ጉባኤ ሚዲያ | Gubae Media
ጉባኤ ሚዲያ | Gubae Media
  • 461
  • 109 433

Відео

❤ተአምረ ማርያም አምላክን በድንግልና ጸንሳ ኀሊበ ድንግልናዋን ያጠባች እመቤታችን ከእግዚአብሔር በተሰጣት ጸጋ ከፍጥረታት ተለይታ የምትታወቅበት ነው።
Переглядів 402 години тому
❤❤ልመናዋ ክብራ አማላጅነቷ ለዘለዓለም በእውነት ይደርብንና አምላክን የወለደች በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያደረገችው ተአምር ይህ ነው። ፦ተአምረ ማርያም እመቤታችን አምላክን በድንግልና ጸነሳ ለመውለዷ ልዩ መታወቂያ ነው ።እግዚአብሔር ከእመቤታችን ከተወለደበት የበለጠ ተአምር በምድርና በሰማይ ተደርጎ አያውቅም ከዚህ በኋላም አይደረግም ። ፦ ይህንን ጸጋዋን አም በእናትነት ለሚቀበላት ሰው ሁሉ እሷም ድንቅ የሆነ ተአምር በሕይወቱ ውስጥ ታደርጋለች።
❤❤በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ ❤❤መላዕክቱን ስላንተ ያዛቸዋል መዝ 90(91)÷11
Переглядів 344 години тому
❤❤ቅዱሳን መላእክት ከተፈጠሩበት ከመጀመሪያዋ ቀን ከዕለተ እሁድ ጀምሮ ለመዓትም ለምህረትም ወደ ሰውና ወደ ተፈጥሮ ሁሉ ከእግዚአብሔር የሚላላኩ ናቸው ስለዚህ ክብርና የጸጋ ስግደት ይገባቸዋል።
ባርክ እግዚኦ ነገረ ዘእምወንጌለ ሉቃስ ረድዕከ ወሐዋርያከ ለክብረ መንግሥትከ ወትረ ስባሔ ንፌኑ እምድር እስከ አርያም ለዓለመ ዓለም አሜን።
Переглядів 1077 годин тому
❤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ወንጌል በዚህ መልኩ ከመዝሙረ ዳዊት የዕለቱና የዘመኑ ነክ አባቶቻችን ባስቀመጡትና መሠረት በዲያቆኑ ከተሰበከ በኋላ ካህኑም ❤ወንጌል ብሎ በዓቢይ ዜሜ ያዜምና ሌላው ሕዝቡም ስብሐት ለከ ክርስቶሰ እግዚእየ ወአምላኪየ ብለው እንደጨረሱ ወንጌል አንባቢው ካህን ነዋ ወንጌለ መንግሥቱ ለወልደ እግዚአብሔር ብለው ለሌላኛዎው ካህን ይሰጠዋል ካህኑም የሰጠህኝ ሰጠውህ ብሎ ለዲያቆኑ ይሰጠዋል።
❤❤በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ ሰይፍን እንጅ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም ማቴ 10÷34
Переглядів 9114 годин тому
❤ማቴ 10÷34 ላይ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ ዮሐንስ ወንጌል 14÷27 ላይ ደግሞ ❤ሰላምን እተውላችኋለ፡ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፡ እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ልባችሁ አይታወክ ይላል ። ❤እርስ በርዕሱ የሚጣረስ ይመስላል። ዓለም ሰላምን ለማምጣት በተለያየ ቡድን ተቧድና ብዙ ብትደክምም ሰላምን ለማምጣት የሚደረገው ጥረት በሸፍጥ፣ በጥቅማ ጥቅም፣ ለአንዱ የሚወግን አንዱን ጎድቶ ሌላውን የሚጠቅም ስለሆነ ሰላምን ለማምጣት አልተቻለም።ሌላው ዓለም የሰላም አለቃ አይደለችም የሰላም አለቃ ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሆነ ነው።
❤ብጽሒ በሠረገላ ንትመሐላ መሐላ ። ❤ ከመታህድርኒ በብሔር ዘተድላ።
Переглядів 3916 годин тому
❤❤ተድላ ደስታ ባለበት ቦታ /❤ተድላ ደስታ ባለበት በገነት መንግሥተ ሰማያት ታሳድሪኝ /ታኖሪኝ ዘንድ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ በሠረገላ ፈጥነሽ ድረሽና እንማማል። ይላታል ሊቁና ንጉሡ ዓጼ ናኦድ መልክአ ማርያም ደራሲው እኛም እንዲሁ ነይ እንማማል ከልጅሽ ታማልጅን ዘንድ ብሎ መጸለይና መዘመር ይገባናል።
❤❤ወዜነዋ ገብርኤል መልአክ ❤❤ወዜነዋ ገብርኤል መልአክ።
Переглядів 11819 годин тому
❤ገብርኤል መልአክ መጽአ ወዜነዋ ጥዩቀ። ❤ ሰላም ለኪ እያለ ሐርና ወርቁን እያስማማች ስትፈትልገብርኤል መልአክ መጣ ። ❤ውሃ ስትቀጂ ክንፉን እያማታ የተጠማውን ውሻ በጫማሽ ስታጠጭ ገብርኤል መልአክ መጣ ። ❤ወዜነዋ ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ። ❤ከሴቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ። የማኀፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነው ብሎ ነገራት /አበሠራት።
ጸቃውዕ ይውኀዝ እምከናፍርኪ
Переглядів 12721 годину тому
፦❤ከከንፈሮችሽ የመዓር ወለላ ይፈሳል። ፦❤ወተትና መዓርም ከአንደበትሽ ይወጣል። በማለት ጠቢቡ ሰሎሞን ከምሥጋና ሁሉ በሚበልጠው ምስጋና ያመሰገነውን መነሻ በማድረግ ውሉደ ያሬድ ሊቃውንትም ያመሰግኗታል። ፦❤ እንደሚታወቀው መዓርና ወተት በምድር ካሉ ምግቦች ሁሉ በጣፋጭነታቸውም ሆነ በጠቃሚ ንጥረ ነገራቸው ተወዳዳሪ የሌላቸው ምግቦች ናቸው። ፦ስለሆነም በመጽሐፍ ብዙ ቦታ ላይ ተጠቅሰዋል ። ፦እግዚአብሔር አብርሃምን መዓርና ወተት የምታፈስ ሀገርን አወርስሃለሁና ከሀገርህ ውጣ ወደማሳይህ ምድርም ሂድ ብሎታል። ስለዚህ ነበር የእመቤታችንን ንግግር እንደመዓርና ወተት ነው ብለው ሊቃውንት ያመሰገኗት።
ይህ ሰው ኀጢአተኛ እንደሆነ እኛ እናውቃለን።
Переглядів 20021 годину тому
ኀጢአተኛ መሆኑን አላውቅም ይህንን የሚለው ደግሞ ዓይን የተፈጠረለት ሰው ነው አይሁድ ግን ይህ ሰው ኀጢአተኛ መሆኑን እኛ እናውቃለን ይላሉ ምን ኀጢአት ሲሠራ አገኙት ስንል ለእነሱ ኀጢአት በሰንበት ቀን በመከራ ያለን ሰው ከመከራውና ችግሩ ማዳን ነው። ነገር ግን እነሱ እንስሶቻቸው በሰንበት ጉድጓድ ውስጥ ቢገቡ ሰንበት ነው ብለው ዝም እንደማይሉ ጌታችን ነግሯቸዋል ከእንስሳና ከሰው ማን ይበልጣል ስንል ሰው ነው። ግን አይሁድ ይህ ነገር ተሰውሮባቸዋል።
❤❤❤❤ይህ ሰው እምነቱ ታላቅ ነው ።❤
Переглядів 108День тому
❤የእምነቱ ታላቅነት የሚለካው በአብርሃምና በካህኑ ዘካርያስ መካከል ያለውን የእምነት ልዩነት በመለካት ነው። ፦❤አባታችን አብርሃም ከዘመጆችህ ተለይተህ ውጣ ሲባል ምንም ሳይዝ ሚስቱን ሣራንና የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ይዞ ወጣ። ከዚያ የገጠመው ችግር ግን ከተባለው በተቃራኒ ነበር ። ፦ ❤ካህኑ ዘካርያስ ሚስትህ ትወልዳለች ብሎ መልአኩ ሲነግረው አንዴት ሊሆን ይችላል የመውለጃዋ ዘመን አልፋል በማለት ተጠራጠረ። ፦❤ይህ አይነ ሥውር አይኑ ላይ ጭቃ ተቀብቶ ትድናለህ አይን ይኖርሃል ሲባል እንዴት ሊሆን ይችላል አላለም። ለምን እምነቱ ታላቅ ስለሆነ።❤❤❤
ሲያልፍ ከመወለዱ ጀምሮ እውር የሆነ ሰው አየ ። ዮሐ 9÷1
Переглядів 67День тому
ሲያልፍ ከመወለዱ ጀምሮ እውር የሆነ ሰው አየ ። ዮሐ 9÷1
ለእመ እምኀበ እግዚአብሔር ኢኮነ እመ ኢገብረ ዘንተ።
Переглядів 83День тому
ለእመ እምኀበ እግዚአብሔር ኢኮነ እመ ኢገብረ ዘንተ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኀያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ።
Переглядів 10014 днів тому
ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኀያል ቅዱስ ሕያው ዘኢይመውት ።
ሰው ለሰው ሰው ለሰው ቢፋቀር ምነው
Переглядів 7714 днів тому
ሰው ለሰው ሰው ለሰው ቢፋቀር ምነው
በቅድመ መላዕክቲከ እዜምር ለከ ።ወእሰግድ ውስተ ጽርሐ መቅደስ። ወእገኒ ለስምከ።
Переглядів 7014 днів тому
በቅድመ መላዕክቲከ እዜምር ለከ ።ወእሰግድ ውስተ ጽርሐ መቅደስ። ወእገኒ ለስምከ።
ለእኔሽ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም
Переглядів 12414 днів тому
ለእኔሽ ልዩ ነሽ ድንግል ማርያም
ትኅትናሽ ግሩም ደግነትሽም እናቱ ሁነሻል ለመድኀኔ ዓለም
Переглядів 28314 днів тому
ትኅትናሽ ግሩም ደግነትሽም እናቱ ሁነሻል ለመድኀኔ ዓለም
ተፈጸመ ሐና በወለትኪ ተስፋ ቅዱሳን አበውኪ
Переглядів 23814 днів тому
ተፈጸመ ሐና በወለትኪ ተስፋ ቅዱሳን አበውኪ
ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ሕጽርት ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት።
Переглядів 38921 день тому
ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ሕጽርት ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት።
ወሪድየ ብሔረ ሮሜ ለቤተ ክርስቲያን ርኢክዋ።
Переглядів 17521 день тому
ወሪድየ ብሔረ ሮሜ ለቤተ ክርስቲያን ርኢክዋ።
እዩልኝ የተዋህዶን ውበት
Переглядів 15521 день тому
እዩልኝ የተዋህዶን ውበት
ዕጎላት እምዕጎሊሆን ከመ ኪያኪ አፍቀራ
Переглядів 13121 день тому
ዕጎላት እምዕጎሊሆን ከመ ኪያኪ አፍቀራ
የተወደደ ቀን የተወደደ አመት ወደ አባቴ መቅደስ የተመለስኩበት።
Переглядів 12021 день тому
የተወደደ ቀን የተወደደ አመት ወደ አባቴ መቅደስ የተመለስኩበት።
የማይሸረሸር አለቴ የማይናጋ መሠረቴ
Переглядів 14121 день тому
የማይሸረሸር አለቴ የማይናጋ መሠረቴ
ኩሉ ዘጌሠ ኀቤሃ ኢይጻሙ
Переглядів 13421 день тому
ኩሉ ዘጌሠ ኀቤሃ ኢይጻሙ
እግዚአብሔር የሀበኒ ልሳነ ጥበብ ከመ አእምር ዘእነብብ።
Переглядів 14721 день тому
እግዚአብሔር የሀበኒ ልሳነ ጥበብ ከመ አእምር ዘእነብብ።
ወታቦትኒ ታቦተ ሐና እንተ ሰረጸት
Переглядів 7428 днів тому
ወታቦትኒ ታቦተ ሐና እንተ ሰረጸት
ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን እንተ ውስቴታ ታቦተ ሐና።
Переглядів 16028 днів тому
ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን እንተ ውስቴታ ታቦተ ሐና።
ድንቅ የሆነ የቼብቼቦ ዝማሬ ሸርና ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጉ ቤተ ሰብእ ይሁኑ።
Переглядів 203Місяць тому
ድንቅ የሆነ የቼብቼቦ ዝማሬ ሸርና ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጉ ቤተ ሰብእ ይሁኑ።
ለዛቲ ሐና ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ ።ወአግዓዛ እምዕኩይ ውስተ ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት ።ድንቅ ዝማሬ ሸር ላይክና ሰብስከረይብ እያደረጋችሁ።
Переглядів 208Місяць тому
ለዛቲ ሐና ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ ።ወአግዓዛ እምዕኩይ ውስተ ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት ።ድንቅ ዝማሬ ሸር ላይክና ሰብስከረይብ እያደረጋችሁ።

КОМЕНТАРІ

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 3 дні тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤

  • @yonaswubshet8088
    @yonaswubshet8088 3 дні тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 18 днів тому

    እልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @betibetibetibeti-w1q
    @betibetibetibeti-w1q 19 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 19 днів тому

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Birahn
    @Birahn 19 днів тому

    Amen Amen amen

  • @Birahn
    @Birahn 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MatKBien
    @MatKBien 19 днів тому

    የት ፋኑኤል ነው

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 21 день тому

    ሊቃውንቱን ይጠብቅልን።❤❤❤

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 21 день тому

    እልልልልል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 21 день тому

    ቃለ ሖይወት ያሰማልን።❤❤❤❤

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 22 дні тому

    እልልል❤❤❤

  • @zebrmedia19
    @zebrmedia19 22 дні тому

    Girum new

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 23 дні тому

    እልልል❤❤❤❤

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 24 дні тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።❤❤❤

  • @Abuchuroyal
    @Abuchuroyal 24 дні тому

    Hannye❤

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 24 дні тому

    እነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 25 днів тому

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 25 днів тому

    እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeweldeZeray-j4n
    @TeweldeZeray-j4n 25 днів тому

    ሂወት

  • @AsfawYohanes
    @AsfawYohanes 25 днів тому

    ግሩም ነው ሊቃውንት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 26 днів тому

    ግሩም ነው❤❤❤❤

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 27 днів тому

    ግሩም ነው።❤❤❤

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 27 днів тому

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg 28 днів тому

    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ 28 днів тому

    ግሩም ነው❤❤❤❤❤

  • @ኤፍሬምመስፍን
    @ኤፍሬምመስፍን 29 днів тому

    ሰናይ ውዕቱ❤

  • @zebrmedia19
    @zebrmedia19 Місяць тому

    እልልልልልልልል

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ Місяць тому

    ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅልን።❤❤❤

  • @ኤፍሬምመስፍን
    @ኤፍሬምመስፍን Місяць тому

    ይበል ነው መምህር!

  • @eyuendu-ef9br
    @eyuendu-ef9br Місяць тому

    Egziabher ytebkachu

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ Місяць тому

    ሊቃውንቱን ይጠብቅልን።❤❤❤❤❤😊

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ Місяць тому

    ግሩም ውእቱ።❤❤❤

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg Місяць тому

    ምድራዊያን መላእክት ሊቃውንት በረከታችሁ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayle-meskel
    @hayle-meskel Місяць тому

    በጣም ደስ ይላል በዝሁ ይቀጥል

  • @MrTibebuDemile-wd7rg
    @MrTibebuDemile-wd7rg Місяць тому

    ❤❤❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Someone-j2z
    @Someone-j2z Місяць тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን የኔታ።

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ Місяць тому

    ግሩም ውእቱ።ማኅሌተ ሊቃውንቱ።❤❤❤❤❤

  • @Someone-j2z
    @Someone-j2z Місяць тому

    አምላከ ሊቃውንት ሀገራች ይጠብቅልን

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ Місяць тому

    Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @Someone-j2z
    @Someone-j2z Місяць тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Someone-j2z
    @Someone-j2z Місяць тому

    እንኳን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ የንግሥ በዓል

  • @ደብርዓባይዜማቻናል
    @ደብርዓባይዜማቻናል Місяць тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @hayle-meskel
    @hayle-meskel Місяць тому

    ሊቃውንት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ Місяць тому

    የሊቃውንቱ በረከት በያለንበት ይድረሰን።❤❤❤

  • @AbcAbc-u2x
    @AbcAbc-u2x Місяць тому

    ሕብረት መልካም ነው በርቱልን ሰባክያን።

  • @AbcAbc-u2x
    @AbcAbc-u2x Місяць тому

    ለስጋውና ለደሙ ያብቃችሁ ያልበቃችሁትን

  • @AbcAbc-u2x
    @AbcAbc-u2x Місяць тому

    ዝመሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Aሀገሬኢትዮጵያ
    @Aሀገሬኢትዮጵያ Місяць тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።❤❤❤