አብዛኞቹ ብቸኞች የማያውቁት 7 እምቅ ብቃት | የብቸኝነት ሀይል | the power of being alone and loneliness.
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- በዛሬው ቪዲዮ ብቸኞች ሆናችሁ የማታቋቸውን 7 እምቅ ብቃቶቻችሁን ይዘንላችኋል!
#ethiopia #habesha #ethiopian #inspiration #billionaire #personaldevlopment #habeshan
እኔ ብቻዬን ስሆን ነው ነፃ ነት የሚሰማኝ ከማይረባ ጓደኛ ብቻ መሆን በጣም ደስ ይላል ሰላምክን ነው የምታገኘው ብቸኝነት ጌጥ ነው ።
እኔ ደስታን የሚሠጠኝ ከልጆቼ ጋር ስሆን ነዉ 😊 ከዛ ዉጪ ከፈጣሪ በስተቀር ማንንም አለፈልግም ስሙ ለዘለአለም የተመሠገነ ይሁን የኔ ጌታ ❤
First😊
እኔ ብቸኛ በመሆኔ ደስታ ይሰማኛል ሰዉ እራሱ ባላገኝ ምንም ደስተኛ ነኝ
ግን ከጥላቻ እንዳይሆን ተጠንቀቅ እንጂ ደስታን ከሰጠህ 👍
@@Fikare_kewakibt ሰዉ ሁሉ እየካደኝ ምን ያርግልኛል ሰዉ ለብቻየ አይሻልም ትላለህ
ወለሒ ብቸኝነቴን ሥወደው እዳውም በሠዎች ሥከበብ ሠሌሜን አጣለሑ ምክኒያቱም አሥመሣይ ሠው ሥለበዙ። ትምሕርቶችሕ ግን በጣም ይመቹኛል ወገን።
እኔ ብቸኛ ስለሆንኩ ይከፋኝ ነበር አሁን ብቸኝነቴን ወድኩት አመሰግናለሁ፡፡
አመሠገናለሑ ይመሥለኛ እኔን ይመለከተኛል የብቸኘነቴ ትግል ድካም ❤❤❤
Moving solo(alone) = 2% of sigma behavior!
Big respect bro!
roba✌️
Second😊
🥈
being alone is power🔥
❤ እናመስግናለን🎉🎉🎉
💙🙏
ብቻኝ ነት እሻላል
yes
7%
🤔
❤❤❤❤
ሰዉን እወዳለሁብቻዬን ስሆን ግንየማገኘዉ ደስታ ከሰዉጋር ስሆን አላገኘዉም ከ ሰዎችጋር ስሆን ትኩረቴን ይወስዱታል
እኔ ብቺዬነ ነኜ
እኔበሰዌችማኑክሌትደራጌያለውለዚየሚሆንነገራብስረልኚ🙏
ኢኔ
በጠምአመሰግነለው
እኔ አሁን ብቸኛ አደለውም ግን በቃ የምፈልገው ብቻየን ሆኝ ማሰብ ናው
👍 ለራስህ ጊዜ ስጥ