ስሚራ ልቤን ስበረችው 1ወር ብቻየን ፎቶዋ ሳይቅር እቤት ውስጥ ስባብርኩት😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 215

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 Місяць тому +63

    😢😢ዳዉዲ ቀለዲክ ሂደህ አምጣ ሚስትህን ልጆችህ አምጣ የምትሉ ለይክክ

    • @user-pg7fz4eq5y
      @user-pg7fz4eq5y Місяць тому +1

      ቤተሰቦቿን ልታይ እኮ ነው የሄችዉ 😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@user-pg7fz4eq5yደምረኘ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Місяць тому

      ምነዉተጧጧህሳ አልሐምዱሊላህ አግባ በማግሥቱ ቤቴነዉ ብላ ትመጣየለደ❤

  • @user-zr8tw7jw4f
    @user-zr8tw7jw4f Місяць тому +32

    እሰይ አዳደየም ወዶች ሴት ሲኖርና ሳይኖር እወቁት ወዶች ብቸኝነት መኖንና ሚስትጋ ልዩነቱን እምትሉ ኑ በላይክ 😁😁😁😁😁😁 ዳወድኳ ጥሩ ሰው ነው

  • @aminamehammed8922
    @aminamehammed8922 Місяць тому +39

    ዝም ብለህ ሚሥትህ አጥብቀህ ያዝ አትነፋረቅብን ምንም ቢሆን የልጆችህ እናት ናት😢

    • @melektube
      @melektube Місяць тому

      አውቆነው የፈራረሸው ለሰሚራነው እኮ😂😂

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h Місяць тому

      እኮ​@@melektube

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Місяць тому

      ደምሪኝ ለአላሕብለሽ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@melektubeደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Місяць тому

      ​@@user-kn6gc8xp2hደምረኛ

  • @AbcdefgHinklmn-s2u
    @AbcdefgHinklmn-s2u Місяць тому +23

    ሚስትህን ጠብቅ ወዲሜ ከአዲስ ሚስት ልጆችህ ይበልጣሉ😮😮😮😮😮😮

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Місяць тому

      ደምሪኝ ፕሊዝ❤

  • @user-rv1lc3kw2e
    @user-rv1lc3kw2e Місяць тому +2

    እረ የልጆችህ እናት ትሻልህ አለች እሶኑ አጥብቀህ ያዝ ወንድሚ ጎበዝ ነህ ለሚስትህ ያለህ ክብር ማሻ አላህ

  • @saadaaa283
    @saadaaa283 Місяць тому +6

    አብሽር. ወንድሜ ጀግናኮነህ የምር አላህይጨምርልህ. በሰሚራማ. ቀልድ የለም በማንም አትቀየር❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Місяць тому

      ደምሪኝፕሊዝ❤

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl Місяць тому +13

    ትቀልዳለህ አደል ላድወር ብቻየን ትላለህ እኛ 2አመት 4አመት ትተን እየመጣን😢😢😢😢😢

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs Місяць тому +1

      እረእኔ8አመቴጨርስኩአልሀምዱሊላ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Місяць тому +1

      ደምሪ ኝለአሏሕብለሽ

    • @djdh7777
      @djdh7777 Місяць тому

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አየሤቶች

  • @Yalfal2009
    @Yalfal2009 Місяць тому +19

    የምዳም ቅመሞች ሁለትሺ አስራ ስባት እቅዲ አገር ግብቸ ዩቲብ መስራት ነው እስኪ የሰው ደስታ የሚስድስታችሁ ስብስክራይቤን አንድሺ አስገቡኝ

    • @FyhhXgvb
      @FyhhXgvb Місяць тому

      እኔም መክፈት እፈልግ ነበር የቱብ አብረን እድንሰራ

    • @Yalfal2009
      @Yalfal2009 Місяць тому

      @@FyhhXgvb እሺ ክፈች

    • @FyhhXgvb
      @FyhhXgvb Місяць тому

      @@Yalfal2009 እንገናኝና ክፈችልኝ ታውቂበት እደሁ

    • @FafiTube123
      @FafiTube123 Місяць тому

      ደምሩኝ እኔንም

    • @user-ri9im8bj5f
      @user-ri9im8bj5f Місяць тому +1

      እርስ በራሳችን እማ ብንተዳደግ ጥሩ ነበር የዉሸት ድራማ ለሚሰሩት ከምናሺቃብጥ ለራሳችን ከሰዉ ቤት ብንወጣ

  • @saadayasin340
    @saadayasin340 Місяць тому +19

    ዳዉድ ብስል ነህ መግቢያህንም አስተካክል ነሽዳዉንም። ይቅርብህ ወድሜ የአህቦሾች ሙዚቃ ነዉ ያነ ጓደኛህንም ከሙዚቃ አስወጣዉ ጀማል ተብየዉ በሙዚቃ አብዷል። እናም እኔንም ደምሩኝ ዉዷችየ አበረታቱኝ ✌🍫🌹

    • @user-ko1be5hl5s
      @user-ko1be5hl5s Місяць тому

      አላህ ሂድያ ይስጥሽ

    • @hadeyamohammad239
      @hadeyamohammad239 Місяць тому

      ቤትሺን አይቸ ደምሪየሻለሁ

    • @HHAA-fx7cx
      @HHAA-fx7cx Місяць тому +1

      ሙዚቃና ነስዳ እወቂ አሁንስ አበዛችሁት ቱቱቱቱ እስልምናን አታቋሽ 😢

    • @ስምለምኔ-ኸ7ኀ
      @ስምለምኔ-ኸ7ኀ Місяць тому

      😂😂😂😂ለምኑ ነው ሂዲያ የሚሰጣት ​@@user-ko1be5hl5s

    • @saadayasin340
      @saadayasin340 Місяць тому

      @@HHAA-fx7cx ክክክክ እረ ባክሽ👊

  • @user-cw5sz4fc9w
    @user-cw5sz4fc9w Місяць тому +6

    ለሚስትህ ያለህ ክብር ዴስ ይላል

  • @zinet4736
    @zinet4736 Місяць тому +7

    ወሯ የገባች እርገዝ መሥለህ አልጋ ማጠፍ ሥራ ሆኖ አለከለክህ😂😂😂

  • @ifj8189
    @ifj8189 Місяць тому +4

    ትዳርህ አጥብቅ ያዝ ሲሚራ የዳውድ ንግስት.

  • @HaaTttmmee-sq5md
    @HaaTttmmee-sq5md Місяць тому +3

    ወይ ዳውድ ቦረጭህ ኧረቀንሥ ምግብ

  • @user-gp4ou6mr6t
    @user-gp4ou6mr6t Місяць тому +1

    ማሻአላህ ወንድሜ ጎበዝነህ ለትዳርህ አላህ ይጨምርልህ እስከቤተሰብህ

  • @user-oe5vj6sl4v
    @user-oe5vj6sl4v Місяць тому +3

    የልጆቺህንእናትአጥብቀህያዝ

  • @t.tethiopia4239
    @t.tethiopia4239 Місяць тому +3

    እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ባህሉንም ወጉንም እየረሳን ነው አድት ሴት ስኮበልል ባል ነው ሽማግሌ ልኮ የሚያስመጣው እሷው እድትመጣ ነውደ የምፈልገው ያውም 2ት ልጅ ይዛ እረ እፈር ልጆችህ እኳ አናፍቅም እደ አተ ደሞ ተለየህ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 Місяць тому

      ግን እዉነት ተጣልተዉ ሂዳ ነዉደ በጣም እሩቅ ነዉ ብለዋል እኮ 2ልጅ ይዛ

  • @HdhdhdDjhdud-uj1mw
    @HdhdhdDjhdud-uj1mw Місяць тому +2

    ተረጋጋ መታገስ ጥሩ ነው ዳውድ ነብስ እወቅ

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe Місяць тому +1

    ዝምብለህ የልጀወናትህን አቅርጠህ ያዝ ልጆች በቤት ሲጫወቱ ያለ ደስታ ማሻአላህ

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 Місяць тому +2

    አየ ዳውድ ከታች እሚነጠፈው ከላይ የላይኛው ከታይ😅 ብልአክስ😅 አይ እመን ወዶች ያለሴት ይሆንላችሁም አልጋ አጥፈህ ማነክለክ😅

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 Місяць тому +1

    ጎበዝ ነህ የምር ለሚስትህ ያለህ ክብር ኮመንቶች ጨርሳችሁ ሳታዩ አኮምቱ

  • @user-ji9lm1pk4y
    @user-ji9lm1pk4y Місяць тому +3

    ዳውድ በሰሚራ ቀልድ የለም 😂😂 ሰምተሃል

  • @user-nu7rk8uc4h
    @user-nu7rk8uc4h Місяць тому +1

    ይቅርታ እቃ ለማዘዝ ፈልጌ ነበር ቁጥር እንደት ነው የማገኘው

  • @user-hw2zo4go3d
    @user-hw2zo4go3d Місяць тому +2

    አይዛህወንድሚሚስትህንአንጣየልጆቹሁእናትናትመልሳት

  • @salasala5700
    @salasala5700 5 днів тому

    ማሻ አሏህ ነህ

  • @hayatyoutube2237
    @hayatyoutube2237 Місяць тому +1

    ወርኛ ስሚራ በጣም መልካምሚስትነት ሁለትልጅአሽኩምሁወርአትወር

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Місяць тому +1

    ካለመዱት የለመዱት ስው ይሻላል
    ይሄን ስልህ በምክንያት ነው
    አንዳደየ ሴት ልጅ ስትኖር ና ሳትኖር ጉድለቱን ማወቅ አለባችሁ ባሎች😂😂 ምንም ብትሆን ደሞ የልጆችህ እናት ናት

  • @hshsjejwjw1257
    @hshsjejwjw1257 Місяць тому +3

    ምን ሚሥት ሚሥት ትላለህ አቶ ዳዉድ ሰኪናን እና አቡኪን እረሳሀቸዉ እደ ሆ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 Місяць тому

    ማሻ አላህ አንድ ወር ቤተሰቦቾን ጋ ታድላ ናፍቃህ ነው ሰሚራ ሰሚራ የምትለዉ 😂እንግዳ የመጣብህ ግዜ ነው ቤቱን የምታበጃጀዉ አማቾችህን ተከባክበህ ሸኛቸዉ እሙ ሰኪን ጀግና ናት ❤❤

  • @ssaa5342
    @ssaa5342 Місяць тому

    እና ስሜራሽቃላህናትእደሜሰትህናትእጀለሰራነውእደየምፈልግአትድሞሔድህሜሰትእናልጀወችህንማጣትአለብህ

  • @user-zp3vf2ft9n
    @user-zp3vf2ft9n Місяць тому +1

    ቦርጭክ ብቻነዉደ ሰፊ አምሮህ ጠባብ ነዉ ልበል

  • @maremahimed-vq8yc
    @maremahimed-vq8yc Місяць тому

    Dawud samira ye lijochik inat nat le hulum atchokil tages😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 Місяць тому +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ስለዝህ ዝም 🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐 በኔ በኩል 😢😢😢😢😢

  • @ikramkebedi4248
    @ikramkebedi4248 Місяць тому +1

    ሂዎትን በእልህ ሳይሆን በብስለት ነው መኖር ያንተን ልጆች ሰብስባ ነው የሄደችው ምን ቸገርሽ ብለህ ጠይቃት አትቀዠቀዠ

  • @MolaMola-jp1gr
    @MolaMola-jp1gr Місяць тому

    ማሻ አላህ

  • @user-fc7yk8cj3z
    @user-fc7yk8cj3z Місяць тому

    ዋዉ😂😂

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa Місяць тому

    ሚስትህ ናፍቃህ ነውጂ በል ለሷው ነው የምታበጃጀው ሰሚራ ሰሚራ እያልክነው በጣም ናፍቃሀለች አበጃጂ ቤቱን

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Місяць тому

    Kkkkkkkk እንደዛሬ ስቄ ባቅ😂አንሱላዉን ለማንጠፍ እንድህ የደከመህኽ ሊላ መስራት አትችልም

  • @moamenamane8271
    @moamenamane8271 Місяць тому

    አይ ወድ አልጋ አነጣጠፉ እደኔ ያሳቀዉ ሚስኪን

  • @user-cl4mw9pr2j
    @user-cl4mw9pr2j Місяць тому

    ማሻ አሏህ ኮሜታተሮች ግን ሥገርሙ ከከከከከከ

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad Місяць тому +2

    ቅናት በቅናት አላለም 🤣🤣አንሶላ ብርቅ ነው ደ ማን የቀናል ባተ አንሶላ 🤣🤣

  • @sartt3754
    @sartt3754 Місяць тому

    መጣቺ ሄደቺ ተጣላን።ታረቅን. ቅራቅቦ ናቺሁፀሰለሁለታቺሁ ።ትዳር።እኛፀአጋብተናል
    ምን።አገባን።ለፎለቃቃሚ ሁላ የመሰረተ አላጠገባቺሁም. ብይቱብፀዶራል።የምሰሩት አሳጣቺሁ ፀ እኛፀስትፀአሳብፀአለብን።ወገናቺአማራዉ. እየተጨፈጨፈ እየተፈናቀለ. እየተራሰለናተሀለት ሰዉቺ።ምንአገባን እየወጣህፀእራሳቺንፀአታዙረንፀአሰጠላቺሁ።አሁንስ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Місяць тому

    ወንዶች ነገም አድስ ዛሬም አድስ ሴት kkkkkkለኛም ፈጣሪ አለን

  • @mdet9828
    @mdet9828 Місяць тому +2

    ድቁርናነው እሶሥብትፈታም ካተየበለጠ ታገባለች የሰፈሮንልጅ

  • @user-qk5wk6zg7v
    @user-qk5wk6zg7v Місяць тому

    ወላሂ ጠንብነህ

  • @user-lv2zk2bi7k
    @user-lv2zk2bi7k Місяць тому

    አይዳውድአይዞክ

  • @user-pz8bo5cz1y
    @user-pz8bo5cz1y Місяць тому

    አላህይገዝህ

  • @አያንቱ
    @አያንቱ Місяць тому

    ጃማል ዬትናው

  • @user-pd9bc5ci8f
    @user-pd9bc5ci8f Місяць тому

    ማሻአላህ👍👍👍👍👍

  • @user-wj2us8xr4q
    @user-wj2us8xr4q Місяць тому

    አትጃጃሉ እዳዉ ሁሉም በሜዳ አዉጣታቺሁ ትዳር ቀልድ አይደለም ትዳር ብድራዉይ ጀነት ነዉ ግን እሚዳ የዉጣትዳር ከባድነዉ

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Місяць тому

    ፖራክ ልታረገን ነዉ ሌላዉን ተወዉ ሰሚራ ነገትመጣልሀለች የአልጋዉ ልብስ ያምራል 😂😂😂😂😂

  • @user-qm2ou8xc6z
    @user-qm2ou8xc6z Місяць тому

    በለ መጀመሪያ አንሶላወን ከክፎረቱን ከማጠፋክ በፊት ከዚሁ ይጀምራል ጎዱሎው የሴት ክክክክክ

  • @Habeshawit-y8t
    @Habeshawit-y8t Місяць тому +1

    ለምን አመት አይሆንም ጠብቅ
    በደብ ስራ በዛው ቦርጭህንም አጥፋ

  • @user-no5iy9us7q
    @user-no5iy9us7q Місяць тому

    ሂዲ ያጥርጉዝ ምን ይመሥላል አትቅረፍረፍ

  • @user-qm2ou8xc6z
    @user-qm2ou8xc6z Місяць тому

    አይወዶች ምንም አይሳካላቼሁም ያለሴት ሴት የቤት ደምቅት ጨምረናት

  • @user-jq2zq9os7j
    @user-jq2zq9os7j Місяць тому

    አትቀልድ ዳውድ ሂድእናአምጣሚስትህን❤😢

  • @user-jk8vo5ce5p
    @user-jk8vo5ce5p Місяць тому

    ልጅያለባል ማንይፈልግሀል ሠሚራን መልስ

  • @user-xh9ye1hb6d
    @user-xh9ye1hb6d Місяць тому

    እ አንድ ሰው ብቻውን እደት እዲህ ያዝረከልካል እዲህ እስከሚሆን ምን ትሰራለክ?

  • @zed8788
    @zed8788 Місяць тому +1

    መብራቱም ለሰሚራ አግዟል 😂😂👉👉

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ይሻልሀል ዳዉድ የልጆችህን እናት አምጣ

  • @user-bz5ms9uc9q
    @user-bz5ms9uc9q Місяць тому

    ماشاءالله❤❤😂😂😂😊🎉🎉

  • @user-pz8bo5cz1y
    @user-pz8bo5cz1y Місяць тому

    ተመቸሀል

  • @ኡምሱመያ
    @ኡምሱመያ Місяць тому

    ሌላ ማግባትህኮ ለራስህ ሸክም መጨመር ነው እሶም መሄዶ አይቀርም 😂😂 በሄዶ ቁጥር ካገባህማ እሯ😂😂😂

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    ዛሬ 8ኛ ነኝ ከመዳም ኩሽና ልይና እኮምታለሁ

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 Місяць тому

    አሳክኝ አልጋ ሊነጥፈ አልጋላይ ተሰቀለ አይ ዳውድ 😅😅😅😅😅 ጀማል ያሰታረቃቹሁ

  • @Kadija-Adem
    @Kadija-Adem Місяць тому

    ለሺቀላ ነው ምክናያቱም የትም ቢሄድ የልጆቹን እናት እሚያክል የለም ሀገሯ እሩቅ ስለሆነ ቤተስብ ልታይ ነው. ግን ይሄ ልጂ አርቆ አሳቢ ነበር ምን ነካህ ወላሂ ወልዶ ከመለያየት አልልህ በሞት የለያየው ይሻላል እኔ በጣም አዝናለሁ በሚፋቱ ቅወቺ

  • @MoloHolo-nm5iu
    @MoloHolo-nm5iu Місяць тому

    ተውጡአይደም❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 Місяць тому

    ይህ ልጅ ዝም ብዬ ሳየው ለትዳር ማይመጥን ቀልቀላ ነገር ነው እዩኝ እዩኝ ማለት የምወድ ሰው ነው ኤጭጭ ምንም ለምስቱ ፍቅርና ቦታ ክብር እንደሌለው ነው ሚያሳየው

  • @user-hg8iw1lb5z
    @user-hg8iw1lb5z Місяць тому

    7አመት ምንእናውራ ነፈዝ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Місяць тому

    ቀልድ መሆን እለበት ልጅችህ ጥልህ ሊላ ሚስት ጭራሽ እግራ ይስብር ዳእውን

  • @setuahsetauh4031
    @setuahsetauh4031 Місяць тому

    ❤❤❤ዋው

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Місяць тому

    አቴ ደዊዲ ጥሩ ሰው አልናበክም ደዊደዊ አዲሰ ሚስት ከሰሚረውጭ ወደውጭ😅

  • @HnxHjx
    @HnxHjx Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @selima4387
    @selima4387 Місяць тому

    እሙሰኪናንአምጣአድሥጥሩአይደለም

  • @medinawelo9898
    @medinawelo9898 Місяць тому

    አሁንስ.የናተ.ተርተርት.ሠለቸን😒😒😒😒😒😒

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c Місяць тому +1

    አትቀልደጀል

  • @sayedaa7608
    @sayedaa7608 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 Місяць тому

    tezerkerko mayehon new miset 😅😅 lageba new. tadiyav seratja lasga new atlem ende metfelgate lebet tedat new ende set betwan meyaze gedeta behonem negegerhe seratjahe yehedech new mimeselew 😊

  • @anu455
    @anu455 Місяць тому

    ዳውድዬ ጓድኛዬ እንዴት ነህ አለሁ

  • @hshsjejwjw1257
    @hshsjejwjw1257 Місяць тому

    ዋዉ ገናዛሬ የመጀመሪ ነኝ ኦዳረ ግጡኝ ቀሥ ኮሜቶች

  • @sharjahshj2209
    @sharjahshj2209 Місяць тому +1

    የጀመአ የዳወድ ቤት ኤስን አየሁት በሀገረችን ሙከይፊ አሌ እድ ንገርኝ. የደወድ ቤት አይቼነው. መኝተክለስ

    • @HayaArgaw
      @HayaArgaw Місяць тому

      አሊናስአዳ ቤት አላይሽም እንዴ አላቸው እኮ ያውም ባለ ሪሞቱ ብር ካለ አገራችን ላይ የሌለ አለ

    • @user-gv7me7se8v
      @user-gv7me7se8v Місяць тому

      ኬሚሴኮ በጣም ሙቀት ነው ግዴታ ያስፈልጋል

    • @user-zo4vy6xs9e
      @user-zo4vy6xs9e Місяць тому

      አፋረሰ እና ኬሚሠሰ ኮቦልቻም አለ ያለወሰ ይገዛል

  • @BasbbosBasbosa
    @BasbbosBasbosa Місяць тому +1

    ቆይአልገባኝም ሚስትህናት ሸቃላህ ሁልጊዜ ቤቱቆሸሸየምትለዉ ሰራተኛህንአቀጥርም😅

  • @aminaseydaminaseyd6214
    @aminaseydaminaseyd6214 Місяць тому

    እሚለበሰውን አነጠፍከው ምን ልለብስነው😂😂

  • @laaalolap8547
    @laaalolap8547 Місяць тому

    ለምን ሶፌውን አታውጣውም እኛ ምን አገባን 😂

  • @user-bq1fm8kd6q
    @user-bq1fm8kd6q Місяць тому +1

    ሰሚራ ከቤት 1 ወር በመጥፍቶ ፖርጭህ ቀንሶል

  • @user-rs9ld6vm6f
    @user-rs9ld6vm6f Місяць тому +1

    አንተደሞ ጥሩሰዉ ስሉህ ተበላሽህ አትጃል እንዳለ እምታዉራዉን እዉቅ አትጨማለቅ ምስትህን እስከልጆቺህ አምጣ

  • @user-ec1kn9vx9q
    @user-ec1kn9vx9q Місяць тому

    አትጃጃል ለላይክ ብለህ ጅላጅል😊

  • @ኡሙሱመያ-ለ1የ
    @ኡሙሱመያ-ለ1የ Місяць тому

    3 አመት ከተለያየን እሱ ኢቶ እኔ ሳኡድ 😢

  • @mdet9828
    @mdet9828 Місяць тому +1

    ደግሞሰሚራን የመሰለች ጀግናሴት የትምአታገኘ የሴትጀግናናት እኮሳኡዲ እኮንአተባትኖርም አልተበገረችም ነበርእኩሮነህ አተብሎሌላሴትፈላጊ

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 Місяць тому

    .ታዳ ሰላማዉይ ሰልፍ እንዉጣደ ጉድኮነዉ 😂😂

  • @Webet-p1b
    @Webet-p1b Місяць тому

    እልፍ ቡሉት እልፍ ይገኛል ምንድን ነው ይሄን ይሀል ሀራም እና ሀላል ለይታ የማታውቅ 😮😮😮ምኒቱ ጨካኝ ናት

    • @sofiethiopia9369
      @sofiethiopia9369 Місяць тому

      ሰለምቴ ናት አይፈረድባትም ሲቀጥል መንገዱ ያስፈራል ለመመለስ አቀዋለሁ አገሩን

  • @newid5082
    @newid5082 Місяць тому

    ኮሜቶች አትጃጃሉ አገሯሩቅ ስለሆነ ቶለም አትሄድ ከሄደችም ትቆያለች😂

  • @user-lk2ro7it2l
    @user-lk2ro7it2l Місяць тому

    😂😂😂😂😂 አይዝህ ትመጠለይ

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm Місяць тому

    ዝምያለነጃወጣ አሉ ውዱ ነብያቺን ምንአዲስ አዲስ ትላለህ እደሰሚራ ያለች ሚስት የትም አታገኝ አርፈህተቀመጥ ዋዋዋ

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 Місяць тому

    እቢ ካለች አግባ 😂

  • @user-rj1oh6ds8p
    @user-rj1oh6ds8p Місяць тому

    ማንን ልታስተኛበት ነው ማንጠፉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @aminatseyd8464
    @aminatseyd8464 Місяць тому

    አይ😂😂 ሆደቆሰለ አነጣጠፍ የትራሱ አቀማመጥ😅😅

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 Місяць тому

    አስመሳይ

  • @zdmohammed
    @zdmohammed Місяць тому +2

    እረ ልጅ ወልዳችሁ ባትለያዪ ኸይር ነው ልጆቻችሁን ባንድ ሁናችሁ አሳድጉ 😢

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ Місяць тому

    ጨምላቃ አትጨማለቅ እሷ ጀግና ነችሄደህ አምጣ ወዶች ችግር አለባችሁ ቆሻሾች ድሮሥ ተናተ ምን ይገኛ

  • @user-ob1co4zc8n
    @user-ob1co4zc8n Місяць тому +2

    ሚሥት እምታመጣው ላንተ ቤት ጠራጊ ነውደ 😏ጉርድ ጀሪካ