ይህን የአትክልት አሰራር ሰርተሽ ከተመገብሽ ታመሰግኝኛለሽ - ONCE YOU TRY THIS AMAZING ETHIOPIAN DISH YOU WONT STOP! 💯💯

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 75

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290  7 місяців тому +4

    ውድ ቤተሰቦቼ እንኮን ወደኔ ቻናል በሰላም መጣችሁ እያልኩ እንደሁልግዜ ቪዲዮዬን በማየት subscribe like and share በማድረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ🙏❤️

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 7 місяців тому

      ዋው ነው የኔ ባለሞያ❤❤

    • @hanikitchen8109
      @hanikitchen8109 7 місяців тому

      ❤❤❤

    • @bettytube6255
      @bettytube6255 7 місяців тому

      luliye yene wud woooowww ejesh yibarek❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 7 місяців тому +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውው በጣም አሪፍ አስራር ነው ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      እንኮን ደህና ቆየሽኝ❤️❤️

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 6 місяців тому +2

    ሰላም ለዚ ቤት ይሁን ደናነሽ ሉሊት😊 በጣም የሚያምር ቆንጆ አሰራር ነው ሳየው አስጎመጀኝ _😋በርቻ ውድ#ሰብ#👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ እኔ ደህና ነኝ ነገ እመልሳለሁ🙏❤️❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому +2

    ስታምሪ የኔ ቆንጆ ምርጥ የአትክልት አሰራር ነው❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ የምወድሽ❤️❤️

  • @hanichotube
    @hanichotube 7 місяців тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዋውው በጣም አሪፍ እስራት ነው እጅሽ ይባርክ ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ👍❤️❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 7 місяців тому +1

    ሉላዬ በጣም ምርጥ እራት ነው የሰራሽው እጅ ይባርክ የኔ ቆንጆ ❤❤ 👍👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому +1

      ሚልካይዬ አመሰግናለሁ ሰላም ነው ጠፍተሻል እደውላለሁ❤️❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому +1

    ሼርር❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      ክብረት ይስጥልኝ❤️❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 7 місяців тому +1

    like like 👍

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому +2

    ሉላዬ አመለጠኝ ትላንት ስጠብቅ ቀረሽ ዋው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      እውነት ነው አሁን እኛጋ በጣም እሩጫ ነው ይሄ ቪዲዮ ከ አስር ቀን በላይ ነው ከተቀዳ ጊዜ አልተገኘም ለዛ ነው ይቅርታ የኔ መልካም😍😍

  • @eduyoutube3831
    @eduyoutube3831 6 місяців тому +1

    Lula betam konjo yeatkelt aserar ejesh ybarek like shere 🙏❤️👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  6 місяців тому

      Amesgenalhu Haftey mearey❤❤❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 7 місяців тому +1

    Yummy 😋🤤

  • @woynitube315
    @woynitube315 7 місяців тому +1

    እጅጉን ይባርከው እናመሰግናለን ከሙያሽ ስላካፈልሽን💜💜💜🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому +1

      ወይኒዬ ክበሪልኝ❤️❤️

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 7 місяців тому +1

    ሠላም ሉላየ እንዴት ነሽ ዋው ነዉ በጣም ጠቃሚ ለጤንነት እናመሠግናለን ❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      ሰላምሽ ይብዛ እንኮን ደህና መጣሽ🙏❤️❤️

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 7 місяців тому +1

    ሰላም ሉላዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ የሆነ ከተለያዩ አትክልቶች ተጠቅመሽ ሁሉንም ለብለብ አድርገሽ ቆንጆ ቀላል እና ፈጣን ጤናማ እራት ሼር ስላረግሽን❤🙏

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      ሙሉዬ ክበሪልኝ🙏❤️❤️

  • @sdesta1327
    @sdesta1327 7 місяців тому +1

    Betam konjo megebe 👍🏾

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏🌹🌹

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 7 місяців тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ ሉሊት እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ 🙋🙋🙋🌹🌹🌹😍😍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      ሰላምሽ ይብዛ አመሰግናለሁ❤️❤️

  • @medihntube
    @medihntube 7 місяців тому +1

    Waooo Lulaye che bel piatto grazie mille per aver condiviso con noi ❤like share

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      thank you so much for watching👍❤️❤️

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 7 місяців тому +2

    ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በፍጥነት የሚደርስ የአታክልት ጥብስ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ አንድላይ አትክልቶቹ ለብለብ ተደርገው ተጠብሰው ሲበሉ በጣም ይጣፍጣል እናመሰግናለን ሼርርርርር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      እውነት ነው ሀበሻዬ አመሰግናለሁ👍❤️❤️

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 7 місяців тому +1

    ዋውውው ሉሊት እንኳን ተበልቶ በማየት ያጠግባል ብሮክሊ ውስጥ ለጤና ተስማሚ እናመሰግናለን ምርጥ የአትክልት ጥብስ ነው 👌👌👌👍👍👍👍👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      ሁሉምዬ በጣም ነው የማመሰግነው👍❤️❤️

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 7 місяців тому +1

    እንኩዋን ደህና መጣሽ ሉላዬ እጅግ በጣም ልዩ የአትክልት አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ትክክል ብለሻል እንደዚህ አይነት ምግብ ከበላን የማንቀንስበት ምክንያት የለም like share ውዴ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ ፅግዬ (መአረይ)❤️❤️

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 7 місяців тому +1

    ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      thank you so much for supporting❤️❤️

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 7 місяців тому +1

    ዋው ዋው የኔ ባለሞሞያ እጅጉን ይባርክ❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 7 місяців тому +1

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የኔ ውድ ባለሙያ ሉሊትዬ ቆንጆ የአትክልት ጥብስ ነው ጤናማ ፈጣን የሚያስጎመጅ ከነወዙ ከጥሩ ገለፃ ጋር ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ። ላይክ ሼርርር ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      አመሰግናለሁ ነፂዬ ክበሪልኝ🙏❤️❤️

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 7 місяців тому +1

    ሉሉዬ እኔም በጣም ክብደት ስለጨመርኩ ለዳይት ሰርቼ እጠቀማለው አመሰግናለው

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      እኔ ይገርምሻል ሰውነቴን ቀንሻለሁ ቀለል ያለ በመመገብ በርቺ❤❤

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 7 місяців тому +1

    ሉሊትዬ የኔ ቆንጆ እረ ከመስራታችንም በፊት ጊዜሽን ወስደሽ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን። 😁እጅሽ ይባረክ። ከሰራሁት በኋላ ደሞ ደግሜ አመሰግንሻለሁ።

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому +1

      እሺ የኔ ውድ ጊዜ ጠፍቶል አይደል እንደምንም ብቅ በይ🙏❤️❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому +2

    ሼርርር❤❤❤

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 місяці тому

    ሰላም ሉላዬ የኔ መልካም ዋውውውው አርፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ❤👍👍

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 7 місяців тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ ሉላዪ ሳላየው ቆይቼ ዛሬ ነው ያየሁት እጂግ በጣም ልዩ አሰራር ነው እጂሽ ይባርክ 👏👏❤️❤️❤️Like like Share

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      ሚሚዬ ያጋጥማል ብዙ አትጨነቂ አመሰግናለሁ🙏❤️❤️❤️

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 6 місяців тому +1

    ዋው ምርጥ የአትክልት አሰራር የኔ ባለሞያንእጅሽን ይባርከው ለየት ያለ አሰራር ነው👌👌👌

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  6 місяців тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏❤️❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 6 місяців тому

    ሼርርር❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому +1

    ጠፋሽ ቢታይም ባይታይም ዝም ብለሽ ቪድዬ ልቀቂ ሼር❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому

      ሮዛዬ እውነት ነው ገዜ አጥቼ ነው በዚህ ሰአት ትንሸ በዚ ሆኜ ነው አልጠፋም የኔ መልካም😍😍😍😍

  • @yodittekeste
    @yodittekeste 7 місяців тому +1

    ሉልዬ የኔ ቆንጆ ሼር ስላደረግሽን ከልብ አናመሰግናለን ምርጥ የሆነ ምግብ ነው ተባረኪልኝ❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  7 місяців тому +1

      ዮዲትዬ አመሰግናለሁ😍😍

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 7 місяців тому

    This is so yummy and supper healthy!

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 6 місяців тому

    ሼር❤

  • @hayu4429
    @hayu4429 6 місяців тому

    ሁቢ❤❤❤❤❤❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 місяці тому

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290  7 місяців тому

    🙏❤️❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 7 місяців тому +1

    ሼርር❤❤