እኔ እና ውዷ ባለቤቴ በጎንደር እና አካባቢዋ የነበረን ደስ የሚል ግዜ በፎቶ እና በቭድዮ ሲታይ 😍😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 жов 2024
  • ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
    ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    ✅የ UA-cam ቻናሌ ሊንክ ⤵
    ✅ / brexhabeshawi
    ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሀኑ ‼
    ✅የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
    ✅FACEBOOK PAGE / brex-messi-show-657074...
    ✅ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
    👇INSTAGRAM👇
    ✅www.instagram....
    👇TIKTOK👇
    ✅tiktok.com/@brexhabeshawi0
    👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
    ⬇ FACEBOOK⬇
    www.facebook.c...

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
    @ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ 4 роки тому +370

    ዉይ ብሬክስ አተኮ ተልብህ ሰዉ ነህ ጎበዝ በቃ ባል ማለት አተ ነህ ለሴት ክብር የሊላችሁ ወንዶች ተብሬክስ ሀበሻዉይ ተማሩ

  • @ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ

    የብሬክስ አይነተ ባል ይስጠን የምትሉ likeግጩኝ

    • @hayathayat8087
      @hayathayat8087 4 роки тому +2

      እኔ በጣም ብሬክስ ፍቅርልጅነው እግዚአብሔር ን እግዚአብሔር መርቆውነውየስጣት

    • @سعدالقحطاني-ج2ص
      @سعدالقحطاني-ج2ص 4 роки тому

      Wiye ara kasu ayenat bali yesawrachu

    • @jgshe4404
      @jgshe4404 4 роки тому

      አሜን

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому +1

      አሜንየተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ua-cam.com/video/g4HQ8g-mhWg/v-deo.html&feature=share

    • @halima6958
      @halima6958 4 роки тому

      ምርጥ ኢትዮጵያዊ ብሬክስ ምርጥ ባለ መሲ ምርጥ ሴተ ልጅ ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቃቸው

  • @zelaikanazzir7138
    @zelaikanazzir7138 4 роки тому +577

    ውዶቼ እናቴን መውለድዋን ሰማሁ ደስ አለኝ

  • @joman777
    @joman777 4 роки тому +55

    እሰኪ ብሬክሰ እና መሲ የሚተውኑበትን ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ፊልም ማሰታወቂያው ይብቃ ሙሉው ይለቀቅልን የምትሉ እጂ አውጡ!
    ቪዲዮውንም ላይክ ማድረግ አትርሱ

    • @sgashs4150
      @sgashs4150 4 роки тому

      Kkkkk

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 роки тому

      ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉua-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 4 роки тому +165

    ፍቅር የምትፈልጉ ሁሉ በፍቅር ተንበሽበሹ በጣም ደስ የሚል እውነተኛ አፍቃሪ ይስጣችሁ ከአስመሳይ አፍቃሪ ከልብ ሰባሪ አፍቃሪ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 4 роки тому +98

    ወይኔ ስታዝላት ደነገጥኩኝ ተያይዛችሁ ወደቃችሁ ብየ ወዶችየ ኑ ተBrex ፍቅር ተማሩ ❤❤❤👍👍👍👍

    • @Leio-yi3iu
      @Leio-yi3iu 4 роки тому +1

      ፈጣሪ ሆይ እደብሬክሥ አይነት ባል ሰጠኝ

    • @ሰላምየድንግልልጅሰላ-ኀ4ኘ
      @ሰላምየድንግልልጅሰላ-ኀ4ኘ 4 роки тому +1

      እኔ እራሱ ደግሞ ለሮቤል ነው ያሰብኩ

    • @saadasaada1092
      @saadasaada1092 4 роки тому

      እኔም ተያይዘውባልወደቁብየ ፈርቸነበር ለህፃኑ

    • @albadr666
      @albadr666 4 роки тому

      እኔ ራሱ ካሁን ካሁን ፱ያይዘው ወደቁ እያልኩ ደንግጨ ነበረ ግን ሰወዳቸው ተመስጨ ነው ያለቀው ውይ ደሰሰ ስትሉ ፍቅራችሁ ይብዛ

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому

      በሬው የሚይበት ፎቶ ያስፈራል#የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ua-cam.com/video/g4HQ8g-mhWg/v-deo.html&feature=share

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment 4 роки тому +148

    ሺ አመት አይኖር ብሬክስ ፈታ በል ከነ ቤተሰብህ
    ለሁላችንም ጤነኛ ቤተሰብ ይስጠን
    አሜን

  • @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ

    አደራ አደራ ፍቅራችሁ እንዳይደፍርስ ለቁርባነ ሞት ያብቃችሁ አሚን...

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому +1

      አሜን#የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ua-cam.com/video/g4HQ8g-mhWg/v-deo.html&feature=share

    • @mariamn6695
      @mariamn6695 4 роки тому

      ውድድድድ

    • @ዘቦቱኩሉኮነሁሉበርሱሆነ
      @ዘቦቱኩሉኮነሁሉበርሱሆነ 4 роки тому

      @@mariamn6695 አወ

    • @destagalkahsu2743
      @destagalkahsu2743 4 роки тому

      ውደድ ግን አትመን ።ምን ሆኖ ነው። እምፈርሰው እንደዛ አይባልም ፍቅራችሁ የፍቅር አምላክ ያርጉላችሁ ነው መባል አለባችሁ እህት ወንድም

    • @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ
      @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ 3 роки тому

      @@destagalkahsu2743 ምንድን ነው ችግሩ ጠንካራ ሁኑ ለማለት ያክል ነው መልካም ንግግርንም ትቃውማላችሁ አይደል ጉድ እኮ ነው

  • @rhmah2752
    @rhmah2752 4 роки тому +197

    አቤት አለባበስ ወላሒ እናተብቻ ልበሱት ያግራችንንንን ልብስ በተለይ ሜሲ

  • @user-vp9kk7dc6h
    @user-vp9kk7dc6h 4 роки тому +16

    አቦ ይመችህ ብሬክስዬ የደግ ሰው ልጅ ደግ ሲሆን ደስስስ ይላል አሏህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ያረብ እንደ ብሬክስ የሚሸከመኝ የሚደግፈኝ የሚያጥበኝ ባል ለሰው ልጆች ክብር ያለው አሏህ ይወፍቃችሁ የማዳም ቅመሞች ለሁላችንም አሚን በሉ 👍👍😃😃

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 4 роки тому +46

    መሲዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም ደስታችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ብሬ አንተ መልካም ባለ ደግ ልብ እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ ሮቤል እድግ በል❤❤❤❤

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому

      አሜን #የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉ??ዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ua-cam.com/video/g4HQ8g-mhWg/v-deo.html&feature=share

  • @አንዎርሙሀመዲ
    @አንዎርሙሀመዲ 4 роки тому +26

    በሰደት ያለነዉም በሰላም ላገራቺን አብቅቶን ከምንወዳቸዉ ከሚወዱን በተሰቦቻችን ጋ ያብቃን አሚን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ፈጣሪ ሆይ እንደ ብሬክስ እግር የሚያጥብ እና አሚያዝል ባል ስጠኝ🙏

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 4 роки тому +51

    ብሬክስ ሰውማለት አተነህ መሲ አስተዛዘልሽ በቃ አለባበስ እውነተኛ የሀበሻ ቅመሞች ብያችሗለው

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 4 роки тому +1

      ውዴ ቤተሠብ አርጊኝ

    • @HermiKaleRedi
      @HermiKaleRedi 4 роки тому

      ስለ ደጉ ገበሬ አዝመራው በአንበጣ ወድሟል የሰው ያለህ እያለ ነው የገጠምኩትን ግጥም ያድምጡ ሼር ያድርጉua-cam.com/channels/N52QWlSun9ROANKzMbd60Q.html

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 4 роки тому +42

    አደራሀን እሂን መልካምነትህ ለካሜራና ለእይታ ብቻ እዳይሆን
    እሂን ልል የቻልኩት ቡዙ ስወች በቀረፃ ሲቀርቡ ሌላ ከካሜራ በስተጀርባ ግን ሆድ ይቆጥረው ነው አፍማ ተናግሮ አይዘልቀውም

    • @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ
      @ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ 4 роки тому +1

      የኔም ነዉ ወላሂ

    • @zeynab3044
      @zeynab3044 4 роки тому

      ክክክ ቢሆንም ይበቃል በእድህ አይነት ቦታ ብትን ያረጋት አረ የካሜራ አይመስልም ተሆነም ስራ ይወቀሰው

  • @adebekrbeder8041
    @adebekrbeder8041 4 роки тому +3

    የሚስ አለባበስ። አድኛ ነው። ዋው ስታምርኛ ከኢቴቢያ። አደኛ የልብስ አለባበስ ትችላለች የምትሉ ላይክ።

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 4 роки тому +134

    ወይኔ ስታምሩ ቀናሁ😜ደሞ መቅናቴ ለበጎ ነዉ ለሌላ ነገር እንዳይመስላችሁ ልክ እንደ መፈሳዊ ቅናት ማለት ነዉ አይለያችሁ እስከእለተሞታችሁ ድረስ በፍቅር ያዝልቃችሁ

    • @jamog5389
      @jamog5389 4 роки тому +1

      💚💛❤💪💪💪💪👍👍👍👍👍

    • @Hayat-db2nn
      @Hayat-db2nn 4 роки тому +1

      💋💋💋💋💋💜💜💜💜

    • @Hayat-db2nn
      @Hayat-db2nn 4 роки тому +1

      ስታምሩ👍👍👍👍

    • @Hayat-db2nn
      @Hayat-db2nn 4 роки тому +1

      ድስላይክእምታደርጉጤናችሁያሳስባልወላሒ

    • @ethiopialove8391
      @ethiopialove8391 4 роки тому +3

      በጣም ያስቀናሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ መስዬ ውድድድድድ ሁላቹሁንም

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ

    ብሬ አንተ ማለት ለመጥፎ ባሎች አርዓያ ነህ ዘመንህ ይባረክ መሲ በጣም እድለኛ ነሽ እኛንም ከስደት መልስ እንዲህ አይነት ጥሩ ባል ይስጠን

  • @alawiaalawia9741
    @alawiaalawia9741 4 роки тому +184

    የጎንደር ልጆቺ የትናቹ እሲ በላይኪ አሳየኝ

  • @hannaselemon4400
    @hannaselemon4400 4 роки тому +2

    እንዴት ደስ እሚል ቦታ መንፈስን እሚያድስ የውሀው ንጹህነት ይገርማል ንጹህ አየር መተንፈስ ሰዉ ዝም ብሎ ወደከተማ ይጎርፋል ይህንን የመሰለ የግዛብሄር በረከት አሳምሮ መኖር ደስ ይላል

  • @zainabseid9408
    @zainabseid9408 4 роки тому +114

    ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት አላሕ ይጠብቃችሁ እኔ ጁማአ ወደ አገሬ ልገባ ነው እናተንም በሠላም ላገራችን ያብቃችሁ እስቲ በሰላም ግቢ በሉኝ ዱአ አድርጉልኝ

    • @sameerasameera5157
      @sameerasameera5157 4 роки тому

      በሰላም ግቢ😍😍😍😍

    • @niceprime8523
      @niceprime8523 4 роки тому

      ሰላም ጊቢ

    • @senbateejillee87
      @senbateejillee87 4 роки тому +1

      ማሻ አላህ አላህ በሰላም ያስገባሽ

    • @npmdnpmd715
      @npmdnpmd715 4 роки тому

      የናኔውድ በሰላም አላህከቤተሰቦችሺ ይደብልቅሺ

    • @sadatube6206
      @sadatube6206 4 роки тому +1

      አላህ በሰላም ያሰገባሸ

  • @habtamhabtam2483
    @habtamhabtam2483 4 роки тому +9

    ውይ ስታምሩ ምርጦችየ ደስ የሚል የጫጉላ ሸርሽር በውብ ሀገራችው አብራችው አርጁ አይለያችው!

  • @መታደልየድንግልማርያ-ተ3ነ

    አቦ እግዚአብሔር እንደዚህ ከሀጢያትህ ይጠብህ ባባዬ መሲ ቆንጆ ስወድሽ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +11

    እኛም ከሰደት መልሰ ልክ እደብሬክሰ 👍ለሴት ልጅ ክብረ 👍ፍቅረ ያለው👍 እግዚአብሔር ይሰጠን መሢ ሰታምሪ ብሬክሰም 👌 እወነተኛ ፍቅረ ዛሬ አየሁ የሴትን ልጅ እግረ የሚጥብ ወድ 👌👌

    • @AsAs-hx3hd
      @AsAs-hx3hd 4 роки тому

      ኡፍፍፍፍፍ እደት ታምራላችሁ አላህ ሠላም ያድርጋችሁ

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 4 роки тому +74

    ሀቂቃ አሁን ያልቀና አለ 😁 😁 በተለይ እግሯን ሲያጥባት ዉሀ ሲያጠጣት ታምራላችሁ ፍቅር እሰከ መቃብር ያድርግላችሁ😍😍😍

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb 4 роки тому +72

    ጀግና ባል ማለት ኦዳተ ነዉ ምደረ ብሽቃጣም ባል መሖን ሳያዉቁ ሚስት ያገቡና ደባል ይሖናሉ

    • @Zeze-wl8dm
      @Zeze-wl8dm 4 роки тому

      Wenteshen nw yabesha bale nerve yamenku nachew mache yegebachale beleasale

    • @toybatoyba1971
      @toybatoyba1971 4 роки тому

      ትክክል

    • @Nየአማርእናትየኡስታዝሳዳ
      @Nየአማርእናትየኡስታዝሳዳ 4 роки тому

      ክክክክክ

    • @ወለተማርያምወይንሽት
      @ወለተማርያምወይንሽት 4 роки тому

      ክክክክክክ እኮ

    • @atsedaatseda8208
      @atsedaatseda8208 4 роки тому

      በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር አይለያቹ ሮቤልንም ትልቅ ደርጃ ያድርስላችው ሌላው እንደ እናንተ በጣም ጥሩ አስተማሪ ቻይናል አለ የምከታተለው ስሙም SSS MMM ነው ስብስከራይብ አርጉት ጥሩ አስተማሪ ቻይናል

  • @lloveyou2536
    @lloveyou2536 4 роки тому +12

    ስታስቀኑ ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅር ያብዛላቹ ያላገባቹም እንደዚ እምያምር ፍቅር ይስጣቹ።

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት

    መሲ የኔ የዋህ አምሮብሻል በጣም እድለኛ ነሽ እማ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ጤናችሁ ያጠራጥራል😳😳

  • @ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ
    @ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ 4 роки тому +77

    ብሬክስን እና መሲን ሮቤልን እድሁም የመሲን አገር ጎደርን የሚወድ በላይክ ልያችሁ እኔ ካልጠበኩት በላይ ደስ የማል አገር አላት

    • @amatyoutube6880
      @amatyoutube6880 4 роки тому

      ወላሂ አገሩ እሶ ራሱ ውብ ናት ያገሪ ልጂ መሲየ

    • @fozitube3022
      @fozitube3022 4 роки тому

      Dmreg mar

    • @fozitube3022
      @fozitube3022 4 роки тому

      @@amatyoutube6880 mar dmreg balahi

    • @amatyoutube6880
      @amatyoutube6880 4 роки тому

      @@fozitube3022 ደምሬሻለሁ እህት አለም 💝

    • @fozitube3022
      @fozitube3022 4 роки тому

      @@amatyoutube6880 amesgn alehug mar yn teru sew😍😍😍😘😘

  • @hayatseid5539
    @hayatseid5539 4 роки тому

    አቤት ብሬክስ ከልብህ ሰዉ ነህ አላህ ይጨምርልህ ከነሚስትህ ከነልጂህ ሁልግዜም ደስስስስስ ይበል የራስሽ ጉዳይ የምትሉ ወንዶቺ ተብሬክስ ተማሩ ደግነት ለራስ ነዉ አንተን የወለደቺ እናት ታድላ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tubefiker3213
    @tubefiker3213 4 роки тому +26

    ወድ በስደት ያላችሁ እህቶቼ አላህ እንደ ብሬክስ አይነት እናንተን አፍቃሪ ቤተሰብን አክባሪ የሆነዉን ባል ጀባ ይበላችሁ አሚንን በሉ🤲🤲🥰🥰

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ

    ያንተ እኮ ይለያል ብሬክስየ መሲየ እግዚአብሔር መርጦ የሠጠሽ ብሬክስን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ብዝትትት ያድርግላችሁ ሮቤልን በመጎሱ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳድግላችሁ በጣም ደሥ ትላላችሁ

  • @tube3507
    @tube3507 4 роки тому +4

    ማሻ አላህ ስታምሩ የህንድ ፊልም እያየሁ ነው የመሠለኝ 👉👉ብሬክስ ጎበዝ ጧት ጥፊ ማታ ቀበቶ የሚልጥ ባል አይኔ ባየበት እዲ ህንድ ህንደኛ ተጫወቱልን ማኛዎች🙏

  • @አፀደ
    @አፀደ 4 роки тому

    ዋው ብሪክስ ምስየ ስታምሩ እንዲህ በሀገራችን ማማር እያለ እረ በስመአብ እንዴት ደስ እንዴት ደስ እንደምትሉ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @ethiopia8813
    @ethiopia8813 4 роки тому +7

    ወይ ወንዙ እፍ ትዝታ ደስስስስስ ሲል ከሶስት ወር በሗላ ሀገር እገባለሁ እንሽአላህ እንደብሬክስ ቅን ባል ይስጥሽ በሉኝ

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 4 роки тому +20

    አቤት አለባበስ ተመችኝ እንደዚህ ነው እንጂ ሴት ልጅ አለባበስ ባለራቁቶች ከመሲ ተማሩ

  • @itsmydam7685
    @itsmydam7685 4 роки тому +7

    አቤት ግርማ መጎስ ካአይን ያውጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @emamaeyloe669
    @emamaeyloe669 4 роки тому

    ውይ ስታዝላት ተያይዛችሁ የምትወድቁ መስሎኝ አዘብየ ቀረሁ ብሬክስ አተ መልካም ሰው ነህ መሲ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ደጋግማችሁ ውለዱ
    ኑ ወዶች ከብሮ ፍቅር ተማሩ

  • @yeshitesra4815
    @yeshitesra4815 4 роки тому +3

    የእውነት በጣም ታምራላችህ ፈጥሪ ክምቀኛ የሰው አይን ይጠብቃቹህ ፍቅራቹህ እንደምድር አሺዋ ብዛት ያድርግላቹ

  • @soliyanasoliyanayasin2459
    @soliyanasoliyanayasin2459 4 роки тому

    ዬውነት ባል የዎንድነት ክብር ይገባሀል ብሬክሥዬ ሁሌም እደተዋደዳችሁ አርጁ ደስ ትላላችሁ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ

  • @mareamddyoutube2365
    @mareamddyoutube2365 4 роки тому +75

    ነፍሴ አብራ ልትወጣ ነበር ወላሂ ስታዝላት ካሁን ካሁን ወደቃችሁ እያልኩ ውይይይይይይ

  • @yyuhjj5194
    @yyuhjj5194 4 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ የዘላለም ያድርግላችሁ ብሬ መሲ

  • @emutube6354
    @emutube6354 4 роки тому +5

    ለእነዚህ ውቦች ድስ ላይ የምትሰጡ ሰዎች ኑሯችሁ ድስ ላይክ ይሁን አቦ ስታናድዱ

  • @ማርቲቲዩብ-ቨ9ዀ
    @ማርቲቲዩብ-ቨ9ዀ 4 роки тому

    በናትህ ብሬ ሌላም እንደዚህ አይነት ድገም በጣም ነው የምታስቀኑት እግዚአብሄር እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ🙏🙏🙏

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +46

    የዘመኑ ወዶች ከብሬክሰ ተማሩ ዝብላችሁ አታድረቁን😏 ከልብህ ሰው ነህ እውነት ቃላት አጠረኝ

    • @mulutesfaw2542
      @mulutesfaw2542 4 роки тому +3

      አይ እህት ሁሉም ጥሩ ከሆኑ ሴቶች ደግሞ ችግር እንፈጥራለን ለዛ ነው ፈጣሪን አናመሰገንም

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 4 роки тому

    ወይ ፍቅር እዴት ደስስስ እደምትሉ እግዚአብሔር አሁንም ከዚበላይ ፍቅሩን ያጎናጽፉችሁ ብሬክስ ምናለ ሁሉም እዳንተ ቢሆን

  • @ሁሉምባንተሆነ-በ4ወ
    @ሁሉምባንተሆነ-በ4ወ 4 роки тому +10

    ማነው እንደኔ ሀገር የናፈቀው😥😥😥😥

  • @ህልምአለኝ-ፐ1የ
    @ህልምአለኝ-ፐ1የ 4 роки тому

    ደስ የምትሉ መልከ መልካም በሀገራችሁ በባህላችሁ የምትኮሩ እድሜና ጤና ከቤተሰብ ከልጃችሁ ጋ ተመኘሁላችሁ ደስ ይበላችሁ መጥፎ አንካችሁ ሀሲድ ምቀኛን የያዝላችሁ

  • @ethionyoutubesingh743
    @ethionyoutubesingh743 4 роки тому +14

    አቤት ስታምሩው ፈጣሪ ፍቅራችሑን ያብዛላችሑ ቤሬክስ መልካም ሰው

    • @ደረጃቲዩብ
      @ደረጃቲዩብ 4 роки тому

      አሜን#የተዋህዶልጆች!እነዚህ የቆሎ ተማሪዎች ድጋፍ ይፈልጋሉዩቱብ ተጠቃሚዎች ዩቱብ እኳን በማየት ድጋፍ አድርጉልን ua-cam.com/video/g4HQ8g-mhWg/v-deo.html&feature=share

  • @ሰአዲነኝሀላሌንአፍቃሪ

    ውይይ ስታምሩ ለሴት ልጂ ክብር ያለው ወዲ በጣም ደስ ይለኛል እኔም ከስደት መልስ ከውዱ ባሌ ጋ እንዲህ ለመሆን ያብቃኝ ሁላቺሁም አላህ ለይህ ቀን ያብቃቺሁ ከምቶዱት ጋ የሀገሬ ልጆቺ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 4 роки тому +35

    ፍጣሪሆን ለኔም እደዚህ የሚዝል ባል ስጠኝ 😢😢🤲🤲

  • @ልስሚካኤል
    @ልስሚካኤል 4 роки тому

    ማነው ልጅ መውለድ ያማረው ውዶቸ ፆለት አድርጉልኝ በእውነት ይደርስልኛል ፆለታችሁ ብሬ መሲ ደስ ትላላችሁ ልጅ እሮቤልደግሞ እናቱን አባቱን አክባሪ በጥበብ እድግ የኔ ማር

  • @መቅዲ-አ9አ
    @መቅዲ-አ9አ 4 роки тому +36

    አገራቺን እኮ ሲያምር ሃገር ማለት ኢትዮጵያ መዳምን እሄን ሀገሬን ማን ባሳየልኝ

    • @hayatamar4842
      @hayatamar4842 4 роки тому +1

      እንኖስዳቸዎለን ሰብስበን

    • @መቅዲ-አ9አ
      @መቅዲ-አ9አ 4 роки тому +1

      @@hayatamar4842 ይሄን የመሰለ ዉብ የሆነ ሀገር እያለን እዚህ ያለ መኪና ና ያለ ፎቅ ሌላ እማይታይ

    • @hayatamar4842
      @hayatamar4842 4 роки тому +1

      @@መቅዲ-አ9አ እረ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ

    • @الحمداللهعليكلحال-ر9ش
      @الحمداللهعليكلحال-ر9ش 4 роки тому +1

      እረ ወላሂ ማን ባሳየልነ በነሱ በኩል እኛ አገር የሌሌን ይመስላቸዋል

    • @መቅዲ-አ9አ
      @መቅዲ-አ9አ 4 роки тому +1

      @@الحمداللهعليكلحال-ر9ش ምግብ በልተን እምናቅ አይመስላቸዉም😏 ምድረ ሊጥ ሁላ 😀

  • @beza2625
    @beza2625 4 роки тому

    ብሬክስ መልካም ሰው እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ልጅህን ያሳድግልህ መሲ እመብርሀን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ደስ ስትሉ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 4 роки тому +34

    እኔ ኢትዮ አገራችን እንደዚህ እንደሚያምር ያወኩት እዚህ ከመጣሁነው እዛ እያለሁ ምንም አይመስለኝም ነበር🤔

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 4 роки тому

    በጣም ነው የምታምሩት እንደአንተ አይነቱን ለሴት ክብር ይአለውን ወንድ ይአብዛልን እግዚይአብሄር ይአክብርህ

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 роки тому +5

    የኔ ዉቦች ልዩ ናችሁ ፈጣሪ ሁሌም በፍቅር በጤና ያኑራችሁ እስኪ እንደ እኔ ሚዎዳቸው

  • @ሰላምሽናፈቀኝእማማ

    ማሻአላህ አለይኩም ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያርግላችሁ እናተ ሴትን የምትሳደቡወዶች ለሴትልጅ ክብር ስጡ ተብሬስ ተማሩ ብሬክስ መልካምሰው
    መሲየ አለባበስሽ👌👌👌

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha5744 4 роки тому +13

    ወዶች ኑ ጎራ በሉ ባል ለሚስቱ የሚሰጠዉን ፍቅር ከብሬክስ ተማሩ ሁሉንም አደለም ፍቅር የማያቁትን ነዉ

  • @አስናቀችዩቱብ
    @አስናቀችዩቱብ 4 роки тому

    ደስስስስ ስትሉ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ በእውነት ወንዙን አርንጋዴው ውይ ትዝታ መጣብኝ ሀገሬ

  • @Halima-tu4ul
    @Halima-tu4ul 4 роки тому +4

    ማሻአላህ ለስደተኞችም እደብሬክሥአይነት ባል ጀባይበለን አሚን ፍቅራችሁ ያማረይሁን እስከመጨረሻዉ እኔንም ትዝታደፋኝ አይይይይይይይይ

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 4 роки тому

    ወይ ብሬክሥ ቃላት አጣሁልህ እዳተ አይነት ባል ይሥጠን ያረብ

  • @ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ
    @ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ 4 роки тому +9

    ማነው እደኔ አገሩ የናፈቀው

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 роки тому

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ እዲህነዉ ባልማለት የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላች በተረፈ ዉድድድድድ ነዉእማደርጋችሁ።

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 роки тому +8

    በጣም ነው ምተምሩት ፈጣሪ አይለችሁ😍😍😍
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @yemohammedlij3810
    @yemohammedlij3810 4 роки тому

    ብሬክስ ምርጥ ሰው ምን እደምልህ አላውቅም ቃል ያጥረኛል በቃ ሙሉ ሰው ብየሀለሁ መሲየ ፀባየሰናይ ሺ አመት ኑሩልን

  • @My-sl2tn
    @My-sl2tn 4 роки тому +5

    ወላሂ በጣም ደስ የምትሎ ጥዶች ናችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን እስከዛኛዉ አለም ያዲርግላችሁ 💌💓💌

  • @zamzammuhammad9569
    @zamzammuhammad9569 4 роки тому

    ደስ ስትሉ ፍቅር እስከ መቃብር የልጃችሁ እናት አባት አላህ ያርጋችሁ

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    እዋይ ተከስተ እግር እጥብ 😂ደሥሲል ፍቅሩን ይጨምርላችሁ
    እውነት እኔም ሢመኝ የሚለቅሥ ለኔብሎ ሊታነቅ የነበር ባል ሠቶኝነበር እኳን ማዘል አላውቅበት አልኩኝጂ አዳንድ ጊዜ እንደ አባገነን መግሥት ያረገኛል😂😂 እናገረዋለሁ ቡሀላ ደግሞ በራሴ እናደዳለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ።

    • @hirj2602
      @hirj2602 4 роки тому +2

      አልተለያያችሁ ከሆነ ጠበቅ አረጊ ሇላ ይቆጭሻል እህት ጡሩ ትዳረ በቀላል አይገኘም

  • @fatumaassen4576
    @fatumaassen4576 4 роки тому

    የዘመኑ ምርጥ ሰው ብዬሀለሑ ግን አደራ እንዳትቀዬር ወላሂ ምርጥልጅነህ ተባረክ ወንድሜ

  • @semitubetube6863
    @semitubetube6863 4 роки тому +10

    ወይኔ ብሬ አዝለሀቸው እስትቆም እዴት እደፈራሁ ሮቤል ሹልክ ብሎ እዳይወድቅ ብዬ ግን ጎበዝ ነህ

  • @hiwetteshomteshome2124
    @hiwetteshomteshome2124 3 роки тому

    እንኳን ተወለድክ ልጀ ሮቤል መልካም ልደት ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ

  • @zseidtube3308
    @zseidtube3308 4 роки тому +19

    ወይኔ ብ ሬክስ ተሸከምካቸው እኮ የቀጭን ብርቱ እዳጥ ላቸው 😂😂😂

  • @zebibaseid8600
    @zebibaseid8600 4 роки тому

    ኧረ ልጁ እዳይወድቅ አስደነገጣችሁኝ ፋቅራችሁ ደስ ይላል ብሮ መልካምነትህ በጣም ደስ ይላል

  • @قضميلتوحضقضميلتوحض

    መሲ ሙሉ ባህላችን አችጋ ነው ያለው በእውነት

    • @mulutufa3252
      @mulutufa3252 4 роки тому

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😀😘🤑🤑🤑

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ

    ማሻ አሏህ አቡ እሮቢየ እና እሙ እሮቢየ አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ ምርጥ ሠውች እንደናተኮ አላየሁም ወላሂ

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 4 роки тому +7

    ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ሮቢ ውዴ❤️

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 роки тому

    ወይይይይ ፈጣሪየ ፍቅራችሁን እንድ ምድር አሽዋ ያብዛልኝ. ብሬክስየ መሲየ የኔ ልዩዎች ስታምሩ እኮ. አለባብስ ሁሉን ያደለሽ. ሁሌም በድስታ ኑሩልን

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 4 роки тому +12

    ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየሸ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።

  • @fatumaandris9493
    @fatumaandris9493 4 роки тому +1

    ይመቻችሁ ብሬክስ እና መሲ ወላሂ ለሴት ልጅ ክብር ያለው እንደብሬክስ ያሉ ወንዶችን ያብዛልን

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ 4 роки тому +10

    ወገኖቸ እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አይከፈልበት ብሬክስ ወንድማችን እንወድሀለን መሲቆንጆ በቃ ውብ ናችሁ ማሻአላህ

  • @አቢነኝየእናቴቀበጥ

    ዋውውውው እድሜ እና ጤና ይሰጣቹ የእውናት ብሬክሰ ለሴት ክብር የለላቹው ወንዶች አለው እና እሰኪ ከአንተ አሰተምራቸው

  • @ያማራዋነኝየወሎጠበለል

    አደም ወድ ኮሜትላይ የለም ክክክክክ
    ኑ ጅ እይ ወዶችዬ እናተማ የሴት ብር ልቀሙ
    ልቃሚ ሁላ ኑ ክብሬክስ ተማሩ እሽ

  • @selam8844
    @selam8844 4 роки тому

    በእውነት ቃላት የለኝ ሰለእናንተ ፈጣሬ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @አባቴስወድህየኔኩሩ
    @አባቴስወድህየኔኩሩ 4 роки тому +25

    ድንጋይ እርስ ወንዶች ቪዶውንጨርሰው አያዩትም ቢያዩም ሴት ልጅን ማዘል😂 ማባባል ጅልነትና የበለጠችው ነው የሚመስለው

  • @fatumayoutube7753
    @fatumayoutube7753 4 роки тому

    ማሻአሏ አላህ ውደታችሁን ይጨምርላችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 4 роки тому +14

    ባዛኝቷ ማሪያም በወለላይቱ የታመመው ሳይድን አይንጋ ለሊቱ አሜን እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ ያገሬ ልጆች ስታምሩ እነመሲየ

  • @susuyoutube7422
    @susuyoutube7422 4 роки тому +2

    ሲያዝላት እኔ አይኔን ጨፈንኩ ለልጂ በማሰብ ነፍስያየ ተሳቃ አለቀቺ እና ደሞ ማዘያዉ የለለ ነዉ የሚያምርዉ መሸአላህ ሀገሬ ገብቸ ልጂ ስወልድ እኔም ኢሸአላህ ከራያ አስመጣለሁ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 4 роки тому

      የወንድትንሽየለዉም ክክክክክክክ

    • @fghh4304
      @fghh4304 4 роки тому

      እኔም ተሳቀቂ ልሞት ክነልጁ ይወድቃሉ ብየ
      ለካስ የውንድ ትንሽ የለውም ሁለት ባንድ አንሳቸው

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 4 роки тому +3

    Brexs ሌላ ጊዜ እንዳትሸከማቸዉ አሥበከዋል አያድርገዉና ብቶድቁ በስመአብ ልቤ ጧ ልትል ነበር

  • @ገኒየማርያምልጂ-ፀ8ኈ

    እዉነት ለመናገር አስቀንታችሁኛል ተዉ የኔ አዳም ወደት አለህ? ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ ምርጦችዬ😍😍😍 ልጂ ሮቤልንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 4 роки тому +13

    ጸጉርሽ ልጅሽ አይኑ ላይ እያረፈ ነዉ ተጠቀቂለት

    • @tube-je9tz
      @tube-je9tz 4 роки тому

      ትክክል የኔ ቢሆን ከጆሮየበላይ ከቅጭላቴ ስለማይወርድ አይደርስበትም ክክክ

    • @ኩንፈያኩን-ደ2ኀ
      @ኩንፈያኩን-ደ2ኀ 4 роки тому

      @@tube-je9tz ክክክክክክክ የኔ ቢጤ ናሺ ከጇሮ ከለፊክ ድንባሪ የለፊክ የሉ ይማስል

  • @ramyudjdkd1405
    @ramyudjdkd1405 4 роки тому

    ዋዉ በጣም ነው የምታምሩት ያገሬ ልጆች እዴት እደምወዳቹዉ እግዚአብሔር ነው የሚያዉቀዉ ፍቅር ናቹዉ

  • @hawameracho6871
    @hawameracho6871 4 роки тому +17

    እደብሬክያለባልይስጠንያረብ ለሴትልጀክብያለውባልይስጠን አሚበሉ

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 4 роки тому

    በጣም ነው የሚያምረው ፍቅራችሁን ያፅናላችሁ ብሬክስ ወንድሜ።

  • @Sara-yx2oh
    @Sara-yx2oh 4 роки тому +1

    የኔ ማሮች ውድድድ እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ

  • @ትግስትወሎየዋ-ጀ3ኀ
    @ትግስትወሎየዋ-ጀ3ኀ 4 роки тому

    በጣም ነው የምወዳቹህ እግዜአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና የማያልቅ ፍቅር ይስጣቹህ ሰላማቹህ ብዝት ብዝትት ይበል ልጅ እሮቤል እድግ በል

  • @ኡሙሙራድእራህመትየሡፍአል

    ማሻአላ ማሻአላ አላህ ይጨምርላችሁ ብሬ ከልብ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ከቤተሰቦችህ ጋር እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁላችሁ አላህ ማአኩም

  • @albadr666
    @albadr666 4 роки тому +1

    መሲየ ብሬየ እሮብየ ውይ ቃለት የለኝ ተመሰጨ ነው ያየሐችሁ እዴት እደምታምሩ ውይ አለባበሰ አረጎዴ ቅጠሉ ወንዙ በሰመአብ ደሰሰሰ ነው እምትሉት በፍቅር አረጁ እኛም ለሃገራችን ያብቃን የተባረከ ትዳር ይሰጠን አሜን😍😍

  • @alemazalie717
    @alemazalie717 4 роки тому

    የኔውዶች እፍፍፍ ደስ ስትሉ እግዝያብሔር እድሜና ጤና ደስታና ፍቅር ከልጂ እሮቤል ጋ ይስጣችሁ በጣም እወዳችሁ አለሁ ከ❤❤❤❤❤❤

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 3 роки тому

    ደስ ስትሉ በማርያም ደስ ስለምትሉኝ ደግሜ ደጋግሜ ነው ማየው እሄን ቪዲዮ ማር ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ