Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም የሚገርመኝ ቁርኣን መቅራት የሚፈልግ ብየ አድራሻየ ሳስቀምጥ የምታጠፉት ነገር ሰው የኛ ቪድዬ ብቻ ይከታተሉ ቁርኣን ምን ይሰራል ማለት ይመስላል አላህን ፍሩ።
ማርዋ ኸይር ሥራ አይወድም ማርዋኸይርሥራአይወድም ❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እኔ ዉዴ እፈልጋለሁ😢
የትነዉሊንኩ
አረደው ነይ አቅሪኝ ወላሂ
ሱበሀአላህአልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላህአላሇክበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ሱበሀንአላህአልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላህአላኋክበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኑ ሙስሊም እህቶች አብረን ድናችነን እን ማር
አስገቢኝ ማሬ🎉
ሱለላአለይህ ወሰላም
ሰለዋለ ነቢ አስገቢኝ😢
አወል እትዳርህላይ ጠክር ጀማል ሞልቃቃነው ወላሂ እሱ ለሚስቱክብር የለውምእናተዴሞ ዴህና ስታምሩ የልጅህንእናት አምጣልንስአድየ የኔውድአብሽሪተሀዋኩንም እዴምትቆሚ አልጠራጠርም ስአዱ አብሽሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
.ደግ አደረጉህ አወል የልጅህን እናት በዝህ ልክ ማሰቃየት አይደብርህምደ ቆዳ😢😢😢😢
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ 😢😢😢
አብሽሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሚቲን አደራ ማሂርን አደራ ሌላውትርፍነው❤❤❤
ጨረሣችሁ ዱራማዉን ደሥ ይላል አወል ይሄ ትዳር ነዉ እቃቃ አትጨዎቱ የምር ከሆነ የተጣላችሁት
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብያችን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህን ፍሩ በትዳር ቀልድ የለም
صلى الله عاليه وسلم
እደዛሬ ስቄ አላቅም የምር😂 በጣም ደስ የሚል ማቃጠል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ ሞኩ😂😂😂😂😂
ነብያችን ሙሀምድ ሱለላአለይ ወስለም ዝምያለስው ነጃ ወጣ አሉ እናም ናጃ መወጣት የፍለገ ዝም በል
ምንድ ነው ክፍል የለውም
ቀርቀቦ ሁላ አለ አብዱ ዴረሴ😂😂
ሁለት ጂሎች ወልዳቹሁ የልጆች አባት ሁናቹሁ አድባቹሁ ልጃቹሁን እደማሳደግ ሁለየም ይቅርታ አይደብራቹሁምደ ለምን ሥነሥረአት አትይዙም እረ አወል ትዳርህን አፍርሥ ቢልህ ታፈርሳለህደ ምኑ ሞኚ ነህ
ሰአዳ አሁን እሽካልሽ የመጨረሻ ንቆሻልለናተ ትዳር ጨዋታነዉ ጀማል አተ የራስህን ሂወት በስርአት ምራአተባትመታት ሰአዳ አትናገርህም ነበር
በጣምጥፍተኛናችሁ ጀማልእናአወል በተይአወል ሚስትህን ሶስተኛወገን እያስገባህ ትበትናለህእደ
አወል አሁንም በጣም አበዛህ ው የልጅ ህእናት ትሻል ሀለች
አዎል በትደሪ ለይ አትቃልድ አዎል እና ሠአዳ ምርጥ ጥዶች ናችዉ🌷🌷 ሥለዝ አትሣቅ ጀማል ጥናኝ አይዴለም እዴ ኤሄ ነገርማ ጡሩአይዴ ለም
ተጃጃሉ ቀፎ ሁላ😂😂😂😂
😂
ቀራፎም ጪምር😂😂😂😂😂
የተመቸኝ ኮመንት😂😂
አይ የመዳም ቅመሞች እነሡ እደሁ ላይክእና ቪው እየተሠጣቸው ነው😂😂😂 ብቻ አበራቱ፡፡፡
@@HayatEndris..Ethiopa እኔግንወላሂ ከቁርአንውጭ ላይክ ሰብ አላደርግም የተቸገርኩትስ ስልኬ ሰብ እያደረገብኝ
ዝም ያለነጃ ወጣብለዋል ውዱ ነብይ ረሡል ሥለላሁ አለይሒ ወሠለም አበዛችሁት ወላሒ
ሰአዳ አችደሞ አወጥፉቴ ነው ብለሽ ተመለሽ ለምንአጥፉተሻል እዴት ታረቃችሁ ምንካሰሽ ሳትየ ተለኮሽባቸው የታረቁትን አለያ የሽ አሁን ባልሽ ጡሩአርጎልሻል ተመለሽ ወደአወልና ጀማልና ሀዋንም አስታርቂ ግን አሁንም እምትናገሪዉን ቆም ብለሽ እሰቢ ሲጀመር ትዳር ማስታረቅ እጅ ማጣላት ሀጢያትነው ያውም ባች ሰበብ ሆነ ከባድ ነው ቶሎ ወደአወል ተመለሽና አስታርቂ ሀዋን ግታ ይቅርእዲልሽ ተሳስተሻል የሰውን ትዳር ጥሩአይደለምላች ባች ተለያይተው ተቅሩ
አትጃጃሉ ሴትን ልጅ ቀጥይ ውጭ ብላችሁ ፕራንክ ነው አይከብድም ታዳ ከቤት ውጭ አይባልም ጉድ እኮ ነው
እንዲ የኔ የገረመው ሰው አለ እዛም ሄዶን የልጅህንና ትተሻለሃለች እንላለን እዚህ መተን የልጅ አባት ይሻልሻል በድን ቢያቃሉ ሊ ድራማ እየሰሩብን እኮ ነው እኛ ላይ እናማውዶቼ እስኪ አዲስ ጀመሪያዎች እንድ የማመር እኛንም እስኪ ያበረታቱን እየገባችሁ ደምሩኝ ይቺን ጽሁፍ የምታነቡ ❤❤❤❤❤
በትዳር ቀልድ ሱባሀን አላህ አላህ ከእንደዚህ አይነት ህይወት ይሰዉረን 😮
አሪፍ ሠርተሃል ጀም
ክክክክክ ወላሂ በጣም ያሰጠላል የምር ሁሌየ ይቅርታ አያሰጠላህም
Wolhii yasaxela eshi 😮😮
😢😢😢
ትዳር እቃቃ ጫወታነው እዴ ወይስ ለዩቱፕ ስራ ብለን ነው ብትሉ ይሻላል
አኡ ዙቢላህ
Mud eyeyazubeh new jemal malt lenirowu yemayihon new seadin melis
ተው ግን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
Kebfitem jemal wushetam new nurohin atafrs awel
ቱ 50 ሠገጤዎች ዱሮም ድራማ እንዴሆነ አውቀናል😢
ደብሮኛል ለማንም መናገር አልፈልግም ማንም አይረዳኝም😢😢
እና
ነይ እኔጋር እናውራ የኔ ውድ😢
አብሽሪ እህት
አይዞሺ አህት ዋ❤❤@@SebleEbirahm
@@Kedija-t9w እሽ ነይልኝ
እግር እግር አላችሁ
አወልን አጨለለዉ ጀማልሚስቱን አጨልሎ😂😅😆😆😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁አወል ግን የዋህ ነዉ ጎደኛህን ሰምተህ የማይሰራ ስራ ሰርተሀልትዳር 3 ተኛ ወገን መግባት የለበትም በዚህ ሰበብ ቢፈርስስ😢😢😢
የሠአዲ ሳቅ ናፍቆኛል ሠአዲ የኔልዩ ሴት❤❤❤❤
ሰአድ ወላሂ ድራማ ቸዉንአክሺፊባቸዉ በአላህስአዱ
እረ ኡኡኡ እደው እዝህ እራሳችሁ ላይ ምቆሉት ትራስ ነው ? ጉድ ጉድ ሲስጠላ
ሱባሀን አላህ በትዳር ቀልድ አወል ከዝህ ቀደም እሪ ብለህ ስአድን መለስኩ አሁንም በትዳር ቁማር ስታስጠሉ
ጀማል አላህ ሂደያ ይሰጥህ አክላቅ እሚባል የለለው ገገማ
ጀማል አተም እሚስትህጋል ታረቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሴትዩዋ የተውሶ ናት 😂😂😂 በርቱ😊
ወደናቸወይ ግን በአላህ
ካሜራ ማን ሰአዳ😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድራማዉ ፓርት አርጉበት😂
ጀማል አትጃጃል እኛ የምናቅህ በደዚህ አይነት የዘቀጠ ስራ አይደለም ተስተካከል
ስታስጠሉ ምን ይመስላሉ
እወል በጣም ጂል ነው ትዳር ቀልድ አይደለም
ሙስሊሕ ከሆሺ አሏህን ፍሪው እህት አትሸወቺ ዱኒያናት
🙄🙄😢😢
አይ አወል ጀማል ገደል ቢያሥገባህ ትገባለህደ አይይይይ አሁንሥ አበዛቺሁት ሠአዳ ምንም ሥተት የለባትም ግን በትዳር አይቀለዲም
ወይ ሴትየው
ትንሽ ብር ታገኝችሁ በሀላ ይቅርታ አይ በውሸትየመጣገንዘብ ምንም በረካ የለውም አላህ ሀላል በሆንእርዝቅ ያብቃቃን
ወድስትባሉ አስመሳይናችሁ ❤❤❤❤ወድጠግቦልባይሆንአስተውል ምገድህደስአይልም ለሚስት ክብርይኑርህየጀመራችህትአልሳካስልነውአይወዷችየታዛናላችሆ❌❌❌❌❌❌
😮😮😮በጣም😮እጂ😮እጂ😮ነዉ😮ያላቺሁኝ😮😮😮
ይሄ አወል እና ጀማልን ነገረ ስራቼው በጣም ነው የሚስጠሉኝ😢
በጣም ጂል ናቹሁ የምር ትዳር እንደዝህ አይደለም ለሴት ልጂ ክብር ይኑራቹሁ
ንፍጣም ሁላ😅😅
እረ ሴቱን ሀግ የሚል በተሠብ የለሞይ አባቴ ኑራልኝ ለዘላለም❤❤
በ ብርተገዝተውነው እምመጡትእኮ ይቱብላይ በነፃየለም
ዴግአገህ፣አወል፣፣የጎዴኛህንወሬስምተህ፣ስአዳንማባርርየለብህምጎዴኛከሚስትአይበልጥም
ማቼናው ሚያልቃው
ሤት ሆናችሁ በሤት ሂወት የምቀልዱ ጠብቁ መጨረሻችሁ አያምርም የምን ቀልድ ነዉ በትዳር ቀልድ እናተ ወልዳችሁ የለ እዴ አርፋችሁ አትቀመጡም ሠዉ ምንም እኮን ቢበዲላችሁ እናም መልሣችሁ መበዴል የለባችሁም😢😢😢😢😢
ሲጀመር አወል የሠወራ ሰምተህ ሚሥትህን ታስቀይማት አለህ ለሰዉብለህ አትጋዳ
አብሸሩ🎉🎉🎉🎉አሚቲንአደራማሂርንአደረሌላዉትረፋነዉ
❤❤😂😂😂ጀማልአቢል
ደግ አደረክ ጀማል ብድሩን እማይመልስ አይ ወልድ ይባላል😅
አዉ አባለጊነህ ጀማል
ሲጀመር ጀማልቀዳዳነው😂😢
ሃዋን ይቅርታ በልና ታረቅ ጀማልተብየው🎉🎉🎉🎉🎉
Baxam si beza fara nek Awal jil
አወል ሚሥትህን አስቀይመሀል በሰው ወሬ ከሣአዳ የበለጠ ሚሥትአታገኝም ወድሜ
አይይይይደራማወይቀጥላል😅😅😅😅😅😅😅
ስማአወል ሰላሳ 30 ግዜብታጠፍ ሚስትህን አትበድል ፍዶመስራት ከፈለክ ከስአድጋ ሰራ ማንንም አትደብልቅ ለብር ብለህ
ጀማል ባለጌ ነህ
ሱባሀን አላህ ያወል ስራ አኡዙቢላህ
ይቅርታ እላታለሁ ኧረ አላህን ፍሩ ተዉ በትዳራችሁ አትቀልዱ ደሞ አወል ሚሥትህን በቃኝ ሒጅ ብለህ አሥወጣሀት ኡሥታዞችን ጠይቅ ሚሥትን በቃኝ ማለት ክልክል ነዉ
ፈትቼሻለሁ እሥካላለድረሥ እኒካሀውላይ ችግር አይፈጥርም ነገርግን እደዚህ መጨማለቅ እትዳርላይ አያዋጣም ሢቀጥል ከሀጅነብይጋ ምንያጨ ማልቃቹሗል
ጀማል ግን ሴት ልጂ እያለህ እደዚህ አይደረግም😮
👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጎቦዝ ጀሙዬ😂😂😂😂😂
Jamale kete newu setochune yematemetaa
እጭ አሁንስ በጣምአሰጠላችሁትዳርመቀለጃ መሆኑነውለዶላርብላችሁ አኡዙቢላሂ
አዎል ግላፎነክ😂😂😂😂😂😂
ግን አወል ሰአድን እደሚፈራት ግልፅ ነው 😂😂😂
እፈልጋለሁ
ተሳስታችሁ አድቀንኳ እውነት እሚመስል ፌራቅ ሱሩ ምንም ደስአትሉም
አትቀልድ በትዳር አወል በሰዉ ወሬ አትሂድ ትዳርህን አጥብቀህ ያዝ እንደት ነዉ ትላት የገፈተርካት ስአድን
ድራማነው የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
ትዳር መቀለጃ አደረጋችሁት ኢተቂላ እናንተ ሙሥሌም አደላችሁ እንደ
ደላላ ነው ያመጣልኝ አላልክም እድ አወል ለምን ጀማልን ለምን በካሜራ አልያዝክም
ጥሩ ቁማር ይዛችሁ ሁለተኛ ስተት ሰራህ ወላሂ ወላሂ አወል ሠው እደነዳህ ነው እደ ጅሌ ከብት ነህደ አወል ሶስተኛ ሰው ትዳርውስጥታስገባለህ እደ ሞኝ
Betam donkoronachu be iwunet.tidar chawotaw aragachu hasbunallah 😅😁😁
እንደው መቀለጃ አጣችሁ በትዳር መቀለድ አይከብድም ኧረ የፈጠራችሁን ፍሩ
😢😢😢😢
አወልሠገጤአትሁንጀማልምርጥነውወላሂ
Jamaal nadhiis dhiraa ofiraa dhorguu hin daduu nitiin ilee hin tumtii
ተጃጃልቀፎሁላ😂😂😂😂😂😅😅😅😅እኛንአታወላጀል።አላህንፍሩ
አንተ ገልቱ የሆንክ አወል ሰዉ እዴመራክ ነዉዴ ሚስትህን የምታባርረዉ ለትዳርክ ክብር ይኑርክ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እረ ተው ክብር ያለውን ትዳር አታራክሱ ለትዳራችሁ ክብር ይኖራችሁ በሌላ ሸቅሎሎሎሎ✊😥😥
በጣም የሚገርመኝ ቁርኣን መቅራት የሚፈልግ ብየ አድራሻየ ሳስቀምጥ የምታጠፉት ነገር ሰው የኛ ቪድዬ ብቻ ይከታተሉ ቁርኣን ምን ይሰራል ማለት ይመስላል አላህን ፍሩ።
ማርዋ ኸይር ሥራ አይወድም ማርዋኸይርሥራአይወድም ❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እኔ ዉዴ እፈልጋለሁ😢
የትነዉሊንኩ
አረደው ነይ አቅሪኝ ወላሂ
ሱበሀአላህ
አልሀምዱሊላህ
ላኢላሀኢለላህ
አላሇክበር
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ሱበሀንአላህ
አልሀምዱሊላህ
ላኢላሀኢለላህ
አላኋክበር
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኑ ሙስሊም እህቶች አብረን ድናችነን እን ማር
አስገቢኝ ማሬ🎉
ሱለላአለይህ ወሰላም
ሰለዋለ ነቢ አስገቢኝ😢
አወል እትዳርህላይ ጠክር ጀማል ሞልቃቃነው ወላሂ
እሱ ለሚስቱክብር የለውም
እናተዴሞ ዴህና ስታምሩ
የልጅህንእናት አምጣልን
ስአድየ የኔውድ
አብሽሪ
ተሀዋኩንም እዴምትቆሚ አልጠራጠርም ስአዱ አብሽሪ
🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
.ደግ አደረጉህ አወል የልጅህን እናት በዝህ ልክ ማሰቃየት አይደብርህምደ ቆዳ😢😢😢😢
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ 😢😢😢
አብሽሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሚቲን አደራ ማሂርን አደራ ሌላውትርፍነው❤❤❤
ጨረሣችሁ ዱራማዉን ደሥ ይላል አወል ይሄ ትዳር ነዉ እቃቃ አትጨዎቱ የምር ከሆነ የተጣላችሁት
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብያችን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህን ፍሩ በትዳር ቀልድ የለም
صلى الله عاليه وسلم
እደዛሬ ስቄ አላቅም የምር😂 በጣም ደስ የሚል ማቃጠል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ ሞኩ😂😂😂😂😂
ነብያችን ሙሀምድ ሱለላአለይ ወስለም ዝምያለስው ነጃ ወጣ አሉ እናም ናጃ መወጣት የፍለገ ዝም በል
ምንድ ነው ክፍል የለውም
ቀርቀቦ ሁላ አለ አብዱ ዴረሴ😂😂
ሁለት ጂሎች ወልዳቹሁ የልጆች አባት ሁናቹሁ አድባቹሁ ልጃቹሁን እደማሳደግ ሁለየም ይቅርታ አይደብራቹሁምደ ለምን ሥነሥረአት አትይዙም እረ አወል ትዳርህን አፍርሥ ቢልህ ታፈርሳለህደ ምኑ ሞኚ ነህ
ሰአዳ አሁን እሽካልሽ የመጨረሻ ንቆሻል
ለናተ ትዳር ጨዋታነዉ
ጀማል አተ የራስህን ሂወት በስርአት ምራ
አተባትመታት ሰአዳ አትናገርህም ነበር
በጣምጥፍተኛናችሁ ጀማልእናአወል በተይአወል ሚስትህን ሶስተኛወገን እያስገባህ ትበትናለህእደ
አወል አሁንም በጣም አበዛህ ው የልጅ ህእናት ትሻል ሀለች
አዎል በትደሪ ለይ አትቃልድ
አዎል እና ሠአዳ ምርጥ ጥዶች ናችዉ🌷🌷 ሥለዝ አትሣቅ ጀማል ጥናኝ አይዴለም እዴ ኤሄ ነገርማ ጡሩአይዴ ለም
ተጃጃሉ ቀፎ ሁላ😂😂😂😂
😂
ቀራፎም ጪምር😂😂😂😂😂
የተመቸኝ ኮመንት😂😂
አይ የመዳም ቅመሞች እነሡ እደሁ ላይክእና ቪው እየተሠጣቸው ነው😂😂😂 ብቻ አበራቱ፡፡፡
@@HayatEndris..Ethiopa እኔግንወላሂ ከቁርአንውጭ ላይክ ሰብ አላደርግም የተቸገርኩትስ ስልኬ ሰብ እያደረገብኝ
ዝም ያለነጃ ወጣብለዋል ውዱ ነብይ ረሡል ሥለላሁ አለይሒ ወሠለም አበዛችሁት ወላሒ
ሰአዳ አችደሞ አወጥፉቴ ነው ብለሽ ተመለሽ ለምንአጥፉተሻል እዴት ታረቃችሁ ምንካሰሽ ሳትየ ተለኮሽባቸው የታረቁትን አለያ የሽ አሁን ባልሽ ጡሩአርጎልሻል ተመለሽ ወደአወልና ጀማልና ሀዋንም አስታርቂ ግን አሁንም እምትናገሪዉን ቆም ብለሽ እሰቢ ሲጀመር ትዳር ማስታረቅ እጅ ማጣላት ሀጢያትነው ያውም ባች ሰበብ ሆነ ከባድ ነው ቶሎ ወደአወል ተመለሽና አስታርቂ ሀዋን ግታ ይቅርእዲልሽ ተሳስተሻል የሰውን ትዳር ጥሩአይደለምላች ባች ተለያይተው ተቅሩ
አትጃጃሉ ሴትን ልጅ ቀጥይ ውጭ ብላችሁ ፕራንክ ነው አይከብድም ታዳ ከቤት ውጭ አይባልም ጉድ እኮ ነው
እንዲ የኔ የገረመው ሰው አለ እዛም ሄዶን የልጅህንና ትተሻለሃለች እንላለን እዚህ መተን የልጅ አባት ይሻልሻል በድን ቢያቃሉ ሊ ድራማ እየሰሩብን እኮ ነው እኛ ላይ እናማውዶቼ እስኪ አዲስ ጀመሪያዎች እንድ የማመር እኛንም እስኪ ያበረታቱን እየገባችሁ ደምሩኝ ይቺን ጽሁፍ የምታነቡ ❤❤❤❤❤
በትዳር ቀልድ ሱባሀን አላህ አላህ ከእንደዚህ አይነት ህይወት ይሰዉረን 😮
አሪፍ ሠርተሃል ጀም
ክክክክክ ወላሂ በጣም ያሰጠላል የምር ሁሌየ ይቅርታ አያሰጠላህም
Wolhii yasaxela eshi 😮😮
😢😢😢
ትዳር እቃቃ ጫወታነው እዴ ወይስ ለዩቱፕ ስራ ብለን ነው ብትሉ ይሻላል
አኡ ዙቢላህ
Mud eyeyazubeh new jemal malt lenirowu yemayihon new seadin melis
ተው ግን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
Kebfitem jemal wushetam new nurohin atafrs awel
ቱ 50 ሠገጤዎች ዱሮም ድራማ እንዴሆነ አውቀናል😢
ደብሮኛል ለማንም መናገር አልፈልግም ማንም አይረዳኝም😢😢
እና
ነይ እኔጋር እናውራ የኔ ውድ😢
አብሽሪ እህት
አይዞሺ አህት ዋ❤❤@@SebleEbirahm
@@Kedija-t9w እሽ ነይልኝ
እግር እግር አላችሁ
አወልን አጨለለዉ ጀማል
ሚስቱን አጨልሎ😂😅😆😆😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
አወል ግን የዋህ ነዉ ጎደኛህን ሰምተህ የማይሰራ ስራ ሰርተሀል
ትዳር 3 ተኛ ወገን መግባት የለበትም
በዚህ ሰበብ ቢፈርስስ😢😢😢
የሠአዲ ሳቅ ናፍቆኛል ሠአዲ የኔልዩ ሴት❤❤❤❤
ሰአድ ወላሂ ድራማ ቸዉንአክሺፊባቸዉ በአላህስአዱ
እረ ኡኡኡ እደው እዝህ እራሳችሁ ላይ ምቆሉት ትራስ ነው ? ጉድ ጉድ ሲስጠላ
ሱባሀን አላህ በትዳር ቀልድ አወል ከዝህ ቀደም እሪ ብለህ ስአድን መለስኩ አሁንም በትዳር ቁማር ስታስጠሉ
ጀማል አላህ ሂደያ ይሰጥህ አክላቅ እሚባል የለለው ገገማ
ጀማል አተም እሚስትህጋል ታረቅ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሴትዩዋ የተውሶ ናት 😂😂😂 በርቱ😊
ወደናቸወይ ግን በአላህ
ካሜራ ማን ሰአዳ😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድራማዉ ፓርት አርጉበት😂
ጀማል አትጃጃል እኛ የምናቅህ በደዚህ አይነት የዘቀጠ ስራ አይደለም ተስተካከል
ስታስጠሉ ምን ይመስላሉ
እወል በጣም ጂል ነው ትዳር ቀልድ አይደለም
ሙስሊሕ ከሆሺ አሏህን ፍሪው እህት አትሸወቺ ዱኒያናት
🙄🙄😢😢
አይ አወል ጀማል ገደል ቢያሥገባህ ትገባለህደ አይይይይ አሁንሥ አበዛቺሁት ሠአዳ ምንም ሥተት የለባትም ግን በትዳር አይቀለዲም
ወይ ሴትየው
ትንሽ ብር ታገኝችሁ በሀላ ይቅርታ አይ በውሸትየመጣገንዘብ ምንም በረካ የለውም አላህ ሀላል በሆንእርዝቅ ያብቃቃን
ወድስትባሉ አስመሳይናችሁ ❤❤❤❤ወድጠግቦልባይሆንአስተውል ምገድህደስአይልም ለሚስት ክብርይኑርህየጀመራችህትአልሳካስልነውአይወዷችየታዛናላችሆ❌❌❌❌❌❌
😮😮😮በጣም😮እጂ😮እጂ😮ነዉ😮ያላቺሁኝ😮😮😮
ይሄ አወል እና ጀማልን ነገረ ስራቼው በጣም ነው የሚስጠሉኝ😢
በጣም ጂል ናቹሁ የምር ትዳር እንደዝህ አይደለም ለሴት ልጂ ክብር ይኑራቹሁ
ንፍጣም ሁላ😅😅
እረ ሴቱን ሀግ የሚል በተሠብ የለሞይ አባቴ ኑራልኝ ለዘላለም❤❤
በ ብርተገዝተውነው እምመጡትእኮ ይቱብላይ በነፃየለም
ዴግአገህ፣አወል፣፣የጎዴኛህንወሬስምተህ፣ስአዳንማባርርየለብህምጎዴኛከሚስትአይበልጥም
ማቼናው ሚያልቃው
ሤት ሆናችሁ በሤት ሂወት የምቀልዱ ጠብቁ መጨረሻችሁ አያምርም የምን ቀልድ ነዉ በትዳር ቀልድ እናተ ወልዳችሁ የለ እዴ አርፋችሁ አትቀመጡም ሠዉ ምንም እኮን ቢበዲላችሁ እናም መልሣችሁ መበዴል የለባችሁም😢😢😢😢😢
ሲጀመር አወል የሠወራ ሰምተህ ሚሥትህን ታስቀይማት አለህ ለሰዉብለህ አትጋዳ
አብሸሩ🎉🎉🎉🎉አሚቲንአደራማሂርንአደረሌላዉትረፋነዉ
❤❤😂😂😂ጀማልአቢል
ደግ አደረክ ጀማል ብድሩን እማይመልስ አይ ወልድ ይባላል😅
አዉ አባለጊነህ ጀማል
ሲጀመር ጀማልቀዳዳነው😂😢
ሃዋን ይቅርታ በልና ታረቅ ጀማልተብየው
🎉🎉🎉🎉🎉
Baxam si beza fara nek Awal jil
አወል ሚሥትህን አስቀይመሀል በሰው ወሬ ከሣአዳ የበለጠ ሚሥትአታገኝም ወድሜ
አይይይይደራማወይቀጥላል😅😅😅😅😅😅😅
ስማአወል ሰላሳ 30 ግዜብታጠፍ ሚስትህን አትበድል ፍዶመስራት ከፈለክ ከስአድጋ ሰራ ማንንም አትደብልቅ ለብር ብለህ
ጀማል ባለጌ ነህ
ሱባሀን አላህ ያወል ስራ አኡዙቢላህ
ይቅርታ እላታለሁ ኧረ አላህን ፍሩ ተዉ በትዳራችሁ አትቀልዱ ደሞ አወል ሚሥትህን በቃኝ ሒጅ ብለህ አሥወጣሀት ኡሥታዞችን ጠይቅ ሚሥትን በቃኝ ማለት ክልክል ነዉ
ፈትቼሻለሁ እሥካላለድረሥ እኒካሀውላይ ችግር አይፈጥርም ነገርግን እደዚህ መጨማለቅ እትዳርላይ አያዋጣም ሢቀጥል ከሀጅነብይጋ ምንያጨ ማልቃቹሗል
ጀማል ግን ሴት ልጂ እያለህ እደዚህ አይደረግም😮
👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጎቦዝ ጀሙዬ😂😂😂😂😂
Jamale kete newu setochune yematemetaa
እጭ አሁንስ በጣምአሰጠላችሁ
ትዳርመቀለጃ መሆኑነው
ለዶላርብላችሁ አኡዙቢላሂ