እጅግ ውብ እና ድንቅ የሠርግ ዝማሬ በወንድማችን ቢንያም ዘመዴ ሰርግ ከቂርቆስ ወንድሞቹ እና እህቶቹ ጋር በዝማሬ ተዳረ ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 45

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 7 місяців тому +6

    ዘማሪ ዳግማዊ ሁሌም ሲዘምር በጣም ደስ ይለኛል በቤቱ ያኑርህ ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @fantayesahle2963
    @fantayesahle2963 7 місяців тому +5

    ቢኔዬ እንኳን ደስህ አለህ እግዚአብሔር የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Ruhma-e2d
    @Ruhma-e2d 2 місяці тому

    እረ የኔውድ ወድም ዳግምየ ጠፍተሀልኮ በጌታ❤❤❤❤

  • @derejemamo2202
    @derejemamo2202 6 місяців тому

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ከዚህ በላይ ምን ክብር አለ ቢኒ በመስቀል በዓል የማይረሳ ትዝታ አለኝ ከደብረ ብስራት ደረጀ የከበሮ አጣማጅ

  • @tigistmamo8665
    @tigistmamo8665 7 місяців тому

    ቢንዬ እንኳን ደስ አለ ጋብቻህን የአብርሃምና የሣራ ያድርግላችሁ 🙏እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏በጣም ደስ የሚል ሠርግ 🙏ተባረኩ🎂🎊🎉🎈🍾
    Congratulations 🎈🎉🎊🍾

  • @buzayehuyitbarek3877
    @buzayehuyitbarek3877 7 місяців тому

    ቢኔዬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስህ አለህ እግዚአብሔር የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @woine123
    @woine123 7 місяців тому

    እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ:: መዝሙሩም ሁሉም በጣም ደስ ይላል::
    ወገኖቼ መዝሙር ላይ እንዲህ አትዝለሉ በተለይ ከበሮ የያዛችሁ ::

  • @ZufanMimi
    @ZufanMimi 7 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለህክትን ያሰማልን ዘማን በዝማሬ ይለቅ ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በድሜ በጤና የጠብቅልን የገልግሎት ዘመንህን ያርዝሚልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 cogira comments like ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesertalem8272
    @mesertalem8272 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ የአብርሀም እና የሳራ ያርግላችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 7 місяців тому

    ቢንዬ እንኳን ደስ ያለህ ጋበቻችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ ወንድሜ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉ዘማሪ ዳግማዊ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 7 місяців тому

    ዘማሪ ዳግማዊ በጣምነዉ ስትዘምር ደስትላለህ የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ ሙሽሬት አለባበስሽን፣ ጥፍርሽን ፣ሁለቱም አይቅርብ አላችሁ አስተካክሉ ከበሮ የሚመታዉ ነጠላ አለበሰም😮😮😮😮

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 7 місяців тому

    ዳግምዬ ሰማእቱ እሱ ያሳደገህ ዘመንህን ይባርከው 🙏

  • @MartaTeshome-qs9tv
    @MartaTeshome-qs9tv 7 місяців тому

    ዳግም እድሜህ ይርዘም በጣም ነው የምወድህ

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. 7 місяців тому

    አንኳን፡ለዚሕ፡አበቃችሁ፡አምላከ፡ቅዱስ፡ቂርቆስ።

  • @HfhdYdh
    @HfhdYdh 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 25 днів тому

    Zemare melaketen yasemalen dagiy

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow 7 місяців тому +2

    Egezabeher yemesegen sel hulum nagare ye aberami ye Sarah yehunelachu❤

  • @kng4900
    @kng4900 7 місяців тому +1

    ቢኒዬ እንኳን ደስ አለህ አባቴ

  • @SleepyChefHat-uw2pb
    @SleepyChefHat-uw2pb 7 місяців тому

    ብንዬ እንኳን ደስ ያለህ !!

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 7 місяців тому

    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እሏልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehayebirhanu2653
    @tsehayebirhanu2653 7 місяців тому

    ቢንዬ እግዚሐብሄር የስራ የአብራሐም ጋብቻ ያድርግላችው 🎉 ግን ለምን አልጠራክኛም 😮

  • @Freepress12
    @Freepress12 7 місяців тому +5

    ክርስቲያናዊ ስነምግባር ይጎድለዋል

  • @biniamtsegaye5671
    @biniamtsegaye5671 7 місяців тому

    Ye kirkos lij bini man betam des belogal dagim degmo enkan des aleh best friend seltemoshere

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 7 місяців тому +2

    ጋብቻችሁ የተባረከ ይሁን ግን ሙሽሪት እራቁት መሆን አልነበረባትም

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 2 місяці тому

    በእግዚአብሔር ቤት ከከበሩ በኋላ ከተቀደሱ በኋላ ምን አስፈለገ ከየት የመጣ ስርአት ነው ለምን ሀይማኖታችንን ታስነቅፋላችሁ ዘማርያንስ በማይገባ ቦታ ለምንድነው የምትገኙት በባህላዊ አለባበስ ብታረጉት በጣም ጥሩ ነበር ሁለት እግር አለን ብለን በአንዴ ሁለት ዛፍ ላይ መውጣት አይቻልም አንዱን መምረጥ አለብን

  • @rediatfrezghi2043
    @rediatfrezghi2043 7 місяців тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍

  • @susisusu9563
    @susisusu9563 7 місяців тому

    Tizu ye wanze lij inkuan des alesh

  • @Weynshet-f7k
    @Weynshet-f7k 6 місяців тому

    ቢኒእንኳንደስአለህባለቤትላይበጣምብዙሥራይጠብቅአልከአለባበስእስከሜካፕጥፍርከናንተአይጠበቅምአስተካክል

  • @getedula6552
    @getedula6552 7 місяців тому +4

    በቤተክርሰቲያን አግብተው ባአድ ነገር ቢቀር አንድ ባርያ ለሁለት ጌታ አይገዛም ጥፍር ና ቀለም ለምን አሰፈለገ

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 7 місяців тому

    ❤🎉

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 2 місяці тому +1

    ሰንበት ተማሪዎችም ሆነ ዘማርያን በማይገባችሁ ቦታ አትገኙ ቅድስ ቤተ ክርስቲያን የስርዓት ቤት ናት

  • @wizfk9866
    @wizfk9866 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤😀😀😀😀😀😀😀🙄🙄

  • @mercyzerihun9665
    @mercyzerihun9665 7 місяців тому +1

    እረ የቤተክርስቲያን ስነ ስርዓት አይደለም ወዴት ወዴት ጎበዝ ራቁቷ ን ለቆመች ሴት ልብሱ የኛ ሙሽራ ሀመልማለ ወርቅ ስትሉ አታፍሩም

    • @arayamekonnen7728
      @arayamekonnen7728 6 місяців тому

      Even though your 1 point is right, ሰው ማማት ጥሩ አይደለም ልጅቷ vello የለበሰሽው ሌላ bikni ነገር የለበሰች so ማጋነን አቁሚ

  • @weynidaniel9207
    @weynidaniel9207 5 місяців тому

    ኧረ ኦርቶዶክስ ወዴት እየሄድን ነው?

  • @hirutGirma-xn3ro
    @hirutGirma-xn3ro 7 місяців тому +4

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስርዓት አይደለም እናንተም ዘማሪያን በእንደዚህ ያለ ቦታ ላይ ስርዓት ልታሲዞ ይገባል፡፡

  • @mimibelete-f3k
    @mimibelete-f3k 7 місяців тому +1

    ጋብቻ ማለት ይሄ ነው

  • @derejebekele8472
    @derejebekele8472 7 місяців тому +3

    ሚዜዎቹ ነጠላ ቢለብሱ ጥሩ ነበር መዝሙ ....

  • @tigistmamo8665
    @tigistmamo8665 7 місяців тому

    ቢንዬ እንኳን ደስ አለ ጋብቻህን የአብርሃምና የሣራ ያድርግላችሁ 🙏እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏በጣም ደስ የሚል ሠርግ 🙏ተባረኩ🎂🎊🎉🎈🍾
    Congratulations 🎈🎉🎊🍾