Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኒቃቢስት ብትሆኝ ያሰላም ኒቃብኮ ዉበታችን ነዉ አላህ ሁላችነንም ይወፍቀን ያረብ 🌺
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ አላህ ይወፍቀን
የአላህ የኒቃብ ጀማል
አሚንን
አይወሏ
አወል አሳዘነኝ😥😥ስለ እናቷ ስታወራ እሱ እንባ ተናነቀው😥አብሽር ወንድሜ የሰአዲ እናት ያንተም እናት ናቸው ምርጥ እናት ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁሉም እናቶች ለሞቱትም አላህ ይዘንላቸው😥
እይዋ ወላህ
አላህ ይርሀማ ቸ የሞቱብን ያላችሁም አላህ ለእናቶቻችሁ እርሜ ይስጥላችሁ
እውነትሽ ነው 😢😢😢😢😢😢
ውዶቼ በእስልምና አድስአመት አይባልም ሀባይቢ ዲናችሁን እወቁ ድናችን ሙሉ ነው ያልታዘዝነውን አንሰራም በተረፈ ደስትላላችሁ
አወ እስልምናን አይወክልም ስለዝህ ዲናችሁን እወቁ
አወ ወላሂ እኛሙስሊሞች ለድናችን ቦታ ሰተን የመማር ግደታችነዉ
እና ሳኡድወች ለምን ያከብራሉ
@@Nemi____Abdu መከተል ያለብሽ ቁረአንናሀድስነው አምላካችን አላህ ናመልክተኛው አዘዋል ብልሽ እንጂ ሳውድም ውስጥ ከሱናያፈነገጡ ሽአ እዳሉ አትርሽ
ይህን ያህል አመት አረብ አገር ኑረው ይህን አለማወቃችው በጣም ያሳዝናል
ሺአመት ይኑሩ አይእናት ሺ አመት ይኑሩ በጣም ምርጥ እናት ናት ወላሂ እናት ያላችሁ እናታችሁን ተከባከቡ ወላሂ የኔ እናት አላህ ማረፍያሺን አላህ ጀነት ያርገዉ ያረብ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሎን በ/ኑ
Saallalahu Aleyhi Waaselam S.A.W 💯❣👏
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
ሰአዳየየኔዉድ ፍቅራችሁን እሰከጀነት እናትሽን እድሜናጤና አላህይወፍቃቸዉ የልጅልጅ የሚስሙ አላህያድርጋቸዉ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁ
ውዴ ደምሪኝ
እንደማመር
ለናተ መለመኛ አይዴሉም ረሱላችን እሽ
ማሻ አላህ እናንተ ምርጦች በርቱ ሞሰብሽን ከታች እግሯንም አስለጉሚያት ሰአድዋ እንዳትጎዳብሽ ደግሞ ስታምር።
አወል አንዲቀን ስለቤተሰቦቹ ሲያወራ በጣም ልቤን ነበር የነካው አንች ስላለሺው ደስብሎኛል ስአዲየ . ከርሞ እህነዜ. ወልደሺ እስከ ልጂሺ እማይሺ ያዲርገኝ ኢንሺ አላህ💚💛❤💋🙏
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
ማሻ አላህ የአወል ስጦታ በጣም ነው ያምራል ቀጣይ ስጦታ ሰአዲ ለአወል በተስፋ እንጠብቃለን አይይ የኔ ነገር ሙሉውን ስላየው ኮመትኩ 🤣👍👍
ማሻአላህ ሳአድና አወል አባርችሁ ስኮኑ ታምራላችሁ ውለዱ ክበዱ እናቶቻችን እኮ ይለያሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጊኝ በቅንነት
ማሻ አላህ ሲምርብሽ ሱሱየ አላህ ይጨምርላችሁ ደሞ ውለዱ እሽ ልጅ በልጅነት ነው ምርጥ ጥዶች ናችሁ ውደታ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ
ማሻ አሏህ እናትሽን ደሞ እረጂም እድሜ ይስጣቸው ያርብ
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ ሠላም ያገሬ ልጆች ማማ ሰአድ ኒቃም ልበሽ ያኡህቲ በጣም ደስ ነው የሚለው ሀያቲ
ውበት ሲለካ በኒቃብ ነው ለካ ስአድዬ ማሻ አሏህ ታምራላችሁ አሏህ ያሺርሺ እወዳችሗለሁ ኑሩልንንንን
መሻአላህ ደስ ትላላች በርቱ ግን በእስልምና አድስ አመት እኳን #አደረሳችሁ አይባልም የሚባል እና የማይባለዉ ጠቅቃች ማወቅ ግድ የላችኋል ስለድናችሁ!!
ዛሬ ዴግሞ ነጯን መዳም መሥለሻል ሰአዱ🥰🥰
ማሻአላሕ እናትሽን አላሕ ይጠብቅልሽ ማማየ.
ሙስሊሙ ሁለቱን ኢዶች ብቻ ነው እሚፈቀደው ድናችሁን እወቁ
ሳከላሚክ
ሳህ
ትክክል
አለህ ህደየ ይስጠቸዉ
እኔ ሰአድ በጣም ታሳዝነኛለች ምክኒያቱም ሳውድ ላይ 9 አመት ሙሉ ተቀምጣ ድኗን ሳትማር አገር መግባቷ በጣም ያሳዝናለ
ማሻአላህ ውዶችየ እንኳን ደስ አላችሁ በተለይ አወል ፀጉርህ አምሮብሀል❤❤❤❤❤
እኛ ሙስሊሞች ነን ያኡኽታ እንኳን አደረሳችሁ ማለት አይፈቀድልንም በሀይማኖታችን
ትክክል አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ሙስሊም ላደረገን ጌታ
ያንቺ ይቅር ዐረቦች በራሳችው የከበራሉ እና
@@tamenganamleki6088 ላ ሁሉም አረብ ያከብራል እንዳትይ so
@@tamenganamleki6088 እኛ ካረቦቹ ጋር ምን አገናኘን እኛ የምንከተለው ቁርአን እና ሀድስን ነውጅ አረቦችን አይደለም
ሡሡየ በጣም ነዉ የምወዲሽ ሐቂቃ እርጋታሽ ሑሉ ነገርሽ ደሥ ይለኛል የኔ ማር ያገሬልጂ ሡሡ ኢቶ ሥመጣ አገኝሻለሑ ኢሻአላሕ አላሕ የሽፊኪ የኔ ቆጆ
እናትኮ ልዩ ናት አላህ ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን🥺🥺🥰🥰🥰
በጣም ነው እምወዳችሁ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የመርሳልጅ ነኝ አሁን ስደት ነኝ ያለሁት ዱባይ ወደ ኢት ስገባ ኢሻ አላህ በአጋል አገኛቸሁ አለሁ ኢሻ አላህ ውድድ ነው እማደርጋችሁ
ሳአዳ እናትና አባትሽ ስጦታ ውጪ እርጂም እዴሜ ለእናቶች
እናትኮ ግን አትጠገብም ኡፉ ማሻ አሏህ ሲያምር ሞሠቡ
ማሻአላህ ሰአዳየ እናትሽን እረጁም እድሜ ይስጥልሽ እህት አድ ቀን ደግሳችሁ የአወልንም ያችነም ዘመዶይ ምሳ ስራታችሁ ጥሩቸዉ ቤታችሁን ይመርቁላችሁ በተረፈ ፍቅር ይጨምርላችሁ ውዶቸ እወዳችሁለሁ ♥♥♥♥♥♥♥S&A♥♥♥♥
ሰአድ እወዳችሁለሁ ማሻአላህ ውዶ አላህ አፊያ ያረገሽ ግን በአላህ አበያሽን ይት ነውየገዛሽው እኔም ጀዳነኝ አምን ነገርኝ ወድጀዋለሁ
ወላሂ በጣም እወዳችኋላሁ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ🥰🥰🥰🥰
እጂሽ ወርቅ ይልበስ ማሚየ 😍😍😍😍
እይ እናትኮ እንደው ቃል የለኝም ብቻ አላህ ረጅም እድሜ ከጠናጋር
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ በቅንነት
እናት ሽ አመት ትኑር አወል ተውብስልሀን ማዘርዬ አመሰግናለሁ አትልምደ በወጉ ጅላፌነህ ኬሎጤፍ ስትብርእየተሸጠ
ሰአዳ ግን እናትሽን አላህ ያቆይልሽ ግን ብዙም እናቴ እናቴ አትበይ እሱን እዳይጎዳ
@@add9654 👍
ደስይላሉ ማሻላህ
ሰአዲ የኔ ወብ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ያስደሰቱሽን ሁሉ አላህ ያስደስታቸው ፊትሽን አላህ ያሽርሽ እኔ ደሞ ጅስሜ እንደለ እጅሽ ላይ እንዳለው ጥቁር ነገር ድንገት ወጣብኝ መዳንት ላገኝ አልቻልኩም ከተፈልሽ ትነገሪኝ አለሽ እንደት እነረደሄ ወዴ
ማሻ አላህ እናትሺን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሺ እማዬ ሺ አመት በጤና ኑሪልን ያረብ አላህ የማያልቀውን ደስታ ለእናቶቻችን
አወልየ እንዴት እንዳሣከኝ አታየውም አያውትም ኧረ ወየው። 🙈😂😂🙈
እናትኮ ለልጆልዩናት እረጅም እድሜለናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘ደሞሶፋችሁ በጣምያምራል የምር
ማሻአላህ አብሺሩ ስአዳዬ በርቱልኝ አወሌ ወንድሜን መሰል ማሻአላህ አብሽሩ አይለያችሁ 👍👍👍👍👍👍👍
ዋው ስታምሩ ዉቦችዬ ለእናቶቻችንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰአድየ አላህ ያሽርሽ የኔቆጆ🦋
የኔ ምርጦች ሰወዳችሁ ዉለዱ ክበዱ የእናት ዉለታዋ🌹❤❤❤🌹😍😍እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን❤🌹
አላህ አፊያ ያድርግሽ ሰዓድ
ደስ ይበልህ!እውነተኛ ለውጥ በፈተናና በችግር የተሞላ ነው፤ ከንብ ማር መውሰድ የሚፈልግ ሰው ንድፊያዋን መታገስ አለበት። ወዳጄ ነገሮች ከባድ ሲሆኑ ብታዝን፣ ብታማርር ወይ ራስህን ብትጎዳ ምንም አትፈጥርም! በፈተና ደስ ይበልህ ምክንያቱም ጠንካሮች ናቸው የሚፈተኑት!
❤አየ እናት አፍያ ያርጋችሁ ሁላችሁንም ስታምር ሞሰቢቱ
አወልዬ ስአዲዬ የእኔ ዉዶች እግዚአቡሔር አምላክፍቅራችሁን ፍቅር እስከ መቃቡር ያዲርግላችሁየእኔ አበቦች በማያልቀዉ በክርስቶስፍቅር ዉዲዲዲዲዲ ስአዲዬ የእኔ ልእልት እግዚአቡሔር አምላክ እሱይማርሽእማ አይዞሽየእኔ ዉዲ ♥️♥️♥️♥️♥️
ሰአድ እና አወል አሰበችሁበት አላህ ያድርሳችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ከኔ በላይ አላህ ይውደዳችሁ
አላህ እድሜና ጤናይስጥልሽ እናተንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶች
እንደ አስተያየት ሶፋውን ፍራሹ ያለበት ቦታ ብታደርጉት አሪፍ ነው ሳሎኑ ሰፋ ይላል
ሱብሀነላህ ሁሌም ይነገራል ግን የሚሰማየለም እኳንአደረሳችሁ ባትልሉሰ ምን ይፈጠራል
ምኒቱ ናት ምን ችግር አለወ
በሙስላም ሀይማኖት መችግር አለው አይሰራም ሀራም ነው።
@@lemlemtekeba8445 ካላወቅሽ ጠይቂ በስልምና አይፈቀድም
ሳዳ እና አወል በጣም ነዉ የሚወዳችሁ ግን አዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ ማለት ሽርክ ነዉ እና ባላችሁ ጊዜ ሰለ ዲናችሁ ቦታ ስጡ
እናትኮ አለም ናት የሁላችነም እናት ይኑሩልን እርጂም እድሜ ይሥጥልን 🥺🥺🥺
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሂጃብ ያምርብሻል ልበሺ አላህ ያሽርሽ ሰአድ እናትሽንም አላህ ሺ አመት ያኑራቸው
ማሻ አላህ ክብር ለናቶች
ሣሚው አቦ ግባሩ ላይ የኔ ማሮች 🥰🥰🥰🥰ማሻ አላህ
እናተ ትክክለኛ አማኞች ከሆናችሁ እንዴት አድስ አመት አዴረሳችሁ ትላላችሁ አላህን ፍሩ
ኢትዮጵያ የክርስትና ሀይማኖት ተከታይ ብቻ ነው እዴ የሚኖርባት ይህ የክርስትና ሀይማኖት አመትባል አይደለምን የዘመን መለወጣ ነው
ከምር ሰአዲ ሳኡዲ ዘጠኝ አመት ኖረሽ ግሩብ ገብርሽ ስለ ሽርክ የካፊር በአል ስለ ማክበር ስለ ምንም አልተማርሽም? ኧረ አላህን ፍሩ
@@mekihabeshawit9067 ታዳ አንድ ሀገር እንኑርጅ እነሱም በሀይማኖታቸዉ እኛም በሀይማኖታችን ነዉ እነሱን መመሳሰል በፍፁም የለብንም
አቤት የክፍት ጥግ ምን ችግር አለ ቢሉ ሀይማኖት ጋር ምን አገናኝዉ እናተ አዲሰ አመት አልደርሰንም ለማለት ነዉ
ማርያምን ጥሎብኝ ሰወዳችሁ🥰🥰🥰ሰአዲ የምች መድሀኒት ተቀቢው ዳማ ከሲ ቆንጆ ነው
ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ሥታምሩ❤❤❤❤❤ ሥወዳችሁ የኔ ውዶች ትለያላችሁኮ💔💔💔💔💔💔💔 ውውውውውውድድድድድድድድ አድሡ አመት የሠላም የፍቅር የአንድነት አላህ ለሁላችንም ያድርግልን 💝💝🥰🥰🥰💞💞💞💞💘💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌
አላህ አፍያርግሽ ሰአዲ አያሩም እስኪለመድ አስቻጋሪናው ዳሞ ማሻ አላህ ስጦታው ያምራል ለእናቶቻችን ራጅም እድሜና ጤና ይስጣቻው
እናት ያላቸሁ እረጀም እደሜ ከጤናጋ ይሠጥላቸሁ መረጥ ጥንዶች ወለዱ ከበዱ
እድሜና ጤና ይስጥልሽ ማን እንደ እናት ወላሂ ስፌቱ ደሞ ያምራል እጃቸዉ ይባረክ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሰአዲ አይለያችሁ ዉለዱ ክበዱ አወሌ ምርጥ ሰዉ እኛም ለዚህ ቀን ያብቃኔ ያረብ አሚን በሉ ቅመሞችየ
ዬኔውዶች እንኳን ደና መጣቹ ሣድዬ አላህ እናትና አባትሽን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልሽ ያመመሽንም አላህ አፊያ ያድርግሽደግሞ ኢንሻ አሏህ በአላህ ፈቃድ ትሸፈኛለሽ ካሠብሽበት ቀላል ነው አብሽሪ ማማዬ ቀሚሡም በጣምነውየሚያምረው እኔም በጣም ነው የምወደው ሢቀጥል እንኳን አደረሣቹ አይባልም በእሥልምና አድሥ አመት የሚባል ባአልየለም የኛ ባአሎች 2ናቸው ከዛውጪ ባአል የለንም ካተሣሣትኩ አውፍ በሉኝ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁአላህ ይጠብቃችሁ 👑👑👑👑
እእእእእ አላለም አደረሣቹህ አደረሠን አይባልም በሙሥሊም አመትባል ሁለት ብቻናብቻነው።።። እነሡም የኢድ አልፈጥር እና የአረፋበሥ ቀይሩማፊ
ምርጦች እናት ልዩ እኮናት💕
ማሸአላህ ተባረክ አረህማን ውደታ እስከጀነት
ሳአዲ እናቴ ስትል እኔ የወልን ፊት ነው ያየሁት እናት የለለው ስው 😢😢😢😢
እኔም ወላሂ
እኔም ወላሂ😢😢አሳዘነኝ ኡፍፍፍፍ
እኔም ወላሂ ትዝ አለኝ
እኔወላሂእሥንሣየዉበጣምነዉያዘኩ እኔምእናቴሥላጣሁሥለታትሢወራሀዘኑይገባኛልበማልቀሥአይኔሊጠፋነዉዉሥጤተቃጠለ ።።
የለዉም እደ እናት
የኔ የዋሆች ይዟችሁ ማሻ አላህ አላህ ያሽርሽርሸ ሳአድ
ኧረ ስአዲ ዛሬ አተባተበሽሳ በሳቅ 😂😂😂😂ምርጥ ጥንዶች አይዞን በርቱልን
አፍሽን።ምንያንተበትብሻል።የኔእህት
መሸአላህ አላህ ይጨምርላቸው ማዘር
አይ እናት እማይዬ የኔ እናት ናፍቆቴ አሏህ በሠላም ያገናኘን ወላሂ የኔም እናት እንዴዚህ ነበረች
ማሻላህ ምርጥ ጠንካራ እናት ሻመት ትኑርልሺ ያኑርልን
አይባልም ሀራም ነው እካን አደረሳችሁ አይባልም
ማሻአላህ ኒቃም ብትልብሽ ድስ ትያለሽ ሲትር ነው እኔ ውላሂ ካሳለፍካችው ጌዜያት አሁን ላይ የማሳልፍው ጊዜ በጣም ነው ድስ የሚለኝ ምክንያቱ አላህ ያዘዝውን ኒቃብ ስለለብስኩ አልሀምዱ ሊላ መጨርሻየን እንዳሳምርልኝ በዱአ አትርሱኝ
የኔ ውዶች ስታምሩ እኮ መሸአላህ ቶሎ ቶሎ ኑልን በአድስ አመት አደይ አበባ መስላችኋል ማሮች 💗
እቤቶ ጎራበይ
ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሸ ወዴ
እኔ እራሱ ሱስነው የሆኑብኝ
አይአወል የህ አቱታ አስቸገረህ አበሺር ይለመዳል እኔም አልወደም ያዉ በሌኔን ሰለመወዲ በገደ አቱ እላለሁ
ታድለሺ እናት ያላችሁ ታድላችሆል እኔ እኮ እናት የለኝም ሳገባ ማን ጎጃ ያውጣኝ ይሆን እህታለሜዋ😭💔
እኔ እንደህት ሆኘ አወጣሻለሁ ወላሂ ስልክሽን ስጭኝ
አይዞሽ እማ ለናትሽ ነብስ ይማር
አብሺሪ ውዴዋ
እኔም የኔ ውዲ እንዳችው ነኝ😭😭😭ደሞ የቦረና ልጂ ነሺ ያገሬ ልጂ አላህ አለን😭😭😭💔💔💔
አይዞሽ ሱሱነኝ አብሽሪ እሺ 😭
ማሻአለህ በጣም ድስትላ ለቹህ አለህ እድሜና ጢናይስጣ ቹህ❤
እይይይይ አድስ አመት ስሙን በሀረብ ሀገር ኑራችሁ ድናችሁን ሳትማሩ ስደት መምህር ነው ግን እናንተ አይይይይይ
ጉድ ነዉ ባፍ ጥቃት አይወጣም ሙያ በልብ ነዉ ተምርዉ እደሁ ታቂለሺ
አቺም ቆቅናሽ የኔ ማር ወለህ። ባጣም ነዉ ያምውዳቹ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወላሂ ከላይ ሲመጣልኝ ኒቃብስት ሁነሽ መስሎኝ ደስብሎኝ እየበረርኩ መጣሁ አላህ አፊያ ያድርግሽ
ማሻአላህ ዛሬ ደግሞ እንደት እምር ብላችሆል እረጂም እድሜ ለናቶቻችን
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ውደታ እስከጀነት ያድርግላችሁ አድስ ጎጆ ወጮች እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ያርብ አድስ አመት እኳን አደረሳችሁ አይባልም በእስልምና ክልክል ነው በተረፈ በርቱ አላህ አፊያ ያድርግሽ ሰአዲ ልብሱ አይቆረጥም መቀየር ትችላላችሁ ሂዳ በልኳ
ደምሪኝ ውደ
እኮን አደረሳቸሁ አይባልም ተብሏል አላሁአለም ሢቀጥል አላህ ያሽርሽ የራሣችሁን አይደያ ሥለምታቀርብ ደስ ትሉኛላችሁ በረቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🇴🇲
የኔም እናት የቁም ሞሠብ ከነሞሠብ ወርቁ ከነ ትሪእፊው ለኔም ለእህቴም ሠፍታልናለች ዳቴሉን ደሞ ገዝታ አልብሳ የእህቴን ሥታገባ ሠጠቻት የኔን ደሞ ነይ ተረከቢኝ ነይ እያለችነው እሥኪ አላህ በሰላም ያገናኘን
የኔ እናት አለህ ያገናኘሸ ከናትሸ ጋ
@@ራህማወሎ አሚን ያረብ ሁላችንንም እህቴዋ
መሸአላህ እርሜአቸው ይርዘም
ያረብ አላህ በሰላም ያገናኝሽ ያገናኘን ሁላችንንም ያረብብብብ
ምን ሆነሺ ነው ሣአድየ እደት ነችሁ ግን ሥትሸፈኝ ሢያምርብሺ ማሻአላ🇪🇹አላህ ያሺርሺ አየ አወል አቱ ሢል እደት እዳሣቀኝ😁
እኮን አደርሳችሁ አይባልም አወሌ ና ሰአዲ በርግጥ ይፍቅር የሰላም የመተዛዘን አመት ያርግልን ኢንሽአላህ
ደምሪኝ በቅንነት
አወልና ሰአድ እንኳን ደስ አላችሁ እስኪ በአላህ ሀይቅ ቦታ ፈልጉልን 😪ወይ የደላላ ቁጥር ስጠን ፕሊስ ወንድም የለኝም ማን ይግዛልኝ
እንኳን አብሮ አደረሠን ምርጥ ጥንዶች እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሥወዳቺሁ ♥️♥️♥️♥️ማሻአላህ አላህፍቅራቺሁንያብዛላቺሁ። እና እኮንአደረሳቺሁ አይባልም ለሙስሊም አይፈቀዲም
እናተን ሳይ የባሌ ናፍቆት አዙሮ ሊደፋኝ ነዉ አንዲ ወር ቀረኝ ልመጣ ሀገሬ ኢንሻአላህ ደሞ አገኛችኋለሁ ስመጣ
ማሻአላህ ደስ እሚል ቤተሰብ አለሽ አላህ ያቆይልሽ እንናንተም ውለዱ ክበዱ አንድ ጥየያቄ ቤት የተከራያችሁት ሀይቅ ወይስ ኮበልቻ ማለቴ ሃይቅ እንደዚህ አይነት ቤት መኖሩን አላውቅም?
ሰአዲዬ ፈጣሪ ይማርሽ🥰🥰🥰
👍👍👍👍
🥰🥰🥰🥰
ማሻአላህ የራያውቀሚስሲያምር የወሎው በዝሁስንትነው ዋጋው
አይባልም ለምንአትገሰፁም ያረብ አይባልም እኳንአደረሳችሁአይባልብ እፍፍፍፍፍፍፍ😤❌❌❌❌❌❌❌
ሳህ ያኡክቲ
ለምድነው የማይባለው አዲስ አመት የሁላችን አይደል ሳውዲወቹም ናከብራሉ የኛወቹ አበዛችሁት በውነት እንከባበር 🤤
@@እራያቆቦ-ከ9ኰ በሸሪአው አይፈቀድም የሳውዴም ይሁን የሊላ እሽ እህት አዲስ አመት እስልምናን አይወክልም
@@እራያቆቦ-ከ9ኰ እናከብርሻለን ግን አዲስ አመት አይማኖታችን አይፈቅደም ካለማክበር አይደለም የሰዉ ልጆ ሁሉ ሰዉ በመሆኑ ይከበራል
ኒቃብ ነው ልበል ወይስ ምንድነው
እናት ሽ አመት ትኑር እናት ልዩ ናት እመምም ሞትም ሀዘንም አይካት ስትዴሰት እንይ
ማሻአላህ የኔ ምርጦች እኳን ደህና መጣችሁ መከባበራችሁ ባልናሚስት ሲዋደዲ ሲከባበር ደስ ይላላል አላህም ይወዳል እናም ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ እወዳችሁ አለሁ ተኔበላይ አላህ ይዉደዳችሁ አላህ ሙሉ አፍያ ያርግሺ ስአዲግን ዛሬ ሰክ አርግሺኝምክናየቱም ተሸፎፍነሺ ሳይሺ እደት እደሚምርብሺ አጠይቂኝ እናም ኒቃም የለበሺ መስሎኝ ስክ ብየ ቀርሁ በሉ በርቱ ወደፊት አይቶልሺ ነዉ
ሁለት ጥዶች በርቱ ተበራቱ ያረቢ ሸቃሊትን ሁሉ ከስደት አውጥተህ ያኢላሂ የቤት እመቤት አድርገን እህ ስደት የሰለቸው ማን ይሆን እንደኔ የሰው ፊት እሳት 😥😥😥😥😥😥
እኔ😭😭😭😭😭ልግባም ብል እማዬ የለች ማንን ብዬ እሄዳለሁ እናት ያላችሁ አላህ እዲሜና ጤና ይስጥላችሁ😘😘😘
@@halimaseid1023 አብሽሪ የኔ ውድ አላህ ይዘንላት😥😥😥😥
ማሻአላህ የኔ ማር
@@mmayfano1297አሚን አላህ ያበሺርሽ ሆቢ❤❤
አሚንየኔውድ
ቆቅ ውይ እኔም እወዳታለሁ ግን አሣድጊያ ሠድ አትረጃት።
ምርጦች ወላሒ ስወዳችሁ አይለያችሁ👌👌👌👌👌
አላህ ያሸርሸ ሞግሸየ ሞሸየ ስለሆሸ እወድሻለሁ ስአድየ እኔም ስአድነኝ
ኒቃቢስት ብትሆኝ ያሰላም ኒቃብኮ ዉበታችን ነዉ አላህ ሁላችነንም ይወፍቀን ያረብ 🌺
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ አላህ ይወፍቀን
የአላህ የኒቃብ ጀማል
አሚንን
አይወሏ
አወል አሳዘነኝ😥😥ስለ እናቷ ስታወራ እሱ እንባ ተናነቀው😥አብሽር ወንድሜ የሰአዲ እናት ያንተም እናት ናቸው ምርጥ እናት ናቸው እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁሉም እናቶች ለሞቱትም አላህ ይዘንላቸው😥
እይዋ ወላህ
አላህ ይርሀማ ቸ የሞቱብን ያላችሁም አላህ ለእናቶቻችሁ እርሜ ይስጥላችሁ
እውነትሽ ነው 😢😢😢😢😢😢
ውዶቼ በእስልምና አድስአመት አይባልም ሀባይቢ ዲናችሁን እወቁ ድናችን ሙሉ ነው ያልታዘዝነውን አንሰራም በተረፈ ደስትላላችሁ
አወ እስልምናን አይወክልም ስለዝህ ዲናችሁን እወቁ
አወ ወላሂ እኛሙስሊሞች ለድናችን ቦታ ሰተን የመማር ግደታችነዉ
እና ሳኡድወች ለምን ያከብራሉ
@@Nemi____Abdu መከተል ያለብሽ ቁረአንናሀድስነው አምላካችን አላህ ናመልክተኛው አዘዋል ብልሽ እንጂ ሳውድም ውስጥ ከሱናያፈነገጡ ሽአ እዳሉ አትርሽ
ይህን ያህል አመት አረብ አገር ኑረው ይህን አለማወቃችው በጣም ያሳዝናል
ሺአመት ይኑሩ አይእናት ሺ አመት ይኑሩ በጣም ምርጥ እናት ናት ወላሂ እናት ያላችሁ እናታችሁን ተከባከቡ ወላሂ የኔ እናት አላህ ማረፍያሺን አላህ ጀነት ያርገዉ ያረብ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሎን በ/ኑ
Saallalahu Aleyhi Waaselam S.A.W 💯❣👏
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
ሰአዳየየኔዉድ ፍቅራችሁን እሰከጀነት እናትሽን እድሜናጤና አላህይወፍቃቸዉ የልጅልጅ የሚስሙ አላህያድርጋቸዉ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁ
ውዴ ደምሪኝ
እንደማመር
ለናተ መለመኛ አይዴሉም ረሱላችን እሽ
ማሻ አላህ እናንተ ምርጦች በርቱ ሞሰብሽን ከታች እግሯንም አስለጉሚያት ሰአድዋ እንዳትጎዳብሽ ደግሞ ስታምር።
አወል አንዲቀን ስለቤተሰቦቹ ሲያወራ በጣም ልቤን ነበር የነካው አንች ስላለሺው ደስብሎኛል ስአዲየ . ከርሞ እህነዜ. ወልደሺ እስከ ልጂሺ እማይሺ ያዲርገኝ ኢንሺ አላህ💚💛❤💋🙏
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
ማሻ አላህ የአወል ስጦታ በጣም ነው ያምራል ቀጣይ ስጦታ ሰአዲ ለአወል በተስፋ እንጠብቃለን አይይ የኔ ነገር ሙሉውን ስላየው ኮመትኩ 🤣👍👍
ማሻአላህ ሳአድና አወል አባርችሁ ስኮኑ ታምራላችሁ ውለዱ ክበዱ እናቶቻችን እኮ ይለያሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አድርጊኝ በቅንነት
ማሻ አላህ ሲምርብሽ ሱሱየ አላህ ይጨምርላችሁ ደሞ ውለዱ እሽ ልጅ በልጅነት ነው ምርጥ ጥዶች ናችሁ ውደታ እስከ ጀነት ያድርግላችሁ
ማሻ አሏህ እናትሽን ደሞ እረጂም እድሜ ይስጣቸው ያርብ
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ ሠላም ያገሬ ልጆች ማማ ሰአድ ኒቃም ልበሽ ያኡህቲ በጣም ደስ ነው የሚለው ሀያቲ
ውበት ሲለካ በኒቃብ ነው ለካ ስአድዬ ማሻ አሏህ ታምራላችሁ አሏህ ያሺርሺ እወዳችሗለሁ ኑሩልንንንን
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
መሻአላህ ደስ ትላላች በርቱ ግን በእስልምና አድስ አመት እኳን #አደረሳችሁ አይባልም የሚባል እና የማይባለዉ ጠቅቃች ማወቅ ግድ የላችኋል ስለድናችሁ!!
ዛሬ ዴግሞ ነጯን መዳም መሥለሻል ሰአዱ🥰🥰
ማሻአላሕ እናትሽን አላሕ ይጠብቅልሽ ማማየ.
ሙስሊሙ ሁለቱን ኢዶች ብቻ ነው እሚፈቀደው ድናችሁን እወቁ
ሳከላሚክ
ሳህ
ትክክል
አለህ ህደየ ይስጠቸዉ
እኔ ሰአድ በጣም ታሳዝነኛለች ምክኒያቱም ሳውድ ላይ 9 አመት ሙሉ ተቀምጣ ድኗን ሳትማር አገር መግባቷ በጣም ያሳዝናለ
ማሻአላህ ውዶችየ እንኳን ደስ አላችሁ በተለይ አወል ፀጉርህ አምሮብሀል❤❤❤❤❤
እኛ ሙስሊሞች ነን ያኡኽታ እንኳን አደረሳችሁ ማለት አይፈቀድልንም በሀይማኖታችን
ትክክል
ትክክል አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ሙስሊም ላደረገን ጌታ
ያንቺ ይቅር ዐረቦች በራሳችው የከበራሉ እና
@@tamenganamleki6088 ላ ሁሉም አረብ ያከብራል እንዳትይ so
@@tamenganamleki6088 እኛ ካረቦቹ ጋር ምን አገናኘን እኛ የምንከተለው ቁርአን እና ሀድስን ነውጅ አረቦችን አይደለም
ሡሡየ በጣም ነዉ የምወዲሽ ሐቂቃ እርጋታሽ ሑሉ ነገርሽ ደሥ ይለኛል የኔ ማር ያገሬልጂ ሡሡ ኢቶ ሥመጣ አገኝሻለሑ ኢሻአላሕ አላሕ የሽፊኪ የኔ ቆጆ
እናትኮ ልዩ ናት አላህ ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን🥺🥺🥰🥰🥰
ሳህ
በጣም ነው እምወዳችሁ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የመርሳልጅ ነኝ አሁን ስደት ነኝ ያለሁት ዱባይ ወደ ኢት ስገባ ኢሻ አላህ በአጋል አገኛቸሁ አለሁ ኢሻ አላህ ውድድ ነው እማደርጋችሁ
ሳአዳ እናትና አባትሽ ስጦታ ውጪ እርጂም እዴሜ ለእናቶች
እናትኮ ግን አትጠገብም ኡፉ ማሻ አሏህ ሲያምር ሞሠቡ
ማሻአላህ ሰአዳየ እናትሽን እረጁም እድሜ ይስጥልሽ እህት አድ ቀን ደግሳችሁ የአወልንም ያችነም ዘመዶይ ምሳ ስራታችሁ ጥሩቸዉ ቤታችሁን ይመርቁላችሁ በተረፈ ፍቅር ይጨምርላችሁ ውዶቸ እወዳችሁለሁ ♥♥♥♥♥♥♥S&A♥♥♥♥
ሰአድ እወዳችሁለሁ ማሻአላህ ውዶ አላህ አፊያ ያረገሽ ግን በአላህ አበያሽን ይት ነውየገዛሽው እኔም ጀዳነኝ አምን ነገርኝ ወድጀዋለሁ
ወላሂ በጣም እወዳችኋላሁ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ🥰🥰🥰🥰
እጂሽ ወርቅ ይልበስ ማሚየ 😍😍😍😍
እይ እናትኮ እንደው ቃል የለኝም ብቻ አላህ ረጅም እድሜ ከጠናጋር
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ በቅንነት
እናት ሽ አመት ትኑር አወል ተውብስልሀን ማዘርዬ አመሰግናለሁ አትልምደ በወጉ ጅላፌነህ ኬሎጤፍ ስትብርእየተሸጠ
ሰአዳ ግን እናትሽን አላህ ያቆይልሽ ግን ብዙም እናቴ እናቴ አትበይ እሱን እዳይጎዳ
ትክክል
ሳህ
@@add9654
👍
ደስይላሉ ማሻላህ
ሰአዲ የኔ ወብ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ ያስደሰቱሽን ሁሉ አላህ ያስደስታቸው ፊትሽን አላህ ያሽርሽ እኔ ደሞ ጅስሜ እንደለ እጅሽ ላይ እንዳለው ጥቁር ነገር ድንገት ወጣብኝ መዳንት ላገኝ አልቻልኩም ከተፈልሽ ትነገሪኝ አለሽ እንደት እነረደሄ ወዴ
ማሻ አላህ እናትሺን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሺ እማዬ ሺ አመት በጤና ኑሪልን ያረብ አላህ የማያልቀውን ደስታ ለእናቶቻችን
አወልየ እንዴት እንዳሣከኝ አታየውም አያውትም ኧረ ወየው። 🙈😂😂🙈
እናትኮ ለልጆልዩናት እረጅም እድሜለናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘ደሞሶፋችሁ በጣምያምራል የምር
ማሻአላህ አብሺሩ ስአዳዬ በርቱልኝ አወሌ ወንድሜን መሰል ማሻአላህ አብሽሩ አይለያችሁ 👍👍👍👍👍👍👍
ዋው ስታምሩ ዉቦችዬ ለእናቶቻችንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰአድየ አላህ ያሽርሽ የኔቆጆ🦋
የኔ ምርጦች ሰወዳችሁ ዉለዱ ክበዱ የእናት ዉለታዋ🌹❤❤❤🌹😍😍እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን❤🌹
አላህ አፊያ ያድርግሽ ሰዓድ
ደስ ይበልህ!
እውነተኛ ለውጥ በፈተናና በችግር የተሞላ ነው፤ ከንብ ማር መውሰድ የሚፈልግ ሰው ንድፊያዋን መታገስ አለበት። ወዳጄ ነገሮች ከባድ ሲሆኑ ብታዝን፣ ብታማርር ወይ ራስህን ብትጎዳ ምንም አትፈጥርም! በፈተና ደስ ይበልህ ምክንያቱም ጠንካሮች ናቸው የሚፈተኑት!
❤አየ እናት አፍያ ያርጋችሁ ሁላችሁንም ስታምር ሞሰቢቱ
አወልዬ ስአዲዬ የእኔ ዉዶች እግዚአቡሔር አምላክፍቅራችሁን ፍቅር እስከ መቃቡር ያዲርግላችሁየእኔ አበቦች በማያልቀዉ በክርስቶስፍቅር ዉዲዲዲዲዲ ስአዲዬ የእኔ ልእልት እግዚአቡሔር አምላክ እሱይማርሽእማ አይዞሽየእኔ ዉዲ ♥️♥️♥️♥️♥️
ሰአድ እና አወል አሰበችሁበት አላህ ያድርሳችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ከኔ በላይ አላህ ይውደዳችሁ
አላህ እድሜና ጤናይስጥልሽ እናተንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶች
እንደ አስተያየት ሶፋውን ፍራሹ ያለበት ቦታ ብታደርጉት አሪፍ ነው ሳሎኑ ሰፋ ይላል
ሱብሀነላህ ሁሌም ይነገራል ግን የሚሰማየለም እኳንአደረሳችሁ ባትልሉሰ ምን ይፈጠራል
ምኒቱ ናት ምን ችግር አለወ
በሙስላም ሀይማኖት መችግር አለው አይሰራም ሀራም ነው።
@@lemlemtekeba8445 ካላወቅሽ ጠይቂ በስልምና አይፈቀድም
ሳዳ እና አወል በጣም ነዉ የሚወዳችሁ ግን አዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ ማለት ሽርክ ነዉ እና ባላችሁ ጊዜ ሰለ ዲናችሁ ቦታ ስጡ
እናትኮ አለም ናት የሁላችነም እናት ይኑሩልን እርጂም እድሜ ይሥጥልን 🥺🥺🥺
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ሂጃብ ያምርብሻል ልበሺ አላህ ያሽርሽ ሰአድ እናትሽንም አላህ ሺ አመት ያኑራቸው
ማሻ አላህ ክብር ለናቶች
ሣሚው አቦ ግባሩ ላይ የኔ ማሮች 🥰🥰🥰🥰ማሻ አላህ
እናተ ትክክለኛ አማኞች ከሆናችሁ እንዴት አድስ አመት አዴረሳችሁ ትላላችሁ አላህን ፍሩ
ኢትዮጵያ የክርስትና ሀይማኖት ተከታይ ብቻ ነው እዴ የሚኖርባት ይህ የክርስትና ሀይማኖት አመትባል አይደለምን የዘመን መለወጣ ነው
ከምር ሰአዲ ሳኡዲ ዘጠኝ አመት ኖረሽ ግሩብ ገብርሽ ስለ ሽርክ የካፊር በአል ስለ ማክበር ስለ ምንም አልተማርሽም? ኧረ አላህን ፍሩ
@@mekihabeshawit9067 ታዳ አንድ ሀገር እንኑርጅ እነሱም በሀይማኖታቸዉ እኛም በሀይማኖታችን ነዉ እነሱን መመሳሰል በፍፁም የለብንም
አቤት የክፍት ጥግ ምን ችግር አለ ቢሉ ሀይማኖት ጋር ምን አገናኝዉ እናተ አዲሰ አመት አልደርሰንም ለማለት ነዉ
ትክክል
ማርያምን ጥሎብኝ ሰወዳችሁ
🥰🥰🥰
ሰአዲ የምች መድሀኒት ተቀቢው ዳማ ከሲ ቆንጆ ነው
ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ሥታምሩ❤❤❤❤❤ ሥወዳችሁ የኔ ውዶች ትለያላችሁኮ💔💔💔💔💔💔💔 ውውውውውውድድድድድድድድ አድሡ አመት የሠላም የፍቅር የአንድነት አላህ ለሁላችንም ያድርግልን 💝💝🥰🥰🥰💞💞💞💞💘💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌
አላህ አፍያርግሽ ሰአዲ አያሩም እስኪለመድ አስቻጋሪናው ዳሞ ማሻ አላህ ስጦታው ያምራል ለእናቶቻችን ራጅም እድሜና ጤና ይስጣቻው
እናት ያላቸሁ እረጀም እደሜ ከጤናጋ ይሠጥላቸሁ መረጥ ጥንዶች ወለዱ ከበዱ
እድሜና ጤና ይስጥልሽ ማን እንደ እናት ወላሂ ስፌቱ ደሞ ያምራል እጃቸዉ ይባረክ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሰአዲ አይለያችሁ ዉለዱ ክበዱ አወሌ ምርጥ ሰዉ እኛም ለዚህ ቀን ያብቃኔ ያረብ አሚን በሉ ቅመሞችየ
ዬኔውዶች እንኳን ደና መጣቹ ሣድዬ አላህ እናትና አባትሽን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልሽ ያመመሽንም አላህ አፊያ ያድርግሽደግሞ ኢንሻ አሏህ በአላህ ፈቃድ ትሸፈኛለሽ ካሠብሽበት ቀላል ነው አብሽሪ ማማዬ ቀሚሡም በጣምነውየሚያምረው እኔም በጣም ነው የምወደው ሢቀጥል እንኳን አደረሣቹ አይባልም በእሥልምና አድሥ አመት የሚባል ባአልየለም የኛ ባአሎች 2ናቸው ከዛውጪ ባአል የለንም ካተሣሣትኩ አውፍ በሉኝ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁአላህ ይጠብቃችሁ 👑👑👑👑
እእእእእ አላለም አደረሣቹህ አደረሠን አይባልም በሙሥሊም አመትባል ሁለት ብቻናብቻነው።።። እነሡም የኢድ አልፈጥር እና የአረፋበሥ ቀይሩማፊ
ምርጦች እናት ልዩ እኮናት💕
ማሸአላህ ተባረክ አረህማን ውደታ እስከጀነት
ሳአዲ እናቴ ስትል እኔ የወልን ፊት ነው ያየሁት እናት የለለው ስው 😢😢😢😢
እኔም ወላሂ
እኔም ወላሂ😢😢አሳዘነኝ ኡፍፍፍፍ
እኔም ወላሂ ትዝ አለኝ
እኔወላሂእሥንሣየዉበጣምነዉያዘኩ እኔምእናቴሥላጣሁሥለታትሢወራሀዘኑይገባኛልበማልቀሥአይኔሊጠፋነዉዉሥጤተቃጠለ ።።
የለዉም እደ እናት
የኔ የዋሆች ይዟችሁ ማሻ አላህ አላህ ያሽርሽርሸ ሳአድ
ኧረ ስአዲ ዛሬ አተባተበሽሳ በሳቅ 😂😂😂😂ምርጥ ጥንዶች አይዞን በርቱልን
አፍሽን።ምንያንተበትብሻል።የኔእህት
መሸአላህ አላህ ይጨምርላቸው ማዘር
አይ እናት እማይዬ የኔ እናት ናፍቆቴ አሏህ በሠላም ያገናኘን ወላሂ የኔም እናት እንዴዚህ ነበረች
ማሻላህ ምርጥ ጠንካራ እናት ሻመት ትኑርልሺ ያኑርልን
አይባልም ሀራም ነው እካን አደረሳችሁ አይባልም
ማሻአላህ ኒቃም ብትልብሽ ድስ ትያለሽ ሲትር ነው እኔ ውላሂ ካሳለፍካችው ጌዜያት አሁን ላይ የማሳልፍው ጊዜ በጣም ነው ድስ የሚለኝ ምክንያቱ አላህ ያዘዝውን ኒቃብ ስለለብስኩ አልሀምዱ ሊላ መጨርሻየን እንዳሳምርልኝ በዱአ አትርሱኝ
የኔ ውዶች ስታምሩ እኮ መሸአላህ ቶሎ ቶሎ ኑልን በአድስ አመት አደይ አበባ መስላችኋል ማሮች 💗
እቤቶ ጎራበይ
ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሸ ወዴ
እኔ እራሱ ሱስነው የሆኑብኝ
አይአወል የህ አቱታ አስቸገረህ አበሺር ይለመዳል እኔም አልወደም ያዉ በሌኔን ሰለመወዲ በገደ አቱ እላለሁ
ታድለሺ እናት ያላችሁ ታድላችሆል እኔ እኮ እናት የለኝም ሳገባ ማን ጎጃ ያውጣኝ ይሆን እህታለሜዋ😭💔
እኔ እንደህት ሆኘ አወጣሻለሁ ወላሂ ስልክሽን ስጭኝ
አይዞሽ እማ ለናትሽ ነብስ ይማር
አብሺሪ ውዴዋ
እኔም የኔ ውዲ እንዳችው ነኝ😭😭😭ደሞ የቦረና ልጂ ነሺ ያገሬ ልጂ አላህ አለን😭😭😭💔💔💔
አይዞሽ ሱሱነኝ አብሽሪ እሺ 😭
ማሻአለህ በጣም ድስትላ ለቹህ አለህ እድሜና ጢናይስጣ ቹህ❤
እይይይይ አድስ አመት ስሙን በሀረብ ሀገር ኑራችሁ ድናችሁን ሳትማሩ ስደት መምህር ነው ግን እናንተ አይይይይይ
ጉድ ነዉ ባፍ ጥቃት አይወጣም ሙያ በልብ ነዉ ተምርዉ እደሁ ታቂለሺ
አቺም ቆቅናሽ የኔ ማር ወለህ። ባጣም ነዉ ያምውዳቹ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወላሂ ከላይ ሲመጣልኝ ኒቃብስት ሁነሽ መስሎኝ ደስብሎኝ እየበረርኩ መጣሁ አላህ አፊያ ያድርግሽ
ማሻአላህ ዛሬ ደግሞ እንደት እምር ብላችሆል እረጂም እድሜ ለናቶቻችን
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ውደታ እስከጀነት ያድርግላችሁ አድስ ጎጆ ወጮች እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ያርብ አድስ አመት እኳን አደረሳችሁ አይባልም በእስልምና ክልክል ነው በተረፈ በርቱ አላህ አፊያ ያድርግሽ ሰአዲ ልብሱ አይቆረጥም መቀየር ትችላላችሁ ሂዳ በልኳ
ደምሪኝ ውደ
እኮን አደረሳቸሁ አይባልም ተብሏል አላሁአለም ሢቀጥል አላህ ያሽርሽ የራሣችሁን አይደያ ሥለምታቀርብ ደስ ትሉኛላችሁ በረቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🇴🇲
የኔም እናት የቁም ሞሠብ ከነሞሠብ ወርቁ ከነ ትሪእፊው ለኔም ለእህቴም ሠፍታልናለች ዳቴሉን ደሞ ገዝታ አልብሳ የእህቴን ሥታገባ ሠጠቻት የኔን ደሞ ነይ ተረከቢኝ ነይ እያለችነው እሥኪ አላህ በሰላም ያገናኘን
የኔ እናት አለህ ያገናኘሸ ከናትሸ ጋ
ውዴ ደምሪኝ
@@ራህማወሎ አሚን ያረብ ሁላችንንም እህቴዋ
መሸአላህ እርሜአቸው ይርዘም
ያረብ አላህ በሰላም ያገናኝሽ ያገናኘን ሁላችንንም ያረብብብብ
ምን ሆነሺ ነው ሣአድየ እደት ነችሁ ግን ሥትሸፈኝ ሢያምርብሺ ማሻአላ🇪🇹አላህ ያሺርሺ አየ አወል አቱ ሢል እደት እዳሣቀኝ😁
እኮን አደርሳችሁ አይባልም አወሌ ና ሰአዲ በርግጥ ይፍቅር የሰላም የመተዛዘን አመት ያርግልን ኢንሽአላህ
ደምሪኝ በቅንነት
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
አወልና ሰአድ እንኳን ደስ አላችሁ እስኪ በአላህ ሀይቅ ቦታ ፈልጉልን 😪
ወይ የደላላ ቁጥር ስጠን ፕሊስ
ወንድም የለኝም ማን ይግዛልኝ
እንኳን አብሮ አደረሠን ምርጥ ጥንዶች እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሥወዳቺሁ ♥️♥️♥️♥️ማሻአላህ አላህፍቅራቺሁንያብዛላቺሁ። እና እኮንአደረሳቺሁ አይባልም ለሙስሊም አይፈቀዲም
እናተን ሳይ የባሌ ናፍቆት አዙሮ ሊደፋኝ ነዉ አንዲ ወር ቀረኝ ልመጣ ሀገሬ ኢንሻአላህ ደሞ አገኛችኋለሁ ስመጣ
እህት ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
ማሻአላህ ደስ እሚል ቤተሰብ አለሽ አላህ ያቆይልሽ እንናንተም ውለዱ ክበዱ አንድ ጥየያቄ ቤት የተከራያችሁት ሀይቅ ወይስ ኮበልቻ ማለቴ ሃይቅ እንደዚህ አይነት ቤት መኖሩን አላውቅም?
ሰአዲዬ ፈጣሪ ይማርሽ🥰🥰🥰
👍👍👍👍
🥰🥰🥰🥰
ማሻአላህ የራያውቀሚስሲያምር የወሎው በዝሁስንትነው ዋጋው
አይባልም ለምንአትገሰፁም ያረብ አይባልም እኳንአደረሳችሁአይባልብ እፍፍፍፍፍፍፍ😤❌❌❌❌❌❌❌
ትክክል
ሳህ ያኡክቲ
ለምድነው የማይባለው አዲስ አመት የሁላችን አይደል ሳውዲወቹም ናከብራሉ የኛወቹ አበዛችሁት በውነት እንከባበር 🤤
@@እራያቆቦ-ከ9ኰ በሸሪአው አይፈቀድም የሳውዴም ይሁን የሊላ እሽ እህት አዲስ አመት እስልምናን አይወክልም
@@እራያቆቦ-ከ9ኰ እናከብርሻለን ግን አዲስ አመት አይማኖታችን አይፈቅደም ካለማክበር አይደለም የሰዉ ልጆ ሁሉ ሰዉ በመሆኑ ይከበራል
ኒቃብ ነው ልበል ወይስ ምንድነው
እናት ሽ አመት ትኑር እናት ልዩ ናት እመምም ሞትም ሀዘንም አይካት ስትዴሰት እንይ
ማሻአላህ የኔ ምርጦች እኳን ደህና መጣችሁ መከባበራችሁ ባልናሚስት ሲዋደዲ ሲከባበር ደስ ይላላል አላህም ይወዳል እናም ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ እወዳችሁ አለሁ ተኔበላይ አላህ ይዉደዳችሁ አላህ ሙሉ አፍያ ያርግሺ ስአዲ
ግን ዛሬ ሰክ አርግሺኝ
ምክናየቱም ተሸፎፍነሺ ሳይሺ እደት እደሚምርብሺ አጠይቂኝ እናም ኒቃም የለበሺ መስሎኝ ስክ ብየ ቀርሁ በሉ በርቱ ወደፊት አይቶልሺ ነዉ