/አዲስ ምዕራፍ / "ህልሜ በገዛ ባለቤቴ ተቀምቷል" //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
    መርዳት ለምትፈልጉ
    0934 179301 ሰናይት ጉታ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000363659617

КОМЕНТАРІ • 855

  • @hananm1530
    @hananm1530 2 роки тому +53

    Wiyyyyy በሴት ልጅ ህይወት የምትቀልዱ ወንዶች እድሜያችሁ ይጠር

    • @abcd2953
      @abcd2953 2 роки тому +1

      አሚን

    • @nuramohamed3900
      @nuramohamed3900 2 роки тому +1

      🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍

  • @እግዛብሔርአዋቂነእ
    @እግዛብሔርአዋቂነእ 2 роки тому +309

    ህይወታችንን ያሰናከላችው ሁሉ ተሰናከሉ የኛን ለቅሶ አልቅሱ ቀን ይጨልምባችው ይህ የብዙዎቻችን ሂወት ነው

    • @hermelatilahun2945
      @hermelatilahun2945 2 роки тому +6

      Amen enezi yetrgemu

    • @kalkidanakale1010
      @kalkidanakale1010 2 роки тому +1

      Tey ehite endi aybalem gudayu yigebagnal gin egziabher dagna new le hulum endesraw yikeflal wanaw tenkara set mehon new demo eko sewn kemebedel sew bibedlen yishalal miknyatun gudat le gize new tsetset gin lezelalem new wanaw hulem bihon egziabher kegnaga yihun.....

    • @rhemaabdalkrem5124
      @rhemaabdalkrem5124 2 роки тому +1

      Aman

    • @saronfikir5962
      @saronfikir5962 2 роки тому +2

      አሜን

    • @بنداباندا
      @بنداباندا 2 роки тому +2

      Amen

  • @ብሌን-ቈ1ቸ
    @ብሌን-ቈ1ቸ 2 роки тому +41

    በጨካኘ ወንዶች የተነሳ የሰንት ልጆቻችን, አህቶቻችን, እናቶቻችን ህይወት ጨለመ መቼ ይሆን የሚያበቃው በጣም ልብ ይሰብራል ብቻ ፈጣራ ፍርዱን ይስጣቸው

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 2 роки тому +15

    አዳነች አበቤ እባክሽ ልዚች ምስኪን እናት እስከነልጆቿ አንገቷን የምታሳድግበት ለሌሎች እንደምታደርጌው ለዚች ደሀ እናት ቤት ይስጣት ዘንድ ብትትህና በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን

  • @awettesfay7870
    @awettesfay7870 2 роки тому +131

    ebs እናተን ለመግለጽ ቃላቶች የሉኝም በተለይ ዛሬ ቃልዬ ከህፃኗ ስትጐርስ ሳያት ሳላውቀው እንባዬ ቀደመኝ የስራ ዘመናቹን ጌታ ይባርከው🇪🇷💞

    • @እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
      @እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 2 роки тому

      ua-cam.com/video/dw0IgeHBXqk/v-deo.html

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 2 роки тому +1

      በሰላም ነው

    • @awettesfay7870
      @awettesfay7870 2 роки тому

      @@martamekonen7455 ወዬ ማርቲ ሰላም ነው አጠፋው ወይ የኔ እህት ?

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 2 роки тому

      @@awettesfay7870 ክክክክክ ወይ ውርደቴ ጌታን ይቅር በይኝ እህቴ እኔ ላቺ አልነበረም Replacing ያአደረኩ አንዷ በጣም ተራግማ ወንዶቹን ኮምታለች በሰላም ነው አልኳት ለካ አቺጋ ነው የኮመትኩ ይቅርታ የኔ ውድ ምንም አላጠፋሽ ባጋጣሚ እንተዋወቅ ማርታ እባላለሁ

    • @awettesfay7870
      @awettesfay7870 2 роки тому +1

      @@martamekonen7455 እሺ ማርቲ ሽኮር ይቅርታ ሽን ተቀብያለው እውነትሽን ነው ያጋጥማል ግን ሴት አይደለሁም ስሜ ሁለቱም ጾታ ይጠቀመዋል ዓወት እባላለው

  • @ekrammohammed3009
    @ekrammohammed3009 2 роки тому +137

    ኢቢሲዎች መልካም ነገር እየሰራችሁ ነዉ በርቱ በተለይ አድስ ምእራፍ እና የጠፉ ሰዎችን የታገናኙት ነገር በጣም ነዉ ደስየሚለዉ

    • @berkefetene1360
      @berkefetene1360 2 роки тому +2

      ባልማለትእዲህከሆነብቻመኖርይሻላል

    • @fatigyaso4379
      @fatigyaso4379 2 роки тому

      @@berkefetene1360 פפ

    • @kesewjerba9710
      @kesewjerba9710 2 роки тому

      ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን በሉ ኑ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን እንም እመልሳለሂ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 роки тому +55

    ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው። ኢቢኤሶች በጣም ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነው። ቀጥሉበት!

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому +43

    የሰው ህይወት የሚያበላሹ ዘመናችው ሁሉ የባከነ ይሁን ህጉ ነው መጥበቅ ያለበት ሁለተኛ እንዳይደግሙ አስሮ መቀለብ አደልቧችዋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ የደሀ እንባ አባሾች ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-ll7br4ld8i
    @user-ll7br4ld8i 2 роки тому +107

    የኔ ምስኪን እህት አታልቅሽ እንኳን ለልጆችሽ በህይወት ተረፍሽ የሰው ህይወት ዋጋው ስንት ነው አስራአንድ ወር ታስሮ ይቀለባል የእሷን ህልም አጨልሞ ባካችሁ ስልኳን የእሷን የቻልኩትን እረዳታለሁ አይዞሽ እህቴ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 2 роки тому +49

    የእነዚህ ሴቶች እባ እኮ ነው ዛሬ የአገሬን ሰላም ያደፈረሰው ደም መፋሰስም አልቆም ያለው ጌታ ይታረቀን እደሆን እስኪ የሚያለቅሱ ሴቶችን እንባቸው እናብስ ይቅርም ይበሉን በውጭ የምንኖር ሴቶች በተለይ ባለ እዳዎች ነን የኛ መብት ተጠብቆ ጥሩ በልተን ጥሩ አልጋ ላይ ተኝተን እናድራለን ሀገር ላሉት ማሰብ አለብን እህት ወንድሞቼ

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 2 роки тому +23

    እናትየዋ በጣም አሳዘኑኝ ድህነቱ አንሶ ደግሞ በመጦሪያቸው በልጃቸው ጉዳት ሁለተኛ ችግር ውስጥ መውደቃቸ ያሳዝናል ኢቢኤሶች ተባረኩ ለምታደርጉት መልካም ስራ አላህ የበለጠ ስኬታማ ያድርጋችሁ

  • @progressivemind994
    @progressivemind994 2 роки тому +42

    Proud of you EBS TV. Your messages are clear and strong!! End violence against women and girls now!✋🏻✋🏻✋🏻

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 2 роки тому +30

    እጅግ ልብ ይሠብራል በትዳር አጋር እንዲህ አይነት ጭካኔ አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሄር ፍርዱን ይሰጠዋል ይዘገያል እንጅ😭

  • @strong1220
    @strong1220 2 роки тому +21

    አቤት የሴት ልጅ ፈተና🥺🥺🥺🥺🥺🥺የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ነው የረዳሽ እንኳን ተረፍሽ ኢቢኤስ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹ

  • @Newnew-fd9fi
    @Newnew-fd9fi 2 роки тому +23

    አቤቱ ጌታሆይ ፍርዱ ላንተ ይሁን

  • @sofiyaali8412
    @sofiyaali8412 2 роки тому +40

    ኑሮ ውድ ነው ስው እየገደሉ እስር ቤት ገብቶ እየበሉ መኑር ህግ በሊለበት ሀገር

  • @kedijatube1273
    @kedijatube1273 2 роки тому +125

    ይሄ መጠጥ የስንቱን ሂወት አበላሸ ምናለ ከኢትዮጵያ ቢያጠፉት

    • @lilitylility4864
      @lilitylility4864 2 роки тому +1

      ብጠፋ፣ጡሩ፣ነብር፣እህህህ

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 2 роки тому +1

      እይ ምን አጠፋ መጠጥ ይሔስ ጠጥቶ ነው ሊባል ነው በደሕና ግዜው ያስበውን ነው እኮ በመጠጥ ያደረገው ስንቱ ሳይጠጣ የሚያጠፋውንስ ምን እንበለው መጠጡ ሳይሖን ልባቸውንና እይምሮአቸውን የደፈነው ስይጣን ነው ክፉ ካስብን ስይጣን ያበረታታናል ለምንም ነገር ብንችል መለያየት ነው በስላም ስንቱ የከፋ ስው አለ ባካችሑ ያሳዝናል

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 роки тому

      ኧረ ከአለምም ይጥፋ

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 роки тому +20

    ቅዳሜ ከሰአት የተጠፍፉ ቤተሰብ
    እሁድ አዲስ ምእራፍ
    በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም 🥰❤️🙏
    የሴት ልጅ ፈተና 😥😥

  • @weleterufalle2371
    @weleterufalle2371 2 роки тому +9

    የኢትዮጵያ ወንዶች ፈጣሪ ይፍረድባቸው የስንቱን ህይወት አጨለሙት😭😭😭😭😭

  • @abebechdisasa7630
    @abebechdisasa7630 2 роки тому +6

    EBS የምታደርጉት ነገር ሁሉ በጣም ደስ ይላል የሰው ሕይወት የምታመሰቃቅሉ ወንዶች ሕይወታችሁ ይመሰቃቀል የሴጣን ቁራጮች

  • @wdebela
    @wdebela 2 роки тому +8

    በአዲስ ምዕራፍ እርዳታ የተደረገላቸውን ደግሞ አልፎአልፎ መለውጣቸውን ብታሳዩን የሚያበረታታ ለእነሱም ለረጂዎችም የሚያበረታታ ይመስለኛል፡፡ በተረፈ በርቱ!!!

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 роки тому +16

    የህግ ባለሞያዎች እችን እህት ብታግዟት እግዚአብሔር ይረዳችዎል እባካችሁ ከሱ በላይ የወንድሙ ይባስ እግዚአብሔር የሴትን እንባ እብስ

  • @finote6805
    @finote6805 2 роки тому +6

    በመጨረሻው ዘመን እንደ ebs ያለ ሚዲያ ማግኘት እንዴት መታደል ነዉ ምናለ የእናተ አባል ሁኜ የሰዎችን እንባ አባሽ በሆንሁ ብየ ተመኘሁ

  • @selinaselam6624
    @selinaselam6624 2 роки тому +6

    አይዞት እናቴ ልጆትን ያተረፈ ልዑል እግዚአብሄር ነገን የተሻለ ያረጋል።

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 роки тому +9

    አይዞሽ እንባሽ ጠብ አይልም የሀገራችን ፍትህ አስራአንድ አመት ተቀልቦ ነው የሚወጣው ወንጀል የሚስፋፋው ለዚ ነው ፍትህ ለእህታችን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 2 роки тому +12

    አቤት እግዚዎ እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት አውሬ ሰዉ ይጠብቃቹ😭

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ

    ኡፍፍፍፍፍፍ የሴት ስቃይ ግን መቼ ነው የሚያበቃው በፈጣሪ የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ታሪክሽን ይቀይረው 🙏😭😭😭💔💔💔💔

  • @nirdostube7942
    @nirdostube7942 2 роки тому +11

    አታልቅሽ እማ የእርዳታ ..... ቦታ አመቻቹ አድራሻ አስቀምጡልን :-

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 роки тому +9

    EBS እናመሠግናለን ሰለ ምታረጉት መልካም ነገር አይዞሽ ትዳር ማለት ለሴት ልጅ ትልቅ ፈተና ነው እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ ጨርሶ ይማርሽ ጌታ 🙏🙏😭😭😭😭

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 роки тому +9

    ምን አይነት ጭካኔነዉ የልጁን እናት እደህእሚረግ ሱባሀን አላህ ከድህ አይነት ሰዉ ይጠብቅን እህት እንኳን አላህ አተረፈሺ ለልጆቺሺ አይዞሺ ሁሉም ያልፋል ጠካራሁኒ ኢቢኢሶች እሶን እዳስደሰታቺሆት አላህ ያስደስታቺሁ ያረብ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +10

    ሰው የምታስለቅሱ ሰወች ዘላለም አልቅሱ አቦ 😭😭🤲🏿ወየው ምንም ቃል መጠቀም አቃተኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ መድኃንያለም ጨርሶ ይማርሽ እህታለም 🙏🏿😢

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 2 роки тому +11

    Thank you EBS for what you are doing on this type of cases & on Finding lost families to come together ! Appreciate your hard work in this matter 🙏🏾👍💪🏾✊

  • @ወሎየዋኤጁ
    @ወሎየዋኤጁ 2 роки тому +7

    ኡፍ ከንደዚህ አይነት ሂወት አሏህ ይጠብቀን

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 роки тому +5

    😭😭😭ይድፉው ሴትን የሚገፉ ሕግ የለ ነገ ይፈታል ልጆቿን በጤናዋ እንዳታሳድግ አበላሻት ።መቼ ነው የሚቆመው የሴት ልጅ ጥቃት ።
    EBS እግዚአብሔር ይስጣቹ
    እማማ ሲያሳዝኑ😭

  • @mehubasherefa9311
    @mehubasherefa9311 2 роки тому +5

    ኢቢኤ አዘጋጆች በሙሉ ምንም አይካቹ አላህ ይጠብቃቹ በጣም በጣም የሚያሣዝን ታሪክ ነው ለምትሠሩት ሥራ አላህ ይክፈላቹ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 роки тому +7

    በሴት ልጅ ምትቀልዱ ወንዶች ዋጋችሁን ትከፍላላችሁ ክብር ለሴቶች አይዞሽ እህቴ የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ሌሊት የለም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🙏🏽

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 роки тому +13

    ውይ ቃልየ የኔ ፍቅር ስወድሽ ሽ አመት ኑሪልኝ

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 роки тому +21

    ወላሂ እንደ ዛሬ አልቅሸ አላውቅም ዲምፄን ሁሉ ያዘኝ !ኧረ ወንዶች ምን ይሻላችኋል ?

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ከሞት ያዳነሽ አምላክ አሁንም ታሪክ ለዋጪው ጌታ ሂወትሺን ይላውጣዋል እህቴ ተስፋ አትቁረጪ😭😭😭😭

  • @yeti2828
    @yeti2828 2 роки тому +3

    ተባረኩ ebs

  • @ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ

    ebs ለእናንተ የሚሆን ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
    ይህ ታርክ የ እናቴም ታርክ ነው በጣም ነው ያስለቀሰኝ አሁን ያለንበት ዘመን በጣም ክፉ ነው ሁሉም ነገር ያስፈራል ከማግባት ያለ ማግባት ይሻላል 😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @aditeka5784
    @aditeka5784 2 роки тому +40

    ሴቶች ሆይ ከመጥፎ ወድ ያውጣን በፈጣሪ😥 አሁን እኔስ ወድ መቅረብ እየፈረው ነው😓

    • @مسرات9999
      @مسرات9999 2 роки тому +2

      Beteley metetu susegna wendoch nachew yegeza lijachewn medefrut
      Mestachewn meyasekayut abezagnawoch
      Setoch lelijochachu melikam abat kefelegachu kemegbatachu befit asbebubet

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 2 роки тому +1

      awo wubet siregf fekerachewum yeregefal

    • @neganega5754
      @neganega5754 2 роки тому

      ምን ሲቀርቡ ምላሳችሁ ጤፋ ይቆላል

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 2 роки тому

      አሜን አሜን እፍ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 2 роки тому

      @@neganega5754 አንተም እንደሱ አረመኔ ነህ

  • @rozatsegaw4464
    @rozatsegaw4464 2 роки тому +7

    ኧረ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቼ እጅግ ፈራዋቹሁ😭😭😭😭😭 እንዴት አምኛቹሁ አብሬ ልኑር 😭😭😭

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 роки тому +9

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናትሽን እድሜ ይስጣቸው አይዞሽ በርቱ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    የኔ ሚስኪን አላህ ይስጣችሁ ኢቤ ኤሶች ከማይሆን ሰው አላህ አያገናኘን ህልም አጨላሚ አስፍው የወንዶችን ጉዲ ታዘብክ

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 роки тому +14

    ማርያምን መውለድ ትዳር ያጓጓኝ ነበር እደዚህ ተባይ ወዶች ሳይ አጀቴ ቁምጥ ይላል ብቻኝነቴን እመርጣለው 💔😭 የስው ፀባ ጨው አይደል አይቀመስ እንዴት ለይተን እናግባ ሆ😭 ብቻ ሆድ ይፍጀው ያማል ! አይዞሽ እማ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому

      Ame ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤

    • @amarche5385
      @amarche5385 2 роки тому

      @@kiyyaatube4930 እሽ

    • @ወሎቱዩብ
      @ወሎቱዩብ 2 роки тому

      @@kiyyaatube4930 እንደማመር ማር

    • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
      @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 роки тому +1

      በጣም ውዴ እግዚአብሔር ከእዲህ ካለው ወንድ ይጠብቀን ሰው አምኖ መቅረብ ያስፈራል😢

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому

      @@ወሎቱዩብ እሺ

  • @almazyetbrkahiwetyehunlheu332
    @almazyetbrkahiwetyehunlheu332 2 роки тому +2

    ኢቢኤሶች በምን ቃላት እንደምገልፃችሁ አላውቅም። ቃልዬ አንች ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ የተባረክሽ እኮ ነሽ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እድሜ ጤና ይስጥሽ።

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 роки тому +10

    ወላሂ ምን ልበል ኢቢኤስ ቤታችሁ አይጣ ሞልቶ ይትረፋችሁ የበለጠ የምትሰሩበትና የምትረዱበትን ሪዝቅ አላህ ይስጣችሁ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 роки тому +7

    ebs እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ❤🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም ዘግናኝ ነው ይሄ በሀገራችን ብቻ አይደለም በውጭ አለምም አለ ይሄ ግፍ በተለያየ መልኩ ምን ይሻለናል አረ ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @እስራሚዲያ
    @እስራሚዲያ 2 роки тому +14

    ይችን የመሠለች ቆንጆ በማይረባ ወንድ ሂወቷ ተበላሸ 😭😭😭

  • @aregasha8978
    @aregasha8978 2 роки тому +10

    እዚህ ፕሮግራም ላይ ሜካፕ ይቅር እምትሉ 👍

    • @user-qd4ur5uv9c
      @user-qd4ur5uv9c 2 роки тому +5

      ምንችግር አለው ለአንድ ቀን እኳን አምሮባቸው ተደስተው ቢሉ

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث 2 роки тому +1

    ኢትዩ ውስጥ ጠንካራ ህግ አለመኖሩ ሁሌም ጥቃት መገዳደል በዝቷል ስንቶች አልቅሰው ቀርተዋል ጥንክር ያለ ህግ ቢኖር ይህ ሁሉ ባልሆነ
    እማ እኳን አተረፈሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው የእናትሽ እንባ በጣም ልብን ይሰብራል ረጅም እድሜ ይስጠወት ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞሽ

  • @hiwetshiferaw3463
    @hiwetshiferaw3463 2 роки тому +6

    ከማይረባ ትዳር እሽ እጥፍ ብቸኝነት ይሻላል የኔ ናት አይዞሽ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 2 роки тому

      እረ በጣም በስምአም ለምን እንደሆነ እንጅ በጣም አዘንኩ ሳያት 🥲

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 Рік тому

      ትክክል

  • @amiraawal942
    @amiraawal942 2 роки тому +5

    እዚህ ምድር ላይ እንደ ሴቶች ስቃይ ሚደርስባቸው የለም ሡብሃንአላህ ሴቶችዬ አይዟቹ እኛ ፈጣሪ ሲፈጥረን ውብ አድርጎ ነው የፈጠረን አረመኔ ወንዶች እንዳሉ ሁሉ ፈጣሪ
    ሚፈራ ወንዶችም እንዳሉ እናውቃለን ፍትትትትህህህህ ለእህቶቻችን

  • @enasshahen4103
    @enasshahen4103 2 роки тому +4

    በጣም ነው ሚያሳዝናል ያማል አቤት የመጠጥ ክፋት ሰውየው አውነት በጤናው የልጆቹን እናት እንዲህ ያደርጋል ።በጣም ነው ሚያስፈራው ።

    • @tigstadem9861
      @tigstadem9861 2 роки тому

      እኔ ግን የምለው ህጉ ምን ይላል እባካችሁ ፍትህ ፍትህ የመግስት ያለህ የዝች እናት እባ ይፍረድ ፍትህ ፍትህ ።።

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 роки тому +4

    የማይረቡ ዝርክርክ የኢትዮጵያ ወንዶች በጣም እኮ የሚገርሙ ናቸው እነሱን ተሸክመን ይባስ ብሎ ዱላው የገንዘብ ተፅኖው አሲዱ ኧረ ስንቱ እቺን የመሰለች ቆንጆ ያቀጨጭቅ ህይወትህ ቅጭጭ ብሎ ይቅር ።እንኳንም እናትሽ ኖሩሉሽ ኢቢአሶች ይህንን ፕሮግራም እንዲቀጥል።

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 2 роки тому +5

    EBS ❤️GOD BLESS YOU more and more 🙏 🙏

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 2 роки тому +2

    ኡፉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የሰዉን ሂወት ባጪር ለማስቀረት የምትቼኩሉ ወንዶች እድሜአችሁ ይጠር ያረቢ አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ እንዴት የልጆቹን እናት እንደዚ ያደርጋል በህትህ በህቶቻችሁ ቢደርስ የሚያማችሁን ነገር በሰዉ እህት ላይ አታድርጉ

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይከፍል የምታደርጎት እርዳታችሁ በጣም ደስስ ይላል

  • @mahideremitiku6196
    @mahideremitiku6196 2 роки тому

    ይህንን ፕሮግራም ለረዥም ጊዜ ተከታትያለሁ እንደዚህ ግን ውስጤን የጎዳው የለም ፍርዱን ፈጣሪ አምላክ ይስጠው የሰው ዳኛ የሰጠው ያንሰዋል እጅጉን እናንተም ተባረኩ ይህንን ዝግጅት ስትሰሩ ቀላል እንዳይመስላችሁ ብዙ ሀገራዊ ውለታ እያበረከታችሁ ነው

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 2 роки тому +10

    ኢቢሲ ቴለቪዥን እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ

    • @zemarisaradesta8273
      @zemarisaradesta8273 2 роки тому

      Woyhi yhesethi makarha sitocimo. Mishaqayuti😭😭😭😭😭

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 роки тому +5

    እፍፍ እፍፍአይዞሽ እህት እንኳን ተረፍሽ ሁሉም ነገር ያልፋል አቤት ጭካኔ አምላኬ ሆይ ከደዚህ አይነት ሰው ጠብቀን መጨረሻችንን አሳምርልን ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @fitsumlemma9732
    @fitsumlemma9732 2 роки тому +3

    EBS TV
    So proud of you
    Great job!
    Thank you
    Mekdi Good luck be strong
    My dear.

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 2 роки тому +13

    11 አመት ይሄ ቀልድ ነው አይ የኛ አገር ፍርድና ህግ

    • @user-ll7br4ld8i
      @user-ll7br4ld8i 2 роки тому +2

      ይሄንም አይቆይም ይለቁታል መቃጠል ነው

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 2 роки тому

      ያለ ምንም ሀሳብ ታስሮ ይበላል ምን አለበት አዬ ወንዶች

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 2 роки тому

      Meftew sheriya hege nw yemyasfelgew

    • @ALiALi-vd3rs
      @ALiALi-vd3rs 2 роки тому

      ኧረ ይለቁታል አሁን ፍርድ ከላይ ነው ፈጣሪ ይፍርድ እንጅ እኛ ሀገር ላይ ፍትህ የለም 😥😥😥😥😥

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 роки тому +1

    ኢቢኤሶች ቃላት አጠረኝ ለናንተ የተቸገረን የምታስደስቱ እድሜ ይስጣቹ ያረብ

  • @sabaantwan4475
    @sabaantwan4475 Рік тому

    አባቴ እግዚአብሔር ebs የብዙዎችን ሕይወት ወደ አዲሰ ምራፍ እያሻገረ ያለው ለኢትዮጵያ ምልክት ይሁን አጠቃላይ የኢትዮጵያ ድህነት ይነሳ አሜን ይሁን በለኝ ሁፍ ስታሳዝን በየጓዳው ሰንት ጉድ ይኖር ይሆን?

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +7

    አይዞሽ እናቴ😢 የዘመኑ ወንዶች እንኳን ህልም የስንቱን ሴት ነፍስ ቀምተዋል ይድፋቸውና😡
    እኔማ በቃ አስጠሉኝ ማግባትም አልፈልግም

    • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
      @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 роки тому

      Are ሁሉም አንዱ አይደለም የተባረኩ ወንዶች ታማኝ እግዚአብሔር የሚፈሩ ብዙ አሉ አንዳንድ ደግሞ አእምሮ የለላቸው አሉ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @Tube-py6lb
    @Tube-py6lb 2 роки тому +3

    ያረብ አላህ ጤናሺን ይመልስልሺ አላህ ጤናሺን ይመልስልሺ

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +5

    ያማል እምንሰማው ሁሉ እደት ወድን እንመን

  • @aydakale9695
    @aydakale9695 2 роки тому +2

    ኢበኤሶዎች ጌታ ይባርካችሁ መልካምና ደግ ሠዎች ናችሁ

  • @getachewasmamaw6006
    @getachewasmamaw6006 2 роки тому +1

    EBS በርቱ እጅግ ቆንጆ ፕሮግራም ነው ። በሠላም መለያየት እያለ መደብደብ ,ጤናዋን መጉዳት የለበትም።

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 2 роки тому +11

    አሏህ ይባርካችሁ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ድርጅት ጥሩ ሥራ እያሰራችሁ ነው

  • @lunaamor5354
    @lunaamor5354 2 роки тому +3

    ልጆቹ ሲያምሩ እነሱን ይባርክልሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር መላ አለው ለሁሉም

  • @sabaantwan4475
    @sabaantwan4475 Рік тому

    ebs ምርጥ እየሆናቹ ነው በርቱ አዲሸ ምራፍ ፕሮግራሞቹ ደሰ ሲል የሰንቱ ሕይወት ተለወጠ ተመሰገን

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 роки тому +2

    የሴትን ህይወት የምታሰናክሉ አላህ ህይወታችሁን ያመሠቃቅለው ያረብ ኑሮአችሁ ሁሉ እሳት ይሁን አንጀታቹ ይቃጠል😭😭😭😭😭😭

  • @jemilaweloye2595
    @jemilaweloye2595 2 роки тому +5

    አሁንስ የምንሰማው የምናየው ሁሉ ከመክፋቱ ብዛት ትዳርንም ፈራሁ ጓደኛም ፈራሁ አላህ ይጠብቀን እህቶቸ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +5

    ሚስታቹሁን አካላቹሁን የምትመቱት፡ወንዶች፡እጃቹሁ፡ይሰበር፡እስቲ፡እኝህን፡የመሰሉ፡ልጆች፡ይዛ፡ስትሰቃይ፡ቤቱን፡እንኳን፡ብትኖርበት፡ምናለ ኢቢኤሶች ተባረኩ

  • @tube1705
    @tube1705 2 роки тому

    እሁድን በኢቢኤስ መጣም አመሰግናለሁ ለሰው ደራሹ ሰው ነዉ ይሄንም ፕሮግራም በጣም ነው የምወደዉ እንዴዚህ ብንረዳዳ ሀገራችን ታድግ ነበር

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 2 роки тому +8

    ፍርድ ያለ ሳውዲ እና ሰማይ ላይ ነው😢😢😢😢

    • @يوزهيوزه
      @يوزهيوزه 2 роки тому +1

      በጣም ሁሉም አርብ አገራት በጣም ሠመይ ቤት ነው

    • @anshatube
      @anshatube 2 роки тому

      በትክክል አገረችን የሳውዲያ ህግ ቢመጣ ማናም አይለቅስም ነበረ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 роки тому

      ኢስላም ሰላም ነው ማንንም አይበድልም የገደለ ይገደላል

    • @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
      @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ 2 роки тому

      ቀላል ቀልቶ ቀልቶ ያስቀምጥልን ነበር

  • @ediedi9927
    @ediedi9927 2 роки тому +4

    ሰኒ አዝናለሁ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበረች ሰው ቤት እየኖረች እየለፋች ነበር ምትማረው ያን አውሬ ጌታ የስራውን ይስጠው

  • @እናቴአለኝየምታብሽእንባ

    አይ ወንዶች ምናችሁ ይታመናል እሴቶችየ እንጠንቀቅ ወንዶች እየጨረሱን ነው

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 роки тому +1

      ትክክል ግራ የሚገባ ነዉ እንደምግብ አንቀምሳቸዉ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @sofiyaali8412
    @sofiyaali8412 2 роки тому +10

    የስው እንባ ውሀ እይደለም ስራውን የምታስለቅሱ እንሻ አላህ እናት ዘላለም እንዳለቀሳችሁ ኑሩ የአላ

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 2 роки тому +3

    ቃልዬ አንቺ እራስሽ ምርጥ ሰው ነሽ

  • @mm-hf3pq
    @mm-hf3pq 2 роки тому +5

    አካል ጉዳተኛ ስላደረጋት ካሳ መክፈል አለበት። እሱ ደግሞ ለልጆቹ ቀለብ መክፈል አለበት። ገንዘብ መስጠት አለበት.
    11 አመት ብቻ ምንም አይደለም።
    እድሜ ልክ አካል ጉዳተኛ አደረጋት።
    በጣም ያሳዝናል ይህ ፍርድ 11 አመት ብቻ ።

  • @atsedechirotaw7590
    @atsedechirotaw7590 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነት ወንዶችን እድሜያቸውን ያሳጥረው የስንት እናቶቻችን. እህቶቻችን ሂወት አበላሹት ኡፍፍፍፍፍ አመመኝ

  • @fitsumlemma9732
    @fitsumlemma9732 2 роки тому +3

    ሙሉ ሆናችሁ
    እንኳን ደስ ያልችሁ
    እስፋውና ናፍቂ
    ስታምሩ እባካችሁ
    መቅዲን ተንከባከቧት

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z 2 роки тому +2

      ለምድነው የሚከባከቧት ምን ሆናለች

  • @xigewini7426
    @xigewini7426 2 роки тому +1

    ሰይጣን በምቾት ሳይታገል ምነሩላት ሃገር እትዮጵያ ይመስለኃል። መግደል፤መስረቕ፤መድፈር፤ ዘርአኒነት፤ግብረሰዶም፥-...,, ስንቱን😢💔
    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይድረስላት❤️
    EBS Well done 👍🏽

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 2 роки тому

    በእውነት ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔስ ስለ እናንተ የሚለውን አጣሁ እንዴት ዓይነት ግኝት ወይስ የኢትዮጵያ ባረካት ነችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን የምትሰጡትን አያሰጣሁ ውይይይይይይይ እንዴት እንደምውዳችሁ!!!!!!!

  • @fefe7047
    @fefe7047 2 роки тому

    Fetaree kenate Gare yehun 🙏♥Ayzosh EBS bewnet Tebarku selmtadrgut melkam sera

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 2 роки тому +4

    ወይ እማዬ አይዞት እግዚአብሔር አለ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 роки тому +7

    😭😭😭😭😭😭ውዬ ወዶች አረ ግፍ ነው ለሴት ክብር ይኑራችሁ ባትፈልጉን እንኳን በሰላም እንለያይ

  • @qatardoha1248
    @qatardoha1248 2 роки тому +8

    ወይኔ ወንድ አላህ የስራቹን ይስጣቹ😭😭😭

  • @balemlayyetayew663
    @balemlayyetayew663 2 роки тому +3

    በሴት ልጅ የምትቀልዱ ወንዶች
    ስለ እናታችሁ አስቡ ስለ ሴት ልጆቻችሁ አስቡ
    እባካችሁ አትበድሉ ሴት ልጅን አታስለቅሱ እግዚአብሔርን ፍሩ ህሊናችሁ ይዉቀሳችሁ
    😭😭😭 እናንተ በሴቶች ቦታ ሆናችሁ ብታዩት መልካም ነበር 😢😢😢

  • @user-gz6ht8my9s
    @user-gz6ht8my9s 2 роки тому +1

    አቤት ህመም አቤት ህመም እንደው ምንበደልናችሁ ይህ ሁሉ ስቃይ 😭😭😭 ebs ሁሉ ግዜ ደሰሰሰ ይበላችሁ !!!

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 2 роки тому +5

    ወይኔ ዘንድሮ በማልቀስ አይኔ ሊጠፋ ነዉ😭😭😭

  • @zoobair_45
    @zoobair_45 2 роки тому +3

    🌹ንፁህ ልብ ብዙ ትጎዳለች ፤
    ብዙ ትሰበራለች💔 ነገር ግን
    ጥላቻን በፍፁም አታውቅም😔

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 роки тому +1

    በገዛ ባለቤት እ.በ.ያማል ኢቢሶች አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 2 роки тому +2

    ወይ ጊዜ ሰው ኑሮውን ማሸነፍ ሲያቅተው ሁሉን ችግር በሃይል ለመፍታት የባሰ ሌላውን እስከዘለዓለሙ መስበር?
    😭😭😭😭
    እንኳን ለእናትሽ እና ለልጆችሽ ተረፍሽ!
    🙏🙏🙏

  • @hjrjr9637
    @hjrjr9637 2 роки тому

    ህዝብችን እንደዝ ብንታገጋዝ እንዴት እናድጋሌን
    ebs ተበርኩ እውነት ቃለት ይለኝም ❤❤❤❤