ድንቅ የትወና ብቃት በአማን ቢሰጠኝ አዲስ በተጀመረው የማለዳ ኮከቦች ሃሃ የመኮነን ላእከ ተተኪ ተገኝቷል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 717

  • @minageorgo5855
    @minageorgo5855 8 років тому +247

    ባየው ባየው የማልጠግበው የማይሰለቸኝ በውነት ተስፋ የሚጣልበት ልጅ ነው፡፡ እውነትም ተባረክ፡፡

  • @bezacss2015
    @bezacss2015 4 роки тому +7

    አማን ውስጤ ነው እስኪ አማንን የምትሉ የት ናችሁ@@

  • @selemonfikir8430
    @selemonfikir8430 8 років тому +45

    ዋው የላስታ ላሊበላ ጀግና በርታ ያገሬ ልጅ 2009 የማለዳ ኮኮቤች ዋጫ ያለጥርጥር ላስታ ላሊበላ ይገባል በርታልን

    • @ዘሀራዜድነኝ
      @ዘሀራዜድነኝ 8 років тому +3

      በርግጠኝነት እስከመጨርሻው እንደሚሄድና ምርጥ ተዋናይ ይወጠዋል መኩነን ላአከን ይተካል

    • @tigistmatiwos9825
      @tigistmatiwos9825 8 років тому +1

      +ዘሀራ ከበደ awo betam migerimshi neger sayewu sayewu mayiselechegn lij new abo dili kante gari yihun fitese ewunet tebarek lela mn elalewu berta eshi

    • @تمرعلي-ق3ج
      @تمرعلي-ق3ج 8 років тому

      ክክክክክ

    • @tigistmatiwos9825
      @tigistmatiwos9825 8 років тому +2

      +Tigist Matiwos are ehe lij bayewu bayewu aliselechi alegn abo 1 new mewutati yalebik

    • @zenabkokash3765
      @zenabkokash3765 7 років тому

      Selemon fikir ከዚህ ለጥቆ በሁለተነኛው ተጠባባቂ አድርገውት ነበር

  • @jjyy3723
    @jjyy3723 7 років тому +6

    አማንዬ ሁሌም ባየው ባየው የማይሠለቼኝ ትወና ብቃትህን አድናቂህ ነኝ በርታ እደግ ተመንደግ

  • @tegsettegset4460
    @tegsettegset4460 8 років тому +27

    በጣም በጣም ጎበዝ መባል ያንስባሀል በእውነት እግዝአቤሄር ይባርክህ እመብረሀን አለሁ ትበልህ ባይህ ባይህ አልጠግብህ ብያለሁ ወንደሜ

  • @ቀየርኩትላችስል
    @ቀየርኩትላችስል 8 років тому +139

    አቦ አፌ ቁርጥ ይበልልህ እስከመጨረሻው መልካም እድል 2ግዜ አየሁት

  • @ekramweloyewa8932
    @ekramweloyewa8932 7 років тому +71

    ድሮ ትምርት አይገባኝ ሢል አባቴ እንደዚህ ነበር እሚወቅጠኝ እራትም አያበላኝ ለሊት እናቴ ሠርቃ ታበላኛለቺ 😂😂😂 የናት አምሣያ ይኖራት ይሆን

  • @aebra6384
    @aebra6384 7 років тому +1

    የላሊበላ ጅግና ልጅ በእዉነት ሰላምህን ያብዛዉ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ

  • @t.g7974
    @t.g7974 7 років тому +2

    ምርጥ ትወና ነው በርታ እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድሜ

  • @birtukanlal7432
    @birtukanlal7432 8 років тому +7

    ያገርልጅ በርታ ፈጣሪ መጨረሻክን ያሳምርልክ ደግሞ ባለሙሉ ተስፍነኝ እንደሚሳካልክ

  • @kiyukiyu8265
    @kiyukiyu8265 7 років тому +6

    ሁልጊዜ ነው የማየው ስወደው😘😘😘

  • @መቅዲሾዉ
    @መቅዲሾዉ 8 років тому +19

    ወንድም አለም መልካም እድል እሥከመጨረሻዉ ዙር ተመኘሁልክ

  • @dengeleenata7258
    @dengeleenata7258 8 років тому +13

    መልካም እድል እስከ መጨረሻው ውጤትህ ያማረ እንዲሆን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @sfanabdo1169
    @sfanabdo1169 5 років тому +16

    ጥሎብኝ ፍፅያንህውደዋለእው ይፍጴ ወዳጆች ለላይክ

  • @minageorgo5855
    @minageorgo5855 8 років тому +3

    አቦ ጎበዝ ልጅ በ2ኛ ዙር እጥ ብቅሐለን፡፡በጣም በጣም ነው
    የተመቸኝ፡፡

  • @loveyoumom1573
    @loveyoumom1573 8 років тому +9

    ደጋግሜ ባየው የማልሠለቸኝ ልጅ በርታ እስከመጨረሻው ድረስ አሸናፊ ለመሆን ጣር አሪፍ ነው

  • @zebibamuhammed7774
    @zebibamuhammed7774 8 років тому +2

    በጣም ደሥ ይላል እሥተመጨርሻው ወጤታማ እንድትኑ እመኛለሁ በረቱ አይዞችሁ

  • @oiu9005
    @oiu9005 4 роки тому

    ውይ ባየው ባየወረ አልጠግበውም በጣም ደስስስ የሚል ነው በርታ ወንድሜ

  • @zarehmjuyg3456
    @zarehmjuyg3456 5 років тому

    በጣም በጣም ምርጥ ሥራ ነው የሰራሀው ጎበዝ የሚለው ቃል ብቻ አይገልፅህም ጎበዝ በርታ ፈጣሪ እሥከመጨረሻው ያግዝህ

  • @sara.b2321
    @sara.b2321 8 років тому +1

    ዋእው. እውነት ባህልህን. ስልገልጽክ. እስድስተህኛል. እ/ ር. ካትጋር ይሁን

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 6 років тому

    ፍፄ መልካም ሠው ቅን ልቦች በሚለው በጣም የማደንቅህና እረ በሁሉ ነገርህ ሠላሙን ያብዛልህ

  • @እግዚቤሔርፍቅርነውእግዚቤ

    በጣም ጎበዝ. መጨርሻህን. ያሳምርልህ እግዚቢሂር. 👏👏👏👏👏👏👍

  • @ስለሁሉምነገርእግዚያ-መ9ቸ

    ኸረ በናታችሁ በየሳምንቱ ሚተላለፈውን ሙሉውን ብለቁልን

  • @samrawet9samrawet972
    @samrawet9samrawet972 7 років тому

    ዋው አብርሀም አስመላሽኝ አስታወሰኝ እሱን ይተካል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ሳምሪ ከሳውዲ ወዳችሗለሁ ፍፁሜ

  • @የወሎልጅነኝያውምየገርባ

    እር ደስስስስ ይላል ጎበዝ ልጅ ፍፅየ ውይ ደስ ስትል ወላሂ ከልቤ እወድሀለሁ የሰው ዘር ነህ በተለይ ስትቆምላቸው ያለኝን ብትወስደው አልከፍም እነሱ ስንት ችግር አስወግደው ነው እናንተ ስር እሚመጡት

  • @tirhasasefu7093
    @tirhasasefu7093 8 років тому

    አቦ ከመጥፎ ነገሪ ይጠብቅህ ፈጣሪ ካሰብክበት ያድሪስህ

  • @godoliyasgodoliyas857
    @godoliyasgodoliyas857 8 років тому +3

    መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምርልህ ወንድሜ በርታ

  • @WilliamSteven-bu8ky
    @WilliamSteven-bu8ky 7 років тому

    አባ ይመችህ ወንድምችን መልካም እዲል

  • @samiyakongiogtr4036
    @samiyakongiogtr4036 8 років тому

    ባይህ ባይህ አልጠግብህም ጎበዝ ነህ በርታ ወንድም

  • @fruitlife7099
    @fruitlife7099 8 років тому +2

    woww mechereshahin fetari yasakalih

  • @tigisttigist9062
    @tigisttigist9062 4 роки тому +2

    አያቴ እድህ ነበር እማደርገን ዘመዶቸ

  • @ፍቅርህነውየጉዳኝ
    @ፍቅርህነውየጉዳኝ 8 років тому

    Tueb በገባሁ ቁጥር ኡዋለሁ ኪኪኪ አቦ ይመችክ መልካም እድል

  • @መሲየድንግልልጂ
    @መሲየድንግልልጂ 7 років тому

    ፍፁምየ እኔ ያንተ ፍቅር ሊደፍኘ ነው እስቲል ሰራም መሰራት ሁሉ አሰጠልቶኛል ማለዳ ኮኮቦችን የምከታተለው አተን ለማየት ብየ ነው የልጆቹን ውድድር ሳይሆን የምሰማው ከአንደበትህ የሚወጣውን በመልካም ቃላት ትና በጥሩ ሰነምግባር የተሞላውን ጣፍጭ ቃላቶችህን እየሰማሁ እሰካሁን አለሁ እስከዛሪ በውስጤ የያዝኩትን ዛሪ ባደባባይ ያወጣሁት ፐሊስ ፍፀምን የማገኘበትን ሰልክ ድቅ እድታደርጉልኘ ነው የቤሮ አልፈልግም የራሱን አደምንም ብላችሁ ተባበሩኘ አለዛ ከሰይፍ እደውላለሁ

  • @hiwotmenakasay7796
    @hiwotmenakasay7796 8 років тому +16

    ፍፁሜ በቃ ለመጮህ ወደ ሃላ አትልም አይደል እሚገርመው ክፍት አፍ ብትሆንም ወድሀለሁ

  • @zebibanuremo6437
    @zebibanuremo6437 8 років тому

    wowwwa betam arif berta degemo bitay erasu ayselechim berta berta!!!!hula kemaslekes ena kemalkes zena argun enji

  • @maregualene7138
    @maregualene7138 5 років тому +1

    በጣም የሚገርመው ነገር ገና አማርኛውን ስሰማ የላስታ ይመስላን ብየ እውነትም የኔው የላስታ ሲሆን በግምቴ ተደሰትኩን

  • @ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝአ

    የማይሰለቼኝ ምርጥ ኮሜድ በርታ

  • @yasounach9464
    @yasounach9464 8 років тому

    wooow alexs ledagnenetek des belognal ekwan selam metak gen yetale qetayu

  • @Love-zn4tw
    @Love-zn4tw 6 років тому +3

    ወላሂ ተመስጨ ደጋግሜ አየሁት በጣም አሪፍ ነው

  • @gj1093
    @gj1093 5 років тому

    ክክክክክክክክ አይ አማን በጣም ደሰየሚል ነው ኪኪኪኪኪኪከኪ ሃሃሃሃሃሃ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ወይኔ አማንየ

  • @Trnesh
    @Trnesh 8 років тому

    ላሥታ ቅዱሥ ላሊበላ ሠላምህን ያብዛልን !ለዋንጫ!!!!

  • @ኣሚስደተኛዋ
    @ኣሚስደተኛዋ 6 років тому +1

    ይሄ ቃና ቅቅቅቅቅ እኔም ስደት ተከትሎኝ መጣ ።ከማዳም ጋ ስሪ ኣልሰራም ጭቅጭቅ ወይ ቃና የስራክ ይስጥህ።

  • @EthpioladyFhggh
    @EthpioladyFhggh 5 років тому

    ባየዉ ባየዉ የማልጠግበዉ ልጅ እግዝአብሔር ይባርክህ

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ

    ክክክክክክክ
    ኡመር.ምሳ
    ታየር.እራት
    ተመቼኝ
    ቂቂቂቂቂቂ

    • @seidebrahim6478
      @seidebrahim6478 8 років тому

      ክክ

    • @tegstetho1946
      @tegstetho1946 8 років тому +2

      ክክክክ

    • @sanyamohammed9284
      @sanyamohammed9284 8 років тому +1

      ክክክ wow

    • @zainebali2639
      @zainebali2639 7 років тому

      አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ ምን።ማለት ነው ግን ታየር እና።ኦማር ቤት ማለት ከይቅርታ ጋር ንገሩኝ

    • @hayatteka7965
      @hayatteka7965 7 років тому

      Zaineb Ali ትርጉሙን ባናውቅም ዝም ብሎ ንግግሩ ያስቃል

  • @መቅዲየድግልማርያምወዳጅ

    ዋውው በጣም አሪፍ እሥከመጨረሻው እመቤቴ ትርዳህ

  • @sofiyasofiya5353
    @sofiyasofiya5353 8 років тому

    I can't stop watch this video OMG hero

  • @h.m6179
    @h.m6179 7 років тому

    በእውነት.ብትታይ.ብትታይ.የማትሠለች.ኣይዞህ. ወንድምየ.በርታ.

  • @bethibethigood4897
    @bethibethigood4897 7 років тому

    በጣም አደየንቅሀለሁ ግን የኔ እናት እንደየዚይህ ትለኚ ነበር ስማር ወነትም መስኮወት ቆጠራ አሁን ቆጨየኚ ምን ይደረጋል አለፈ ::

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 7 років тому +2

    ማርያምን.ይሄልጅ.ሽጊዜ.ባየው.አይስለቸኝም...እደት.እደሚያስደስተኝ

  • @love-tp5zm
    @love-tp5zm 8 років тому

    ውይይይይይይ እረ እኔ ላብድ ነው በቃ እኔ አገሬ ገብቸ በዚህ አመት እወዳደራለሁ እያልኩ እፍፍፍፍፍፍ ቀጣይ አመት ጠብቅ በተስፋ

  • @houssamamin9650
    @houssamamin9650 8 років тому

    አባ ይመችክ በጣም አስደሳች ነው

  • @እሽሩሩጎንደር
    @እሽሩሩጎንደር 5 років тому

    አባ ይመችህ ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @ewnetugiru2353
    @ewnetugiru2353 5 років тому

    ተባረኩ ደኞች ውድ ልጆች ናቹሁና !!!!

  • @alem2375
    @alem2375 8 років тому +14

    እቦ ይመችህ
    ክክክክክክክ እስክ መጨረሻ መልክም እድል እንድሆንልህ እመኛለሁኝ

  • @seblesemaw2812
    @seblesemaw2812 8 років тому +4

    በጣም አሪፍ ታለንት አለህ እስከመጨረሻው በርታ

  • @ድንግልማርያምአማላጂናት

    እጂግ በጣም አስደስተከኛል አገራችንን💔💔💔💔💔💔💔💔💔 አኮራሀት አርሴማ ቅድስት ተከተልክ

  • @መቅዲሾዉ
    @መቅዲሾዉ 8 років тому +5

    2010 እኛም ያብቃን ኢትዮ ሥንገባ እድሉን እንጠቀምበታለን፡፡

  • @seadateshome959
    @seadateshome959 8 років тому

    ጎበዝ ቀጥልበት የዛሬው ጭብጨባ አይጠቅምም በርታ ሀሪፍ ነው

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 5 років тому

    እር በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድማችን

  • @yehggjrehgrhg1869
    @yehggjrehgrhg1869 8 років тому +3

    ለምን ቁጥራችሁን አትልኩልነም አረብ ሀገር ያለነው ወደሀገራችን ገብተን እንድንወዳደር

  • @እመቤትእግዚአብሔርፍቅርነ

    ክክክክክክ ዋው ያምራል ቆንጆ እግዚአብሔር ያባረክህ

  • @ዜድነኝወለየዋZ
    @ዜድነኝወለየዋZ 6 років тому

    ስተየ አይሀላሃ ምንም አልጠግብህ ያኔ ልዩ

  • @kalkidanmolla172
    @kalkidanmolla172 8 років тому +1

    Wawawawawawawawa Macharshahen Yasamirelin Jagina Bizu Etabkal

  • @genetberhe4341
    @genetberhe4341 4 роки тому

    ኣማን ጀግና ትችላለህ ስታምር

  • @ሄለንአየለ
    @ሄለንአየለ 7 років тому

    ክክክክክክክክክክክክክ በጣም ደሥ የሜል የሚዝናና ነው ዋው እየደጋገምሁ ነው ያየሁት በጣም አሪፍ ነው

  • @rakmobile7114
    @rakmobile7114 8 років тому +4

    ክክክክክክበጣም ነው ያዝናናከኝ ይመችክ መልካም እደል

  • @honey420ahmad4
    @honey420ahmad4 7 років тому

    እውነት በጣም አዝናኝ ነው መልካም እድል ጥሩ ነው

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 років тому

    ባየው ባየው የማልጠግበው ቀልድ ቢኖር እሄ ብቻ ነው መላኩ ገብሬል ወዳጄ አይለመነኝ ዛሬ ምሳና እራት የለህም

  • @netsanett7632
    @netsanett7632 8 років тому

    wow indet mirit lij neh bewinet talentih weder yeleshe new amlak fitsanewin yasamirilih

  • @እናቴዲንግልማርያምሁለየም

    ላስታ ቅዱስ ላሊበላ ስትል ደስስስስስስ አለኝ ይመችህ

  • @nxkdj7806
    @nxkdj7806 8 років тому +2

    ዋው አሪፍነው መልካም እድል ይሁንልክ ውድማችን

  • @ውዴየኔፍቅር
    @ውዴየኔፍቅር 8 років тому +9

    እኔም ልምጣና ልመዝገብ መሰለኝ ሃሃሃ

  • @masaharuando9986
    @masaharuando9986 5 років тому

    smart man we needs you. for future

  • @EthpioladyFhggh
    @EthpioladyFhggh 7 років тому

    በእዉነት ተባረክ እየደጋገምሁ ነዉ ያየሁት

  • @የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ

    kkkkkkk wow አሪፊ ነው ፊፄ ስወድክ

  • @EthpioladyFhggh
    @EthpioladyFhggh 7 років тому

    ጉበዝ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ተባረክ

  • @alam5901
    @alam5901 5 років тому

    በሳቅ ክክክ አዳዱ ሰው እኮ በጣም ያምርበታል ጫዎታው በጣም አሪፍ ነው

  • @tqwahabesamuslimwemnes361
    @tqwahabesamuslimwemnes361 7 років тому

    ከከከከ ወይኔ እንደዛሬው ስቄ አላውቅም 8 ጊዜ አይቼ በሳቅ ዋው

  • @ፍቅርከወሎልጂ-ዘ7አ
    @ፍቅርከወሎልጂ-ዘ7አ 7 років тому

    ማህ ሰለሞን አንቺ ግን አንድ አንድ ግዜ ለሴቶቺ የምሰጪውኮሚንት ሂለና ያቆስላል
    ፈፃ አንተ ተባረክ

  • @Ghaanjwowbetamarefmovi
    @Ghaanjwowbetamarefmovi 8 років тому

    wowwwwww besmab senta ayewt meslachu bayew bayew alselch algi 100% wowwww semch uuuuuuuuuuuuuu tegagezn enshgiew uuuu i like it amazing

  • @እምዬእምዬ
    @እምዬእምዬ 7 років тому

    Bey kneu mayselchey fathet tewaniyan like

  • @zamzamali7750
    @zamzamali7750 8 років тому

    ሆደ ብሽቅ አለ የአብቦ አባት ። ክክክክክክክክ 😆😆😆😃😃 👌👏👏👏

  • @makdessss3064
    @makdessss3064 8 років тому

    ዋው ላስታ ላሊበላ ያገሬልጅ በርታ

  • @selamtsede5637
    @selamtsede5637 5 років тому +2

    እረ በእናታችሁ ቲያትር መማር ፈለግሁኝ እስቲ እምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ ግን ምን እደሟስፈልግ ፍላጎት በጣም አለኝ በተጨማራ እምትነግሩኝ ካለ በእግዚአብሔር ንገሩኝ እንዳታልፉኝ

    • @habeshaw3d
      @habeshaw3d 5 років тому

      ምንም ችግር የለውም፣ ለመመዝገቢያ 25 ብረና ሁለት ጉርድ ፎቶ የኔ ጎራዳ

    • @selamtsede5637
      @selamtsede5637 5 років тому +1

      @@habeshaw3d kkkkkk እንደዛ ነው እሽ

  • @coretwo5020
    @coretwo5020 8 років тому

    ere aman bisetegn andegna neh kemir asdenkehenal.keep it up jelska

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ገ7ዘ

    ግን የት ጠፋችሁ ???

  • @atetgebaddis9174
    @atetgebaddis9174 8 років тому

    እስከ መጨረሻው ያዝልቅህ ግን ሰው የሚያደክመው ይመስለኛል ካሁኑ እንደዚህ መሆን አልነበረበትም ምክንያቱም በኃላላይ......ነው መልካም እድል

  • @bortokalaabaaref6868
    @bortokalaabaaref6868 7 років тому

    የእውነትበጣምያምራልባየውባየውየማልጠግበውልጅ

  • @foziyimer2955
    @foziyimer2955 7 років тому

    አቦ ይመችህ ስንተየ አየሁት ታይቶ የማይጠገብ ነው

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 5 років тому +1

    እረ ፍፁም ይሄን።ልጅ የት አደረስከው

  • @mam7916
    @mam7916 8 років тому

    መጨረሻህ ይመር ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ

  • @ሳምሪወሎየዋ
    @ሳምሪወሎየዋ 7 років тому

    ሥንተየ አየሁት ምርጥ ኮሜዲያን😃😃

  • @ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት

    ባየው ባየው መቸም የማይሰለቸኝ እስኪ አጋጩኝ አመቴ ካየሆቸው አይይይ ቀይ ለባሹ ማለቴ እፄ በጣም በጣም ነበር የምወደው ምን ዋጋ አለው እ

  • @mratwowomola145
    @mratwowomola145 8 років тому

    ዋዉዋዉ ወንድሜ በጣም ደስይላል ቀጥልበት

  • @ahlamibrahim266
    @ahlamibrahim266 5 років тому

    እጅግ ምራጥ ተስፋ የሚጣልበት ልጅ ነው በራታ

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 5 років тому +1

    ይላስታውን ልጅ የት አደረሳችሁት

  • @hhzhhbbzh957
    @hhzhhbbzh957 7 років тому

    በጣም ደሥ ይላል እጅግ በጣም አድና ቂያችሁ ነኝ በርቱ

  • @መሲየናቷልጅእግዛቤርፍቅእ

    ክክክክክ እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ በቃ ልጁ ሞተለት ምሳና እራቱን ቱርክ ሄዶ ሊበላ ነዋ

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 8 років тому

    ዋው ይመችህ እግዛብሄር ይርዳህ ማኛ

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 8 років тому

    Bayew bayew yemayselechegn lej betam arif new berta