ሚስጥሩን ተናገረ።በሰርጋቸው ቀን ማታ ወደ ሰው ጅብነትየተቀየረው ባል አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ| ዱካ ሾው/ duka show / ynser ayne የንስር ዐይን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 803

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት Місяць тому +100

    ሚስቶቹ ግን እጅግ በጣም ጥሩወች ናቸው ምስጋና ይገባቸዋል አይዞህ ወንድምአለም ትድናለህ በእምነትህ ፅና

  • @kassfatuma
    @kassfatuma Місяць тому +137

    ማነዉ ጥሩ ነገር መስማት የናፈቀዉ 😢😢😢

  • @meryum23
    @meryum23 Місяць тому +80

    ሚስትየዋ አስተዋይ ነች

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Місяць тому

      በጣም ጥሮሴትናት

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx Місяць тому +57

    ፀበል ፀበል ነወ መዳኑቱ ፀበል ዉሰድቱ

  • @MaryaMaryaa123
    @MaryaMaryaa123 Місяць тому +27

    በጌታ በእየሡሥ ሥም ክፉ መንፈሥ የጂብ መንፈሥ የተወጋ ይሁን ወደ በተ እምነት ወሠደዉ ተሙ ጀግናችን እርዳዉ በጣም ያሣዝናል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +55

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢

  • @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም

    የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጡ ቡዳ ምንድነዉ የሚለዉን አዳምጡ ፀበል ዉሰዱት የኔ አባት😢

    • @tamrataboye
      @tamrataboye 26 днів тому

      yale minm tirtir zar buda new

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b Місяць тому +171

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ልጁ በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ በናታችሁ ፀበል ዉሰዱት ይሻለዋል ሚስቱ እራሱ አስተዋይ ናት

    • @QelamaTesfahe
      @QelamaTesfahe Місяць тому +6

      😢😢😢😢😢

    • @hawuathawuat6164
      @hawuathawuat6164 Місяць тому +7

      የኔ እህት እኔ ሙስሊም ነኝ ያክስቴ ልጂ ታሞብኛል ሙስሊም ነን እና ፀበል ብወስዱት ግዴታ ሀይማኖት መቀየር አለበት እዴ ንገሪኝ በአላህ

    • @AmeleWork-w1b
      @AmeleWork-w1b Місяць тому

      @@hawuathawuat6164 እማዬ ግደታ የለበትም ባይቀይር እኔ የመዉቀዉ ልጅ ነበር ሙስሊም ነዉ እና ወድሙ ፀበል ይዞት ሄደ ለብዙ አመታት ታሞ ነበር ግን ሀይማኖቱን ሳይቀይር ፀበል ገባ ከዛ ተሽሎት የራሱን ህይወት መኖር ጀመረ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Місяць тому +2

      ከዜህማ እንዳትወልጅ
      ልጆችሽ እንደርሱ እንዳይሆኑ🎉

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Місяць тому +1

      ጸበል ይሄድ

  • @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን

    ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው👍👍 አሳዩኝ ሚስቱ ግን ጀግና ናት

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Місяць тому +16

    አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤ በደህናው አይደለም እንደዚህ የሆነው. 😢😢😢 ወደ እምነት ቦታ ውሰዱት 😢😢😢

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Місяць тому +15

    ምርጥ ሚሰት ከቤተሰብ የመጣም ከሆነ ይፈታ ትርታ ሌሎችን እንደምትረዳው እርዳቸው❤❤❤❤ወዶ አይደለም❤❤❤

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu Місяць тому +47

    ሌላ የተደበቀ ነገር ያለ ይመሥላል አሁንም ግልፅ አይደለም የኔ ወንድም እራሥህን ግልፅ አድርግ መፍትሄ የሌለው በሽታ የለም አይዞህ😢😢😢😢 ፈጣሪ ትልቅ ነው

    • @tsigemengiste6108
      @tsigemengiste6108 Місяць тому +2

      የጅብ መንፈስ ነው 😢😢😢😢

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu Місяць тому

      @@tsigemengiste6108 በጣም ነው የሚገርመው በሠው ላይ ሥንት አይነት ጉድ አለ

    • @tamrataboye
      @tamrataboye 26 днів тому

      ye buda menfes new be tsebel yidinal

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 Місяць тому +9

    እግዚአብሔር ይህን እርኩስ መንፈስ ከላይህ ላይ ያንሳልህ አሜን! ግን እምነት ይኑርህ ከባዕድ አምልኮ ውጣ! በጸበል ትድናለህ 😊 ተባረኪ 🎉 ባለቤቱ ትዕግስተሽን አደንቃለሁ ይማረው ተሜ ቺርስ!

  • @MuluEyayu
    @MuluEyayu Місяць тому +30

    ወይኔ ምስኪን ያሳዝናል ፀበል ውሰጅውና ይጠመቅ

  • @HgHf-lk2sv
    @HgHf-lk2sv Місяць тому +11

    ሁለቱም ሚስቶች ዉብ ናቸዉ ቆንጆዎች❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Місяць тому +8

    ተሙ ልጁን እርዳው በጣም ያሳዝናል ሚስቱ በጣም አስተዋይና ብልህ ሴት ናት

  • @MeskiEniseno
    @MeskiEniseno Місяць тому +33

    ግን ሲያሳዝን እግዚያብሄር ያንሳልክ ወንድሜ

  • @tesfathunasress5718
    @tesfathunasress5718 Місяць тому +7

    መልካም ሴት ልጅ። ደግ ያሳደጋት ምርጥ ሚሰሰት።❤❤❤ባልየው ችግር አለበት😂

  • @edendak5588
    @edendak5588 Місяць тому +6

    Egzabher yebarkih wow wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zinu-T
    @Zinu-T Місяць тому +19

    ዋዉ ሚስትህ ግን ምርጥ ናት ❤❤❤

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት Місяць тому +11

    ምስኪን አይዞህ በምታምነው እምነት በርታ ወንድሜ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Місяць тому +15

    John 14 አማ - ዮሐንስ
    6: ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @AbduTahiroTahiro
    @AbduTahiroTahiro Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉this two women both of them it’s very nice thank you so much

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ Місяць тому +19

    አይዞህ ወንድሜ እሄ ህመምህ ይፈወሳል ወይም ይድናል የቤተሰብ ዛር ነው ከቤተሰብ የመጣ ዛር ወይም ክፉ መንፈስ የሚመለክና የሚወረስ ነው መፍትሄውን ልንገርህ መምህር ሄኖክ ወልደ ማርያም አርባ ዘጠኝ 49 ማዞሪያ ቅዱስ ዮሐንስ እና ቅድስት ሀና ቤተክርስቲያን ሂድ እግዚአብሔር እንደፈቀደ በአንዴም ልትፈወስ ትችላለህ እናም ሌላም ሀይለመለኮት ግርማ ዋሻ ገብርኤል ዘወትር እሁድ አሁድ የትምህርትና የፈውስ የፀበል አገልግሎት ያካሂዳሉ እዛም ትችላለህ እነዚህ አባቶች ፀጋ ከእግዚአብሔር የተሰጣቸው ስለሆኑ በአንዴም ሆነ ፈጣሪ በፈቀደው መንገድ ትፈወሳለህ ትዳርህን ታድናለህ አይዞህ በርታ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Місяць тому +6

    አቤት ያራቢ ሀገሬ ኢትዮጵያ እስቲ ሰላምሽ ይመለስልሽ

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn Місяць тому +18

    አላህ ያስተካክልልህ ዱአአድርጉለት ወገኖቸ አንችም ወደሀይማኖት ቦታወሰጅው

  • @FiFu-m8c
    @FiFu-m8c Місяць тому +6

    የዘንድሮ ነገር የምንሰማው የምናየው ነገር ግራ ያጋባል

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ዪላክልን ከባድ🙏🙏🙏🙏

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 Місяць тому +9

    አላህ ያሽርክ 😢😢

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l Місяць тому +3

    ዋው ውስጡ ከነቤተሰቡ የደበቀው ጉዳይ እንዳለ አሁን እያሳየ ነው። ባለቤትየዋን አደንቃለሁ ለፍቅሯ ስትል እራሷን አሳልፋ እስከመስጠት የምትደርስ አለች ብሎ መገመት ይከብዳል። እራሷን እያወቀች ወደቅሽ ማለት፣ ውስጥ መጸዳጃ እያለ ውጪ ልጸዳዳ ሔጄነው ማለት በጣም ይከብዳል። መፍትሔው በመተማመን ወደሚያምኑበት እምነት ቢሄዱ መልካም ነው። ፈጣሪ ይርዳችሁ በደሙ ይሸፍናችሁ!!! እርሱ ሁሉንም ካላወቀ ከዘር የመጣ መንፈስ ነውና ከስር መሰረቱ መጥራት አለበት።

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Місяць тому +1

    Medhanialem Kirstos Betolo Fewesuin Yelakelihe!Praise the Lord!Hallelujah Hallelujah Hallelujah 🙌

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u Місяць тому +15

    /ፀበል ዉሰዱት የኔ አባት የቡዳ መፈስ ነዉ አይዛህ ትሆናለህ 😢😢😢😢😢😢

  • @TigJapi
    @TigJapi Місяць тому +8

    አይዞህ ጸበልተጠመቅ የሠው እጅሊሆን ይችላል

  • @zena5338
    @zena5338 Місяць тому +6

    አይዞህ ሁሉ ነገር መፍትሄ አለው ፀበል ውሠደው

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Місяць тому +10

    እሱ ብቻ ሳይሆን ሴቶቹም ፀበል ያስፈልጋቸዋል ሲጋልባቸዉ የነበረዉ መንፈስ ነዉ በልጅ ላይ ሆኖ
    መንፈስ ደግሞ በሩካቤ ይተላለፋል
    ፀበል ተጠመቁ ሌላ መፍትሄ ብላቹ አጉል ቦታ አትሂድ እግዚያብሄር ይርዳችሁ

  • @GgxJnnx
    @GgxJnnx Місяць тому +47

    የመጀመርያ ነኝ ላይከ ግጭኝ ፍልጌዉ ነወ😂😂😂

    • @AmeleWork-w1b
      @AmeleWork-w1b Місяць тому +3

      አያስቅም እኮ በጣም ያሳዝናል ልጁ ተይዞ ነዉ

    • @GgxJnnx
      @GgxJnnx Місяць тому +2

      @@AmeleWork-w1b አይ ለራሴ ነወ የሳቅሁት ላይከ ግጭኝ ፍልጌዉ ነወ ስላልከኝ ነወ የሳቅሁቱ

    • @AmeleWork-w1b
      @AmeleWork-w1b Місяць тому

      @@GgxJnnx እሽ ዉዴ ገጭቸሻለሁ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 Місяць тому

      Exactly ​@@AmeleWork-w1b

    • @sarakebede3234
      @sarakebede3234 Місяць тому

      አያስቅም ማርያምን😢😢😢😢😢😢😢

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ

    ኮሜት አታነቡም ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው ወዶ አይደለም ስውሯ ማርያም ውሰዱት 😢

  • @myhomeethio
    @myhomeethio Місяць тому +7

    የተረጋጋች ሚስት ነች ደስ ስትል ፍቅር ስላላት ነው። አንሙት እውነታውን ተናግረህ በፀበል ይፈታል።

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Місяць тому +22

    እህቶች ሁለታችሁም ሴቶች ጥሩ ❤ሴቶች አፍቃሪው ናቹሁ ታማኝነታቹሁንም አደንቃለሁ ነገር ግን እውነቱን ልንገራሁቹሁ ይህ እርኩስ መንፈስ ነው ።ይህ አይነት ነገሮች እኔ በምኖርበት አካባቢ አለ ከሀብት ጋር የተገናኘ ብዙብዙ የለመዱስር የሰደደ የቤቱስብ ስር የሰደደ መንፈሳዊ ለውጥ ለማምጣት ምንም ጥረት አድርጉም ምክንያቱም ቤተስባችን ዘርማዘር ያልቃል ብለው ያምናሉ መጨረሻቸው።ወይ ይግላሉ ወይ ይጠፋሉ።ስለዚህ ሚስት የሚሻልሽ ከዚህ ሰው እራቂ እወደዋለው።እይሰራም

    • @AmenRoee
      @AmenRoee 10 днів тому

      መራቁ መፍትሔ የለውም ልጁ የቤተሰብ የቡዳ ወይም የዘር መንፈስ አለበት ወዶ አይደለም ፀበል ነው መፍትሔው ይድናል

  • @HaimanotBrhane
    @HaimanotBrhane Місяць тому +3

    በናትክ ልጁ በጣም ያሳዝናል ልጅትዋም አስተዋይ ናት ፀበል ይግባና ያ ኩፉ መንፈስ ከስሩ ተነቅሎ ይጠፋል ሰለሙን ያገኛል

  • @ebkebk-gs4qz
    @ebkebk-gs4qz Місяць тому +3

    እዉነቱ ሊሆን ይችላል ፈጣሪ ይማረዉ ፀበል ግባ ንሰሀ ይሁን አባቶች አማክር

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Місяць тому +9

    የኔናት ለአተ ብላነው ሕይወቷን አታበላሽ ብላ ነው ወንድሜ ፀበል ሒድ ውለታ አረሣችም እንደገና ሚሥትሕን ሕይወት አታበላሽ ወደጌታ ተማፀን ተቀበል

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Місяць тому +14

    ልጁ በጣም ያሳዝናል ወዶ አይደለም ከአባቱ የመጣ የዛር መንፈስ ነው😢😢😢😢😢😢እራሱን ሰውሮ ነው እራቆቱን የሚያሶጣው😢ፀበል ውሰዷቸው 😢😢😢አይ ያሳዝናል

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Місяць тому +7

    ሰላም ሰላም ሰላም ቤተሰብ
    በሚገርም ሁኔታ ዛሬ አንደኛ ነኝ ❤❤❤

  • @RabiiCall-ep2rm
    @RabiiCall-ep2rm Місяць тому +4

    የኔህት እግዜቤር ያክብርሸ ጸበል ይሂዲ ይዲናል

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Місяць тому +34

    በቃ እርዱት ወደ ፀበል ገዳማት ውሰዱት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Місяць тому +2

    ፀበል ፀበልልልልልል ዉሰዱት ፀበልልልልልልል ይድናል በጣም የሚያሳዝንና የሚያስለቅስ ታሪክ ነዉ የአባት ለልጅ ዋዉ ፀበል

  • @afomrede9153
    @afomrede9153 Місяць тому +2

    ተመስገን መልካም ጎበዝ ጋዜጠኛ እግዚኣብሄር ያክበርህ በርታለን
    የሚገርመው መጥፎ ሴቶች እንዳሉ እንደነዚህ መልካም ልባም ሴቶች እንዳሉ እነዝህ ሴቶች እግዚኣብሄር ያክብራቸው
    ወንድም ዓለም እኛ ይተመስገን ቤተስቦች እውነቱን እንገርህ እግዚኣብሄር ቢተ ጸበል ሂደህ ዳንበት
    እነዝህ ታማኝ ሴቶች ሁለቱንም ያንተ ውለታ ኣልካዱም ኣንተ ግን ኣውሬ እንደምትቀየር ምስጥሩ ለማንም ኣልተናገሩም ኣንተ የ አውሬ ጠባት እንዳለህ እንደ ምትቦጫጭቃቸው እንደ ሚደሙ ኣንተም እንደምትደማ እራቆትህን እንደምትሆን እንሰሳ እንደምትቀየር ኣታውቅም ብታውቅም እንድትገልጸው ኣልቻልክም ታድያ እነዝህ እውነተኛ ሴትች እንድትድን ስለፈለጉ ነው እንጂ ኣንተን ለመጉዳት እንድልመጡ በድንብ እወቅ እነዝህ ላንተ መድሃኒት ናቸው
    ስለእውነት ከተባለ የእርኩስ መንፈስ የቤተ ሰብ ውርስ እንዳለህ ታስታውቃለህ ሂድና ቤተሰቦችን ጠይቀህ ቀጥታ ወደ ጸበል ግባ
    ኣስተውል ወንድማችን ሂወትህን ለማትረፍ ከሆነ ባለቤትህን የምታምናት ከሆነ ከነችግርህ እቀበልሃልህ ኣንተ ብቻ ግልጽ ሁንልኝ እያለች ነው
    ኣሁንም በደንብ ኣርግህ ኣስተውል "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁም የከበዳችህ እዳቃልላችህ ወደኔ ኑ" ኣንተ ኣሁን የሚያስፈልግህ ወደ እግዚኣብሄት ቤት መሄድ ብቻ ነው ሴትችም ከእሱ ብታጠቡ መንፈሳዊ ችግር ነውና ሁሉም ቻይ መድሃኒዓለም እምነታችሁን ያጽናላችህ እግዚኣብሄት ከሁላችም ጋር ይሁን

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 Місяць тому +6

    ጋዜጠኞች የምትሰሩት ማህበበራዊ ና መንፈሳዊ ነገር ነው የምትሰሩት ግን ሁሌ የመንፈስ አሰራር ሲገጥማችሁ አልገባኝም ትላላችሁ አዎ ልክነው ልትረዱትም አትችሉም ግን ስራችሁ ሙሉ መፍትሄ እዲኖራችሁ ገተፈለገ መፅሀፍ ቅዱስ አብቡ ስትባሉ ስለሀይማኖት ስብከት ይመስላችኋ ግን ሙሉ እዉቀት እድታገኙ እዲኖራችሁ ነው። ልጁ አደጋ ውስጥ ነው ቤተሰብ መፍትሄ የለውም የዘር ተወራራሽ መርገም ነው ። ቢበዛ ወደደብተራ ወስደው ከድጡ ወደማጡ ነው። ልጁ ቀጥታ ጴንጤ ቸርች ላከው መንፈሱ ራሱን ገልፆ ይወጣል ቤተሰቡ ምንም አይረዱትም አትልፋ።

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Місяць тому +3

    ወላህ ሚስቴቱ ጎበዝ የሚል ቃል ያሳታል ጀግና ምስት የሚል አይገለጥሽም እንም እዳች ጀግና ምስት መሆን ህልም ምኞቴ ነበር ግን ምኞት ብቻ ባለዮው አላህ አፊያህን ይመልስልህ መስትዮው ጀግናየ ነሽ እጭ ድብቅ ባል አገሸገሸኘ ወንድች እባካችሁ ድብቅ አትሁኑ በግልፀ ብዙ ነገር ይፈታል ከድብቅ መጎዳትች ምንም ለውጥ የለውም

  • @genetberihun-h4d
    @genetberihun-h4d Місяць тому +2

    እዉነት ጎበዝ ነች እና ወደ ፀበል ዉሰዱት ይድናል

  • @bushman3946
    @bushman3946 Місяць тому +7

    ምስኪን ሲያሳዝን😢😢😢

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Місяць тому +15

    እንደው በፈጣሪ ይሄን የመሰለ ልጅ እባካችሁ እርዱት የቤተሰብ ጣጣ ልጆችን ያነገላታል አይዞህ ወንድሜ ሁሉም በፈጣሪ አይል ይፈታል ለሱ የሚሳነው የለም ወንድሜ አይዞህ

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 Місяць тому +7

    ያረብ ምንቁጣንዉ ሰትረን😢😮

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Місяць тому +4

    በጉጉት ነበር የጠበቅኩት አሏህ ያሽርህ ያረብ አፊያዉን ሥጠዉ😢😢😢😢😢😢😢ጀግናዉ አሏህ ተክፉ ይጠብቅህ🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ

    የኔንግስ አስታዋይ ፈጣሪይ ይጨምርልሽ ስንቱ መጥፎሴቶች እያየን ስንትነገር እያየን አንቺይ ግን አስተዋይነሽ❤❤❤

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 Місяць тому +6

    በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም 😭 😭🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመራል 😢

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Місяць тому +2

    የኔጀግና ጋዜጠኛ አድናቂህነኝ 🎉🎉🎉🎉አባ

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 Місяць тому +6

    አሡም አያቀዉም እባካችሁ ፀበል ዉሠድት ይድናል

  • @Lomi23Wonder
    @Lomi23Wonder Місяць тому +8

    Charchii gechaa hin fayyaa

    • @fakiafakia7020
      @fakiafakia7020 Місяць тому

      charjii malii silkii setamoo😂😂😂😂😂

    • @Lomi23Wonder
      @Lomi23Wonder Місяць тому

      @fakiafakia7020 malii jechu ketii

    • @fakiafakia7020
      @fakiafakia7020 Місяць тому

      @@Lomi23Wonder cherchii jechu kedhamoo

  • @ritalebanon4761
    @ritalebanon4761 Місяць тому +2

    Baga nagdhanii dhuftee Tamee

  • @BertaMeketa
    @BertaMeketa Місяць тому +9

    ፀበል ፀበል ፀበል ውሰደው

  • @ኣልሚ
    @ኣልሚ Місяць тому +12

    በስመኣብ ከኣባቱ የመጣ መንፈስ ነው እንደዚህ የምያድርገው ንስሃ ይግባ እና ፀበል ውሰድት ይድናል በማርያም 😢😢😢

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ Місяць тому +5

    ልጁ ግን በጤናዉ ኣይደለም ፀበል ዉሰዱት😢😢😢 የቡዳ መንፈስ ነዉ የያዘዉ

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ፀበል ግባ መምህር ተስፍየ ገጠመኝ ስማ ይህ በዳ መንፈስነው

  • @fikirteasefa-r4u
    @fikirteasefa-r4u Місяць тому +3

    ፀበል ይግባ

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 Місяць тому +3

    በኢየሱስ ስም ይህ የእርኩስ መንፈስ ነው በስሙ የተመታ ይሁን !

  • @AlmasAlnaqbu
    @AlmasAlnaqbu Місяць тому +11

    ፀበል ተጠመቅ መንፈስ ነው

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube Місяць тому +7

    ኸይረ ነገረ የምንሠማበት ቀን አጣልን

  • @ALImuhamed-r9x
    @ALImuhamed-r9x 22 дні тому +1

    እደዚችአይነት አስተዎይሚስትግንየትነውየምትገኘው ፈጣሪይርዳሽ የኔእናት

  • @meseretawulew-do9fh
    @meseretawulew-do9fh Місяць тому +7

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ትድናለህ የዳና ስው አሉ ፣ጸበል ነው የሚያድንህ እሱን ያዝ ። እህቴ እራስሺን ጠብቂ እናም እንደዚህ አይነት ስዋች አሉ ፣ይድናሉ ጸበል ውስጂው እሺ ።

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Місяць тому +9

    አይዞህ ወንድሜ ወደህ አይደለም የቤተሰብ ጣጣ ነው በጰበል ትፈወሳለህ ለምን ብለህ የሴጣን ተገዢ ትሆናለህ ለሁሉም መፍትሄ አለው ከፈጣሪ በላይ ምንም ነገር የለም ወንድሜ ጰበል እየተጠመክ እየጶምክ ከዚህ ነገር ተላቀቅ ፈጣሪ ይርዳህ እንደሚረዳህም አልጠራጠርም

  • @HanaNaha-m6z
    @HanaNaha-m6z Місяць тому +1

    ፈጣሪ ይማርክ 😭😭😭

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed Місяць тому +11

    ቸርች ሂዱና ሁለታችሁም ይፀለይላቸሁ ይሄ እርኩስ መንፈስ ነዉ።

    • @EmebatEndeg
      @EmebatEndeg Місяць тому +2

      ሠይጣን ሠይጣንን ማውጣት ይችላል ?

    • @tsionwesen-od5kp
      @tsionwesen-od5kp Місяць тому +1

      ሌላ እንዲጨመርበት ነው???

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Місяць тому +6

    እግዚኦ እመብረሐንን ተማፀን ወንድሜ ሡባኤ ይግባና ይሔንን ሤጣን ይሠረው ወዶ አይደለም ወይ ቤተሠብ ነው የዚሕ ልጅ ተጠያቂ ያማል 😭😭😭😭ጌታ በቤቱ ይሠብሥበው የወዶች እናትነኘ ገና ያላደጉ እርዳው ጌታ መሐሪነው ወዶ አይደለም

  • @bontuu2jimma67
    @bontuu2jimma67 Місяць тому +2

    Subanallaa yaa rabbii koo najanubasi rabbii afayyisu

  • @myhomeethio
    @myhomeethio Місяць тому +5

    መጥፎ መንፈስ ነው ፀበል ፀበል እና ንስሀ ይግባ ከሚስቱ ጋር

  • @TehtnaTehtn
    @TehtnaTehtn 22 дні тому

    Egziabhar ymarh

  • @MaskaramBadhoo
    @MaskaramBadhoo Місяць тому

    Baa getaa baa iyasus kiristos sim hiyee manfas kalayuulay yaataawaagaa yihun🙏🙏🙏🙏

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 Місяць тому +1

    ወንዲማችን ወደፀበል ህዲ ይህ የቡዳ መንፈስ ነዉ እና ፀልይ ንሳሐ ግባ ቁረቡ ወደእግዚአብሔር ቅረብ ይህ እኮ መንፈስ ስለሆነ ፀበልህን ተፀበል በርታ ፈጣር ካተ ጋር ይሁን

  • @rhimaa-g8f
    @rhimaa-g8f 14 днів тому

    ያረቢ አላህ ያሽርህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MomMom-p2n
    @MomMom-p2n Місяць тому +3

    እግዞ ያልሰማነው እንጅ ያልተደረገ ነገር የለም ብሎአል ዘላለም ዘገዬ

  • @LemlemShimelis
    @LemlemShimelis Місяць тому +3

    😢😢😢😢😢😢ወደፀል ወሰዱት ይድናል ፈጣሪ ጨርሶ ይማር ኣይዞክ

  • @senasafikre
    @senasafikre Місяць тому +2

    ድግምት ነው ስራቸው ይፍረስ ባክህ ፀዩልኝ በላቸው የእረፍት ህይወት ትኖራለክ

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon Місяць тому +1

    በእየሱስ ስም ወደ ጸሎት ቤት ውሰዱት ቢፀለይለት ፈውሱን ያገኛል እየሱስ ያድናል !!! አሜን

  • @yosiefbereket5408
    @yosiefbereket5408 Місяць тому +3

    በእግዝአቤሄር ፀበል ውሰዱት ይድህናል የርኩስ መንፈስ ነዉ 🇪🇷

  • @Trhasvebremedhn-ue6pd
    @Trhasvebremedhn-ue6pd Місяць тому +1

    Ebakachu wede tsebel wusedut wayne syasazin

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Місяць тому +4

    የስፈራል በስመአብ ወወልድ ጸበል ቢሄድ መልም ነው ተሙዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ

    ባለቤቱ በጣም ለባም ሴት ናት እህቴ እንደዚህ የሚያረገው ዛር መንፈስ ነው ሲቀጥል መፍቴው ቀላል ነው መንፈሱ ጭሆ እስኪወጣ ፀበል ይጠመቅ ሴትሽ ደሞ የፆሎት ክፍል አሰሪ ባልና መስተ ከመተኛታቹ በፊት ፆሎት አርጋቹ ሰግዳቹ ተኙ ማርያምን እመንኝ በ2 3 ቀን ለውጢ ታያለሽ ከዛም የመምህር ተስፋየ ትምህርት ገጠመኝ ብለሽ በይቱብ ግቢ ከባለሽ አልፈሽ ቤተሰቡ አድኛቸው ባልሽ አድኙው አሳዘነኝ😢

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 Місяць тому +3

    በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ እግዚኦ

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት Місяць тому +7

    ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርገን ተሙን እናበረታታው

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 Місяць тому +2

    ኣምላክ እስራኤል በውስጣችን ያሎው እኩስ ምንፍስ ኣውጥልኝንንን😢😢😢😢😢

  • @yesusgooftadhaa
    @yesusgooftadhaa Місяць тому

    Obbolessaa Kenyan Tamasegenii waqayyoo gooftaanii sii haa eguu jabadhuu gobazii ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn Місяць тому +1

    በርቱ እህት በርች

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 Місяць тому +4

    እባክህ መፍትሔ በፀበል ይዳናል ወይም መምህር ተስፋዬን አናግረው በጌታ

  • @wina-663
    @wina-663 Місяць тому +3

    ይህን የመሰለ መለሎ ቆንጆ ወንድ የመናፍሰት መጫወቻ ሆነ ፀበል ውሰዱት እባካቹሁ 😢😢😢😢

  • @DageeAlemneh
    @DageeAlemneh Місяць тому

    Egziabher Yimarh

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Місяць тому +4

    በስላሴ ስም በየቤቱ ስንት አይነት ታሪክ ነዉ የምንሰማዉ 😱

  • @SaraMohmed-r2q
    @SaraMohmed-r2q Місяць тому +7

    የኔወድምያረብአላህያሽርክፀበልውሰዱት

  • @MasratKemsa
    @MasratKemsa Місяць тому +1

    በእየሱስም ጌታን ተቀበል ልክ ጌታን ስታገኝ ይለቅሀል ጌታ ይርዳክ ወድሜ ከባድ ነዉ