የጉዞ መረጃ ወደ ሀገር ስንገባ ምን ምን እቃዎች ይዘን መግባት እንችላለን ምን ምን ይፈቀዳል ??

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • #የጉዞመረጃ #ጉዞ #ethiopian#airlines #የአየርትኬት #ሀገር #ካርጎ #ቀረጥ #አረብሀገር #ሳውዲ #ዱባይ #መረጃ #ትክክለኛ #ስደት #fanisamri #brex #brexhabeshawi #ashruka #abelbirhanu #ሪያድ #ኢምባሲ #sami #abiyahmed #lemma #ለማ #አብይ #እስክንድር #ጀዋር #jawar #brexን #ፕራንክ #prank ##ነጃህሚድያ #tstapp #yesufapp

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 роки тому +83

    አዎ አህመድ ሌላ ቪዲዮ ስራባቸው ስለ አየር መንገድ እኔም ደሜ ፈልቶ ሰድቤያቸዋለሁ እየተሳደብን ወጣን አንድ ግዜ ለአረብ ሀገር እንደውም ማንቋሸሻቸው አጋጥሞኛል መሀይሞች ናቸው አረብ አገርኮነው ኢትዮጲያን ለዚህ ያደረሰቻት

    • @Rነኝየኢቅራዕተማሪየመዳም
      @Rነኝየኢቅራዕተማሪየመዳም 4 роки тому

      ለምንለሳውዲና.ለዱባትናገራለህአህመድእስቲየኬት.ነገረንገረንስለካጎ

    • @jshjsb8502
      @jshjsb8502 4 роки тому

      @@Rነኝየኢቅራዕተማሪየመዳም lake

    • @uaeuae667
      @uaeuae667 4 роки тому

      ሀይ

    • @weynishtwaldu3691
      @weynishtwaldu3691 4 роки тому

      መሀመድ የአረብ ሀገርሠዉ አንዴ እብድናቸዉ ሥለተባል ያረጉትን ያድርጉን

    • @jomanaww365
      @jomanaww365 Рік тому

      በጣም እናመሠግናለን

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 4 роки тому +40

    መስተንገዶ ላይ እውነት ነው በጣም ያስጠላሉ እደ ዜጋ እኮን አያዩንም በቋንቋ እማንግባባቸው ኤርፖርት እኮን በስረአት ያስተናግዱናል የኛወቹ ያመናጭቃሉ ሌላ ማዳም ሆነው ይጠብቁሃል ስትናገር እደ እብድ እጅ እደ ባለ ጉዳይ አያዩንም

  • @habesha5301
    @habesha5301 4 роки тому +2

    ዋው ተባርክ ወንድሜ
    በትክክል አየር መንገድ ላይማ ትልቅ ሙስና አለ አርብ አገር የምንገባውን በስርአት እንኳን አያናግሩንም በጣም ነው ሰው ሚያንቋሽሹት የካርጎ ቀርጥም እንደፍለጉ ነው ሚያስከፍሉት አንዳንዱ ላይ በጣም ከፍተኛ ብር ለትንሽ እቃ ኡንዳንዶች ደሞ በጣም ብዙ እቃ ሟጥጠው ወስደው በጣም ትንሽ ብር ሚከፍሉ አሉ እና ሌላ ቪዲወ ስራልን በዚህ ጉዳይ ወንድማችን በተርፈ ከልብ ነው ምናመሰግን ለማናውቀው ስላሳወከን

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 4 роки тому +32

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 4 роки тому +11

    ታዲላችሁ አገራችሁ የምትገቡት እሲኪ ዱአ አዲርጉልኝ እኔም ያሰብኩት ተሳክቶ በሰላም ላገሬ እዳበቃኚ

  • @molomolo5502
    @molomolo5502 4 роки тому

    ኣቮ ተባረክ ሰለ ኢትዬጲያ ኤርፖር የተናገርከዉ በጣም ትክክል ነዉ። ኣገሬን መግባት ሣስብ ሰለ ኢትዬጲያ ኤርፖርት ያለ ሰቃይ እና ማዳላት ትዝ ይለኝ እና ኢትዬጲያዉነቴን እጠላለዉ።ኣረብ ቢገዱለን ኣረብ ቢያሠቃየን ኣረብ ቢንቀን ኣይደንቅም።ኢትዬጲያ ኤርፖርት መጥፎዋች ናቸዉ ኣይረቡም ምዱረ ኣሽቃባጭ ።ከኢሮብ ለመጡ ቦምብ ይዞ ቢገቡም ኣይፈተሹም።እኛ ቀዱመን የገባን እያለን ከኛ ቦኃላ ለገቡ ከኣሜሪካ ለመጡ ነዉ ቀዱሞ የሚያስተናግዱ።በኣጭሩ የኢትዬጲያ ኤርፖር ሰራቶኞች ኣይረቡም ቆሻሾች ናቸዉ የኣረብ ኣገር ማንኛዉም ሰዉ ወንዱም ሴትም ኣማርረዋል።

  • @rootbe7308
    @rootbe7308 4 роки тому +23

    አዎ የኢትዮጵያ ኤርፖርት በጣም ሙስኛ ነው ለነጮች ይሰግዳሉ

    • @berrystrawberry787
      @berrystrawberry787 4 роки тому

      አንድ ጥያቄ አለኝ ፓስፖርትታ አለቀ እንዴት ነዉ የምገባዉ አገር የምታዉቁት ነገር ካላ አማክሩኝ በጣም ጨንቆኛል

    • @saadashifarow7304
      @saadashifarow7304 2 роки тому

      በነጭ ወሰሸት መግባት ይቻላል

  • @michualem5112
    @michualem5112 4 роки тому +2

    ዛሬ ኤባሲ ውስጥ ያየውህ መስሎኝ ነበር ሄጀ ስለነበር ከቀረጽ ነጻ ላወጣ ሄጀ በቅርቡ ተጓዥ ነኝ ጥሩና አስፈላጊ መረጃ ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን ወድማችን
    ቴሌቪዥን ገዝቼ ግን Wansa የሚባል ነው ደረጃውን ፈጣሪ ይወቀው በስደት ያላቹ እህቶቼ ሁላችንን ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን የሁል ጊዜ ጸሎቴና ምኞቴ ነው

    • @saadhsa8935
      @saadhsa8935 Рік тому

      ወድ እህቴ Tv ከቀርጥ ነፃ ይፈቀዳል ወይ

  • @zenbomer2946
    @zenbomer2946 4 роки тому +16

    በጣም ጎበዝ ልጅ ሁልጊዜ ስራ ሼር አረጋለሁ እሽ

  • @markanjuju8472
    @markanjuju8472 4 роки тому +1

    በጣም ቀላል ያዳላሉ እርካሾች ባረብ ሀገር የውጭ ምንዛሬ ሀገሪቱ መዳኒት እደሚያስገቡ አያውቁም መዳኒት ደግሞ ሂወት ነው በትንሹ ጭቅላታቸው ላይ ትምህርት ቤት ቢሰራ አይገባቸውም ምድረ ደንቆሮ በተለይ ሴቶቹ ሴት ሆነው በሴት ላይ የሚያደርጉት ድርጊት እጅግ በጣም ነው የሚዘገንነው ማመን እስኪከብድ ድረስ

  • @brtkinyadasa936
    @brtkinyadasa936 2 роки тому +3

    ተባረክ ወንድሜተባረክ እሼ እውነትክን ነው በጣም አሽቃበጮች ናቸው በጣምምነው የሜያሳዝኑት እኔም ደርሶብኛል እርጎዝ ነኝ እያልኮት ምንም አልመሰለውም ድፋት ያድርገው

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 24 дні тому

    እዉነት ብለሀል ያረብ ሀገር ሰራተኛ ክብር ይገባታል ግን ሀገራችን ከባድ መድሎ አለ

  • @dssf962
    @dssf962 4 роки тому +5

    የሌላ አገር አሥተናጋጆች ክብር አላቸዉ ኢትዪ ግን ለራሣቸዉ ዜጋ ጭቃ ነዉ ንግግራቸዉ ሣሠ፱ጠሉ ክብር እሚባል የላቸዉም 3ግዜ እየተያሥኩ አየሃቸዉ ሣሥጠሉ

  • @burtganrashed5492
    @burtganrashed5492 3 роки тому +2

    ውድ ወንድማችን ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ሰጠህን መረጃ እናመሰግናለን

    • @yetmworkwaga4160
      @yetmworkwaga4160 2 роки тому

      እናመሰግናለን ወንድማችን ብጅ ሻንጣችን መፍጫዎችና የተለያዬ የውሀ ማሞቂያዎች መያዝ ይቻላል እስኪ ንገረኝ

  • @merimaalialhamdulillahalak8027
    @merimaalialhamdulillahalak8027 4 роки тому +3

    በጣም ልክ ነህ ወንድም የኢት አየር መንገድ ሰራተኛች አድሎ የእኔም ጥያቄ ነበር ።አጅጉን አሳዝኖኛል!!!ለምትሰጠን መረጃ ጀዛከላህ ኸይረን!!!ቀጥልበት!!!

  • @gullkhan1711
    @gullkhan1711 2 роки тому

    አህመድ ወንድሜ የአንተመረጃ ውሰጤነው በጣምነው የምከታተልህ አዉነትህነው ያዳላሉየልከው ለሰደተኝ

  • @user-vb4hh5yz2c
    @user-vb4hh5yz2c 4 роки тому +12

    ካሰራምስት ቀን ብወሀላ እገባለሁ ከኮይት ሰላም ግቢ በሉኝ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ትክክል ሲያናድዱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ያዳላሉ በተለይ ከአረብ ሃገር ለምነባ ሰዎች ክብር የላቸውም አረብ ሃገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ለሃገራቸው የጀርባ አጥንት ናቸው ግን ምን ዋጋ እልለው ድካማችንን ምልንም አያውቅልንም ለመረጃው ጄዛከላህ ኸይር ያአኺ

  • @blen3202
    @blen3202 4 роки тому +3

    ስለዱባይም መረጃ አቅርብልን በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ተባረክ ኢትዬፒያማ ኤርፖርቶች በጣም ችግር አለባቸው ልክ ብለሀል

  • @SimertAsegodom
    @SimertAsegodom 2 місяці тому

    ❤እግዛብሔር ይስጥክ በጣም ጨንቆኝ ነበር ማን ልጠይቅ እያልኩው ነበር አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @አኢሻቢንትኢስላምረሱልንና

    እስኪ ሹክ በሉኝ ያጀመአ ከ 15 ቀን በሃላ ለመሄድ አስቤለሁ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @user-yo1sn9jq8z
    @user-yo1sn9jq8z 4 роки тому

    ወሎ ትዩብ ማሻኣላህ በምታቀርበው ትምርት በጣም ተጠቃሚ ነኝ
    ብዙ ጊዜ ትምርት እሰማለሁ ግን ኮመት አልፅፍም
    እኔም ካረፋ በኅላ ልነካው ነው
    ባለፈው ስገባ እቃዬ ካርባ ስድስት ኪሎ በልጦ 500 ብር አስከፍለውኛል ሚጠቅም እቃም አላዝኩም ነበር አሁን ግን ብዙ ተምራለሁ እሻኣላህ
    በትክክክል አመቻቻለሁ ጀዛከላህ ከይር ጀዛ

  • @user-yv2bs2iz2u
    @user-yv2bs2iz2u 4 роки тому +22

    እኔ ምለው የኢትዮጵያ ቦሌ ሻንታ መፍተሽ እዲያቆሙ እጃችው ይሰበር

  • @ghfg1822
    @ghfg1822 3 роки тому +1

    ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ያከብረልን በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው የምታምን በት አምላክ አላህ ይጠብቅህ ።

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 4 роки тому +4

    እናመሰግናለን ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ 🙏

  • @ዘይነብ-ነ8የ
    @ዘይነብ-ነ8የ 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ወድም አህመድ ጣም ጥሩ አሪፍ ምክር ነው ✅✅✅

  • @zeharabintseid9767
    @zeharabintseid9767 4 роки тому +79

    ጥር ውሥጥ እሄዳለሁ እናቴ እንደት እንደናፈቀችኝ

  • @AlamAlam-np9wi
    @AlamAlam-np9wi 3 роки тому +2

    ለስደታኛች እግዘኣብሔር ያውቀል ኤኛደሓሆች እራሳችን፣ደፍታን እያሰረነው እናሱ በኛይቃልዳሉ።🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔🇱🇾🇪🇹

  • @ብቸናፍቅር
    @ብቸናፍቅር 4 роки тому +54

    ዱባይም 46 ወይም 40 ነው። ክ15 ቀን በሂላ ይገባለሁ ስላም ገቢ በሉኝ

  • @ababchtaya5861
    @ababchtaya5861 4 роки тому +2

    እግዚያብሄር ይስጥህ እንደውም ካረብ አገር እሚገቡት ናቼውው መከበር ያለባቼው ግን እስኪ በርታና ልክ አስገቡልን ለመስረቅ እዲመቻቼው ነው ሌላ አገር አያሰርቁም

  • @aminabint2760
    @aminabint2760 4 роки тому +8

    ስትኪሎ ይዘን እደምንሄዲ እናቃለን ግን ታርጎዎ አገን ማውጫው እደትነው እረዱባይ 46 ኪሎነው እዳውም 10ኪሎም በጀባችን መያዝ እችላለን

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 4 роки тому

      እንደሠወቹ ፍቃድ ነው አይደል

  • @hadeendris9550
    @hadeendris9550 4 роки тому +1

    ወላሂ ልክ ነክ እኔ የዛሬ 4አመት አገር ስገባ ልጅ ይዣለሁ በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ባለሁበት ሰአት በጣም ነው ያሰቃዩኝ ስልክ ስጡን ስንላቸው ብር ከፍለን እቢ አሉ እራሱ የፅዳት ሰራተኞቹ የለየላቸው ዘረኛ ናቸው ግን እንዳልከው ላውሮፓ በሱሪ ተወጣጥረው የሚመጡትን ያላቸው መስተንግዶና አቀባበል ለኛ እቢ ያሉትን ለነሱ አደረጉላቸው እኛን ወላሂ ሲያመናጭቁን ነው ያሳደሩን ግን ለነሱ ትልቅ ክብር ነበር የሰጧቸው ይሄ ነገር በደንብ መስተካክል አለበት

  • @rahamajizans2380
    @rahamajizans2380 4 роки тому +7

    ከስደት ይዞ መግባት ምፈልገው የቤት መኪና ከቀረጥ ነፃ ይፈቀድልን ይህን መንገድ ክፈቱልን ?

    • @zganshbld9952
      @zganshbld9952 4 роки тому

      Yene pasporte salwoki alqali hagari beti magbati aychalmi woye wondime

  • @fathya9357
    @fathya9357 Рік тому

    ጥሩ መረጃ ነዉ ተባረክ ወንድሜ

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል

    እውነት ነው ለአረብ አገር ሴት ክብር የለቻውም

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 3 роки тому

    ጆርዳን ካርጎ የላም አሉኝ መላ ከለክ ሹክ በለኝ ወንድም መስከረም ሠላሳ እጨሪሳለሁ ኩንቱራቴን ብዙ እቃዎችን ረትቤ ነበር በቅርብ ነው የሰማሁት ከዚክ ካርጎ ወደ ኢቲዮ እየደለለ በተረፈ ልክ ነክ ሸቱ እንድሁም ለሺን በእጅ ቦርሳ ክልክል ነው ኢሪቦርት ላይ ቆሻሻ ነው ያስጨመሩኝ አጋጥሞኛል 👍

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 4 роки тому +4

    ሰላም ሰላም እንዴምን ቆያችሁ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ🇪🇹 ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መንፈሳዊ ቻይናል በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉልኝ🙏

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 4 роки тому

      @ወይኗነኝ የቲጂ እህት tube እኔ ቤተሰብ ነኝ ቪዲዮ አይተሽ ሳብስክራብ አድርጉኝ🌹👈

  • @zinashabera6856
    @zinashabera6856 4 роки тому

    Enameseginalen betam television yizen hulet shalta andun be kifiya masalef anichilim ahmed
    Lela tiyake ketelevion gar 10 k shanta ayifekedim ebakih wendime kechalk melisilign

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 роки тому +9

    ስለቤሩት ጉዞ ጠይቀህ ንገረን

    • @felieyihunlebegonew814
      @felieyihunlebegonew814 4 роки тому +2

      አዎ የኔም ጥያቄ ነው

    • @hdbnnd8677
      @hdbnnd8677 4 роки тому +2

      እውነት ነው እስኪ ስለቤሩት ነገረን

  • @yarebimarege5876
    @yarebimarege5876 4 роки тому +1

    ወአሊኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ወንድማችን በርታ አህመድ .

  • @fatuma1120
    @fatuma1120 4 роки тому +11

    እናመሰግናለን ሰለመርቻው
    ወዴ ያአገሬ ልጆቺ እንዴነ በስደት ያላቺሁ በቅንነት ሰብስክራይ አርጉኝ

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 4 роки тому +1

    ጀግናው ጠክር ያገሬ ልጅ ትክክለኛ መርጃ ስለምታስቀምጥልን ቴኪው

  • @የዘላለምነህውዴ
    @የዘላለምነህውዴ 4 роки тому +5

    አመሰግናለሁ ወንድም ትናትጠይቄ ዛሬ ተመለሰኝ እልልልል

  • @zinepzinep1363
    @zinepzinep1363 3 роки тому +1

    ወንድማችንከልብእናመሰግናልወንድምችንአላህባለህበትመጠን።

  • @ተምሳሌትYouTube
    @ተምሳሌትYouTube 4 роки тому +5

    በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ አመስግናለሁ❤🙏

  • @حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሽኩረን አኺ ከ2ት ወር ቡሀላ እሄዳለሁ ኢንሻአሏህ መኖሪያ ፍቃድ አለኝ የመመለሱ ጉዳይስ እደትነው እኔ ጅብሩክ በጎማ በርሚል ልረትብ ነበር አይደርስም ግማሹ ተሰረቀብን እያሉ ፈራሁ ሀገራችን እደው ምን አለ ከሌብነት ብትፀዳ

  • @muslim7297
    @muslim7297 4 роки тому +10

    አህለን እኔ ጥር ወር ልሄድነው እንሻአለ

    • @makalshff3087
      @makalshff3087 4 роки тому

      እኔም ብየ ነበር ግን ከጠለብ የጠፉሁ ነኝ አላህ ይርዳኝ

    • @muslim7297
      @muslim7297 4 роки тому

      @@makalshff3087 አይዞሽ ውዴ እኔ ጠለብነኝ እፍ ሰበተኛ አመቴ አልጨርስም ብዬ ወሰንኩ ነገ ዘሬ እየለን እድሜየችን ጨረሰን የተልለል መዉሰንነው ዉለህ

  • @ሂወትየማሪያምልጅ
    @ሂወትየማሪያምልጅ 4 роки тому +1

    እናመሰግን አለን ወድማችን በጣም አሪፍ መረጃ ነው የሰጠህን

  • @Tube-jm6ic
    @Tube-jm6ic 4 роки тому +6

    ገና አድስ ነኝ ሰብስክራይፓ ሳርግ እስኪ ላይ አረጉ

  • @jemilaendris855
    @jemilaendris855 2 роки тому

    አሰላሙአይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁሠላምናችሁ ያአጀመአ ስበቂረብ አገረ የሚገባ ካለ ከ ሱኡደ

  • @ምረታለምዶግሰየድሮልጅማረ

    በጣም ያሳዝናል ሁለም ከስደት ነው ለምን እንድ ሆነ ኤሄ መቆም አለበት

  • @zainabzai1495
    @zainabzai1495 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ወድም እኔም ማዳምጋ እየተጣላሁ ነበር እሷ 26ኪሎ ነው እኔ46ኪሎነው በሚል ክርክር ነበርን አልሀምዱሊላህ

  • @selinayetewahdollj6883
    @selinayetewahdollj6883 4 роки тому +8

    *ግን ያሳዝናሉ የሀረብ ሀገርን መለየታቸው ቆሻሾች ናቸው*

  • @user-cp8sn7eu7c
    @user-cp8sn7eu7c 4 роки тому +1

    ኢንሻአላህ አላህ ላገር ያብቃን ጀዛከላህ ወንድም

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 4 роки тому +5

    እናመስግናለን ወንድም ካሜራ እስከ ስንት ዶላር እንገኛለን ከይቅርታ ጋ ብትመልስልኝ ወንድም

  • @meskimeski3323
    @meskimeski3323 3 роки тому

    እውነትክን.ነው.እኔም.ታዝቢያለው.የአረብ.ሀገራን.ነው.እንደ.ርካሽ.ሚያዩኝ

  • @seadayimer9270
    @seadayimer9270 4 роки тому +3

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ::
    ሸኩረን ወድም (በር )በጀ ይዞ መሄድ ይቻላል ??

    • @rukiyabintseid4100
      @rukiyabintseid4100 4 роки тому

      የምን በር?

    • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
      @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 роки тому +2

      @@rukiyabintseid4100 ክክክ ብር ለማለት ፈልጋ ይመስለኛል

    • @rahmaebrahim7212
      @rahmaebrahim7212 4 роки тому

      ብር ከ3000 ሺ ( ሶስት ሺ ሪያል )በላይ ይዘሺ ማለፍ አትችይም ዉዶ

    • @Toyb-ln9qv
      @Toyb-ln9qv 4 роки тому

      @@rahmaebrahim7212 ኧረ ባአላህ ንገሪኝ እውነትሺን አሥራ አምሥትሺ እሪያል የሣውድ አለኝ በጄ ይዠ ልገባነበር ሥሄድ

    • @rahmaebrahim7212
      @rahmaebrahim7212 4 роки тому

      @@Toyb-ln9qv ላ ሀቢቢቲ ከመሄድሺ በፊት ላኪዉ ኤርፖርት አያሣልፉሺም ሀዉሊ ብርሺን መጀመሪያ ብርሺን ላኪ አድሥ ነሽ ጓደኛ የለሺም የሚነግርሽ

  • @ቅድሚያለተወሂድመንሀጁሰለ

    ጀዛከላህ ኸይር አደስ ገቢ ነኝ

  • @አኢሻቢንትኢስላምረሱልንና

    ዱባይ ያላችሁ ካርጎ የሚልክ የምታውቁ ንገሩኝ አቡዳቤ ነኝ

  • @ይጌታልጅዲቦራኮሻ
    @ይጌታልጅዲቦራኮሻ 3 роки тому

    Tebareki. Wedmachin. Bexam. Desi. Ylali. Hule. Aten. Ektatlalo. ineyalwuti. Berutinwu. Gini. Desi. Byalo. Tebareki

  • @Tube-ci2xn
    @Tube-ci2xn 4 роки тому +5

    ስለ ኢትዮ ኤርፓርቶች ዝም ነው ወላሂ አፌን ጠብቀው ቄንጥ እያወጡ ጨጓራየን ልጠውኝ ነው የወጣሁት ጠይብ ብየው እሺ በይ አለኝ😂😂😂😂😂

  • @amareaklog3965
    @amareaklog3965 3 роки тому +1

    እንዲያው እረጋ ያልክ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ እባክህ የኔ ልጅ ስለአቡዳቢን ፓስታቤት አገልግሎት እይ ስጠ አይደለም እስኪ ይህንን ነገር እባክህ ጠይቅ ልብ ያንተ ተከታታዮች 17 ነን በዚህ ግሩፕ ላይ ነን መልስ እንጠብቃለን

  • @Ksao-lp8dg
    @Ksao-lp8dg 4 роки тому +3

    ሽኩራን ወንድማችን አህመድ

  • @muhammadopia9612
    @muhammadopia9612 3 роки тому +1

    ጀዛከላህ

  • @getachew2620
    @getachew2620 4 роки тому +3

    ዱባይ ሁለት ሻጣ ነው የሚፈቀደው 23. 23እና አሥር ኪሎ በእጅ

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 роки тому

      እውነት ነው ሰያው ያወራሉ ምን ናውቃለን እኛ

    • @getachew2620
      @getachew2620 4 роки тому +1

      @@birhn7948 በቅርብ የኔደች ጓደኛ አለችኝ እዳልኩት ነው

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 роки тому

      @@getachew2620 እሺ 😘❤

    • @zumraaba3914
      @zumraaba3914 4 роки тому +1

      ሹክ በይኝ ታርጎ ወረቀት ይፈልጋል ከእንባሲ ለነፆ

    • @birhn7948
      @birhn7948 4 роки тому

      @@zumraaba3914 እኔም ጥያቄ ነበረ 🙄

  • @user-oh1ow2kz2h
    @user-oh1ow2kz2h 2 роки тому

    ፓወር ባንክ ይዠ መሄድ አልችልም እንደ
    አገር ልገባነበር ሰዉየዉ አይቻልም አለኝ ቶሎንገረኝእስኪ ሳምንትነዉ በረራዬ

  • @salomll1003
    @salomll1003 Рік тому

    እናምሠግናለን ወድማችን

  • @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ

    እናመሰግናለን ያገሬ ልጅ እኔም ከወር ቡሀላ ገቢ ነኝ ኢሻአሏህ ከቪድዩህ ትምህርት አግቻለሁ

  • @mirtiazajje5649
    @mirtiazajje5649 3 роки тому

    ሰላምህ የበዘ ይሁን ተበረክ ስለ ሰጠሃን መረጀ አመሰግነለዉ 1/ጥየቄ አረብ ሃጋር ኔኝ ፓስፖርቴ 5 ሆኖተል መሰደስ ይጠበቅብኛል? 2/ ትቭ 46 በምፈቀደዉ በክሎ ዋጋ ብውስድ ቃረጥ ይቆርጠሉ? 3/ ከእጅ ሸጠ ጋር 56 ክሎ ይፈቃደል ናዉ? 4/ እኔ ኦማን ናዉ የለዉት ቭዘያ የዱበይ ናዉ በዱበይ መጋድ ናዉ ዱበይነ ሰኡድ አድ አይነት ናዉ ምፈቀደዉ ? ይቅርተ ከቸልክ መልስልኝ አመሰግነለዉ ተበረክ እግዚአብሔር አምለክ ሃጋረችንን ሰላም የድርግልን እትዮጵያ ለዘለለም ትኑር

  • @rabiaYesuf-t1i
    @rabiaYesuf-t1i 10 місяців тому

    ዋሉኩም ስላም እናመሰግናለን ዉንዲማቺን

  • @amalas2757
    @amalas2757 3 роки тому

    ወንድ እስኪ ተባበረን በፓስታ ለመላክ ፈልጌ ነበር መላክ እፈልጋለሁኝ ቁጥር ካለህ ነው ጀዛክ አላህ ኸይርን

  • @avva9396
    @avva9396 3 роки тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱ ላሂ ወበረ ካትሁ ጀዛከ አላህ ኸይርን ጀዛ ወንድማችን እኔ ኢንሻ አላህ በቅርብ ቀንሀገር ልገባ አስቤአለሁ ዱአርጉልኝ ውድ የሀገሪልጆች እናተንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ሰሚራሰሙቲ
    @ሰሚራሰሙቲ 4 роки тому +2

    ሹክረን አህመድ የረብ ሀገሯ ሴትማ ስንት ቦተናዉ ተፅኖ የሚደረግበት እንሸአለህ አንድ ቀን የልፍለት ይሆናል

    • @samiramohammed3498
      @samiramohammed3498 4 роки тому

      አመድ፣በጣም፣ኣመሠግናለሑ፣መረጃሕሑሉ፣አስተማሪ፣ነው፣በረታ፣ውንድማችን።

  • @amareaklog3965
    @amareaklog3965 3 роки тому

    አህመድ አላህ ባለችበት ይጠብቅህ እኔ ሁሌም አሳዳጊህ እድሜ ይስጣቸው ይህንን ቢድዮ የቆየም ቢሆን አዳምጨዋለሁ

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 3 роки тому

    እናመሰግናለን ሰላም ቀን

  • @selamtemasgan138
    @selamtemasgan138 4 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ የምፈልገው መረጃ ነበር

  • @tmerwgdetube5714
    @tmerwgdetube5714 2 роки тому

    ካርጎ በስም አስገብቶ ልክ ሀገር እዴዴረሱ ማውጣት እዴትነው እሚቻለው

  • @hvgyty3350
    @hvgyty3350 3 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ. ወድም ጥሩመልክት ነው

  • @afwtta6660
    @afwtta6660 Рік тому

    እና ፓስፖረት የሌለን ሠወች እደት ነው ሀገር መግባት የምንችለው

  • @lishangggg6989
    @lishangggg6989 4 роки тому +2

    ትክክልል ያዳላሉ አይቻቸዋለሁ ወንድም

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 4 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወንድማችን ሹክረን
    ለመልካም መረጃህ
    ዱባይ 46 ኪሎ እና ሀንድ ባግ 10 ኪሎ 1ቴሌ ቪዥን ከ42 ኢንጅ እስከ 49 ኢንጅ ዘምዘም ውሀ ይዘን መግባት እንችላለን
    ኢንሻ አሏህ ረመዷን ላይ ለመሄድ አስቢያለሁ አላህ ደህና ያድርሰንና

    • @zemzemberhe42
      @zemzemberhe42 4 роки тому

      as wr wr wodua ehtey talego yemiyadergu kuterachu kalseh lakileg jezakila hire

    • @rukiyabintseid4100
      @rukiyabintseid4100 4 роки тому

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ በዚህ ነይ በዋስ አፕ 0504078690

  • @SM-nr5zy
    @SM-nr5zy 4 роки тому +1

    ወንድም አህመድ አሠላሙአሊኩም በቅርብ ልገባ አሥቤያለሁ ምባይል ሥንት ይዠመግባት እችላለሁ ሻጣስ ላቭቶብ ኪሎ ንገሩኝ

  • @Dani_Tube251
    @Dani_Tube251 4 роки тому +1

    ትክክል ኤርፖርት በጣም ያዳላሉ በተለይ ከዱባይ የሚገቡት ላይ ከፍተኛ ፍተሻ ያደርጋሉ

  • @tornishtorniche8701
    @tornishtorniche8701 2 роки тому

    በጣም እሄንን ጉዳይ ሣሚ እራሱ ተናገር

  • @Redmi9Newphonr-eo5wt
    @Redmi9Newphonr-eo5wt 4 дні тому

    ባአላህ ከዱባይ ስንት ስልክ ይፈቀዳል እዳታልፉኝ መልሱልኝ

  • @afifatesifaw493
    @afifatesifaw493 3 роки тому

    እኔ ይራቅ ነኝ ወድም እኛም በዱባይ ነው የሚመጣው እኛም ከዱባይ ኮበልሻ ትኬት እንዴት ነው መቁረጥ የሚቺለው

  • @madinaamin8970
    @madinaamin8970 Рік тому

    እባካችሁ ከጂራዶንኢት ዬፆያስንት ኪሎይፈቀዲል

  • @ethiopialoved6853
    @ethiopialoved6853 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን አመድ ግን በካርጎ የሚገቡ የመገልገያ ማሽኖች ፍርጅ ቲቪ እስቶፋ ወዘተ በካርጎ ተልኮ እኛሁ ካወጣን ይቀረጣል መስ እጠብቃለሁ አመድ

  • @churiykidanlij6459
    @churiykidanlij6459 4 роки тому +1

    እናመስግናልን ውንድማችን ሀገሬ ለገባ አስራ ሳባት ቀን ቀረኝ እስኪ በሳላም ለሀገሬሽ ምድር ያብቃሽ ብሉኝ

  • @mukamil7888
    @mukamil7888 4 роки тому

    ሹክረን በርታ

  • @user-rq5vi2qo7c
    @user-rq5vi2qo7c 4 роки тому

    ዋአለይኩም ይሠላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ከልብ እናመሠግናለን ሠላሙን ያብዛልክ ቀጣይ መረጃወችን እጠብቃለን

    • @mulukenabebe414
      @mulukenabebe414 4 роки тому

      ሠላም ነው እነመስግነለን ወንድም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ሰብስክራይብ አድርጎ 👍

  • @Tube-gx8mw
    @Tube-gx8mw 2 роки тому

    እውነት የካርጎ ጉዳይ እቅልፍ ነሳኝ አዱ ደህና መረጃ ሲሰጥ አዱ ሊላው ደሞ ኩምትር ነው እሚያር ለማንኛውም አህመድ እናመሰግናለን
    ግን በየወሩ አዳድስ መረጃወችን
    ሰለ ግሙሩክ ብትነግራን
    ጥሩ ነው ከብዙ ኪሳራ ትታደገናለህ💚💛❤️

  • @yarebiykeyrunmretlgi7275
    @yarebiykeyrunmretlgi7275 4 роки тому

    ጀዛከሏሁ ኸይረንጀዛ

  • @shadamhassen3307
    @shadamhassen3307 2 роки тому

    ወድሜ ኡርዱንኩርጉአለእዴ

  • @alambeza5116
    @alambeza5116 Рік тому

    ሀይ ሰላም ነው ቆንጆ ምታቀርበው ሪፖርት ደጋፊህነኝ ግን
    ኢጄብት ኤርላይስ
    አንድ ሻንጣ 23/23ነው46 ኪሎ ፍሪ
    ከዛ ላለው 23ኪሎ125 $ዶላር።ነው

  • @ikramieb9401
    @ikramieb9401 Рік тому

    ከጆርዳን ስንት ኪሎ ሻንጣ ማለፍ ይችላል ከኪሎ በላይ ከሆነስ ክፍለዉ ማሳለፍ ይቻላል ወይስ ይጥላሉ

  • @Senikemeroneyeshwaleji
    @Senikemeroneyeshwaleji 3 роки тому

    Ena ticketi asikorechale Ena bizu eka alengne yalehuti demo gesime nwu Ena edati nwu karigo yemaderigewu ??

  • @ሱሱሂጃቤውበቴ
    @ሱሱሂጃቤውበቴ 4 роки тому

    በጣም ጥሩ መርጃ ነው ይመችህ ጀዛከላኸይርን

  • @ማም-ጸ9ኸ
    @ማም-ጸ9ኸ Рік тому

    በአላህአህምድ. እዳታልፈኝ. ፓስፖርቴግዜውካለቀ 2 ወርሁኖታልያስሄደኛልወይ. መልሱልኝበሊላህብላችሁ

  • @agj1261
    @agj1261 2 роки тому

    ስለስረኞች አድስ ነገር የለም ወድሜ