ከአትሌቷ በስተጀርባ የተከሰተ ሱሰኝነት |Nahoo Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 581

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 3 роки тому +83

    ብርሃን በጣም እወድሻለው፡ አከብርሻለው። የድካምሽ ውጤት ነውና ህይወትን በደንብ አጣጥሚያት።

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    እመቤቴን ነው የምለው ሰርተሽ ለፍተሽ ላብሽን ጠፍ አርገሽ ያገኘሽው ሀብት ስለሆነ እመቤታችን ትባርክልሽ የኔ እናት 🙏

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 3 роки тому +138

    ሠው በላቡ ሲያገኝ ገንዘቡን ምንስ ቢያረገው
    Am so happy for you yena jegenaaa you deserve it ..... የድካምሽ ዋጋ ነው ዝንጥ በይ
    እድሜ ከጤና ጋር ያድላቹ🙏👏👏

  • @Arkanmidea
    @Arkanmidea 2 роки тому +1

    ከዜሮ ተነስተሽ ላብሽን ጠፍ አርገሽ የሚመችሽን ህይወት ለመኖር በመብቃትሽ ደስ ይላል በተለይማ በፖለቲካው አስገብተው ቢያጨማልቁሽም አልበገር ብለሽ አልሰማም ብለሽ በኣሸናፊነት በመወጣትሽ እጅግ ያስደስታል አላህ ጤና ሰላምሽን ያብዛልሽ...

  • @aregashgetahun8034
    @aregashgetahun8034 3 роки тому +49

    እግዚአብሔር አሁንም በረከቱን ጤናውን ፀጋውን ያብዛልሽ የሀገር ባለውለታ ነሽ
    ለቤተክርስትያን ያለሽ ፍቅር ብቻ በቂ ነው

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 3 роки тому +37

    ለምን expose ይደረጋል? እኔ በበኩሌ ማሳየትሽን አልወደድኵትም የኔ እህት ኧረ ጌታ ከመጥፎ ዐይን ይጠብቅሽ። ልብሱንም ጫማውም አርገሽ ጨርሺ ጥለውሽ ይለቁ የሰላም የጤና ያድርግልሽ በጣም የዋህ ግልፅ ሰው ነሽ ።

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 3 роки тому +39

    ኢትዮጵያን የሚወድ ሁሉ ይባረክ። ለዚህ ነው እግዚአብሔር የባረከሽ። አሁንም ጨምሮ ይስጥሽ። ሀገሬ ሀገሬ የሚል ሁሌ ይባረካል።

  • @happy-abigail
    @happy-abigail 3 роки тому +21

    ብርሸዬ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ምርጥ ደሞ ዘናጭ ነሸ እቃዎችሸ ያምራሉ በተለይ ሰፋ ቢል ክፍሉ እና አቀማመጡ አደራደሩ ብታሰተካክይው ለእይታም ይማርካል አሁን ግን ውበቱና ጥራቱም አይታይም ዝም ብሎ ኮተት መሰለ እቃ አቀማመጥ የሚያውቁ ዲዛይነሮች ጋር ተገናኚ በተረፈ አክባሪሸ ነኝ 😘

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 3 роки тому +27

    ጎበዝ ናት! ለፍታለች ትዘንጥ:: እኔ ደስ ነው ያሰኘቺኝ:: እንዲህ ነው ዝንጥ ማለት::
    እንዲያውም ሌላ ረጅም ክፍል አዘጋጅታ በሰፊው ብትደረድረው ደስ ይላል:: ወይ ደግሞ የጫማና የልብስ ክፍሎችን መለያየት ያስፈልጋታል::
    ሌላው ነገር የመጀመርያ ሁሌም የሚያስደስተኝ ሩጫዋ የማራቶኑ ነው:: ያቺኛዋ እኮ በቃ አሸንፋለች ተብላ ብዙ ተተርኮላት ድንገት ከኃላ ገስግሳ መጥታ ነው ብርሀኔ ያሸነፈችው:: ሁሌም ሳየው ያስደስተኛል::
    ሌላው ነገር ብርሀኔ በጣም በሳል ሴት ናት:: እንዲህ አልጠበኳትም ነበር:: በጣም አዋቂ ናት:: ረጋ ያለች ናት:: ከባልዋ ጋር ደስ ይላሉ:: እድሜና ጤና ያብዛላት::
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yonastewldeberhan1986
    @yonastewldeberhan1986 3 роки тому +21

    ብርዬ በጣም ግልፅና መልካም ሴት ነች:: እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ:: ቁምጣና ማለያ ደርሶኛል:: ሂርጻሳም መልካም ሰዉ ትሁት ሰዉ::

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 роки тому

    ብርሃኔ አደሬ በጣም ነው የምወዳት የክፍሌ አባል ነች ብዙ ጥረት አድርጋለች እንዳትሄድ አስቀርቷት በኋላ ተመልሣ አሸነፈች

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 роки тому

    እውነት ነው ብርሽክን የእምዬ ኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነሽና እውነት ነው ከመከላኪያ ሠራዊታችን ጉን መቆም አለብን

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 3 роки тому +3

    ጀግና ነሽ. የኢትዮጵያ ኩራት እረጅም ዓድሜና ጤና ያድልሽ. ዘመንሽ ይባረክ

  • @bersalamba
    @bersalamba 3 роки тому +10

    One of the greatest athletes Ethiopia had! You deserve all these, and even more! Thank you for your services!! Love you!

  • @መቲግሩም
    @መቲግሩም 2 роки тому

    እነሪቨርስ አይስላንድማ የኛ የድሀወቹ ነች ተይእንጅ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 роки тому +36

    እሰይ ዝንጥ በይ ለፍተሽ ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ልብስ ቤት መስሎኝ ነበር ሳየው ሲያምር 💚💛❤😘

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias 3 роки тому +49

    ጋዜጠኛው በደንብ ሳትዘጋጅበት ነው የሄድከው ፕሮግራሙን አለዘዝከው : ብርሃኔ የኢትዮጵያ ጀግና ለባንዲራዋ ከፍማለት ደክማለች እንወድሻለን::

  • @YohannesJohny
    @YohannesJohny 4 місяці тому +1

    ስላሌ የጎበዝ ሀገርነዉ ማንንም ሳትለማመጭ እራስሽን ያስከበርሽ ጀግና

  • @ኢትዮጵያጠላትሽይውደም

    ብርሃኔ በጣም እናደንቅሻለን እንወድሻለን :: እግዚአብሔር እድሜ ጤና ከመላው ቤተሠብሽ ጋር ይስጥሽ ::ኢትዮጵያን የምትወጅ ከነባለቤትሽ እጅግ አስደስቶናል:: ኑሮሽም አለባበስሽም ያኮራናል ገንዘብ ሊገዛው የሚችለውን በማድረግሽ እንደ ንግሥት መልካም ነው ምክንያቱም ሁሉም ኢትዮጵያውያን ንጉሥና ንግሥት ስለሆንን::

  • @eyoba7465
    @eyoba7465 3 роки тому +23

    ኸረ ምን ጉድ ነው ውይይይይ
    ግን ይመችሽ ጀግናችን ፈታ በይ 💚💛❤

  • @betefage9697
    @betefage9697 3 роки тому +9

    -----ይህን ሁሉ ላደረገልሽ እግዚያብሄር ምስጋና አቅርቢ
    -----ይህን ሁሉ እቃ እንደሰበሰብሽ በተሰበሰቡ ችግረኛ ሕፃናት መሀል ሰብስበኝ ብለሽ ለምኝ ምክንያቱም ጌታ ይህን ሁሉ ሲሰጠኝ ምክንያት አለው ብለሽ አስቢ
    ---- ጤናና እድሜ ይስጥሽ የሰማይ ቤትሽም እደዚ ያሸብርቅ ለንሰሃ ያብቃሽ አሜን

    • @astermitiku9307
      @astermitiku9307 2 роки тому

      ብሬ ላብሽ ነው እመሪበት ይመችሽ ግን ፍላት ሽፍን ጫማ ብትተባበሪኝ ጥሩ ነው።

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 3 роки тому +71

    እ! በእናንተ ዘመን ሩጫው ልዩ ውጤቱም አመርቂ ነበር ሽልማቶችሽ ልዩ ነው
    ስለ ልብሶችሽ እና ጫማዎችሽ ብርሃኔ አደሬ mall ውስጥስ ያለሽ መሠለኝ ጥሎሽ ይለቅ ዘንጪበት የላብሽ ውጤት ነው።

  • @abiy3408
    @abiy3408 2 роки тому +2

    Beautiful mind person. Respect for Birhane Adere.May God bless you 🙏.

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 2 роки тому

    ጀግና ነሽ በርቺ

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 2 роки тому +3

    ብርሀኔና ባለቤቷ ደስ የሚሉ ናቸው : so refreshing to see the other side of her life. Wishing you good health and happiness

  • @selamawitmekonnen5238
    @selamawitmekonnen5238 3 роки тому +20

    Thank you our legend for standing with our county

  • @sabagmariam8222
    @sabagmariam8222 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ በጣም ወደድኳት ጀግኒት እድሜና ጤና ይስጣት

  • @srvneyo9011
    @srvneyo9011 2 роки тому

    እናመሰግናለን በላብሽ የከበርሽ እህቴ ።

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    ለመልካም ስራሽ ለድካምሽ ግማሽ ዘመንሽን ለሀገርሽ ስለደከምሽ እናመሰግናለን ውዷ እህታችን ብርሀን።እንደስምሽ ብርሀን

  • @GODFIGHTTHEWORLD
    @GODFIGHTTHEWORLD 3 роки тому +21

    ❤ኪዳን ማድረስሽ ጉባኤ መሄድሽ በቅናት ጧ አረገኝ❤ፍፃሜሽን ያሳምረው ፀጋሽን ያብዛው።💐🌹🌼🌺🌻🌷🙏😍

  • @ወርቅነሽዘለቀ
    @ወርቅነሽዘለቀ 3 роки тому +2

    ጀግኒት💚💛❤

  • @lemafeya6334
    @lemafeya6334 2 роки тому

    ሁሉም ያልፋል ጥለን እንሄዳለን እዬሱስ የዘለሌም ሕይወት ነው ያድናል ዮሐንስ 3 : 16

  • @vikasyadav2423
    @vikasyadav2423 3 роки тому +2

    ብራሀኔ የልፋትዋ ውጤት ነው ጠካራ ጎበዝ አትሌት ነበረች በስፖርት ፌደሬሽን ምክኒያት ዜግነትዋን ለመቀየር ተገዳም ነበር ተስፋ ባለመቁረጥ እዚህ ደርሳለች

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 2 роки тому

    ፈጣሪ እንዴት ጀግና እና እኔ በጣም የምወዳት ሁሌም እግዝያብሔር ይጠብቃት።እወድሻለሁ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 3 роки тому

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሸ በርች።

  • @sabatuffa4950
    @sabatuffa4950 3 роки тому

    Wow I like it you desreve it

  • @belayzeleke5356
    @belayzeleke5356 2 роки тому

    Wonderful interview

  • @tigistwolde3953
    @tigistwolde3953 3 роки тому

    ምርጧ የኛ ጌጥ

  • @SuperAstrax111
    @SuperAstrax111 3 роки тому +10

    ድምሽን ላብሽን ያንጠፈጠብሽበት ገንዘብሽ ነው ጀግናችን። በርቺልን ብርሽ

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 3 роки тому +10

    She is humble and polite woman l have a chance to meet her in Switzerland 15 years ago she was running for Rolex In Luzern town l have so much love and respect for her God bless you forever

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 3 роки тому +3

    አይ ብሬ አስገርማኛለች ፡ አረ ክፍሉ ጠቦታል ለልብሱ ፡ ፈሰሰ እኮ ፡ ብርዬ ቤትሽ ውስጥ ሞል ክፈቺ 😂 ከዛ ይጎበኛል ፡ ይመችሽ በጣም ደስ ይላል የታባቱ 🙏🇪🇹❤

  • @tekalignegemeda69
    @tekalignegemeda69 3 роки тому +10

    strong women, enjoy your life !

  • @lenaib7947
    @lenaib7947 3 роки тому

    Woooooooooow gobeze sereto yedekam wetet new

  • @mentesnotregassadebela7430
    @mentesnotregassadebela7430 3 роки тому +3

    ባለቤቷ ደግሞ ልዩ ነው እግዚአብሄር ይባርካቹ !!!

  • @Ethio631
    @Ethio631 2 роки тому

    እንደመንሱሬ GUCCI ገዝተሽ ልበሽ እንጅ ብርሀኔ አደሬ ዝምብለሽ ትርኪ ምርኪ አትሰብስቢ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ 3 роки тому +22

    ያየር ጤና ጎረቤቶቼ : ሂርዻሳ በጣም ሰው አክባሪና ጨዋ ሰው

  • @tamirubelachew2461
    @tamirubelachew2461 3 роки тому

    ጀግናችን በርቺ! ፈጣሪ ይጠብቅሽ።

  • @mieraftasew2494
    @mieraftasew2494 3 роки тому +18

    አትሌት ብርሃኔ የሐገር ባለውለታ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነሽ። እናከብርሻለን። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @mentesnotregassadebela7430
    @mentesnotregassadebela7430 3 роки тому +1

    ኢትዮጽያ አዎ አምላክ አላት ያውም ድንቅ ሃያል የወነ !!!

  • @siaytay4605
    @siaytay4605 3 роки тому +24

    Enjoying the beautiful lifestyle you deserve it• I wish you a healthy long life 💖💖💖

  • @dagimmenore5691
    @dagimmenore5691 2 роки тому +1

    የኔ ሞልቃቃ ደስ ትያለሽ አንቺ ምን አለብሽ ዘና በይ

  • @mentesnotregassadebela7430
    @mentesnotregassadebela7430 3 роки тому +1

    በዘመንሽ፣ በትውልድ ዘርዘርሽ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የምድሩም የሰማዩንም የክብር ወርቅ ያልብስሽ !!!
    አንቺ የአገሬ ምርጥ ነሽ !!!

  • @tsigeredarosemengistu9026
    @tsigeredarosemengistu9026 3 роки тому +1

    I respect her life to short go girl

  • @ephrataelias6479
    @ephrataelias6479 2 роки тому

    ቁጭ ብለሽ ቤተክርስቲያን ስትማሪ ሁለት ያለው አንዱን ለሌላ ይስጥ የሚል ቃል አልሰማሽም , ይገርማል እማይጠቅሙ እርካሽ ነገሮችን ከምታጠራቅሜ ምን አለ መጻሀፍቶችን ለልጆችሽ እሚጠቅሙ ብትሰበስቢ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 3 роки тому

    የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ ነሽ እኖድሻለን

  • @nurmoh7099
    @nurmoh7099 2 роки тому

    Fetari Edmena tena setoeshe..lebesehe.metechereshacew . Ydergeshe.

  • @Abitech16
    @Abitech16 3 роки тому +30

    ጠያቂው ልምድ ቢኖረው ኖሮ አሪፍ ፕሮግራም ይወጣው ነበር በጠያቂው ምክንያት ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ተበላሸ ናሁ አሪፍ ቻናል በርቱ አሪፍ ፕሮግራም ላይ ልምድ ያለው ጋዜጠኛ ላኩ መልካም ገና

    • @samiabebe3382
      @samiabebe3382 3 роки тому +2

      ጥርሱን የነቀለበት ስራ ነው ዝም ብለህ አትበጥረቅ በጥራቃ።

    • @bethlehemabebe2324
      @bethlehemabebe2324 3 роки тому +1

      አንዳንዴ ስለማናውቀው ጉዳይ ዝም ብሎ ማለፍምኮ ይቻላል🙄 ልጁ ፕሮፌሽናል የስፖርት ጋዜጠኛ ነው

  • @kidmealemgetachew1922
    @kidmealemgetachew1922 3 роки тому +1

    oh!!!! So adorable lady . እንዲ አይነት ቅመም ሁለገብ መሆንሽን ስላወኩ ደስ ብሎኛል የኔቆንጆ ለልብስሽ ሰፊ ክፍል ብታረጊ ጥሩ ነው። በእውነት አንደኛ ነሽ ብርሀን።

  • @lenaib7947
    @lenaib7947 3 роки тому

    Zenache beyeshalew 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @hiwotkerga215
    @hiwotkerga215 3 роки тому

    Egziabiher kezihim belay yistish yibarkilish

  • @asnimola77
    @asnimola77 3 роки тому +17

    ጎበዝ ይገባሻል ሁሉንም ስታይልሽን ወድጄዋለሁ!!

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 3 роки тому +11

    አቋምሽ በራሱ ሞዴል ያደርግሻል ዝንጥ በይልን የኛ እንቁ 😍😘ፋሽን ሾው ለምን አትቀላቀይም ብርዬ እና ከልጆሽ ጋር ደግመን እንደምናይሽ ተስፋ አለን we love u

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    ብሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ክበሪልኝ በእውነት ደስ እምትይ እምነትሽ ሀገር ወዳድነትሽ ይገባሻል

  • @alemabera658
    @alemabera658 2 роки тому

    ይመቻቹ

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 3 роки тому +1

    የኔ ውብ ሁሌም ይመርብሽ የድካምሽ ውጤት ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ይስጥሽ

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 3 роки тому +30

    እመቤቴ ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን። ስነ ምግባርና
    ማህተብሽ እጅግ በጣም ያምራል።

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጅ አንድ ነገር ብቻ ነው ማስቸግረው ለኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን ቤተሰብ እንሁን እ የኔ ውድ?

    • @muhidinabdulkadir2647
      @muhidinabdulkadir2647 3 роки тому

      Akrari

  • @brukbelachew3965
    @brukbelachew3965 3 роки тому +2

    Bravo I appreciate u. You deserve it

  • @bluenileentertainment8321
    @bluenileentertainment8321 3 роки тому +23

    በጣም ደስ ይላል ዝንጥ በይ የልፋትሽ ውጤት ነው ይመችሽ!!!

  • @መቲግሩም
    @መቲግሩም 2 роки тому

    ሪቭል አስላንድ አላለችም በጣም ውድ ብራንድ ብላ

  • @asratgezmu9993
    @asratgezmu9993 3 роки тому

    ጀግኒት 💪💪💪💪

  • @destanegash5498
    @destanegash5498 3 роки тому +2

    ብርሽዬ የገረመኝ በጣም ዘመናዊም በጣም ሀይማኖተኛም ነሽ። የላቡን ፍሬ ያጣጣመ ማለት ይሄ ነው!!!

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 3 роки тому +2

    ጀግናዊ ብሬ ናፍቀሽኝ ነበር እንወድሻላን ኑሪልን።

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 3 роки тому +15

    You are a good role model. You deserve it. Likable couples !

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    48:10 ላይ
    የኔ አንደኛ ያለ ምክንያት አልወደድኩሽም የኔ ምርጥ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ ውዷ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 3 роки тому +2

    የሚገርም ሱስ ጀግኒት ብሬ የሀገራችን ብርቅዬ ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ሙሉ ቤተሠብሽ 💚💛❤💘💞😘

  • @አጼ
    @አጼ 3 роки тому +11

    ይገባሻል ብርሃኔ የሀገር ኩራት
    ጋዜጤኝዎ ምንድነው አለባበስ? ቃለ ምልልስ ስታደርጉ አለባበሳችሁን ተመልከቱ። ያናገርካት ሴት በጣም የተከበረች ናት።

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 2 роки тому +1

    ይሄ ሁሉ የልፋትሽ ፍሬ ነው የኛ ጀግና 💚💛❤️

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 3 роки тому

    አንቺ ጀግና ነሽ ብትለብሺም ብትዘንጭም ያምርብሻል የሀገርሽን ባንዲራ ከፍ አድርገሽ አውለብልበሽ ነው ፈጣሪ በሰጠሽ ልክ ሰጪ ያድርግሽ ጥሎሽ ይለቅ

  • @meserethaile3183
    @meserethaile3183 3 роки тому +8

    never been proud, I'm so happy for you (love what I see)and keep going , more success 🙌 👏

  • @You-are-the-People
    @You-are-the-People 3 роки тому

    ብርሃኔ አደሬ ጎበዝ አትሌት ነበርሽ። ለሀገርሽ ጥሩ ሰርተሻል። ክብርም ይገባሻል።

  • @fekadudejene5109
    @fekadudejene5109 3 роки тому +2

    ድንቅ ስብህና 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 роки тому +1

    She is cool I like her Hero enjoy your life Hero . I met her በጣም ጥሩ ጀግና ናት 💝🇪🇹 I love to shop too በአቅሜ ታድለሽ ውድድድድ

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom2247 3 роки тому +1

    You are very smart. You speak wisdom. You look good too. Keep it up. 💯

  • @mohammedhassen9285
    @mohammedhassen9285 3 роки тому

    Mert Ethiopiaw God bless u

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 3 роки тому +4

    ጎበዝ ነች ስለማታሽቃብጥ አይወዱአትም

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 роки тому +2

    በእውነት ጀግና ነሽ ሀገር ወዳድ ጎበዝ ሁላችንም ሱስ አለን አንዳንዱ የቤት እቃ የመግዛት አንዳንዱም እንዳንቺ ልብስና ጫማ የመግዛት ሱስ ምንም ማረግ አይቻልም እንዲህ ሲበዛ ከስር ከስር ለሰው በመስጠት መተባበር ነው በርቺ ጀግናችን ነሽ ሀገር ወዳድ

  • @tadessebeshah5826
    @tadessebeshah5826 3 роки тому +11

    ከጀግኖች ሯጮቻችን አንዷ ነሽና እንኮራብሻለን. በወቅቱ የኢትዮጵያ ጉዳይ ከሀይሌ በስተቀር የምናጨበጭብላቸው ሯጮቻችን ሁሉ የት ነው የተደበቁት?

  • @maki4428
    @maki4428 3 роки тому +7

    በሰፊ ቦታላይ በሰራት ብደርድረው በጣምነው የማምረው በተረፈ የልፋትሺ ዋጋነው ዘንጭበት

  • @betobelo56
    @betobelo56 3 роки тому +6

    ሰው ለምን እንደሚፈርድ አይገባኝም ይሄ እኳ professional help የሚያስፈልገው ሱስ ነው እሷም ወዳ አይመስለኝም በ shopping ሱስ የተጠመደችው:ከዚህ ሱስ መውጣት ከፈለገች ግን በህክምና እርዳታ መውጣት ትችላለች

    • @AAABBB_14
      @AAABBB_14 3 роки тому

      Ewante new wead adelm

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 3 роки тому

      አመኝ እንደመሆኗ መጠን በፀበል ማሰወገድ ትችላለች

  • @robelalex6189
    @robelalex6189 3 роки тому +2

    ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ !!!!

  • @bettytub9976
    @bettytub9976 3 роки тому

    ብርሃኔ በጣም የምወድሽ አትሌት ነሽ ይገባሻል።
    ስትቀይሪ ግን ጥሪኝ 😂😂😂😂😂😂ውዴ ውብ ናቸው

  • @MySavourLordJesus
    @MySavourLordJesus 3 роки тому +3

    Not a big deal... it is called "shopholic" only rich people can have it.
    Birhanie is a legend... 👍👍

  • @zekiahemed9289
    @zekiahemed9289 4 місяці тому

    ብርሃኔ ደስተኛ የነበረችው ልብሶቾን ስታስጎበኘን ነው ይመቻት ጀግና አትሌታችን

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 3 роки тому +5

    The untold legendary athlet, salute Birhane

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 3 роки тому +12

    ብራኔ ጀግና የኛ ጀግና ቆራጥ የኢትዮጲያልጂ

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 3 роки тому

    Wow Bera Life stylische des yelale gobez berche

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    በደንብ ፏ ብትን በይልን ብርሽየ።
    ላብሽን ጠብ ያደረግሽበት ነውና በርቺልን። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @yosephyako
    @yosephyako 3 роки тому +6

    ክብር ይገባሻል ፣ ስለ ሀገር ክብር ያላችሁ ፍቅር ምን ግዜም አይረሳም ደግሜ ደጋግሜ እናመሰግናለን

  • @lilikiflu7805
    @lilikiflu7805 3 роки тому

    The journalist is so surprised.

  • @dinadantafe4640
    @dinadantafe4640 3 роки тому +1

    U deserve more than this, proud of you yegna jegena