠመቀ አለበለዚያ የዘላለም እሳት ይጠብቅሀል

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 2 місяці тому +5

    ጣናን ገበኘሁ ብሎ የበረበረ እለት ለማን እንደሚሰራ ይታወቃል። ማን እብደሆነማ ስውራኑ በየት እንደገቡ ሳያውቅ ጠረቤዛው ላይ ጉብ እያሉ ልቀቅ ብለውታል።ገዳማውያንን የሚያስጨፈጭፈው ስውራኑን ያገኘ እየመሰለው ነው። ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሃገር ናት። ጠባቂዋም ቅዱስ ጉዮርጊስ ነው። አይልፋ ሉሲፈር።

  • @user-vo2xf8wg5c
    @user-vo2xf8wg5c 4 дні тому +1

    የሱን ማንነት የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ በደንብ አርጎ ይነግርሃል

  • @asfeshumamo6033
    @asfeshumamo6033 Місяць тому +3

    ስለስሙ እንኮ አትደነቅ በሱ እድሜ ያለ ብዙ ነፍ እስላሞች አብዩትየሚባሉ እኔእራሴ አቃላሁ

  • @MoammedMm-px9le
    @MoammedMm-px9le Місяць тому +4

    አባቱ፣የሱን፣ታሪክ፣አውርተው፣ጨርሰዋል፣ቀናቸው፣ደርሶነው

  • @chuchu-hl2xk
    @chuchu-hl2xk 3 місяці тому +12

    አብዮት ብሎ ሙስሊም የለም።ለማጭበርበር ፈልጎ የደበቀው ጉዳይ አለ።

  • @shugo-2123
    @shugo-2123 3 місяці тому +15

    የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያን በደንብ ይነበብ..ባለ ቀይ ከረባቶች ከየት እንደመጡና ማን እንደመለመላቸው አሁን ሙታ ከበሰበሰቸው ከአሮጊቷ የእንግሊዝ ንግስት ተብዬዋ ጋር ስለ ኢትዮጵያ ምን ሲዶልቱ እንደነበር ..በመረጃና በማስረጃ ተቀምጧል። የድንግሊቱ ልጅ ከዲያብሎስ ስራ አስፈፃሚዎች ይጠብቀን አሜን::

  • @sunoha3benoha331
    @sunoha3benoha331 Місяць тому +3

    ክርስቶስን ማማነን መለኮታዊ ጥሪ ስለሆነ በባህል... በምክንያታዊ ገለፃ.... በስወርድ ስዋረድ.. ወዘተ ሊታወቅ አይችልም :: ደግሞም የተወለዱበትን ቤተሰብ ማነንት ጥያቄ ዉስጥ አያስገባም :: ይልቁን እግዚአብሔር አምላክ በቀናዉ መንገድ እንዲመራው... እግዚአብሔርን በመፍራት ሀገርቷን እንዲመራ እንፀልይ ::

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 3 місяці тому +25

    አቤት አቤት ዛሬ ደግሞ አባት ገዳይ አደረጋችሁት ይገርማል፡፡

    • @yemaryam-b5p
      @yemaryam-b5p 3 місяці тому +1

      ayeregim blachu new

    • @NigestDebela3
      @NigestDebela3 3 місяці тому +3

      🇪🇹👈🏾⚔️🦁ጀግና አብቹ፣😍

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube 3 місяці тому +1

      ቶሎሳ ኢብሳ አባቱ እንዳልሆኑ እና እሱ እንደገደላቸው ተናሯል ። የእንጀራ አባቱ ናቸው

    • @ChrisHiwot
      @ChrisHiwot 2 місяці тому

      ​@@HamrawitሐምራTubeye enjera abatu kehonu gorebetochachewem yakalu malet new enesun hulu gedele tadiya?ere ayaskedem

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 3 місяці тому +14

    I was one of your followers. Thanks to God, you look healthy now.

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 місяці тому +10

    እግዚኦ ነዉ።

  • @A9KHIDR
    @A9KHIDR Місяць тому +2

    ሻለቃ ኣብዬት ካሳ ኣብርሃም ( ኣቢይ ) ሌተናል ኮሎኔል በኮታ ለመሙላት ነው የተሰጠው ሻለቃ ኣብዬት ካሳ ኣብርሃም (ኣቢይ)

  • @user-tq9gu3ig6g
    @user-tq9gu3ig6g 3 місяці тому +21

    ሳያልቅልን እንንቃ !

    • @ethiopia8971
      @ethiopia8971 3 місяці тому

      አስመሳይ ምኑ ነዉ የምያልቀው.. አብይን ለማጥፋት የምታደርገው ተንኮል አልሰራ ብልህ,, ሀገርህን በምን እንደምታጠፋት.. የተሰጠ ተልኮ ያለህ አንተ እራስህ ነህ. አብይ ጀግናው መርያቺን ዬ አትዮጵያን ድህነት እና ርሃብን ለማጥፋት ሌት ተቅን የሚሰራ መርያቺንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 2 місяці тому +2

      ወይ ቀናት ምቀኝነት ምንድነው አብይ አብይ አብይ አንድ ሰው ነወ ለነገሩ መንፈስ አጋንንት ነው እንደዚህ የሚያደርጋችሁ እስኪ ምን አገባችሁ ስለዚህ ጉዳይ ምን ያህል በአብይ እንደምትቀኑ ያስታውቃል

    • @LiyaTesfaye-yl5ds
      @LiyaTesfaye-yl5ds 2 місяці тому +1

      አዎ ፡😂😂😂😂 ቀንተው ፡😂😂😂 ነው ። እግዚአብሔር ❤❤❤ ልቦና ፡ ይስጣችሁ ።

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Місяць тому +3

    ሰውየው ሰው አይደለም ጭራቅ ነው ቸሩ መድኃኔዓለም መልካሙን መሪ ያምጣልን

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 Місяць тому

      @@SaraMekonen-ym1ob Amen🙏

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p Місяць тому +1

    ይህ ላሳደጉት ያልሆነ ለኢትዬጵያ ህዝብ ይሆነል ብለን አነምንም ይህ አውሬ በተንኮል በቂም ያደገ እባብ ነው አሏህ እዴሜውን ያሳጥርልን ይህ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ይንቀልልን ያረብ

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 2 місяці тому +4

    ይቅርታ ወንድም ሀሳብ ሚድያ መስለኸኝ ነው ተከፋይ ያልኩት አብይ የሚባል አውሬ በቅርቡ ይገላግለን

    • @NigestDebela3
      @NigestDebela3 2 місяці тому

      ተራው፡የድሀው፡፡ነው🇪🇹፣👈🏾🤣😅አምዳቸውን፡አራግፈው፡ በዜሮ ሠገሩን ×⚰️😭ህዝቡን፡አባልተው👈🏾፡ተገላገልን፡🤔🤔አሁን የስራና🤔🌱🌱🌱🚜🚜፡ልማት፡የሚወድ፡መሪ፣🥰 ትግስተኛ፡የሆነ፡መሪ🤔ጌቾ፣አባይን፡ለግብፅ ሽጠ ሲለው እዛው አባይ ጎልቶት፡ያስመረቀው ጠሚ አብይ 🇪🇹🥰👈🏾👉🏾🤣እኔ ብሆን፡እልሄድም፡🤣
      👉🏾፡እንዲህ፡በየሚድያው፡ስታስታውክክ፡🤔🤣😂🤣ዘር፡ማንዘርህ፡ተለቅም፡ወፌ፡ላላ😂🤣ተዘቅዝቀው፡ለብ፡ለብ፡የሚበሉት 🤔🤔የቅርብ ትዝታ፡ነው፡ሰላማዊ፡ሰልፍ፡እንኮን፡ለመዉጣት፡ተሸፍነህ፡በሽተኛ ነበር፡የምትመስለው🤣🤣እስቲ ይቅር 🤔እህህህ ‼️

  • @gg-zu3be
    @gg-zu3be 2 місяці тому +3

    አባት ካለህ እንዴት አዘንኩላቸው። በዚህ አያያዝህ አንድ ቀን ሲጥ ታደርጋቸዋለህ ከሌለህ ግን እግዜር ይወዳቸዋል

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 3 місяці тому +15

    እጅግ ገራሚ ዜና

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 3 місяці тому +5

    ለፃሐፊዉ አድናቂህ ነኝ አነባበብህ በይጥመኝም እዉነት ነዉ ኢትዮጵያዊ አይደለም የት እንደመጣ መመርመር አለበት እኔ ለራሴ በእኔይቱ እድሜ እንኳን ሳይ አና ሳስብ በፍፁም ኢትዮጵያዊ አይደለም የሰይጣን ተላላኪ በነጮችና አገራችን ሐይማኖታችን ለማጥፍት የተላከ በሾተላይ ሰይጣን የተሞላ የሰዉ ሰይጣን ተላላኪ ነዉ

  • @Gorawnana
    @Gorawnana Годину тому +1

    ሙስሊሙን አሳዳጊዉን ያስገደለዉ አብዮት ካህሳይ የዲያብሎስ ስራ አስፈፃሚ የእግዜር ቁጣ ነዉ

  • @user-mh1lx9nb6s
    @user-mh1lx9nb6s 3 місяці тому +12

    አብይ ማነው ለሚለው መልሱ የግብረሰዶም ንጉስ ነው።

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 11 днів тому

    እኛ ይህን አውሬ ምንነቱን ማወቅ አንፈልግም አያሻንም እድሜ ልካችንን ስለ ሰይጣን ምንነት በቅጡ ስንስማ አድገናል እናውቃለን ስለ ሰይጣን ክፍው ከሀዲ ያወቀ ስው ስለ በሻሻው ክፉው ስይጣኑ ማወቅ ጊዜ ለማጥፉት ካልሆነ በቀር አሁንም በየቤተ ዕምነቱ ስለስይጣን እየተማርን ነው ያ ማለት የበሻሻው በምድራችን የበቀለው የገማው ስይጣን ታናሽ ወንድሙ ነው

  • @natnael3095
    @natnael3095 3 місяці тому +7

    ምነው የምትዘግቡት ወሬ አለቀባችሁ

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh Місяць тому +2

    He is capable of doing anything.

  • @ermishon
    @ermishon 3 місяці тому +11

    የእፉኝት ልጅ፣ ጡሩንባ ነገር ነህ።

  • @kidusdereje8068
    @kidusdereje8068 Місяць тому +4

    እምነት መገለጥ ነው። ሀይማኖት አይደለም ክርስቶስን ማመኑ ስለተገለጠለት ነውና
    ሰው ሁሉ ዝም ብሎ በሌላ ሰው ላይ ለሚናገረው ሁሉ በአምላክ ዘንድ ይጠየቅበታል። ዋጋም ይከፍላል።
    ሰው ሁሉ የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላል ኪታብ።

  • @DanielHailu-tk1tv
    @DanielHailu-tk1tv 3 місяці тому +17

    ወረኛ ነገር ነህ
    ከሙስልም ክርስትያን መሆን እሱ ብቻ ነው እንደ?

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 2 місяці тому +1

    አብዮት ካሳዬ በላይነህ እንደሆነ በልጅነቱ የሚያውቁት ይናገራሉ

  • @towfikhassen5479
    @towfikhassen5479 3 місяці тому +10

    ከመላምት ውጭ ምንም አዲስ ግኝት አልሰማንም ። ለዛሬው አልተሳካም እንደገና ሞክር።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 місяці тому +1

    የዳቢሎስ መሪ ነው የምዕራባዊያን የተላከ የባንዳ ልጅ ነው ሀገር ሀይማኖት ለማጥፋት ነው ወደ መሪነት የመጣው ሽመልስም ማንም ከድብቁ ካልተመረጡ ባለስልጣን አይሆንም

  • @jemal8472
    @jemal8472 2 місяці тому +2

    በርግጥ አኔም ገርሞኛል አላህ ያላቀን መፍቲሁ ዷኣ ነው ወላሂ ሰይጣን ነው

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 2 місяці тому +1

    የአቢይ የእንጀራ አባት አቶ አህመድ ባደረጉት ቃለ ምልልስ እኔ "እንደ ልጆቼ ሁሉን ነው ያሳደኩት" ብለው ብዙ ተናግረዋል ይህን እንደተደረገ ወር ሳይሞላ ነው የገደላቸው። አሳዳጊው ህወሀትም ይህንን ስለሚያውቁ አይክደንም ብለው አምነው ለማን ወደጎን አድርገው ጠቅልለው ስልጣን የሰጡት። አባቱ ኤርትራዊ ሹፌር የነበሩ አቢዮት (አቢይ) ካሳዬ ይባል ነበር። አንተም ጥሩ እውነታዎችን አቅርበሀል። በቅርቡ ያንን የኦሮሚኛ ኢንተርቪውን አይቼ ዝብርቅርቅ ና ቆራርጦ በአማርኛ አዛብተው መልሰውታል።

  • @user-po4kl7gr7v
    @user-po4kl7gr7v 3 місяці тому +9

    አንተ ብሎ ጋዜጠኛ! ስድ አደግ ባለጌ ነህ።😮

  • @Sawyetages
    @Sawyetages 3 місяці тому +12

    ፖሊትካዊ ሲስተምንዉ የተጠቀመው አላማዉ ከባድንው

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf 3 місяці тому +4

    አልቆብሀል በዚህብትል በዚያ ምንም አትፈይድም ምክንያቲም ፈርተሀል በምን ስሙን እንደምታጠፋ ግራ ገብቶሀል የፈለገ የማጠልሸት ሀሳብ ብታቀርብ የሚሰማህ የለም ምክንያቱም ሰርቶ የሚያሰራ መሪ እንጂ አውርቶ የሚያደናግር ወረኛ አይደለም አንተ እዚህ የውሸት ሳንቲም ስትለቅም እሱ ስንትና ስንት ስራ ሰራ ስንት ወገን እረዳ አንተ ደግሞ ወገኖችህን እርስ በእርስ አባላ አየህ ልዪነት ይልቁኑስ አገርን መውደድ ከሱ ተማርና ሰው ሁን!ኋላ ይቆጭሀል አርፋጅ ቆሞ መቅረት ለማንም አይበጅም።

  • @userd42
    @userd42 3 місяці тому +10

    ታሪክ,ሳታረዝም,አሳጥረህ,ብታወራ,እንዴት,ደስ,እያለኝ,አዳምጥህ,ነበር
    የምትናገረውን,ሁሉ,ስለምወደው,አንተ,ምሁር,ወንድማችን,በሥራ,የደከመ
    ሰውነት,ስላለኝ,ከአገር,ናፍቆት,ጋር,ቻው,ድል,ለጀግናው,ዕንቁ,የአማራውያን
    ፋኖና,ፋኖ,ፈጣሪ,ኢትዮጵያን,ከአውሬዎቹ,መሪዎች,መንጋጋ,አውጣት,

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Місяць тому +1

    ሰውየው ግን ተገድለው ነው የሞቱት?ለዛውም በክልላቸው ?ማንም አይደፉርም ሽሜ ቀጭ አርጓቸው ነው

  • @user-cu5ec1wx9g
    @user-cu5ec1wx9g 3 місяці тому +4

    አረ በስመአብ!!!! አንተ ሃይማኖት የለህም ? እንደዚህ ስታወራ? ሁላችንም ሟች ነን በል ንስሃ ግባ ግን ዶ/ር አብይ እግዚአብሄር ከእርሱ ጋር ነው ::

  • @kelejoco406
    @kelejoco406 3 місяці тому +3

    ትክክል ነው ይሄ ጉዳይ የማንነት ቀውስ ያለበት ሽልጥል አስመሳይ ሰው ነው !? የመሐመድ
    ልጅ አብይ እንዴት ሊሆን ቻለ?? ለዛው የጅማ እስላም ኦሮሞ ልጅ አብይ ¡ ???

    • @user-mu2cf4xg2p
      @user-mu2cf4xg2p 2 місяці тому

      እናምንይሁን
      ግንመሪክነው
      እመን፡ዝባዝንኬ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 місяці тому +3

    ወይ ቀናት ምቀኝነት ምንድነው አብይ አብይ አብይ አንድ ሰው ነወ ለነገሩ መንፈስ አጋንንት ነው እንደዚህ የሚያደርጋችሁ እስኪ ምን አገባችሁ ስለዚህ ጉዳይ ምን ያህል በአብይ እንደምትቀኑ ያስታውቃል

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 3 місяці тому +7

    እውነተኛ መረጃ ሳትይዝ በይሆናል መላ ምት ትቀባጥራለ!!😁😁😁

  • @girmatulu2245
    @girmatulu2245 3 місяці тому +12

    መሰረት የሌለው ተሪ ግምት ነው

    • @Gorawnana
      @Gorawnana 3 місяці тому +1

      ታማኝ ካድሬ

  • @awolabdulkadir440
    @awolabdulkadir440 Місяць тому +1

    ጎቦዝ የትኛውም ስዕል የሚሳለው በሳአልው አእምሮአዊ ልክነው ::ምናልባት ሰዉየው አንተ ከምትፈልገው ዉጭ ስለሆነ :የፍላጎቱን ያጣ ብዙ ያዎራልና : የፈለከዉን ብትል አይፈረድብህም : ካዋታህ ጨምሬ መርምረው :ስራ ያጣ እናቱን ከአባቱ ያፋታልና :ባርታ ::

  • @user-yc8he8bh3p
    @user-yc8he8bh3p Місяць тому

    ታሳዝናላቹ አብይ አህመድ ፕሮቴስታንት ስለ ሆነ ይህን ሁሉ የ ባልቴት ወሬ የምታወሩበት

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv Місяць тому +1

    አብይ ማለት ሉሲፈር ተከታይ ነው

  • @asmerethaile3545
    @asmerethaile3545 2 місяці тому

    አብ ስይጣን ወስላታ ሳጥናኤል የሚገማጠል ነው።
    ኢትዮጵያውያንን ጸሎት ብንጽህና ልባቹ አድርጉ አምላክ ይጠብቃቹ።

  • @firewkabebo9380
    @firewkabebo9380 Місяць тому

    አብይ ማርአችን ነው

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 3 місяці тому +7

    ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አባት የለውም እንኳን እሱ እናቱም አታቀውም ዲቃላ። ነው።

  • @belayzeleke4436
    @belayzeleke4436 3 місяці тому +8

    ስለ ሌላ ሰው ይህን ያህል መጨነቅ ለበጎ አይመስለኝም።እስካሁን የአብይን ማንነት በተመለከተ ያቀረብኸው ሁሉ ከመላምት የሚያልፍ ነገር የለውም።እሱ ራሱ ከነገረን በላይ ይህንን ያህል መቆፈር ጠቃሚ መስሎ አልታየኝም።ቢቻልህ ስህተት እንኳን ብታይበት ከስህተቱ እንዲመለስ ጸልይለት እንጂ የፈጠራ ወሬ አታስወራበት።እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ ጠልፎ መጣል አመላችን ነው።የአብይ ስህተት እኮ ስልጣን አንደተረከበ ህጉን ጠበቅ አለማድረጉና ነገሮችን ላላ አድርጎ ማየቱ ብቻ ይመስለኛል።በተረፈ ከአንደበቱ ምንም ክፉ ቃል አልሰማሁም።መሪ ስትሆን እኮ ሁሉም ነገር ይከብዳል።የኔ ምኞት ሰላም በኢትዮጵያ ሰፍኖ ሰው ሁሉ በፍቅር ተባብር አብሮ እንዲኖር ነው።ጦርነት አውዳሚ ነው።ስለ ሰላም ስበክ ።ሰላም ለሁላችን ይሁን።።።።።።።።።።።።።።።

    • @user-xw2kf7ri5t
      @user-xw2kf7ri5t 3 місяці тому

      አንድ ተራ ግለሰብ እስካሎነ ድረስ ሃገርን የሚያክል ነገር እንድያስተዳድር ስንሰጠው ሂወታንን ለምን እንደምያመስቃቅለው ለማወቅ የመጣበትን ቤተሰብና ማህበረሰብ አስተዳደጉን ማወቅ አለብን ማንም ሰው የአስተዳደጉ ውጤት ስለሆነ ሀገርን ነው የሚያስተዳድረው

    • @doctorsolomon8893
      @doctorsolomon8893 3 місяці тому

      selam pastor kkkkkkkkk.....kedada nek

  • @KumilachewLegese
    @KumilachewLegese 2 місяці тому +2

    ፋንድያ

  • @SultanSultan-md9nl
    @SultanSultan-md9nl Місяць тому +1

    KEDADA!!!

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my 2 місяці тому +5

    ምንም ይሁን ምን አገባችሁ

  • @YatKal
    @YatKal 2 місяці тому +1

    I don't want abey in managing mode he is like ቦቅባቃ he is like ilumnatie 666 3:17 3:22 3:22 3:23

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 3 місяці тому +7

    ምስኪን አህመድ የሰው አውሬ ባሳደጉ ነው ሞት የፈረደባቸው ። ለሞታቸው ምክነያት በኦሮምኛ ለቢቢሲ የሰጡት ቃለመጥይቅ ነው ። የሰው ልጅ ከማሳደግ የውሻን ልጅ ማሳደግ ይሻላልን እውነትነት በአቢዮት ካሳይ ተረጋግጧል ።

  • @6Sky6
    @6Sky6 Місяць тому

    የቀና ብዙ ያወራል ::
    አብይ እናቱ ኣማርኛ ተናጋሪ ክርስቲያን መሆንዋን ማንም ኣይክድም እናም በልጇ ሥም እና ሓይማኖት ላይ ተፅእኖ ፈጥራለች ::

  • @BerheAguaStories
    @BerheAguaStories 3 місяці тому +3

    ከመወለዱ ሁለት ዓመት በፊት ነዉ የማዉቀዉ

    • @user-xh4dp6ij4r
      @user-xh4dp6ij4r 11 днів тому

      አባቱን ነው የምታአቀው ? 😂

  • @YatKal
    @YatKal 2 місяці тому +1

    I don't want abey in managing mode he is like ቦቅባቃ he is like ilumnatie 666

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 3 місяці тому +12

    የኢትዮጵያን አማራ ተፈጥሮአዊ ነዋሪ ሕዝቦችን በግፍ ገዳይ እና ዘራፊ ሰዋዊ ስብዕናን የጣሰ የሐገርን ክብር ደህንነትአዊ 🔐 ሚስጥር ለባእዳን ሐገሮች አሳልፎ የሰጠ ሕዝቦች በሕግ ጥላ ስር ተጠብቀው ተከባብረው በምድራቸው እንዳይኖሩ የሐገሪቷን ሕግ ያበላሸ እና የሻረ የብሔር ብሔረሰቦችን በመግደል እና በማጋደል ያሸበረ ሐገርን እና ሕዝብን ከውጪ ወራሪ ይጠብቃል የተባለውን የሐገር መከላከያ በተቃራኒው በዘር ጥላቻ አደራጅቶ ወታደራዊ የሕዝብ እና ሐገር ጥበቃ ቃል ኪዳን የሌለውን ጦር መስርቶ እንደ አንድ ሉዓላዊ ሐገር ሊጠብቀው የሚገባውን የገዛ ሕዝቡን ገዳይ ያደረገበት እና ትልቅ ሐገር አፍርሶ በትንሽ ጭንቅላተ እሳቤ ትናንሽ ክልላዊ ሐገር የመከፋፈል የሐገር ሌብነት አሻጥር የመሪው ስውር የሐገር ፈረሳ አዘገጃጀት እና ቀጥተኛ ሴራዊ ትዕዛዝ እርስበርስ አጨፋጫፊ እና ጨፍጫፊ ተልዕኮ ያነገበ ኦሮምያን ገንጣይ እና ትግራይን አስገንጣዩ የኦሮሙማው የመሬት ጦርነት ስራ ፈጣሪው ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የግራኝ አህመድ ምትክ እስከነ የሕወሓት እና ብአዴን የትግሬ እና የአማራ ዘር አስጠፊ እና አጠፋፊ አመራር ግብረአበሮቹ የአንዲት ታሪካዊ ታላቅ ሐይማኖትአዊ ሐገር ኢትዮጵያ ውድመት እና የሕዝብ ግድያ ወንጀል ከፍተኛ ተጠያቂነት አለው? አላቸው? !!!
    ድል ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ አማራ ፋኖ !!!

    • @genetabate45
      @genetabate45 3 місяці тому

      @ethiopiawi8724
      ትክክል 💯% ድል ለተገደለዉ ለተጎዳዉ የአማራ ህዝብ .🙏🙏🙏

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 3 місяці тому

      ዱዝ​@@genetabate45

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 3 місяці тому +1

      ክክ

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 3 місяці тому +1

    ልጁ አብዳለች ፎቶ ፈርተዉ ወላጅ አልባ አርገዋታል

  • @eyobendale4146
    @eyobendale4146 3 місяці тому +3

    Kebatari

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube673 Місяць тому

    የሴራ ትንታኔ ጠላን ጠላን😅😅😅😅 ይህ የጥላቻ ጥግ ብቻ ነው መለስን ይህ ለገሰ ነው መለስ አምቦ ላይ ሙቱዋል ምናምን የሚለው ጫወታ ትዝ አለኝ 😂😂😂 አብይም አብይ አይደለም ሌላ ሰው ነው😂😂 ዋናው ነገር ለኛ ተመችቶናል

  • @user-zd4xk5oo5w
    @user-zd4xk5oo5w Місяць тому

    እነደ ልጄ ነዉ ያሳደግኩት ኣሉ ሼሁ በማግስቱ ሞቱ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Місяць тому +1

    አባቱማ ጋ ሚስጥር አለ

  • @bz1225
    @bz1225 2 місяці тому

    አብይ ነብይ ሙሴ ተባለ
    አሁን አረመኔ
    ነጌስ ? ከሌላ ዓለም ትሉን ይሆን ?
    እስቲ እኜስ ማን ነን ?

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 3 місяці тому +10

    አብየት ካህሳይ ነው ከኤርትራዊው ጋዝ ነጋዴ ካህሳይ ተወለደ አቶ አህመድ አሳደጉት እንጂ ልጃቸው አይደለም እንጥፍጣፊ መልክ የለውም አይገባችሁም ?

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 2 місяці тому +1

      ወይ ቀናት ምቀኝነት ምንድነው አብይ አብይ አብይ አንድ ሰው ነወ ለነገሩ መንፈስ አጋንንት ነው እንደዚህ የሚያደርጋችሁ እስኪ ምን አገባችሁ ስለዚህ ጉዳይ ምን ያህል በአብይ እንደምትቀኑ ያስታውቃል

    • @MuseYeabatu
      @MuseYeabatu Місяць тому

      አይ የግም ልጅ ቀባጣሪ

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 11 днів тому

      በደምብ ገብቶናል 😂 ወዮ ለካ ዲቃላ ነዉ ?? 😮

  • @tesfayejata3529
    @tesfayejata3529 3 місяці тому +4

    Abiy is not a son of Ahmed his real father is kasaye beyene an Ertrian nationalist Ahmed is married his mother born different brother and sisters this a real history of abiy kasaye belayne

    • @peaceloveunity3079
      @peaceloveunity3079 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @peaceloveunity3079
      @peaceloveunity3079 2 місяці тому

      kadaye የሚባል የኤርትራ ስም የለም

    • @tesfayejata3529
      @tesfayejata3529 2 місяці тому

      @@peaceloveunity3079
      Please read Kasaye Beyene not
      Kadaye Beyene read properly bro

    • @peaceloveunity3079
      @peaceloveunity3079 2 місяці тому

      @@tesfayejata3529 kasaye የሚባል የለም Kahsay አለ ግን Kasaye አማርኛ ነው

    • @tesfayejata3529
      @tesfayejata3529 2 місяці тому

      @@peaceloveunity3079
      Kasay and kasaye is the same
      Anyway you are an Ertrian friend of Isayas Afewerki
      He is the brother of your father he is your uncle waxatii iyemereh

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 7 днів тому

    አንተ ራስ የአባት ልጅ አይደለህም የጎረቤት ልጅ ነህ የሰው ሕይወት ውስጥ ገባተህ ከመፈትፈት የራስን አጣራ አቃጣሪ አህያ የአህያ ልጅ

  • @YasinUmarAli-ff8nf
    @YasinUmarAli-ff8nf 3 місяці тому +7

    ቅናት ይመስለኛል ስበዛ ቅናት ይመስለኛል

  • @user-ul5sr3bw5q
    @user-ul5sr3bw5q 3 місяці тому +2

    ከንቱ የከንቱ ሰው መገለጫ

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 2 місяці тому

    አብይ የቀን የሰው አውሬ ነው

  • @YatKal
    @YatKal 2 місяці тому +1

    I don't want abey in managing mode he is like ቦቅባቃ

  • @SofiyaAhmed-ex1kh
    @SofiyaAhmed-ex1kh 3 місяці тому +7

    መረጃ ካለህ ስጠን ከዚህ በተረፈ እንደው አልወደውም በል በግልፅ ፈጠራ አይረባም መቸም ፈረንጅ ነው አትልም

    • @alemtesfamichael2121
      @alemtesfamichael2121 2 місяці тому

      አብዮት ካሳዬ በላይነህ እንደነበር 4ተኛ ክፍል አብሮ የተማረ ያውቀዋል

  • @user-xt8yp7rw4p
    @user-xt8yp7rw4p 3 місяці тому +5

    ድኤኔ ብተይነ የአበቱ ብሆን በስቅለት ትቀጠለ የምተ ወሩ ስተጡ የእንደእነንተ ዶንቆሮ ስንቱን ተዶንቅረለቹ የወሬ ሱሰኞች ክፉዎች

    • @yohanesabera4044
      @yohanesabera4044 3 місяці тому

      ደደብ ትውልድ እየጠፋ ነው
      ኦሮሞ አራጅ ጨካኝ ዘራፊ ሴትን ደፋሪ አረመኔ አውሬ አድርጓችሗል በዓለም
      በኦሮሞ ህዝብ አዘነ ሳቀ ተሳለቀ

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 3 місяці тому +6

    የ ግለሰቡ ማንነት በሻሻ ተወለዶ እንደማንኛውም የአካባቢው ውሪዎች ያደገ ዘመድ እስከ አክስት ትምህርት እስከ ሰባት ብሎ ትምህርት ያቆመ ደደብ ነው። ከ 100 ኪግ እውቀት 1 ግራም እድል ስልጣን ላይ ያስቀመጠው ነፈዝ ነው።😎

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 2 місяці тому +1

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አሉ አብረን መጨረሻውን እናያለን እግዘብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 Місяць тому

    በድቅድቅ ጨለማ ያለ ሰው ብዙ ያወራል ደሞ በሀይማኖት መጣችሁ የሚያወራው ያጣ አይ ያለበት ጣጣ

  • @user-lx4ty5sy2k
    @user-lx4ty5sy2k 2 місяці тому +3

    ኸረተው አተሰው የግምትወሬ አትፈላስፍ አሏህን ፍራ በርግጥ ሀይምሮ ንፁህ የሆነ ሰው አተን ለማመን በፅፉም አይችልም ይች ወሸታም አለም ጠፊናት ዜሬ ሰውን ብንወነጅል ነገ በሀይራ አሏህ ይቀጣል ለሀገር ለስው ምቀኛ አትሁኑ በአሏህ ይሁንባችሁ ሀገራችን በሰላም በፍቅር ባድነት እዲኖር አላህን ለምኑት ረሂሙ አልወዱድ ያረብ

    • @Fil732
      @Fil732 Місяць тому

      አንተስ መረጃ አለህ?

  • @simretkassaye664
    @simretkassaye664 Місяць тому +1

    እንኳን

  • @zeebesttigray4297
    @zeebesttigray4297 3 місяці тому +7

    ከልጆቼ እኩል ቁርአን አሰቀረቼ ነው ያሳደኹት ብለው ነበር ኢንተርቪ ሲያደርጉ ምን ማለት ነው ?🤔

    • @BM12121
      @BM12121 3 місяці тому +1

      "yesatnael goal Ethiopia" book 4

    • @yonasyonas3249
      @yonasyonas3249 3 місяці тому +4

      ⁠ያሳደኩት እንጂ ልጀ አይደለም ማለታቸው ነዋ😐እንጂ አባት ልጁን ክልጆቼ እኩል አይልም😎አብይ (አብዬት) ዲቃላ ነው::

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 3 місяці тому

      @@yonasyonas3249 አብዮት ካህሳይ ኤርትራዊ ጋዝ ነጋዴ ነው አባቱ ።

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 3 місяці тому +2

      አዎ ልጃቸዉ አደለም የኔ ጥያቄ ትንሽ ሆኘ ስልቱ ስለላ ከባድ ነው ኢትዮጲያ አደለም ኤርትራዊ ነው አብዮት ካሳ ሰለሞን ካሳ ወንድሙ ነው በቴክኖሎጂ ሮሞት ይሰራል አብይ ሰላይ እንደነበረ በግልፅ ተናግሯል ሆኖም አብይ ኦሮሞ ወራሪ መሆኑ የታወቀ የተጠና እና ለምእራባዊ የሚሰራ ነው 😢😢

    • @kumetanyomendertudima6846
      @kumetanyomendertudima6846 3 місяці тому +1

      ከኤርትራ ጋር አንድ ለአንድ ሁነናኔ ማለት ነዋ
      ኢሳያስ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ኤርትራን አፈረሰ አብቹ ደግሞ ኤርትራዊ ሆኖ ኢትዮጵያን:: ፈጣሪ ይቅር ይበለን::

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Місяць тому

    አብዮት ካሳ ትውልድ በውራጌ ክልል እናትዬው የ 2ዓመት ሁኖ ከ አቶ አህመድ አሊ አብረው መኖር ሲጀምሩ በ አቶ አህመድ መጠራት ጀመረ በ 14ዓመቱ ወደ ውትድርና ሲቀላቀል አብዮት የሚል ስም ወያኔን ለማስደሰት አቢ በማለት አሳጠረው በወያኔ የስልጣን ዘመን ደግሞ እጅግ ታማኝ አሽከር ሁኖ ወገቡ ጎበጥ አድርጎ ሰግዶ ስልጣን ያዘ ስልጣን በቅንነት በእውቀት በተሰጦ ሳይሆን በማደናገር ስልጣን እንደምይዝ እርግጠኛ ሁኖ አጥንቶ ጭምት የማደናገር ልብስ ለብሶ የመጣ ሰው ነው 🤔አባትዬው (እንጀራ አባቱ የኦሮሞ ሕዝብ ለመግዛት እንጀራ አባቱ መወገድ ነበረባቸው ያም በቤተመንግሥት የእራት ግብዣ አድርጎ መርዝ አብልቶ ተሰናብቷቸው ከ አራት ኪሎ የእራት ግብዣ ከነ የሆዳቸው ቁርጠት እየታገሉ ቤታቸው ገቡ ወደ ሕክምና ሳይሄዱ በቤታቸው ተንፈራፍረው አረፋ ደፍቀው ሞቱ 💔በአንድ ወቅትም አባቴን እናቴን እጅግ ስለሚበድላት አልወደዉም ነበር ብለዋል 💔 እንዲሁም እሳቸው ስለ ልጅነቱ ሲጠየቁ እጅግ ፈጣን ረባሽ የሰው ንግግር የማይሰማ ፀበኛ ነበር ብዙ ግዜ ቀጥቸው አልሰማ ብሎኝ በስተመጨረሻ ተውኩት እሱም ቤቱን ጥሎ ካንብ ሂዶ ገባ ትንሽ ልጅ ነበር ለወታድረነት አልበቃም እድሜው ልመልሰው ሄድኩ እናትየዉን ላክዋት አሻፈረኝ አለ ተዉነው ምንም ብያገኝ ለእናቱ ነው የሚሰጠው ከእናቱ ጋር ነው ሚስጥር የምያወራው እኔ ስለ ሙቆጣው እስከዚህም ነው ያን ሁሉ ረብሻው አስቤ እዚህ ደረጃ ይደርሳል ብዬ አንድ ቀን ገምቼ አላውቅም ለሰፈር ማስተዳደርም አልጠብቀዉም እሱ ግን ታግሎ እዚህ ደርሰዋል ብለው ነበር ይህ ሰው በዚህ ከጀመረ ታሪኬን መዘርገፍ ነገ ልጄ አይደለም ብሎ ኦሮሞን ኦሮሞ ነው አባቱ ብሎ የሚገዛልኝን ልያጨናገፍብኝ ነው በማለት እንዳ ጨናገፋቸው ነው የሚሰማው 🤔ጴንጤ ነኝ ብዬ ጴንጤ እንዲገዛልኝ ላድርግ አማራው በእናቱ ኦሮሞ ያው በእሳቸው ሙስሊም በአባት ተብዬው እርቶዶክስ በእናት ተብዬው ከፋፍሎ ያው አባቱ ህውሀት ነው መከፋፈሉ ያሳየው ይህ ግን መክፈል አይደለም ገማመደው ሰው እንዳይገናኝ አደረገው የሚባለው 🤔💔💔💔💔💔በቅርቡ እህቴ በ አባት 50%ኦሮሞ በ 50%ትግሬ ናት እኛ 100 %ትግሬ ነን ታላለቆቻችን 50%50%ግን የእኛ አባት ስላሳደጋቸው በእኛ አባት ስም ነው የሚጠሩት እንደ አጋጣሚ በ ኦሮምያ ክልል ህጋዊ ካርታ ያለው ቦታ ገዝተው ቤት ሰሩ ሰፈሩ ብዙ ሰው ስላልገባ በነፃ ጠባቂ አስቀመጡበት እረጅም ዓመት ስለተቀመጠ አልወጣም አላቸው 😄😄😄 ቤቱን ሲፈልጉ እህቴ እንዴት ኦሮሞ ስለሆንክ ነው እኔም ኦሮሞ ነኝ በይው ብለናት የአባታችን ውለታ በበረሀ እሳት ተቃጥሎ ከእንቅልፍ እና ሽፍታ ተታግ ሎ አሳድጎኝ በዚህ በአንድ ደካማ ህልና ሰው አባቴን ልካድ ብላ ላይ ታች ብላ የሰፈሩ ፖሊስ የሰፈር ሽማግሌ ተባብርዋት አስወጣቸው 🤔🤔🤔🤔🤔እና ወያኔ ባረከው አብዮት ካሳ ቆራረሰው 🤔 ግን ይህም ያልፋል ታሪክ ሁኖ ይነሳል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿የማያልፈው ጌታ እየሱስ ብቻ ነው ይህም ማለፉ እንደ ታሪክ መነሳቱ አይቀርም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 11 днів тому

    upsss 😮😮

  • @muluberhangirma5841
    @muluberhangirma5841 3 місяці тому +1

    በጣም ሥራ ፈት በማይረባ ወሬ ሰውን ሥራ የመንደር ፈጠራ ትርክት በማውራት ምን ትጠቀማለህ
    ታዲያ ተጨባጭ አሳማኝ ወሬ ከሆነ ምነው መረጃ አጣህ
    እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ

  • @user-ur2xm8rf8r
    @user-ur2xm8rf8r Місяць тому

    አንተ ላይ ያለው መንፍስ መስራት ስላቃተው የሱን ስም ለማጥፋት ተነሳህ አይዞን ደብተራ አድራሻ ተሳስተሀል

  • @user-ds9jt4md3p
    @user-ds9jt4md3p 2 місяці тому

    በቃ በአስቸጋሪ ጊዜ ኢትዮጵያን እያሻገራት ያለ መሪ ነው ኧረ መሪዬ ይምራኝ

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s 22 дні тому

    ❤❤❤ትክክል❤❤❤

  • @yetefainattub1609
    @yetefainattub1609 14 днів тому

    worobala woshetam

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 14 днів тому +1

    ምንም ይሁን ማን አቤቹ በዓለም ተወዳጅ የሆነ መሪ ነው አንደግፈዋለን አንመረጠዋለን በህይወቴ የተደሰትኩበትና የማይቆጨኝ ነገር ቢኖር አብቹን መደገፊና ብለጽግናን መምረጤን ነው

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 Місяць тому

    እባትይው ኢሳያስ እፈወርቂ መሆኑን የሚያረጋግጠው ቪድዮ የት ደረስ ?????

  • @AradomBerri
    @AradomBerri 6 днів тому

    ስለ ሌላው ጉዳይ አላውቅም : በማላውቀው አልናገርም ።
    ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተባለው :
    ለማይክሮኒክ ትምህርት እስኪደርስ ድረስ አብዮት ነበር : ከዛ በሃላ ነው አቢይ ብሎ ያስቀየረው የሚባለው ውሸት ነው::
    እኔ ከወታደር ቤት ጀምሮ : ስሙ አብይ እምነቱም ሞስሊም አንደ ሆነ ነው የማውቀው ።
    በወታደር ቤት ግን : በእምነት ልዩነት ስለሌለ : ሞስሊም ይሁን ክርስትና ተብሎ የሚከረርበት ጉዳይ ግን የለም ።
    ሞስሊም ሆኖ : እንዴት ከእስልምና ወጣ ያለ ስም ወጣለት የሚባለው ትርክት :
    አብይ ማለት ይቅርና : ሚኪኤል አማንኤል : ገብሪኤላ ተኪኤን ወዘተ የሚባሉ ስሞች: የወጣላቸዎ ሞስሊሞች የሉም እንዴ ? :
    በእውነት እንጂ : ባልሆነ : በውሸት ባትለፈልፉ ይሻላል ።

  • @user-id5mo7tx2s
    @user-id5mo7tx2s Місяць тому

    ሰም አጥፉ የዶ/ር አብይን ሰም ማጥፋት አትችልም እግዚአብሔር ያከበረው ታላቅ ሰው ነው

  • @hassadem2167
    @hassadem2167 25 днів тому +1

    ምን አይነት ጥላቻ ነው

  • @user-jk2ev9wk8o
    @user-jk2ev9wk8o Місяць тому

    ግልገል ሆኖነው የመጣ ው ልዛም እምነት የለ ሃይማኖት እምነት ሁሉ የለ.

  • @michaelmedhane3656
    @michaelmedhane3656 2 місяці тому +3

    የረባ ነገር ታወራለህ ብዬ መጠበቄ 🤔 ዝባዝንኬ

  • @MuseYeabatu
    @MuseYeabatu Місяць тому

    አይ የድድብናቹ ጥግ ጋሽ አህመድ አሊን አናዉቀዉም እኛ አሳዳጊያችንን ግም መሀይም ናቹ አማራ በቃ ጡሩምባ ናቹ የአብይ አባት ናቸዉ እፈበእድሜያቸዉ የሞቱ ድንቅ ደግ አባት ናቸዉ ታመዉ ነበር በጣም ረጅም ጊዜ ደንቆሮ ዩቱዩብ ላይ ስሙኒ ለማግኘት ብለህ ጭንቅላትህን አታግማማ ለነገሩ አማራ ያለሆነ ሁሉ ሴጣን ስለሆነ አቃቂር አያጣም ለማንኛውም አንፈልጋችሁም ስለምንጠላቹ አሁን አትነካኩን

  • @AbubakirNasir-b2h
    @AbubakirNasir-b2h Місяць тому

    በሙሰልም እግ ለቅሶ የለም አሰቀበሬ በቃ አብይ የምባል ስም በጅማ አከባብ የተለመድና ቡዙሁ ሰወች አሉ ውሸትን አትርጩ በቃ