የመጅሊስ ወኪልነት የኢስላም ወይስ የሙስሊሞች ?||NesihaTv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 72

  • @usmansadik7237
    @usmansadik7237 2 роки тому +13

    በጣም ወሳኝ ነው በርቱ በተለይ ሸህ ኤልያስ መጅሊስ ላይ የምታነሳቸው ጥያቄይውች በጣም እንድንረዳ አድርጎናል በርታ መጅሊስ ስብሰባ ሲኖር እንደምንም አርገህ ተካፈል አትጥፋ

  • @hadunasir761
    @hadunasir761 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ ጥሩ ነው ።ግን ድምጹ ይረብሻል ብታስተካክሉት ቆንጆ ነው ,ባረከላሁ ፊኩም

  • @ረሂማእሙየሕያ
    @ረሂማእሙየሕያ 2 роки тому

    ጀዛከሙላህ ኸይረን ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @nezihahusin7690
    @nezihahusin7690 2 роки тому +5

    በርቱልን ኡስታዞቻችን መሻይኮቻችን ሀቅ ሀቅ ነው ባጢልደግሞ ባጢልነው አህባሾች ሂድያ ይስጣቸው ለሙስሊሙ የሚጠቅም የመጅሊስ መሪ ይስጠን ያረብብብ

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 2 роки тому +3

    አላህ ያግዛችሁ ለሙስሊሙ ኡማ ጠቃሚ የሆነውን አላህ ይምረጥልጥ አላህ ያብጅልን።🤲🤲🤲

  • @NoorNoor-mp4ox
    @NoorNoor-mp4ox 2 роки тому +1

    ማሻላህ ጀዘኩሙላህ ከይረረ

  • @ዜድነኝያዲኔታማሪ
    @ዜድነኝያዲኔታማሪ 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ አለይኩም

  • @muhammedyousuf1291
    @muhammedyousuf1291 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ አህለን

  • @Bintmahmud-y5k
    @Bintmahmud-y5k 2 роки тому

    ጀዛኩምአሏሁ ኸይረን ኡስታዞች ማሻአላህ በጣም ወሳኝነጥብነው አላህ ይገዛችሁ የሁላችነም ሀሳብነው ተሳክቶ ማየት በሀቅ ኡማውን የሚመራ መጂሊስ

  • @abdurezzaq758
    @abdurezzaq758 2 роки тому +6

    ወሳኝ ፕሮግራም ነው ማሻ አላህ። የድምጽ ጥራት ለማስተካከል ሞክሩ። አላህ ያግዛችሁ።

  • @justsayalhamdulillah8193
    @justsayalhamdulillah8193 2 роки тому +1

    ماشاءالله

  • @حواسعيد-ز5ط
    @حواسعيد-ز5ط 2 роки тому +2

    واليكم اسلام ورحمته الله وبركاته جميعًا جزاك الله خيرا استاذ الله يحفظكم ويخليكم لبعضهم بالخير والبركة يا رب

  • @امايمن-ح7ض
    @امايمن-ح7ض 2 роки тому

    ኢላሂ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናና ከመልካም ስራጋ ያድልልን መሻይሆቻችን

  • @እሙፈውዛን-ፈ8ሐ
    @እሙፈውዛን-ፈ8ሐ 2 роки тому

    አላህ ያድነት ግዜ ያምጣልን ጀዛኩምላህ

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 роки тому

    መሸአላህ 👍👍👍

  • @justsayalhamdulillah8193
    @justsayalhamdulillah8193 2 роки тому

    ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @umuabdurahman-1845
    @umuabdurahman-1845 2 роки тому

    ጀዛኩሞላህ ኽይር

  • @kulsumajib2391
    @kulsumajib2391 2 роки тому

    big love with respect !!!!!

  • @ሶፊያቲዩብ
    @ሶፊያቲዩብ 2 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @hayatadi5798
    @hayatadi5798 2 роки тому

    ባረከልሁፊኩም

  • @youtub4690
    @youtub4690 2 роки тому +1

    ማሸአለሀ ጠሩ

  • @zentmuhhaba4730
    @zentmuhhaba4730 2 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ ኡዝታዞች

  • @furqancenter-6182
    @furqancenter-6182 2 роки тому

    جزاكم الله خيرا

  • @ksaksa9246
    @ksaksa9246 2 роки тому

    ማሻአሏህ
    ጠክሩ🌹🌹🌹🌹

  • @teddyhaile1991
    @teddyhaile1991 2 роки тому

    በርቱልን ኡስታዞቻችን

  • @justsayalhamdulillah8193
    @justsayalhamdulillah8193 2 роки тому +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረትሁ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኩሙላህ ኽይርንንን

  • @zakiyazakiya5727
    @zakiyazakiya5727 2 роки тому

    አላህ ኸይር ምዳቹ ያብዛላቹ የኛ ውዶች

  • @teybamohammed6176
    @teybamohammed6176 2 роки тому

    አሏህ ይጨምርላቹ

  • @abukhalidabuabdela2499
    @abukhalidabuabdela2499 2 роки тому

    አላህ ረጅም ዕድሜ ከአፍያጋ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 2 роки тому

    أحسنتم وجزاكم الله خيرا الله يحفظكم يارب

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 2 роки тому +1

    Allah rejim edime ke Tena ke ewqet GA yanurachihu yareb

  • @mawerdimohammed4048
    @mawerdimohammed4048 2 роки тому

    Tabarak Allah ✨✨✨

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 2 роки тому

    አላህ ይጠብቃቺሁ ወዲሞቻቺን ዉሰታዞቻቺንን

  • @yeasinsaied4793
    @yeasinsaied4793 2 роки тому +3

    ለመላው ሙስሊሞች እና ለመሳጅዶች የሚቆም ተቋም አሏህ ያድርገዉ

  • @ሶፊያቲዩብ
    @ሶፊያቲዩብ 2 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mushazstudio
    @mushazstudio 2 роки тому

    masha allah ustaz ilyas betam new miwedew allah yakoyewuna

  • @trustnallah8184
    @trustnallah8184 2 роки тому

    MashaAllah ❤ Allah Yitenqachu

  • @seadaseid3981
    @seadaseid3981 2 роки тому

    ማሻ አላህ አህለን

  • @hadiyashukur6249
    @hadiyashukur6249 2 роки тому

    ماشاءالله🇸🇦👍

  • @umuabdurahman-1845
    @umuabdurahman-1845 2 роки тому +1

    ሰላም አለይኩም ነሲያወች በርቱልን አላህ ያበርታቹው በተለይ በዚህ ፈተና በበዛበት ወቅት የናተ ትምህርት ለህዝቡ ያስፈልገዎል አላህ ኸይር ጀዝቹውን ይክፋላቹ

  • @ahmedinkemal9857
    @ahmedinkemal9857 2 роки тому

    ጥሩ ነው በርቱ ቀጥሉበት ድምጽ የሸክ ኤልያስ ኢኮ አለው ያስተጋባል ለጆሮ ምቾት የለውም መጀመሪያ የሌሎቹ ጥሩ ነበር። ሸክ ኤልያስ ጋር ሲደርስ ለምንድነው እንዲያስተጋባ ያደረጋችሁት????

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zula983
    @zula983 2 роки тому

    like like & Sher ሸይኾቻችን ረጅም እድሜ አላህ ይስጣችሁ

  • @ሪችቢንትይማም
    @ሪችቢንትይማም 2 роки тому

    👍👍

  • @hussenmuhidin2770
    @hussenmuhidin2770 2 роки тому

    አላህ እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ

  • @afrahseid2062
    @afrahseid2062 2 роки тому +1

    Lk new meneger yalebetn neger new yetenagerachut

  • @ነሥሪያYouTube
    @ነሥሪያYouTube 2 роки тому +1

    አህላን ወለይኩም አሰለም ወረመቱለሂ ወበረኩቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @feyselseman4868
    @feyselseman4868 2 роки тому

    Melkam sirachun Allah yekblachu

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 роки тому

    አልሀምዱሊላህ አንድ ፈረዳ አለ ኢንሻ አላህ ሀቅ አንድ እንጂ ሁለቶ አይደለምና

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 роки тому

    አህለን ወወሳህለን👍👍👍

  • @القرآنوالسنة-ج1ج
    @القرآنوالسنة-ج1ج 2 роки тому

    Barakallahu feekum but sheikh Ilyas's voice is not clear and has an echo.

  • @mamiummi6968
    @mamiummi6968 2 роки тому

    Mashallah nesihawoch betam teru lewt nw?

  • @سلطانالحربي-ك6ذ
    @سلطانالحربي-ك6ذ 2 роки тому

    السلام عليكم ورحمةالله وبركاته الله يحفظك ان شاء الله

  • @መንሀጅቲዩብ
    @መንሀጅቲዩብ 2 роки тому

    ድምፅ

  • @ነሥሪያYouTube
    @ነሥሪያYouTube 2 роки тому +2

    የአላህ ዬት ነው የላቹት

  • @mamezeynu30
    @mamezeynu30 Рік тому

    Enant atwwkelunm wehabeya

  • @usmansadik7237
    @usmansadik7237 2 роки тому +1

    ከሙስሊም ውጭ ላለውም ህብርትሰብ ስለ ሰልፍ እና ስለ አሕባሽ እንዲርዳ መመቻቸት አለበት

    • @zamzamali5191
      @zamzamali5191 2 роки тому +1

      ከሙሥሊሙ ውጭ ያለ ትላለህ እኛው እሙሥሊም ውሥጥ ሁነው ሠለፉያ ምን ማለት እደሆነ የማያቁት በጣም ብዙ ናቸው እኮ

    • @usmansadik7237
      @usmansadik7237 2 роки тому

      @@zamzamali5191 ልክ ነህ እኔ ለማለት የፈለኩት አሕባሾች ብዝ ግዜ መጤ መጤ እያሉ ስለሚያወሩ ነው ተንኮላቸው መጋለፅ አለበት

  • @hayatsaad23
    @hayatsaad23 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አሏህ ካናተጋር ይሆንያረብ

  • @alimohammed9475
    @alimohammed9475 2 роки тому

    አሰላማአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካቱሁአላሕይጠብቃቹሐቁንአላሕያውጣውሐቅንሑሌምአሸናፊነውጀዛኩምአላሕኸይር

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 2 роки тому

    እረ ባካችሁ የድምጽ ጥራት ላይ በደንብ ስሩ ሰው ድምጹ ጥርት ካላለ አይከታተልም

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 роки тому +4

    የአላህ የሙስሊሞችን ልብ በሀቅ ላይ አንድ አድርግ የመፁ ልቦችን አቃና አንተ ቻይ ነህና ያቃዲር

  • @oumerkiberet6660
    @oumerkiberet6660 2 роки тому

    ድምጥ ጥራት የለውም

  • @in_islam
    @in_islam 2 роки тому

    የእስልምና ወኪል ማለት አሏህ የወከለው በሌላ አገላለጽ ነብይ ማለት ነው።

  • @zamzamali5191
    @zamzamali5191 2 роки тому

    አይ የሸኽ ኤሊያሥ ንግግረ እያሥተጋባ ነው ከሆላ አሥተካክሉት

  • @ሀድራመንዙማ
    @ሀድራመንዙማ 2 роки тому

    በሀጂ ሙሀመድ ሳኒ ሀቢብ ላይ ቅጥፈት እየቀጠፋቺሁ አሁን ደግሞ ታሞጋግሳላችሁ። አይ የናንተ ጉድ ገና ታብዳላችሁ ኢንሻአላህ።

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +2

    ➡️ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አሔራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።】
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ✅👍👍👍