የወይራ ዘይት ለፀጉራችሁ ጥቅሞች,እንዴት መጠቀም አለባችሁ የትኛውን ምርት መጠቀም አለባችሁ| Olive oil for hair growth

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 239

  • @yousuf9041
    @yousuf9041 2 роки тому +9

    የኔ ፀጉር ይረግፈል እስቲ ሹክበለኝ ወዲሜ

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 2 роки тому +4

    ሰላም ዶክተር ስለሰጠሀኸን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 роки тому +13

    አመሰግናለሁ ዳክተር ዮሐንስ

  • @ayalishayalish4363
    @ayalishayalish4363 2 роки тому +2

    አመሰግናለሁ💯እቪ👍👍

  • @TEWABECHWOLDEBIZA
    @TEWABECHWOLDEBIZA 3 дні тому

    Dokter isk tebabergn stegure yiregfal techegralhu meftewun nigregn mangnawum kibat aysmamagnm

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg Рік тому

    Dr Thank you so much 💯 🙏 👍👍

  • @zaynabzawdu2403
    @zaynabzawdu2403 2 роки тому +1

    እናመሰግኖል ዶክቶር

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 18 днів тому +5

    እኔ እቤትነዉ የሚመረተዉ ዘይቱ ወላሂ ዘየት ዘይቱነ ተለቅሞ አቤት ያዘጋጃሉ አሉ የሚሰሩ ከዛ በቆርቆሮ ታሽጎ ያከፋፍላሉ እና እኔ ለፀጉር ሞክሬዉ እዴት አባቱ እዴሚያሳምር አዳድ ሰወች ሰምት ቀን ሞክረዉ ለዉጥ የለዉም ይላሉ እዳዉም ለሳሳና አጭር ሰጉር ሞክሩት በኔ የሁነባችሁ ምርጥነዉ❤❤❤❤

    • @luluethio
      @luluethio 5 днів тому

      አጠቃቀሙን ንገሪን ሰአዲየ በአላህ ካየሽዉ ፃፊልን

    • @samerasamera4475
      @samerasamera4475 2 дні тому

      ጆረዳን ነሸ❤

  • @fertunamulu6751
    @fertunamulu6751 10 днів тому

    በጣም ረሺም ዎሬ በጣም ይሰለቻል

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 роки тому +11

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር ን ስታመሰግን ደስ ትላለህ ስለምትሰጠን ትምህርት ሁሉ እናመሰግናለን ግን ሰብስክራይብ ያንሰዋል ሰብስክራይብ ሸር ላይክ አድርጉትትትትትት

  • @VhFfg-e4o
    @VhFfg-e4o 12 днів тому

    thanks doctor❤❤❤❤❤❤❤

  • @ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ

    በጣም ለሳሳ ፀጉር መፍትሔ ካለህ ዶክተር ደክሞኛል ሞክሬ ሞክሬ እጀን ወደ ፀጉሬ ሳስገባ

  • @رحمةحسن-م9ذ
    @رحمةحسن-م9ذ 2 роки тому +1

    እኔ በጣም ጠቅሞኛል አሎይ እራሱ በጣም ጥሩ ነው

  • @ShashitoDabito
    @ShashitoDabito 3 місяці тому

    በጣምአመሰግናለዉ

  • @sfghjfghji4361
    @sfghjfghji4361 2 роки тому +3

    እናመሰግናል

  • @wardehgete2853
    @wardehgete2853 6 днів тому +2

    እኔ በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ ሀልጊዜ ነው የምጠቀመው ፀጉሪ በጣም ነው ያደገው በእውነት ተጠቀሙት ሴቶችዬ

    • @luluethio
      @luluethio 5 днів тому

      ማሬ አጠቃቀሙን ፃፍልን በፈጠረሽ

  • @samrawitalemayehu6036
    @samrawitalemayehu6036 2 роки тому +3

    Selam Dr enkuan dena meta videochek betam des yemelu ena yemiyasetemiru nachew enamesagenalen ghen 1teyaka alagne ene ye 1lij enat nagne hode laye ghen shenterare telobegne naw yehedaw enam matefaw ghen men edehona alakem ebakehen negiregne ena latefaw please 🙏Dr amesagenalew

  • @ኤልሲጓልቶምወይንቲባባየዓ

    Thanks you d.r

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 7 місяців тому +1

    Thanks samunawu ersu arif newu len tee smamtonyal

  • @user-yn2ed7co9y
    @user-yn2ed7co9y 3 дні тому

    በጣም ነው የምነውመሰግነው እኔ እሱ መሆኑንን አላወኩም ፀጉሬ ለሥላነው እሱን ከተጠቀምኩ ይብለጥ ነው የለሰለሰው ለካ ስም ያለሰልሳል ማላትነው ወላሂ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @fayisetaresa4214
    @fayisetaresa4214 2 роки тому +1

    አና ማሳጋናል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Gete-ln6fr
    @Gete-ln6fr 15 днів тому

    Baxaamii arinoo❤

  • @TEWABECHWOLDEBIZA
    @TEWABECHWOLDEBIZA 3 дні тому

    Ine stegure yiregfal isk mindnewu minyatu magnawum kibat aymechewum

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 роки тому

    እነመስግነለን ዶክተር ለመርጃህ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 роки тому +1

    Enkwaan.denna.mexay.enameseginalen

  • @rbr9487
    @rbr9487 2 роки тому

    Thank you somuch

  • @tiegestiteame6610
    @tiegestiteame6610 2 роки тому

    Thanks for your advice dokter yoni edmen tsenan yhabka fetari

  • @WarqeneshababayewAbabayewu
    @WarqeneshababayewAbabayewu 4 дні тому

    Y wayeraa zayete seqabaa xaaqureen Asaakakanyi Doctor

  • @AsSs-n7g
    @AsSs-n7g День тому

    ዶክተር እን ያስችገርኝ ፀጉር ሳይሆን እሱም ንው መዱንት ፈልግልኝ ምላስን ልካልኝ ❤

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +25

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ኔ

  • @TEWABECHWOLDEBIZA
    @TEWABECHWOLDEBIZA 3 дні тому

    Isk shuk belugn ibakachu

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 2 роки тому +9

    ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያውያን ልጆች እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት

  • @AlemBirhanu-t8e
    @AlemBirhanu-t8e 13 днів тому +1

    ሰላምዶክተር የኔ ፀጉሬ ስስነው ምንልጠቀም

  • @عبداللهالرويلي-ك9ث

    selam dokter leleslasa xegur ayihom mn lxekem betam eyetenekele ena eytekome yaschgregnal plisss melslgn ወይም እምታውቁ ፃፉልኝ 😢😢😢

  • @ekramanwar6235
    @ekramanwar6235 2 роки тому

    Thank you

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 роки тому

    THANK you 👍👍👍

  • @AshuAshu-un3ed
    @AshuAshu-un3ed 7 днів тому

    Thyank yoy

  • @Ferdos-m5y
    @Ferdos-m5y 6 місяців тому +3

    ዶክተር ሸንተረር እንዴት ማጥፋት ይቻላል

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 2 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን 🙏👍

  • @user-ou9ih5kk1d
    @user-ou9ih5kk1d 5 днів тому

    ine yemitakamwu tilkuu naw labigbinat yemiamatutin chigir alew Dkr inya beti bajerkan naw

  • @hayat22-b2d
    @hayat22-b2d 4 дні тому

    ዶክተር አሰቸካይ ነዉ ለደረቅ ፊት መጠቀም ያለብኝና ክሬም እና ሌላ መላ ካለህ

  • @dubaidubai4630
    @dubaidubai4630 2 роки тому +2

    እካን ደናመጣህ እኔ ለጉድ ነዉ የምበላዉ በሰላጣ በዳቦ

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 роки тому +1

    ማሻአላሕአረፍነው👍

  • @fhtu7232
    @fhtu7232 10 місяців тому +4

    ካሮትና ዘይትዘይቶ አንድጋ ስርቸ እየተጠቀምሁ ነበር ግን ምንም ነገር ለዉጥ አያሳይም ዘይቱን ብቻ ብጠቀም ለዉጥ አገኛለሁ ዶክተር ንገረኝ 😢

    • @maremaremare9871
      @maremaremare9871 10 днів тому

      በጣም አሪፍ እኔ እጠቀማለው በካሮት

  • @SaadhAlae
    @SaadhAlae 13 днів тому

    እሺ እናመሰግናለን ግን ዶክተር እንታጠባለን ጉዳት አለው

  • @ሀሉሚ-ቐ9ለ
    @ሀሉሚ-ቐ9ለ 2 роки тому +2

    አብሽር በርታ ወነድማችን

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 2 роки тому +22

    ዶክተርየ የልብቁሥለትመፍትሄካለክ አትለፈኝ እናቴ 😭😭አሞብኝነው

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 18 днів тому

    ከቅባቱ ሁላ የወይራ ዘይት ለፀጉር ያከረድዳልጂ ወላሂ ዋዉ ነዉ በጣም ፀጉር ያበዛ ያረዝማል በጣም ቆጆዉ እኔ አሁን መጠቀሙን ተዉኩት ፀጉሬ እዴጉት ነዉ የወጣ ❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @WasKan-gc8rh
      @WasKan-gc8rh 13 днів тому +2

      የኔደሞ ይነቀላል

  • @AsiterBiranu-ii7xm
    @AsiterBiranu-ii7xm 19 днів тому

    Takivu ❤

  • @GetnetBelay-js9jt
    @GetnetBelay-js9jt Рік тому

    Tekebten bnakoyews

  • @-rg8lu
    @-rg8lu 7 місяців тому

    ያሸብታልእንደ ደኮተር

  • @DebrituTesfaye-pk9dc
    @DebrituTesfaye-pk9dc Рік тому +1

    Amesegnalehu

  • @Wedy-cn9bm
    @Wedy-cn9bm 13 днів тому +2

    እባክክ ፀጉሬ አላድግ አሌኚ መብቴው ምንድ ነው ❤❤

  • @bywordyofitahe1255
    @bywordyofitahe1255 2 роки тому

    Dr yene anate akababy tsegure betam sasabign ena mn yishalegnal???

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 2 роки тому

    Selam Dr.Yhnis.=Sparm likart Liqom Yichilani Idme Bagafakutr?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 роки тому

      እድሜ በገፋ ቁጥር የማስረገዝ መጠኑ ይቀንሳል እንጂ ስፐርም አይጠፋም!

    • @nuradindesta7203
      @nuradindesta7203 2 роки тому

      @@healtheducation2 ok Thankyou tikikil Basfarachin Ani Shumagile Sawiyaw Wd 95age Mitaga Woldoal

  • @اكرامشاخنورو
    @اكرامشاخنورو 2 роки тому +2

    የግባርን ጠጎር ለማሳደግና ወደፊት ለመመለስ ምን መጠቀም አለብኝ ዶክተር ደረሰልኝ የምታቁም ታላችሁ ነገሩኝ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 роки тому +3

      ቪድዮ ሰራለሁ🙏

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t 19 днів тому

      ዶክተርየኔፀጉር እየርጉፍ አቃተኚ ዘይትዘይቱን ብቀባሥማለቴ የምግቡን ዶክተር ለፊትችግርእንዳለውብየ ፍራሁ😢😢ውደፊቴየመጣእደሆነብየ መላበልልኚ​@@healtheducation2

  • @Sadlie-h9f
    @Sadlie-h9f 6 місяців тому

    የምግቡ ይሆናል

  • @chernetkifele8248
    @chernetkifele8248 2 роки тому

    yekorkora yeweyra zeytes

  • @FaJr-x3s
    @FaJr-x3s 14 днів тому

    የምግብነ የፀጉር ይለየል ወይ ዶ

  • @frehiwottedela7835
    @frehiwottedela7835 16 днів тому +1

    የወይራ ዘይት ለአመት ተቀብቼ የፊት ፀጉሬን መልጦኛል ሃሰት ነገር አታውራ

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    ዶክተር ለሚደርቅ ከንፈር ህክምና አለወዬ ??

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 10 днів тому

    ሰላም ዶክተረ ጥያቄ አለኝ የወይራ ዘይትና ነጭሺኩረት አደባልቀን ብንጠቀም ምንየሚያመጣዉ ችግረ አለ ዘይቱንና ነጭ ሹኩረቱንባዲ አደባልቀን ማብራት የለለበት ጨለማዉስጥ ለሳምንት አስቀምጣችሁ ተጠቀሙት ይላሉ ምን አስተያየት አለህ 🥰🥰🥰🥰

  • @HalimaDire
    @HalimaDire 11 днів тому

    Batm arfe naw ena etkmawlaw enmsagnalae diktre

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 16 днів тому +1

    አረዶክተረ ሠደትላይነኘ በጣምያመኘልወገቤን ምንላረግ

    • @NatinaelDamena
      @NatinaelDamena 15 днів тому

      እኔም በጣም ነው ሚያመኝ ግን የስራ ብዛት ነው ብዬ እንደምንም እየሰራው ነው እናም አይዞሽ

  • @madinaplus-wl4ft
    @madinaplus-wl4ft Рік тому

    Amen❤❤

  • @rahmatadss6919
    @rahmatadss6919 2 роки тому +2

    አመስግናለሁ ዶክተር እኔ ግን የወይራ ዘይት ወይም ዘይት ዘይቱን ምንም አይመቸው ለፀጉሬ ስጠቀም በጣም ይርግፋል ከአጠቃቀሜ ችግር መስለኝ

    • @hirutassefa4037
      @hirutassefa4037 2 роки тому

      ብቻውን፣አይደለም፣ባለሽ፣ቅባት፣ቀላቅለሽ፣ተቀቢ

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 2 роки тому +1

    ዶ/ር ጥያቄ ነበረኝ

  • @bitu91
    @bitu91 Рік тому +1

    ለምን እንታጠበዋለን

  • @MekdesSetegn-i9f
    @MekdesSetegn-i9f Рік тому +3

    ዶክተር እኔ ዘይት ዘይቱን ብቻዉን ነው ምጠቀመው ያሸብታል አሉ እውነት ነው? እባክህ እዳታልፈኝ መልስልኝ በፈጣሪ ይሁንብህ ስለቀና መልስህ አመሰግናለሁ በርታ

  • @aladyama29
    @aladyama29 7 місяців тому

    dr.በረሀ የሆነ ቦታ ነው ምኖረው መጠቀም እችላለሁ

  • @sokemMustefa
    @sokemMustefa 2 місяці тому

    የወራ ዘይት የኩላሊት ጠጠር ይጠቅማል የሚባለዉ የሚባነገር ምን ትመክረን አለክ ዶክተር

  • @sebleberhanu1330
    @sebleberhanu1330 2 роки тому

    Ere dr zeyt zeytun seguren endale shibet amtabgn men endemshalgn alawekm

    • @semegntefera3607
      @semegntefera3607 2 роки тому +1

      እኔም እንዳቺ አሸበተኝ አከረደደብኝ

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 2 роки тому +4

    ዶክተር እኔ ገና ወጣት ነኝ ሽበት አስቸገረኝ መፍትሄ ካለ ብትነግረኝ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Рік тому

    እኔ ሁልግዜም ነው የምጠቀመው

  • @የድግልማርያምልጅነኝ-መ5ለ

    እሺ እኔም እፈልጋለሁ የት ነዉ የሚገኘዉ

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 2 роки тому

    🙏🙏👍❤ תודה

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 роки тому

    እናመሠግናለን ዶክቶር

  • @markonjijemmo1550
    @markonjijemmo1550 2 роки тому +1

    እኔ አይስማማኝም ሰለማበዛ ነው ማለት ነው ፀጉሬ ስስ ነው ለውጥ ስለሌለው ተውኩት አሁን እዳልከው አርጌ ልሞክረው ለውጥ ካለው

  • @megacall76
    @megacall76 2 роки тому

    Shebate bechaa zeguren esuu mee kebatii yee jamarekuu

  • @محسنهحسين-ي7ل
    @محسنهحسين-ي7ل 23 години тому

    👍👌

  • @BekiYeshife
    @BekiYeshife 4 місяці тому

    ፀጉሬ

  • @ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ

    እስኪ በፈጠረህ መልስልኝ ከኋላዬ ፀጉሬ ሰይት ወደውጭ ይተፋዋል የመጠጣት ባህሪ የለውም ከፊቴ ግን ማንኛውንም ዘይት ይቀበላል እረጅምም ነው ከኋላዬ ግን አያድግምም ዘይቱንም አይጠጣም ምን በደርግበት ይሻላል

  • @tayabaindries1998
    @tayabaindries1998 Рік тому +1

    ቀጫጭኝ ፀጉር ያለን መጠቀም አችልም ማለት ነው

  • @zuzu5545
    @zuzu5545 2 роки тому

    እናመስግናለን ዶክትር ግን ሁለቴ ነው የምንታጠበው ከመቀባታችን በፊት እና በሆ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 роки тому

      አዎ በ የ 3 ቀን ልዩነት ስለምትጠቀሙት ከመቀባታችሁ በፊትም በኋላም መታጠብ አለባችሁ🙏

    • @zuzu5545
      @zuzu5545 2 роки тому

      @@healtheducation2 እሺ ዶክተርየ ምስጋናየ ከልብ ነው😍😍

    • @zuzu5545
      @zuzu5545 2 роки тому +1

      @@healtheducation2 ዶክተር ግን በድጋሜ ላስቸግርህ እና ከሌሎች ዘይቶች ወይም ማስኮች ጋር ቀላቅሎ መጠቀምስ ትክክለኛ ጥቅሙን ያስገኛል ለምሳሌ ኮኮናት ሙዝ እቁላል

    • @azebgebrehiwot5625
      @azebgebrehiwot5625 2 роки тому

      @@healtheducation2 ሽበት ያለበት ሰው የወይራ ዘይት ከተጠቀመ ሽበት ያበዛል ይባላል እሚባለው ምን ያክል እውነት ነው?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 роки тому +1

      @@azebgebrehiwot5625 ፍፁም ውሸት ነው ሽበት የራሱ መንስኤ አለው! ቪድዮ ሰርቻለሁ!

  • @hewotawoke2765
    @hewotawoke2765 15 днів тому +1

    ሺበት ያመጣል አሉ😢😢

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 2 роки тому

    ዶ/ር የስሊጥ ጥቅም ቢዶ ስራልን

  • @HucGuc
    @HucGuc 5 днів тому

    ላክልን ጅዳ😢😢😢😢

  • @thhbsaloom5894
    @thhbsaloom5894 2 роки тому +4

    ሰላም ዶክተር እባክህ መልስልኝ መልክቴን እኔ የምጠቀመው የወይራ ዘይቱን እደቅባት ነው ምክንያቱም ያለሁበት ሰዎች ቅባት አያመጡልኝም እናየምግቡን የወይራ ዘይት እጠቀመዋለሁ ጉዳት አለው የለውም ለፀጉሬ 🙏🙏

    • @SeadaAli-o1g
      @SeadaAli-o1g 18 днів тому

      ጉዳት የለዉም ማሬ በጣም ቆጆነዉ ግን ተቀበተሽ አታቆየ ከሁለት ቀን በላይ አታስቀምጭ ታጠቤ ወዙ አየሄድም ፀጉር በጣም ያበዛል❤❤❤❤

  • @የማዳምቅመሞችቤት
    @የማዳምቅመሞችቤት 3 місяці тому

    እኔ ፀጉሬን ያረግፈዋል ወገን 😮
    ለስላሳም ያደርጋል ግን ወዮ እርግፍ😧😧😧

  • @amduabera8940
    @amduabera8940 2 роки тому +1

    ፊቴ ሞቃት ስፍራ ሄጄ እንደቁስል ሆኖ ጠቁሮ ነበር ሐኪም ጋ ሄጄ ክሎደርም የሚባል ቅባት ከኒቪያ ክሬም ጋር ታዞልኝ ዳነ ነገር ግን አሁን እሱን ሳቆም እያሳከከኝ ይጠቁራል እባክህ የምትመክረኝ ነገር ወይም መምጣት ካለብኝ ብትረዳኝ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 роки тому +2

      የቆዳ ሀኪም ጋር መታየት አለብሽ! ያለ ህክምና ምንም ነገር recommend አላረግሽም! የሁሉም ሰው ቆዳ ይለያያል ስለዚህ የቆዳ ሀኪም ማግኘት አለብሽ እሺ!

  • @ethiohagere8221
    @ethiohagere8221 2 роки тому +2

    ዶክተር ልጄ 9 ወሩ ነው ግን እራሰ በራ ሆነብኝ እባክህ የምትረዳኝ ነገር ካለ 🙏

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 роки тому +3

      ከዚህ በፊት ፀጉር በቅሎለታል ወይስ እስካሁን አልበቀለም ነው! የተመጣጠነ ምግብ ለማብላት ሞክሪ በዚህ ሰዓት ለ ጨቅላ ህፃናቶች የፀጉር እድገት ወሳኙ ነገር የተመጣጠነ ምግብ ማብላት ነው። የአመጋገብ እጥረት ካለ የፀጉር መርገፍ በቀላሉ ይከሰታል በተለይ አይረን እጥረት ካለ! ስለዚህ ለልጆች የሚሆን ጤናማ አመጋገብ መግቢው ከሰሞኑ ቪድዮ ለቃለሁ ከ 1 አመት በታች ላሉ ህፃናት ምን ምግቦችን መመገብ እና ማስጀመር እንዳለባችሁ ነግራቹሀለው!

    • @ethiohagere8221
      @ethiohagere8221 2 роки тому +3

      @@healtheducation2 ዶክተር እንደ ተወለደ ግጥም ያለ ፀጉር ነበረው ነገር ግን በ 45ኛው ቀን ላጨነው ከዛ በኋላ ከፊትለፊቱ መላጣ ሆነ እና ዶክተር አመጋገቡ ደሞ ምን መመገብ እንዳለበት ግራ ገብቶኝ ነበር ቪዲዮው እስከምትለቅ በጉጉት ነው የምጠብቀው

    • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ
      @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ 2 роки тому +1

      @@ethiohagere8221 አይዛሽ ይበቅለታል 😍

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 19 днів тому

    እንደትነውኧርውንድሜ እምንጠቀመው😢

    • @hanandawd5053
      @hanandawd5053 13 днів тому

      አጠቃቀሙን እስከመጨረሻው እየለፈለፈ ልቡ እስኪወልቅ አጠቃቀሙ እንዴት ነው ብሎ ይኮመታል 😅😅

  • @amlshaamlsha
    @amlshaamlsha 2 роки тому

    የት ኣለህ እባክህ መልሽልኝ ወንድሜ

  • @ecrammekash773
    @ecrammekash773 2 роки тому

    Dr whatsp ..ካለህ መስመርህን ፍልጌህ ነው በውስጥ የማማክርህ አለኝ

  • @حياة-ط7ش
    @حياة-ط7ش 13 днів тому

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር አትለፈኝ ይኸን ጥያቄ መልስልኝ እናቴ ከታመመች 16አመቷ ነው ህመሟ እሪህ ነው የሚሏት እጅዋን ሠርታ መብላት አትችልም በተለይ በብርድ ሠአት እባክህ መላ ካለህ እኛም ብዙ ደገምን መፍትሄ የለውም እኔም በሠው ሀገር እየለፍሁ ብሬን ጨረስኩኝ መዳኒት የሚሠጧት ከኒና ነው እባክህ እናት ያለው በናት አይጨክንም

  • @-rg8lu
    @-rg8lu 7 місяців тому

    መጀመሪያም ታጥቦ ከተቀባንምቡሀላ15ደቂቃማለፍየለበትም

    • @zebibazebiba4936
      @zebibazebiba4936 3 місяці тому

      15 ደቂቃና ከዛ በላይ ነዉ ያለዉ

  • @monagmonahan6264
    @monagmonahan6264 2 роки тому

    አራ በለህ የት ነዉ ሚገኘዉ

  • @tuyh3121
    @tuyh3121 5 днів тому

    ያሸብታል ይነቃቅላል 😢😢😢😣

  • @مؤمنهورقو
    @مؤمنهورقو 2 роки тому +1

    ምድነዉ ዘይዘይቱን ነዉ🤔🤔