ለትንሽ ጊዜ ጥፉ - ብቸኛ የመሆን ድብቅ ሃይል! | Inspire Ethiopia | Shanta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025
  • Shanta | Ethiopian motivational speech | how to be rich and successful in life
    In this video we cover about benefits of being alone.
    / yomiyu_adam
    #success #ethiopia #bealone

КОМЕНТАРІ • 55

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 24 дні тому +35

    ወገን
    ባሁን ሠአት ለረጅም ጊዜ ብቻዬን እያሣለፍኩ ነው እራሤን ለማዳመጥም ጊዜ አገኘው ከልጅነቴ እሥካሁን ያሣለፍኩት ነገር ቁልጭ ብሎ ታየኝ ሥተቴ ጥፍቴ ድክመቴ ጉድለቴ ብቻ ሁሉ ነገር ነው የተገለጸልኝ ትልቅነት ራሡ ተሠማኝ ከረፈደም ቢሆን😢 ይሁን ካለማወቅ ይሻላል ... Thank God ራሥን ማዳመጥን የመሠለ ነገር የለም 🎉

  • @hdlidet
    @hdlidet 24 дні тому +23

    🥺🥺 እውነት ለ 2ለተኛ ጊዜ እንደተወለድኩኝ አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ አመሰግናለሁ ትክክለኛውን ችግሬን በግልፅ ነገረከኝ ወንድሜ በረታ

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 15 днів тому +3

    ሻንጣች ሁሌም አንተ ❤❤❤ ምርጥ ነህ በርታልን ።

  • @TigistAddisu-f1z
    @TigistAddisu-f1z 24 дні тому +9

    ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክልኝ የኔ ወንድም

  • @MesfinYemane-u3z
    @MesfinYemane-u3z 24 дні тому +7

    ለብቻ መቀመጥን እንድንለምድና እራሳችንን እንደ ሰው መሆንን እንድናውቅ እንደሚረዳ በሚመለከት ያቀረብከው ትምህርት ሽጋ ነው ሻንጣ፣ እኔ እንኳን የምትለቃቸውን ትምህርቶች ስሰማ አዕምሮዬ ዕረፍት ያገኘና ቀለቤ የተሰበሰበ ይመስለኛል።ለሁሉም ምስጋናዬ ከልብ ከ❤ይድረስህ፣አንድዬ ዘወትር ብርታቱን ይስጥልኝ።

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 24 дні тому +5

    ብእርህ አይንጠፍ ዉድ ሻንጣ ዘመንህ ብሩህ ይሁን 💎 ምሥጋናዬ ከ ❤ ነው 💎
    እድሜና ጤና ይሥጥህ እዉቀትን ያብዛልህ
    አቦ ሠላምህ ብዝት ይበል 💗🙏💗

  • @HussenAdam-v7i
    @HussenAdam-v7i 24 дні тому +4

    አመሰግናለሁ የኔመካኒክ አላህ ይስጢሊኝ

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 24 дні тому +2

    ተባረክ አመሰግናለሁ።❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MuhammadNur-p7o
    @MuhammadNur-p7o 24 дні тому +2

    የኔ አባት ሰላምህ ይብዛ🙏🙏🙏

  • @Tedda-v4g
    @Tedda-v4g 24 дні тому +2

    shanta we are learning like magic unbelievable thanks ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 23 дні тому +1

    ❤ እናመስግናለን ጀግናችን

  • @MySalfe-w7b
    @MySalfe-w7b 24 дні тому +3

    እኛም እናመሠግናለን መች ዝም ይላል ብለህነወ አይምሯችን ሳልወድ በግድ ለዛውም በማይረባ ነገር ቢዚ ያደርገኛል

  • @KandesRufta-e5h
    @KandesRufta-e5h 24 дні тому +2

    Welcome ብለናል Shantachn .❤

  • @amazingEla16
    @amazingEla16 20 днів тому +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ 🙏..

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 20 днів тому +1

    ምርጡ 🙏❤👍

  • @TigistYilma-v6h
    @TigistYilma-v6h 24 дні тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤❤

  • @Gal-shire23
    @Gal-shire23 23 дні тому +1

    ፈጣሪ ይመስገን እኔ ብቻዬን መሆን ይተለማመድኩ ነው ለውጥ አገኘበታለው 😊

  • @jemalyimer-y4y
    @jemalyimer-y4y 19 днів тому +1

    heart warming ❤❤❤

  • @AmyBerhan
    @AmyBerhan 24 дні тому +2

    Wow this is a great massage❤❤❤🎉.

  • @Zeynb-wx1qi
    @Zeynb-wx1qi 24 дні тому +13

    ላይክ እያርግን እናበርታተው ያጀመአ🎉🎉🎉

  • @AshenafiHagos-j3q
    @AshenafiHagos-j3q 24 дні тому +2

    thank you. great job

  • @fifileg3520
    @fifileg3520 24 дні тому +2

    Melkam beal yehuneleh yene lej

  • @surafellemaa
    @surafellemaa 24 дні тому +1

    I like it so much bay❤👋

  • @muel21
    @muel21 20 днів тому

    Great ❤❤❤keep going

  • @GelilaAcham
    @GelilaAcham 22 години тому

    ብቻየን ስቀመጥ ወዲያው ሚረባውንም ማይረባውንም ነው ማስበው ጊዜየን ማጠፋው በዚህ በማይረባ ሀሳብ ነው ራስን ማዳመጥ ሚለው ነገር የገባኝ አይመስለኝም ምን ባደርግ ነው ራሴን ማዳመጥ ምችለው 😢😢

  • @AffectionateHammerheadSh-ln8gx
    @AffectionateHammerheadSh-ln8gx 22 дні тому

    Enkan aderesah shantaye l

    • @shantta
      @shantta  21 день тому

      enkuan abro aderesen

  • @drmobile3429
    @drmobile3429 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 24 дні тому +2

    ሻንጣችን

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @HamdukMahamed
    @HamdukMahamed 3 дні тому

    Bichanyinat si baza xiru aydalam I'm pretty alone I sometimes feel like the last man on earth like no one so we need people

  • @Fevi67
    @Fevi67 24 дні тому +1

    🙏🙏❤️❤️👌👌👌

  • @Enate-21-n9n
    @Enate-21-n9n 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MohammedMunteha
    @MohammedMunteha 23 дні тому

    🥰🥰🥰

  • @Fቲ
    @Fቲ 24 дні тому

    ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven 24 дні тому +1

    መረጋጋትን ከፈለጋቹ ብዙ አታርጉ!

  • @KandesRufta-e5h
    @KandesRufta-e5h 23 дні тому

    ብቻዬን መቀመጥ እችላለሁ ውስጤን ግን በምንም ተአምር ፀጥ ሊል አልቻለም ዝም ብሎ የማይሆንም የማይጠቅመኝ ሁሉም ነገር ያስባል። በቃ የሌለ ነገር ነው የሚያስበው በቃ ፀጥ ማድረግ እንዴት አድርጌ ማድረግ እንደምችልም አላውቅም ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም?😢😢😢

    • @shantta
      @shantta  23 дні тому +2

      ዋናው ስራ ምንም አለማድረግ ነው። ሃሳቦችሽን ተመልከቺ ፤ ብዙ ጊዜ ውስጥሽን ስለማታዳምቺ ነው የብዙ አመት ውዝፍ እንዳለ አድርገሽ ቁጠሪው በጊዜ ሂደት ይስተካከላል።

    • @KandesRufta-e5h
      @KandesRufta-e5h 23 дні тому

      @@shantta ይቅርታና እኔ ወንድ ነኝ እና የ16 አመት ልጅ ነኝ.

    • @JoshuaAlemu-mv7oc
      @JoshuaAlemu-mv7oc 5 годин тому

      አንድ ነገር ላይ ብቻ አሰላስል

  • @Palestinefreepalstine
    @Palestinefreepalstine 24 дні тому +3

    ሻንጣ

  • @RofiFiro-d8m
    @RofiFiro-d8m 24 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BjHg-v2r
    @BjHg-v2r 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @RichoTadesse
    @RichoTadesse 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 24 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 24 дні тому

    ❤❤

  • @tiamariatraboulsi4752
    @tiamariatraboulsi4752 21 день тому

    ❤❤❤

  • @Halima-o3s1s
    @Halima-o3s1s 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤