ከሞት የተነሳነው እንደ አላዛር ወይስ እንደ ? ለpain body የቀረበለት ምርጫ 2 ነው።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • ከፈለጉ ተጨማሪ ሊንኮች እንኩ!
    ለምን?
    "ጽሁፍ እና update እንዲደርሶት"
    .
    1. Telegram👉 t.me/qalme49
    2. Facebook 👉 www.facebook.c...
    3. Twitter (X)👉 @behamulugeta
    4 .Tiktok 👉 / behailu.mulugeta
    5. Instagam 👉 behailu.26
    .
    personal በሆነ ጉዳይ ሞክር ስትፈልጉ ቴሌግራም ላይ በዚህ ሰርች ያድርጉ 👉 Behailu120
    .
    #behailumulugeta #በሀይሉሙሉጌታ #Ethiopia #love #philosophy #Ethiopianphilosophy

КОМЕНТАРІ • 26

  • @Dynamic_G
    @Dynamic_G 7 місяців тому +8

    የሚመረምር ሰው ለእውነት ቅርብ ነው፣ High value man in the building, our ethiopian version of jordan Peterson, I really can't wait for your upcoming book. I've found a lot treasure of knowledge hidden inside your first book and it's fucking Amazing to be able to dig out!!! 13:46 Harambe

  • @rediatmekonen8291
    @rediatmekonen8291 7 місяців тому +4

    "እሱ አስነስቶሃል የሚፈታህ ግን የለም እንደተገነዝክ ነው ምትቆየው!"..... "የሚመሰክርልን ሰው ያስፈልገናል.."
    "ክርስቶስ ድምፁን ይልካል የሚያስነሳው ግን ሰው ነው!...."
    እናመሰግናለን🙏

  • @eliyasmillion554
    @eliyasmillion554 2 місяці тому

    አንተ በጥራቃ ብቻ አይደለህ በጭራቃም ጭምር እንጂ ቱልቱላ በራስህ ማስተዋል አትደገፍ ጫታም😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 3 місяці тому +2

    የእኔ አስተያየት ምንም የማለት መብቱ ቢኖርህም ስለምትለው ነገር ግን ትንሽ ጠለቅ ያለ ነገር ቢኖርህ ጥሩ ነው። ይህንንም ያልኩበት ምክንያት ፖስትህ ላይ ያለው ምስል አስፈላጊ አይደለም። ሀይማኖት ወይም ተቋም የአንድ ግለሰብ ወይም በአንድ የሆነ ሰው የህይወት አካሄድ አይለካም። ስለዚህ የወላለቁ ሰወችን መርጦ ለአርስት ማመቻቸት አይነፋም። እነርሱ በእምነት ተቋሙ ውስጥ ጥፋት ከሚሰሩና ከሳቱት ወገን ሊሆኑ ስለሚችሉ ማለት ነው።

  • @spbanglafact
    @spbanglafact 5 місяців тому

    እውቀት ፈሰሰ 😂 ! ቪዲዮው ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ ከራስህ ጋር እየታገልክ እንደነበረ ያስታውቃል፤ አየህ እራስህን አልነበርክም ማለት ነው፣ ያው በአንተ አገላለፅ ከባድ Pain body! ለማንኛውም ይሔ ደም በመስጠት ወይም የተለያዩ ፊሎሶፊካል እይታዎችን በማወቅ የሚስተካከል አይመስለኝም ለራስ እውነተኛ በመሆን እንጂ…

  • @ealiasadefrs4791
    @ealiasadefrs4791 5 місяців тому +1

    የመናገር ችሎታ ህይወት አይሆንም ጫትህን እንደፍየል እየበላ በማንበብ እድሜህን የፈጀህባቸዉ መፃህፍቶች ከጥላቻም ከግራ መጋባት ነፃ አላወጣህም! ሚስኪን ሰዉ ነህ መባዘን ህይወትህን ላብ አልባ ድርቀት ዉስጥ ከቶሀል ቃሉ ከመንፈስ ዉጪ ህይወት አልባ ነዉ የመፅሀፍ ቅዱስ ታሪክ ዉቀት ደ/ር ዛኪርም በብርቱ ያዉቃል ለማንኛዉም ነብስ አባትህ የአርሰናል ማልያ ለብሰዉ ላልከዉ ፍቺዉን ማወቅ ከፈለክ ስለአርሰናል ማልያ ታሪካዊ አመጣጡን እና አጥና እና ነብስ አልባዉ ነብስ አባትህ የሚመሩበትን መንፈስ ያስረግጥልሀል!!

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 6 днів тому

    ምታወራው ዝብርቅርቅ ያለ የረገጠ ነገር የለውም

  • @eshetud210
    @eshetud210 7 місяців тому +3

    አንደኛ ጤነኛ አይደለሁም ብለሀል ሁለተኛ እውቀትም የለህም በጥራዝ ነጠቅ እውቀት መፅሐፍ ቅዱስ አይተነተንም ማጭበርበር ስለፈለክ ያቆብን ብቻ ታያለህ ግን እኮ ዳዊትም ኢልያስም ሊሎችም እውነተኞች አሉ ሲቀጥል የሀይማኖት እና የግለሰቦችን ችግር ለይ እዛም የሰው ጫማ ውስጥ ግባ ሲቀጥል ግን አያገባህም
    አንድ ቄስ ፅላት ሰረቀ ተብሎ ሙሉ ኦርቶዶክስ አይሰደብም አንብብ ወይ ያችኑ ያቅምህን አውራ ዝምታም እኮ እውቀት ነው🤔🤫

  • @korebtatube
    @korebtatube 4 місяці тому +1

    This man is amazing

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 6 місяців тому

    ዘፈን ግን ሀይጣያት ነው እኮ ደስ ያለው ይዘምር ነው ሚለው አገርንም በመዝሙር መባረክ ይቻላል

  • @habeshamusici1592
    @habeshamusici1592 7 місяців тому

    The Maori word for Autism is “Takiwatanga” meaning “in his/her own time and space.”

  • @abiygubae5075
    @abiygubae5075 7 місяців тому

    an other level of understanding, but for most individuals it may not be allowable. anyway I'm thankful to see you and this type of perception.

  • @millionsharbeclassroom-db3fg
    @millionsharbeclassroom-db3fg 6 місяців тому

    thanks bro you gave an answer to my unanswered question for very long time until now.wish u well thank you

  • @dunyaalejael4144
    @dunyaalejael4144 6 місяців тому

    Please what do you think of recurrination
    I would like to know if you can explain what you know about it

  • @ishakibrahim3234
    @ishakibrahim3234 7 місяців тому

    Bahi please tell me your opinion about Osho

  • @henokkoneh2391
    @henokkoneh2391 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @endex777
    @endex777 5 місяців тому

    ወንድም የስጋህን ምኞት በመኖር ውስጥ የምታገኘውን እርካታ ከልብህ እንደምትወደው ያስታውቅብሀል፡፡ በርግጥ የፔይን ቦዲ/ህማምክ ከምኞት እርካታክ ጋር ተቀላቅሎብክ እንዳይሆን፡፡ ልፈርድ ሳይሆን ሌላ አቅጣጫ እንዳለ እንድታይ ነው፡፡ ጳውሎስ በሮሜ 6 እና 7 በደንብ አንብብ ያግዝሀል፡፡ ሰውነትክን የጽድቅ የጦር እቃ አድርጎ ማቅረብ እንደ በጎች በየእለቱ መታረድ ይገባል፡፡ መስቀልም ስለ ስሙ በምትከፍለው ዋጋ እንጂ በሞኞት ተስበክ የምትወድቅበት ወጥመድና የምትኖረውን ኑሮም አይደለም፡፡

  • @funfall_
    @funfall_ 5 місяців тому

    Yet neberk eskezare

  • @abeldesalegn6006
    @abeldesalegn6006 7 місяців тому

    you don't even know what you're talking be conscious first before explaining about Protestantism or bible in general .... i was trying to understand what you're talking but didn't get any point it's just nonsense .