የሚጭነውን ሴት በሙሉ ወደ አልጋ የሚወስደው የራይድ ሹፌር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 287

  • @JcjgjgoojcJcchlhcchjig
    @JcjgjgoojcJcchlhcchjig 11 місяців тому +14

    መሸአላህ የጋደኝነት ጥግ ወላሂ ላቺ ቃላት የለኝም ብቻ ፈጣሪ ሁሌም ያስደሳሽ❤❤❤❤❤

  • @meneta-media
    @meneta-media 11 місяців тому +104

    የዛሬው ደግሞ ይለያል መጨረሻው ድስ ይላል መልካም ጓደኛ ለሆላቹሁም ያድላቹሁ

    • @ሀኒ
      @ሀኒ 11 місяців тому +4

      አሜን❤❤❤

    • @clipalert4324
      @clipalert4324 11 місяців тому

      🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉@@ሀኒ

    • @SaraSara-ve6hx
      @SaraSara-ve6hx 11 місяців тому +1

      አንቺ ትለያለሽ ምርጥ ጋደኛ

    • @BezuhanMaru
      @BezuhanMaru 2 місяці тому

      አሜን[3]❤❤

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 11 місяців тому +24

    ጓደኛ ማለት እንዲህ ነው ሴቶች በርቱ የወንዶች መጫወቻ አትሁኑ ጅግና ነሽ ሜሮን

  • @fitsumtiyitu
    @fitsumtiyitu 11 місяців тому +40

    በጣም በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ልንማርበት ይገባል

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 11 місяців тому +41

    ከእህት በላይ የሆነች ጓደኛ ነፍፍፍፍፍ አመት ትኑር🙏 ሌቦቹን አይመለከትም😢

    • @TsigeTeklu-v8m
      @TsigeTeklu-v8m 10 місяців тому +2

      መልካም ብሰሪ መልሶ ይከፍልሻል ሰው የዘራውን ያጭዳል ሚባለው በርግጥ እዝህ ታሪክ ላይ አለ

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 11 місяців тому +56

    እውነተኛ ጎደኛ እደዚህነው የሚደጋገፈው😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @eyayayemelkielig2990
    @eyayayemelkielig2990 11 місяців тому +53

    ፍትህ አረብ አገር ለሚኖሩ እህቶቻችን ❤❤❤

  • @بيريه-ض8ي
    @بيريه-ض8ي 11 місяців тому +11

    ዋይኔ ባ አላህ ዳስ ሲል ጋዳኛሞቹ ዳስ ትላላችሁ ሜርዬ ጃግና ናሽ💞💞

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 11 місяців тому +22

    ርዕሱ ይስተካከል የኛን የስደተኞችን ገንዘብ የሚበላ አይለፍለት😢😢😢😢😢🙏🙏

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 11 місяців тому +18

    ጎደኛ ዛሬ ተገኘ 😂😂እስኪ አንዳንዲ ጊዜ መጨርሻው ሚያምር አሹፉን

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 11 місяців тому +10

    የስው ሁሌም የሰው ነው የራስ ያልሆነን ነገር መመኘት መጨራሻው ባዶ መቅረት ነው

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 11 місяців тому +12

    እውነተኛ የልብ ጓደኛ እደዚ ነው በቃ የእውነት ለሁላችንም እደዚች ያለች እውነተኛ ጓደኛ ይሥጠን አሜን በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr 11 місяців тому +6

    ወይ የህ አረብ ሃገር ያግኝው በሰድት ያላቹሁ በሰላም በጤና ወደ ቅዲሰት አገራችን በሰላም ይመልሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 11 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ 🎉

    • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
      @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ 11 місяців тому

      አሜን፫❤❤❤❤

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 11 місяців тому

      ጣዎትና ባእድ አምልኮ እንደ ምድር አሸዋ የበዛባት ሃገር ቅድስት ሃገር ስትይ በትንሹም ቢሆን ዝቅ ማለቱ ይሻልሻልቅዱስ ማለት ነውር ሃጥያትና መተላለፍ የሌለበት ቅዱስ ይባላል ኢትዮጲያ ቅድስት ????ተሳሳትሽ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 11 місяців тому +18

    እኔ ምገርመኝ ሁሉም ወንድ አንድአይነት መሆናቸው ነው አይ የስደት እህቶቼ ኧረ ይብቀን በቃ መተላለችን እስመቼ ቆይ ጉልባታችን እንድሜያችን ጫርሳን ትርፉ በሽታ ብቻ ነው የምናተርፈው😭😭😭

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 11 місяців тому +17

    የዛሬውስ ልብ አርስ ድራማ ❤❤❤❤እንዴት ደስ ይላል😂😂😂😂😂😂ዛሬስ ልሳቅ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Hayyatiii
    @Hayyatiii 11 місяців тому +4

    እደዚ የውነት ጎደኛ ቢኖረኝ ዴሰይለኝ ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ብዚትምርት ይሰጣል ሰትልጆቺ ብርተበላን ይላሉ

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 11 місяців тому +5

    የማዳም ቅመሞች ሆናችሁ ስትሰሩ ያምርባችኧል ደስ ይላል በርቱ

  • @HabetamuDemisse
    @HabetamuDemisse 11 місяців тому +14

    በጣም ደስ ይላል የጓደኛሞቹ ትብብር

  • @abrahamleikun
    @abrahamleikun 11 місяців тому +3

    የሠው ልጅ የዘራውን ነው የሜያጭደው ሁሉም የእጁን ፍሪ ነው አጭዶ የሜበላው ደግ መሥራ መልካም ፍሪ ይበላል ክፉ መሥራት በመርዝ የተነከረ ፍሪ ይበላል

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 11 місяців тому +11

    6አመቴ ቦታ ገዝቸ ቤቴ ን ሰራሁ ወንዶችን ባወራም ስለገንዘብ ካነሱ ስንት አለሽ ነይ ይበቃሻል ካሉ 😂😂😂 ብሎክ ፍቅር የሚባል ይጠፋብኛል ገንዘብ ሲጠይቁኝ so

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu 11 місяців тому +1

      አበጀሽ

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 місяців тому

      😂😂😂እኔም

    • @helinataye8867
      @helinataye8867 7 місяців тому

      እኔ እራሱ ስለገንዘብ ካነሱ በብሎክ ነው ኣናታቼውን የምከፍላቼው😂😂😂

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 11 місяців тому +7

    ይቺን አይነት ጓድኘ ማገኘት እፈልጋለሁ😢

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 3 місяці тому

    የማይወደንን ሰው ማፍቀር ከባድ ነው ፈጣሪ ይሰውረን መቃጠል ነው ትልቅ እርግማን ነው የወረደብኝ እንደማፈልገኝ እየነገረኝ እንኳን እሳን መተው አቃተኝ አልቻልኩም ብረሳት ደስ ባለኝ ሁሌ ወደ ሆላ እየሆነ ተቸገርኩ እባካችው ፀልዩልኝ

  • @MYLOVE-c2b
    @MYLOVE-c2b 11 місяців тому +11

    ባሁኑ ሰአት ጓደኝ ክርስቶስ ብቻ ሰውማ በገንዘብ ብቻ ሆነ

  • @natyotesfaye6466
    @natyotesfaye6466 11 місяців тому +9

    2ቆንጆ ሴቶች ከነስራቸው ቆጆ

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي 11 місяців тому +3

    መጨረሻው ምርጥ ጎደኛ❤❤❤❤

  • @TigistAlebachew-v6x
    @TigistAlebachew-v6x 11 місяців тому +8

    ዋው ዋው በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤

  • @JainobKsa
    @JainobKsa 11 місяців тому +3

    😁😁😁ዝሆን በጠረባ የሚጥሉ አሉ ባሪያው አጋጋው አላለችም ገና በስማቸው የፈራ ሳያያቸው የእውነት ቢያያቸው ምን ሊሆንነው የሴትመላኮ👍👍👍

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 11 місяців тому +2

    የምር ተመቸኝ ጓደኛዋ ደግሞ😮ምርጥ ትወና ሌሎች ፊልሞች ላይ እንደማይሽ ተስፋ አረጋለው

  • @ቤተልሔምአየለ
    @ቤተልሔምአየለ 11 місяців тому +11

    አንጀቴ ቅቤ ጠጥቷል ጓደኝነት እንዲህ ነው ❤❤

  • @baderhouse7351
    @baderhouse7351 11 місяців тому +3

    ውንአረ እንደዚ አይንት ጎደኛ እንጂ በጣም ደሰ ይላል የእውነት

  • @mmekdesttadese
    @mmekdesttadese 10 місяців тому +1

    መልካምጎድኛ👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ጅግናነሽ

  • @GcuddXhjki
    @GcuddXhjki 11 місяців тому +2

    ወይኔ ከህት በላይ የሆነች ጓደኛ እድለኛነሽ❤❤❤❤

  • @ዮልያናየክርስቶስልጅ12
    @ዮልያናየክርስቶስልጅ12 11 місяців тому +5

    😂 አንጋጋዉ ስትል ሆዴ ፍርጥ እስከሚል ነው የሳቅሁት።😂😂😍😊

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu 11 місяців тому

      እኔም😂😂😂😂

  • @ሙናሙና-ጠ5ፀ
    @ሙናሙና-ጠ5ፀ 7 місяців тому

    ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Yelibe504
    @Yelibe504 11 місяців тому +5

    ቂመሞቼ ሰላምቹ ይባዛ 🙏

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 11 місяців тому +6

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው🎉🎉❤❤😮😮

  • @hayatEndris-n5c
    @hayatEndris-n5c 11 місяців тому +4

    ረእህቴቸ ለባል ተመላክ ለቤተሰብ መላክይሻላል እነሱቢሉትይሻላል ምክናየቱም ዚህአዲረሰዉናል😢

  • @GrDgg
    @GrDgg 8 місяців тому

    ፓ ምርጥ ጎደኛ አላሀ ምርጥ ጎደኛ ይስጠን

  • @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
    @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 10 місяців тому +1

    ኸረበሳቅ አጋጋዉ ባራዉ አላለይም😂😂😂😂❤❤

  • @Jsyfjf
    @Jsyfjf 9 місяців тому

    ዋዉ የኒ ዉድ ጀግና ነች ወላሂ ይቺ ከጓደኛም በላይ ነች ይመችሽ አቦ❤❤❤❤❤😢

  • @Naema1995
    @Naema1995 Місяць тому

    የኡነትጓደኛማለት እደዚነዉ❤የኔቆጆጆ❤❤

  • @ዘይነባመሀመድ-ኘ7ጨ
    @ዘይነባመሀመድ-ኘ7ጨ 11 місяців тому +4

    በጣም የሚገርም ድራማ ነው

  • @FetaMedia
    @FetaMedia 11 місяців тому +3

    መጡ ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu 11 місяців тому +1

    አይሴቶች፣እኔምሴትነኝ፣ለማንኝዉም፣አደልምለፍቅረኝ፣ላባቴም፣አምኔአልሰጥብሬን፣አረብሀገረ፣ልፋቱን፣ድካሙን፣የምነዉቀዉ፣እራሰችንብቻነዉ፣ለማንኝዉም፣ሀገራችንሰላምያርግልን

  • @Arabee-v7r
    @Arabee-v7r 11 місяців тому +2

    Wowwww wowwww Amezing 😢😢😢❤❤❤❤

  • @dinatekadina7676
    @dinatekadina7676 11 місяців тому +1

    Wow❤❤ መጨረሻው

  • @fatemafatema1375
    @fatemafatema1375 11 місяців тому

    ጓደኝነት የምን ያክል ደሶአለኝ ህመሙከኔጋምስላለ😢❤❤❤❤

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 11 місяців тому +4

    wowwwww ከምር ከምበለው በለህ አሥታማር ድረመ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 11 місяців тому +1

    ጀግና ሴትነሽ የኔማርር ይመችሽሽ😂😂❤❤❤😢😢

  • @ZemzemisZewudu
    @ZemzemisZewudu 5 місяців тому

    ዋዉዉዉ ምርጥ ጓደኛ❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us 11 місяців тому +1

    በሰመአብ ጋደኛዋ ከልብ ነች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እህትናት

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 11 місяців тому +2

    ምርጥ ነው😂😂😂

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 11 місяців тому +1

    ምርጥ ጓደኛ 👍

  • @BhnB-rg4vu
    @BhnB-rg4vu 11 місяців тому +11

    ላጤ ነኝ ብሎ እርፍ አቤት ውሸት😢😢😢

  • @emamyemahi9337
    @emamyemahi9337 11 місяців тому +1

    ካስተዋልንበት ብዙ ነገር ያስተምረናል ለጓደኝነትም ዋጋ መክፈል ያስፈልገናል

  • @TigistDirriba
    @TigistDirriba 6 місяців тому

    Ijig betam desyilal baiwunet gowadegninet malet yihenewu❤❤🎉

  • @AhmadAhmad-ll7ce
    @AhmadAhmad-ll7ce 11 місяців тому +1

    ይመችሽ መልካም ጓደኛ❤❤❤❤❤

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola Місяць тому

    .ዋው አቦ ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye6337 11 місяців тому +3

    ይለያል❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዲየማርያምልጄመቅዲመቅ

    ❤❤❤❤❤መልካም ጎደኛ❤❤❤እንዲህ ነው

  • @marwarammal9720
    @marwarammal9720 11 місяців тому +1

    ዋው ❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍ጎበዝ

  • @rehimakedir317
    @rehimakedir317 11 місяців тому +4

    የዛሬው ይለያል አንጀቴ ቅቤ ጠጣ ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው

  • @bitiwededworku8943
    @bitiwededworku8943 9 місяців тому

    በጣም ምርጥ ጉዋደኛ ነች

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 11 місяців тому +2

    ጀግና

  • @ሚጣየሚኪእናት
    @ሚጣየሚኪእናት 6 місяців тому

    አቦ ጎደኞዋ ይመችሽ ❤❤❤😊

  • @tube-hb1li
    @tube-hb1li 11 місяців тому +2

    ይለያል ጓደኛ ማለት እንድህ ነዉ👍

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 5 місяців тому

    የዉነት ጓደኛ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 11 місяців тому +1

    ሁላችንም ለጓደኞቻችን እደዚህ ብንሆን😥

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 11 місяців тому +2

    ዋዉ👌👍

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ 11 місяців тому +4

    ወገኔ ግን በብላክ የምንልከው የሆነ ነገር ቢፈጠር መክሰስ አንችልም ማለት ነው ???

    • @እናትEnat
      @እናትEnat 11 місяців тому +2

      አችይም

    • @ssuu4227
      @ssuu4227 11 місяців тому

      በምን የሚላከው ነው ብላክ የሚባለው??

    • @ktube8920
      @ktube8920 11 місяців тому +1

      አችይም የምትታሰሪው ራስሽ ነሽ 😂

    • @ሰአዳ-ቸ5መ
      @ሰአዳ-ቸ5መ 11 місяців тому

      @@ktube8920 ሆ አላህ ይጠብቀን ከባድ ነው

    • @ሰአዳ-ቸ5መ
      @ሰአዳ-ቸ5መ 11 місяців тому

      @@ssuu4227 ሀዋላ

  • @ኢለሀምዩቱብ
    @ኢለሀምዩቱብ 11 місяців тому

    ይመችሽ❤❤❤❤

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 11 місяців тому +1

    የጓደኝነት ጥግ❤❤❤

  • @Mesi-w1v
    @Mesi-w1v 9 місяців тому

    ዎው ምርጥ ጎድኛ

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 11 місяців тому

    ጀግና ነሽ የምር

  • @BethlehemHappiness
    @BethlehemHappiness 7 місяців тому

    አንደኛ!

  • @Emebet-co9st
    @Emebet-co9st 11 місяців тому +1

    ዋው ዋው በጣም አሰተማረ ነው❤❤❤

  • @Hamlin-r3q
    @Hamlin-r3q 11 місяців тому

    በጣምደሥይላል❤❤❤❤

  • @martinatesfaye1507
    @martinatesfaye1507 11 місяців тому

    Meri betam gobez nesh.....betam astemari new

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ 11 місяців тому

    እህቶች እባካችዉ ድራማ ቤሆንም ላኛ ትምህርት ነዉ እባካችዉ የፈለገ ብትወዱ ብር አትላኩ

  • @FjjhgRgf
    @FjjhgRgf 11 місяців тому

    ምርጦጋድኛ ይመቻቺሁ ምርጥ ዲራማነው

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq 11 місяців тому +1

    እረ ይመችሽ ማርያምን አጋጋዉ አላለችም 😂😂😂😂😂😂

  • @menbere-x7e
    @menbere-x7e 11 місяців тому +1

    በእውነት አበሳ ነሽ

  • @saraethiopia2130
    @saraethiopia2130 10 місяців тому

    Wow very nice 👍👍

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ 11 місяців тому

    I need a friend like that

  • @SuriyaAbrar-q9c
    @SuriyaAbrar-q9c 7 місяців тому

    ጫሪሊኝ።👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @enanujeberu7192
    @enanujeberu7192 11 місяців тому +2

    እኔምላችሁውዶችየከአንደኛክፍልጀምራችሁእራእይአችሁምንነበርእኔዶክተርእልነበርግንአሁንያለሁትእመዳምቤትነውእነንተስ

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 11 місяців тому

    ጀግና ሜሪዬ

  • @FkRTFKRT
    @FkRTFKRT 7 місяців тому

    wawww betame dese yemele asetemari new

  • @SurprisedChowChow-si6jk
    @SurprisedChowChow-si6jk 9 місяців тому

    ማሻ አላህ ጉዋደኛ ታማኝ ጓደኛ ባገኘሁ አነ ምነዉ እፉ

    • @SurprisedChowChow-si6jk
      @SurprisedChowChow-si6jk 9 місяців тому

      አላህ ይጨምርልሽ አቦ ባሪያዉ አጋጋዉ አላለችም እ ረ በሳቅ

  • @Fgf-fn4wj
    @Fgf-fn4wj 7 місяців тому

    😮ምንያስቃን😢😢😢

  • @TsegezeabFtwi
    @TsegezeabFtwi Місяць тому

    እኔ ምለው እንዴት ሰንፋችዋል የዘንድሮ ደራሴዎች?መደጋገሙ አይሰለችም?

  • @itagitag2026
    @itagitag2026 10 місяців тому

    ❤❤ wow wow batemi dasilali

  • @ethiopia7540
    @ethiopia7540 11 місяців тому

    ፈጣሪ❤ከስደት መልስ ገዘቦቻችን በወዶች መበላት ያማል ሴቶች ብር አትላኩ በኞ በለፋን አግብቶ ቁጪ

  • @tedibogale
    @tedibogale 11 місяців тому

    ጎደኛ ዛሬ ተገኘ !!!

  • @FgFg-w9i
    @FgFg-w9i 5 місяців тому

    ዋው

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 11 місяців тому +3

    ዋው ደስ ሲል መጨረሻው እንደዚህ ያለ ጓደንኛ ቢኖር ጥሩ ነበር የለምጂ

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 11 місяців тому +2

    ይህ ሁሉ ፊልም ላይ ብቻ ሆኖ ቀረብን ጂ በገሀዱ ቢሆን ምንኛ ጠቃሚ በነበር

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 11 місяців тому +2

    ያላየኋቸዉ አጋጋዉ እና ባሪያዉ ናፈቁኝ 😂

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu 11 місяців тому +1

      😂😂😂😂እኔም😂😂😂

  • @ZaharatUsin
    @ZaharatUsin 5 місяців тому

    .ምርጥ ጓደኛ ሰራሽለት

  • @ሀሚዳዩትብ
    @ሀሚዳዩትብ 11 місяців тому

    ዋውውው❤ጓደኛ