እልል እልል ደስ ይበለን እልል ደስ ይበለን አጅበን መጣን ታቦታቱን እልል ብላችሁ ተቀበሉን።
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- ❤ይህ ዝማሬ የአንዱ ቤተ ክርስቲያን ታቦት ከሌላው ቤተ ክርስቲያን ታቦት ጋር ሲገናኙና ሰላምታ ሊሰጣጡ ሲሉ እንዲሁም ታቦቱ ከማደሪያው ተነስቶ ወደ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ሲገባ መዘምራኑ በታላቅ ደስታ እየዘለሉ የሚዘምሩት ተናፋቂ መዝሙር ነው።❤
❤ ሌላው ታቦታቱ ሰላምታ ሲሰጣጡ በእግዚአብሔር ስም የተሰየሙ ታቦታት ካሉ ለምሳሌ የሥላሴ፣ የበዓለ እግዚአብሔር ፣ አማኑኤል እና መድኀኔዓለም ከሆኑ እነሱን ያከበረው ካህን ይቆምና ሌሎቹ በእግዚአብሔር ስም ለተሰየሙት ታቦታት ይሰግዳሉ ።ተመሳሳይ ታቦታት ግን እኩል ዝቅ እያሉ ሰላምታ ይለዋወጣሉ።❤
እልልል❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
ልጆቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ