ሞቷል ብለው የሬሳ ሳጥን ገዙ ! ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ ፍቅሩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024
  • አስደናቂ ምስክርነት አለም ሁሉ ሊሰማው የሚገባው እግዚአብሔር ተዓምራት

КОМЕНТАРІ •

  • @henokbela
    @henokbela 26 днів тому +21

    ስለ ኢየሱስ ስታወራ vidio አቁሜ ፍቅሩ እጅግ አስለቀሰኝ በተለይማ ለኔ ሰው እኮ ታሪኬን ቢያቅ ወግሮ ይገለኝ ነበር , ይሄ ንጉስ አይገርምም ቤቴ መጣ በሐይማኖት ተይዜ, በአጋነንት ታስሬ ስሸሸው ያልሸሸኝ 😢😢😢 ንጉሴ ኢየሱስ❤ ,በጌታ ፍቅር ይህንን ስታነቡ ጌታን አመስግኑልኝ ተባረኩ❤
    ወንድሜ ባቢ ተባረክልኝ ከአንድ መንፈስ የጠጣ ሠው የምናወራው ኢየሱስ ይገባዋል ወድሀለው ለምልምልኝ, የኘሮግራሙ አዘጋቾችም ተባረኩ❤
    ኢየሱስ የፍቅር መደምደሚያ😢

    • @CheruMequa
      @CheruMequa 26 днів тому +1

      Geta yemsegen
      “እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤”
      - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥9

    • @MastewalNegash
      @MastewalNegash 26 днів тому

      Sile ante lehonelih neger hulu semu yikber

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 24 дні тому +2

    የኢየሱስ ፍቅር ከመነካት ሲነገር ልብ ይደርሳል!!!
    ተባረክ 🙏❤❤❤

  • @SpiritualDivinePoetry
    @SpiritualDivinePoetry 26 днів тому +6

    ባቢ እየሱስ ብለህ ስታወራ ደስ ሲል ስሙ ይክበር እየሱስ የኛ ወዳጅ ሆነ ይገርማል
    ተባረክ ወንድሜ

  • @Song1750
    @Song1750 17 днів тому

    አቤኒ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩህ፣በጣም ተፅናንችያለሁ!!!

  • @mariamawitalemayehu5976
    @mariamawitalemayehu5976 26 днів тому +11

    በእውነት መንፈስ ቅዱስ ከሁላችንም ጋር እና ውስጣችን እንዳለ በማወቅ ስለእናንተ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ
    በእናንተ በሁላችሁም ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር መንፈስ አልፎ ለብዙዎች እየተናገረን እያወራን እየመከረን እየገሰጸን ስለሆነ ክብር ሁሉ ለወደደን በደሙ ኃጢያችንን ላጠበልን ለእየሱስ ምስጋና ክብር አምልኮ ውዳሴ ስግደት ይሁንለት ለእርሱ ስለሚገባው ነው
    በእግዚአብሔር የፀጋ እርዳታ እገዛ በርቱ ጠንክሩ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  26 днів тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @mariamawitalemayehu5976
      @mariamawitalemayehu5976 19 днів тому

      አሜን እናንተ ብርክ በሉልልኝ በብዛት የእውነት ከምር ወጣት አገልጋዮችን የመንፈስ ቅዱስ ኢንካውንተራቸውን እንዲያካፍሉ ጋብዙልኝ

  • @frehiwotdemissie4697
    @frehiwotdemissie4697 24 дні тому +3

    አኔ አንዳንተ ያለ ወጣት ልጅ አለኝ አንደዚህ በወጣትነታችሁ የጠራችሁ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 25 днів тому +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ባቢ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረኩ

  • @adeytechane7184
    @adeytechane7184 18 днів тому

    Waw Baenba Nawe yaharaskute Baby Gata Yabzalhe❤❤❤❤

  • @شمسالبلوشيالبلوشي

    የምር ጌታን ስለየሱስ ስታወራ እንባዬ ነው የመጣው እየሱስ ልዩ ነው ፍቅሩ ምረቱ ጥበቃው ባህሬዎ እውነተኛ ነል ሲያፈቅረን ከልቡ ነው እየሱስ ልዩ ነው እወደዎለው ❤❤❤❤።ባቢዬ ብርክ በልልኝ

  • @AbenatShiferaw-x3x
    @AbenatShiferaw-x3x 22 дні тому

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሁንም ዘመንኸ በቤቱ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 23 дні тому +1

    ወይኔ ባቢ ልቤ ቀለጠ ሰለ ኢየሱስ ስታወራ የሆነ ነገር ገባብኝ አመስግኘው የልቤ አይደርስልኝም ሁሌም ምስጋናዬ የጉደለ ይመስለኛል አባቴ ኢየሱስ እወዳለሁ ።

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 17 днів тому +1

    ባቢ ጌታን እንደሚወድ ያየሁት ባለቤቱ ከዛሬ ቀጥለህ አገልግሎት አቁም ወይም ትዳርህን ወይ አገልግሎትህን ምረጥ ብለ ፕራንክ ስታደርገው ትዳር ይቀራል እንጅ አገልግሎት አላቆምም ሲል የእውነት በጣም ነው ልቤ የተነካው ባቢ ጌታ ፀጋን ያብዛልህ።

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 23 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ላሉ ወጣቶች ሴቶች ወንዶች በግዜ የእግዚአብሔርን መንገድ የያዙ መንፈሳቸው የጌታን ማንነት የተረዱ በነገር ሁሉ ተባረክ ያብዛልህ

  • @Laaaae
    @Laaaae 25 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይባረክህ ባብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  25 днів тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @mariamawitalemayehu5976
    @mariamawitalemayehu5976 19 днів тому

    ባቢዬ ግሬስዬ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ ለምልሙልኝ እወዳቹሃለሁ አከብራቹሃለሁ
    የሆነ ቀን ባቢዬን እና ግሬስዬን ቤተሰቦቻቸውን አንድ ላይ አብራቹ አቅርቡልን

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 24 дні тому +1

    ኢየሱስ ፍቅር ታላቅ ነው እወድሃለው ወዳጄ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @milkyshaka5976
    @milkyshaka5976 20 днів тому

    May God blessed you more ❤

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 24 дні тому +1

    ዋውውውው አውነተኛ ምስክርነት

  • @hiwotaraya6441
    @hiwotaraya6441 24 дні тому +1

    Wow I am so blessed 🙏this is a real life experience with Jesus ❤

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 26 днів тому +3

    እየሱስ ጌታ ነው ።

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  26 днів тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @tvnew1675
    @tvnew1675 16 днів тому

    Eyesus geta new

  • @WossenWoldekidan
    @WossenWoldekidan 25 днів тому +1

    JESUS, YOU'RE SO PRECIOUS!

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 26 днів тому +2

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 😢😢😢😢😢

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  26 днів тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @tjarabicfoods5348
    @tjarabicfoods5348 24 дні тому

    Amennnnnnnn tebarek Eyesus yadnal Aychewalehu

  • @MihretMillion
    @MihretMillion 23 дні тому

    Tebareku❤

  • @gracejesus5309
    @gracejesus5309 26 днів тому +2

    God bless you brother ❤❤❤

  • @MastewalNegash
    @MastewalNegash 26 днів тому +2

    Sileante ye geta sim yibarek 🎉🎉yemigermeh ke yohannes girma (joye) gar betam new yemitemesaselibegn❤❤

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  26 днів тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 23 дні тому

    Ante buruk neh ahunum xegawu yezaleh tedareh yebareke.😊

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 25 днів тому +2

    May God bless you !!!!!!!!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  25 днів тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @ConfusedBuffalo-vx1po
    @ConfusedBuffalo-vx1po 22 дні тому

    Amen Amen...

  • @AbayTaddesse
    @AbayTaddesse 26 днів тому +2

    Yegermal seleyesus feker ena meredat yemasebewen agelales selenesu agelgelot bewnet sensera halafinet endemiwesed erget new,enam saris abo new sefra tebarekkkklen .

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  26 днів тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  26 днів тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @mariamawitalemayehu5976
    @mariamawitalemayehu5976 26 днів тому +1

    ተባረኩ ለምልሙልኝ ኑሩልኝ

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  26 днів тому +1

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

    • @mariamawitalemayehu5976
      @mariamawitalemayehu5976 19 днів тому

      አሜን ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቁልን ወጣት አገልጋይ የሆኑትን ከመንፈሳዊ ህይወት አንፃር ብታቀርቡልን እና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የነበራቸውን ህብረት እንድታቀርቡልን በትህትና በጌታ ፍቅር አክብሮት እጠይቃቹሃለሁ

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 25 днів тому +1

    Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  25 днів тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @HirutMekasha-i4e
    @HirutMekasha-i4e 26 днів тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @Berhantube52
      @Berhantube52  25 днів тому

      አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 21 день тому

    Geta yebarkhe yeysusene fekre edhe areghe bmegelese menfese kedose selredahe nwe ye Geta segwe yebzalho

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 26 днів тому +2

    ❤❤❤❤

  • @tadytady9376
    @tadytady9376 24 дні тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hilkiaha
    @hilkiaha 23 дні тому

    BABY GETA EYESUS YIBARK inem be temesasay hunetalay iyalefku silehone(indewum tilant mata inbaye iyeworede EGZHRN iteyik neber Agelgay indehonku awukalew EGZBHERM negrognal gin diha hogne magelgel alfeligm Ke JIMMA UV Newu yetemerekut gin ine bemifelgewu menged iyehedelign aydelem silez Lemindinewu Zim yalkegn iyalkugn imuwaget neber zare gin betam tetsinanichalew demo And ken inde ante ide mawora irgitegna negn, Antenim Gracenm iwodachuwakew❤, hulem videochachiwun iketelalewu Tebareku!!

  • @HirutMekasha-i4e
    @HirutMekasha-i4e 26 днів тому +1

    Always

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 26 днів тому

    M11

  • @fikirtehailu1431
    @fikirtehailu1431 14 днів тому

    Tebareku❤

  • @kasechwirtu7932
    @kasechwirtu7932 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤