Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጉድ አበሻ ለምድን ነው የምንቀናው አሁን እነሱእራሳቸውን ነው አስደሰቱት ማንኛውም ሰው ካለው መደሰት ይወዳል
ደምሪኝ
ምን አገባሽ
አህዛብ ስረአት ይኑርሺ
አህዛብ አንችነሸ እኔአደለሁም እናቱ ምንአገባሸ ሲጀመረ አንች ካፌረ
@@adisfikir3502 ክክክክ ለነሱጠበቃ መቆምሺነውአህዛብ ምንማለትነው ? ትርጉሙንታቂዋለሺእናተኪሪስታኖች ይችቃል ስትተቀሙትአያለሁ። ተርጉሚያትእሲ ቆጂት
ጌታየ መጀመሪያየን ሳይሆን መጨረሻየን አሳምርልኝሳታጃጅለኝ ቶሎ ግደለኝ
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ
ክክክክክ ሳታጃጅለኝ እውነት ነው
እውነት ወላሂ አሚን
አሚን ያረብ
አውነት ብለሻል አሚንንንንን
ይገርማል ሱሪ በጃኪት ተለብሶ ተመልካች እዳያያት እደት እደምትጠነቅቅ እደዝህ ለተመልካች ከሚትሳቀቂ አላህን ፈረተሽ ኑሪ ሲጀመር አንድ አንድ ሙስሊም ይቶወበሮች እስልምና አትወክሉም
መልካም ንግግር ሶደቃ ነው አሉ የኛ ውዱ ነብይ ሙሀመድ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
ውዴ ደምሪኝ
የኔ መልካም የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር ሂቡቲ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ደምሪኝ እህት
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ❤❤
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
ከቻልክ መልካም ተናገር ካልቻልክ ዝም በል ውዱ ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ)🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Selelahu alehyi weselem
صلي الله عاليه وسلم
ልጆቻችን ቢወለዱ ወየነው የሠርጋችሁ ፎቶ ቢሉን የምትሉት ለነሡ አሁንኮ እናተ ቁም ነገር ማረጋችሁነው ፎቶ ሡበሀነክ ምናለ ለልጇቻችን የድን እውቀት ተምርን ባሳየናቸው አትሉም አትሉም እልእሰ እኔ ሳገባ ሰርግ አላደርግም አህምሸይ አላህ ሶሊሀለን ባል ይሰጠኝ የፎቶሱስ የለለውን
የኔዉድአላቨህይሥጥሽ ፎቶ ምንቁምነገርአለዉ እልቁንሥ ድናቸዉን ተምረዉ ልጆቻቸዉ አያቆዮምደ ፎቶም ቁምነገርነዉደ ሡባንአላህ እዳዉልቦናይሥጠን
ትክክል
ፍትህ ለሣኡድ እሥረኞች
አታጃጂልን፣የሚባለው፣ከደዚህአይነተነው
ትክክል ነሽ እኔ ሴገብ በኒካ ብቺ ነዉ የምፈልገዉ ለሰርግ የምወጣዉን የተቸገረ ሰዉ መርዳት ነዉ የምፈልገዉ
በሉ እናተ ደሞ እደ ካፊሮች አትሁኑ ልጅ ተረግዞ ሠርግ ሹ ለሠርግ የምታወጡትን ልጃችሁን አሳድጉበት በዚህ በኑሮ ዉድነት አትደግሱ ልጆች ፎቶ ምን አጠያየቃቸዉ ሆዳቸዉ ይሙላጂ ደሞ ሆ
ክክክክእኮ
እክክክክ
@@mebrat_media ፋፊ በቅንነት ደምሪኝ
ምችግር አለው ሀላል አይደል የተረገዘው
የኔ መልካሞች በጣም ጡሩ አማራጭ ነው እር እናቴ መብርኩ መብርኩ 🌹🌹🌹😍😍😍😘እርኔም ኢንሻአላ ስመጣ ልጅን ስር ሚዜ አድርጌ ማድርጌም እማይቀር ነው የኔውድ ልጅ አድጎ ይጠብቀኝ አባቱ ጋር💕
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🌹🌺
ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አወል እና ሠአድ ❤️❤️❤️💗💗💗💗💓💓💞💞💞💞💞👌👌👌👌 ያላገባነውም እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን
እናንተምን አገባችሁ ወይኔ ሀበሻ ቅናታምሁላ በሀላልኒካቸው ነውያሉት ኒካያረኩት በሀላልነው ሲያገኙ ደግሠውቤተሠብንም እነሱም ይደሠቱ አሁንይሄ ምኑነው ካፊር እሚያስብለው ኧረተው እደውም መደገሻብርተለለህ አንጋባምብለው በሀራም ተሚቆዩት ሠወች እነሱ በጥፍ ይበልጣሉ ማነውሀራምነውያለው ደግሶ በሀላል መደሠት አርፋችሁ ተቀመጡ ሠአድየ የኔ ቆንጆ መልካም ደልታ ይሁንላችሁ አወልየ እወጃችኃለሁ መልካም ጊዜ እመኝላችኃለሁ
ማሻ አላህ ያረቢ ሰአዳ እና አወልንያገናኘህ ጌታ እኛንም አገናኘን ያከሪም💚💛❤🇪🇹💖
እኔንም ከባሌ ያረብ ጌታዬ
ማሻ አላህ መብሩክ አወ ሰርግ ጥሩ ነው ድኒያ ምልቶ አያውቅም ሰው ባገባ ቁጥር አይቆጫቸውም ሲቀጥል ለልጆቻቸውም ይሁን ለነሱ ጥሩ ማስታወሻ ነው የነሱንም ፈለግ ይከተላሉ ጂሎች ናችሁ ብዙ የምታወሩት ካላቸው ይደሰቱ ልጆች ናቸው ብር ብር ብላችሁ ልሞቱ ነው አይደለም ሳይወልድ ወልደው ልጃቸውን ይዘው ያሰርጋሉ ምን ችግር አለው
ማሻአላህ ተጋብቶም አርግዞም ለካሰርግም አለ ውድ የመዳም ቅመሞችየ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እኛም መዳም የምንሆንበትን ግዜ አላህ ያቅርብልን ወደየትነህ ሀላሌ አድርሱልኝ እኔም ሰርግ አማረኝ 🤣🤣🤣🤣
ደምሪኝ ውደ
@@መካያላህባሪያ ደምሪኝውዴዋው
ደምሪኝውዴዋው
@@መካያላህባሪያ የኔውድ ደምሩኝ ከቤቴ ኮሜት አስቀምጡ እመልሳለሁ ቢዶዩ ግን እዩልኝ እዳያነሳብኝ
😂😂ሳታጃጅል ውሰደኝ ነው
ይህን ፔሎተሸክሜ. ሳገባ እዴት እደከበደኝ. ነበር ሳኡድ ላይ. ቡዙ ትዝታ አለብኝ. እኔ ሳገባ. እስትረሀ ነበር እና ቦታው ጠፍቶን. እፕስባልቱላይ. አዉዶን ሚሽዋሮ. እድል ህዝቡ መኪና መዳቱን አቁሞ ያሩሳ ነበር የሚሉት እናም በጣም ትዝ ሲለን እንስቃለን. አልሀምዱሊላህ ያለገባችሁ. ጥሩ ትዳር. ይወፍቃችሁ. ያገባችሁ ልመዱ ዉለዱ
ማሻ አላህ ደስ ይላል ውደታ እሰከ ጀነት አላህ ያድርግላችሁA&S
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️
,መጨረሻየን አሳምርልኝ ለልጆችሽ በወሂጃብ ተውበሽ አሳድጊ ዱኒያ ጠፊናት ኡህቲ አትገላለጭ ድንሽን እወቂ
ማሻ አላህ ታምራላችሁ. አቅም ካላችሁ ባቡል ኸይር አድርጉት አሊያም እድሆች ጋር አድርጉ ዱአ ያረጉላችሀል
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም እወዳችሁ ዋለሁ መብሩክክክ
ሰአዲ እና አወል ምርጥ ጥዶቺ ❤✅ፍትህ ለሣኡድ እስረኞቺ😭😭
መጀመረያ የያዝሹ ያምራል ሳአዲ እኔም አድ ገዛሁ ኢሻአላህ አገር ስመጣ አገባለሁ
ውድ ኢትዮጵያን በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ያልታሰበ ደስታ ይስጠን መሻአላህ መብሩክ (S@A)
የትነው የሚገኘው በአላህ መልሱልኝ ፈልጌነው ደሴነው
እየወለዳችሁ ሰርግ ምን አይነት ጊዜ መጣ 😢😎🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
በጣም እሚሰርጉበትን የሆነገር ቢረጉበት
ምን ችግርአለው
ማሻአላህ ባረከላሁ ለኩማ ወባረካለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር እልፍ መብሩክ ውዶችዬ ምርጫችሁ ተመችቶኛል ያምራልልልል ያምርባችሃል
የኔ ዉዶች ሥታምሩ ግን ወጭ አታብዙ😘😘😘
ደምሪኝውደ
ያልበላችሁን የምታኩ አንዳድ ቀናተኛ ኮሜንተሮች እረፉ አትጃጃሉ በሀላል ነውኮ የተጋቡት አርግዛ ብትሞሸር ምን ችግር አለው ቁሞ ቀር ሁላ አትቅኑ አግቡ😂😂 ደግሱልን አላሏችሁ እናተ ምን ቤት ናችሁሰአዲና አወል ማሻአሏህ😍😍😍
አልፍ መብሩክክክ ደስታችሁ ደስታችን ነው ሁሌም ደስ ይበላችሁ ምርጦቸ 🥰🥰 ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን💚💛❤️😔
ደምሩኝ አዲስ ነኝውዶች
@@fatumawase ደምሩኝ አዲስ ነኝ
@@jemilaatube1904 እኔንም ደምሩኝ ውዶች
ለምን ቅቤቀቢስ አታደርጉም ታዳ ወይ ማሽቃበጥ ከተጋቡ ከስንት አመት በኋላ ሠርግ
ያርብ ጪቅቴን በደስታ ቅይርልኛ አላህየ😥😥😥😥
አብሽር ሶብር ብቻነው ካች እሚፈልገው አላህ እሚጠቅመንን ነገር ነው ዕሚሰጠን ከችግር ጀርባ ምቾት አለ
አብሹሩ🌹🌹
አይዞን
Allah yasdestshi habibti
❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ
አረ ፍትህ ምንም ሳያዉቁ ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን😭😭
ስትሚስኪን፡እየተራበ፡እናተ፡ኣርግዘሽ፡ምዴድነወ፡ሰርግጅኒጃካ፡መጀመሪአ፡አላህን፡ምን፡ይጠቀኝ፡ይሆንብላችሁ፡ፍሩ፡፡ቬሎ፡ለብሰሽ፡ሳታገቢ፡እናቴ፡አይደለሽም፡አይሉሽም፡ልጆችሽ፡
@@mdvip3327 ውዴ ደምሪኝ
😁
በሰላም ወልደሽ የምስሙ አላህ ያድርጋችሁ
እንደ በስተ ርጅና🤗 ሱለይማን አህለን😍
እኔስ አግብቻለሁ ግን ያለ ሰረግ ነው ወደ ፊት ልጅ ስወልድ ይጠይቁኛል እንዴ 😂😂😂የምር ይመቻቹ ማሻ አላህ ያማረ ያረግላቹሁ
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️🌹❤️
ኑሮ ውድ ነው ያላችሁን በአግባቡ ተጠቀሙት አለዛ ዳግመኛ ስደት ትሄዳላችሁ
የይቱብን ብር ተማምነዉ ነዉ እጅ ከየት ይመጣል ብለሽ ነዉ
@@marlon1177 ሳህ
እድሜ ለይቱብ እንጂ ሣኡድ የሸቀሉት መሠለሽ እንደ
@@fatimahmohammed1088 ከቶ ስንት ይከፍላል
እኛምን አገባን
ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያርግላቺሁ ቬሎዎቹ በጣም ነው የሚያምሩት ግን ሰአዲ ሰዉነትሽን የሚያሳይ እንዳይሆን ቆንጆ 🥰🥰🌹💕💕💞💞❤️
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🌺🌹
መልካም ንግግር ሶደቃ ነዉ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
አልፍ መብሩክ እንኳን ደሥ አላችሁ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለለሣኡድ ሥረኞች
አላህ ያሀድኩም ወላሂ የህን የካፊር ተግባር ይዛችሁ ጥፋቱን ሲነግሯችሁ ወደ ስድብ ነው የምትወስዱት ወላሂ አወል በልጅነቱ ኮ ማሻአላህ ምርጥ ደረሳ ነበረ አሁን ሰት አመት አብራችሁ ኑራችሁ መጀመሪያ ገና ልትገናኚ ቢሆንኮ። እሽ ግን ምናልለ ገዘብን የህን የምታወጡበትን ለሚስኪን ብሰጡት እደት ታደላችሁ። ነበር ደሞ ልጆቸችን ፎቶ ሲጠይቁን። ትላለችደ። ፎቶ ሀራም መሆኑን። አታቁም።
ሳህ ማር✅✅
ትክክል አላህ ይጨምርልሽ
@@ልማርለዲኔወሬለምኔ ደምሪኝ
@@Neima703 ደምሪኝ
ነአም
ምንማለትነዉ አሴታክፊረላህ
ማሻአላህ ደስነው የምትሉት ትዳራችሁ ያመራ የሰመረ ወልዳችሁ ከብዳችሁ በፍቅር የምትኖሩ ያርጋችሁ የሰው ደስታ የሚስደስተው ማነው እንደኔ ታምራላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
እንደማመርውዶቸ
መጀመሪያ እንዴ ነበር የተጋባችሁ
እወዳችሁ ነበር ልጠላችሁ ነዉ ሰርግ የሚደገሰዉ ለመጋባት ነበር ተጋብቶ መደገስ ምን ይሉታል ገዘብ ከተረፈችሁ የተራበን አብሉበት ወላሂ ለብዙ አመት አብራችሁ ኑራችሁ ልጅ ተረግዞ ሰርግ አይነፈም
ሳህ እህቴ ሰንትሚሰኪንሞልቶ ትዳራቸዉምያምርነበር አላህ ይህዲኩምበሰ
@@bintOmer-xt6tj ደምሪኝ
ከምርሽ ነው ያለኒካህ አልኖሩ ጭራሽ ምኑን ከምኑ ታመሳስያለሽ
ካፊር ስትይ አቺ ደቆሮ
ماشاء الله تبارك الله اللهم صلي وسلم علىى حبيبينا محمدጥሩ አሳብ ነው አላህ ያሠካላቹው 👍
እኮን ደስአላችሁ የኔማሮች ስታሳዝኑኝ ብድሮስን ጋባማንም የለም ከጎናችን የለም ብለዋል ሳአድ እናአውል እኮን ደስአላትሁሁ ።
እንደማመርውድየሀገሪልጆች
ማሻአላህተሞሸሩ ልጂነትአይገኝም የሱለይማንስርግመቸነው??
ማሻአላህብለናል ግን ከተጋባችሁእንኳንብዙአመታትአስቆጥራችሁ ሠርግበጣምይከብዳል ፎቶመጀመሪያማንፈቀደላችሁ ልጆቼ ማለትአላህሂዳይስጣችሁ ስንትየተቸገረየተራበአለ
ሳህ
አይ ሥአድ። በይ ገትች ቤሎሽን😂😂😂😂የኔውድ።መብሩክ😘😘😍😍
ረአትጃጃሉ ወላሒ ስት የተራበ የተፈናለ አለ በዚህ ሠአት ሰርግ ወይጉድ ወይ ከወለጋ የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ጋር አሳልልፉ
ሰላም ሀዩ በቅንነት ደምሪኝ
@@bereki7987 ደምሪኝውደ
መልካም ሙሸራ ደሰ የሚል አሳብ ነው
ውዷ እህቴ ለመፈመስ ብለሽ ተይ አትገላለጭ ድነል ኢሳላምኮ ሁሉንም ነገር ያስተማረ ነው እባክሽ አትገላለጭ አላህ ባዘዘሽ መልኩ ተሸፋፍነሽ ኑሪ ያኔ ውብ ትሆኒያለሽ የኔ እህት አንተም ወንድሜ አላህን ፍሩ ዱኒያ ጠፊ ነች አኺራሽን አስበሽ ጌታሽን ፈርተሽ ኑሪ ውዷ እህቴ ዛሬ ላይ ታምሪያለሽ የሚሉሽ ሁሉ ነገ አላህ ፊት ቆመሽ ለምትጠየቂው ጥያቄ መልስን የማይሰጡ ናቸው ያኔ ሂሳብሽን የምትተሳሰቢው ከአላህ ጋ ብቻ ነው ስለዚህ አላህን ፍሪ እያንዳንዱ ነገር ትጠየቂበታለሽ
አሏህ የሂዲነ😭😭
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ😥😥😥
ሣህ እኔኮ የሚገርሙኝ ማሻአላህ የሚሉት አጀብ
@@emumuaz ወላሂ ስንት አሺቃባጭ አሉ እኮ ያአላህ እሳም ሳህ ሌላቦታም ሳህ እሚሉት😉😉
@@zeynebmohammed4931 አትመልሽላቸው ውዴመምከር ሲገባቸው ጭራሽ የሚያወግዙትላይ የሚከራከሩሽበምናቸው አንቀና እስልምናችን ሙሉ አልሀምዱሊላህእኔስ አልሀምዱሊላህ ባለቤቱ እንኳን ሚድያ ሊያወጣኝ ማንም እንዳይበት አይፈልግምበሱና የተዋብንነ ቤተሠብነን አልሀምዱሊላህ
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለችሁ ሁሌም ድምቅ በሉ ደሞቼ
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ማሻአላህ👰👰
የትነው ደሴነው
ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ሱለይማንንም ደሩትና እንይ ሁልግዜ አጃቢ አይሁን
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🥰🌺
ሰአዳዋ። የለበሽው። አሪፍነው ዋውውው መሻአላ😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ💐🌹
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ለዚህ ቀን አላህ ያብቃችሁ ያላገባችሁ መልካም ትዳር ያልዉዳችሁ መልካም ልጅ አላህ ይስጣችሁ
አሚን
@@rabyahaya4490 ደምሪኝ
@@rabyahaya4490 ደምሪኝ
ደምሪኝኢክሩየ
አሚንን
ማሻአላህ ግን የልጅ እናት አባት ልትሆኑ ስርግ 🤔
1000መብሩክክክክክክ ደስታችሁ ደስታችንን ነው
ጃጥላያለበትበጣምያምራል መሰገሪናጋር ግንቤሎ ከለበስሽ መሰገሪና እዳትረሺ ነፅመደከሪና ወበትይሰጠዋል ባዱእጅሽ እዳቶኚ
ፈጣሪ መጨረሻችነን ያሳምርልን የሁላችነንም የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነውና ፍትህ በሳውዲ አርቢያ በስርቤት ለሚገኙ እህት ወድሞቻችን ተው ትላልቅ ሚዲያ ያላችሁ ፍትህ ጠይቁ ውዶቸ እንደማመር ደምሩኝ እደምራችሁ አለው እንደግ አብረን
@@bereki7987 ደምሬሺ አለሁ እኔንም ደምሪኝ
@@bereki7987 እስኪ ከቻልሺ እማየ አናግሪኝ እዴት እደሚከፈት በፈጠረሺ
ደምሪኝውዴዋ
@@አልሚነኝየልጀናፋቂ ደምሪኝ
ማሻአላህ እንኳን ደሰ አለችሁ
የዩቲዩበሮች ችግር ይሄ ነው ምንም ሳትለፉ ታገኙታላቹ ገንዘቡን በምን እንደምታወጡት ግራ ይገባቹሃል ሀገራችን በተፈናቃይ ተሞልቶ ስንት የሚላስ የሚቀመስ የሌለው መጠለያ የሌለው በሞላበት ዘመን አርግዛቹ ሰርግ በሉ ይመቻቹ መንገዳቹ እየተበላሸ ነው ።
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🌹
ወይኔ ባለፈው አርግዘናል ብላችሁ ዛሬ ደግሞ ሰርግ ?ምን አይነት ግዜ ነው እኔስ እኳን በፊቱ ግዜ ተዳርኩኝ
የመዳም ቅመሞች ለሀገራችን አብቆቶን ጥሩ እና ሀላል የሆነ ትዳር ይወፍቀን በቤሎ ማግባት የናፈቃችሁ ላይክ
አሜን፫
አሚንንን
ጉዲ ፍላ ሰአዳን በሱሪ አየሁት ልበል ወይስ አይኔ ነው አ
ማሻ አላህ ቭሎወቹ ሲያምሩ🥰መልካም የትዳር ዘመን ምርጦችየ❤️
@@መካያላህባሪያ ምሪኝ
@@መካያላህባሪያ ነይ እንደማመር በታማኝነት
@@መካያላህባሪያ ውዴ ደምሪኝ
እኔምለው ብር ካላችሁ ስንት የተራበ አለ ለነሱ ስጡት እሽ ውዶቼ. ከላስ እናንተ በሃላል ተጋብታችሁኃል ዋናው ኒካ ነው አለቀ. ምንድነው መጃጃጃል
ሳድየ ውለድ ክንድ ሰርግ ጥሩ ነው ማስታወሻ ይሆናል ለልጆቻችሁ
ሀመደሸከአ
@@jemilanesro ደምሪኝ
አልፍ መብሩክ ውዶቸ ደስታችሁ ደስታችን ነው ሶሊንም ዘውጁት
Demerige mariye
ለምኑነውሰርጉ።እናተእዴሁ።ሀልጋሰብራችሆል።የምታሰርጉትን።ወለጋላይለተፈናቀሉትአብሉ።።ምርጥአጅር።ምርጥትውስታይኖራችሆል።💖
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ መብሩክ አለይኩም በትክክል 😘😘
ደስታችሁ ደስታችን ነው ከሱና ውጭ እዳትወጡ አደራ
ከሡና ከወጡ ቆዩ
ክክክክክክ ፎቶ ተነሰቶ ማሰቀመጥ ሱና ነው እዴ???
አይ ውደ ከሱና ለገናው ታስቢያለሽ አሁን እሱናላይ ናቸው ወይ ከሱና ተወጡ ቆዩኮ ከሱና እኖጣል ቢሉማ ይህን መቸ ያስቡነበር ይህን የካፊአር ተግባር ይዘው ለኛ ለሙስሊሞች ይህ አይመጥነንም። ዋናው ኒካህ ብቻ
@@ፋፊቢትሙሀመድ መጀመሪያ ሱናው መች ገባት
እኔም ኢትዮጵያ ስሂድ እሻአላህ ለፎቶ እንክረያለን ክክክክ
ሳኡዲ መታችሁ ዲናችሁን ሳታቁ ሳትማሩ መሄዳችሁ ታሳዝናላችሁ አይ ኢቱብ 🥺🥺🥺
አይ ሳያውቁ ቀርተው መስለሽዴ አወል ቁርአን ቀርቻለሁ ሲል አልነበው
@@ስደትናህይወት እና ታዳ ምንሆነዉነ የሙስሊም አደብ ነዉ እንደ
እኔ እራሱ ድንገት ከሜራ ሲዙር በሱሪ ሳያት በጣም ነው ያፍርኩት አዉል ግን ለምን አትመክራትም
@@hayahha2176 እኔም አያቻታለሁ እሱማ ለመሸሸግ እየሞከረ ነበር ታየበት እንጂ
😂😂በቃ ስለይማንን ዳሪኝ ሰአዲ 😅መኩሸዋ
ልጁ ይጣጅ ለምን እናፍራል ከሰርጌ ቀን በላይ ልጆቸን የማይረሱትን ተርቢያ ነው ማስተምራቸው
ስንት ነው ኪራዩ ግን እስኪ ጻፊልኝ
አላህ የህድኩም የህድና ዳውን ዳውን ፎቶ🚫🚫🚫
ቤሎው ስንት ነው እኔም ቢኢዚን እረብ ወደፊት ኢሻላህ ካቹጋር በዲሜ እኩል ነኝ ግን ስደት ነው ያለሁት
እንኳ ደስ ያላችሁ፡ ነገ፡ ለልጆቻችሁ፡ ክብር ምሳሌ፡ ለናተም ክብር ነው።ጥሩ ማስታወሻ፡ ነው ሀሳባችው፡ በጣም የሚደገፍ ነውይሄ የህይወት፡ መጀመሬያ ምእራፍ ነዉ
አስሪውልደው ተደግናቢጋቡስሪግ ምንችግሪአልምውውጭውንከቻሉ እኳንደስአላችሁ እኔምኢሽአላህእመሽራለሁ ተገና😉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️🌹🌹🌹🌹🌹
እረ የመጨርሻ እሚደብር ስራ አትስሩ እደ ካፊር ይመስል አብራችሁ ኑራችሁ ልጂ ተረግዞ ምን እሚሉት ነው ሰረጉ እስካሁን ሳትጋቡ ነው እደ ስትኖሩ የነበራችሁት ሰረግ እያላችሁ እምታወጡትን ብር ለሚስኪኖች ስጡት አጀሩ ይህየ ነው ስራ ያጣችሁ 🙄ለእስርኞች ድምፀ ሁኑ
@@fatumawase ነይ እሸ ወደ ቤቴ
ከርፋፋ እንከባበር ስትዘይ ትከርሚና እንደ ካፊር ትያለሽዴ
@@genetyetwahdolij2494 ያለበት ይገንበት አሉ ካፊር ከሆሺ ይቁጭሺ ከልሆሸ ዝም በይ እኔ የተናገርኩት ካፊር ይመስል ነው ያልኩት ሴትዩ ሆሆ🙄👌
@@Lulu8049-c8d ምን ካፊር አስባለሽ ይሄ እኮ የአህዛብ መገለጫ ነው ሲቀጥል እኔ ካፊር አደለሁም አምላኬን አልካድኩም ተዋህዶ ሀይማኖት አለችኝ
አወልና ስኣድ አላህ እድሜ ና ጤና ከጥልቅ ፍቅርና እርዚቅጋ ይስጣችሁ 🙏 ሱሊማንም ስላየሁህ ድስ ብሎኛል ጠፍተህነበር
ሠላም ፍቅር ለሀገራቺን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሣኡድ እሥረኞቺ💚💛❤😍😍
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️🥰🌹
ሀያት ደሞ ተገልጣ ስትቀረጽ ቆይታ መጨረሻ ላይ እሷ ስታወራ ተነቅባ ቁጭ ክክክክ
ሱለይማንም ዘውጁት አሰዘነኝ ያምር 🤗
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🥰
አሠላማሊኩምሠላምናችሁእስሌማንየትነው
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹 ከቻላችሁ ጡሩ ነገር ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝም በሉ ሀባይቢ🌹
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🌹💐
ሰለላሁ አለሂ ወሰሊም
ደስ ይላል እኔም ሀገር ስገባ አይቀርም ልጆቸ ሚዜ ይሆኑኛልል
ክክክ ወላሂ ፍግግ ነው ያስባልሽኝ ልጆቼ ሚዜ ይሁኑልኛል ያልሽያት ነገር
📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹💕💕👍👍
ደምርኝ በቅንነት
@@bereki7987 ደምሪኝ
እንደማመር
ውይ መታደል ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ መብሩ
የኔ ውዶች ውለዱ ክበዱ እንደት እንደምወዳችሁ የሳአዲ እና የአወል ቤተሰቦች ሰወዳችሁ ቤተሰብ አዲርጉኝ እኔም ከመዳም ቤት ልውጣ ማነው እንደኔ የሰው ቤት የመረረው ?
ሰአዲና አወል የቪሎ ኪራይ ስንት ነው ዝቅተኛው እና ከፍተኛው በቅርብ ኢንሻአሏህ ______
ገንዘብ መበተን አምሯችኋል ለምን ለሚስኪን አትሰጡትም ብሩን ትርፋችሁ እኮ ወንጀል ብቻ ነው ፎቶ ጭፈራ ወንድ ለሴት ቅልቅል ፊትና ነው በብራችን ወንጀል አንስራ ሰርግ ሀራም አይደለም ይፈቀዳል አሁን ላይ ግን እየተካሄደ ያለው ሰርግ የወንጀል ጥርቅም ነው ያረብ ሰርጌንም ሞቴንም በሱና አድርግልኝ
አሚንንን ያረብ
ደሰሰሰ ይላል ፍታ በሉ ሰርግና ሞት አንድ ግዜ ነው 🌹🌹🌹
ፍትህ በ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦ለሚኖሩ እስረኞች🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔
አዉቀት ማጣትእኮነዉ ስትምስኬን የተቸገረእያለ እናተ የምታጠፉትን ብር ለደሀ በሰጡት ካላህ ዘድ ተቀባይነት ታገኙነበር
የኢትዮ ወንዶች ያመጡት መላልጁን ወደፊት ሰርጉን ቡሀላ🙈መብሩክ አቦ ይመቻቺሁ ❤
@@fatumawase ከከከከከከ
አቤትግጥም
እዳው ይገርማልኮ አጀብ😂😂😂
ማሮችዬ ስወዳቹ ፍቅራቹን አላህ ብዝትትትትት ያድርግላቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ 💗💗
ጉድ አበሻ ለምድን ነው የምንቀናው አሁን እነሱእራሳቸውን ነው አስደሰቱት ማንኛውም ሰው ካለው መደሰት ይወዳል
ደምሪኝ
ምን አገባሽ
አህዛብ ስረአት ይኑርሺ
አህዛብ አንችነሸ እኔአደለሁም እናቱ ምንአገባሸ ሲጀመረ አንች ካፌረ
@@adisfikir3502 ክክክክ ለነሱጠበቃ መቆምሺነው
አህዛብ ምንማለትነው ? ትርጉሙንታቂዋለሺ
እናተኪሪስታኖች ይችቃል ስትተቀሙትአያለሁ። ተርጉሚያትእሲ ቆጂት
ጌታየ መጀመሪያየን ሳይሆን መጨረሻየን አሳምርልኝ
ሳታጃጅለኝ ቶሎ ግደለኝ
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ
ክክክክክ ሳታጃጅለኝ እውነት ነው
እውነት ወላሂ አሚን
አሚን ያረብ
አውነት ብለሻል አሚንንንንን
ይገርማል ሱሪ በጃኪት ተለብሶ ተመልካች እዳያያት እደት እደምትጠነቅቅ እደዝህ ለተመልካች ከሚትሳቀቂ አላህን ፈረተሽ ኑሪ ሲጀመር አንድ አንድ ሙስሊም ይቶወበሮች እስልምና አትወክሉም
መልካም ንግግር ሶደቃ ነው አሉ የኛ ውዱ ነብይ ሙሀመድ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
ውዴ ደምሪኝ
የኔ መልካም የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር ሂቡቲ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ደምሪኝ እህት
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ❤❤
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
ከቻልክ መልካም ተናገር ካልቻልክ ዝም በል ውዱ ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ)🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Selelahu alehyi weselem
صلي الله عاليه وسلم
ልጆቻችን ቢወለዱ ወየነው የሠርጋችሁ ፎቶ ቢሉን የምትሉት ለነሡ አሁንኮ እናተ ቁም ነገር ማረጋችሁነው ፎቶ ሡበሀነክ ምናለ ለልጇቻችን የድን እውቀት ተምርን ባሳየናቸው አትሉም አትሉም እልእሰ እኔ ሳገባ ሰርግ አላደርግም አህምሸይ አላህ ሶሊሀለን ባል ይሰጠኝ የፎቶሱስ የለለውን
የኔዉድአላቨህይሥጥሽ ፎቶ ምንቁምነገርአለዉ እልቁንሥ ድናቸዉን ተምረዉ ልጆቻቸዉ አያቆዮምደ ፎቶም ቁምነገርነዉደ ሡባንአላህ እዳዉልቦናይሥጠን
ትክክል
ፍትህ ለሣኡድ እሥረኞች
አታጃጂልን፣የሚባለው፣ከደዚህአይነተነው
ትክክል ነሽ እኔ ሴገብ በኒካ ብቺ ነዉ የምፈልገዉ ለሰርግ የምወጣዉን የተቸገረ ሰዉ መርዳት ነዉ የምፈልገዉ
በሉ እናተ ደሞ እደ ካፊሮች አትሁኑ ልጅ ተረግዞ ሠርግ ሹ ለሠርግ የምታወጡትን ልጃችሁን አሳድጉበት በዚህ በኑሮ ዉድነት አትደግሱ ልጆች ፎቶ ምን አጠያየቃቸዉ ሆዳቸዉ ይሙላጂ ደሞ ሆ
ክክክክእኮ
እክክክክ
@@mebrat_media ፋፊ በቅንነት ደምሪኝ
ትክክል
ምችግር አለው ሀላል አይደል የተረገዘው
የኔ መልካሞች በጣም ጡሩ አማራጭ ነው እር እናቴ መብርኩ መብርኩ 🌹🌹🌹😍😍😍😘እርኔም ኢንሻአላ ስመጣ ልጅን ስር ሚዜ አድርጌ ማድርጌም እማይቀር ነው የኔውድ ልጅ አድጎ ይጠብቀኝ አባቱ ጋር💕
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🌹🌺
ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አወል እና ሠአድ ❤️❤️❤️💗💗💗💗💓💓💞💞💞💞💞👌👌👌👌 ያላገባነውም እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን
ደምሪኝ
እናንተምን አገባችሁ ወይኔ ሀበሻ ቅናታምሁላ በሀላልኒካቸው ነውያሉት ኒካያረኩት በሀላልነው ሲያገኙ ደግሠውቤተሠብንም እነሱም ይደሠቱ አሁንይሄ ምኑነው ካፊር እሚያስብለው ኧረተው እደውም መደገሻብርተለለህ አንጋባምብለው በሀራም ተሚቆዩት ሠወች እነሱ በጥፍ ይበልጣሉ ማነውሀራምነውያለው ደግሶ በሀላል መደሠት አርፋችሁ ተቀመጡ ሠአድየ የኔ ቆንጆ መልካም ደልታ ይሁንላችሁ አወልየ እወጃችኃለሁ መልካም ጊዜ እመኝላችኃለሁ
ማሻ አላህ ያረቢ ሰአዳ እና አወልን
ያገናኘህ ጌታ እኛንም አገናኘን ያከሪም💚💛❤🇪🇹💖
ደምሪኝ
እኔንም ከባሌ ያረብ ጌታዬ
ማሻ አላህ መብሩክ አወ ሰርግ ጥሩ ነው ድኒያ ምልቶ አያውቅም ሰው ባገባ ቁጥር አይቆጫቸውም ሲቀጥል ለልጆቻቸውም ይሁን ለነሱ ጥሩ ማስታወሻ ነው የነሱንም ፈለግ ይከተላሉ ጂሎች ናችሁ ብዙ የምታወሩት ካላቸው ይደሰቱ ልጆች ናቸው ብር ብር ብላችሁ ልሞቱ ነው አይደለም ሳይወልድ ወልደው ልጃቸውን ይዘው ያሰርጋሉ ምን ችግር አለው
ማሻአላህ ተጋብቶም አርግዞም ለካሰርግም አለ ውድ የመዳም ቅመሞችየ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እኛም መዳም የምንሆንበትን ግዜ አላህ ያቅርብልን ወደየትነህ ሀላሌ አድርሱልኝ እኔም ሰርግ አማረኝ 🤣🤣🤣🤣
ደምሪኝ ውደ
@@መካያላህባሪያ ደምሪኝውዴዋው
ደምሪኝውዴዋው
@@መካያላህባሪያ የኔውድ ደምሩኝ ከቤቴ ኮሜት አስቀምጡ እመልሳለሁ ቢዶዩ ግን እዩልኝ እዳያነሳብኝ
😂😂ሳታጃጅል ውሰደኝ ነው
ይህን ፔሎተሸክሜ. ሳገባ እዴት እደከበደኝ. ነበር ሳኡድ ላይ. ቡዙ ትዝታ አለብኝ. እኔ ሳገባ. እስትረሀ ነበር እና ቦታው ጠፍቶን. እፕስባልቱላይ. አዉዶን ሚሽዋሮ. እድል ህዝቡ መኪና መዳቱን አቁሞ ያሩሳ ነበር የሚሉት እናም በጣም ትዝ ሲለን እንስቃለን. አልሀምዱሊላህ ያለገባችሁ. ጥሩ ትዳር. ይወፍቃችሁ. ያገባችሁ ልመዱ ዉለዱ
ማሻ አላህ ደስ ይላል ውደታ እሰከ ጀነት አላህ ያድርግላችሁA&S
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️
,መጨረሻየን አሳምርልኝ ለልጆችሽ በወሂጃብ ተውበሽ አሳድጊ ዱኒያ ጠፊናት ኡህቲ አትገላለጭ ድንሽን እወቂ
ማሻ አላህ ታምራላችሁ. አቅም ካላችሁ ባቡል ኸይር አድርጉት አሊያም እድሆች ጋር አድርጉ ዱአ ያረጉላችሀል
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም እወዳችሁ ዋለሁ መብሩክክክ
ሰአዲ እና አወል ምርጥ ጥዶቺ ❤✅ፍትህ ለሣኡድ እስረኞቺ😭😭
መጀመረያ የያዝሹ ያምራል ሳአዲ እኔም አድ ገዛሁ ኢሻአላህ አገር ስመጣ አገባለሁ
ውድ ኢትዮጵያን በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ያልታሰበ ደስታ ይስጠን መሻአላህ መብሩክ (S@A)
የትነው የሚገኘው በአላህ መልሱልኝ ፈልጌነው ደሴነው
እየወለዳችሁ ሰርግ ምን አይነት ጊዜ መጣ 😢😎🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
ደምሪኝ
በጣም እሚሰርጉበትን የሆነገር ቢረጉበት
ምን ችግርአለው
ማሻአላህ ባረከላሁ ለኩማ ወባረካለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር እልፍ መብሩክ ውዶችዬ ምርጫችሁ ተመችቶኛል ያምራልልልል ያምርባችሃል
የኔ ዉዶች ሥታምሩ ግን ወጭ አታብዙ😘😘😘
ደምሪኝውደ
ያልበላችሁን የምታኩ አንዳድ ቀናተኛ ኮሜንተሮች እረፉ አትጃጃሉ በሀላል ነውኮ የተጋቡት አርግዛ ብትሞሸር ምን ችግር አለው ቁሞ ቀር ሁላ አትቅኑ አግቡ😂😂 ደግሱልን አላሏችሁ እናተ ምን ቤት ናችሁ
ሰአዲና አወል ማሻአሏህ😍😍😍
አልፍ መብሩክክክ ደስታችሁ ደስታችን ነው ሁሌም ደስ ይበላችሁ ምርጦቸ 🥰🥰 ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን💚💛❤️😔
ደምሪኝ
ውዴ ደምሪኝ
ደምሩኝ አዲስ ነኝውዶች
@@fatumawase ደምሩኝ አዲስ ነኝ
@@jemilaatube1904 እኔንም ደምሩኝ ውዶች
ለምን ቅቤቀቢስ አታደርጉም ታዳ ወይ ማሽቃበጥ ከተጋቡ ከስንት አመት በኋላ ሠርግ
ያርብ ጪቅቴን በደስታ ቅይርልኛ አላህየ😥😥😥😥
አብሽር ሶብር ብቻነው ካች እሚፈልገው አላህ እሚጠቅመንን ነገር ነው ዕሚሰጠን ከችግር ጀርባ ምቾት አለ
አብሹሩ🌹🌹
አይዞን
Allah yasdestshi habibti
❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ
አረ ፍትህ ምንም ሳያዉቁ ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን😭😭
ደምሪኝ
ስትሚስኪን፡እየተራበ፡እናተ፡ኣርግዘሽ፡ምዴድነወ፡ሰርግጅኒጃካ፡መጀመሪአ፡አላህን፡ምን፡ይጠቀኝ፡ይሆንብላችሁ፡ፍሩ፡፡ቬሎ፡ለብሰሽ፡ሳታገቢ፡እናቴ፡አይደለሽም፡አይሉሽም፡ልጆችሽ፡
ውዴ ደምሪኝ
@@mdvip3327 ውዴ ደምሪኝ
😁
በሰላም ወልደሽ የምስሙ አላህ ያድርጋችሁ
እንደ በስተ ርጅና🤗
ሱለይማን አህለን😍
ደምሪኝ
እኔስ አግብቻለሁ ግን ያለ ሰረግ ነው ወደ ፊት ልጅ ስወልድ ይጠይቁኛል እንዴ 😂😂😂የምር ይመቻቹ ማሻ አላህ ያማረ ያረግላቹሁ
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️🌹❤️
ኑሮ ውድ ነው ያላችሁን በአግባቡ ተጠቀሙት አለዛ ዳግመኛ ስደት ትሄዳላችሁ
የይቱብን ብር ተማምነዉ ነዉ እጅ ከየት ይመጣል ብለሽ ነዉ
@@marlon1177 ሳህ
እድሜ ለይቱብ እንጂ ሣኡድ የሸቀሉት መሠለሽ እንደ
@@fatimahmohammed1088 ከቶ ስንት ይከፍላል
እኛምን አገባን
ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያርግላቺሁ ቬሎዎቹ በጣም ነው የሚያምሩት ግን ሰአዲ ሰዉነትሽን የሚያሳይ እንዳይሆን ቆንጆ 🥰🥰🌹💕💕💞💞❤️
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🌺🌹
መልካም ንግግር ሶደቃ ነዉ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
አልፍ መብሩክ እንኳን ደሥ አላችሁ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለለሣኡድ ሥረኞች
አላህ ያሀድኩም ወላሂ የህን የካፊር ተግባር ይዛችሁ ጥፋቱን ሲነግሯችሁ ወደ ስድብ ነው የምትወስዱት ወላሂ አወል በልጅነቱ ኮ ማሻአላህ ምርጥ ደረሳ ነበረ አሁን ሰት አመት አብራችሁ ኑራችሁ መጀመሪያ ገና ልትገናኚ ቢሆንኮ። እሽ ግን ምናልለ ገዘብን የህን የምታወጡበትን ለሚስኪን ብሰጡት እደት ታደላችሁ። ነበር ደሞ ልጆቸችን ፎቶ ሲጠይቁን። ትላለችደ። ፎቶ ሀራም መሆኑን። አታቁም።
ሳህ ማር✅✅
ትክክል አላህ ይጨምርልሽ
@@ልማርለዲኔወሬለምኔ ደምሪኝ
@@Neima703 ደምሪኝ
ነአም
ምንማለትነዉ አሴታክፊረላህ
ማሻአላህ ደስነው የምትሉት ትዳራችሁ ያመራ የሰመረ ወልዳችሁ ከብዳችሁ በፍቅር የምትኖሩ ያርጋችሁ የሰው ደስታ የሚስደስተው ማነው እንደኔ ታምራላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
ደምሪኝ
ውዴ ደምሪኝ
እንደማመርውዶቸ
መጀመሪያ እንዴ ነበር የተጋባችሁ
እወዳችሁ ነበር ልጠላችሁ ነዉ ሰርግ የሚደገሰዉ ለመጋባት ነበር ተጋብቶ መደገስ ምን ይሉታል ገዘብ ከተረፈችሁ የተራበን አብሉበት ወላሂ ለብዙ አመት አብራችሁ ኑራችሁ ልጅ ተረግዞ ሰርግ አይነፈም
ሳህ እህቴ ሰንትሚሰኪንሞልቶ ትዳራቸዉምያምርነበር አላህ ይህዲኩምበሰ
ደምሪኝ
@@bintOmer-xt6tj ደምሪኝ
ከምርሽ ነው ያለኒካህ አልኖሩ ጭራሽ ምኑን ከምኑ ታመሳስያለሽ
ካፊር ስትይ አቺ ደቆሮ
ماشاء الله تبارك الله اللهم صلي وسلم علىى حبيبينا محمدጥሩ አሳብ ነው አላህ ያሠካላቹው 👍
እኮን ደስአላችሁ የኔማሮች ስታሳዝኑኝ ብድሮስን ጋባማንም የለም ከጎናችን የለም ብለዋል ሳአድ እናአውል እኮን ደስአላትሁሁ ።
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ
እንደማመርውድየሀገሪልጆች
ማሻአላህተሞሸሩ ልጂነትአይገኝም የሱለይማንስርግመቸነው??
ማሻአላህብለናል ግን ከተጋባችሁእንኳንብዙአመታትአስቆጥራችሁ ሠርግበጣምይከብዳል ፎቶመጀመሪያማንፈቀደላችሁ ልጆቼ ማለትአላህሂዳይስጣችሁ ስንትየተቸገረየተራበአለ
ደምሪኝ
ሳህ
አይ ሥአድ። በይ ገትች ቤሎሽን😂😂😂😂የኔውድ።መብሩክ😘😘😍😍
ረአትጃጃሉ ወላሒ ስት የተራበ የተፈናለ አለ በዚህ ሠአት ሰርግ ወይጉድ ወይ ከወለጋ የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ጋር አሳልልፉ
ሰላም ሀዩ በቅንነት ደምሪኝ
@@bereki7987 ደምሪኝውደ
ደምሪኝ
መልካም ሙሸራ ደሰ የሚል አሳብ ነው
ውዷ እህቴ ለመፈመስ ብለሽ ተይ አትገላለጭ ድነል ኢሳላምኮ ሁሉንም ነገር ያስተማረ ነው እባክሽ አትገላለጭ አላህ ባዘዘሽ መልኩ ተሸፋፍነሽ ኑሪ ያኔ ውብ ትሆኒያለሽ የኔ እህት አንተም ወንድሜ አላህን ፍሩ ዱኒያ ጠፊ ነች አኺራሽን አስበሽ ጌታሽን ፈርተሽ ኑሪ ውዷ እህቴ ዛሬ ላይ ታምሪያለሽ የሚሉሽ ሁሉ ነገ አላህ ፊት ቆመሽ ለምትጠየቂው ጥያቄ መልስን የማይሰጡ ናቸው ያኔ ሂሳብሽን የምትተሳሰቢው ከአላህ ጋ ብቻ ነው ስለዚህ አላህን ፍሪ እያንዳንዱ ነገር ትጠየቂበታለሽ
አሏህ የሂዲነ😭😭
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ😥😥😥
ሣህ እኔኮ የሚገርሙኝ ማሻአላህ የሚሉት አጀብ
@@emumuaz ወላሂ ስንት አሺቃባጭ አሉ እኮ ያአላህ እሳም ሳህ ሌላቦታም ሳህ እሚሉት😉😉
@@zeynebmohammed4931 አትመልሽላቸው ውዴ
መምከር ሲገባቸው ጭራሽ የሚያወግዙትላይ የሚከራከሩሽ
በምናቸው አንቀና እስልምናችን ሙሉ አልሀምዱሊላህ
እኔስ አልሀምዱሊላህ ባለቤቱ እንኳን ሚድያ ሊያወጣኝ ማንም እንዳይበት አይፈልግም
በሱና የተዋብንነ ቤተሠብነን አልሀምዱሊላህ
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለችሁ ሁሌም ድምቅ በሉ ደሞቼ
ደምሪኝ
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ማሻአላህ
👰👰
ደምሪኝ
ውዴ ደምሪኝ
የትነው ደሴነው
ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ ሱለይማንንም ደሩትና እንይ ሁልግዜ አጃቢ አይሁን
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🥰🌺
ሰአዳዋ። የለበሽው። አሪፍነው ዋውውው መሻአላ😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ💐🌹
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ለዚህ ቀን አላህ ያብቃችሁ ያላገባችሁ መልካም ትዳር ያልዉዳችሁ መልካም ልጅ አላህ ይስጣችሁ
አሚን
@@rabyahaya4490 ደምሪኝ
@@rabyahaya4490 ደምሪኝ
ደምሪኝኢክሩየ
አሚንን
ማሻአላህ ግን የልጅ እናት አባት ልትሆኑ ስርግ 🤔
1000መብሩክክክክክክ ደስታችሁ ደስታችንን ነው
ደምሪኝ
ጃጥላያለበትበጣምያምራል መሰገሪናጋር ግንቤሎ ከለበስሽ መሰገሪና እዳትረሺ ነፅመደከሪና ወበትይሰጠዋል ባዱእጅሽ እዳቶኚ
ፈጣሪ መጨረሻችነን ያሳምርልን የሁላችነንም የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነውና ፍትህ በሳውዲ አርቢያ በስርቤት ለሚገኙ እህት ወድሞቻችን ተው ትላልቅ ሚዲያ ያላችሁ ፍትህ ጠይቁ ውዶቸ እንደማመር ደምሩኝ እደምራችሁ አለው እንደግ አብረን
ደምሪኝ
@@bereki7987 ደምሬሺ አለሁ እኔንም ደምሪኝ
@@bereki7987 እስኪ ከቻልሺ እማየ አናግሪኝ እዴት እደሚከፈት በፈጠረሺ
ደምሪኝውዴዋ
@@አልሚነኝየልጀናፋቂ ደምሪኝ
ማሻአላህ እንኳን ደሰ አለችሁ
የዩቲዩበሮች ችግር ይሄ ነው ምንም ሳትለፉ ታገኙታላቹ ገንዘቡን በምን እንደምታወጡት ግራ ይገባቹሃል ሀገራችን በተፈናቃይ ተሞልቶ ስንት የሚላስ የሚቀመስ የሌለው መጠለያ የሌለው በሞላበት ዘመን አርግዛቹ ሰርግ በሉ ይመቻቹ መንገዳቹ እየተበላሸ ነው ።
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🌹
ወይኔ ባለፈው አርግዘናል ብላችሁ ዛሬ ደግሞ ሰርግ ?ምን አይነት ግዜ ነው እኔስ እኳን በፊቱ ግዜ ተዳርኩኝ
የመዳም ቅመሞች ለሀገራችን አብቆቶን ጥሩ እና ሀላል የሆነ ትዳር ይወፍቀን በቤሎ ማግባት የናፈቃችሁ ላይክ
አሜን፫
አሚንንን
ደምሪኝ
ውዴ ደምሪኝ
አሚን
ጉዲ ፍላ ሰአዳን በሱሪ አየሁት ልበል ወይስ አይኔ ነው አ
ማሻ አላህ ቭሎወቹ ሲያምሩ🥰መልካም የትዳር ዘመን ምርጦችየ❤️
ደምሪኝ
@@መካያላህባሪያ ምሪኝ
ደምሪኝ
@@መካያላህባሪያ ነይ እንደማመር በታማኝነት
@@መካያላህባሪያ ውዴ ደምሪኝ
እኔምለው ብር ካላችሁ ስንት የተራበ አለ ለነሱ ስጡት እሽ ውዶቼ. ከላስ እናንተ በሃላል ተጋብታችሁኃል ዋናው ኒካ ነው አለቀ. ምንድነው መጃጃጃል
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🌺🌹
ሳድየ ውለድ ክንድ ሰርግ ጥሩ ነው ማስታወሻ ይሆናል ለልጆቻችሁ
ሀመደሸከአ
@@jemilanesro ደምሪኝ
አልፍ መብሩክ ውዶቸ ደስታችሁ ደስታችን ነው
ሶሊንም ዘውጁት
Demerige mariye
ለምኑነውሰርጉ።እናተእዴሁ።ሀልጋሰብራችሆል።የምታሰርጉትን።ወለጋላይለተፈናቀሉትአብሉ።።ምርጥአጅር።ምርጥትውስታይኖራችሆል።💖
ደምሪኝ
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ መብሩክ አለይኩም በትክክል 😘😘
ደስታችሁ ደስታችን ነው ከሱና ውጭ እዳትወጡ አደራ
ደምሪኝ
ከሡና ከወጡ ቆዩ
ክክክክክክ ፎቶ ተነሰቶ ማሰቀመጥ ሱና ነው እዴ???
አይ ውደ ከሱና ለገናው ታስቢያለሽ አሁን እሱናላይ ናቸው ወይ ከሱና ተወጡ ቆዩኮ ከሱና እኖጣል ቢሉማ ይህን መቸ ያስቡነበር ይህን የካፊአር ተግባር ይዘው ለኛ ለሙስሊሞች ይህ አይመጥነንም። ዋናው ኒካህ ብቻ
@@ፋፊቢትሙሀመድ መጀመሪያ ሱናው መች ገባት
እኔም ኢትዮጵያ ስሂድ እሻአላህ ለፎቶ እንክረያለን ክክክክ
ሳኡዲ መታችሁ ዲናችሁን ሳታቁ ሳትማሩ መሄዳችሁ ታሳዝናላችሁ አይ ኢቱብ 🥺🥺🥺
አይ ሳያውቁ ቀርተው መስለሽዴ አወል ቁርአን ቀርቻለሁ ሲል አልነበው
@@ስደትናህይወት እና ታዳ ምንሆነዉነ የሙስሊም አደብ ነዉ እንደ
እኔ እራሱ ድንገት ከሜራ ሲዙር በሱሪ ሳያት በጣም ነው ያፍርኩት አዉል ግን ለምን አትመክራትም
@@hayahha2176 እኔም አያቻታለሁ እሱማ ለመሸሸግ እየሞከረ ነበር ታየበት እንጂ
😂😂በቃ ስለይማንን ዳሪኝ ሰአዲ 😅መኩሸዋ
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🌹🌺
ልጁ ይጣጅ ለምን እናፍራል
ከሰርጌ ቀን በላይ ልጆቸን የማይረሱትን ተርቢያ ነው ማስተምራቸው
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🌺🌹
ስንት ነው ኪራዩ ግን እስኪ ጻፊልኝ
አላህ የህድኩም የህድና ዳውን ዳውን ፎቶ🚫🚫🚫
ቤሎው ስንት ነው እኔም ቢኢዚን እረብ ወደፊት ኢሻላህ ካቹጋር በዲሜ እኩል ነኝ ግን ስደት ነው ያለሁት
እንኳ ደስ ያላችሁ፡ ነገ፡ ለልጆቻችሁ፡ ክብር ምሳሌ፡ ለናተም ክብር ነው።ጥሩ ማስታወሻ፡ ነው ሀሳባችው፡ በጣም የሚደገፍ ነውይሄ የህይወት፡ መጀመሬያ ምእራፍ ነዉ
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ
አስሪውልደው ተደግናቢጋቡስሪግ ምንችግሪአልምውውጭውንከቻሉ እኳንደስአላችሁ እኔምኢሽአላህእመሽራለሁ ተገና😉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️🌹🌹🌹🌹🌹
እረ የመጨርሻ እሚደብር ስራ አትስሩ እደ ካፊር ይመስል አብራችሁ ኑራችሁ ልጂ ተረግዞ ምን እሚሉት ነው ሰረጉ እስካሁን ሳትጋቡ ነው እደ ስትኖሩ የነበራችሁት ሰረግ እያላችሁ እምታወጡትን ብር ለሚስኪኖች ስጡት አጀሩ ይህየ ነው ስራ ያጣችሁ 🙄ለእስርኞች ድምፀ ሁኑ
ደምሪኝ
@@fatumawase ነይ እሸ ወደ ቤቴ
ከርፋፋ እንከባበር ስትዘይ ትከርሚና እንደ ካፊር ትያለሽዴ
@@genetyetwahdolij2494 ያለበት ይገንበት አሉ ካፊር ከሆሺ ይቁጭሺ ከልሆሸ ዝም በይ እኔ የተናገርኩት ካፊር ይመስል ነው ያልኩት ሴትዩ ሆሆ🙄👌
@@Lulu8049-c8d ምን ካፊር አስባለሽ ይሄ እኮ የአህዛብ መገለጫ ነው ሲቀጥል እኔ ካፊር አደለሁም አምላኬን አልካድኩም ተዋህዶ ሀይማኖት አለችኝ
አወልና ስኣድ አላህ እድሜ ና ጤና ከጥልቅ ፍቅርና እርዚቅጋ ይስጣችሁ 🙏 ሱሊማንም ስላየሁህ ድስ ብሎኛል ጠፍተህነበር
ደምሪኝ
ሠላም ፍቅር ለሀገራቺን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሣኡድ እሥረኞቺ💚💛❤😍😍
ውዷ🌹 እህቴ ደምሪኝ ❤️🥰🌹
ሀያት ደሞ ተገልጣ ስትቀረጽ ቆይታ መጨረሻ ላይ እሷ ስታወራ ተነቅባ ቁጭ ክክክክ
ሱለይማንም ዘውጁት አሰዘነኝ ያምር 🤗
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🥰
አሠላማሊኩምሠላምናችሁእስሌማንየትነው
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹 ከቻላችሁ ጡሩ ነገር ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝም በሉ ሀባይቢ🌹
ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ🌹💐
ሰለላሁ አለሂ ወሰሊም
ደስ ይላል እኔም ሀገር ስገባ አይቀርም ልጆቸ ሚዜ ይሆኑኛልል
ክክክ ወላሂ ፍግግ ነው ያስባልሽኝ ልጆቼ ሚዜ ይሁኑልኛል ያልሽያት ነገር
📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹💕💕👍👍
ደምርኝ በቅንነት
@@bereki7987 ደምሪኝ
እንደማመር
እንደማመር
ውይ መታደል ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ መብሩ
የኔ ውዶች ውለዱ ክበዱ እንደት እንደምወዳችሁ የሳአዲ እና የአወል ቤተሰቦች ሰወዳችሁ ቤተሰብ አዲርጉኝ እኔም ከመዳም ቤት ልውጣ ማነው እንደኔ የሰው ቤት የመረረው ?
ደምሪኝ
ሰአዲና አወል የቪሎ ኪራይ ስንት ነው ዝቅተኛው እና ከፍተኛው በቅርብ ኢንሻአሏህ ______
ገንዘብ መበተን አምሯችኋል ለምን ለሚስኪን አትሰጡትም ብሩን ትርፋችሁ እኮ ወንጀል ብቻ ነው ፎቶ ጭፈራ ወንድ ለሴት ቅልቅል ፊትና ነው በብራችን ወንጀል አንስራ ሰርግ ሀራም አይደለም ይፈቀዳል አሁን ላይ ግን እየተካሄደ ያለው ሰርግ የወንጀል ጥርቅም ነው ያረብ ሰርጌንም ሞቴንም በሱና አድርግልኝ
ደምሪኝ
አሚንንን ያረብ
ደሰሰሰ ይላል ፍታ በሉ ሰርግና ሞት አንድ ግዜ ነው 🌹🌹🌹
ፍትህ በ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦ለሚኖሩ እስረኞች🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔
ደምሪኝ
አዉቀት ማጣትእኮነዉ ስትምስኬን የተቸገረእያለ እናተ የምታጠፉትን ብር ለደሀ በሰጡት ካላህ ዘድ ተቀባይነት ታገኙነበር
የኢትዮ ወንዶች ያመጡት መላ
ልጁን ወደፊት ሰርጉን ቡሀላ🙈
መብሩክ አቦ ይመቻቺሁ ❤