ሚስቴን ሲስማት ቆሜ ለማየት..😥 ልጁን አጊኝተን የተፈጠረው😥😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 526

  • @almazearega5362
    @almazearega5362 Місяць тому +12

    በእውነት ነው የምልህ ሳም ወንድሜ እሱ ጋ ከምትሄድ ፀበል ቦታ ውስዳት የስይጣን ስራ ከእግዛብሄር በታች ነው ፀበል የማያከሽፈው ነገር የለም እሱን ከምትለማመጥ እግዛብሄርን ተማፀን እውነቴን ነው የምልህ ሁለት ስባት ብትጠመቅ ትፈወሳለች ፊትህን ወደ እግዛብሄር ቤት አዙር እሱን ከምትለምን እግዛብሄርን ለምን እመቤቴ ማሪያምን ተማፀን የህትነት ምክሬ ነው እሙዬ እህቴ ጨርሶ ይማርሽ ❤❤❤

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث Місяць тому +45

    በትክክል ፍትህ እና ፍርድ በሚሰጠው አላህ እመኑ ሰውን አትለማመጡ እሱ ምንም አቅም የለውም

    • @Ekram-re8iz
      @Ekram-re8iz Місяць тому +2

      በትክክል ❤❤❤

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث Місяць тому +68

    እስኪ እሱንም ከመለማመጥ ይልቅ ሁሉን ነገር ማድረግ በሚችለው አላህ አምናቹ አላህን ተማፀኑ😢

    • @off9783
      @off9783 Місяць тому +2

      እነሡ አላህን ያቃሉ እደ ዉደ😂

    • @EnyatLijalem
      @EnyatLijalem Місяць тому

      አተሴታሴትነህቦርኮነህአይንህይጥፋምንያልከሰክስሀልየወሬህማስጠላት

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 Місяць тому +2

      ትክክል እግዛብሄር ማመን ይበልጣል ጸበል ስትሄድ በድጋሜ መስተፋቀር ይሄዳል እኮ

    • @ፋፊ-ፀ4ለ
      @ፋፊ-ፀ4ለ Місяць тому +1

      አሏህን የት ያቁታል ብለሽ ውዴ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Місяць тому +1

      ​@@off9783 ሁሉን ቻይ ነዉ ያበረቢ አንተ ማረን 😂😂😂

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Місяць тому +14

    ፈጣሪ እያለ ስው የምታመልክ ፍጡር ነህ የማትረባ እምነተ ቢስ ናችሁ😢😢😢

  • @Hdgd-m9q
    @Hdgd-m9q Місяць тому +15

    ሳምዬ ፈጣሪ ይማራት እና ኪዳነ ምህረት እንጦጦ ውሰዳት እና የሰይጣን ስራ ለያንከራትህ ይችላል ግን ኣሸነፊ እግዚአብሔር ነው እና ኣይዛቹ❤🙏🙏🙏

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢ሳሚ፣እግዚሀብሄር፣ይሁንህ፣እግዞ😢😢😢😢

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Місяць тому +6

    እምነት የጎዶለ ተውልድ መጨርሻ ይህ ነው 🥲 እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ቆይ እንደት መንፈስ ዝም ብሎ ከሰው ይንሳል??. . በጸበል, ከጸሎት ካልሆነ በሌላ በምንም አትድንም. ጸበል ተጠምቅ ተው, በእግዚአብሔር እምኑ. ኤረ መክሩት በቅርብ ያላችሁ ሰዎች

  • @ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ

    ሳሚዬ የኔ የዋህ አንተ ዝቅ አላልክም ጀግና ነህ ልጁ ግን ፈጣሪ የጁን ይስጠው የዚህን ያክል አትለምነው እሱ ማን ስለሆነ ነው ተወው አታናግረው ከእንግዲህ ወዲያ በቃ ፀበል ሂድ እና እዛው ክረሙ እመነኝ ትፈወሳለይ ለፍልፎ የሚወጣ አጋንት ልኮ የዚህን ያክል የሚለመነው ጭራሽ የዚህን ያክል ንቀት ነው እና ወንድሜ አይዞህ እሽ እና እባክህ ሁሉንም ነገር ተወው እና ፀበል ሂዱ እባክህ ከዚሁሉ ነገር እርፍ ትላላችሁ እሷም ትፈወሳለች አንተም ሰላም ታገኛለህ እርፍ ትላለህ የሰው ልጅ በሽታው ሳይታወቅ እንኳ ለመዳን ሲል ሀኪም ለሀኪም ይኸዳል የናተ በሽታ ታውቆ ግን ለመፈወስ ምን ያዛችሁ😢 አምላኬ እርዳቸው የምር ከልቤ ነው😢 ከማንም በላይ የፈጠረን እያለ እሱ ቢያስፈታላትም ሰላም አይኖራችሁም ምክኒያቱም ጠቅሎ አይወጣም ይደበቃል ሰይጣንን በሰይጣን ስለሆነ ለማስፈታት እየሞከራችሁ ያላችሁት ይበልጥ ሌላ ችግር ይፈጥርባችሗን በትዳራችሁ ሰላም አይኖራችሁም ዘማዊ እንድትሆን ያደርግብሀን ሌላም ሌላም እና ከፀበል ውጭ ሌላ መፍትሄ የለም እባክህ ሳሚ የድሮው ሂወታችሁ የሚመለሰው በዚህ ነው

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll Місяць тому +9

    አንዴ አግተህ ሳማት ስለተባለ ነው ተጨማሪ መተት ነው ያደረገባት ትልቅ ስህተት ነው የሰራችሁት የተመተትበት ሰው ከአስመታቹ ጋር በፍፁም ማገናኘት አልነበረባችሁም ይሀረ ከግድያ ያልተናነሰ ወንጀል ነው ቀጥታ አስፈታ ብሎ እደደም ጠላም ማስገደድ ነው የተመተተበትን ሰው ሳያገኝ ማስፈታት ይችላል ስለዚህ ማገናኘት አትችሉም ነበር

  • @halimo1255
    @halimo1255 Місяць тому +2

    የምንሰማዉ እዉነት ከሆነ በጣም የምከቢቢዲ ነዉ አላህ ከገባቹበት ጉዲ በሰላም ለመዉጣት ያቢቃቹዉ

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o Місяць тому +11

    ሳሜ አሁንስ አበዛችሁት ለምን ፀበል ወስዳችሁ ትንሺ ቀንብትፀበል ባራሱግዜ ይለቃታል ልጂቱ መቸም አያስፈታትም ምክነያቱም ለምን አረገባትና ያስፈታልሀል ቤዶከምሰሩ ለእሙ መፍትሄ ብፈልጉ

  • @ZainabSuliman-v8b
    @ZainabSuliman-v8b Місяць тому +34

    እረ ወድምህም የታመም ይመስላል መላ በለው ወይኔ ማነው እደኔ ያየው😢😢

    • @Zahra-b3v6n
      @Zahra-b3v6n Місяць тому

      ወላሂ እኔ ለራሱዉ

    • @MiriMiron-lz7gg
      @MiriMiron-lz7gg Місяць тому

      yiwnya ykira gin ekilf ategnam yekldi etot ytybhal fithlay

    • @MiriMiron-lz7gg
      @MiriMiron-lz7gg Місяць тому

      Sirah yelelt new eklfh aynh lay new

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Місяць тому +1

      ​@@Zahra-b3v6nእሲተዋቸዉ ልጁ አይኑ ችግር አለበት ብለዋል አይይይወንድሜ ዋበልጅነት እሲ ሥልክ እራቅ ጥሩ አደለም መነጠርም ተጠቀም ትልቁ ጭራሽ እዉቀት አልፈጠረበትም 😢😢

    • @ዜድቱብ
      @ዜድቱብ Місяць тому

      አይኑ ትንሽ ያሞዋል ለዛ ነው እንጂ ዮን ጤኔኛ ነው

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ወደ ጤንነቷ ይመልስልን 😢😢😢

  • @Gureetube23
    @Gureetube23 Місяць тому +9

    Uuffe malo 😢😢emu waqayyoo si fayyisuu ❤
    Maati nafi ta'aa

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s Місяць тому +2

    Egziabher hoy. Medenew😢😢😢😢😮

  • @adommiya9812
    @adommiya9812 Місяць тому +9

    እረ ወድምህ ምን ሆኖ ነዉ😢😢😢😢😢ይወናስ የኔ ሚስኪን

  • @WinnieWasu
    @WinnieWasu Місяць тому +2

    Xabalaa Baramel Gorgisii Gesii you tube iraa sarachii godhitii ilalii dursaa❤❤❤

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
    @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ Місяць тому +3

    ሲጀመር ሳሚዬ እሱን መለማመጥ አያስፈልግም ፀበል ቦታ ቁጭ ትበል ተፈወሳለች🙏🙏🙏🙏

  • @chaltu513
    @chaltu513 Місяць тому +3

    Samii dhifamaa naa godhiti durayuu manaa hidhatii basuu inni qabduu har'aa sobee irra hikee jeechuu dandaa boruu garuu ittii deebiyaa kanaafii hojiin seexaan lagisefii malee gaatii inni qabduu atii emuu karaa Amantiti cimsii malee namichi sii atalala jiraa bor😢😢😢

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 Місяць тому +4

    እበክህ ወንድሜ የንስር አይን ባልሳሳት እሱን አግኘዉ በጣም ይረዳሀል የህግ አካሎችንም በጣም ያቃል እሱ እራሱ ሊረዳህ ይችላል አንተን ለማናደድ ነዉ በህግ ተገዶ ነዉ እንዲፈታላት ማድረግ እግዚያብሔር ይርዳችሁ ወይኔ ለሰዉ ሞት አነሰዉ አሉ

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 Місяць тому

      Silkachewen kawekachew negeruachew ke tsebel wuch medanit yelewem yelekunes begezajeh gud endatameta

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu Місяць тому +3

    ወይኔ እሙየ አላህ ይድረስልሽ እማ ስሜትህን እንረዳለን አላህ ያግዛችሁ ምንም የማይሳነው ጌታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @husniyaezame-lx9cz
    @husniyaezame-lx9cz Місяць тому +20

    ዮናስ ቤተሰብ ጋር ሂድ እረፍት አድርግ😢 አንተም ታሳዝናለክ ምነው😢 አመመክ እንዴ ወንድሜ አይዞክ እሙ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ😢ያረቢ

  • @MalukMelissa
    @MalukMelissa Місяць тому +38

    ማነው እደኔ የእነዚህ ሰወች ነገር ግራ ያጋባው ለምን ፀበል አይወስዷትም

    • @birtukantesfaye678
      @birtukantesfaye678 Місяць тому +3

      ስውን ሊያሳብዱ ነው እብደው እና ወሬ ይወዳሉ ጠበል ሂድ እምነት ይኑርህ😢😢

    • @Aschelegne
      @Aschelegne Місяць тому +2

      የውሸት እና ድራማ ስለሆነ

    • @SelamAssefa-n1x
      @SelamAssefa-n1x Місяць тому +1

      Ene derama new mimeselegi

    • @Hawaa-n1n
      @Hawaa-n1n Місяць тому +2

      ዱራማነዉ😂😂

    • @ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ
      @ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ Місяць тому +1

      እኔ በጣም ግራ ያገባል እበት ተቀምጠዉ ወሬ ያመላልሳሉ

  • @MarshetHabtamu
    @MarshetHabtamu Місяць тому +1

    የኔ ይቧህ እሙ ሳሚ ፀበል ወሰዳት ትደናለች አትለማመጡት

  • @famileyyoutb5227
    @famileyyoutb5227 Місяць тому +2

    እነዚህ ሰዎች በፊት እወዳቸው ነበር አሁን አስጠሉኜ ወሪያቸው ሁላ ድግምት መተት😢😢😢

  • @nigist6147
    @nigist6147 Місяць тому +9

    መፃፍ ቅዱስ አንብብላት ሙሉ ወንጌል ቸርች ይዘሐት ሂድ በአንድ ደቂቃ ይወጣል በየሱስ ስም ይወጣልል

    • @ፅጌየማርያምልጅ
      @ፅጌየማርያምልጅ Місяць тому

      በየት አገር ነው ጭፈራ ቤት የሚያድነው

    • @DdfcDfff
      @DdfcDfff Місяць тому

      ሙሉ ወንገል አላልሽም ዳስ ልታስለሙዳት ነዉ😂

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot Місяць тому

      አሜን እየሱስ ይችላል ይፈውሳል ግን ልጅ የሚሄድበት መንገድ ትክክል አይደለም
      እየወጣ መለፍለፍ ብቻ ነው

    • @mekdijossi1394
      @mekdijossi1394 Місяць тому

      @@DdfcDfff dans sayihon yalewu Hiwet nw

  • @dtj4424
    @dtj4424 Місяць тому +1

    የጠላትን ሥራ የምፈታ እየሡሥ ብቻ ነዉ አትሼወዱ ሌጅቱን አታከራትት እሽ ቸረች ዉሠዳት እሱ ማነዉ እሷን የምፈታዉ የምያሥረዉ የፈጠራት አምላክ እያለ አምላክ አደረጋቹት

  • @Aliyabia12-on5px
    @Aliyabia12-on5px Місяць тому +3

    Alhaa yashirti wlh kabdi naw😢😢😢

  • @Muiuሙሉ
    @Muiuሙሉ Місяць тому +6

    የሰው አያውቅም ባለጌን ውሻ ይላል ያገሬ ሰው በህይወቱ መምጣት አለብህ እንደዚህ በህይወትህ እንዲጫወትብህ አትፍቀድለት እስከሚጠፋው ከዛ ልክ ይገባል

  • @סטואיינעלם
    @סטואיינעלם Місяць тому +3

    ሳሚ ምንም ማድረግ አትችልም በሐይል መጠቀም ነው ግን ፈተና ላይ ነህ መሆን ያለበትን ነገር ነው ያደረከው አንተን እጅ ለማሳት ያደረከው ነገር ነው የተጠቀመው አይዞከህ ሁሉም ያልፋል

  • @Astu1996
    @Astu1996 Місяць тому

    Uuuff egiharber yimarishi 😢😢😢
    Maloo samii xabalati deebisi isheen achiti fayyiti muca dhiisii

  • @asna3332
    @asna3332 Місяць тому +1

    ኧረ ኦኦኦኦኦ ቆይ እኔ ያልገባኝ እሱን የምትለምኑበት ምክንያት ምንድ ነዉ ሁሉን የሚችል አምላክ እያለ ምንአስለመነህ አይይ እናተስ

  • @Heran-wr2nu
    @Heran-wr2nu Місяць тому +2

    ሳሚ በናት ቸርች ዉሰዳት እባክህ ትፈወሳለች❤❤❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ Місяць тому +1

    እሙየ አላህ ሙሉአፊያሽአላህይመልሠው❤🎉😢

  • @TesfaneshTemesgen-y8k
    @TesfaneshTemesgen-y8k Місяць тому +1

    አወሰ ቤቴ ፈጌ ቼርች ይዘቹ ይዱ ምንም አናት ድግት ከእግዚአብሄር አበጥም ይምን መለማን ነው ጌታን ይምየቅታዉ ነገር ይሌም ትፈዎሰሌቺ በዝ አሰብ የምትስማሙ በለክ አሰዉቁን

  • @Toyba-s7f
    @Toyba-s7f Місяць тому +14

    ወላሂ አትረባም ይህንን መለማመጥ ምን አሰፉለገ ኤጪ

  • @DawitKassa-db4zk
    @DawitKassa-db4zk Місяць тому +1

    ክረይስት አርም ቸርች ውሰድ ሰሚ ትድናለች የማስተፈቅር መንፈስ ነው ይመታል ❤❤❤ ደግሞ ትድናለች

  • @MadanitNuguse
    @MadanitNuguse Місяць тому +2

    አይዞን እግዚአብሔር አለ ስዉሯ ማርያም ፀበል ዉሰደት ሜሄድ እንኳን በትችሉ ፀበልና ማር እስከ አዲሳባ የመጠለዉ

  • @wesenewes7338
    @wesenewes7338 Місяць тому +1

    Sami isaa biraa malii gotanii sin xabalaa gessaa 😢😢

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg Місяць тому +2

    ይከብዳል እንኮን መሳም አቅፎ እንኮን ሠላም እደሌት እዳፍቅድ ሆ😢😢😢 ሲጀምር በሠላምታ እንኮን መዳኒትስ ቢረግባት የአላህ ያማል ወላሂ😢

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ

    አስጠላችሁን አሁንስ እሱጋር ምን አታገላችሁ ገዳም እማትገቡ ይዛችሁዋት😢😢😢😢

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju Місяць тому +1

    እውነት ለመናገር እናንተ ራሱ ጤና የላችሁም ልጅቷን ፀበል እንደማስጠመቅ እናንተ እየሄዳችሁ ከልጁ ግብግብ መፈጥሮ ምንም መፍትሄ የለውም እኔም እንዲህ አይነት ነገር ደርሶብኝ የቃል ግን መንፈስን ማበረር እሚቻለው በጸበል በፆም በጸሎት ነው እንጂ ክፉ ነገር ካደረገው ሰው ጋር በመደባደብ አይደለም ስጀመር እሷም ቤት አስቀምጣችሁ ገና ከልጁ ጋር ግብግብ ነው የሚሉት ነው አካሄዳችሁን ከፈጣሪ ጋር ብቻ ብታደርጉ ኖሮ እስካሁን ትድን ነበር እውነቴን ነው ምላችሁ መናፈሻ ለመናፈሻ ልጁ መፈለግ ከምትዞሩ ከፈጣሪ ቤት ባትር ይሻላችኋል 💒💒🙏🙏 ልክ ነሽ የምትለው በ like አሳዩኝ

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 Місяць тому

    Yaa rabbi atti nu fayyi😢mucati miskina tana😭😭😭daim dudu sanif jecha🤲

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    እምነት ቢኖራቹህ ይህ በጸበል ይለቃ ግን ደሞ ለሁለት ገቶቺ አትገዙ ይላል እግዚአብሔር አተ አተ ሊላ እምነት ተከታይ እሷም እደዛ ልባቹህን ንጹህ ሳታደርጉ እዴት ትዳን አተ እኮ ቀላሉን ነገር ቤቱን ጸበል ማስረጭት እንብይ ያልክ ነክእግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹህ ይስጠን አንዱ ገዳም ብትሄድ አንድ ሳምንት ሳይሞላ ትፈወሳለቺ ግን ምን ይደረግ ልባቹህ እየወላወለ ልጅቷን ጎዳቹህ እጅ

    • @sarojamohamed8878
      @sarojamohamed8878 Місяць тому +3

      ሲጀመር እሱ መሸቀያ ነው የፈለገው ከዳነችማ ታሪኩ ያልቃል

    • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
      @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ Місяць тому +2

      @@sarojamohamed8878 በጣም ያሳዝናል በእውነት ደና ጸበል የነበረቸዉን ጎትተው ያወጧታል እስካሁን ትፈወስ ነበር ምንድነው እደዚህ ግን በስመአብ

  • @mabartkonjo878
    @mabartkonjo878 Місяць тому +1

    አረ እሄሢ ባለጌነው አዪዞህ እካኒ በሠላም ወደ ቤትህ መጣህ

  • @hadyatadese
    @hadyatadese Місяць тому +2

    ወላሂ ጀግና ነህ ትግስትህወላሂጀግናነህትግስትህ

  • @najata.medeyanajatamedeya2069
    @najata.medeyanajatamedeya2069 Місяць тому +2

    Ede aderegu kize bohali sekitarachu folese ezachu heduna semita asaserawa😢😢😢

  • @Heran-wr2nu
    @Heran-wr2nu Місяць тому +7

    የምን መለማመጥ ነዉ ቸርች ለምን አትወስዱም ትፈወሳለች❤

    • @WEBETAMIRE
      @WEBETAMIRE Місяць тому +1

      Senegerachew ayesemume

  • @sharifanakate6411
    @sharifanakate6411 Місяць тому +1

    Kani ishii fayyisuu iyasus qafaa👍

  • @FatumaAhemed-bh4xc
    @FatumaAhemed-bh4xc Місяць тому +6

    😢 አላህ ምንአይነት ግዜ ነው ወይ ሰምንተው ሺይ እውነት ከሆነ ምንአይነቱ ሰይጣነው በአላህ ሌላው ይቅር ይህንን ብላቴናአ ልጅ እካን አያየውም አላህ ያሠቃየው ሁሉን አድራጊው አላህ ነው

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث Місяць тому +26

    አረ ዩናስስ ምን ሆኖ ነው ትክክል አይመስለኝም 😢

    • @wollodessiefikr2514
      @wollodessiefikr2514 Місяць тому

      አይኑን ያመዋል ብለዋል ለዛ ይሆናል😢

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru Місяць тому +8

    ስቃ ምትመጣበት ቀን አላህ ቅርብ ያድርግላት

  • @Blen_2116
    @Blen_2116 Місяць тому +3

    የምታወራው ነገር የወንድሜ ታሪክ ተመሳሳይ ነው እግዚአብሔር ይሁንህ ወንድሜስ ተለያይቷል በቅድስት ሥላሴ ፈቃድ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg Місяць тому +2

    ያሳዝናል ሳሚ አላህ ከጨንቅ ያወጣህ ግን ልጁን አንዴ እንኮን አደበድብት እንዲፋታ አታረጎት በጎልበት ይሄ አረመኔ

  • @Handle-q5g
    @Handle-q5g Місяць тому +15

    ዝም ያለነጃወጣ አሉ የኛውድነብይ በጌታዋ የተማመነች ልብ ሁሌም ውጤታማ ነች 🎉🎉🎉

    • @Ekram-re8iz
      @Ekram-re8iz Місяць тому

      ሡለላህ አለሂ ወሠለም ❤❤❤❤❤

    • @Ekram-re8iz
      @Ekram-re8iz Місяць тому

      ሡለላህ አለሂ ወሠለም በትክክል ❤❤❤❤

  • @GENEBYIMERዪቲብ
    @GENEBYIMERዪቲብ Місяць тому +1

    ሲጀመር እዚህ ዩትብ ምን ያሰራችዋል እሰከሚሻላት ድረሰ ከሚድያ እራቁ ሲቀጥል አደወዳጃ ገቢ ዉጥት አሰግብት ከምታደርጓት በደብ አሰጠብቋት ፀበል በሀይማኖታችሁ ጠክሩ 😊

  • @AlmazAmen
    @AlmazAmen Місяць тому +2

    Dhagaa Kee ❤️💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط Місяць тому +2

    አተሳሚአትሰማም(በየቀኑእየመጣህአታውራእከምድን????

  • @פיטפיטהנגאש
    @פיטפיטהנגאש Місяць тому +1

    ወደ ጸሎት ቤት መሄድ ነው መተት ከተቀበሉት ቤተሰብን ሁሉ ነዉ ሚበጠብጠዉ ግን ምንም ነገር ከሀያሉ እግዚአብሔር አይበልጥም እንዴት ሰዉ መልሶ እራሱን ማረኝ ይላል እመነኝ ቆፍጠን በል እና ወደ ቤተክርስቲያን ዉሰዳት 👈

  • @Yashi-l6p
    @Yashi-l6p Місяць тому +4

    Arra.yonasi.ayinu.tikikili. aydelemii.😅😅

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት Місяць тому +5

    ሳሚ በቃ ጰበል ሂዱ በድንብ ተጠመቁ እሱን ግረፉን ደሞ እስኪተፋ

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s Місяць тому +5

    አትለማመጥ እሳን ሰማአቱጊዬርጊስ ትሂድ ኤልሻዳይ ሚዲያን ቁጥርወስደእና ትሄድ ወዳውትድናለች

  • @SedSeaid
    @SedSeaid Місяць тому +1

    ወዶ ሳይሄን ማስገደድ አለብህ በህግያዘው ይሄኮ ሂይወትነው

  • @فاطمهالعتيبي-ج7س
    @فاطمهالعتيبي-ج7س Місяць тому +16

    ኧረ ወንድ ሳሚ ዮናስ እራሱ ትክክለል አይደለም ፊቱ እና እሙን ፀበል ወሰዶትት 😢
    ወላሂ ቁርአን ቤት ብትወስዶትም ችግር የለምኮ
    😢

    • @Kydud
      @Kydud Місяць тому

      ድጋይ

    • @Zahra-b3v6n
      @Zahra-b3v6n Місяць тому

      😂😂😂😂😂

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ Місяць тому +1

      ​@@Kydudአይባልም እምነቷ እስከሆነ ድረስ ማለት ትችላለች ስድቡን ምን አመጣው

    • @سميهعلي-ج1ي
      @سميهعلي-ج1ي Місяць тому

      እምነት ይጠይቃል እኮ ካላመነበት እደት ቁራአን ቤት ይሄዳል

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Місяць тому

      ​@@Kydudበጣም ቁረአንቤት😂😂😂ጭቁርድጋ በይ😢😂

  • @HalimaAhmed-fb3ll
    @HalimaAhmed-fb3ll Місяць тому

    Sami akka isin inamlxne namitichon

  • @ዜድቱብ
    @ዜድቱብ Місяць тому +1

    ልጁን ቀጥቅጦ ቀግድ እንድያስጠፋ ማድረግ አለብህ ሳሚ እሙዬ ጌታ ኢየሱስ ይፎውስሽ የልጅሽ አምላክ ይራራልሽ

  • @kamelabasher2751
    @kamelabasher2751 Місяць тому +8

    እረ ወንድምህንም አሳክመው የአመመው ይመሥላል
    እሷንም ፈጣሪ ይማራት❤❤❤

    • @GhFd-v7w
      @GhFd-v7w Місяць тому +1

      ደምርኝ

    • @Lubabakindu
      @Lubabakindu Місяць тому

      ስንተየ ኮመትኩ እኔ የምር በጣም አሞታል ትክክል አይደለም በጣም ያስታውቃል አይኑን መግለጥ ሊያቅተው ነው

    • @kamelabasher2751
      @kamelabasher2751 Місяць тому

      @@Lubabakindu በጣም ያሥታውቃል

    • @kamelabasher2751
      @kamelabasher2751 Місяць тому

      @@Lubabakindu ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @beligisa4981
    @beligisa4981 Місяць тому +4

    Jesus cherich wusedu menifesu coho yiwotali

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e Місяць тому +1

    ፀበል ውሰዳት በናትክ እሄ ባለጌ ምን ድፍረት ቢኖረው ነው በግድም ቢሆን የሆነ ነገር አድርጋታል

  • @MarthaYamer
    @MarthaYamer Місяць тому +3

    ብቻ ፈጣሪ ይሁናቹ ልብህን ወደምታመልከው ብቻ አድርግ በጣም ዙሩን አከረርከው ምንድነው በፈጠረክ አምላክ አታምንም ለማንኛውም ምህረቱን ይስጥልህ ለሚስትህ

  • @WinnieWasu
    @WinnieWasu Місяць тому +4

    Samii anii Amarifaa baresuu hin daduu wanii tefii dhifamaa lakofasaa kee ossoo nafii ergitee waqayoo kadhuu malee mucaa biraa demu hin qabaduu turee assdasosuu dadaa waqayoo kadhuu Gaxamenyii Bs Tasafayee dhagefadhuu furumataa eduu garagataa azoo waqayoo ishii yamaruu

    • @Ade-sm5xq
      @Ade-sm5xq Місяць тому

      🎉🎉🎉❤❤❤❤dhugaa keetiii waan ofi koo

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 Місяць тому

    Yhee message from usa new tekekele nehe she is your wife you have to fite to her life antile she bake normally don’t gave up you are a patient person not afraid please samho fite fite from your family l hope she is back normal soon ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimishuabate8113
    @mimishuabate8113 Місяць тому +3

    እሙ በፀበል ትድናለች እሱን ግን መልሰህ አሳስረው የት አባቱ ያገኛታል ከታሰረ እግዚአብሔር ይፍረድበት ክፉ ነው በጣም

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f Місяць тому +1

    ሳሚ ዱካ ሸው (ዘላለም ዘገየን አነጋግረው ልጁን እንዲያነጋግረው የህግ ባለሞያም ስለሆነ ያስጠይቀዋል ❤❤❤❤

  • @BazoBazo-cl6uj
    @BazoBazo-cl6uj Місяць тому +3

    yessssss 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalebdaniel7414
    @kalebdaniel7414 Місяць тому

    ምን አድርጎ ነው የምትለን 😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Місяць тому +2

    መተት ሲመተት መዳኛዉ ፀበል ብቻ ነዉ ሰዉየዉ ምንም አያደርግልህም በእምነት ፅና

    • @almazabrha660
      @almazabrha660 Місяць тому

      አረ ንገሩት ኣይሰማም😣😥

  • @Melat-ps1ph
    @Melat-ps1ph Місяць тому +15

    ፀበል እኮ ያድናታል ብትወሰዱት ምነው ወይም እንዲያሰፈታላት በህግ አትዙቱም ሆሆሆ ሲጀመር ፈጣሪ ያፈውሳታል ፀበል ብትጠመቅ😢😢😢 ይማርሸ ፈጣሪ እናት😢😢

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Місяць тому +4

      አላምንም አለ እኮ ጴንጤ ናቸው የሰው ምክር አይሰሙም 😥ወንድሙ እራሱ ፊቱ አይኑ ጥሩ አደለም

    • @Melat-ps1ph
      @Melat-ps1ph Місяць тому

      @@tigisit2534 ነው እንዴ ሆ

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 Місяць тому +1

      Vedeo meseriya atargat Silkachewen kawekachew negeruachew ke tsebel wuch medanit yelewem yelekunes begezajeh gud endatameta

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 Місяць тому +1

      Vedeo meseriya atargat Silkachewen kawekachew negeruachew ke tsebel wuch medanit yelewem yelekunes begezajeh gud endatameta

    • @meserettadege9387
      @meserettadege9387 Місяць тому +1

      Vedeo meseriya atargat Silkachewen kawekachew negeruachew ke tsebel wuch medanit yelewem yelekunes begezajeh gud endatameta

  • @kachobirhanu597
    @kachobirhanu597 Місяць тому +1

    Ati jajelu lijutan enatuhe ge adersut tsabel tewesedahu

  • @AmarechAbera-g9d
    @AmarechAbera-g9d Місяць тому

    fatsarii yimaratii yene wonidimm😢😢😢😢😢😢

  • @Ade-sm5xq
    @Ade-sm5xq Місяць тому

    Yoni men hono new aynu bemariyam ???????

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Місяць тому +3

    አፈር ይብላ ስላሴ ይስበረው እውነት አለህ አሁንም ታገስ መለማመጥ አይደለም ተገዶ ነው መሆን ያለበት

  • @መይሙናተንታአጅባርyouTube

    😢😢😢😢 እኔስ የየወናስ ነገርም ግራ አጋብቶኛል ተዉ መላ በሉት ሳሚ እባክህ ወንድምህን መላ በለዉ ወላሂ ሳየዉ ይጨንቀኛል

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne Місяць тому +1

    በፀባይ እቢካለ ያላችዉን ሀይል ከፈጣሪጋር ተጠቅመህ ሚስትህን አድን ❤❤

  • @SeadaSeatyhej
    @SeadaSeatyhej Місяць тому +1

    አየህው ሙስሊም ብትሆኑ ቁርአን ብታስቀራባት ወላሂ ስምንት ቀን አቆዩም ግን ምንዋጋአለሁ አለሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደርገኝ አላህ 🎉🎉🎉

  • @mariam-zf6ld
    @mariam-zf6ld Місяць тому +4

    ሰምአተጀልነህመሠል..😢

  • @halimo1255
    @halimo1255 Місяць тому

    ወንዲሜ በጣም የዋሃ ነክ አላህ☝ ከጎንክ ነዉ

  • @dareAli-vv1ng
    @dareAli-vv1ng Місяць тому +1

    ፈጣሪየ ምድነው አላማችሁ ሁሌ እየመጣችሁ ከማልቀስ ወደፈጣሪ አታለቅሱም

  • @ማህደር-ደ2ሰ
    @ማህደር-ደ2ሰ Місяць тому

    koy leju tasrwal alalkem nber ende endet lejune letagute chalchu?

  • @حياة-ر4د
    @حياة-ر4د Місяць тому +3

    ፀበል ውሰዳተ በሥትቀን ስት ነገር አየን አትቸኩሉ መቸኮል ዋጋቢሥ ያረጋል ፀበል ሄዳችሁ ተመለሣችሁ የሄዳችሁት ለመደን አደለደ ለምድነው ወደሚድያ የምታመጡት

  • @سندسكيب
    @سندسكيب Місяць тому +9

    እግዚያቤሔርን ሳሚ እምነታቺሁን ለእግዚያቤሔር ሰጥታቺሁ ፀበል ብትፀበል ይለቃታል ምንም ሰውየውን አያስፈልግም ሰኔጎለጎልታም ፀሎት እያደረግክ አጥምቃት እምነትክን አጠክረክ የቅዱስሚካኤልን ስእልአድኖ ግዛና እቤት አድርግ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ድረስ በለውፈጥኖነው የሚደረሰው ❤❤❤

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt Місяць тому +4

    የአጋንንት የመስተፋቅር ስራ በጌታ እየሱስ ስም ብቻ ነው መውጣት የሚችለው ስሙ ኃይል አለው

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 Місяць тому

    እሙ አላህ አፊያሽ ይመልስልሽ😢😢❤❤

  • @GenetAlemubalicha
    @GenetAlemubalicha Місяць тому

    Garuu isinii amanita hin qabdanii Mali garuu Wani araa isini hin dabaruu😢

  • @merd24
    @merd24 Місяць тому +2

    ከዚህ በኋላ ይኼን ቻናል ላልከታተል በራሴ ምያለሁ
    የሰው ምክር የማትሰማ ሰው ነህ

  • @fdgf9922
    @fdgf9922 Місяць тому +2

    ፀበልፀበል ፀበል ፀበል 😮ቦታ ትቀመጥ አሰሙም እደ እረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @zinetmohammed-1184
    @zinetmohammed-1184 Місяць тому +5

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው የተረገመ ሸይጧን ጋር አጋጠመክ አላሕ ይድረስላት እሙየን

  • @Genzeb123
    @Genzeb123 Місяць тому +2

    እፍፍፍፍየኔዉድች አይዞቹህ😢😢😥😭😭😭

  • @אלמנשוורקו
    @אלמנשוורקו Місяць тому

    ግን ይቅርታ አድርጉልኝ ውንድሜ ምን አለ ቤተስቦቿ ብትወስዷት ወይም ፀበል ምናችሁም አልገባኝም
    ወንድምህም የታመመ ነው ሚመስል እሱንም ፀበል ውስደው እግዚአብሔር ምህርት ፍላክላችሁ

  • @Senaa-h6i
    @Senaa-h6i Місяць тому

    Yonase denanek gen😢