ፎቶ ተነስተህ የምትለቀውን ነው እንጂ የሚያየው ...የልብህን ዓይረዳህም!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 282

  • @RozaTek
    @RozaTek День тому +1

    አይዞሽ የኔ እናት አታልቅሽ በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት ሳላደንቅሽ አላልፍም እና ነገን አልፎ ከልጅሽ ጋር በሌላ ፖሮግራም እናይሻልን ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ❤

  • @takelederesa
    @takelederesa Місяць тому +63

    እጅግ በጣም ጥንካራ እናት ነሽ ለብዙዎች ወላጆች አስተማሪ ነው ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ❤❤❤

  • @techsador
    @techsador Місяць тому +113

    ይችን ይምታነብ በሙሉ ፊጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @CovbjDhdhdn
    @CovbjDhdhdn Місяць тому +26

    ወይኔ እጅግ በጣም ጠንካራ ነሽ ከዚህ በበለጠ ያበርታሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Місяць тому +20

    ምርጥ ፕሮግራም ነው እናትነት ከባድ ነው። ልጅቷ ፍቅሯን በዝምታ ገለፀች ምስኪን አሏህ ያሳድግልሽ ስታምር የኔ ቆንጆ!!!! ሌላው እሼድንቅ ልጆች ለምን ቆመ? አረ ልጆች ናፈቁን እሼ! ልጅኮ ሁሉ ነገር ነው ልጅ ሀገር ቤተሰብ እንጅ ብሄር የለው ክፋት የለው። ልጅነት ሰውነት ልጅነት ውበት ልጅነት ንፁህ እውቀት ልጅነት ነፃነት ልጅነትትትትት. ...እና ልጆች ይመለሱልን!!!

  • @fozi2230
    @fozi2230 Місяць тому +33

    የአጣዬ ልጅ ነሽ ሲል የተሰማኝ ደስታ የሀገሬልጅ ነሻ❤🥰

    • @tesfayetegegn5716
      @tesfayetegegn5716 19 днів тому +1

      አጣዪ ማለት ምንድን ነው እህቴ ?

    • @fozi2230
      @fozi2230 19 днів тому

      @tesfayetegegn5716 ሰሜን ሸዋ ሆነን የሀገር ስምነው ሽዋሮቢት ሰበቴ ጀውሃ አጣዬ እያለ እስከ ወሎ

    • @tesfayetegegn5716
      @tesfayetegegn5716 19 днів тому +1

      @@fozi2230 እሸጨየእኔ ናት 😘

  • @HindHind-t9e
    @HindHind-t9e 9 днів тому

    You are a strong mother and a caring person I love you and your daughter she is loved by a wonderful mother ❤️❤️❤️

  • @GTime-vk2vf
    @GTime-vk2vf Місяць тому +31

    አላህ ከልጇቻችን ጋ ያገናኘን የልጂ ናፍቆት እየተቃጠልን አለን አልሃምዱሊላህ ብቻ

  • @FatemahFatemah-sf7sy
    @FatemahFatemah-sf7sy Місяць тому +14

    ወላሂ የልጅን ናፍቆት የደረሰበት ሰው የሚያውቀው አይዞሽ እህቴ

  • @BarchNegn-v9r
    @BarchNegn-v9r Місяць тому +8

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ሚጣየ እደጊ

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube Місяць тому +27

    የአሹ ስራ የተመቸዉ ማሻ አላህ ትንሽ ትልቅ አይል የተቸገረን እየረዳ ይገኛል በላይክ ይግለፅልኝ በተለይ የመዳም ቅመሞች🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Birukbob13
    @Birukbob13 Місяць тому +27

    ይህን የምታነቡ ሰዎች ድንግል ማርያም ፀሎት አቹኡን ትስማ እናታችሁ ሺ ዓመት ትኑርላቹ❤❤

  • @sunking-c3k
    @sunking-c3k Місяць тому +15

    የእኔ ውድ አይዞሸ አንደለቅሰሸ አይቀርም ታሪክ ሆኖ ይልፈል

  • @AzitAzit-p8g
    @AzitAzit-p8g Місяць тому +12

    ፈጣሪ ከዛህ በላይ ያጠንክርሽ የኔ እህቴ 😢 በጣም ጠንካራ ነሽ❤

  • @tinsealmulu7384
    @tinsealmulu7384 Місяць тому +7

    አይዞሽ ጓደኛዬ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ😢😢😢

  • @hagoskahsay8634
    @hagoskahsay8634 Місяць тому +7

    ኣይዞሽ እግዝያብሄር ያሳድግልሽ
    ለኣዘጋጁ ደግሞ እድሜና ጤና ይስጠው❤❤❤

  • @JamelaTashoma
    @JamelaTashoma Місяць тому +39

    ሀገራችንኮ ሰላም ብትሆንኮ የተገኜውን እንሰራል ልጆቻችንንም ጥለን አንሰደትም ነበር😢😢😢

  • @TagisAlain
    @TagisAlain Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳንም ወለድሽ 💐💐💐💐💐አርቲሥት እሸቱ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏👏👏👏👏

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Місяць тому +3

    ሚጣ በሰላም ያገናኛችሁ እግዚአብሔር ይባርክ እሼ ዘርህ ይባረክ

  • @haHaimanot
    @haHaimanot Місяць тому +1

    ማርያምን አልቅሸ ጨረስኩት በጣም ጠካራ ነሽ በርች እህት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጅሽን 😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube-pv7ij
    @tube-pv7ij Місяць тому +1

    የኔ ዉዴ እህት አንቺ በጣም ጠካራ ነሺ አስዬ ❤️እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጥሽ ❤️❤️❤️🙏

  • @raeamraeam
    @raeamraeam Місяць тому +31

    ኒቃቧንም ትለብሣለች ትምህርቷንምትማራለች ፍትህ ፍትህ ለሙስሊም እህቶቻችን መብታቸው ይከበር

    • @myplaystar6593
      @myplaystar6593 Місяць тому

      እወላህትክክል😢😢🎉🎉

    • @JemalMstofa
      @JemalMstofa Місяць тому

      👍❤❤❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Місяць тому +5

    የኔ እናት አይዞሽ በሠላም ያገናኛችሁ😢❤❤

  • @zemaax
    @zemaax Місяць тому +3

    Eshetu, you look exhausted. Take a 1-2 week break, go to a silent monastery & reset/recharge.

  • @muluyewodaje8732
    @muluyewodaje8732 Місяць тому +1

    አሴ የኔ ልዩ ሴት የኔ ጠንካራ 🥰🥰🥰🥰እመብርሃን በሰላም ከልጂሽ ጋር ታገናኝሺ

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny Місяць тому +6

    ይኔማር ስታምረደሞ እግዚአብሔር ያሳደግልሽ 😥😥❤️❤️እኔም ልጀን አለጥግብኳትም አሁን አደጋለች

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru Місяць тому +18

    ራሰዎ እናትዎን ነው የምትመስለው ❤❤❤

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp Місяць тому +4

    እግዚአብሔር በፍቅር ያሳድግልሽ

  • @eyrsezenebe
    @eyrsezenebe Місяць тому +6

    ያገሬልጅ እግዚእግዚአብሄር ይጠብቅሽ እኔም አጣዬ ነኝ እሸቱ የኔንም ልጅ ብታይልኝ ብታገናኘኝ ስደት ከወጣሁ ድፍን7አመት ሞላኝ ልጄን ትቻት የወጣሁት 2አመት ህፃን ሆና ነዉ ግን አይቻት አላቅም😢😢😢 የመጣሁትም በባህር ነዉ ስወጣም ከሀገሬ ከፍቶኝ ነዉ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Місяць тому +44

    ኒቃቧን ትለብሳለች ትምህርቷን ትማራለች 🎉🎉🎉

    • @FawzyaFaw
      @FawzyaFaw Місяць тому +3

      መማር ብቻ ሳይሆን ታስተምራለች እየመረራችሁን ቢሆን ትው ጡታላችሁ

    • @HeniHeni-r5v
      @HeniHeni-r5v Місяць тому

      ማናት😊

    • @SerkiSerki-u2r
      @SerkiSerki-u2r Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SerkiSerki-u2r
      @SerkiSerki-u2r Місяць тому

      ​@@HeniHeni-r5vሙስልም እህቴ💪💪💪

  • @SerkalmBeyen
    @SerkalmBeyen Місяць тому +1

    Yenee wud egzihaber malkamun hulu yargilish❤❤❤❤❤

  • @Biruktawit-x4h
    @Biruktawit-x4h Місяць тому +3

    Oooo🥰🥰🥰betam des yemil new🌹🥰🥰🌹

  • @fafiiTUbe-r9o
    @fafiiTUbe-r9o Місяць тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ እኔም በዛው እድሜ ነው የተለየኃት አላህ በሠላም ያገናኘን የተለያየነውን ሁሉ የእናቷ ጎማዳ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rihanaribaa
    @rihanaribaa Місяць тому +1

    ማሻአላህ እናታን መሳይ ❤❤❤እድግ በይ

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra Місяць тому +11

    በሥደት ያለን እሕት ወንድሞቸ አለሕ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ከክ ፉነገር ይጠብቀን😘😘😘😘😘😘

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት Місяць тому +1

    አባት ያላችሁ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥላችሁ 🙏
    በህይወት ስጋ ለሌሉ አባቶቻችን ቸሩ መድሀኒአለም መፅናናትን ያድለን😢

  • @YuyGg-k8n
    @YuyGg-k8n Місяць тому +1

    የኔ አሰዘኝ አይዞሺ የቺሲ ሲቀይ በዘ ቢሆንሚ ጠከረ እነት ነሺ በርቺ አለሀ ይረደሸል

  • @HirutHirutayu
    @HirutHirutayu Місяць тому +2

    Yene konjo anchi jegna enat nesh berchilign anchim lijishim tilik bota tidersalachu mama gin nafkot new zim yasbalat yene konjo egziabher bestegana bemoges yasadigilish

  • @ሙየመድአሕመድ
    @ሙየመድአሕመድ 4 дні тому

    እደኔ አላቅምነበርሢመሽሢነጋ😢😢😢ብቻአልሐምዱልላ

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en Місяць тому +1

    አይዞሽ የኔ እህት ያልፈልሊ

  • @Rabih3Call-yw9sv
    @Rabih3Call-yw9sv Місяць тому +5

    እሽይ እዳተ መልካም ኤትዮብያዊ ያብዛልን ❤️❤️❤️❤️

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l Місяць тому +1

    ልጂሺን እግዚአብሔርያሳዲግልሺ ቁርጥ እናቷን የኔማር❤❤❤ አየስደት ዲህነት😢😢

  • @dktube21
    @dktube21 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እህትዓለም

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Місяць тому +6

    ስደት አይኑ ይጥፍ እውነት ሰባት አመቴ ልፍት ብቻ አቤቱ ፈጣሪ ሆይ አንተ አስበን

  • @axumaetabraha2961
    @axumaetabraha2961 Місяць тому +2

    እሽይ ግን መልካም ስው ነው❤ ብርቺ

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Місяць тому +13

    የነገወ ቅዱሰ ዑራኤል ወቶ ከመቅረት በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አሜን❤

    • @YeneMekilit-v8i
      @YeneMekilit-v8i Місяць тому

      አሜንንን ዉዴ ሰብስክራይፕ አድረጊኚ ዉዴ በቅንነት

  • @mestimamo
    @mestimamo Місяць тому +1

    የኣጎበዝ እናት ነሽ በርቺ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Місяць тому +1

    አይዞሽ አላህ ያሳድጋት

  • @seadakassaw6404
    @seadakassaw6404 Місяць тому +1

    😭😭😭😭😭😭እናትነት በጣምከባድነው በጣም ጀግና ነሸ እህት በረች

  • @xssa6895
    @xssa6895 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እኔም ለልጄ ነው የምኖርው ማንም የለኝ ብስደት ከገኛዋት ልጄ በቀር አስለቀሽኝ 😢 እኔን እናትም አባትም የለኝ እኔን ያሳደገችኝ ልጄንም ስታስድግልኝ አንድ ቀን እኮ እሷን አመስግኛት ብሞትም አይቆጨኝ ማርያምን🥺🙏

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ

    ብር ላኪ ካላክሽ ብሎ ሢልሽ ነበር እሡን መተው የነበረብሽ ፡ኤጭጭጭ
    ልጂቱ ግን ሥታምር እመብርሀን ታሣድጋት

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 16 днів тому

      በጣም ሤቱ ልብ አቷል ወላሂ

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة Місяць тому +3

    አይዞሽ እኔም በስምት ዉር ነዉ ጥያት የመጣሁ ታላቁ ነዉ ስለሚያዉቅ የተጐዳብኝ ፈጣሪ ይመስገን አምስት ወር አስቆጠርኩ

  • @HayatHussen-d8f
    @HayatHussen-d8f Місяць тому +7

    መቼ ነው እምመጭው??? አመጭም??እሚለው ጥያቄ ሌት ተቀን ጆሮዬ ላይ ነው እሚያቃጭለው ብቻ አልሀምዱሊላ አላህ በሰላም ያገናኘን ከቤተሰብም ከልጆቻችንም የተለያየንን ሁሉ

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u Місяць тому +4

    የኔ እህት ስቃይ ብዙ ነው ሃዘንሽ ይከብዳል ባልሽደግሞ መክዳቱ ከባድነውይሄን ተቋቁመሽ እዚህመድረስሽ ትልቅነትነው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @nigusscherinet733
    @nigusscherinet733 7 днів тому

    አይዞኝ የሀገሬ ልጅ ጠንከር በይ።

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 Місяць тому +3

    ዎይኔ አሠገድ እኔ አረብ አገር አመሥይኝም ነበር. የሠፈሬ ልጅ ፈጣሪ ከልጅሽ ያገናኝሽ

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o Місяць тому +1

    ኡፍ የኔ ምስኪን በግዜ ግቢላት ሀገርሽ 😊

  • @Zinb-m5f
    @Zinb-m5f Місяць тому +1

    አላህያሳዱግግልሽ

  • @ዙዙነኝ-ሰ3ቘ
    @ዙዙነኝ-ሰ3ቘ Місяць тому +2

    የብዙ እህቶቻችንም ታሪክ የው እህቴ አይዞሺ

  • @umhafsa
    @umhafsa Місяць тому +4

    የሴትልጅ ሰቃይ በተለይ ኢቶቢውይ ሴት ስቃዮ ከልሀምድድላ አድጋልሻለች አላህ ያሳድግልሽ ደግሞ ቁጭአንችን ነች ስታምር የኔድቡሽቡሽ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ የሞቱትን ነፍስ ይማር አሜን ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ

  • @admasusolomon2939
    @admasusolomon2939 Місяць тому +1

    አሁንም እወቂበት እርግጠኛ ነኝ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሺ ጌታም ይረዳሻል

  • @BeyenechAyidagn
    @BeyenechAyidagn Місяць тому +1

    አይዞሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @ህሊና-ዬ
    @ህሊና-ዬ Місяць тому +5

    አይ ዘንድሮ በስንቱ ላልቅስ ኡፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ሀገራችንን ይቅር በልልንና ቤተሰቦቻችን ጋር አብረን እንኑር።

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 28 днів тому

    የኔ ዉድድድ ልጂዋ አጀቱ ❤❤❤❤ 6አመቴ ልጆቸን ከተለየሁ በሰላም እግዚአብሔር ያገናኘኝ❤❤❤💒💒💒 ሁላችነንም ያገናኘን❤❤❤

  • @TigistMolla-r3z
    @TigistMolla-r3z Місяць тому +3

    የምር በጣም አዘንኩኝ ልጅ ያለው በትክክል ይረዳታል እኔም መሄድ እየፈለኩ ግን ከልጄ መለየት በጣም ይጨንቀኛል ስደት የመጨረሻ ምርጫነው

    • @samrikane6551
      @samrikane6551 Місяць тому

      እዳታደርጊው እህቴ ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚመዝነው ልጅን ትቶ መሰደድ ህመሙን አትችይውም😢😢

  • @MadiuMadiu
    @MadiuMadiu Місяць тому +2

    ያረሱለላህ ❤
    የሀቢበሏህ ❤
    የኛ ውድ ነብይ ❤
    አለይሂ ሰላቱ ወሰለም ❤❤ሁላችሁም ጎራ በሉ

  • @MisraHusen-l3j
    @MisraHusen-l3j 20 днів тому

    Subhanallah 💔🥹 ayzosh yene Ehat

  • @መሠረትሙሳ
    @መሠረትሙሳ Місяць тому +1

    አክስቷ በጣም ጀግና ናት ከምር አላህ ይስጣት 🥺🥺

  • @TeahyeGasawa
    @TeahyeGasawa Місяць тому +1

    የኔ ውድ እኔም አስለቀሽኝ በተወሰነ መልኩ የኔ ታርክ ነው እኔም 10, ወር ልጅን ትዝ ነው የተሰደድኩት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    ኡፍፍፍ እሼ እኔ ይህን ፕሮግራም ባየሁ ቁጥር በእንባ ነዉ ምታጠበዉ እግዚአብሔር የስደትን ህይወት በቃችሁ ብሎ በሰላም ከልጆቻችን ጋር ያኑረን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g Місяць тому +1

    የኔ እናት ስታሣዝን በጣም ነው ያለቀሥኩት

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 Місяць тому +1

    አላህ በሰላም ያገናኛቹ

  • @سينكا
    @سينكا Місяць тому +2

    ዬኔናት ቆጅዬ ልጅ አለችሽ እመብርሃን የልጆቻችንን ነገር አደራ

  • @BdbdMckcn
    @BdbdMckcn Місяць тому

    Lije nafekchi 😭😭😭😭. Ara lije agegni😢😢

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l Місяць тому +1

    በትክክል ስትስቃይ አለ😢 በጣምጠካራነሺ በርች❤❤❤❤

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 Місяць тому +1

    ስንቶቻችን ነን የቤተሰብ ፍቅር የነሳናቸው ብቻ ፈጣሪ ባሉበት ይከተላቸው😢😢

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Місяць тому +1

    ያአላህ መፀናናትን ይስጥሽ አልችልም አታቻችለኘ የስልክ ጥሪ መሪዶ ያቃጥላል እደረመጥ አላህ የሶብሩን ወሀ ያጠጣሽ አላህ ያሳድግልሽ የኔ ድብር አስለቀሳችሁኘ የኔም እማታቀኘ ልጀ አለችኘ ግን መቸነው የምመጭው የሚለው ቃል እህ መልስ የለለው ጥያቄ

  • @Kidestkidest-p1f
    @Kidestkidest-p1f Місяць тому +3

    ስንት ግዜ ጠይኩ የሸን ቁጥር የሚስጥኝ አጥሁ
    አርተባብሩኝ በማርያም አባቶች አግናኝኝ ብለውኝ ነው

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Місяць тому +5

    ፈጣሪ ያፅናሽ የምር በጣም ጠካራ ነሽ😢

    • @GanaaatSlam
      @GanaaatSlam Місяць тому

      ሰአድየ ደምርኝ❤

  • @amitgoshu4178
    @amitgoshu4178 Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢ኣባቴ💔

  • @SemiraEe
    @SemiraEe 12 днів тому

    ጠአብሺሪእህቴሁላችንምወደአፈነርነን

  • @FantaFanta-s7j
    @FantaFanta-s7j Місяць тому +1

    የኔ ናት መቸ ነው እምመጭው አለች 😢😢😢

  • @AndiyeTube2324
    @AndiyeTube2324 Місяць тому +5

    ስለ ማርያም ደምሩኝ😢😢😢❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @FafiWolloyewa-vm1rs
    @FafiWolloyewa-vm1rs Місяць тому +25

    ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች።

    • @MdAssan-oc1ct
      @MdAssan-oc1ct Місяць тому +1

      ምን ማለት ነው ይሄን ኮመንት ብዙ ቦታ አየዋለሁ?

    • @ሐብታምዘተዋሕዶ
      @ሐብታምዘተዋሕዶ Місяць тому

      ምድነው ደሞ ይኸ

    • @MessiM-tq9uh
      @MessiM-tq9uh Місяць тому

      ​@@MdAssan-oc1ctnikab lebsachu atmarum eytebale nw alu yemuselim ehtoche aznewal

    • @MadenaAlaba
      @MadenaAlaba Місяць тому

      ልክ ነሽ

  • @Rahamaghamdui
    @Rahamaghamdui 9 днів тому

    ስታምር ህፃኒቱ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 29 днів тому +1

    ቁርጥ እናቷን፡ስታምር፡ደሞ፡የወንድም፡እህትሺ፡ሞት፡መከታተል፡ያሳዝናል፡ነፊስ፡ይማር

  • @kngamingandapps9305
    @kngamingandapps9305 Місяць тому +1

    ጀግና የእህትሽን ሁሉ

  • @AddisTubeOffical
    @AddisTubeOffical Місяць тому +5

    First የመጀመርያ ነኝ❤ ኦን ላይንም የ ዩቱዩብ ተማሪህ ነኝ።አሁን ጥሩ ነገር ላይ ነኝ ።አመሠግናለሁ እሼ

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ Місяць тому +1

    ኦኦኦኦ የሸዋልጅ❤❤❤❤

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 Місяць тому

    Tekara sat nati yemir❤❤❤❤

  • @Tgist.momo1
    @Tgist.momo1 Місяць тому +3

    እኔበሁለት ወር ከአስር ቀነዉ ልጄን ትቸዉ ስዴትየሄድኩት ከተለያዬን ሰባት አመታችነዉ እስካሁን አልተገናኀንም ድህነት ብዙነገር ያደርጋል

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Місяць тому

      ሠባትአመት ትዳር መሠረትሽ😂😂😂 መቼም ከሠዉ ቤት እየሠራሽ አይሆንም

    • @Tgist.momo1
      @Tgist.momo1 Місяць тому

      @Zeze-ds6qq ክክክክ ያስብላል ልጁእራሱ እደዛ እለኅነዉ ያረቦቹንልጆች ሲያለቅሱሲሰማ ልጆችሽ እናቸዉ እንዴነዉ እሚለኅ

    • @Tgist.momo1
      @Tgist.momo1 Місяць тому

      @Zeze-ds6qq በትዳርላይ ትዳር ይመሰረታልእንዴ ኑሮዉ አልሞላብሎነዉ አሁንአስቤአለሁ ፀሎት አርጊልኅ

  • @እሙዳይመድ
    @እሙዳይመድ Місяць тому +1

    ሰላም እሸቱየ ወድሜ የኔን ብታይ አለም ውሰጥ ያለአይመለኝም መጀመሪያ ሰመጣ የሑት አመት እና የአመት ካምሰትወር ጥየነው የመጣሑት አሑንም ሒጀወልጀ በሶሰት ወሩ ይቃማላሰራ መጣሑ ጡጦም አላሰለመድኩትምነበር ከዛደሞ በሰምትወሩ ጥይወመጣሑ

  • @wede1905
    @wede1905 29 днів тому +1

    እሠይ ወንድማችን በርቱልን የተዋሕዶ ልጆች ደምሩኝ❤

  • @AminatMoha
    @AminatMoha Місяць тому +2

    😢😢😢😢አይ ስደት እኔለሁ 3ወር የተለየሁት

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 Місяць тому

    Ayzeshe ehet eneme sedetga nage allhe lagerhen baslam yabkane sedat batame kabde naw allhe lejsen yasdeglleshe

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ Місяць тому +2

    እኛ ሴቶች ማነው የሚያስብልን እኔ ወድሜ በጣም የምወደው ለከርድ 5 ብር አልሠጠኝም ለማን ይላክ ቆይ😢😢

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ Місяць тому +3

    አይ ሰደት😢😢የኔ እህት💔ታሪክሽ ያስለቅሳል ዉይ የቤተሰብ ማጣት እህህህ ሁሌ ህመም ነዉ እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @HawaHsan-y8j
    @HawaHsan-y8j Місяць тому +1

    😢😢😢😢ስታሳዝን

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi Місяць тому

    ወልዳቹህ የተሠደዳቹህ እድለኛ ናቹህ😊😊