የእስራኤል ዳንሳ ድብቅ በደልና ግፍ ህዝብና መንግስት ይወቅል 19 October 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 599

  • @michaelgebremedhen1039
    @michaelgebremedhen1039 5 місяців тому +1

    Zoo - 23 ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ይፈውሳል ዝም ብሎ ከማየትና ከመስማት ውጭ ሌላ አማራጭ የለንም ማወቁን እናውቃለን ብንናገር እናልቃለን ዝምታ ወርቅ ነው።

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 2 роки тому +7

    እስራኤል ዳንሳ አሜሪካን ሃገር መቶ ብዙ ቤተክርስቲያንን ከፍሎ አገልጋይ ቀባሁ ብሎ ቤተክርስቲያን ተከራይተው ዞር ብሎ ሳያያቸው ከምንም ሳይሆኑ እየዘጉ እቤታቸው ቁጭ ያሉ ብዙዎች ናቸው በመረጃ የተባለውም የተፀለየላቸው ሁሉ መስክረውልናል እውነት ነው

  • @ProphetDejeneGetachewpowerofLo
    @ProphetDejeneGetachewpowerofLo 7 місяців тому +1

    “ማንም ለሌላው በክፉ ፈንታ ክፉ እንዳይመልስ ተጠንቀቁ፥ ነገር ግን ሁልጊዜ እርስ በርሳችሁ ለሁሉም መልካሙን ለማድረግ ትጉ።”
    - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥15

  • @mazaseyum6711
    @mazaseyum6711 Рік тому +1

    እኒም ደርሶብኛል ምን አቅም አለን ሶፌ ተዉ አታጣድፋቸዉ ወደ መካነ ኢየሱስ ይመለስ

  • @ayelesikafo5525
    @ayelesikafo5525 Рік тому +3

    የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 22 :18 በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤
    19 ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።
    20 ይህን የሚመሰክር። አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።
    21 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።

  • @zedluke525
    @zedluke525 2 роки тому +4

    እስራኤል ዳንሳ ምንም ያጠፋው ነገር የለም ቸርች ከፍቶ አገልግሉ ብሎ ይሰጣቸዋ እነሱ አጨመላልቀው ወንበር ሽጠው ወቀሳ ሲሀሆን እስራኤለ አደረገ ይላሉ መቼም ስሙ አንዴ ተበክሏል ብለው ግን እግዚአብሄር ያያል ስለሁሉም

  • @bt3738
    @bt3738 2 роки тому +20

    ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ምን አይነት ዘመን ላይ ነን?😭🙏

  • @workewajebo9095
    @workewajebo9095 9 місяців тому

    በእ/ር ስም የምነግዱ ነጋደዎችን ጌታ ያጥራቸው ።ፓስተር ሰፎኒየስ ጌታ ይባርክህ እንድህ አይነት የኮንትረባንድ ነጋደዎችን በአደባባይ እንድታጋልጥ ስለረዳህ። ፀጋው ይብዛልህ። አሁንም በውሸት የተነሱ የጌታን ስም የምያስነቅፉ አሁንም ወደኃላ ይመለሱ።

  • @mikermihret9979
    @mikermihret9979 Рік тому +2

    በጣም ገራሚ አቅራቢ ነህ ፓስተር!!!

  • @mulatuberhanu
    @mulatuberhanu 2 роки тому +22

    ለምድራዊ ኑሮ ብላቺዉ የእግዚአብሔር ቤት... ጌታ ይቂር ይበላቺው

    • @jesussaves335
      @jesussaves335 2 роки тому +2

      የንግድ ቤት በለው እንጂ የውሸት ነቢያት

    • @antenehbezabih7431
      @antenehbezabih7431 2 роки тому

      .

    • @meznoell5969
      @meznoell5969 Рік тому +1

      በፍሬኣቸው ታውቋቸዋላችሁ እስራኤል በክብር እያገለገለ ነው እናንተንም ጌታ ይርዳችሁ ነገሩ የገንዘብ ጉዳይ ነው

  • @serkalmengida4943
    @serkalmengida4943 2 роки тому +5

    እውነት ነው እኔንም እንዲ አድርጎውኛል እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበላቸው

  • @getuAMK
    @getuAMK 2 роки тому

    ፓስተር ሰላም ላንተ ይሁን!
    አንተ በትክክል እንደምትገነዘበው ቤተክርስቲያን እና የክርስቶስ ወንጌል አገልግሎት እና አገልጋዮች በዘመናት ውስጥ ብዙ ስደት መከራ እና ነቀፌታን አስተናግደዋል::
    እነዚህ መከራዎችና ስደቶች አዲስ ነገር ሳይሆን ከአይሁዶች ጀምሮ የጌታችንና የሀዋሪያት አገልግሎት ውስጥ አልፎ ዛሬ በሁሉም አህጉራት ያለችውን ቤ/ክ እና እገልጋዮችን ይጨምራል::
    የሚገርመው መከራውም ስደቱም በዋናነት ከራሷ ከውስጥ ልጆቿ ማለትም ለሆዳቸው ለግል ክብርና ዝናቸው ብቻ በአጠቃላይ በእሳት ለሚቃጠለው የግል ጥቅማቸው ባሪያ ከሆኑ ልጆቿ መሆኑ ነው:: ጥሩነቱ እግዚአብሔር እንደእነዚህ ያሉትን የሰይጣን ፈረሶች እያጠፋ የቤተክርስቲያን አገልግሎቶች ግን እየሰፋ ነው:: እኛም ወንጌሉን ለመስማት እድል አገኘን:: የወንጌል እውነት ምን ያላሸነፈ ነገር አለ!!
    እኔን በግሌ የሚያሳዝነው የቤተክርስቲያን እና አገልግሎቱ ተሳዳቢዎች በአንተ መድረክ ማግኘታቸው ነው:: አንተ ፓስተር ነህ ማለትም የክርስቶስ መንጋ መጋቢ ጠባቂ ወዘተ:: የተሰጠህን መክሊት ልክ እንደ ዳዊት ለመንግስቱ ክብርና ህልውና እንጂ ለሰይጣን መልእክተኞች መፈጫ አላማ መጠቀም የለብህም:: ይገባኛል አንተ እነሱ ላይ ጥልቅ ምልከታ ማድረግ ወዘተ ነው:: ግን ሁል ጊዜም ቢሆን መረዳት ያለብህ ወንጌል/ክርስትና ከስድብ ከነቄፌታ ከአሉባልታ ጋር ፈፅሞ ህብረት የለውም:: እሱ የሰይጣን መንገድ ብቻ ነው:: መንፈስ ቅዱስ እጅግ የሚፀየፈው!
    አንተም ፕሮግራምህን ቤተክርስቲያንን ለሚገነባ ለሚያንፅ ለቅዱሳን እንዲሁም ገና ያልዳኑት ፀጋ የሚካፈሉበት ለወንጌል አገልግሎት ጉልበት ለሚሰጥ እንጂ ለሰይጣን ፈረሶች መፈንጫ መጠቀም የለብህም:: ይህ ማባከን ነው::
    የተከበረው የጌታ አገልጋይ ሀዋሪያ እስራኤል እግዚአብሄር በሰጠው ራእይና ፀጋ በሀገራችን እና በሌሎች ሀገሮች በርካታ ቤተክርስቲያኖችን በመትከል አያሌ ነፍሳት እየዳኑ ነው; ብዙ ቁጥር የሆኑት ከተለያዩ ቤሽታዎችና የሰይጣን ጭቆና ነፃ እየወጡ ነው የጌታ ወንጌልም እየሰፋ ነው:: ይህን ሰማይ ብቻ ሳይሆን የሰይጣን ፈረሶች የሆኑቱ ሁሉ በትክክል ያውቁታል::
    እነዚህ ተሳዳቢዎች የአባታቸውን አላማ ማለትም ቤተክርስትያንን ማፍረስ ብቻ ነው:: ይሄ ደግሞ ታርክ እንደሚያሳየው ሆኖ አያውቅም:: እግዚአብሔር ጠባቂዋ ስለሆነ እነርሱ ይጠፋሉ ቤተክርስቲያን ግን በድል ትቀጥላለች::
    እንኳን አገልጋይ በጌታ ወንድምህ ቢበድልህ ምን ማድረግ እንዳለብህ መፅሀፍ ቅዱስ በትክክል ያስተምራል:: በዚሁ መስፈርት እንኳን ብቻ እነዚህ ምንጫቸው ከየት እንደሆነ ማወቅ ይቻላል:: የጌታ ቃል ሁሉን ይለያል::
    በጣም የሚያሳዝነው እነዚህ ራሳቸው የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዮች ሆነው የጌታን መንገድ እያወቁ ራሳቸውን ለስጋችዉና ለሰይጣን ፍቃድ አሳልፈው መስጠታቸው ነው:: ውጤቱ በራሳቸው ላይ ጥፋትና እርግማን ማምጣት ብቻ ነው::
    አስተዋይ ግን ዝም ይላል!! ክርስትና እና የክርስትና መንፈሳዊ አገልግሎት የራሱ ስርአትና መርህ አለው:: ዋነኛው ፍቅር ነው:: ፍቅር የራሱን አይፈልግም አይሳደብም አያሳድድም በደልን አይቆጥርም ወዘተ:: ፍቅር ምን እንደ ሆነ በተግባር ለማወቅ ጌታን ዮሴፍን ማየት ነው::
    እርግጠኛ የሚሆነው የሐዋርያው አገልግሎት እየሰፋ ይሄዳል:: ለእነዚህና መሰሎቹ ግን እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣቸው::
    አንተም ፓስተር ደግሜ ልምከርህና ፕሮግራምህን ለመጋቢነት ተጠቀም: ልክ እንደ ውዱ ውንድሜና ወንድምህ ብሾፕ ዳዊት የጌታን ስም በመልካም ከሚጠሩህ አጠገብ በመቆም ዋጋ ክፈል:: የሰይጣን ፈረሶች ብዙ የራሳቸው ጫኝዎች አሏቸውና::

  • @sara1985.
    @sara1985. Рік тому +2

    ፓሥተር ሶፊ ጌታ ይባርክ እሥራኤ ዳንሣ የ ኢትዪጵያዊ ተጫወተበት ህግ የለም ወይ ለምን አይታሠርም

  • @tewabechbekele389
    @tewabechbekele389 2 роки тому +1

    ወይ እናንተ ሰዎች ጠንቋይ ቤትም እንደዚህ ነው የሚያደርጉት ይባላል አቤቱ አምላካችን እባክህን ማረን ከቁጣህ ቃልህ ሰውረን

  • @omg7745
    @omg7745 2 роки тому +7

    እስራኤል ዳንሳ ጋር ሄዶ እስካሁን የሚታለል ሰው ካለ ይበለው

  • @samuelaserese6618
    @samuelaserese6618 2 роки тому

    በጣም የማዝነው ያንተ የኔ መዳን በመስቀል ላይ ተፈፀሞ አሁንም ጌታን ትከሱታላችህ እናንተ ሆዳም ነቢያቱች ወራችህ እንኮን አያምርም መንፈስ ቅድስ የሌለበት ከፊታችህ ፍርድ አለ ያኔ ሶፎኒያስ ቁሞ እንድህ ችግራችህን አይፈታላችህም አስትውሎ ግን እንድህ አለማዊ መሆናችህን ስወች እኩ ቢውቁ ማንም አያምናችህም ነበር ስንቱን በውሸት ገደላችሁት ወይ ጌታሆይ እንዚህ ሆዳም አገልጋዬች

  • @girmauddo4550
    @girmauddo4550 2 роки тому +4

    ፓስቶር ሶፊ ሰላም ላንተ ይሁን። ሰዎቹ በመረጃ ስለማገልገላቸው ተጨባጭ ስለመሆኑ 100% እርግጠኛ ነኝ። በሻኪሶ ከተማ የሆነውን ብዙ ትያተር እጅግ አሳዛኝ ነበር። በአጭሩ እነዚህ ሰዎች ለክርስቶስ ወንጌል እንቅፋት ሆነዋል።

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Рік тому

    በዚም በዛም ግን እግዚሐብሔር ቤቱን ያጠራዋል ነጋዴ ፓስተር ዘንድሮ ይለያል ግን ከአመድ ላይ ያነሳንን ጌታ ባናሰድብ በኛ ምክንያት አይናችን ወደ ጠራን ጌታ ብናደርግ እግዚአብሔር ገንዘባችን ነው

  • @selamhaile6535
    @selamhaile6535 2 роки тому +13

    ጌታ ምስክሬ እውነት ነው ገጥሞኛል እነዚህ ሰወች እውነተኛ ናቸው ሶፊ እስራኤልን ዚህ በፊት አቅርበከው ዋሽቶካል

    • @eyosiyasematiwos1124
      @eyosiyasematiwos1124 2 роки тому

      Awo ehunetegne nachehu

    • @selamhaile6535
      @selamhaile6535 2 роки тому +2

      የለየለት ሌባ የእግዚአብሔር መንፈስ የማያውቀው አጭበርባሪ ነው

  • @betlehemyimam3483
    @betlehemyimam3483 2 роки тому +1

    እድሜ ለ እስራኤል ዳንሳ ሱፍ አስቀየራቹ ዛሬ ወታቹ ጠላት ሆናቹ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 2 роки тому

    ያሳያል ጥቅም ፈላጊ መሆናቸውን ነው
    በኢንፎርሜሽን የሚያገለግል አገልጋይ ጋር አብሮ መስራት ራሱ ሀሰተኛ ጥቅም ፈላጊ እንጂ ክርስቲያን አይደለም
    እውነተኛ ክርስቲያን ራሱን ለክርስቶስ የለየ ከሀሰት ጋር የማይተባበር ሁልጊዜም ለእውነት የቆመ ነው
    እነዚህ ሰዎች ሀሰተኛ መሆናቸው ንግግራቸው ይገልፃል ከዘዋይ ወደ አዋሳ እንደገና ወደ ሻሸሜኔ የሚያመላልስ ምንን ያሳያል

  • @DawitEme
    @DawitEme Рік тому +1

    አጥናፉ ንሰሐ ግባ እግዚአብሔር በእስራኤል ደንሳ በኩል ሠርቷል ይሰራልም

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይገሰፃቹ። ክርስትናን በእናተ ቀለለ።
    የወንጌል እቅፋቶች ። ሰም ይዛቹ ከመቀመጥ ወጣቶች ናቹ ሰሩ ።የዘንድሮ ትውልድ እርሰ በእርሱ መበላላት?ይህ የወንጌል ባህሪ አደለም።

  • @መቓልሕምድረባሕሪ

    የእግዝኣብሄር ቤት የንግድ ቤት ከሆነ ብዙ ግዜ ፈጀ የእግዝኣብሄር ህዝብ ከተኣምራት በላይ ተኣምረኛ እግዝኣብሄር ራሳቹ ብትመለከቱ ይሻላል ከሰማይና ምድር በምድር እና ብውሃ ውስጥ ያለ ተኣምር ራሱ ምስክር ነው እና እግዝኣብሄር የማንም ገለልተኛ ኣምላክ እስከ ያልሆነ በሰው ልታገኙት ኣትሞክሩ ይህን ነው ለብዙ ሃሰተኞች በር የምከፍትላቸው

  • @mihiretloha3842
    @mihiretloha3842 2 роки тому +7

    አቤት የእግዚአብሔር ትዕግሥት ??

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 роки тому +1

    ምርጥ ኮመዲ ሽዎ ሽው ስልዝህ አስማት ብዙ ያደርጋል ውድ ንስሐ ገቡ e😭😭😀😀😀😀

  • @mukeremshifa2927
    @mukeremshifa2927 2 роки тому +18

    አላባ ላይ ያለ ታሪኩ የሚባል ልጅ አለ ልክ እንደንዚህ ነው ልጆች ነው የሚነገርህ ጋብዘው
    እሰራኤል ዳንሳ ይሰራው ጉድ በዚህ ብቻ አይቆምም

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 роки тому +4

    አሁን ፋሪስ ቸርች ነው የማገለግለው ትንቢት የምን ትዕቢት / ቃል ብቻ ቃል ካለህ ሁሉ ነገር ይኖርሃል ። ትዕንቢት የሚሻር ነው ትንቢት መጽናኛ እንጂ ሕይወት አይደለም ቃል ነው ሕይወት ።

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ምህረት ያርግላችሁ ምናለ እግዚአብሔርን ብትፈሩ ወንድማችሁን በአደባባይ ለማዋረድ ከመቸኮል ምናለ ብትፀልዩለት

    • @meznoell5969
      @meznoell5969 Рік тому

      ተረት ተረት ብዙ የሚረባ ሃሳብ የላችሁም ምሬት ኣለባችሁ እሱም የኢኮኖሚ ጉዳይ ይመስላል ጌታ ይርዳችሁ

  • @user-vh9bl6rr1i
    @user-vh9bl6rr1i 2 роки тому +1

    ሶፊ ስለ ጥያቄህ አመሰግናለሁ እስራኤል ሐሰተኛ የው እነዚህ ሁለቱ ደግሞ ሐሰተኛውን የሚያጋልጡ ንሰሓ ያልገቡ ሐሰተኞች ናቸው ።

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese 2 роки тому

    በታማኝ አያገለጌልን ነው አትበል
    ታማኝ አርሱ አግዛብሔር ብቻ ነው
    አግዛብሔር ይጠይካችሁ

  • @lebaalfeligim2654
    @lebaalfeligim2654 2 роки тому +1

    This two layers with a big mouth, Apostle Israel dansa never do this, I am real withinos, Apostle is real man of God, he is very nice person, we are lucky to have him

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 2 роки тому +3

    mereja leneseteh enfelegalen selkehen askemetelen. Esrael dansa yesentun bete yaferese beweshet hekemena sayageghu endimotu yaderege esat tv laye hulu kenemasrejaw kerbual. Thank you!!!

    • @divineshowwithpastorsofani5691
      @divineshowwithpastorsofani5691  2 роки тому +1

      0909001111

    • @ኑሮከጌታከኢያሱስጋርነው
      @ኑሮከጌታከኢያሱስጋርነው 2 роки тому +3

      አንተ ሶፋንያስ ለ ዉሸት ስራ አትተባበር ጡሩ አይደለም ደግሞ ቂዱስ ና ጻድቅ አግዚአብሔር አይዎድም እሺ

    • @abtt4537
      @abtt4537 2 роки тому

      @@ኑሮከጌታከኢያሱስጋርነው ዋናው ሌባ አንተህ ነህ ጌታ ያጥፋቹ ክርስቲናን እንዳሰደባቹ እርሱ ያዋርዳቹ ተዋረዱ ምነው ቀዘንክ ቅዘናም ውሸቱ ሊወጣ ነው አንተ ጌታን አታቀውም አባትህ የውሸት አባት ሰጥያን ነው

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 2 роки тому +4

    እግዝአብሄር ያከበረዉ ፀጋ ያበዛለት ሰዉ ስለሆነ ብትከሱትም አይገርምም ቅናት ነዉ።

  • @merrydemissie2100
    @merrydemissie2100 2 роки тому

    abeeeeeet ere wengel beyet bekul yisebek ere sofi be egziabher bekan miyanits engida akirb🙏🙏

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 2 роки тому +13

    ሶፊኮ ደስ የሚለኝ ሲያፋጥጣቸው ፊት ለፊት ጎበዝ በርታ ሶፊፊፊፊ

  • @yayahala615
    @yayahala615 Рік тому

    ዳንሳ ያለተጫወተበት የለም አይባልም ግን አድናቂው ነኝ ።።።ለምን በሉ።??😁 እንደ በግ እየተነዳችሁለት ምን ያድርጋችሁ ሰራው የሚተዳደርበት ነው ።።።ይመቸው ።።።😁😁😁 ።።።

  • @marry6186
    @marry6186 2 роки тому

    ሶፎንያስ አንተ መቼም ፖስተር ዳዊት ታላቅ ወንድምህ ነው በሱ ፃጋ ጌታ ፈውሶኝል አምላክ እንዴት ይሰራበት እንደነበር ላንተ አልነግርህም እንደዛ ባለ መንፈስ አድገህ እንዴት እስራኤል ሁሉም ሰው እየተናገረ ብዙ ወንጀሉን ማመን አቃተህ እኔ አገልጋይ አደለሁም ግን እስራኤል ያደረገውን ብዙ ግፍ እና የመረጃ አገልግሎት አውቃለሁ

  • @SesenHadish
    @SesenHadish 3 місяці тому +1

    እንኳን ሀዋርያና የእግዚአብሄር ሰዉ...የሞራል...ሰዉ መሆን በተቻለ!!

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Рік тому +1

    ይሔ ነገር ግን እውነት ነው አይደል እግዚአብሔር ቤትክን ጎብኘው

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 2 роки тому +1

    ጌታ ኢየሱስ የተናገረው ቃል አሰብኩኝ ዮሐ17:12መፅሀፉ እንዲፈፀም ከጥፋት ልጅ በቀር .......የተፃፈው ይፈፀም ዘንድ 2ጢሞ3:1-9 ይፈፀም ዘንድ ነው 😯 እና አስተውሉ ቅዱሳን ጌታን ይሁዳ እንደተፃፈው አደረገ አስተውሉ ቆም ብላችሁ ከመሰዳደብ መልካም የሆነውን አድርጉ የሰላም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 2 роки тому +5

    በመረጃ አያገለግልም እኔ ገስት ሀውስ ገብቻለሁ ደብቄ የፃፍኩትን በሙሉ ኦርደሩን እንኳን አይስትም ሲነግርህ ነገር ግን የነገረኝ ነገር አልተፈፀመም እንጂ በመረጃ አደለም

    • @natimaboy3020
      @natimaboy3020 Рік тому

      Ye ewinet enideza kehone demo Tinibit enidifetsem anchi erasishin mazegajet alebish Getan be fitsum libish bemamen

    • @Yezushehit-ec3jj
      @Yezushehit-ec3jj Рік тому

      ተሸዉደሻል

    • @alemzewd8196
      @alemzewd8196 Рік тому

      @@Yezushehit-ec3jj እንዴት ባውቀው ደሰ ይለኛል እንዳልስት

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ Рік тому

    ሶፊ እስቲ አንተን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ?
    በመጀመሪያ በአንድ ወቅት እስራኤል ዳንሳን እንግዳ አድርገህ ስታቀርበው እንዲህ ብሎህ ነበር ?
    አገልግሎት ስጀምር የጭንቅላት ካንሠር ያለብህ ሠው ውጣ እንደዚህ አይነት ልብስ የለበስክ ብሎ ሲልና ዝናብ እየዘነበ እሱ ያለበት ዳስ ላይ ብቻ ሳይዘንብ ሲቀር እንዴት ሊሆን ቻለ የእግዚአብሔር ቃልስ እንዲህ ብሏል እንዴ አትለውም ነበር ?
    ሲቀጥል ደግሞ እስራኤል ዳንሳን ስሞታ የሚያቀርቡበት እነዚህ አብረውት የሚያገለግሉት ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ሠዎች ገንዘባቸውን ፣ ቤታቸውን ፣ መኪናቸውን ሌላው ቀርቶ ገስታውስ ከፍቶ ሴቶችን ወሲብ እንደሚፈፅምባቸው ተነግሮህ የለም ለምንስ አላመንክም ?

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 роки тому +1

    ሶፊ የምትባል ሰዉ ግን አርቲ ቡርቲ የሆነ ወሬና ነገር ሁሉ እየሰበሰብክ ሰዉ ወደ ጌታ እንዳይመጣ እንቅፋት መሆንህን እስከመቼ ነዉ የምቀጥለዉ? ሰዉን የሚያንፅ ነገር መቼ ይሆን የምሰራዉ ታሳፍራለህ።

  • @thetufgamerssociety2408
    @thetufgamerssociety2408 2 роки тому

    እግዚሐብሄር ፃድቅ ፈራጅ ነው የእውነት አምላክ ይፈርድባችኋል እግዚሐብሄር የከበረውን ማዋረድም ማስቆምም አትችሉም እንደው ልፉ ብሏችሁ ነው ግን ለምን ስራ አትሠሩም በእንደናንተ አይነቱ ቦዘኔ ምክንያት ጌታም ቤተክርስቲያንም እየተሰደበ ነው ጌታምህረት ያድርግላችሁ ሌላ ምን ይባላል

  • @ferehiywotgrma9596
    @ferehiywotgrma9596 11 місяців тому

    ድሮ ጴንጤ ነኝ ማለት በጣም ደስይለኝነበር አሁንግን አፈርኩ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 2 роки тому +5

    ጌታ ይቅር ይበላቹ የምታወሩት የጠንቆይ ስራ ነዉ ሁላቹም ስራ ሰርታቹ ኑሩ ጌታ ላገልግሎት ካልጠረራቹ አትግብ ሰነፎች ::

    • @alemteka3149
      @alemteka3149 Рік тому +1

      ምን ይስራ ስራ ጠፋ ስራው በጣም አትራፊ ነው ። ከመስረቅ ይሻላል ። ምክንያቱም የዋህ ህዝብ ወዶና ፈቅዶ ስለሚሰረቅ እነሱ ስራ ፈጠሩ ምንም አላጠፉም ። አምስት አምስት ሺህ የያዛችሁ ወደፊት ቅረቡ ልፀልይላችሁ ሲባሉ የሚቀበል ደደብ ህዝብ የሱ ፀሎት በገንዘብ ሀይል ሲሸጥ ያስቃል ።

  • @EaglesEye2022
    @EaglesEye2022 2 роки тому +6

    ሚዲያ ስቱዲዮ በጣም ትንሽ ከመሆኑ የተነሳ ጉልበታችሁ ተገጣጥሞ ነው ያለው ስለዚህ ሰፋ ያለ ቦታ ፈልግ

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 2 роки тому +1

      በፍርሀት ተሸብቦ መደበቁን ባወቃችሁ. ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ሲርቀው እንደዛ ነው. ይቅር ይበለን እግዚአብሔር

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 2 роки тому +3

    እነዚህ ደግሞ ለእግዚአብሄር ቤት ቅናት ሳይሆን ለጥቅም ነው ሁሉም ችግር አለባቸው እየመጡ እየለፈለፉ የእግዚአብሄርን ቤት ያስነቅፋሉ

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 2 роки тому +12

    አቤት ጌታ ይህንን ሁሉ ችለህ።የምታኖር አምላክ

  • @rashidrak7742
    @rashidrak7742 Рік тому

    ሶፎ የተባራክ ሰው ግን የተጋለ ገለሁ በጉበዬ ከሆና መነጋር ለምን ፈራ ሁሉም ውሻትነው ይህሰውዮም ጥቅሚ ሰለጠነው የመጣሁ ጌታ ያበጥራቺሁ።

  • @jonymomy84
    @jonymomy84 Рік тому +2

    Omg the studio is very tight I couldn’t even Breeze while watching. Are you guys setting in hallway? Or studio 🥲

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 2 роки тому +2

    ለባ ስሰረቅ ተሰማምቶ ሰከፋፈሉ አይሰማሙ ያልከው ቃል ሰፉ ተመችቶይኛል😂😂😂

  • @elishab3889
    @elishab3889 2 роки тому +3

    ሰሞኑን ኒቆዲሞስ ሾው በተባለ ፕሮግራም ላይ አንድ ሴት ቅባት ቀቡኝ ከዛ በውሃላ የአጋንንት መንፈስ ተቆጣጠረኝ ......ያላችው ይመለከታቸዋል?

    • @netsanettadesse2999
      @netsanettadesse2999 2 роки тому

      Yea I have watched it !maybe she came to israel dansa church because she’s said have been in hawasa 😂

  • @wonde4560
    @wonde4560 Рік тому +3

    ሶፍ ያዉ ናቸው ትላንት አብሮ ስያቦኩ የነበሩ ናቸው

  • @henokfikre7626
    @henokfikre7626 2 роки тому +1

    ሰውየው ትክክል ነው አይደለም የሚባልው ይቆይ ፡፡ ሶፊ አንድ ጥያቄ እንድትጠይቅልኝ የሚፈልግው እነሱ ነብይ ባይ ናቸው በመሆናቸውም የምዕመን የተሰውረውን ምስጥር እየገለጡ ሲያገለግሉ ቆይቷሉ፡፡ታድያ በቆይታቸው እስራኤል የሚያደረገውን የተሰወረን ምስጥር እንዳይገለጥላቸው ያደረገው ምንድ ነው፡፡ ይህን ያህል ጊዜ የተሰወረባቸው ለምንድነው፡፡ በዚህ አይነት ሁኔታ እነሱ እራሳቸው በመረጃ ሲያገለግሉ መቆያታቸው የሚያሳይ ነው፡፡ መጠንቀቅ ከሆነ ከእነሱ መጀመር ይሻላል፡፡

  • @emebatfantay4393
    @emebatfantay4393 2 роки тому

    የዚህ ሾም አላማ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ምንድነው የገባው ሰው አስረዱኝ እባካችሁ?

  • @MihiretaAsmare
    @MihiretaAsmare Рік тому

    Yasazenal yasaferalem yeker yebelachehu medhaynalem

  • @mehertghebrab4835
    @mehertghebrab4835 2 роки тому +2

    I came Esrale Dansa gest house in 2020 ..He told us donot talk each other Told us donr give me your prayer I will pray my self I will get revaltion about you and then you will see what God says to you I say okay I agree with him after .God speak to me through him I am happy. Those two they call them self we are prophet so I think they do them self collect information and prophecy.
    ....
    them.may be they collect the information from people

    • @abtt4537
      @abtt4537 2 роки тому

      ዋናው ሌባ አንተህ ነህ ጌታ ያጥፋቹ ክርስቲናን እንዳሰደባቹ እርሱ ያዋርዳቹ ተዋረዱ

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 Рік тому +1

    ከቅርብ አመታት ወዲህ ደቡብ ክልል የሚባለው አካባቢ ነቢያት እንደ አሽን የፈሉበት ምክንያት ምንድነው?
    ደቡብ የጣለው የቢያት : ሃዋሪያት ጎርፍ ሌላው ክልል ሳያካፋ ለምን ቀረ? ተአምር ነው
    የምታውቁ ብታስረዱ

  • @wajeart6367
    @wajeart6367 Рік тому +1

    በደል ደረሰኝ የሚለዉን እሱን ነብይ ብሎ ማን ሾሜ፤ ደግሞም ይህ ልጅና ሃዋሪያ እስራኤል ዳንሳ በህግ ፊት ይቅረቡ እዉነቱ ይታወቅ፡፡ በክፍተኛ ስም ማጥፋት ወይም በማጭበርበር እንዲጠየቁ ባይ ነኝ

  • @galgaloshoko7990
    @galgaloshoko7990 2 роки тому

    ሶፊ፤ ስለሆነው ነገር በዓለም ዙሪያ ያለ ህዝብ አክሰስ ማድረግ በሚችልበት ሚድያ ፊት ቀርበው እየተናገሩ ያሉ እነዚህን ሰዎች ተደብቀው እየተናገሩ ያሉ አስመስለህ ኢንተርቭው የምታደርገው ነገር አልገባኝም። ሁለተኛ ነገር፣ ሰዎች ክፉ ሥራ የሚሰሩት ማስረጃና መረጃ እንድገኝባቸው አድርገው ይመስለናል? እንዴት ነው መረጃና ማስረጃ አላችሁ ዓይነት ጥያቄ እያነሳህ ሰዎቹ የሚናገሩት እንድጠፋቸው የምታደርገው? ማስረጃ ማግኘት የምትችለው ሰዎቹ የሰጡህን መረጃ ተቀብለህ እንደጋዜጠኛ ብዙ ምርመራ ደክመህ ሰርተህ እንደሆነ ማወቅ አለብን። ፕሮግራምህ በጉጉት ጠብቀን የምናየው ስለሆነ ኢንተርቭው አደራረግህ ይስተካከልልን።

  • @mulatuberhanu
    @mulatuberhanu 2 роки тому +1

    ንሰሃ ግቡ እራሳቺዉን አታመፃድቁ... ሁላቺዉም ተባብራቺዋል

  • @raheel9498
    @raheel9498 2 роки тому +2

    አሁን ገና ተመቸሀኝ 👍👍👍👍👍

  • @wubalemtelake1427
    @wubalemtelake1427 Рік тому

    ፓስተር ሶፊ እነዚህ ሰወች ምንም አይነት የወንጌል መገለጥ የላቸውም ይህን ያልኩበት ምክንያት እሽ በመረጃ መገለጥ ይናገር ፈዉሱ በመረጃ ነዉ ወይ እኔ ከወገብ ህመም ተፈዉሻለሁ ልጆቸ ባለቤቴ ጎረቤቶቸ ያውቃሉ ::
    ነብያት ከሆኑ አምስት አመት ሙሉ እግዚአብሔር ሐሰተኛ መሆኑን አላስታወቃቸዉም

  • @wubalemyegetaliji1433
    @wubalemyegetaliji1433 2 роки тому +16

    እግዚአብሔር በሰማይ እንዳለህ አትርሱ እሱ እውነትተይኛ ደና ነው

    • @meznoell5969
      @meznoell5969 Рік тому

      Honestly, Israel Dansa lacking is Organization, He has no leadership skills. May God give him the Spirit of Wisdom and draw a line between all.

  • @asmerabellabella7519
    @asmerabellabella7519 Рік тому

    ጨወታ በዚዋይና ድባይ እየሰማቹ አሜን የሚትሉ ይገርመኛል ።

  • @rahel6934
    @rahel6934 2 роки тому +1

    አቤት አቤት ሐዋሪያው ትክክለኛ ነብይና ሐዋሪያ ነወው ሶፊ እነዚህ በውሽት ምን እንደሚጠቀሙ አላቅም እህቴኮ ከጭንቅላት ዕጢ ነው የተፈወሰችው ሶፊ ለምን እውነተኛ ሰዎች አታቀርብም ይብዛላቹ እ/ር ዋጋችሁን ይከፍላል

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 2 роки тому +4

    ምንም ቢሆን ክርስትናውም ቢቀር አንድ ቀን አብሮ የበላ ሰው እንኳን እንደዚህ ለመጠፋፋት አይነሳም። እነዚህን ሁሉ እየሾመ እየዳረ ሰው ያደረጋቸው እስራኤል ዳንሳ ነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ፣ በምሪት ነው እስራኤልን ያገኘሁት ካልክ እሱ ምን ያርጋችሁ። ደሞዝህን እግዚአብሔር ነው እሚከፍል

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 2 роки тому +2

    አማን is Smart

  • @AaA-mf7bw
    @AaA-mf7bw 2 роки тому +1

    Ene yemawkew Enante sewoch Endehonachihu, Apostle Esraelm be mereja Endemayagelegil new; tekaraniwum ewnet new. yimechachihu!

  • @yukunom28
    @yukunom28 2 роки тому +18

    ሶፊ እኔ ከስውድን ወደ አ. አ መጥቸ አገልግለቱን እግኝቻለሁ እዚህ የቤተክርስቲያን አባል አይደለሁም ምንም ስለኔ የሚያውቀው መንገድ አልነበረም ግን በትክክል አገልግሎት እግኛቻለሁ : ተፈውሻለሁ

    • @guenetgirma8941
      @guenetgirma8941 2 роки тому +1

      Remain blessed for your honest testimony.

    • @kifleabebew9568
      @kifleabebew9568 2 роки тому +3

      ኪኪኪኪ ተፈውስሽ ዳንሳየ ደነሰብሽ አይደል

    • @DawitEmu
      @DawitEmu 2 роки тому +3

      በመረጃ አታለውሽ ነው እህት።

    • @girmauddo4550
      @girmauddo4550 2 роки тому +3

      ኸረ ባክሽ?...እዚህም ላይ ሹዋ ሹዋ...ልትሰሪን?

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Рік тому +1

      ንሰሀ ግቢ በሀሰተኛ ነብያት ነው

  • @eteneshbekele2228
    @eteneshbekele2228 2 роки тому +7

    ቆይ ከሁለት ቀን በኋላ ጠብቁ ሄደው ይታረቃሉ ለምን ቢባል ያስጨነቃቸውን ገንዘብ ይሰጣቸዋል

  • @hagaasuwaqoo7709
    @hagaasuwaqoo7709 2 роки тому +3

    ቦዘኔ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ስበክ እንጂ ክስ ወሬ ሃሜት ቲክቶክ በምናምን ትላላችሁ ወንጌል ሳይገባችሁ ሳታውቁ ህዝብ ትዘርፋላችሁ

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 роки тому +4

    ይህ ወጣት የሚያወራው መቶ በመቶ ትክክል ነው እስራኤል የኔን መኪና አገልጋይ ላድርስበት ብሎ በመጨረሻም ይህ መኪና ለጌታ ስጥ ትባረካለህ ሲለኝ እኔ ደግሞ እጅግ አረመኔ አማኝ ስለሆንኩ በሽጉጥ ጭቅላትህን ሳልበሳው መኪናዬን ቤቴ ድረስ አምጣ ብዬ ነው የተቀበልኩት ፋራ አማኝ መስዬው ነበር እኔ አራዳ አማኝ ነኝ ።

    • @rahelfisseha454
      @rahelfisseha454 2 роки тому

      Egzabhearr eradahe wandeme ena erasun guest house badale daresoleghale ya mafia group nawe

    • @yosefwerknesh301
      @yosefwerknesh301 2 роки тому

      እና የ christi አራዳ ነክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Matthew601
    @Matthew601 Рік тому +1

    ሶፊ እኔና ባለቤቴ ገስታውስ ገብተን ውንድ ልጅ ትወልዳለህ ብሎኝ አሁን ወንድ ልጅ ወልጃለሁ። ነብይ እስራኤል ዳንሳ ፅድት ያለ ነብይ ነው።

    • @selammikael232
      @selammikael232 Рік тому

      Kfuna amenzra twuld mlikitn yishal lemangnawum yihe leewunetegnanet maregagecha ayihonm

    • @Yezushehit-ec3jj
      @Yezushehit-ec3jj Рік тому

      ዉሸት

  • @zeze577
    @zeze577 Рік тому +2

    There are a lot like this Dansa so-called prophets who get information and say it as prophecy.

  • @meriethiopia7076
    @meriethiopia7076 Рік тому

    Ameni.shashemane.. Kazi.bafiti.nagiro.nabara

  • @selammati8684
    @selammati8684 2 роки тому +3

    Betam yasazinal

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 Рік тому

    ለማንኛውም መጀመሪያ ለስቲድዮ የሚመጥን ሱፍ ይልበሱ ምነው እንደዚህ የተወጣጠረ ሱፍ ለብሰው ቀረቡ ወይስ ሊያስተዋውቁ የፈለጉት የሱፍ አለባበስ አለ ሲቀጥል ሶፊ አንተ እንዳልከው ይህ ሁሉ የሚሉት በደል በዚህ የዋህ ህዝብ ላይ ለዘመናት ሲፈፀምና ሲበዘበዝ ዝም ብለው ከርመው አሁን ጥቅም ቀረብን ብለው የምን ያዙኝ ልቀቁኝ ነው ለነገሩ የእግዚአብሔር ህዝብም እውነተኞችን የእግዚአብሔር አገልጋዮች በትክክለኛዋ የክርስቶስ አብያተ ክርስቲያናት ያሉትን ስለ ወንጌል ብዙ ዋጋ የሚከፍሉትን መቀበል ማክበርና ከእነሱ ጎን መቆም ትተው ክፋና አመንዝራ ትውልድ ምልክትን ይሻል እንደሚለው ቃሉ ምልክትን ፍለጋ እየጎረፈ በደንብ ተበዘበዘ የጌታ ቃል ግን የሚሰማኝ በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራ ስጋትም ያርፋል ነው የሚለው ስለዚህ ሁሉም ንስሃ ሊገቡ ይገባል ጌታ ወደ ልባቸው ይመልሳቸው ህይወት የግል ነው ኢየሱስ ክርስቶስን እንጂ ሰውን ልንከተል አይገባም ስም ስለተጠራ የጫማ ቁጥር ስለተነገረ የስልክ ቁጥር ስለተነገረና የቤት ቁሳቁስ ስለተጠራ እንዲሁም ዘይት፣ጨው፣ሽሮና በርበሬ ስለገዛን የሚመጣ ነገር የለምና በስመ ነብይ ሆ ብሎ የሚሄደው የእግዚአብሔር ህዝብ ቆም ብሎ ቢያስብ መልካም ነው ለሁሉም እንደስራው የሚከፍለው ኢየሱስ ይመጣል!!! ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 роки тому +4

    ወይ ጴንጤዎች ቸርች እያላችሁ ቢዝነስ ሆነ አይደል ኸረ ይብቃችሁ ወደ እውነተኛው ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተመለሱ ንሰሃ ግቡ እመቤቴን በአማላጅነቶ እመኑ ይቅር ትላለች

  • @ሚጣ-ከአዳማ
    @ሚጣ-ከአዳማ 2 роки тому +2

    ጌታ ይመልሳቹ

  • @abeltafeseofficialchannelt445

    soffi tebarek. tiyake alegn enezih hasetegna nibiyatoch maletim be protestant sim church eyekefetu sewochin yemibedilutin sewoch like Esirael Dansa aynet sewochin Abiyate Betechristian be hihg maskom aychilum ende? endezih aynet sewochin sirat yemayasizu kehone ye abatoch sira mindr new? ebakih melis feligalehu bitichil paster Tsadikun akibrbeh bezih guday teykilign bizuwoch benesu mikiniyat eyetesenakelu new.

  • @ismailtmakismail6004
    @ismailtmakismail6004 Рік тому

    Woyowoyo 😭😭😭Esrael

  • @liyochande5576
    @liyochande5576 Рік тому

    ውድ የተወደዳችሁ የእግ/ ቤቴ ሰቦች ኤሄ የምያሳፍር ንግግር ምን ይጠቅማል ? ተጎድቴን የእግዚአብሔርን ብናገልግልስ? ፩ኛ ጢሞትዮስ ፫÷፰-፱

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር መልስ ይሰጣቸው
    መቼ አያችሁት ገና ይቀጥላል
    እግዚአብሔር ከአፖሰተል ጋር ይሆናል

  • @kiflutafa5981
    @kiflutafa5981 2 роки тому

    ሶፊ ስልክህን በቪድዮ የተደገፈ መረጃ አለ፣ እነዚህ አገልጋዮች እውነታቸውን ነው። ደውልልኝ።

  • @meazayemane4572
    @meazayemane4572 2 роки тому +1

    እነኝም እራሳቸው ማጅራት መቺ ናቸው ሚዲያ ላይ ከመቅረባቸው በፊት እራሳቸው ይመርምሩ

  • @geresahle4847
    @geresahle4847 2 роки тому

    ወንድም ሶፎንያስ ሀዋርያው እስራኤልን ጠርተህ በድብቅ 20 ነገር ፃፍና በሳምሶናይት አሰቀምጠህ ጠይቀው እውነታውን አረጋግጥ !!!

  • @haymihaymi8997
    @haymihaymi8997 Рік тому

    ሶፊ ምነዉ እደዉልልሻለዉ ብለህ አልደወልክልኝም እየጠበኩህ ነዉ እድትረዳኝ ህጠይቅኻለዉ

  • @teshomemegra4757
    @teshomemegra4757 Рік тому +1

    የእግዚአብሔር ብትር ይምታችሁ

  • @johnjohne7646
    @johnjohne7646 2 роки тому +5

    እናንቴም ጩሃታቹን ቃጥሉ እሱም አገልግሎቱን ይቃጥለል ፂድት ያሌ የ እር ሰወ ነወ

    • @yishakrevivalist3116
      @yishakrevivalist3116 2 роки тому

      Blessd
      Lk blehel

    • @SELI.Jesus.love7
      @SELI.Jesus.love7 2 роки тому +1

      እኮ😘😘my major one
      Apostle ጀግናው አይቆምም😘

    • @johnjohne7646
      @johnjohne7646 2 роки тому +2

      @@SELI.Jesus.love7 አወ ይቃጥለል አለሙን እዩዞሬ ያገለግለል ጠላት ወዴ ፈሌገበት ሄዶ ይቃጣል

  • @12120ruth
    @12120ruth Рік тому

    የራሳቸው አስተማሪዎች ያቆማሉ አምላካቸው ሆዳቸው ነው

  • @ProphetDejeneGetachewpowerofLo
    @ProphetDejeneGetachewpowerofLo 7 місяців тому

    ሮሜ 14
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹² እንግዲያስ እያንዳንዳችን ስለ ራሳችን ለእግዚአብሔር መልስ እንሰጣለን።
    ¹³ እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ እርስ በርሳችን አንፈራረድ፤ ይልቁን ግን ለወንድም እንቅፋትን ወይም ማሰናከያን ማንም እንዳያኖርበት ይህን ቍረጡ።

  • @teklugezahegni4529
    @teklugezahegni4529 2 роки тому +7

    ልጅ የሚወልዱት በመረጃ ነው 😀

  • @godbalanceyoumabu4510
    @godbalanceyoumabu4510 Рік тому

    Gini Axinabu anite degimo Aposti Isiraeli be kifuu sinageri shemi Ayazemi inee bexami azenukuti 😭😭😭😭😭😭😭😭gini igizaberi yiqirii yibelachuuu 📖📖🛐🛐🛐🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭😭😭😭😭😭

  • @marry6186
    @marry6186 2 роки тому

    ሶፎንያስ ልጆቹ እየተራቡ ነው የሚያገለግሉት ብዙ ግፍ ነው የሚሰራባችው የሚበለፅገው እራሱ ነው በአጭር ግዜ አገልግሎት 45 ሚሊየን ቤት የገዛ በባጃጅ ጀሞ የተከራየው ቤት ሲሄድ የነበረ ዛሬ ከፎርድ ጀምሮ ስንት መኪና ነው ያለው እኔ ያንተ የእስራኤልን ወንጀል አለማመን ሳይሆን የሚገርመኝ የጌታ ትግስት ነው ስንት መረጃ ያለን ሚዲያላይ ስላልወጣን ነው

  • @teshomemegra4757
    @teshomemegra4757 Рік тому +1

    ወረኞች በተለይ በተለይ ሶፊ የምትባለው

  • @etalemorcho8118
    @etalemorcho8118 2 роки тому +1

    እግዚኦ😭😭😭

  • @ayalewtessema5015
    @ayalewtessema5015 2 роки тому

    እንኳንም አጭበረ ነገም እድሉን ቢያገኙ አብሮ ያጭበረብራል እስራኤል ,እዪ ጬፋ,ዮናታል እና ሌሎችም ወይ ወላይታ ወንድ ናቸዉ